Тёмный

በመጀመሪያው የአሜሪካን ሀገር ጉዞዬ የታዘብኳቸውን ነገሮች ላጋራችሁ ! 

Handeri Tube
Подписаться 90 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

www.instagram....
m.facebook.com...
vm.tiktok.com/...
This is the official channel of Ethiopian entertainment journalist BESHATU TOLEMARIAM . when you become family of this channel you will see the journalists day to day activity and work . We have a pleasure to invite u to subscribe and becomes our family. we will work tirelessly to fulfill ur entertainment need. This official entertainment focused you tube channel will reach you with Amharic and afan oromo languages. enjoy our videos .
#tiktokvideo #ethiopianfilm #awards #kennysol #ethiopia #eritrea #eritreanmusic #kenya #kenyamusic #somalia #somalimusic #uganda #ugandanmusic #somaliland #rwanda #rwandanmusic #southsudan #southsudanmusic #djibouti #oromo #entertainment #music #sewasew #hopeentertainment #africa #fegegtareact #tadele_gemechu #marakiweg #artist #awardvideo #ethiopia
#አስቂኝማስታወቂያ #tiktok #tiktokvideo #tiktokviral #tiktokchallenge #tiktokdance #tiktokcompilation #youtube #youtubevideo #youtubeshorts #youtubechannel #youtubers #fanatv #kanatv #kanámusic #oromo_best_prank #oromotiktok #bestmoments #funny #reaction #amazing #new #best #edit #happy #beautiful #travel #nature #food #funnyvideo #video #all #bestmotivationalvideo #reaction #fun #ethiopianairlines#weightlossjourney#weightlosstips#questions#ethiopianmusic#ethiopianentertainmen#kanatv##youtubevideo#ethiopianairlines#travel#nature#food#reaction#fun#oromotiktok#oromobestprank#funnyvideo#bestmotivationalvideo#lifestyle#
Facebook (m.facebook.com...)
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
Facebook (m.facebook.com...)
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 4 месяца назад
❤❤❤ ፈጣሪ ከፈቀደ ዳግም ስትመጪ በሰፊው እንተያያለን ብዬ ተስፋ አደርጋለው ቬጋስ ወይኔ አሜሪካዬ ደስ ስትል እኮ
@rrebka3396
@rrebka3396 4 месяца назад
ሀገራችንን አሳወቅሽልን🙏
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 4 месяца назад
ደስ የሚል ቪዲዮ ነው አሜሪካ ምድራዊይ ገነት
@yemar4545
@yemar4545 4 месяца назад
ከአሜሪካን የበለጠ ለኑሮ ምቹ የሆኑ የአውሮፓ ሀገራት አሉ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 4 месяца назад
@@yemar4545 ታዲያ ለእኛ ምን ይሰራልናል 😁😂
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 4 месяца назад
😳😳😳😳😳ከምር በ የአሜሪካ..... 🤣🤣🤣ይቅር
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 4 месяца назад
​@@yemar4545🤣🤣ንግሪያት ll
@handeritube
@handeritube 4 месяца назад
True
@ahme9759
@ahme9759 4 месяца назад
ጥሩ እይታ ነው የጋበዥህን እናመሰግናለን ይልመድብሽ በሹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 3 месяца назад
አለባበስሽ ብቻውን ብዙ ያወራል ,ለሚሰማው፡፡በየደረስሽበት ምስጋና,ስትመጪ ደግሞ እንዳይደብርሽ
@legessemengistu7587
@legessemengistu7587 3 месяца назад
I find it very interesting, especially the organizing and the comparison and contrasting mechanisms approach to show how the North American lifestyle encompasses all aspects of life. This would definitely help us understand where Ethiopians are right now and what needs to be learned and developed in order to achieve our ultimate goals. Keep up the good work, Beshatu. Regards. Lege.
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 9 дней назад
የመዳም ጅግኖች የት ናችሁ 500አስገቡኝ ከኩፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@Usually-x3t
@Usually-x3t 3 месяца назад
God bless America 🇺🇸 ❤ ሙልካም ጊዜ
@Emuyeko
@Emuyeko 4 месяца назад
ወይ የመሳደብ አባዜ !!!! እኔጋ ብቻ እንዳትልኩት ይሄን አባዜ እዛው ልጅት ግን ጎበዝ ነሽ የመጣሽበትን ጉዳይ አከናውነሽ,አራት ስቴቶችን ጎብኝተሽ ጥሩ ጥሩ ነገር አይተሽ ላላዩትም ኣሳይተሽ ,እንቺም ተዝናንተሽ ያዝናኑሽን አመስግነሽ ጨዋነትን ለዛን ከ20 ደቂቃ ባነሰ ጥሩ ቅንብር አሳየሽን ጎበዝ ነሽ 1ስአት በሰው አይን እና ጆሮ ቀልዶ እንድ ቁምነገር የሌለው ፉሩሽካ የሚለቅ ስንት ደፋር አለኮ like አድርጉ የሚል
@handeritube
@handeritube 4 месяца назад
አመሰግናለሁ 🙏
@meazazerfu4492
@meazazerfu4492 3 месяца назад
Berchi fetari yitebikish. Travel more and more!!!
