Тёмный

የኛሰው በአሜሪካ ለማመን የሚከብድ ጀግኖች ማየት ማመን ነው ሽልጦም??? Part 1 

Chebe Media
Подписаться 39 тыс.
Просмотров 106 тыс.
50% 1

#ebstv #artstvworld #seifushow #chebemedia
መጎብኘት ለምትፈልጉ
Heber market and cafe
3515 S Jefferson, st falls Church va
Tel 703-408-9959

Развлечения

Опубликовано:

 

23 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 331   
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
Heber Market and cafe 3515 S Jefferson st falls church Arlington Tel 703- 408-9959
@hamytube3728
@hamytube3728 Месяц назад
ሰራተኛ አትፈልጉም? ወስዳችሁ ቅጠሩኝ😊
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Месяц назад
They from Ethiopian Debrziet Bisoftu !!! " however they are the owner of kurrfftu Debrziet " they sold keurftt $$$$$$$$$$ billion Dollars they used to run the business money years " they don't have to lie to you how they get experience !!!! puls they have store in lasvegas NV " the store name is Melekam gebbya " the lady she used to leave America years ago " the husband just got here in America " if you have so much money you can open business American to get green cards so " my point is they don't have to lie to get your attention the money of us we know them" just be honest how you start business which is ppl respect you. thanks Chebe !!!
@zeinabamohamed2872
@zeinabamohamed2872 Месяц назад
Which state is that?
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
Virginia
@ethiomusic8287
@ethiomusic8287 Месяц назад
Al😂l ❤6f4​@@chebemedia
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o Месяц назад
ባልየዉ ስነስርዓት ሚስቱም ስነስርዓት 1ኛ በተለይ ባልየዉ እሷን እንድትቀድም እና ተጠንቅቆ ለመናገር የሚአደርገዉ ነገር❤❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርህ❤❤❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Месяц назад
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@BetelTekl
@BetelTekl Месяц назад
በጣም ደስ ይላሉ ስርአታቸው እግዚአብሔር ይሙላላችሁ👏❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 29 дней назад
ዋውውው ሲያስቀኑ ለሰው ያላቸው ክብርና መከባበራቸው አንደኛ💚💛❤👌
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Месяц назад
በጣም ይገርማል በርቱ ኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ኤርሚ አንተም ተባረክ እነዚህ ወጣት ኢትዮጵያውያን ነገ በአብዛኛው የአሜሪካን ግዛት እናያቸዋለን
@GabruGebruwork
@GabruGebruwork 19 часов назад
