Тёмный

በሕይወት አንድ ጥግ - ተራኪ ደጀኔ ጥላሁን 

ከመጽሐፍት ዓለም : Dejene Tilahun
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

Check out the new video of Dejene Tlahun workouts, documentary. Unauthorized use,distribution and re upload of this content is strictly prohibited.
Copyright ©2020 Dejene Tilahun
Subscribe Now My Show
Follow Dejene
#EthiopianMusic
#EthiopianMovies
#EthiopianPolitics
Thank you for watching...

Опубликовано:

 

2 апр 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 46   
@mimishugetachew1619
@mimishugetachew1619 3 года назад
ወይኔ ደጄ ! ሁሌም ሳደምጥህ ልጅነቴን ፡ የድሮ ቤታችንን ነው የምታስታውሰኝ!!! ረጅም እድሜ ከጠናጋር
@tadeyosgetachew1564
@tadeyosgetachew1564 Год назад
በልጅነቴ ከነበሩ ውብ ትዝታዎች አንዱ የአንተ ውብ ድምፅ አንዱ ነበር ደጅዬ። የማረሳው የእሁድ ማታ ባልሳሳት 3 ሰዐት ላይ የሚቀርበው ከመፅሐፍት አለም አንዱ ውብ ትዝታዬ ነበር።ደጅዬ ተባረክልኝ
@EmuyKonjo
@EmuyKonjo Месяц назад
እኔም ትዝታያ ነበር አረስንቱ😢😊
@seidmehameddawod7079
@seidmehameddawod7079 3 года назад
ደጂ የልጅነት ትዝ ታዬ ድምፅህን አሁን ስሰማ እሁድ ትዝ አለችኝ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ለኔ ቁጥር አንዴ ነው
@antenehmikiyasasebeismylif2907
@antenehmikiyasasebeismylif2907 3 года назад
ክቡር ጋዜጠኛ ደጀኔ ጥላሁን እና ጦማሪ(ደራሲ) አሌክስ አብርሃ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛላችሁ:: እድሜም ከምቹ ሕይወትና ጤና ጋር እመኛለው::
@mogosekebede-el2qb
@mogosekebede-el2qb Месяц назад
ደጀኔ ጥላሁን የልጅነት ትዝታዬ ነህ
@memegetachewable
@memegetachewable 4 года назад
እባካችሁ መከረኞችን የነ ዣንቭላዣን ትረካ እና ከግብዣው መልስ ትረካን አቅርቡልን
@YanuZalka
@YanuZalka 4 месяца назад
😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😅😊😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😅😊😊😊 5:10 5:11 5:10 5:10 5:10 😅😊😊😊😊😅😊😊😊😊 5:09 5:09 😊😊😊
@tizitamekiso5601
@tizitamekiso5601 3 года назад
በጣም የምወድህ እና የማክበር ደጀኔ ጥላሁን ❤️ አረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏
@Tibeb-d6z
@Tibeb-d6z Год назад
Weye lijinet be Hasab feres eyasegalebegn wesedegn Gash Dejene betam Akebrhalew!!!
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 Год назад
ልጅነቴ፣ ድሮ፣ እሁድና ትረካ! ግሩም ድምፅ! ትረካ የሚባል ነገር ሳስብ ያንተ ድምፅ ብቻ ነው የሚመጣልኝ፤ ግሩም ፀጋ ነው እግዚአብሔር የሰጠህ። ዕድሜና ጤና ይስጥህ ደጁ።
@solomongetanehbeyene8503
@solomongetanehbeyene8503 Год назад
Deju ፈጣሪ ረጅም እድሜ ተመኘሁ
@nesredinmuhammed6000
@nesredinmuhammed6000 Год назад
አሌክስ እና ደጀኔ ሲዋሀዱ ግሩም ነው በተለይ ጥበብን ለሚረዳ ሰው ❤❤❤thousand times
@abizired
@abizired Год назад
Happy to find this please keep going Mr. Dejene! Much respect
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 года назад
Lovely voice amazing story It’s sad but interesting
@wendataw9
@wendataw9 3 года назад
