Тёмный

በመኪና እየሄድን አፋር ላይ ብር ፈልገው መንገድ ዘግተው አስቆሙን። 

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Подписаться 309 тыс.
Просмотров 91 тыс.
50% 1

አውሮፕላን ላይ አፌ ታፈነ።ቲክቶከር አነስታሲያ አሌክሳንደር።
የአናስታሲያ ሶሻል ሚዲያዎች ሊንኮች...
/ @anastasia271
anastasiya_alex...
www.tiktok.com/@anastasiya728...

Развлечения

Опубликовано:

 

22 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 143   
@eliasteshome2633
@eliasteshome2633 Год назад
ቆንጆ ኢትዮጵያዊት ነሽ። ይህን ያህል የሚያደናግር ነገር ያለሽ አይመስለኝም ።
@bamonure2095
@bamonure2095 Год назад
አቤት ወከባ😂
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
ያንን አካባቢ የጎበኘሁ የመጀመሪያዋ ነጭ ነኝ ለማለት ነው
@TgstTgst-yb6df
@TgstTgst-yb6df Год назад
ገኒ እየንን ኮመንት ምታነቢ ከሆነ እባካቹ ውላቹም ድምፅ ሁኑ ለሀገራችንን ቤት በጣም እየተፈረሰ ስለሆነ ብዙ ሰው እራሱን እያጠፉ ነው አንድ እህታችን በዱባይ የ11 አመት ልፋቴ በአንድቀን ወደመ እልሜም እቤቴ ነበር እፎይ ብዬ ከቤተሰብጋ ስደትን በቃኝ ብዬ ሀገሬ ልገባ ነበር አውን ግን ምንም የለኝ ተስፉዬ ተሟጠጠ ብላ ረጅም ፁፍ ደብዳቤ ፅፋ እሯሷን ሰቅላ አጠፋች እና እባካቹ በስደት ወይም በሀገር ያላቹ ተስፋ አትቁረጡ ነገም ሌላ ቀን ነው እየን ምታነቡ በሙሉ ድምፅ በመሆን እንተባበር በፈጣሪ ስም
@eyutg8178
@eyutg8178 Год назад
Love the advice she gave about parenting ❤
@sabalule7915
@sabalule7915 8 месяцев назад
ቆንጆ፣ ግልጽ፣ ክልስ የምትመስል ጉረኛ አይደለችም ደስ የምትል
@dubaidubai2048
@dubaidubai2048 Год назад
እረ አታካብጅ አበሻ አልመስልም አላለችም ምንሽ ነው እማይመስለው ደሞ ጉድ ነውኮ
@messeretassefa-buechler9476
Dha be hlmu kibe yitetal. Ferenj yemehon hlm alat.
@Eyerus879
@Eyerus879 Год назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ የልጀትዋ አድናቂ ማነው
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Год назад
She is cute ❤
@goitomrobel2174
@goitomrobel2174 Год назад
Very nice.
@sabaabushgetachew4559
@sabaabushgetachew4559 Год назад
link yete ale Geniye??🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ageremekuriyaw
@ageremekuriyaw Год назад
Anaye betam eko nw yemwedshi
@sofyaali3339
@sofyaali3339 8 месяцев назад
ገኒ በጣም ምወዳትን ልጅ ስለጋበዝሽልኝ ከልብ አመሰግናለዉ በመቀጠል አኒዬ በጣም ነዉ ምወድሽ vlog ስሪልል ሁሉ ጊዜም ❤በጣም ነዉ ምወድሽ የኔ ዉበታም አሌክሶ አፍሶሻል❤❤❤❤❤😊
@birhaneejeta
@birhaneejeta Год назад
Btam naw mitimachagn ❤❤❤❤ ar enkonm mnnm alesash yane dark
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Год назад
ስታምረ❤❤❤❤
@almazt3763
@almazt3763 Год назад
❤❤🙏🙏
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
ስንት ፈረንጆች የሚሄዱበትን አካባቢ እንደኔ አይነት ነጭ አይተው አያቁም ትያለሽ? አንቺ ደግሞ የባሰብሽ ነሽ
@tigistsheycha2248
@tigistsheycha2248 Год назад
Benatsh ngeriyat please
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
@@tigistsheycha2248 ከጥንት ጀምሮ ፈረንጆች ለ research፣ በቱሪሰት፣ ለእርዳታ፣ ሐይማኖት ለማስፋፋት፣ ለስለላ፣ ታሪክ ለመጻፍ etc... የማይገቡበት ጉራንጉር አልነበረም። ጩጬዋ.. ቀደም ሲል በአንዳንድ የአውሮፓ ሀገር ለትምህርት የሄዱ ኢትዮጵያዊያን ጥቁር አይተው የማያውቁ ሕጻናት ፣ቀለማቸው ይለቅ እንደሆን ለማየት በእጃቸው ነከተው እጃቸውን አዩ ያሉትን ሰምታ ሳይሆን አይቀርም።
