Тёмный
No video :(

በመንገዳችን ላይ አስገራሚ ነገር ገጠመን ስጦታም ተሰጠን የሀገራችን ህዝብ ደግ ነው  

abe & Bati Tube
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 129   
@lubabayoutube5663
@lubabayoutube5663 2 года назад
አማራ በሕደበት ፍቅር ነው ዳሞች ስታምሩ አላህ ይስጣችሁ እደመሰት ምን የምስደስት አለ የ አላህ አማራኮ agmas ነው ፍቅር የሆን ህዝቦች ነን
@ibrahimodeibat3942
@ibrahimodeibat3942 Год назад
Masha alah
@danatenegusa6602
@danatenegusa6602 2 года назад
ቤቴየ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ልጆቻችሁል እመቤቴ ታሳድግላችሁ
@user-hf8lw7sx5w
@user-hf8lw7sx5w 2 года назад
እኔ አዲስ ነኝ ግን በእውነት ደጋግሜ ነው ያይኋችሁ እግዚአብሔር በወጣ ይተካላችሁ
@user-xz5ks8yj2d
@user-xz5ks8yj2d 2 года назад
ፈጣራ ይስጥሺ እህቴ ጥሩስራነዉ የሰራሺዉ🌹🌹🌹🌹✅✅✅✅👍👍👍😭
@astedemaryam2639
@astedemaryam2639 2 года назад
❤️❤️❤️
@aamm8248
@aamm8248 2 года назад
እህት ወድም ወበጣበት ፈጣሪ ይሥጣሽሁ ይተካላሽሁ ማሻአላህ ፈጣሪ ይባረካሽሁ የኔ መልካሞት ሥወዳሽሁ❤❤😘
@simegnmenge8201
@simegnmenge8201 2 года назад
ዋው ደስ ይላል የኔ ቆንጆ በርቱ
@user-uw9ew6lo8f
@user-uw9ew6lo8f 2 года назад
በእውነት በጣም አሰደሰታችሁኝ ሁለየም ደስተኛ ሁኑልኝ እምወድችሁየ
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 года назад
እግዚአብሔር በወጣው ይተካላችሁ የሰጡእጆች የተባረኩ ናቸው ልኡል እግዚአብሔር የወልዳቹትን የገዛቹትን ይባርክላችሁ ምርጥ ባል😍 ምርጥ ሚስት 😍
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
ተባረኩ ቅን ባልና ሚስቶች ልጅ ግን በጣም ጎበዝ ነው
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x 2 года назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ይባርክሺ እማ ኡፍ እንደት ደስ ይላልኮ መስጠት
@user-fm6my4yk9o
@user-fm6my4yk9o 2 года назад
አላህ ይጨምርላችሁ
@rahmaomar1567
@rahmaomar1567 2 года назад
ጎበዞች በርቱ
@user-xr6pr2ir5t
@user-xr6pr2ir5t 2 года назад
😀😁😀👍👍👍☝
@zaboraibrahim7650
@zaboraibrahim7650 Год назад
ደስትትሉፈጣሪይጠብቃቺሁጥዶቹ
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 года назад
ቤቲዬ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ቤታችሁን እመአምላክ በበረከት ትሙላው ደስስ የምትሉ ጥንዶች🌹🌹
@tube778
@tube778 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት 😍
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 года назад
ሆኛለሁ ውዴ በቅንነት አንችም አድርጊኝ
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ሚሰኪን ሲያሳዝን😍 ቤቲየ አላህ ይሰጥሸ
@tigestayalew6639
@tigestayalew6639 2 года назад
ወይ አገሩ ደስ ሰመል ❤
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 2 года назад
ተባረኩ እንዲህ ብንረዳዳ ድህነት አይኖርም ነበር👍🏿😍🥰💋💐
@user-tm4vg7up8r
@user-tm4vg7up8r 2 года назад
ቤቲየ እህት መልካም ስራ ለራስነዉ የምጠቅመዉ እህት በዚህ ቀጥይበት የኔዉድ🥰🥰🥰🥰
@adisfikir3502
@adisfikir3502 2 года назад
ተባረኩ አቦ ለሱም እጀራ ይውጣለት
