Тёмный

በመትረፍረፍ የመኖር ሚስጢር! 

Manyazewal Eshetu
Подписаться 352 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

በዚህ ቪዲዮ እንዴት ከውስጣችን የምንፈልገውን የመትረፍረፍ ህይውት መፍጠር እንደምንችል ማንያዘዋል እሸቱ ያስተምራል::ይህ ለተመልካቾች እጅግ በጣም ጠቃሚ ህይወትን የሚጠቁም ቪዲዮ ነው::

Опубликовано:

 

21 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@yonas9700
@yonas9700 Год назад
ይሄን የተረዳ ለህይወቱ ትልቅ ስንቅ እንደያዘ ይረዳ ሀሳብ፣ስሜት፣ተግባር ፣ተግባር ግን እንደምናስበው ቀላል አይደለም ጦርነት ምንከፍተው ከራሳችን ጋር እና ከማህበረሰቡ ጋር ነው ማኔ ይሄን እኔ ከ7 ዓመት በፊት ተረድቼው ታዐምር በህይወቴ ተከስቶ ነበር በመሀል ግን ልክ እንደመደበኛ ሰው መኖር ጀመርኩ ግን ሚገርመው ከ7 ዓመት በፊት ወደነበረኝ ለመመለስ በጣም ከባድ ነው ምክንያቱም ሰነፍ ማንነት ፈጥሬ ስለነበር ከምቾት ቀጠና እንድወጣ አይፈልግም።እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ራሴን ባለሁበት ቦታ ሆኜ መውደድና ራሴን ማመን ስጀምር ወደምፈልገው ማንነት ጉዞ ጀምሬአለው እና ከኔ ተሞክሮ ምነግራችው መጀመሪያ እናንተነታችሁን ውደዱት ማኔ አሁን የነገረን ነገር የህይወት በር መክፈቻ ቁልፍ ነው ማኔ እናመሰግናለን❤❤❤
@user-tt2rb6ef3v
@user-tt2rb6ef3v 3 месяца назад
እኔ እ/ር ይመስገን ገብቶኛል ቀን በቀን ደስተኛ እየሆንኩ ነኝ❤❤❤❤🎉
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Год назад
ከትንሽ ነገር ተነስቶ ትልቅ ደረጃ መድረስ እንደሚቻል የጋበዘህ ልጅ ሊስትሮ እንደነበር ከችግር ነጥሮ የወጣ ጀግና ነው ድር አዲስ አልሙኒየም ዋው ይጨምርልህ
@only1_negus
@only1_negus 10 месяцев назад
Veryyy helpful mane you always open my mind and give me hope everytime you speak የኢትዮጵያ ባለውለታ ነህ ቀጣዩ ትውልድ ያመሰግንሀል ኢትዮጵያን እየገነባህ ነው
@waleligneassefa
@waleligneassefa 2 часа назад
ማኔ ! አመሰግናለሁ እጅግ ግሩም ሚስጢር ነው ያስተማርከኝና አመሰግንሃለሁ ወንድሜ።
@mihreteabnigatu9227
@mihreteabnigatu9227 Год назад
ፈጣሪ በረከቱን ያብዛልህ ማኔ
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Год назад
Amen amen
@KidstTsegaye
@KidstTsegaye Месяц назад
Betam arefi temhrt nw mana betam best nw gn ena lewte efelgalhu wede derget melwte alchalkum
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 Год назад
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ማኔ መልካም ሰው ነህ
@KidsCutes
@KidsCutes Год назад
You are always amazing brother እዉነቱ ይህ ነው
@abebeadugna212
@abebeadugna212 Год назад
አንተ የተሰጠሕን የእውቀትና የድፋረት ፀጋ ሁሉም ሰው አይታደለውም ልክ እንዳንተ የሂወትን መንገድ በፈተና አልፎ ሲያሸንፍ ብቻ ነው
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 Год назад
This truer 🙌🏼🙌🏼🙌🏼
@Sketamatemari
@Sketamatemari Год назад
I agree
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Год назад
ትምህርትህ እኮ ሲመቸኝ በርታልን ትችላለህ እናመሰግናለን
@Sketamatemari
@Sketamatemari Год назад
Ene erasu yelele nw emimecheghe
@user-yy4tv2ec8v
@user-yy4tv2ec8v Год назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Год назад
ክበርልን ማኔዋ❤❤
@cleanethiopia14
@cleanethiopia14 Год назад
Thank you Man🙏😍
@woldeab-j8n
@woldeab-j8n Год назад
ሚስጥሩ ሰወች ሂወታችው ጥሩ አንዲሆን ከተፈለገ ትኩረት መረጋጋት tsetita ረጋ ማለት የዘራነውን አናጭዳለን ነው ተመልከት ሰዎችን ካከበርክ ትከበራለህ ከ ገላመትክ ችግር አለ ጠብ ይፈጠራል ዘር ብሄር ምናምን ወዘተ ብስለት መጉደል ድድብና ሲበዛ ይፈጠራል እና ምንድነው ሰዎች ደሃ መሆን ኖርማል ነው ሃብታም መሆን እንደዛው ሂዎት ቀላል አደለችም ባለንበት ስራ በታማኝነት እንስራ አለቃህን አክብር አለቃውም ሰዎችን ያክብር ስራ ነው ዉሉ ቻው ንሮየን እንደፈለኩ ልንኑር አለምን ግን መረበሽ የለብኝም አለምን ገነት ማረግ ይቻላል እኔ ጋ አለም ገነት ነች ሰዎችን ማስቀየም አልወድም ከሰወች ጋ እየኖርኩ ነው አለም ገነት መሆን ትችላለች ሰወች አልተረዱም
@Tarikueyntu1208.
@Tarikueyntu1208. Год назад
Manyazewle your name it shows that the same like your power you are a mysterious person hero you are 2nd menlik not in adwa addise abeba.
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Год назад
እናመሰግናለን ማኔ❤❤👌👍👍
@filmonbokration766
@filmonbokration766 Год назад
Thanks manye betam turu tmrti nw❤❤
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 Год назад