@marthahidego7902
@marthahidego7902 4 месяца назад
ቦታው በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@fitsumhaile5052
@fitsumhaile5052 4 месяца назад
አገራችንን ዲሲን ስላስተዋወቅሽልን እናመሰግናለን ስወጣ እንዴት እንደምትናፍቀኝ በሚቀጥለው ስትመጭ ምርጥ ቡና እጋብዝሻለው ቤቴ ቴንኪው በሻቱ
@handeritube
@handeritube 4 месяца назад
በ ደስታ 😊
@SeydAli5154
@SeydAli5154 4 месяца назад
አሜሪካ orድሲን የአንች (የአንተ) ሀገር ማንአደረገዉ ስደተኛ መሆንሺን አትርሺ አመዳም የአንች ሀገር ይች ንፁሀን የሚታረዱባት የሚጨፈጨፉባት ነች
@Ebenezerlak
@Ebenezerlak 4 месяца назад
በርቺ ጎበዝ
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 3 месяца назад
Thanks for sharing your experience. oh my God Jenifer Hudson????? I love her. She has the greatest voice, next to Witney Housten
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya 4 месяца назад
በሹዬ የእኔ ቆንጆ አንቺም ቮድዮውም ሁሉም ነገር ደስ ይላል እናመሰግናለን በርቺ
@ethio4421
@ethio4421 3 месяца назад
Ezi lay Eshetu mesatef neberebet
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 4 месяца назад
Welcome to beautiful America 🇺🇸 ❤️
@yeneneshmamo3711
@yeneneshmamo3711 3 месяца назад
አንደኛ ነሽ❤
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 4 месяца назад
Yemechesh beshatuye ❤️❤️❤️
@sisaymideksa8072
@sisaymideksa8072 4 месяца назад
Mirty bale alshie edme yerzeme leset sekete melkam bale wesange new
@Rose-rp1je
@Rose-rp1je 4 месяца назад
Welcome
@PhanosLebznon-yc2gr
@PhanosLebznon-yc2gr 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@sipharatube8594
@sipharatube8594 3 месяца назад
የኔ ውድ enjoy your na😅😂 እሺ ፈታ በይ ❤ 17:44 ❤
@Usually-x3t
@Usually-x3t 3 месяца назад
ተይ ተይ በሻቱዬ ለጏደኛሽ ሞራል ብለሽ እንጂ የአሜሪካ ምግብማ ሀገር ያስረሳል:: ዩኔ Deplomat
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 4 месяца назад
ምድር ላይ መተን የተመለስን የኗሪ አኗኗሪ ነን ማለት ነው😂😂😂😂
@user-li7ti6ip8w
@user-li7ti6ip8w 4 месяца назад
Kkkkkkkk
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 3 месяца назад
እደዚህ አይባልም አልጋላይ የወደቁ አሉና ደጅ ወተው የማያቁ ታማሚዎች አሉና በመራመድሽ ተመስገን በይ ይኸሁሉ ጊዜአዊ ነው ብርቅርቁ ዱባይን አታያትም አለም ከንቱ እደሆነች
@user-bv8fe7yi7s
@user-bv8fe7yi7s 3 месяца назад
በሸዬ በናትሸ ለኔም ወሰደሸ አሳይኝ
@SenaBareka
@SenaBareka 3 месяца назад
🎉
@ethiolove5542
@ethiolove5542 3 месяца назад
ውዷዬ ስወድሽ በውስጥ🤝
@helentasew5367
@helentasew5367 4 месяца назад
👍
@Qkyikhhhhttthbbtt
@Qkyikhhhhttthbbtt 4 месяца назад
መልክሽም ውፍረትሽም እነሱን ነው የሚመስለው
@senaitdesta9983
@senaitdesta9983 3 месяца назад
Don't wear skirt,specially mini OMG. What happened to her legs?check it out before you leave US.
@sarilove7066
@sarilove7066 4 месяца назад
15: 36 laye yalewen negegereshin eski le alekash negariew ena esum yetegberaw le ethiopiawian
@handeritube
@handeritube 4 месяца назад
I will
@tigibiz9774
@tigibiz9774 4 месяца назад
What?? You were in Kansas City and I didn’t get to see you? My hometown?? You’re one of my favorite, I’m glad you had fun, what a small world. Anyway I blame Lidiya.
