Тёмный
Equip Media
Equip Media
Equip Media
Подписаться
Mamusha Fenta is a Bible expositor and conference speaker residing in Addis Ababa, Ethiopia.
Комментарии
@mekonnensisay7173
@mekonnensisay7173 4 часа назад
ምእ 17 ላይ መምህራችሁ 2 ቱን ዲናር አይገብርም? ብሎ ለመክፈል የተሞከረው እስታቴር ነው (የከፈሉትና የተጠየቁት መለያየቱ ምክንያቱ ምን ይሁን ) 17:24-27
@SirgutTamene
@SirgutTamene 5 часов назад
ወንድም አብርሐም ጌታ ይባርክህ ከዚህ የበለጠ የእግዚአብሔርን ቃል የምትገልጽበትን ፀጋ ጌታ ያብዛልህ
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 12 часов назад
ዘመናችሁ በእጥፍ ይባረክ ስለአገልግሎታችሁ እናመሰግናለን 😇😇❤️❤️❤️
@MamoAssefa-fo3lt
@MamoAssefa-fo3lt 14 часов назад
Mamusha I love so much...
@MamoAssefa-fo3lt
@MamoAssefa-fo3lt 14 часов назад
online ጌታ ምን አለ መሰለሽ ፈሪሳውያን በዮሐንስ ወንጌል እንሰራ ዘንድ ምን እንደሆነ ንገረን ሲሉት :-ስራው አለና ''በላከው እንድታምኑ'' ነው ይላል
@salameskyes7240
@salameskyes7240 15 часов назад
ተባረኩ የዘለአለም ወገኖቼ❤❤❤🎉
@semharasevaw8353
@semharasevaw8353 16 часов назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 17 часов назад
Can you a little explain to me thank you
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 17 часов назад
Full of respect for this question? from time to time I watched that program very anointing knowledge of the truth. May Jesus bless you. may I ask you a question? So Jew or Gentile physically does not matter Who do you see God's Chosen People to be? So who do you see the Jew to be? who do you see the Gnetile to be? I see the Gentile as the Non believe Why did God send Paul to the Gentiles? I've heard that
@lemlemmebrahtu2110
@lemlemmebrahtu2110 21 час назад
ስለቲ ዘይንገር ውህብት ኣብኻ ዘቀመጦ ጸጋ ን ኣምላኽ ክብሪ ይኹኖ❤❤❤።ዶክ ማሙሻ ከም ሙሴ ሓይልኻ ይተሓደስ
@MercyGetahun-t8u
@MercyGetahun-t8u 22 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SirgutTamene
@SirgutTamene День назад
በዛን ቀን ባልሰማውም ዛሬ ስሰማው ግን ተባርኬበታለው ልቤ ተነክቷል
@SirgutTamene
@SirgutTamene День назад
ዶ/ር ማሙሻ ሁሌ ታስተምረናለህ ወደ ህይወት እንድንተረጉመው ጌታ ይርዳን አንተንግን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ ፍሬህን ያሳይህ
@TibarekErgana
@TibarekErgana День назад
❤❤❤ Mamushaye Geta tsegawun yabizalih😊🥰🥰🥰
@behailumelesse9959
@behailumelesse9959 День назад
ጋሽ ንጉሴ "ውላጤ" ያለው "ልዋጤ" ለማለት ይሆን?
@SirgutTamene
@SirgutTamene 2 дня назад
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ይባርክህ ጌታ እኔን ያገኝኝን ቀን አስታወስከኝ የናዝሬቱ ኢየሱስን ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን በእውነት አኔ ቃላት የለኝም እንደው ዝም ብዬ አመሰግንሀለው ተመስገን
@GetahunGezahegn-yn6tj
@GetahunGezahegn-yn6tj 2 дня назад
Amen!
@GetahunGezahegn-yn6tj
@GetahunGezahegn-yn6tj 2 дня назад
@proudsemayawi9052
@proudsemayawi9052 2 дня назад
@ 1:01:11 1ቆሮ, 8፥8- 13 -- "መብል ግን ወደ እግዚአብሔር አያቀርበንም፤ ባንበላም ምንም አይጎድለንም ብንበላም ምንም አይተርፈንም። ዳሩ ግን ይህ መብታችሁ ...I know Mamusha meant ቆሮ, 8፥8- 13
@Onelove-wj5uk
@Onelove-wj5uk 2 дня назад
how to find this mezmure???
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 дня назад
Amen ✨️🙏 amen🙏 God bless you 🙏🙌
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 3 дня назад
አሜን አሜን አሜን
@mehrtuyebaza9381
@mehrtuyebaza9381 3 дня назад
Amen, amen, amen 🙏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 3 дня назад
Amenn Amenn Amenn aba silehulum.neger ameseginhalehu simih keff yibel kidusan tebareku betifu
@sofiamengisteab6644
@sofiamengisteab6644 3 дня назад
You're making a huge impact. May God bless you.
@AbebeLoha-l9g
@AbebeLoha-l9g 4 дня назад
God be blessed!!
