Тёмный
No video :(

በመንፈስ የስጋን ሥራ መግደል ሮሜ 8 : 13 ( በሮቤል ተፈራ ) 

Equip Media
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ይህ ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።
ትምህርቱን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምትፈልጉ
ዓርብ ምሽት 11:30 - 1:30
Yoututube - Equip Media / @equipmedia2577
Facebook - Equip Media Mamusha Fenta
/ 312726798871156
አድራሻችን፡ ካዛንቺስ ከመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ባሻገር 200 ሜትር ገባ ብሎ
ጉግል ማፕስ - google maps address
maps.app.goo.g...

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@SirgutTamene
@SirgutTamene 10 дней назад
ሮቢ እያስተማርከን ያለው ትምህርት የለትተለት የህይወት ዘመን የሚሆን ተምህርት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@efratawondwosen9952
@efratawondwosen9952 Год назад
ህጉ ሀጢያት አይደለም እጅግ ቅዱስ ነው ስጋ የለበሰ እንዴት ይፈፅመው የሰው ዘር ጠፍቶ ከእ/ር እርቆ ሲማቅቅ ሲሰቃይ በባርነት ታንቆ እ/ር ስለኛ እራራ ልጁን ልኮ ስራችንን ሰራ አዳነን ከጨለማው ግዞት ምስጋና ክብር ይሁንለት ይህ መዝሙር ከቃሉ በኋላ ነው ተባረክ ወንድም ሮቤል ከአርብ ጉባኤ ተሳታፊ
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 Год назад
ዶክተር ጌታ ያኑርህ ትምህርትህን ከበፊት ጀምሮ እወደዋለሁ አሁን ግን አያመልጠኝም ለምን መሰለህ ልጄ ዴብ በህይዎት እያለ እኔ እኮ ዶክተር ማሙሻ እምነትን በብርጭኮ ግቶ ያስተማረኝ ነኝ ይል ስለነበር አሁን ደግሞ እኔ የቤት ዉስጥ ተማሪህ ሆኛለሁ እድሜህ ይርዘምልኝ አገልግሎትህ ይስፋልህ ዛሬ ያገለገለንን የእግዚአብሔር ባሪያ ጌታ ይባርከዉ ደስ ብሎኛል።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
ከዚች ቤተክርስቲያን ያሉ ስወች እንደት ታድለዋል ዶክተር አብረሃም ዶክተር ማሙሻ ይህ ወንድማችን ደግሞ ሌላ ጸጋ የበዛለት ስው ያገለግሏቸዋል ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ስለ እናንተ ሁሌ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ ደግሞ እፀልያለሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ።
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መላው የዚህች ቤተክርስቲያን አገልጋዮች እኔ በእናንተ ትምህርት በጣም ተጠቃሚ ነኝ ለብቻዬ በጉዋዳዬ ነው ህብረት የለኝም ቤተክርስቲያንም ባጠገቤ የለም እግዚአብሔር ከኔ ጋር አለ ስሙ ይባረክ። ደግሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ፀጋውን ይብዛላችሁ ።
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Год назад
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብሩካን
@haregmulat1gmail
@haregmulat1gmail Год назад
ስለዳንን የምንኖረው ህይወት የተለወጠ ነው ሀይል የሚሰጠን መንፈስ ቅዱስ ነው ተባረክ ህያው ቃልን ስላሰማኸን ያሳድገን
@abenezerdemeke
@abenezerdemeke Год назад
Robi Geta yebarkh slate tsega Egzabhern amesegnalu yenat gubye endet yetadelu nachew bergexm yihetarik bexam ale bent wesx tenagrognal zemenh yebark
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 Год назад
እግዚአብሔር እናንተን በዚህ ዘመን ስለሰጠን የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን ተባረኩልኝ
@ashenafee8191
@ashenafee8191 Год назад
Thanks bro
@edgeoctober7152
@edgeoctober7152 Год назад
Amen
@walelignayele6014
@walelignayele6014 6 месяцев назад
thank you💥🙏
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 Год назад
God bless you and your family 🙏
@Kbcal777
@Kbcal777 Год назад
I was reading this chapter today. It’s good to find this sermon ❤
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 Год назад
Amen🙏🏾
@yeneneshassefa1535
@yeneneshassefa1535 Год назад
ኮንፍዩዥኖቻችንን ሁሉ ተረዳድታችሁ እያጠራችሁና እያሳደጋችሁን ስለሆነ እናመሰግናለን አብዝቶ ይባርካችሁ
@oyniop9291
@oyniop9291 Год назад
Where is your church? What is the name?
@equipmedia2577
@equipmedia2577 Год назад
አድራሻ:- በኢትዮጵያ ህይወት ብርሀን ቤተክርስቲያን አዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ ምሽት ከ11:00 ጀምሮ maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9
@jesussaves335
@jesussaves335 Год назад
የትናንትናውን ፕሮግራም ማታ እያየሁ መብራት ጠፋ፣ ጧት ለማየት ስነሳ አንስታችሁታል ለምን አጠፋችሁ??
@equipmedia2577
@equipmedia2577 Год назад
እሁድ ሙሉ ቪዲዮው ይለቀቃል
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise Год назад
⛑🔏🎯
Далее
ОБЗОР ПОДАРКОВ 🎁 | WICSUR #shorts
00:55
አማላጅ? በወንድም ዳዊት ፋሲል
24:56