Тёмный

"በልጅነቴ አረብ ሀገር ለስራ ተሰድጄ ነበር ... ሊፔን ብሌን ማሞ ፀጉሯን ተላጭታ ነው የሰራችው ድምፃዊት ሀናን አብዱ- ዓባይ ቲቪ -  

Abbay TV Entertainment
Подписаться 379 тыс.
Просмотров 65 тыс.
50% 1

ሰከላ ቶክ ሾው
ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
Also, watch on Abbay TV RU-vid channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv RU-vid channels.
RU-vid: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: abbay.tv?igshid...
TikTok: www.tiktok.com/@abbay_tv?_t=8...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#tigist #entertainment #tvseries #tvshow #AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #habesha #talkshow #SeifuonEBS

Опубликовано:

 

3 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 214   
@zd6333
@zd6333 Год назад
አቤት ወሎየወች❤❤❤አለን በሉኝ የትናችሁ
@May-gz8vk
@May-gz8vk Год назад
አለን
@aumfarih4802
@aumfarih4802 Год назад
አለን
@destamelese3244
@destamelese3244 Год назад
አለን ❤❤❤❤
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f Год назад
አርከባስ ማለት አማርኛ ነው ቃሉ ምርቃንም እርግማንም ነው ለምሳሌ ሰው ገሎ አልገደልኩም ብሎ ቢምል አርከባስ ብለው ይረግሙታል አበጋሮች በወሎ ባህል እርግማን አይወደዲም ሰውም እርግማን ይፈራል
@gubaamba8039
@gubaamba8039 Год назад
ጠንካራ ብልህ ትሁት ማንነትዋን የምታውቅ የምታከብር፣ ፈጣሪ የሰጣትን ውበት የምታከበር፣ህይወትን በጥበብ እየኖረች ያለች ጥበብ የሆነች ልጅ❤❤❤❤❤❤
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Год назад
ሀኒየ የኔ ወርቅ ሸጋው ባለዝናር የየጁው ሽቅርቅር እሚለውን ዛሬ ነው የሰማሁት ደስ ሲል እንዳድስ ዝፈኝው ቲጂ የኔ ደርባባ ትህትናሽን ስወደው ሰው ዘና ብሎ እንዲያወራ ታደፋፍሪያለሽ
@leylayimam
@leylayimam Год назад
እባካቹ ቅድሚያ ለሀይማኖት 🙏🙏🙏ፀሎት ዱአ
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
በቀዳሚው ክርስትና የምትኖር ልባም ሴት ፡ ለብቸኛ ባሏ ዘውድ ሆና ትከብራለች። (መጽሐፈ ምሳሌ ፲፪ ፡ ፬ ) 👉📖🤔 ነገር ግን ፡ እስልምናን ያስቀደመች ሴት ለባሏ ፡ እንደ ገንዘቡ መጠን ፡ በጋብቻዎች፣ በግዢዎች(በባርነት) እና በምርኮዎች ይዟቸው ከሚጠቀምባቸው በርካታ ሴቶች አንዷ ትሆናለች። (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፳፬) 📖👈🤭
@KefyalewDilbeto
@KefyalewDilbeto Год назад
She is so beautiful. Even Her vocal speech is musical. Girum
@user-yh2we1dn1b
@user-yh2we1dn1b Год назад
ቲጂዬ እናመሰግናለን ሀኒዬ የኛ እንቁ my 𝑤𝑜𝑙𝑙𝑜❤
@abebaadisu9951
@abebaadisu9951 Год назад
ቲጂዬ የኔ ፍልቅልቅ የምሰጭው ሞራልደስ ሲል 🥰🥰
@sebilishaseblishow3646
@sebilishaseblishow3646 Год назад
የኔ ወርቅ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ጠነካራ ምርጥ ሴት ነሽ አንቺ ሁሌም ድመቂልኝ
@YT-yn5ck
@YT-yn5ck Год назад
ቲጂየ ለግዶችሸ ያለሸ ክበር ምርጥ ሴት ነሸ ደሰ ያለሸን ነገር ሰታይ የምነግራቸው ነገር ደሰ ይላል 🙏👍👍👍👍💙💙💜💜💜💜
@atsedeayele8741