@user-dq2cj3fq3q
@user-dq2cj3fq3q 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤቲሻ
@melkamgonderewatube7655
@melkamgonderewatube7655 2 года назад
አግዚያቢሔር ይመስገን አንኳን ደና መጣችሁ ዋዉዉዉ አዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ቤታችሁን በበረከት ይሙላዉ አመቤቴ ማርያም የልባችሁን መሻት ትሙላላችሁ የኔ ወዶችችች 👌
@kedirtube1367
@kedirtube1367 2 года назад
መስጠት ደስ ይላል በርቱ ምርጦችበወጣ ይተካችሁ ደ/ታቦርን ታሳዩኛላችሁ ስመጣ
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
Eshi
@mseyoutube8290
@mseyoutube8290 2 года назад
የኔ ውድ ቤቲዬ እመብዙሀን በሰፊው ትስጣችሁ ልጆችሽንም ትጠብቅልሽ. ደስ ስትሉ
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 2 года назад
ተባረኩ❤❤❤😘😘😘
@Amina-pi6fp
@Amina-pi6fp 2 года назад
ሀቢቢ ሲያሳዝን
@user-hf1rv2vv1i
@user-hf1rv2vv1i 2 года назад
በወጣ ይተካ እግዚአብሔር በሄዳችሁበት ሁሉ ደስታና በረከትን ይስጣችሁ ቤተስብ ማማዬ ጨረቃ መስለሻል 😍🤗
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
የኔ ውርቅ
@amaneamane4715
@amaneamane4715 2 года назад
ዋው ደስ ስትሉ አብዝቶ። ይስጣችሁ ትዳራችሁ ይባረክ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 года назад
ጎበዝ ቤትዬ ተባረኪ
@user-ll4ko5lf3u
@user-ll4ko5lf3u 2 года назад
በወጣ ይተካ😍😍😍
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 года назад
የኔ ወንድ እግዚአብሔር ጥሩ ደረጃ ያድርስህ
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 2 года назад
ሃቢቢይ ውሰዱት አለ ቤቲተይ ሽኮር ክፈትወኪ ኣነስ
@sadasada6586
@sadasada6586 2 года назад
ማሻ፡አላህ
@hayattube8821
@hayattube8821 2 года назад
ጥሩ ስራህ ከእድሜህ ገዝፎ ሲገኝ አስተሳሰብህ ከአለባበስህ ሲበልጥ እዝነትህ ከጭካኔህ በልጦ ሲገኝ ዝምታህ ከንግግርህ ከፍ ሲል በእርግጥ አንተ ለጥላቶችህ ትምህርት ለወዳጆችህ ኩራት ነህ።ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ቁራአን ሀድስ ይማሩበታል
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 2 года назад
እግዚአብሔር ይሥጣችሁ ለመሥራት ፍላጎት ያላቸውን አበረታቱ ከቻላቹም ሚሥኪኖችን እንደ አቅማቹ አግዙ ሥጡ ይሠጣችሗል
@zharahayu5162
@zharahayu5162 2 года назад
በረካሁኑ ❤️❤️❤️🥰🤲🏻
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u 2 года назад
ደወለ እዴ ንገሩን ዋው በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
እኔም ግርም ብሎኛል መደወሉ😍
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 года назад
እግዚያብሔር ይስጣችሁ ቤትየ እሰይ እዲህ መልካም ስትሰሩ ደስ ይላል በርቱ ጠክሩ
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤቲዬ
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 2 года назад
ተባረኩ🙏🙏🙏
@Mama-um3ys
@Mama-um3ys 2 года назад
እግዚአብሄር። ይባርካችሁ
@genetkabede2178
@genetkabede2178 2 года назад
Wow 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-rq6nd7ri9u
@user-rq6nd7ri9u 2 года назад
ዋውውውው
