Тёмный

በመቁረቢያ ዕድሜው ግብረሰዶምን የደገፈው አቶ ግዛው ከባድ ቅሌት ገጠመው!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Saddis TV 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 253 тыс.
Просмотров 128 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ እስከ 2016ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 4 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

1 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@user-tq9gu3ig6g
@user-tq9gu3ig6g Год назад
እኛ ኢትዮጵያውያን ግብረሰዶማዊነትና መንፈሱን እንዲሁም ፈፃሚዎቹን በፀሎት እናጠፋቸዋለን ።ተቃወሙት!!!!!!!
@iglesiadesta2795
@iglesiadesta2795 Год назад
Amen 🙏🏽
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Год назад
ኢትዮጵያ ውስጥ የግብረሰዶማዊያን ጫጫታ በዝትዋል። የሚያመለክተው ሀገሪቱ ውስጥ ተንሰራፍቷል ማለት ነው።ጥንብ ካለ ይሸታል
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
አቶ ግዛው ኢትዮጵያዉያንን ብቻ ሳይሆን ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ነው የበደሉት ቢችሉ በአደባባይ ንሰሀ ይግቡ እሱ ዛሬም የምህረት አምላክ ነው
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Год назад
እንደዚህ አይነት ሃሳብ አራማጅ አቶ ለመባል ሞገስ የለውም አበቃ
@belayenhbukute1787
@belayenhbukute1787 Год назад
ሰዉ አይታመንም ኢትዮጵያውያንን አይወክልም ከለ ዉስጥ ዉስጡን እየሄደ ድሮም አበል ነዉ ማለት ነዉ። ደግሞም ትልቅ አትበል ትልቅ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ። ይሄ ሰዉ እሄኔ ትልቅ ነዉ ተብለዉ በ ቤተክርስቲያን ዉስጥ ዲያቁነት የፍት መቀመጫ የሚሰጡለት ይሆነል ግን ክዶዋል። አፉን የቆለለፈዉ በምድያ እንድሰብክ ያጎረሱት ጉርሻ ልሆን ይችላል።
@keleteasfaha1931
@keleteasfaha1931 Год назад
ይሄ ጅብ የባእዳዉያን ቅጥረኛ ፡ ምን መብት አሊዉና ስለ እኢትዮጵያ የሚቀዠዉ⁉️
@red2anabdella656
@red2anabdella656 Год назад
I am a Muslim I am really proud on you to stand firmly and fight against this satanic evil.I really encourage you to call all religious leaders to work together then be will defeat it.There are people in the leadership who work for this satanic and immoral action.
@abebew364
@abebew364 Год назад
Esat media activist the worst & anti people.😡😡😡.
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
ሀቤቱ ጌታዬ እና አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን😢😢😢 መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@enuyebekele1133
@enuyebekele1133 Год назад
ኢትዮጵያ እንደ አንተ ያለ ታላቅ መምህር ስላደለችኝ እግዚአብሄር ይመስገን በአንተና በጓደኞችህ ኩራትና ደስታ ይሰማኛል አድሜ ከጤና ይስጥህ ወንድሜ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
መምህር አብይ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን የመጨረሻው ዘመን ምልክት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይታደገን በስተርጅና አታዋርደኝ ጌታዬ😢
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Год назад
በ እሱ አንዳንዳ ሀሳቦች የማይስማሙ ሰዎች ካሉስ ?ለለመዋረድ ቀላል ነው። ግን ማንም አይፈጽምም። 10ቱን ትዛዛት መጠብቅ ነበር። ማነው የሚፈጽም?
@user-sd4fs7sb2r
@user-sd4fs7sb2r Год назад
ወይ አቶ ግዛው ላለመሆናቸው ምን ማሰረጃ አለን በዚህ ሁኔታ ይገርማል ደሞ አብዛኛው ኢትዮጵያውያኖች ይላል ኧንዴ ለራሳችን ግራ ገብቶናል የልጆቻችን ነገር ተመልሶ ቢዋጥ ልጄን መልሼ በዋጥኳት 😢 ኧግዛአብሔር የንሰሀ ልብ ይሰጥህ ለራሰህ ልጆች አሰተምር ኧኛ ግን መልሰን በዋጥናቸው ኧያልን ነው አይቻልም ኧንጂ የመጨረሻ ዘመን 😢😢😢
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy Год назад
Ewenteshen new enam gera gebtognal
@mimitsige2783
@mimitsige2783 Год назад
አብያችን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏💚💚💛💛♥️❤️ በአጥፊዎች ላይ ጌታ ይፍረድ ‼️
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
🙏🙏😢😢እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ🙏🙏😥😥የእዉነትም የሰዉዬዉ ጀርባ መጠናት አለበት።
@user-tq9gu3ig6g
@user-tq9gu3ig6g Год назад
ኢትዮጵያውያን እባካችሁን በግልፅ ተቃወሙት የባህል ወረራ ብቻ ሳይሆን የሲኦል ሲሳይ መሆናችንና ዘለዓለማዊ ህይወት ከሰጠን ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር መለያየታችን ነው።
@mehrethabte7762
@mehrethabte7762 Год назад
Ato gezwe mene enedhon man ywekl ?