@atsedeayele8741 Год назад
ምን ያደርግልሻል እንሶስላ ኩሉ ይበቃሺ የለም ወይ ወሎየ መባሉ ሜካፕ አታብዢ ቆንጆዋ ወሎየ
@tube3507
@tube3507 Год назад
ሐናንዬ የኔ ደግ የኔማር❤❤ አላህ ይጠብቅሽ የኔዋ❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Год назад
ሀናንየ የወሎ ዋ ቆንጆ ባህልሽን ወዳጅ ገናብዙ ያልወጡ የወሎ ባህል አለን እንቅስቃሴውጥሩነው ❤❤❤
@Habeshwit
@Habeshwit Год назад
Awo mebertat ged yilenal ❤❤❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Год назад
የሚገርም ድምፅ ነዉ ያለሽ በርቺ ❤❤❤❤❤
@MerkuryPlant
@MerkuryPlant Год назад
የኔ ፍልቅልቅ የኔ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር ሀኒ ማር በርችልኝ ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p Год назад
ሠላም ቲጂ ሠላም ጀግንየ የኔ ማራኪ ከአሜሪካ ነዉ አድንቃችሗለሁ
@AskalDejene
@AskalDejene Год назад
ከአሜሪካ ደስ ይላል😂😂😂😂
@sikosilo3072
@sikosilo3072 Год назад
ማሬየ ያርግልሽ
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Год назад
​@@AskalDejene 😂😂😂 ብርቅ መሠላቸዉ አሜሪካ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
ሐናኒዬ የኔ ጨዋ ሴት ትለያለች እኮ የኔ ውብ ❤😘ውድድድድድ እኮ ነው የማደርጋት የእውነት ቲጅዬ እናመሠግናለን 🙏
@birtutamagn3982
@birtutamagn3982 Год назад
I am proud of you Hannan ur beautiful and you have beautiful voice God bless you 🙏
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Год назад
የዛው ደግሞ ቲጅየ ይለያል ወሎየ የኔ ውድ ባለብዙ ታሪኮች ውብ ወሎዬ አህሪቡ
@yemaryam843
@yemaryam843 Год назад
ቲጅየ ዛሬ አምሮብሻን ሃኒ የኔ ደርባባ❤
@congrahorizon1632
@congrahorizon1632 Год назад
ሀኒ ቆንጆ ❤❤
@merongirma611
@merongirma611 Год назад
እንዴት የሚያምር ድምፅነው ❤️
@user-tu6ep6cj7k
@user-tu6ep6cj7k Год назад
😢ይህን ያህል ደረትሺን መክፈት ለምን አስፈለገ😢አይ የኛ ነገር😢
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Год назад
የኔ ማር የአገርሽን ባህል ጠብቀሽ በጣፋጭ ድምፅሽ ማውጣትሽ ደስ ይላል
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Год назад
ሀንቾ ምርጧ❤❤❤
@zebibaseis6068
@zebibaseis6068 Год назад
ሀንዬ በጣም አከብርሻለሁ ምክንያቱም የመጣሽበትን እማትረሽ ጀግና ልጅ ነሽ
@user-ku4dg8zb1j
@user-ku4dg8zb1j Месяц назад
ተባረኪ ሃና አብዱ ትህትናሽ እራሡ ፈገግታሽ ማራኪ ነው❤❤
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Год назад
ሀኒዬ የኔ ጠንካራ ሴት ፈጣሪ ይጠብቅሽ አድናቂሽነኝ🥰🥰🥰🥰🥰
@neimak2207
@neimak2207 Год назад
ሀኑየ የኛ ወሎዬ ❤
@HomeHome-nz4kt
@HomeHome-nz4kt Месяц назад
ባህልሺን የማትርሺ በጣም የምወድሺ ዘፋኝ ነሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የሀገሬልጅ ቀጥይበት በዚሁ ድምፁሺ በጣም ያምረው
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Год назад
ሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ በርቺ
@yealahbareya712
@yealahbareya712 Год назад