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 2 года назад
ሳውን መርዳት ኢንዴት ዳስይላል ኣሏህ ይዋፍቃን ላሁላቺንም
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
አላህ ይስጣችሁ ውዶች
@leltmekilit6456
@leltmekilit6456 2 года назад
ቤትየ የኔ ውብ ስታምሩ
@MoMo-hi6mf
@MoMo-hi6mf 2 года назад
🥰🥰👍👍
@tigestayalew6639
@tigestayalew6639 2 года назад
እኝ እዚህ ሙቀት ሁነን እሱጋ ያለዉን አየረ ስነይ ያስቀነል ታየኝ ቅዚቃዜዉ
@add9654
@add9654 2 года назад
የዘድሮው ዝናብ የተለየነው
@dhdrheh2725
@dhdrheh2725 2 года назад
Bewenet desii telalachuu eshii
@user-fx7hd9gu6v
@user-fx7hd9gu6v 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ የኔ ማሮች
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 2 года назад
የኔ ደርባባ ደስ ስትይኝ አክስቴን ትመስይኛለሽ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
ምስጊን ሲያሥዝን ተባረኩ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ 🙏
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 2 года назад
መልካምነት ለረሥ ነዉ በረቱ በወጣ ይተካ ሥደትን ያየ ሠዉ ለሠዉ ያዝናል እግዚአብሔር ከመጥፎ ነገረ ይጠብቃችሁ
@hakmathaam3281
@hakmathaam3281 2 года назад
አላህይስጥሽ።ቤቲዬ
@user-pi2bs8nd7h
@user-pi2bs8nd7h 2 года назад
ሀገራችን አሳየሽን ዋው
@user-mp4ut3ez6e
@user-mp4ut3ez6e 2 года назад
ሰለማ።
@mekdistube
@mekdistube 2 года назад
ቤቲየ ትለያላችሁ ተባርኩልን
@user-jr4jt6pn1l
@user-jr4jt6pn1l 2 года назад
አቦ ይመቻቹ 🙏🙏❤❤❤❤❤
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 2 года назад
የኔ ወርቆች ሰብ አድርጊያችሁለሁ በወጣ።ይተካ ድንግል በቤታችሁ ትግባ
@baletbasket9356
@baletbasket9356 2 года назад
ሠላምቤት
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ቤት አቢ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ እደመስጠት ምን እሚያሰደሰት አለ
@emufamilytube
@emufamilytube Год назад
እመቤቴ ትስጣቹ
@dosthdosth3576
@dosthdosth3576 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እውነት መስጠት እዴት እደሚያስደስት
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 2 года назад
Egzeyabehare yemarelashe bewunat des yelal
@Amina-pi6fp
@Amina-pi6fp 2 года назад
ቤቲየ አላህ ይስጥሽ
@zeyinbomer3212
@zeyinbomer3212 2 года назад
Aszenugi ahun eko beka lek ebrachh endnorachu adrgew new eminafkut
@Susu.Tube123
@Susu.Tube123 2 года назад
أسلام عليكم ورحمة الله وبركة ፀሀይ እና ጨረቃ ሁለቱም እኩል አያበሩም እናብራ ቢሉም ተፈጥሮ አይፈቅድላቸዉም ግን ሁለቱም በራሳቸዉ ጊዜ ማብራታቸዉ አይቀርም እኛም ከአጠገባችን ከኛ ተመሳሳይ ጀረጃ ያለዉ ሰዉ ሲሳካለት አይተን እንዴ የኔ አሁን መሆን አለበት ካልን ከማዘን ዉጪ ሌላ ምርጫ የለንም ወንድሜ ያንተ ስኬት ይዘገይ ይሆናል እንጂ አይቀርም ስለዚ ጥረትክን እንዳታቆም ወተቱ ለረጂም ጊዜ ተቀምጦ የሚጠጣኝ ጠፋኮ ብሎ ተስፋ ሊቆርጥ ሲል አንጀት የሚያርስ እርጎ ሆነ አናም አንተ ልብክን የሚያሞቅ እርካታ ከፈለክ ትንሽ ብቻ ታገስ ትግስተኛ መሆን ማለት አንድን ነገር ማቆም መተዉ እየቻልን ወይም ደግሞ ቸኩለን መወሰን እየቻልን ትልቁን ነገር አስበን እራስን አሳምነን አሁን ዋጋ ከፍለን ነገ በብዙ እጥፍ ማትረፍ ነዉ። ለነገ ማወቅ የሚፈልግ ሰዉ ነገ የት እንደምትደርስ የሚነግርክ የዛሬዉ ማንነትክ ነዉ። አሁን ቀንክ በምንድነዉ የሚያልፈዉ ?ምሽቱስ በምንድን ነው የሚያልፈው ? ነገ መሆን የምትፈልገው ድንቅሰው እንደዚ ነዉ ጊዜዉን የሚያሳልፈው ? ጊዜን ካከበርከው እርሱም ያከብርካል ጊዜን ካባከንከዉ ብኩን ሰዉ ያደርግካል ።👍 وسلام عليكم