@user-yi6xl1nn5h
@user-yi6xl1nn5h Год назад
አቶ ግዛው በጣም የሚያሳዝን ፍጡር ነው በዚህ እድሜው ይህንን አይንት የዘቀጠ ሃሳብ ይዞ በዚህ በተወዳጅ የቴሌቭን ጣብያ በመቅረቡ መላው ተከታታይን በማሳዘኑ ይቅርታ መጠየቅ እንዳለበት ማወቅ አለበት ::
@aphybianforce7190
@aphybianforce7190 Год назад
ጌዮቹ በግልፅ እነማን እደሆኑ ማወቁ ጥሩ ነው ከሚደበቁና ጨዋታዉን ዉስጥ ለዉስጥ ከሚዳፈን ሕብረተሰቡ ቢያዉቸዉ ጥሩ ነው ።ኢትዮጵያ ዉስጥ ግን አላዉቅም ።
@rahel6046
@rahel6046 Год назад
ወይኔ ኡኡኡኡኡ ይሔ ሰውዬ እንዲህ አይነት ቆሻሻ ነውዴ ውይይይ ዘገነነኝ በስመአብ
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Год назад
እንቃወማለን ብለን ማስታወቂያ እየሰራንበት ነው። እኔ በልጆቼ ፊት ሰለዚህ ነገር አላወራም እንዲሰሙም አልፈቅድም
@birruragibune
@birruragibune Год назад
እባካችሁ እኛ ኢትዮጵያዊያን ብዙ ያልተረዳነዉ ነገር ያለ ይመስለኛል፣ ጎበዝ ከአንዳንድ ታዋቂ ሰዎች እና ባለሀብቶች ጀርባ "ሁሉን ማለቴ አይደለም" የዚህ አይነት እና መሰል ጥዩፍ ሀጢያት ተግባራቸዉ በጊዜ ሂደት እንደዚህ ገሀድ ይወጣል ፣ ጎበዝ ጠንክረን መፀለይ ይገባናል ። ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይባርክ። ክፋዎችም ይጋለጣሉ ። አብይ ይልማ፣ ወንድማችን በርታ!በርታ! በርታ!
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 Год назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት ምድር የእግዚአብሔር ነው እርሶ በዚህ እድሜዎት ይህንን አይነት ከርሶ ሲወጣ ያሳፍራል ልብ ይስጦት እንዳልሳደብ ያባቴ እኩያ ኖት የምሁር ደንቆሮ ኖት።😢😢😢😢😢😢
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Год назад
ውስጡ ያለውን ክፉ በአንደበቱ ያናዘዘው እግዚአብሔር ነው ንፁሀንን ሊለይ ጭፍን ጥላቻ እንዳይኖረን ነው አሁንም ያጋልጣቸው አብያችን በርታ
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Год назад
የውስጣችንን መርማሪ አምላክ ብቻ ነው
@hirut7396
@hirut7396 Год назад
መጨረሻዬን አሳምርልኝ ማለት ትልቅ ፀሎት ነው ይሄ ስውዬ እውነት ልጆችስ ይኖረው ይሆን በአገራችን ላይ ነውርም ሀጥያትም የሆነ ነገር ነው ልቦና ይስጣቸው እኝህ ሰውዬ ማስታረቅ በሚገባቸው እድሜ ወደ ፈጣሪ በመቅረቢያቸው ነውር የሆነውን ነገር በአደባባይ በመናገራቸው ሊያፍሩ ይገባል መምህር አብይ አንተ ጀግና እንዳንተ ያሉትን መልካም ስዎች ያብዛልን አይ መምህርዬ ትልቅ ፈጣሪ ብቻ ነው ❤❤❤❤
@SamsungM-jx5hp
@SamsungM-jx5hp Год назад
እግዚኦ መሐረነ አምላክ ሆይ ጠብቀን 😭ተግታችሁ ፀልዩ😢
@markshawn6967
@markshawn6967 Год назад
God is tired of Ethiopia and fiction! Bible got nothing to do with Ethiopia which is created after league of nations.stop selling your home fiction
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Год назад
ትልቅ የተባሉት ናቸዉ ትንሽ ሁነዉ ትዉልድ እያጠፉ ያሉት ማስተዋልን ይስጠን አሜን
@fatiya8477
@fatiya8477 Год назад
ቱቱቱ ይሄንን ሰውዬ ዛሬ በጆሮዬ ስሰማው ወላሂ ማመን ነው ያቀተኝ በዚህ እድሜ ከኢርዩፕያዊነት ያፈነገጠ የሸይጣንን ስራ በግልፅ መደገፉን በድፍረትና በንቀት ሲናገር 😢እኔ ለሳቸው አፈርኩላቸው
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan Год назад
እግዚአብሔር ፊቱ ስንቆም ምን ይሆን መልሳችን 😢😢😢 በጣም ያሳዝናል ድንግል ማሪያም አማልጂን ለንሰሃ እንድንበቃ እርጂን ወንድማችን ያንተ አይነቱን ያብዛልኝ ❤
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Год назад
እኔም የሚያሳስበኝ እሱ ነው። የሚያሳፍር ትውልድ ሆነናል😢
@miserts7657
@miserts7657 Год назад