በሰው አገር ችግሩን ተቋቁሞ እዚህ ደረጃ መድረስ የሚገርም ነው ቢዝነስ እየሰራችሁ አገራችሁን እያሳዎቃችሁ በጣም ጀግኒት ጀግናው የኢትዮጲያ አምላክ ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤
@korvenbro4283
@korvenbro4283 Месяц назад
ዋው ከአውሮፓ ወደ እናተ ልመጣ ነው እግዚአብሔር ይባርክላችሁ በእየ እስቴቱ ያብዛችሁ ይህ የኢትዮጵያ ትምህርት ቤት እና የባህል ማዕከል ነው ብዬዋለሁ !!!!
@TheGreatTruth
@TheGreatTruth Месяц назад
ዋዉዋዉ!! እውነት ይህ በአሜሪካ ነው የሚያስብል እጅግ ዘመናዊ ነገርግን ኢትዮጵያዊነታችንን በደንብ የሚያስታውሰን የኢትዮጵያን ጣዕም የምናገኝበት ሃይፐር ማርኬት በእነዚህ ወጣቶች ተከፍቶ ማየት የበለጠ የሚያስደስት ነገር የለም!!! ጎበዞች!! ባለራዕይዎች ናችሁ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
Thank you
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Месяц назад
​@@chebemediaየማናቀውን ቦታ ስለምታስተዋውቀን ተደስተናል ግን ማስታወቂይው እንዳለ ሆኖ በመሐሉ የምትቆራርጠውን ብትተወው 🙄🤗🤭✌️
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Месяц назад
ውይ የአገሬ ልጆች በእውነት ብርክ በሉልን :: እቤቱ ግልጥልጥ ፏ ያለ ንፁህ በእውነት ግቡ ብሉ ብሉ ጠጡ ነው የሚለው :: ከፍ በሉልን ብዙልን ስራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ :: ስናልፍ ጎራ እንላለን ይሄኛው ደረጃው ከፍ ያለ ይመስላል 👌👏🏽👏🏽👏🏽 ወንድማችን ስለአሳየኸን እናመሰግናለን:: 👌🙏😊
@tarikutsega4690
@tarikutsega4690 Месяц назад
ቸቤ ሚዲያ ጅማ ተቀምጬ የአሜሪካ ሕይወትን እያጣጣምኩበት ነው ስመጣ ኑሮ አይከብደኝም🙏🙏🙏
@amityyelebe1965
@amityyelebe1965 Месяц назад
የውነት አበሻ ሱቅ ሄጄ ዎጋውን መጠየቅ በጣም ነው የሚሰለቸው በዚ ሀገር አልተለመደም እና እያንዳዱ እቃ ላይ ዎጋው ይለጠፍበት የተስማማው ይወስዳል የልተመቸው የተወዎል ስለዚ በዚው ቀጥሉበት በርቱ እደጉ ብለናል ጌታ ያበርታችሁ🎉❤❤❤
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
Thanks
@abel8835
@abel8835 29 дней назад
ኢትዮጵያዊነት ገና ይደምቃል በአለም ሁሉ ላይ በርቱ እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክ ባልና ሚስት እጅግ ታምራላችሁ ❤
@BetelTekl
@BetelTekl Месяц назад
ስርአታችሁ ብቻ ይበቃል ዋው በጣም ነው ደስ ምትሉት ሱቃችሁ እጅግ ይማርካል ጎበዞች በርቱ እግዚአብሔር ቤታችሁን ይሙላላችሁ🙏🤩
@user-fx8nq7uh7x
@user-fx8nq7uh7x Месяц назад
እነሱ ደስ የሚሉ ስርአት ያላቸው እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላችሁ አቅራቢው ግን ብዙ ማስተካከል ያለብህ ነገር አለ እድሉን ለነሱ ሰተህ እነሱ እያስጎበኙ ቢያስረዱ አ። እድ በአንድ ያለውን ነገር ብዙ ነገር ያላቸው ይመስለኛል ግን አንት እነደገባህ በሩ ላይ እስታክ ሆናችሁ ሌላውኑ ሳታሳይ ቡና መቅመስም መጨረሻላይ መቀማመሱን በተመለከተ መጨረሻ ላይ ብታረገው ጥሩ ነበር ደጋግመህ ትጠዩቃለህ እየነገሩህ ደጋግመሁ ትጠይቃለህ ። እሱን ብታሻሹሏው ጥሩ ነው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የያዝከውግን አቀራረብህን አስተካክል ። እረ ቀስ ብለህ ብላ ጥሬ ሰሥጋውን
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Месяц назад