ሙስሊም ሆነው ዘፍኝ ያለ አይመስለኝም ነበር አላህ ይህድሽ ዱኒያ ነች አታታልሽ ተመለሽ ለዚህ አልተፈጠርንም
@chaltuethiopia3736
@chaltuethiopia3736 Год назад
🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹 ትክከለኛው ሙስሊም አንቺ nesh ዋይ ante ነህ 100% በርታልኝ ዋይ በርቺልኝ ❤ ❤️🇪🇹🇪🇹👌
@yealahbareya712
@yealahbareya712 Год назад
@@chaltuethiopia3736 አላህ ሁላችንንም የስም ሳይሆን የተግባር ሙስሊም ያድርገን እህቴ
@fahizafahiza6249
@fahizafahiza6249 Год назад
ሀኒቾ የኔልዬ ገናብዙትስራለሺ የኔየወሎ ቆንጆ ስውድሺ በርችልኝ ❤❤❤❤ቲጂዬ የኔፍልቅልቅ❤❤❤
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 Год назад
መገን ወሎ የቲጂ ከወሎ ሸበላወች ጋር ነው የዛሪው ፕሮግራም ወሎ መጀን
@user-jv1qk2gc6z
@user-jv1qk2gc6z Год назад
ስወዲሺ❤❤❤
@user-fl1gz9kd2g
@user-fl1gz9kd2g 10 месяцев назад
የመጀመሪያሽን በጣም ነው የምወደው
@meram123
@meram123 Год назад
ቲጅ ጎበዝ በአንድ ቀን በአንድ ልብስ 4 ስራ 👌👌👌🤣🤣🤣
@lifeofreem
@lifeofreem Год назад
😂
@zuzu-sn6hi
@zuzu-sn6hi Год назад
አቤትሰዉ አሠተዋይነዉ ቱ
@susutube8643
@susutube8643 Год назад
ቱ ኮሜት አታልፍም 🙌😂
@meram123
@meram123 Год назад
@@susutube8643 ካሜንቶች ምናሉ ነኝ ነይ ቤቴ
@user-tl1jd2qd5q
@user-tl1jd2qd5q Год назад
አይ ሰው በቃ ምንም አይቀረው ሲያይ ጎድ ግን ቲጅ ጎበዝ ነት ከእውነት
@endateww6889
@endateww6889 Год назад
መልካም ልደት
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 Год назад
ያገሬ ልጅ❤
@user-rg8ci2oo4r
@user-rg8ci2oo4r 5 месяцев назад
ቲጅየ በጣም ነው የምወድሽ ሀኒየ ጎበዝ ነሽ በርች። ቲጅየ ሀናንን አገናኝኝ እስኪ ግጥም እፅፍለው ልስጣት
@ghh5860
@ghh5860 Год назад
ሀንዬ የኔ ወሎዬ❤❤❤my ወሎ ቤተ አማራዬ💚💛❤💪
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 8 месяцев назад
ስታምር ደሞ ❤❤❤
@yeselemonsistg
@yeselemonsistg Год назад
የኔውድ የወሎዋ እንቁ ህልም እልም ያልሰመውት ሙዚቃ ቅመሞች በሉ እንሩጥእንቃኜው❤
@wardawarda4153
@wardawarda4153 Год назад
ወይኔ ስታምሩ
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 7 месяцев назад
ወይኔ የእኔው ነሽእደ❤ ወላሂ አላወኮትም ነበር❤ብድምጽእንጂ ያገሬ ልጂ❤
@user-vo5ux1bz9d
@user-vo5ux1bz9d Год назад
እኛ ወለየወቺ እዲህ ነን እእእእእ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
Yehegire lije
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Год назад
❤❤❤ስወዳት ይችን ልጅ
@zerihundagnew1003
@zerihundagnew1003 Год назад
Hanan emwa long life
@tigistyimer898
@tigistyimer898 Год назад
የኔ ጀግና የሰፈሬ ልጂ አብሮ አደጌ በርችልኝ ዉዴ
@user-vu4sd6og3e
@user-vu4sd6og3e Год назад
የትነው አገሯ
@kannsein5607
@kannsein5607 Год назад
የአማራዋ ቆንጆ ❤
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Год назад
አማራ አይደለችም ወሎ ኢትዮጵያ ብቻ ነን
@kannsein5607
@kannsein5607 Год назад
@@user-qq1rg7ne1m ምን ለማለት ፈልገሽ ነው?