Betam
@Embete-
@Embete- Год назад
የተደበቀ ማንነታቸውን እንዲህ ያጋልጣልናል አምላክ። ውስጠ ህይወታቸው ይህ ነው ማለት ነው
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 Год назад
ሁሉም ነጭ አልደገፋቸውም ተቃዋሚዎችም አሉ ፣ ተባረኩ እግዚአብሔር ያግዛችሁ
@ehtiehti7227
@ehtiehti7227 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለን
@user-ez9dy1qe3e
@user-ez9dy1qe3e Год назад
መቃወም አይችሉም አለ መብታቸው ነው አለ እግዞ ከአንድ ትልቅ የሚዲያ ሰው እሄን መሰማት በጣም ነው ሚያሳዝ ነው 😢 ቀስ እያለ የአንዳንድ ሰዎች ድብቅ ማንነት እየተገለጠ ነው መምህር እግዚአብሔር እውቀቱን ፀጋው ይጨምርል ♥🙏
@yabsera6872
@yabsera6872 Год назад
እትፍርድበት፣እይነልቦናው፣ተዘግቶበት፣ነው፣እግዚእቤር፣ይማርው
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Год назад
የ አሜሪካንን ህግ ነው ለማብራራት የሞከረው። የ ኢትዮጵያን አይደለም። ህጋቸውን መቃወም ይቻላል አለመቀበል በህግ ያስቀጣል። ሚዲያ ላይ በአማርኛ የምናጦዘውን ያህል እነሱ በሚሰሙት ቋንቋ ቢሆን ኖሮ ህግ ምን እንደሆነ ይገባን ነበር
@someon1
@someon1 Год назад
ሼባው ያደገበት ነው እግዚአብሔር አጋለጠው አሁንም በውሸታሙ በኢሳት ህዝብን እያደናገረ ነው ይህ መርገምት ነው
@someon1
@someon1 Год назад
​@@kechemagara5433ጉዳያቸው ነው we don't care
@sipara9224
@sipara9224 Год назад
በእውነት በጣም ይገርማል የጃጀ ሽማግሌ በመቁረቢያው ጊዜ አንዲህ ካለ ወደኢተዮጵያ እንዳይመጣ በዚያው ይቅር እነሱን ይምሰላቸው
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Год назад
ሰውዬው ገና ይቀረዋል።ብዙ መስራት ይችላል። ወጣት ሳያረጅ የሚሞተው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው።
@shenbelel123
@shenbelel123 Год назад
Trusted me there is a lot of Ethiopia support this. Truly you brother GOD BLESS you 🙏 🙌 ❤ 👏 don't give up for those who don't know GOD 🙏
@almaztaye9712
@almaztaye9712 Год назад
በርታልን ወንደማችን እደዚ እየተከታተልክ ህዝብህን እቃ እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሁን ❤️❤️🙏🙏🙏
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Год назад
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ወይ አቶ ግዛው ወደ ልቦናህ ይመልስህ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
የረዳህ ሁሌም የሚረዳህ እግዚአብሔር አባትና አምላክ በአንተ ምክንያት ይክበር ይመስገን በርታ ዉዱ ወንድም
@fekadugashaw9297
@fekadugashaw9297 Год назад
ወ/ሮ ግዛው በጣም ነው ያዘንኩብህ ባንተ ላይ ሁለት ነገሮችን ነው የተገነዘብኩት አንደኛ ጌ/ gay ነህ ሁለተኛ ልጆችህ ትልልቆች ናቸው ወይም ሶዶማዊያን ሆነህ ስትልከሰከስ ልጆች የሉህም እኛ ገና ህፃናቶች ልጆች ነው ያለን በተረፈ ቅሌታም ሶዶማይውያን ነህ ከዚህ በኋላ ቀሚስህን አርገህ መድረክ ላይ ቅርብ በተርፈ ወንድሜ በርታ
@senaitfenta8116
@senaitfenta8116 Год назад
በኖህ ዘመንም እንዲሁ እግዚአብሔርን አልሰማ ብለው እንደጠፉ ሁሉ አሁንም አልሰማ ብለናል ልትጠፋ ነው ተዘጋጅተን እንጠብቅ።
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y Год назад
አቶ ግዛው እግዚአብሔር ይገስፅህ አሁን ይሄ ከአንተ አይጠበቅም ነበር እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦችን ይጠብቅልን እየሰማን ያለነው ነገር ሁሉ ያሳዝናል 😢
@selamawyhager6931
@selamawyhager6931 Год назад
የጨዋ ሰው ፅሑፍ!!