@user-pv8nb6mp1b
@user-pv8nb6mp1b 8 месяцев назад
​@@rasayifat5726😠😠n😅😊join i nj or m😊 n😊
@aviya5907
@aviya5907 Месяц назад
ይላሉ እውነቷነው እኔኳ ክልስ ሳልሆን ቀላ ያለ ቀለም ስላለኝ ብቻ እዛገር ሄጄ ነጭናት ብለው ገንዘብ እየጠየቁ አስቸግረውኛል እቃ መግዛት ፈልጌም ከሌላው በተለየ ዋጋ ሲጨምሩብኝ ነበር ነጭ ናት ብለው 😂😂😂😂
@pandanadi4958
@pandanadi4958 Год назад
❤❤
@ekrammuktar-hg4sp
@ekrammuktar-hg4sp 8 месяцев назад
Hameroch enkuan hulunm sew nw minekut atakrari
@etsubab9525
@etsubab9525 Год назад
er lijtuan fituat min aderegech mariyamn bxm konjiye ena cute slehonsh new andade negative comment yalew ena bxm new miwedsh anaye 😍...ena geniye anchinm kene betesebsh
@user-rq6nd7ri9u
@user-rq6nd7ri9u Год назад
ዋውውውውውው❤❤❤
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Год назад
❤❤❤❤
@SaronkebedeSariti
@SaronkebedeSariti 7 месяцев назад
ስታምር 🥰🥰🥰
@goitomrobel2174
@goitomrobel2174 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@agerneshtadesse3997
@agerneshtadesse3997 7 месяцев назад
Ere minm ferenij atimesiyem chirash mekap nw enijj bizum key ayideleshim.tirisish rasu getata nw gin fegegitash yasitelal.
@user-oq4ju6jk7r
@user-oq4ju6jk7r 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsionmathewos
@tsionmathewos 8 месяцев назад
i loved her more
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 8 месяцев назад
ገኒየ የምወድሽ❤❤❤❤
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tesfalemt6245
@tesfalemt6245 Год назад
እቼ ደሞ ፈርጂ አላለችም
@fathia123-yq2fo
@fathia123-yq2fo Год назад
ከብሩክ ጋር ለምን ትደተላያዩ ብጠይቂልን በጣም ነበር ደስ ሚለን
@cggfttyy9026Halima
@cggfttyy9026Halima 7 месяцев назад
የወሬ ጥማት😂😂😂
@HB-kv6xf
@HB-kv6xf Год назад
በጣም ልጅነት አለባት እች ልጅ:: ትንሽ እድገት ያንሳታል
@hanimhailu3280
@hanimhailu3280 6 месяцев назад
ታዲያ ለምን ወስደሽ አታሳድጊያትም😂
@semiraebrahim5693
@semiraebrahim5693 7 месяцев назад
ወደ አፋር ስንሄድ አስቁመዉን ብር ተየቁን ያልሽው የት ቦታ ነው? አከባቢው ምን ይባላል?
@kidist1705
@kidist1705 Год назад
እንደው ምን ይሻለናል ካማች ጃሮአችውን ከፍታች ቆያችው ግን እውነት ስለከለር ብቻ ነው የሰማችውት። እስኪ መጨረሻላይ ምን አለች
@eyu9369
@eyu9369 8 месяцев назад
Err konjo nesh gn minm ashangult atmesiym tinsh atakabji ende 😂😂😂
@emebetemebet1075
@emebetemebet1075 Год назад
ገኒዬ ስሟ ኩልትፍትፍ አረገሽ 😂
@Lily93491
@Lily93491 Год назад
Anaye🥰🥰🥰
@user-qo7pu2qp9q
@user-qo7pu2qp9q Год назад
ፈረንጅ አትመስይም በጭራሽ አታካብጂ ገኒ በሰላም ነው
@BetselotB
@BetselotB 7 месяцев назад
አላከበደችም ብትልም ትክክል ናት ሙሉ ሀበሻ አይደለችም
@messeretassefa-buechler9476
Ferenj memsel brksh yimeslal. Tera ye sefer were new yemtawerut. Dros?