@kannsein5607
@kannsein5607 Год назад
@@user-qq1rg7ne1m ውሎ ቤተ አማሓራ አምሀራ አይደለም ነው ነገሩ? እንተ ዝቃጮች የኦሮሞ የአራጂ ስብስብ ወሀቢዎች ወሎ ቤተ አምሀራ የአማራዎች መነሻ እንብርት ነው ፍርፋሪ ለመለቃቀም ሲትሮጦ ማንነታችሁን እንዳያመልጣችሁ
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Год назад
@@kannsein5607 አማራ አይደለንም አስሙም እዴ ወሎ ወሎ ነው ወሎ ጋላም ቆምጨም አይደለንም ወሎ ወሎ ነው የምን ቤተ አማራ
@kannsein5607
@kannsein5607 Год назад
@@user-qq1rg7ne1mየወሎ ስም ለጥፈህ የምትቀሳቀስ የአራጂ ስብስብ እሱ ቤተ አምሀራ ውሎን ማን እንደሆነ ስትገረፍ ታወራዋለህ ምድሩ የእናተ ሰማዊ የእናተ አልበቃችሁ አለ ግን ብዙ ነገር ይጎላችሗል የበታችነት ስሜት ማንነት ፍቅር ሰላም አንድነት እምነት የላችሁም ደግሞ እኮ ነፍጠኛው ፊደል ትፅፋላች ታወራላችሁ ነፍጠኛው ምድር ትኖራላችሁ ስለዚህ የእናተ የሆነ ነገር እንደሌለ ስታውቁ ልክ እንደ ህፃን ልጅ የእኔ የእኔ ማለት ነው ስራችሁ ሁሉ ነገር ከኛ ግን በኢትዮዽያ ምድር ላይ አንዳች የሆነ ነገር የሌላችሁ ነገር ግን በቅርቡ ጊዜ ወደ መጣችሁበት ኬንያ ማዳጋስካር ትመለሳላችሁ ከጦርነት ከረሀብ ተረፋችሁ ግን ለዘርም የምተርፉ አይመስለኝም ሰይፉ ተመዟል እሳቱ ተለኩሷል የንፁሀን ደም ይጮሃል እኔ የማዝነው የእናተ ሬሳ ኢትዮጵያ ምን ላይ ከተቀበረ ብቻ ነው ፈጣሪ ያድርገው ስጋችሁን አሞራ ዱር አራዊት አጥንታችሁን ለእሳት ያድርገው እንዳትቀየሙኝ ምን አይነት ጨካኝ ነች ብላችሁ እናተ እያደረጋችሁ ነው የተናገርኩት ደግሞ ፈጣሪ ሰው የስራውን ያገኛል አይደል ያለው
@thoibayoosuf7454
@thoibayoosuf7454 Год назад
ሀናን አብዱ ስወድሽ የኔማር ♥
@melatmelat6531
@melatmelat6531 Год назад
Egezabeher hagarachinen Salam yadergelen 🙏🏻
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ 👈
@zxy8006
@zxy8006 Год назад
Allahamdulilahi bej, abeshier
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r Год назад