I don't usually write a comment on youTube but i can make an exception for this. Your program is one of the biggest memory of my upbringing, it was so fascinating. I can't thank you enough for all the effort that you have done to make the program interesting for us. It's incredibly exciting to hear your narration again, let the younger generation enjoy what we enjoyed before. I wish you all the best and my enormous gratitude again, sir! Wende from Stockholm!
@ishitube2877
@ishitube2877 Год назад
አረ ደስ የሚል ትረካ
@Eyerus5
@Eyerus5 Год назад
ሰላም ሰላም ብዬ ካለ ወንድማችን ሁሉ ሰላሙን እስካሁን መልካም ሸተ መልካም ሲራ መልካም ቆይታ መልካም ይሆናል በያሉበት በተለያየ ግዜ ያቤር ያደርጋል ይህ መልካም ነው መልካም ራዕይ ባለው ክ
@user-qs8yw8ex2q
@user-qs8yw8ex2q Год назад
የህይወት ታሪክህን የት አገኘዋለሁ
@betishow7256
@betishow7256 Год назад
ሰላምህ ይብዛ እንኳን ደህና መጣህ አሪፋ ትርካ ነው ደስ የሚል በጣምነው የምወደው እንደዚህ አይነት ትርካ ሰላም ለሀገራችን
@tr7094
@tr7094 2 года назад
10000000......likes መነው ጋሽ ደጀኔ ጠፍብን???
@makibaheman962
@makibaheman962 Год назад
ስሰማው ያደኩት ድምፅ ዛሬ ደግሞ በዚህ ❤❤
@eliasgod3349
@eliasgod3349 4 года назад
Living legend Dejene Tilahun. You make my childhood so interesting. I was in love with you Sunday program. Thank you very much!🙏🙏🙏🙏🙏
@user-lr2oj1zo5r
@user-lr2oj1zo5r 9 месяцев назад
Dejene telyalehi
@adissabera3243
@adissabera3243 Год назад
golden voice!
@biniyamdejene2138
@biniyamdejene2138 Год назад
Deju menew addis tereka eytebeken new eko
@user-og1jx4es2r
@user-og1jx4es2r 7 месяцев назад
the best tereka ever.
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Год назад
ሲያሳዝን ባይሆንለትም የሚሰማውን ተንፍሷል ምስኪን
@Emanu2018
@Emanu2018 3 года назад
አቤት:ልጅነቴ:እነዚህ ጊዜዎች እንዴት ብርቅ ነበሩ ተራኪዉ ግን በህይወት አለ?
@kidist169
@kidist169 2 года назад
እረ በኖረ ቢኖር ደስ ይለኛል
@abrham426
@abrham426 Год назад
ልጅነቴ የማይበት ድምፅ ❤ እህድ ማታ 3 ሰዓት ከእማዬ ጋር ቁጭዬ ነበር የምሰማው ትረካው እስኪያልቅ ወሬ የለ ድምፅ የለ።
@kayyooftube8649
@kayyooftube8649 Год назад
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Год назад
የደጀኔን ድምፅ በስንት አመቴ ሰማሁት አይ ስደት
@enkoykal5763
@enkoykal5763 Год назад
ዋዉ ምርጥ ትረካ
@user-qh3wc9yj3o
@user-qh3wc9yj3o Год назад
Dejen tilahun hulem ante terik
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 года назад
Thx 👍
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 3 года назад
Selam Dejene,its special narration even the instrumental is your special.....
@rasmesfin40
@rasmesfin40 3 года назад
❤❤❤
@yakobwakjera2102
@yakobwakjera2102 Год назад
Alex Abraham eqo betam azenagne awaqi nwe....
@warka2663
@warka2663 4 года назад
@KalkidanGetahun-hx2yu
@KalkidanGetahun-hx2yu 5 месяцев назад
❤❤❤❤
@getahunbeyenetulema6634
@getahunbeyenetulema6634 2 года назад
ዋው
@abdulmegidkedir7476
@abdulmegidkedir7476 2 года назад
#፩
@yisihakbezu3565
@yisihakbezu3565 Год назад
ደጄ የልጅነት ውበቴ ነህ
@kidist169
@kidist169 3 года назад
Yhe dems gen endet nw minafkw benatachu
@helenalamin2368
@helenalamin2368 3 года назад
🙄👍
Далее