@mercyeshetu8559
@mercyeshetu8559 Год назад
Seati endate seti lijine tetechilechi koye
@messeretassefa-buechler9476
Mercy eshetu mashkabet alwedm.
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd 8 месяцев назад
አካበድሽው😅😅
@menatayne
@menatayne Год назад
ምን አርጊ ነው ምትሏት ምድረ ደነዝ
@masreshniguse5665
@masreshniguse5665 Год назад
ምንም ፈረንጅ አመስይ ደምሽ በደንብ ያስታውቃል ሀበሻ እደሆንሽ ቀይ ሞልቶል እኮ ኢትዬጵያ ምናልባት ሀመር ስለሄድሽ ይሆናል
@Future979
@Future979 Год назад
ማናት ?
@user-fx5qg3si8v
@user-fx5qg3si8v 3 месяца назад
አያቴም ነብሷን ይማረውና ከንቅሳቷ ውጭ የነጭ ቆንጆ ነበረች በጣምም ነጭ ስለኾነች ጽሐይነሽ ነበር ስሟም ግን አንቺ ምንሽም
@monikamohamed3260
@monikamohamed3260 8 месяцев назад
አረ ተረጋገ ኮመታተሮች ብትመስል ባትመስ ምንም እናተን ሚጎዳም ሆነ ሚጨምርላቹ ነገር የለም ሆ
@hilinawondimu4373
@hilinawondimu4373 Год назад
በህግ አምላክ ፈረንጅ አትመስይም
@user-qx5kx6rx4s
@user-qx5kx6rx4s Год назад
በህግ አምላክ ደስ ይላል😂😂😂
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
@@corneliatesfaye2989 ከጥንት ጀምረ ፈረንጆች የሚንጋጉበትን አካባቢ የመጀመሪያው ነጭ ያንን ምድር የረገጠች እሷ እንደሆነች አስመሰለችው እኮ
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Год назад
እኔም ብያለሁ ኢትዮጲያዊ ነው የምትመስለው በህግ አምላክ 😂😂😂😂
@frehiwotachayehu9525
@frehiwotachayehu9525 Год назад
በአካል በጣም ቀይ ናት ፈረንጅ ነዉ የምትመስለዉ
@tsedeniadaniel5815
@tsedeniadaniel5815 Год назад
Yet tawkatlh
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 Год назад
What ? Did I hear you said I'm not looking like Habasha?
@tigistsheycha2248
@tigistsheycha2248 Год назад
Achi 😮doma benatsh sent konjo ye hammer,Arbamch lejoch alu doma
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
በድሮ ግዜ አውሮፓ ለትምህርት ይሄዱ የነበሩ ሰዎች የሚየወሩትን ኮርጃ ሳይሆን አይቀርም።
@RukiyaDawod
@RukiyaDawod 8 месяцев назад
እኔ ምን ልበል
@tsionwendu5355
@tsionwendu5355 Год назад
bale Mautba❤❤❤
@bebe-ff7fh
@bebe-ff7fh 8 месяцев назад
ገና እኮ አላደገችው ለኢንተርቪው አልደረሰችም የሰፈር ወሬ ታወራለች😂
@thenationofethiopia2328
@thenationofethiopia2328 Год назад
ንጹህ ኢትዮጵያዊ ብቻ ነዉ ማየት የምንፈልገው
@mercygebre9895
@mercygebre9895 Год назад
😅😅😅😅😅😅
@bamonure2095
@bamonure2095 Год назад
ወንዶች አለን
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
ወነድ ከሆንክ ውሸትህን ነው። ሴት ከሆነሽ ቀንተሽ ነው
@bamonure2095
@bamonure2095 Год назад
@@rasayifat5726 የሱን ተይውና ያንቺ መቅናትስ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
@@bamonure2095 እኔ ፈረንጅ ነኝ እኮ። ወንዶች አለን Kkkkk..
@messeretassefa-buechler9476
Ye wushet tourist nesh. Addis bota siked ye newariwn bahl matnat yasfelgal. Tcigirachihu ke ketema stwetu enante kelela sew yeteshalachu yimeslachihual. Tlku dnkurnachihu new. Mn endemilebes enkuan atawkum. Yenante yesltane amelekaket ye denkoro sltane new. Ligelushm yichilu neber. Tmhrt bekelalu setwushal.