@atsedemersha2234
@atsedemersha2234 Год назад
O my god this man is very nasty
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Год назад
በስላሴ ስም በዝህ እድሜ በጣም ያሳፍራል አቤቱ ጌታ ሆይ ከተመረጡት አደረገን ወድ መምህራችን በእውነት እደናት የለ እንቁ ኢትዮጵያዊ ያብዛልን ለዝህ ሽማግሌ ሊባና ይስጥህ 😭😭😭 የዝቀጠ አነጋጋሪ ነው አፀያፈ ነገገር ነው
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Год назад
ወሬኛም! ሰውየው የተናገረው ትክክል ነው።የሚኖርበትን ሀገር ህግ ነው ለማስረዳት የሞከረው።ስለትክክለኛነቱ የተናገረው የለም
@dagemadis6424
@dagemadis6424 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትህን አብዛልን አባታችን ለንሰሀ ያብቃዎት እናንተም የሳድስ ሚዲያ አዘጋጅና አቅራቢዎችእግዛቢሔር ይባርካቹ ከዚህም በበለጠ መጠንከርና በሀገራችን ላይ ጠበቅ ያለ ህግ በዚህ ጉዳይ እንዲፀድቅ ተፅኖ ማድረግ አለብን ደሞም እግዚያብሔር ይረዳናል አምናለሁ አሳሳቢ ጉዳይ ሆኖል
@mestawetwoldeamanuel4608
@mestawetwoldeamanuel4608 Год назад
ሮሜ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ ስለዚህ እግዚአብሔር ለሚያስነውር ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ሴቶቻቸውም ለባሕርያቸው የሚገባውን ሥራ ለባሕርያቸው በማይገባው ለወጡ፤ ²⁷ እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለባሕርያቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፍትወታቸው ተቃጠሉ፤ ወንዶችም በወንዶች ነውር አድርገው በስሕተታቸው የሚገባውን ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ። ²⁸ እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤ይላል ቅዱስ ቃሉ። ዉጤቱን ደግሞ ከወዲሁ መመዘን ጥሩ ነዉ። እኔ አሁንም እጠይቃለሁ የመግስት ዝምታ ምርጫዉ ለምንድነዉ???? የሀይማኖትተቋማት ጉዳዩ ለምን አላሳሰባቸዉም??? ሕዝቡስ ለምን እርኩሰቱ አላስቆጣዉም??? በፀሎትና በምልጃ የቆመች አገር እንዴት በቀላሉ እርኩሰት ተዘርቶ ይበቅልባታል?? የተቃዉሞ ድምፆች ከፍ ብለዉ ይደመጡ እንጂ!!!?
@uiopuiop3869
@uiopuiop3869 Год назад
በጣም የሚገርመኝ እኛ ኢትዮጵያውያን በፈረንጅ አልተገዛንም እላለን በጣም ነው የተገዛነው ምክንያቱ ጭንቅላታችን በደምብ ተቆጣጥረውናል።
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Год назад
በትክክል ሀሳቤን የሚረዳኝ አገኘሁ ተገዝተናል ኦፊሻል አልሆነም እንጂ
@HaymanotXebebu-pv8eo
@HaymanotXebebu-pv8eo Год назад
ንሰሀ ሁሉንም ሀጥያት ስለሚያጸዳ ያረከዉን ባናቅ ያወራከዉን ሰምተን ደንግጠናል ስለዚ ማሀሪዉ አምላክ እንዲምር ፈጠን ለንሰሀ ግባ
@walleabate
@walleabate Год назад
በትክክል ገልጸኸዋል ።የሚባለው ንስሃ ግባ እንጅ ቃላት እየሰነጠቁ በሰው ኃጢኣት መመጻደቅ ተገቢም አይደለም ። አይገባም ም።
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Год назад
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ይህን አስነዋሪ፣ አፀያፊ የግብረ ሰዶም ስራ አጥፊልን! ይገርማል አሁንማ በግልፅና በድፍረት ሆነ ስራቸው።
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Год назад
ነፍስ ይማር የሞተ ሽማግሌ
@meserettaye7524
@meserettaye7524 Год назад
ወንድም አለም ለአንተ እድሜ ጤና የስጥክ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Год назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በርቱልን ሣድሶች
@meseretgebrehiwot935
@meseretgebrehiwot935 Год назад
አቶ ግዛው እግዝያብሄር ወደ ልቦናህ ይመልስህ በአንተ እድሜ እንዲህ አይነት አስተሳስብ ማራመድህ በጣም ያሳዝናል አኛ ኤትዮጵያኖች ይህንን አመለካከትህን በጣም እንቃወማለን
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Год назад
ምንም ያረገው ነገር የለም
@user-ek1pk6qo6q
@user-ek1pk6qo6q Год назад