@tigyoutube2999
@tigyoutube2999 2 года назад
ቤቲየ የኔ ደርባባ የዛሬው ልዮ ነው በወጣው ይተካላችሁ
@user-hp3nc8zd5l
@user-hp3nc8zd5l 2 года назад
አሏህ ይስጥሽ ቢቲየ
@user-wp2gl6hg2j
@user-wp2gl6hg2j 2 года назад
ሠላምናችሁ
@user-ur1nf8vp5f
@user-ur1nf8vp5f 2 года назад
ቤቲዬ እግዚአብሄር ይስጥሽ ከነ ባለቤትሽ ውይ ይ
@user-hp3nc8zd5l
@user-hp3nc8zd5l 2 года назад
የኔ ወንድም ወላሂ ሲሳዝን 😭😭
@makedatefera1617
@makedatefera1617 2 года назад
Selekshe tefesh meste neber Lila sew yedwelale tetekeki setechew yesema neber
@Dubai825
@Dubai825 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
@hirut7396
@hirut7396 2 года назад
እግዚአብሄር ይስጣችሁ የገጠር ስው የዋህ ነው
@user-yg5in8ck1g
@user-yg5in8ck1g 2 года назад
እፍፍፍፍፍፍ
@rashadhasanooagmailcome5187
@rashadhasanooagmailcome5187 2 года назад
ቤቲየ ጡሩ ስራ ሰራሽ እሰይ በወጣ ይተካ ግን እኔም አ አ ነዉ ቤቴ ባገኛቹህ ደስ ይለኛል የአገሬ ልጅ እኔ ሴትነኝ ፕሮፋይሌ ነዉ እጅ ወድ የአበሻልብስ ደበኛየ ቤቲና አቤ ቀድማቹህ ገባቹህ
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
እሺ እንገናኛለን
@user-ot7md5do4b
@user-ot7md5do4b 2 года назад
እንዴት እንደምወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ😍
@user-zl4vr6hg4q
@user-zl4vr6hg4q 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
ግን ቦታው የት ነው ደስ ሲል ደጉ ያገሬ ሠው እውነት የኔ ጌታ እዳቅሙ ስጦታ ሠጠ
@merthrty9269
@merthrty9269 2 года назад
እኔ አቀዋለሁ ወደ ደብረብርሀን መሥመር ነው
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
@@merthrty9269 ማርያምር እኔም መሠለኝ አገሬ እምመላለስበት ግንእርግጠኛ አልነበርኩም
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 2 года назад
ለቤታችሁ አድስነኝ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በወጣ ይተካ
@selmejons5098
@selmejons5098 2 года назад
ውይ ሰው መርዳት እንዴት ያሰደሰታል በወጣ ይተካላችው
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 года назад
እስይ እዴት ያስደስተኛል ሰው መርዳት
@halemabata7497
@halemabata7497 2 года назад
በወጣዉ ይተካችሁ የኔዉዶች ስወዳችሁ
@helensemere303
@helensemere303 Год назад
ስድ ባለጌ እስክርቢቶ አያላት የለኝም አለች
@betatubebeta
@betatubebeta Год назад
ከሌለኝስ ምን አይነቷ ነሽ በማርያም
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 2 года назад
እሥኪቢርቶማ ከናተ ኪሥ መጥፋት የለበትም ያዙ
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
እሺ ውዴ