@saron20
@saron20 Год назад
ልጅትዋ ፈጥና እያወራች ይሆን ምታወራው ነገር ኣይሰማም
@user-ch5rp1mu9u
@user-ch5rp1mu9u Год назад
ያን የመሰለ ፍቅረኛዋን ላሽ አለችው 🥺
@bamonure2095
@bamonure2095 Год назад
ሸመጠጠ😢
@tihitna7022
@tihitna7022 Год назад
Ye abelex mist honech eko
@bamonure2095
@bamonure2095 Год назад
@@tihitna7022 ፀደቀች
@jeerrryu
@jeerrryu Год назад
​@@tihitna7022 አቤሌክስ የቱ🙄🙄🙄
@zainabmk1224
@zainabmk1224 Год назад
እንዴ ተለያይተዋል እንዴ? እኔ ደግሞ ምነው ጠፋ እያልኩ ሰርች ባደትግም አይመጣልኝም ለዛ ነዋ አይ በጣም ያምሩ ነበር😊
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 7 месяцев назад
ግን ለምን ላይክ አታደርጎትም
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc 7 месяцев назад
ገኒ እየተራቆቱ ሚለብሱ ሰዎችን አትጋብዥ የመራቆት ማስታወቂያ ሰለቸን
@user-pd1jm3hf8r
@user-pd1jm3hf8r 8 месяцев назад
ኡፍ እዴኔ ፀገን እስርስር የሚለው
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
እረ በናትሽ አካበድሽ ስንቶች ካንቺ እሚበልጡ ቀይ የሆኑ ኢትዮጲያዊያን አሉ ምን አካበድሽሳ
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 Год назад
ምን አቃጠለሽ ቅንቅናም!!
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
@@tsinatweldemariyam3266 ደደብ አንቺ እራሱ ቅንቅናም ነሽ ሰው የተሰማውን መግለፅ ይችላል
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
@@tsinatweldemariyam3266 ምድረ አለቅላቂ ሁላ
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 Год назад
@@user-wj1ln5qg8t ያለቅልቅሽ ብጣሻም ገረድ አፍሽን አትክፈቺ ልክሽን እወቂ።!
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
@@tsinatweldemariyam3266 ምናባሽ ትሆኚ ውዳቂ ቆሻሻ ልቃሚ መጀመሪያ ባትሳደቢ ኑሮ አትሰደቢም ነበር
@user-gk4dk8vz1i
@user-gk4dk8vz1i Год назад
አረ ባክሽ አበሻ ነው የምትመስይ ምንም ክልስ አትመስይም
@user-df6cu7rb7e
@user-df6cu7rb7e 8 месяцев назад
ጉርኛነገርነሸ ሀችይበለጡብዙ ቀይአሉ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Год назад
እኔ ም ገ ጥ ሞ ኛ ል አፋር ላይ 🤣ጥይት ተኩሶብን ዎደ ኃላ ተመልሰን ነው ያመለጥ ነው 🤣
@user-cc5fe8mx8m
@user-cc5fe8mx8m 7 месяцев назад
እንዴት ልየው እጇን ሰላሳ ሁለት ጊዜ እያጨበጨበችብኝ 😂😂
@jeerrryu
@jeerrryu Год назад
ፈረደብሽ ላጡሽ እግዲህ😂😂😂😂
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc Год назад
አበሻአልመሥልም፣እኛምአላልንአካበድሽ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 8 месяцев назад
ሀመር እኮ የቱርስት መናህሪያ ቦታ ነዉ ነጭ ሲያዮ ነዉ ሚዉሉት አንቺ ምንም የተጋነነ ንጣት የለሽም ሀበሻ ነዉ ምትመስይዉ ለዛዉም ጎጃሜ ነገር ነሽ
@bebe-ff7fh
@bebe-ff7fh 8 месяцев назад
ጎጃሜ ነገር ነሽ😂
@alelegnchekol
@alelegnchekol 3 месяца назад
ምኗም ፈረንጅ አይመሰልም
@user-qc8kp8yb6y
@user-qc8kp8yb6y 7 месяцев назад
የሆነ ክሊፕ ስርተሻል ልጅ እያለሽ እንደዚህ አልቀላሽም አሁን ራሱ በሜካፕ ድጋፍ ነው እንደዚህ እድሜ ለሚያቀሉ ክሬሞች አታካብጅ
@Biruk88
@Biruk88 8 месяцев назад
ውሸት 🙈😳 አርባምንጭ ከሷ በላይ የውጭ ዘጋ የሚመስሉ ሞልተዋል እና ሀመር ጂንካ እንኳ ነጮች ብዙ አሉ ተላምደዋል ነጭ እንኳ ብርቃቸው አይደለም ሚዲያ ላይ ስትቀርቡ የምትዋሹ ሰዎች ግን ምን አይነት ልክፍት ነው???