በእውነት መምህር በጣም እግዚአብሔር ይባርክህ ግዛው በዕለቱ የተናገረውን ስሰማ እባዬ መቷል መቸም ሰውየው ሳያውቀው ቀርቶ አደለም ይልቅ ወንድማገኝ ልያረመው ሰፈልግ እንኳን ለመታረም ሁሉ ፍቃደኛም አልነበረም ግን የሱ ልጆች LGBTQ አባል ሆና ጾታዋን ቀይራ ብትመጣ ምን ይሰማዋል በእውነት እግዚአብሔር ይፍረድበት
@user-tq9gu3ig6g
@user-tq9gu3ig6g Год назад
እኛ ኢትዮጵያውያን ነን ።ባህል ስርዓት ወግ እምነት ማህበራዊ እሴት ፣ግብረገብነት።ታሪካዊ አመጣጥ ወዘተ ከሌሎች ልዩ የሆንን ለዚህ ለሚጠፋው ኃይል ለጊዜያዊ መብል መሸነፍ ከኃጥያት ሁሉ የከፋው ነው።
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
😍😍😍😍መምሕራችን እንቁዋቺን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን😍😍😍😍
@teyezeor8166
@teyezeor8166 Год назад
ግን ይሄ ሰውዬ ልጆች አሉት ለነገሩ እንዴት ከወንድ ይወልዳል ፥ ይሄ ሰፈጥሮ የተጣላው ውሻ ነው ፣ደሮም ውሻ በበላበት ነው የሚጮኸው
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
አሜንንንንንንንንንንንን
@user-bl7so7kx8h
@user-bl7so7kx8h Год назад
የእውነት እግዚአብሔር ዕርሱ ይማርከን ። አብዛኞቻችን በራሳችን የቆምን ይመስለናል ግና የዕርሱ ድጋፍ ነው ሊያቆመን የሚችለው እና እኛም እንድንመለስ እርሱም በምህረት አይኑ እና ፍቃዱ ሳንጠፋ በፊት ያድነን ዘንድ ለንስሃው ያብቃን ።አሜን።
@user-fu5kv1fh6l
@user-fu5kv1fh6l Год назад
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ 😢😭😭😭 አቤቱ ጌታ ሆይ ☝️መጨረሻዬን አሣምርልኝ😢😢😭😭😭
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
አሜንንንንንንንንንንንን
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
ትዉልድ አጥፊ የሆነ ሽማግሌ መማር እንደዚህ ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር😢😢😢
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Год назад
ትውልድ አጥፊ አይደለም። እውነታውን ነው የተናገረው
@samrisamri657
@samrisamri657 Год назад
ዐብይ ወንድሜ በርታልን ዕውቀት ታላቋን እግዚአብሔርን ታከብራለች ፈጣሪ መስተዋሉን ይስጠን
@fikerneghe660
@fikerneghe660 Год назад
እግዚአብሔር ታላቅ ነው እያዋረዳቸው ነው ድብቅ አላማቸውን እያጋለጠልን ነው
@tadulama4633
@tadulama4633 Год назад
እጅግ በጣም የማከብራቸው ሰው ነበሩ አቶ ግዛው አዝኛለሁ እግዚአብሔር ልብ ይስጦት።
@user-lm4sr8lb8t
@user-lm4sr8lb8t Год назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ። ዘመኑ እንደ ሸማኔ መወርወሪያ ፈጥኗል የሚገርመው ወገን በምንላቸው ሰወች መባሱ ነው እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ ለዘለአለም ያዉ ነው ሀጢያት ሁሉ ዋጋ ያስከፍላል ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለሀጢያታችን ትልቅ ዋጋ ከፍሎልናል ይህን ዋጋ ማቃለል ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል ወገኔ እንንቃ ቀን ተቀጥሯል ለእያንዳንዱ እንደ ስራው እከፍለዉ ዘንድ ዋጋዬ በእጄ ነው ያለው ይላል ጌታችንና ንጉሳችን
@slightlyunique.
@slightlyunique. Год назад
Amen. May the lord help us all by granting us wisdom and spiritual purity. Thank you.
@SuperMakasha
@SuperMakasha Год назад
ይቅርታ ለዚህ የአንጨት ሽበት የምለዉ ብዙ የለኝም እራሱ አለበት የወንድ ፍቅረኛ እንዳለዉ ካልሆነም ልጆች ቤተሰቦች ይኖሩታል ምክንያቱም ሁሉም ደጋፊዎች በዚህ አጋንንታዊ ደዌ የተለከፉ ወይም ቤተሰቦች ያላቸዉ ናቸው እግዚአብሔር ይማርህ አቶ ግዛዉ ካልሆነም ተጨማሪ ጥፋት እንዳታደርስ እድሜህን ያሳጥረው !!!😭😭😭
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Год назад
ሰውዬው ብልጽግና ወይም የ ብልጽግና ደጋፊ ነው መሰለኝ።ዱላ በዛበት
@malik-8513
@malik-8513 Год назад
መምህር አብይ ይህንን ነገር በሚዲያ ስላቀረቡልንእናመሰግናለን። አቶ ግዛውንም አላህ ፅድቅ ፅድቁን እንዲናገርበት ያድርገው። ኩሩ ኢትዮጵያዊ ባህልና ወግ እንዳለንም እንደ ሙስሊም ክርስቲያን አማኞችም በሁሉም መስክ እናወግዛቸዋለን። EMS ሚዲያም ታዳሚዎቹን የማይመጥን አይነቱን ተንታኝ ....