@handeritube
@handeritube 4 месяца назад
Please don’t blame Lidiya I will see you next time 😊
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 4 месяца назад
​@@tigibiz9774zerreyya
@rawadarawada7786
@rawadarawada7786 4 месяца назад
🦁💯👈👌
@user-zv3so6uf9t
@user-zv3so6uf9t 4 месяца назад
ሰብለ በቀለ ይቱይበር ናት ቬጋስ ነበረች ጎራ አላልሽም የምወድሽ ቦስተንስ መቼ ትመጫለሽ?
@handeritube
@handeritube 4 месяца назад
ከጋበዛችሁኝ በቅርቡ 😊
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 4 месяца назад
I am leaving vegas " seble she is selfis lady she didn't even involve Ethiopian community what's the point to mention seble name.
@ethio4421
@ethio4421 3 месяца назад
Eshetu Donkey Tube memtat neberebet
@rawadarawada7786
@rawadarawada7786 4 месяца назад
Video ayanaa ol darbii dafii
@lemlemgesese2475
@lemlemgesese2475 3 месяца назад
Enida bale giza
@MashoAli-tr4gf
@MashoAli-tr4gf 3 месяца назад
ባለጊዜ ሳትሆን ባለቤት ባለ አገር ናት
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 4 месяца назад
አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ በረሀብ እየሞተ ያለበት ሚስጥሩ አሁን ገባኝ ለካንስ ኦህዴድ የኢትዮጵያን በጀቱን ለእናንተ ለባለ ጊዜ እየመደበ ነው አይዟችሁ ጥቂት ጊዜ ነው የቀራችሁ እግዚአብሔር የምትሰሩትን ግፍ አይቷል ፍርድ ይጀምራል።
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 4 месяца назад
Anchi degmo zemblesh Atkebateye " entem 27 Amet ye Ethiopia hzbe laye yekeldachuut tultula.
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 3 месяца назад
@@yenazarethlije558እና አነዛኞቹ ቀለዱ ተብሎ እነዚኛዎቹ ደግሞ በእጥፍ ይቀልዱባት ነው ምን አይነት አስተሳሰብ ነው። ሌባ ሌባ ነው ትግሬ ሆነ ኦሮሞ። በተራ ሀገር መዝረፍ ነው የተያያዛችሁት። ይህ የሰገጤዎች አስተሳሰብ ነው ጭንቅላት የሌለው ለማንኛውም በቅርቡ ሀገራችን ይፀዳል ከሌቦች ፣ካአራጆች እና ከደፋሪዎች። ሀገሪቷን አቆሸ ሻችዃት እኮ።
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 3 месяца назад
@@Viva-Ethio.1016 were bichaa " Ethiopia ye Amhara yaderegew mann new ??? oromo Ethiopian Aygelem??? Bendhaglu Ethiopian Aydelm?? Guruge Ethiopian Ayedelm??? etc...tultula
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 3 месяца назад
@@yenazarethlije558 ስለአማራ ማን አነሳ አሁን? ምን ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ። በጣም አማራን ትፈሩታላችሁ ጃል። ሀሀሀሀሀ ጉራጌን ጨመርሽ ቅድም ያልሽው ተጋሩም አሁንም ስልጣን ላይ ያለው ኦነጉም አንቺ ኦሮሞ እያልሽ የጠራሽው ነገር ግን ጨዋውን የኦሮሞ ህዝብ የማይወክለውን ዘራፊ መንግስት ምን አለበት ብንጠቀም ስትዪ አለማፈርሽ አሁን ደሞ ዘረኛ አይደለሽም እንዳትባይ ጉራጌን ጣል አረግሽ ቀልደኛ ነሽ። ይህች አገር ሰላም የምትሆነው ሁሉም ሰው በእኩልነት ተጠቃሚ ሲሆን ነው። ሁሉ ኬኛ እና ስግብግብነት እና ሌብነት ለበፊቱ አባታችሁም አልበጀ። በቅርቡ ምን እንደሚሆን ታይዋለሽ። ተረጋጊ።
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 3 месяца назад
@@Viva-Ethio.1016 menew tekatelesh " neddedachu " tesemeyaleh " fano fano Arete kllo gebba eyalachu tedenfalchu " segemere " ye Amahra hezb manem Ayeferawem kezenenam selhonachu so to get the point if you are talking about Ethiopian you can fight but if you wanna talking about ethnicity didn't work so get lost.