@tirgalemkassaye89
@tirgalemkassaye89 7 месяцев назад
Esua mn alech amaregna sawera tegermew nekugn alech enj
@aviya5907
@aviya5907 Месяц назад
ይላሉ አልዋሸችም እኔንም የሷን አይነት ነገር ገጥሞኛል ምን ይሁን ብላ ምትዋሽ ይመስላችዃል 😮
@madeenamadeena6234
@madeenamadeena6234 8 месяцев назад
እረ አካበደሽ ከአንች የነፃ ስንት አለ ስው ሲዋሽ ይደብራል
@yaredtaye3707
@yaredtaye3707 8 месяцев назад
ገኒ በፍፁም ከትዳር መለያየትን አትደግፊም ስለዚ ስለፈጠረሽ አምላክ ብለሽ ከልጆችሽ አባት ጋ ታረቂ
@martamarta5209
@martamarta5209 Год назад
ክልስ አትመስልም ከሷ የበለጡ ቀያዮች ክልስ ያሎኑ ሀበሾች ብዙ አሉ
@messeretassefa-buechler9476
Pls do something about your teeth. It irritates.
@Black-lioness
@Black-lioness 8 месяцев назад
It is a beauty
@rozateka7327
@rozateka7327 7 месяцев назад
ወደ ሰሜኑ ክፍል አልሄድሽም ማለት ነው ካንች የሚበልጥ በጣም ቀያዮች አሉ ያንች ቅላት ብርቅ አይደለም በኛ ሀገር
@BetselotB
@BetselotB 7 месяцев назад
ብርቅ ነኝ አላለችም ያጋጠማትን ማውራት አትችልም እንዴ
@fasikashemalies-jm5kb
@fasikashemalies-jm5kb 8 месяцев назад
አርባምንጭ ትያለሽ አርባምንጭ እኮ ፈረንጂ ብቻ እኮ ነዉ አንችን አይተዉ ምን ያስገርማቸዋል 😂😂😂ሳክሳም
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 8 месяцев назад
ባለጌ እሱ ያለችዉ አፈር ሀመር ነዉ ያለችዉ የስድብ ሱስ አለባችዉ ደግሞ ብልግና የራሳቹን ነዉ የምታወሩት አይደል
@djjxj5974
@djjxj5974 7 месяцев назад
አንቺም ቀዪትለሌቼ አተከብጂዉ እቶጰየ ከቺ ይሸለል
@rozabati3686
@rozabati3686 Год назад
ካንች የሚበልጡ ነጭ ኢትዮጵያን አሉ ጉረኛ
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 Год назад
የጥቁር ሰው ኮሜንት
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
በጣም ጉረኛ ናት ሲጀመር ቀይ አደለሽም
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 Год назад
@@user-wj1ln5qg8t የማርያም ልጅ ነኝ ብለሽ ጥቁር ቀይ ማለት ያሳፍራል ሁሉም ሰው በስላሴ አምሳል ነው የተፈጠረው በቅላቷ የገጠማትን መናገር ምኑ ነው ጥፋቱ ?
@mesihabeshawit9250
@mesihabeshawit9250 8 месяцев назад
እረ እጅሽን አደብ ይግዛልን
@udayuday4858
@udayuday4858 7 месяцев назад
አሁን እች ምኗ ነው ኢትዮጵያዊ ማመስለው እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ ከዚች የሚቀላ ሞልቶ የል እንዴ😂
@fozyaahmed6588
@fozyaahmed6588 7 месяцев назад
ምናምን ምናምን ጅል ገኒ ተይ
@abel8835
@abel8835 Год назад
ትደብራላችሁ ወሬያችሁ ሁሉ ተራ ነው ምድረ የእብድ ፈስ
@mahilettsegaw7175
@mahilettsegaw7175 7 месяцев назад
❤❤
@user-fx5qg3si8v
@user-fx5qg3si8v 3 месяца назад
አያቴም ነብሷን ይማረውና ከንቅሳቷ ውጭ የነጭ ቆንጆ ነበረች በጣምም ነጭ ስለኾነች ጽሐይነሽ ነበር ስሟም ግን አንቺ ምንሽም
Далее
Попил😂инст: sarkison7
0:45
Просмотров 7 млн
Thank you 30M subscriber❤️IB:@hagimeshacho
0:23