ሀናንየ የኔዉብ የኔ የዋህ😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝
@DeraMan-tt5zg
@DeraMan-tt5zg Год назад
ስወድሽ እኮ
@Wowe348
@Wowe348 Год назад
Beautiful Amhara Queen 👸👑👑❤️❤️❤️❤️👑👑👑 my beautiful
@saminegn__1492
@saminegn__1492 Год назад
ሃኒቾ የወሎዋ ንግስት አማራዊቷ ታምሪያለሽ ከዚህም በላይ እንጠብቃልን
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 Год назад
❤❤❤❤ ወለየዋ
@hawasayid3229
@hawasayid3229 Год назад
ፍቅርየወሎልክ የሎሸበላ በርችልን ያሰሽው እድሳካ ምኞቴነው
@endateww6889
@endateww6889 Год назад
አሁን ላይ ተወዳጀ የሆንች tg konjo በርች እግዳወችሽ ም ያምራሉ
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Год назад
ሀኒቾ🥰🥰🥰🥰
@tb463
@tb463 Год назад
ዉጫሌ ሥትከራተች አቅሻለሁ ሀኒ የአገሬ ልጅ❤
@mahletyisma3733
@mahletyisma3733 Год назад
ሀኒዬ❤
@user-ys4nw1mt2i
@user-ys4nw1mt2i Год назад
ሀንዬ❤
@user-tc5os8ji6f
@user-tc5os8ji6f Год назад
ሀናን ቆጆ ነች ያለ ሜካፕ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Год назад
ስወድስ ሀናን ህእቴ
@user-wm8ee4tf8g
@user-wm8ee4tf8g 5 месяцев назад
ሀናንየ ተይ ይበቃሻል የኔ እህት ሀይማኖትሽ ይሄ አይፈቅድም ኧረ ወደጌታሽ ወዴ አላህ ተመለሽ ሞት ሳይመጣ ኧረ ተይ የኔ እህት ተይ ለአላህ ስትይ ይሄኮ እዚሁ ቀሪ ነው ተከትሎሽ ቀብር አይገባም ማማየ እሳት እንዳይነካሽ ብየኮነው የኔ እህት
@hawulet3841
@hawulet3841 Год назад
ሜካብሽ ባይበዛ ቆንጆ ነበርሽ
@amandamedia76
@amandamedia76 Год назад
Haniye yene weloye ewedshalehu yagere ligi
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f Год назад
ቲጂ የኔ ማር የኔ ፍቅር የምትይው ምድነው አትበይ😊
@zxy8006
@zxy8006 Год назад
Behalen ,haymanoteshen !!!