@user-vd6mi2lp3b
@user-vd6mi2lp3b Год назад
መምህር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
አሜንንንንንንንንንንን
@selamtesfaye2904
@selamtesfaye2904 Год назад
አባባ ግዛው እንድው ከእርሶ መማር ያለብን ይህንን ነው? 😭😭😭😭በጣም ያሳፍራል ፈጣሪ የስራህ ይስጥህ ዱርዬ
@muludegene6121
@muludegene6121 Год назад
መምህር አብይ የኢትዮጵያ ህዝብ ፈሪሀ እግዚአብሔር አለን። በዘመኑ ግን አውቀውም ሆነ ሳያውቅም አጋንት አምላኪወዎችን ለማዳን የምታደርገውን ትግል አደንቃለሁ።እርግጠኛ ነኝአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ይህን ግብረሰዶማዊነት ነውር እንደሆነ እና ሀጢያት ያውቃል ለጥቂቶችለጠፉት ሊጠፉ ላሉት ልፋትህን አደንቃለሁ በርታ።እኛንም ፈጣሪ ይሰውረን።
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Год назад
አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ የዘመኑ መፈፀምያ አታድርገኝ እግዚኦ በዚህ እድሜ የወረደ አስተሳሰብ የዲያብሎስ አስፈፃሚ😥
@user-vl1sk2kz3v
@user-vl1sk2kz3v Год назад
ያሳዝናል ይብላን ለነሱ እኛ ማ ትንሳኤያችን መድረሱን ስላወቀ ሴጣን አቁነጥጦታል በቀሩት ደቂቃዎች ስራውን ይሰራል ተስፋ የለውም ግን ተስፋ አይቆርጥም እግዚአብሔር ይገስፀው ትልልቅ ሰው እንደትንሽ ሲሆን ያሳቅቃል እኔ አሁን ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን ሱባዬ ጀመሩ ስለነሱ ሲል ሀገራችንን ይምርልናል በሙሉነት አምናለው
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w Год назад
ድሮም ከዚህ ከብት እና ባልደረቦች ምነ ትጠብቃላችሁ በትግራይ ሕዝብ ለፈፀሙት ግፍ ትልቅ ምስክር ነው እነዚህ ሰዎች የምትሰሙ አዝናለሁ
@abe8141
@abe8141 Год назад
እሱ በራሳችሁ ትዕቢት ነው... ወርቂ ህዝቢ
@jerrybest1828
@jerrybest1828 Год назад
እኚህ የጃጁ ሽማግሌ በፊትም አልወዳቸውም
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w Год назад
@@abe8141 እውነት ብለሀል ሁሌ ወርቅ በእሳት ተፈትኖ ነው ወርቅ የሚሆነው
@tegbarucanido9740
@tegbarucanido9740 Год назад
“የሰዶም ሰዎች ግን ክፉዎችና በእግዚአብሔር ፊት እጅግ ኃጢአተኞች ነበሩ።” - ዘፍጥረት 13፥13
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o Год назад
ይገርማል እግዚአብሔር ይማረን ሲኦል መኖሩን የረሳን ይመስለኛል😢😢😢
@lemlemabebaw6952
@lemlemabebaw6952 Год назад
ትላቁ አስተምሪያችን አብይ ኑርልን እግዚአብሄር ያበርታህ ታዳጊ ልጆቻችን እንደናተ ካሉት መልካም መንገድን ይማራሉ :: እነዚህ የግብረ ሶደማውይን አርማጆች ድጋፊውችን ያጥፍልን;;
@senayttasefay
@senayttasefay Год назад
ደስ የሚለው እ/ር የሰጠን እድሜ 70--80 ነው ቢያንስ 60 አመት ቢሆነው የቀረው ????ፍርዱን ከዝጊያብሄር ይቀበላል ....አሜን
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d Год назад
እግዚአብሔር ብለሽ ፃፍ በአጭር አይፃፍም የእግዚአብሔር ስም
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Год назад
Thanks 🙏👍 May God continue keeping us strengthen and keep us safe and be aware?
@giftifekadu7796
@giftifekadu7796 Год назад
ይህንን የምታነቡ በእምነታችሁ ፀንታችሁ ትቆሙ ዘንድ መፅሐፍ ቅዱሳችሁን አንብቡ የእግዚአብሔር ቃል የተሞላ ሰው ከዲያቢሎስ ሽንገላ፣ ከሀጢያት ልምምድ ሁሉ ይዞት አይሄድም፣ ቃሉ ሲናገር አመንኩ ስለዚህም ተናገርኩ ይላል የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው ዛሬም ይሰራል ሀይል አለው ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ ስለታም ነው፡፡ ለዚህ በርቱ እግዚአብሔር ይረዳናል ኢትዮጵያና ህዝቧን እግዚአብሔር በጥበብ በማስተዋል ይባርክ ሻሎም፡፡
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 Год назад
እኔ አሁን ሲገባኝ በቃ ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው!!!ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ !!!!
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Год назад
ወደ እኛ ማን ይመጣል ? የ ቅድስት ሀገር ስለሆንን ? እራሳችንን አልመረመርንም !
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 Год назад
እግዛብሃር ይመስገን እንኩዋን በግልፅ ተናገረ እንደዚህ አይነት ትልልቅ የምንላቸው ሰዌችን ማን ነታቸውን ማወቃችን ጥሩ ነው
@selinaweightloss
@selinaweightloss Год назад
ለዚህ መልካም ስራቹ አላህ ከናንተ ጋ ይሁን 🙏
@Lilik4680.
@Lilik4680. Год назад
Abeya thank for everything please give us information on time we are worried about what if Ethiopia is the something like here please please we have to protect our country with GOD!!!
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Год назад
አብይ ስለመረጃህ ክብረት ይስጥልን🙏
@makdametaferia3639
@makdametaferia3639 Год назад
ይሄ "የእንጨት ሽበት" ቅሌታም ሽማግሌ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው።
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
ትክክል አይደለም ስህተት ነዉ የተናገረዉ ማለት እያለ ስድቡን ምን አመጣዉ
@nigus723
@nigus723 Год назад
የእንጨት ሽበት ያንሰዋል ይህ ወራዳ
@yezinanegash
@yezinanegash Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ከመጣው መከራ ይጠብቀን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ልጆቹን ሀገራችን ይዞመምጣት ይፈልጋል እንደዚህ ሰውዬ ይግዛው አይነት ክፉዎች እንዳንኖር አረጉን ሣድስ ቲቪ ወንድማችን አብይ እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@lucyafar.1171
@lucyafar.1171 Год назад
እግዜኦ መሀረነ እኔ አፈርኩ በእናተ ልቦና ይስጣችሁ ። በአደባባይ መዋረድ ባሕልህ አፍሪሽ እድሜህን እይ ለንስሀ ያብቃህ ።
@Ethiopiantutor
@Ethiopiantutor Год назад
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድላቸው።ምን አይነት ክፉ ግዜ ላይ ደረስን?