@Milliblackcreativities-pi1ms
@Milliblackcreativities-pi1ms 5 дней назад
እንዴ እንዴ እንዴ...ልጅ ነኝ የሚሉ ሰዎች <<ዳሩ ግንን>> ማንበብ አለባቸው! wow and thankyou ወንድም
@JuneApri
@JuneApri 5 дней назад
God bless you
@rekikdegefu6254
@rekikdegefu6254 5 дней назад
amen eyesus ersu nigus new
@idhdudga7544
@idhdudga7544 6 дней назад
Tebreke dr❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@proudsemayawi9052
@proudsemayawi9052 6 дней назад
@ 48:37 ትክክል የአሁኑ ትውልድ በተለይ በውጪው ዓለም የሚኖረው በጣም ያስፈራል፥ እግዚአብሔር የለም የሚል ትውልድ ነው የበዛው፤ አንዳንዶቹ ለወላጆቻቸው አይናገሩም እንጂ በቃ በ peer pressure and በተለያዩ ነገሮች ጓደኞቻቸውን፥ ዓለም ለመምሰል ስለሚጥሩ፥ ያስፈራል፤ ልክ ነው ጋሽ ንጉሴ። በጣም እናመሰግናለን እውነት እውነቱን ስለሚያመጡ ሲያስተምሩ። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል!!! ድሉ የተረጋገጠ ፍልሚያ ውስጥ ነው ያለነው።
@AregashMusetefa
@AregashMusetefa 6 дней назад
ወንድማችን ጌታ ይባርክህ እንዴትደስ እንደምትለኝ የጌታ ስጦታችን ነህ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@AbebeLoha-l9g
@AbebeLoha-l9g 6 дней назад
Alll Godly blessing!!!
@tigistdolla1454
@tigistdolla1454 6 дней назад
አሜን ተባረክ
@selamselam366
@selamselam366 6 дней назад
በፀጋው ሙላት የባረከን በፀጋው ያፀደቀን የሚያንፀን ወደ ፊት ደግሞ በታማኝነት ያለ ነቀፋ በፊቱ ለሚያቀርበን ወደ እግዚአብሔር አብ ሕብረት እንድናደርግ ለሚያሽችለን የፀጋው ባለቤት የታመነው ጌታ ይባረክ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@tensumamush9918
@tensumamush9918 6 дней назад
Amenn Amennn aba ameseginhalehu belijih bekul lijih aderekegn yene abat yanite mehon metadel eko aba,ameseginhalehu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 keff bel🙏🙏🙏🙏 dr mamusha tebarek betifu
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 7 дней назад
ማሙሻዬ
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 7 дней назад
💚💚💚💚
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 7 дней назад
Amen ye Egziabiher legi neg. Tebarek wendime Dr Mamusha.
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 7 дней назад
አሜን አሜን🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️ ብርክ በል ወንድማችን ፀጋውን ያትረፍርፍህ ሁላችሁም በክርስቶስ እየሱስ ተባረኩ❤❤
@hayminatan7238
@hayminatan7238 8 дней назад
❤❤❤Abo god bless you more and more 🙏🥰🙏give you more wisdom 🙏🥰🙏 and protect you from evil ideas in Jesus Christ Name ❤❤ your blessings for us in my generation God have someone always Thank you Lord of Lord 🙏🙏
@lidiyasida768
@lidiyasida768 8 дней назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ
@mulugetamengesha892
@mulugetamengesha892 8 дней назад
Thanks!
@EleniYacob
@EleniYacob 8 дней назад
What a sprit of God is working through you! The responsibility of children of God, Love walks us with understanding and cares for others to bring the lost to his kingdom. Stay blessed my brother!
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 8 дней назад
በክርስቶስ ኢየሱስ ልጁ ያደረገኝ አብ አምላክና አባት ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 9 дней назад
ልጆች ነጻ ናቸው ...የልጅነት ነጻነት.. የልጅነት መሰረት.. የልጅነት ኃላፊነት.... በክርስቶስ ልጆች ሆንን .. ልጆች ለመሆን አልሰራንም አልከፈልንም ልጅነት በስራ አይገኝም...እንዲሁም አይገኝም ልጅነት የሚሰጥ ነው ክርስቶስ ኢየሱስ የሰራውን ስራ አምኖ በመቀበል ለተቀበሉት ሁሉ ... የልጅነት ነጻነት ከኃላፊነት ጋር ነው ነጻነት የሸክም ሰው ካላረገ ኃላፊነት እንዲሰማን ካላደረገ በኃጢያት እንድንጫወት ካደረገ እውነተኛ ነጻነት አይደለም ...የልጅነት ነጻነት ክርስቶስን ለሚያከብር ነገር ሌሎች እንዳይሰናከሉ መብትን ያስጥላል .. አሜን በልጅነታችን ባገኘነው ነጻነት በተከፈለልን ዋጋ እየተደነቅን አያመሰገንን ደግሞ ኃላፊነት የሚሰማን ሌሎች እንዳይሰናከሉ መብታችንን የምንተው የበሰልን በኃጢያት የማንጫወት የበሰሉ ልጆቹ ያድርገን እንዲህ መኖር ይሁንልን ...ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻዬ ዘመንህን ቤትህን ይባርክ ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ በጣም እንወድሃለን እናከብርሃለን 👏🏻👏🏻👏🏻🩵🩵🩵🩵ሁላችሁ ተወዳጆች ተባረኩ ብዙ ጸጋ ይጨመርላችሁ ብዙ ነው የምንጽናናው የምንባረከው የምንበረታታው ተባረኩልን በጣም እንወዳችሗለን🩵🩵🩵🩵🩵👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 7 дней назад
በአጭሩ ስብከቱ ተባረክ!