@user-hp3nc8zd5l
@user-hp3nc8zd5l 2 года назад
ቃል ገብታሻል ቤቲ አለቅሽም እጠይቅሻለሁ,መስከረም
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
አብሺሪ
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 2 года назад
ይሄ አሁን ያሉበት ጎንደር ነው ከሆነ ሢያምር እኔማ ሣላቀው ጎንደርን ሥወደው 🥀
@zeyinbomer3212
@zeyinbomer3212 2 года назад
Gobze
@tigest3176
@tigest3176 2 года назад
Egezbehre ABEZETO yistachu
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
ሰላም ውድየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ፕሮፋይሌን በመጫን በለተሰብ ይሁኑ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ አብረን እንደግ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
ደብረብርሃን መስመር ይመስላል
@haymanot09
@haymanot09 2 года назад
ቤቲየ አጅባርን ቀርጠሽ አሳይኝ እስቲ 💛💚❤️🌹
@user-ww8ew1tk6w
@user-ww8ew1tk6w 2 года назад
የት ነው ሀገሮ አጅባር
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
ደብረታቦር
@user-ww8ew1tk6w
@user-ww8ew1tk6w 2 года назад
@@betatubebeta እሽ ውቦች በረቱ
@temkinmohammed937
@temkinmohammed937 2 года назад
ቤቴ ዋጠው ዋጠው በሳቅቅቅ 🤣🤣🤣
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
😅😅
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 2 года назад
እኔም ትምህርት ልገባ ነው ዩኒፎርምና እርሳስ እንድገዙሉኝ አደራ🥰🥰🥰
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
እሺ
@user-wu1wy2ji8j
@user-wu1wy2ji8j 2 года назад
ምናለ ሙሉ ቀሚስ ለብሰሽ ጎርደድ ብትይ ሱሪ ለብሰሽ ሸምቀቅ ሸምቀቅ ከምትይ🙄
@user-ot7md5do4b
@user-ot7md5do4b 2 года назад
የቅናት መንፈስ በእየሱስ ስም ይመታ መብቷ ነው
@user-hf1rv2vv1i
@user-hf1rv2vv1i 2 года назад
ኬሻም ብትለብስ ያምርባታል የት አየሽ ሽምቀቅ ስትይ ምቀኛ አሮጊት
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 2 года назад
100 ብር ብርቅነው
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 года назад
ብርቅነዉ እንጅ እሱን ለመሸጥ ሲከራተትነበር እሚዉለዉ ባትገዛዉ
@tuemayweldu6535
@tuemayweldu6535 2 года назад
ፋራ እንደዚ ይባላል ለሌለዉ ብርቅ ነዉ ለእነሱም እማምላክ በወጣ ይተካላቸዉ
@user-uq3wz2yk6b
@user-uq3wz2yk6b 2 года назад
የሌለዉሰዉ አድብርብርቁነዉ
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 2 года назад
@@tuemayweldu6535 ዝበይ ስገጤ
@tigest3176
@tigest3176 2 года назад
500birr nwe egezbehre yistachu betame enkunme 10 birr miste yilme
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 2 года назад
ቁራአን መቅረት ለምትፈልጉ ቤቴን ሰብስክረይ አድርጉ
@munatube2861
@munatube2861 2 года назад
ተባረኩ 🙏🙏🙏
Далее
C’est qui le plus fort 😂
00:18
Просмотров 1,2 млн
would you eat this? #shorts
00:35
Просмотров 1,7 млн
ልዮ የበአል ዝግጂት 🌻🌻🌻🙏
10:55
C’est qui le plus fort 😂
00:18
Просмотров 1,2 млн