@user-um9kr7tb2k
@user-um9kr7tb2k Год назад
መምህር ዐቢይ እድሜና ጤና እግዚሐብሄር ይስጥ ከጎንህ ነን
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Год назад
አሜን
@girmaworku7906
@girmaworku7906 Год назад
እንደኔ አትታዘቡኝና ይህን ሰው ስመለከተው ጉዳዩን እሱ ቀድሞ ሳይጀምረው አልቀረም ፊቱን ስመለከተው አይነ ውሐው ያሳብቅበታል። ፈጣሪ እንዲምረው መጸለይ ነው።
@user-xl4yo6on7d
@user-xl4yo6on7d Год назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ መጨረሻው ዘመን ነው ለንስሐ ሞት አብቃኝ አባት ሆይ እህህህ እማማ ኢትዮጵያ እደዚህ ያሉ ዳቢሎስ የወረሳቸውን ጅሎች ልጆችሽን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው😢😢
@user-mo2qi2ip3y
@user-mo2qi2ip3y Год назад
Very true Abiye ❤ Keep up the good work
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Год назад
መምህር ፈጣሪ ይጠብቅህ አጋልጥ እናመሰግናለን 🙏
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Год назад
በጣም በጣም መፀለይ ያለብን ጊዜ ነው 😢 እግዚኦኦ😢 ጌታ ሆይ መንፈስህን አትውሰድብንንንን😢😢
@jsojso5637
@jsojso5637 Год назад
ይህ ሰው ፈጣሪ ይቅር ይበለው. በጣም በጣም የሚያመው ኢትዮጵያ መሆኑ ነው እድሜ ለእንደነዝህ ሰውች ወደ አገራችን ይንድመጣ ያደረጉ እንደሱ አይነት ሰውች ናችው (ይህ ሰው መንፈስ ቁዱስ የራቀው ሰው ነው ተስፋ የቆረጠ ሰው ነው እና ከዝህ ምንም አይጠበቅም. መትርንቀቅ ነው ያለብን እንደዝሁ የተወጋ ነው ለብር ስይል ማለቴ ነው ይቅር ይበለን አለማወቅ በዝህ እድሜ ጉድ ነው ) አቤል ወድማችን ፈጣሪ ይጠብክህ አሜንንን በጣም በጣም እናመሰግናለን ምልካም ቀን ምልካም አዲስ ሳምንት ይሁንልን 🟢🟡🛑
@EduAb-lh3cu
@EduAb-lh3cu Год назад
አቶ ግዛው ፈጣሪ ይቅር ይበሎት እርሶ በሚፈልጉት መንገድ ይሁንም አይሁንም ፈጣሪ በእድሜ ባርኮታል ታዲያ ለምንድ ነው 😢 😢😢 የኔን ዘመን ሴጣናዊ ለማድረግ የሚሞክሩት አረ በድንግል ፈጣሪን ፍሩ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😮😢😢😢😢😢😢😢 ረቡኒ (መምህሪ) አመሰግናለዉ
@tedlamakonnen3019
@tedlamakonnen3019 Год назад
ይገርማል ትልቅ ሰው ሲቀል። ፈጣሪ እኮ ወንድና ሴት አድርጎ ሲፈጥረን እንድንባዛ ነው።
@botabiruk132
@botabiruk132 Год назад
አቶ ግዛው ባለጌ ነው ፈጣሪ ክንዱን ያሳይልን
@ainitu3
@ainitu3 Год назад
እኔ እራሴን በጣም በክርስትና እምነት ውስጥ ያደኩ ነኝ በኦርቶዶክስ እምነት ማለቴ ነው ትምህርቱን ብታስተምር አይሻልህም እገሌ ሰዶምን ይደግፋል እገሊት ሰይጣንን ታከብራለች ከምትለን አንተም ፀጉርህን ቀለም ተቀብተህ ታዋቂ ለመሆን የምትሞክር ነው የምትመስለው የእግዚአብሔርን ቃል አስተምሩ ለሌሎቹ እንደኛ ሃጤያተኞች ለሆኑት ፀሎት የማድረግ ብቻ ነው አቶ ግዛው ምናልባት እሱ እምነት የለው ይሆናል እኛ ወደእግዚአብሄር ለሱ መፀለይ ነው አምላክ እንዲጎበኘው እሺ
@asegedwoldeyes5341
@asegedwoldeyes5341 Год назад
አቤቱ አምላካችን ሆይ ታደገን አብያችን በርታልን ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው እና እኛም እንደ ከጎንህ ነን አሜን
@kwkw2678
@kwkw2678 Год назад
አቤቱ አምላኬ ምህራቱን ላክልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ምን ማጣብን ያውም ባኛው ዜገ ሲነገር እንዴት አሠዛነኝ ምነው ምነው አበበ ግዛው ካእርሶ እሄ አይጣበቅም ነባር ውይ ጉድ እኮ ነው
@alemgetachew3690
@alemgetachew3690 Год назад
ሰውየው ሲጀምር ያማይገናኝ ነገርነው የሚቀላምደው ምን ይባላል ብዙ ሰዋች ልብስ ለብሰው ሲሄዱ ጤናኛ ይመስሉናል ስንቶች ብሽተኛ ናቸው። አቶ ግዛው እግዚያብሄር ይማሮት!!!