@simongebrehiwot7414
@simongebrehiwot7414 4 месяца назад
😂😂😂😪
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 4 месяца назад
በሼ.ለምን.አሜሪካን.ሄደሽ በዛው.አቀሪም.ነበር.ለምን ኢትዮጵያ.መጣሽ.እዛው.ይሻልሻል😂😂😂😂😂😂
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 месяца назад
ኢትዮጵያ ጥሩ ኑሮ ለሚኖር ሰው አሜሪካ አትመችም: ለጉብኝት ቆንጆ ነው: ለልጆች ትምህርት በጣም ጥሩ ነው ወላጆች አብረው በመምጣት መስዋዕት መሆን ከቻሉ🤔 ዝም ብሎ ልጅን ብቻውን ዘመድ ጋር መላክ ይሙት ብሎ እንደመፍረድ ነው:: አሜሪካኖች የራሳቸውን ትምህርትና ማስረጃ ይፈልጋሉ ኢትዮጵያ የያዝከው ድግሪና ደፕሎማ እንደገና በእነሱ ሲስተም ይገመገማል:: ተቀባይነት ካጣ አቅሙ ካለህ መማር አለያም ተራ ሥራ ፈግተህ መሥራት ይጠበቅብሀል:: ታዲያ እንደ በሹ ያለ አገሩ በቅንጦት የሚኖር ሰው እንዴት አድርጎ ይቋቋመዋል??? እኔ ለራሴ የመጣሁበትን ቀን ብረግምም ግን ለልጆቼ መስዋዕት በመክፈሌ ያፅናናኛል:: እና ቆም ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው: የተብለጨለጨ ሁሉ ወርቅ አይደለምና!!
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 4 месяца назад
🤣🤣ምን በውጣት ባለ ግዚ ናት እኮ አላውቅሽም ምንዋ ሞኝ 🤣🤣🤣
@SeydAli5154
@SeydAli5154 4 месяца назад
እሷ ምን አለባት ባለተራ ባለጊዜ ለምን ብላ አሜሪካ ትቀራለች የአማራ እና የትግሬ አርቲስቶችና ታዋቂ ሰዎች ጋዜጠኞች ይሰደዱ በወጡበት ይቅሩ እንጅ ይሄም ያልፋል
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 4 месяца назад
​@@SeydAli5154they ask for it " shut up " get out of this comment section.
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 Месяц назад
Bale gize satohn bale ager bale rist nech​@@SeydAli5154
@SeydAli5154
@SeydAli5154 4 месяца назад
ባለጊዜ ተረኛ አንች ምን አለብሺ ተዝናኝ ሌላዉ በድሮን ይጨፈጨፋል በረሀብ ይሰቃያል ግደለም ሁሉም ያልፋል
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 4 месяца назад
Ye kinat menfese wegahut
@yemar4545
@yemar4545 4 месяца назад
ታዲያ እሷ አልጨፈጨፈቻቸው ባለግዜ ያልከውን መንግስት ጠይቅ
@karizmamega524
@karizmamega524 3 месяца назад
❤❤👍👍👍🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙🤙👍👍👍🤙🤙🤙🤙🤙🥰🥰
@SeydAli5154
@SeydAli5154 4 месяца назад
አንች ጉረኛ የት ነበርሺ ከ2018በፊት ምነዉ በጣም አፈላሽ ፈነዳሺብን እኮ ተይ በልክ አድርጊዉ ለትግሬም አልሆነ ተረኝነት
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 4 месяца назад
የተቃጠለ ጨጓራ ይሸታል እዚ ቦታ ምን ማለት ነው አርቲስቶች ዩቱበሮች ጋዜጠኞች...በተሳተፉበት ጉባዬ ለሷ ሲሆን ምነው በግድ እንስደብሽ ስደቢን አላቹ ሆሆሆ ኸረ ወይኔ ተረጋጉ
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 4 месяца назад
@@oromtitiiibrahim1238 ho betam eko new ye Ethiopia hizeb gen men nektotal kesedeb wichi teru neger menager ayawkm? Cherah hagerwan wekla letsatefchu yehem terga yaseblal fetari yetarkachu tesadabiwoch 😢😢
@user-li7ti6ip8w
@user-li7ti6ip8w 4 месяца назад
ወይ ቅናት! ፎጤ ጠንክረሽ ስሪ በኦሮሞና በተጋሩ በመመቅኘት የሚመጣ ለውጥ የለም ከማረር ዉጪ! ይመርብሽ በሻቱየ ተዝናኝልን
@meazagirma9904
@meazagirma9904 4 месяца назад
አስተሳስብሽ በጣም የዘቀጠ ነው
@tigibiz9774
@tigibiz9774 4 месяца назад
@seydali5154: when they go low, we go high, we should not even respond to your opinion. I smell hate.
Далее
ሁሉም ሰው  ተጋብዟል !
16:59
Просмотров 11 тыс.
🍏 Устарели ОФИЦИАЛЬНО! 🤡
00:32
አማቾቼ ለኔ
12:31
Просмотров 9 тыс.
የኬክ አሰራር ከልጃቼ ጋር !
20:06
Просмотров 16 тыс.
ቆይታ ከዝናሽ  ጋር
18:25
Просмотров 11 тыс.
ashendaaaa
11:11
Просмотров 6 тыс.