I just wanted to say that I really admire your dedication and perseverance in what you do. And I pray that God paves your way and lead you in every aspect of your life. May he protect you and his grace be over you for any obstacle you come across. Your work is incredible and may God continue to shower you with more blessings!💚💙💚💙💜💕🥰😍
@Sketamatemari
@Sketamatemari Год назад
You are so kind! endachi aynetun yabzaln.
@mtvethiopia9750
@mtvethiopia9750 Год назад
thanks bro
@MeMy25-vn9rm
@MeMy25-vn9rm 3 месяца назад
እባክህ ማኔ ማስታወቂያዉን መጀመሪያ እና መጨረሻ ላይ ብታረግ ሰዉ ተመስጦ እየሰማ ሀሳቡን ይበተናል
@woldeab-j8n
@woldeab-j8n Год назад
እስኪ የኔ ቤት ክፍት ቢያድር ምን ችግር አለው ግን ሰዎች መተው ዘረፋ ይጀምራሉ አይህ ሰዎች ብዙ ነን መልካም መጥፎ ለምን ፣ ፈጣሪን ከሰማን ጥሩ እንሆናለን አንሰማም እኮ አኔ ግን ለዚ መፍሄ አለኝ ሰዎች እዚሁ በገነት መኖር እንዲቻል በመጀመሪያ ለኔ ሃገሬ አለም ነች ዉስን አደለም የትም ቦታ ብቆም ምድር እስከሆነ ድርስ ሁሉም ጋ አለሁ
@EvaNa-do8lx
@EvaNa-do8lx Год назад
ማኔ ተባረክ
@nigistgetachewbeyene8189
@nigistgetachewbeyene8189 Год назад
enes mnladrg cheneqegni eko be egziabher ebakh erdagni
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Год назад
ማንኔ አመሠግናለን❤❤❤
@marymary-kj9kc
@marymary-kj9kc 10 месяцев назад
Telyalke eko ewnat tabareke abo
@yosephubuntu
@yosephubuntu Год назад
❤❤❤❤
@user-wq6tx2sh8u
@user-wq6tx2sh8u 10 месяцев назад
Mane 💪💪💪💪💪
@user-lm7eh9wh4m
@user-lm7eh9wh4m Год назад
👍👍👍👍👍የአለማችንምርጥሰዉ አላህ ሂደያይስጥህ ከሱነዉና
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Год назад
❤❤❤❤❤
@Zeinebtemamsos-xk1nj
@Zeinebtemamsos-xk1nj Год назад
Ebakih wendeme demtsihem kenes
@SET-REACTION06B
@SET-REACTION06B Год назад
አንተ ትለያለህ ማኔ ገና ካንተ ዉስጥ ብዙ ይወጣል!
@user-fg9rh5hp1v
@user-fg9rh5hp1v 4 месяца назад
አልችልም የሚለውን ስሜት እንዴት ነው ሚፈታው ምክንያቱ እሱ ከባድ ነው የማይፈርስ ግርግዳ ነው
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 Год назад
💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@yaredhailu5743
@yaredhailu5743 Год назад
ብዙ እውቀት መፍትሄ አይሆንም አላለም😆 እንዳንተ ማህይም መሆን ነው መፍትሄው¡
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 Год назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 Год назад
💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 Год назад
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 Год назад
ማኔ ምርጡ
@tgagegnagegn9661
@tgagegnagegn9661 Год назад
ማኔአመሠግናለው ትናት አተን ባልሠማ ዛሬለይ ምን እሆን ነበር
@welotube463
@welotube463 Год назад
enmesgnlen ntaem telke tamrat new
@welotube463
@welotube463 Год назад
takes my brasher 😮
@user-fg9rh5hp1v
@user-fg9rh5hp1v 4 месяца назад
እንዴት አለመፍራት ይቻላል??
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@woldeab-j8n
@woldeab-j8n Год назад
መንገድ ላይ ዉሻ ተኝቶ ካየህ አትምታው ተወው አልፈህ ሂድ ሌላ ፍጥረት ይሁን እንደዛው ተንኮል ካሰብክ አለም ሴኦል መሆን ትጀምራለች
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Год назад
ይሄ ሰውየ ለሀጩን መጀመሪያ ይሰብስብ የሆን ዝርክርክ አንተን ብሎ አነቃቂ 😤😤😤😤😤😤😤 ድምፅህ ሲዘጋ
@user-el4gg6jm8l
@user-el4gg6jm8l 11 месяцев назад
ማን አዳምጭ አለሽ ልሀጫም አችነሽ ካለቦታሽ መጥጠሽ የምትዝረከረኪ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 11 месяцев назад
@@user-el4gg6jm8l 😂😂😂😂😂 ውይ እውይ በቃ ተናደድኩልሽ እውይ 😂😂😂😂😂
@only1_negus
@only1_negus 10 месяцев назад
Veryyy helpful mane you always open my mind and give me hope everytime you speak የኢትዮጵያ ባለውለታ ነህ ቀጣዩ ትውልድ ያመሰግንሀል ኢትዮጵያን እየገነባህ ነው
@kidistbenwew8832
@kidistbenwew8832 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Далее
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
I Built a EXTREME School Bus!
21:37
Просмотров 7 млн
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 191 тыс.