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 Год назад
የክፉ መንፈስን ተቃወሙት ከናንተም ይሸሻል ይላል የእግዚአብሔር ቃል እንቃወማለን ይሄንን የክፉ መንፈስ ተግተን እንፀልይ ወገኖቼ ዘመኑ ያስፈራል 😢
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 Год назад
አምላክ ይቅር ይበለን፣ፈጣሪ ለማይረባ አይምሮ አሳልፈህ አትስጠን😢😢😢
@Abrar5280
@Abrar5280 Год назад
የ ATHIEST ነገር መጨረሻው ይሄው ነው።እባካችሁ ሰዎች ሞራላችን ከፈጣሪ የመጣ ይሁን።ካልሆነ ትንሽ በተገፋ ቁጥር እጅ መስጠት አይቀርም።አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን!!! አሚን!!!
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Год назад
እውቀት ታላቁ እግዚአብሔርን ታከብራለች አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ራራልን ለኚህ ሰውዬና ለመሰሎቻቸው ልብ ስጥልን አምላካችን ወደ እግዚአብሔር በመቅረቢያ ጊዜዎት ይህን ውርደት መስማት ያሳዝናል ልብም ይሰብራል😢😢
@weredewoshike5505
@weredewoshike5505 Год назад
ወንድማችን አብይ በርታበት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አንተንና አንተን መሰል የክፉ አጋንንታዊ መንፈስ ሥራዎችንና ሴራዎችን የሚያጋልጡ ወንድሞቼንና እህቶቼን ሁሉ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ምልጃ እና የቅዱሳን መልአክት ጥበቃ ዘወትር አይለያችሁ። ከዚህ ቀደም እንዳልኩት ፈጣሪ እነዚህ የዘቀጡ የተዋረዱ የዲያብሎስ ሥራ አስፈጻሚዎችን እያንቀዤቀዣቸው እንደዚህ ባደባባይ ያሰጣቸዋል ።ያሳፍራል በዚህ እድሜ እንደዚህ ከመዝቀጥ ፈጣሪ ሁላችንን ይጠብቀን ለርሶም ማስዋልን ይስጥልን።
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 Год назад
😱😱😱 ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ጌይ ነኝ እንዳይለንና 😢😢😢😤😤
@maedotmillion6880
@maedotmillion6880 Год назад
አምላክ ሆይ የመጣብንን ቁጣ አንተ ጋርድልን፡፡ ድንግል እመቤቴ ልጆቻችንን በቀሚስሽ ከልይልን፡፡
@richkibret5319
@richkibret5319 Год назад
እግዚአብሔርን ልቦናቼውን ይመልስላቼው አሳፋሪና የሚቀፍ ንግግር ነው ሳድሶች በርቱልኝ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን
@ahmedmehamed2271
@ahmedmehamed2271 Год назад
በጣም የማከብሮት ኘሮግራሞትን በጣም የምከታተለው የነበረው ለካ ስህተት ነበር በጣም አዝናለሁ አንስሳ ያላደረገውን የሰው ልጅ ሲያደረግ ከዚህ በላይ ምን ምን ይመጣል በምን አእምሮ ነው የተቀበሉት ወይስ አንተም ገባህበት ለመኖር ተብሎ አፈር ይበላ ኢትዩጵዊ ነኝ ብለው አንዳታወራ ሞት ጌጥ ነው
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Год назад
ወገኖቼ መጨረሻችን ጌታ እግዚአብሔር ያሳምርልን እንደ አቶ ግዛዉ አካሔድ እጅግ በጣም አሳፋሪ ነዉ እስከዛሬ ምን ያህል ትውልድ አበላሽቶ ይሆን? በስተርጅና እግዚኦ ።
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር ❤
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 Год назад
አሜን
@NetsanetSeyoum
@NetsanetSeyoum Год назад
Amen 🙏🏽
@AK47321
@AK47321 Год назад
አቶ ግዛውና ኢኤምስም እዝቡንና ባላገሩን ቲቪ ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል !
@fikreeyesus
@fikreeyesus Год назад
በጣም የምወዳቸዉ ሰዉ ነበሩ አሁን ለአይኔ ነዉ የተፀየፍኳቸዉ በመቁረቢያ እድሜያቸው እንዴት ያስጠላባቸዋል።እሳቸዉ ራሱ ግብረሰዶም እንደሆኑ ነዉ የተረዳሁት
@sintayehutadess2740
@sintayehutadess2740 Год назад
አግዚዎሆ ማረን የሚባልበት ሰዓት ነዉ
Далее
Elden Ring DLC - ПОДОЖГЛО ПОПУ!
07:26
Просмотров 366 тыс.