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t Год назад
ቲጂዬ ከስደት ስመለስ አንቺን ማግኘት እፈልጋለሁ❤💘
@YabeKing-zc9pb
@YabeKing-zc9pb 19 дней назад
ዬኔ ውድ እኔም በጣም ነዉ የምውድሽ
@musayoutube4345
@musayoutube4345 Год назад
የሀናንን ቁጥርርንደትላግኘው
@user-re2fx5gf5m
@user-re2fx5gf5m Год назад
በእስልምና ሙዚቃ አይፈቀድም ነገር ግን የሰፈሬ ልጂ በዚህ መልኩ ቱባ ባህሉን ስላስታውሽው ከልብ ደስ ይለኛል ግን ተመለሽ ወድ ተፈጠርሽበት ይበቃሻል
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
" ሃሌ ሉያ እግዚአብሔር ን ... በከበሮ እና በዘፈን አመስግኑት፤ ... " (መዝሙረ ዳዊት [ዳውድ] ምዕራፍ ፩፻፶ ቁጥር ፩፣ ፬ ) ። 👉📖 * ስለዚህ ፡ በሙዚቃ መሣሪያዎች ታጅቦ ፈጣሪን እያመሰገኑ መዝፈን ይቻላል ።🤔
@madinaloveethiopina8180
@madinaloveethiopina8180 Год назад
ሀንየኛዉ ❤❤❤❤❤❤
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Год назад
እኔም የበጋር ዝርያ ነን ግን አላምንም እኔም
@selamwet
@selamwet Год назад
Yene kojo ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@buzekebede9156
@buzekebede9156 Год назад
Tijiye yene wud❤❤❤
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ 👈👈👈
@m.g5367
@m.g5367 Год назад
Ere Dems teftrshal lezfen Leiv endezi semche alwkem 🎉🎉
@NebratSamae
@NebratSamae Месяц назад
❤❤❤❤
@user-ri7fs8hb9m
@user-ri7fs8hb9m 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-xx9el9hp6z
@user-xx9el9hp6z Год назад
❤❤❤❤❤❤አደኛ ነኝ
@May-gz8vk
@May-gz8vk Год назад
ሀንየ የኔቆጅ ወሎየዋ
@user-eb4hq1bj1x
@user-eb4hq1bj1x Год назад
🥰🥰🥰
@mawaysh
@mawaysh Год назад
አረ ትጅየ እባክሽ ደረትሽን ሽፍን ስትይ ነው ሜምርብ😢
@elhamyimer7974
@elhamyimer7974 Год назад
የዉጫሌዋ❤
@user-cu8mv3hs5i
@user-cu8mv3hs5i Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Год назад
❤❤❤❤❤
@AbduTelahun
@AbduTelahun Месяц назад
😊😮
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o Год назад
አንቺ ነሽ ወይ ሀና አብዱ ? gobeze nesh አድናቂሽ ነኝ የእኔም የአባቴ እና የእናቴ አገር ነው WOLLO ደሴ 🎉🎉 ጦሳ ተራራ ሥር አገርግዛት ሰፈር 16:16
@Edenn6
@Edenn6 Год назад
i love you so much hananye❤❤❤
@zxy8006
@zxy8006 Год назад
Hollulo, ele neber
@kannsein5607
@kannsein5607 Год назад
አርከባስ ትክክለኛ ታሪክ ነው
@emutube2300
@emutube2300 Год назад
ጡሩናት አለችሽ አኡዝቢላ እችልጅ በሙስሊም ቤተሰብ አደለምደ ያደገችው 😏 ሁለተኛዋ ሀሊማ
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
በፈጣሪ አምሳያ የተፈጠረች ምርጥ ሰው ስለሆነች በጣም ጥሩ ናት ፤ ምክንያቱም ፡ "እግዚአብሔር ፍቅር ነው ፤ ..." (የዮሐንስ መልእክት ፩ኛ ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፲፮)። 👉📖 ነገር ግን 'ኣሏህ' ... ፧ 🤔
@emutube2300
@emutube2300 Год назад
@@tenalehulum ሄሄ
@MadinaEamr-wk6vt
@MadinaEamr-wk6vt 11 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉
@user-cu8mv3hs5i
@user-cu8mv3hs5i Месяц назад
ወሎ አለን በሉ
@mamedina3530
@mamedina3530 Год назад
የሠፈሬልጅ ሀናን አብዱ ❤
@ratube5665
@ratube5665 Год назад
ሙስሊም ናት ካፊር
@dawitselemon8731
@dawitselemon8731 11 месяцев назад
Krstiyan.nat
@eyerus982
@eyerus982 8 месяцев назад
​@@ratube5665ክፍርር ያድርግሽ አህዛብ ናት
@fanotube6056
@fanotube6056 Год назад
ሀናን እደው ሱለይማን አብዱ እደትነው ያሮጌውገብያልጅ እደትነሽ
Далее
This Is So Worth 87 Tries
00:15
Просмотров 5 млн