Тёмный

በልዩ ልዩ የአማራ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ቆይታ ። 

MAMMA MEDIA (ማማ ሚዲያ)
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 2,7 тыс.
50% 1

ማማ ሚዲያ ( Mamma media )
ዶ/ር አየነው ወንዳለ እና እሱባለው ጫኔ
በልዩ ልዩ የአማራ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ቆይታ ።
ማማ ሚዲያ ( Mamma media ) 00447591124741.
mammamedia2020@gmail.com
/ @mammamedia2802
/ mammamhara
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@hirutalege2972
@hirutalege2972 4 дня назад
በርቱልን።
@MegaSolomon100
@MegaSolomon100 7 дней назад
የአማራን የትግል መነሻ (የመኖኖር -አለመኖኖር/ የህልውና መሆኑን) የትግል አካሄድ ወይም መስመር (አማራነት ብቻና ብቻ መሆኑን) አንጀት በሚያርስ ንግግር ነው ያደረገችው!!! እስክንድር ነጋ ከአማራ ትግል ውስጥ ገለል መደረግ አለበት:: በሱ የቅዥት አዕምሮ ውስጥ ያለችው ኢትዮጵያ ምናልባት ወደፊት ከበቀለች ያኔ እሱም በህይወት ካለ መጦ ይቀላቀላል እስከዚያው ግን ከሚታገልለት ሳይሆን ከሚታገለው (ብዙ ዋጋም እያስከፈለው ካለው) የአማራ የህልውና ትግል መዳኛ (መድኅኅን) የአማራ ብሔርተኝነት ራሱን በእጅጉ ርቆ እንዲቀመጥ ይሁን ! ይኸ ሰው ከራሱ (ንግግር) ጋር ሳይቀር የተጣላ የሚናገረውን እንኳ የማያውቅ የማያስተውል ክፉ አይሉት ነገር (መልካምነትን ያስመስላል)፣ ቅን አይሉት ደግሞ በጥባጭ ሀሳቡና ድርጊቱ በገሃድ መሬት ላይ ሲሄድ ይጨበጣል እንደው ይህን ሰው "ቀዠታም ዘገምተኛ"ሰው ብለው ሳይገልጠው አይቀርም
@yihenewandualem1161
@yihenewandualem1161 6 дней назад
በርቱልን። ብሄርተኝነት እና ጎጠኝነት ለሚቀላቀልበት ስኳድ መፍትሄ እንደምትሰጡ በማመን ነው እንጅ ሙሉውን ለመስማት...
@AsratuGetnet
@AsratuGetnet 7 дней назад
wonderful expression women one.
@Misganew-u8y
@Misganew-u8y 7 дней назад
የአማራ ህዝባዊ ድርጂትን እንደ አንድ የአማራ ድርጂት የማናየው በትክክለኛ ድርጂት አፈጣጠር ሂደት ስላልተመሰረተ።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 7 дней назад
አማራ አማራ መሆን ከተሳነዉ ኢትዮጵያም እንደ አገር የመቀጠል እድል የላትም። ፋኖነት ብቸኛ ነፃ መዉጫ መስመር ነዉ።
@agdr895
@agdr895 7 дней назад
ምኞት ሳይሆን ከሴራ የነጻ ስራ ያስፈልጋል።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 7 дней назад
ደጋግሞ መሰመር ያለበት እስክንድር ብሄርተኛ አደለም የፋኖን የህልዉና ተጋድሎ መምራት የለበትም መደገፍ እንጂ።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 7 дней назад
አማራና አገር ጠሉ ያለው 4 ኪሎ እንጂ የትም ቦታ አደለም ፋኖም አጀንዳዉ ይሄን የክፍለ ዘመን ወንበዴ ደመኛ ነቅሎ ማስወገድ ነዉ።
@henockmaat9765
@henockmaat9765 7 дней назад
Fano Amhara must stop eskinder and his mafia group ! Fano Fano Fano Amhara
@st.michaelfashindesigntilersce
@st.michaelfashindesigntilersce 7 дней назад
Atishewed esknder ayshashalim
@emagag8161
@emagag8161 7 дней назад
የአማራ ህዝባዊ ድርጅት እንደ አንድ የአማራ ፋኖ አደረጃጀት የማይታያችሁ ለምን ድር ነው???ክቡራን ዘመዶቻችን ሆይ፣ይህ በዕውነት ቅንነት ነውን፣ለዓንድነቱስ፣ለመቀራረቡስ ይህን ይጠቅማልን?ሁሉም ፋኖዎች ዋጋ እየከፈሉ ሰለሆኑ ሊከበሩ ይገባል!! ይገባል፣አላማችን አንድ፣ግባችን አንድ፣በሀሳብ መለያየት ትልቅ ነገር አይደለም፣የሚያግባባ
@emagag8161
@emagag8161 7 дней назад
ቀጣዩ ዓመት ፈጽሞ ሁላችንም ወደ ዓንድነት የምንመጣበት አመት ይሁንልን❤
@eztg2758
@eztg2758 7 дней назад
ፀረ አማራ ስለሆነ አይሰማም ምክኒያቱም የደም ነጋዴ ነው
@user-oe2wk6ob5u
@user-oe2wk6ob5u 7 дней назад
@@emagag8161በትግል ስልት ቅንነት የሚባል ስልት የለም በተለይም ማንነትን አስቀይሮ ለሚያጠፋ ባንዳ:
@gondaretube-xb1hm
@gondaretube-xb1hm 6 дней назад
አቲልፉ እስክንድርን አንጠላውም።እና ዘመቻችሁን አቁሙ የሚጠቅም ነገር ቢታስተላልፉ ይሻላል እናንተ ጉዶች። እኛ እውነቱን እናውቃለን አልናቹ እኮ አታጭበርብሩ አይሳካላችሁም።እና ዎንድም አማቾችን አታጣሉ።እያፈረሳችሁት ያላችሁት እናንተ ናቹ ጭንጋፎቹ
@agdr895
@agdr895 7 дней назад
እስክንድር ላይ ሌት ተቀን እንደአሮጌ ውሻ እያላዘንክ ሚዲያ መራሁ ትላለህ። ሲጀምር የድምጽ ቶንህ ለሚዲያ አይሆንም። You better find your right way.
@sinkietarekegne4452
@sinkietarekegne4452 6 дней назад
Dawn dawn ha byamu ayalew and esknder👎💩🐖
Далее