ጀግና የኢትዮጵያ ልጆች ‼‼‼‼ በመስራታችሁ እንደዚህ ተደስታችሆል ለ ሌላውም ታነቃቃላችሁ 👈👈👈 ከሰራን የየማይቻል ነገር የለም 👈👈👈 በርቱ የአገሬ ሰዋች እግዚአብሔር ን ይዘን 🙏🙏🙏 የማይቻል ነገር የለም 🙏🙏 ቸቢ በጣም አመሰግንሃለሁ. ስላቀረብክልን 👉👉👉 ምንም የማይወጣለት የገበያ ማአከል ነው 👆👆👆 👏👏👏👏 ሁለት ጀግና ወጣቶች ተባረኩ እራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሜን ፫ 🙏🙏🙏 🙏 እናንተን አይቶ የማይበረታታ የለም አመሰግናለሁ 💯💯👏👏👏👏🎂🍾
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
Thank you
@diramudub6413
@diramudub6413 Месяц назад
ደስ የሚሉ ባል እና ሚስት። መከባበራቸው በራሱ ሰውላይ ደስ የሚል ስሜት ይፈጥራል። ተባረኩ!
@kedestkebede262
@kedestkebede262 Месяц назад
ኢትዮጲያዊነትን በምንም መልኩ ማስተዋወቅ ጥሩ ነው እኔ የግሌ አስተያየት ነው ሲጀመር ለጠላ የሚያስፈልጉ ነገሮች ሁሉ ከቅመማቅመም እና ከሚሸቶ ነገሮች ምሳሌ ከሽቶ ከእጣን ከሰንደል አካባቢ እርቀው ለብቻው ነው መቀመጥ ያለበት ለምን መሰላቹ ብቅሎም ቅጠል ጌሾም ሆነ የእንጨት ጌሾ በተቻላቹ መጠን ከሚሸቶ ነገሮች ለይታቹ ብታስቀምጡት ጥሩ ነው በተረፈ በርቱ ቸቤም በርታ
@mahadereshenkute4136
@mahadereshenkute4136 Месяц назад
He is right እኔ ወደ ውጪ ስሄድ ባጋጣሚ ከቅመማ ቅመም ፣ በርበሬ ጋር ወዘተ...እጣን ሰንደል...አብሮ pack ተደርጎ ከገባሁም በዃላ አብሮ ተቀምጦ ሽታው እጣን እጣን ሰንደል ብሎ ተበላሽቶብኛል ስለዚህ ተጠንቀቁ አርቃችሁ አስቀምጡ በተለይ እነ በርበሬ አይነቶችን Thanks
@eteneshgeberemichael5630
@eteneshgeberemichael5630 Месяц назад
Both cuple did incredible jobs. Thank you for showing an emzing job. Have a nice blessed everyone.
@user-pn7po7cw6t
@user-pn7po7cw6t Месяц назад
ተባረኩ ከዚህ ያሉ ነጋዳወች ዋጋቸው ነው ለመግዛት የሚከብደው ።ይህን ታሳቢ አደረጋቹህ ሰለሰራቹህ እናመሰግናለን
@mheretogbazghi7491
@mheretogbazghi7491 Месяц назад
👏👏💕🌸🌼🎊🍾👌አነጋገራችሁ ትህትናቹ ልቦናችሁ ሁሉን ነገራችሁ 100/1000👏👏👍🌻🥀🤩ተባረኩ ከዚህ የበለጠ ሃብት ይስጣችሁ በተለይ የሸክላውን ነገርማ በተለይ ገላገላችሁን አኤረ እግዝሄር ብዝት አርጎ ይስጣችሁ ሼር እናረግላችኃለን አይዞአችሁ ሁሌም ከጎናችሁ አለን በጣም በርቱ keep going
@SportChannel-dh8tg
@SportChannel-dh8tg 4 дня назад
100/1000 means 10% please remove one zero. I know you eagerness to post fast.
@mheretogbazghi7491
@mheretogbazghi7491 4 дня назад
@@SportChannel-dh8tgya bro I know but I can’t do right now anyway thanks
@birhanyemra4695
@birhanyemra4695 Месяц назад
ቸቤ ፕሊስ እንግዶችህን በስም እራሳቸውን እንዲያስተዋውቁ እድል ስጥ። ከዚህ በፊትም ሩዋጭዋን እንተዋወቃለን እያልክ ስሙኣን ሳትናገር ነው ያለፈው። አስተካክል
@iloveessey
@iloveessey Месяц назад
በጣም ደስ የምትሉ coupleሎች ሁለታችሁም ቆንጆዎች ናችሁ buisnessሣችሁም የተባረከ የተቀደሰ የተሳካ እንዲሆን ከልቤ እመኛለሁ ስራችሁም በቅርብ ቀን በደምብ እንደሚለምድላችሁ ተስፋ አለኝ በርቱ ጀግኖች ናችሁ
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
Thanks
@muluegebresgie9180
@muluegebresgie9180 Месяц назад
ዋው ሚገርሙ ባለትዳሮች ናቸው ደሞ ገና ወጣቲች ናቸው በርቱ ቸቤም ጥሩ ነው የምታደርገው ያለህ ሁላቹም በርቱልን
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Месяц назад
Ohhh my God! ትናት የኢትዬጵያ ሰናፍጭ ስፈልግነበረ! በቃ ከዲሲ ሰው ሲመጣ አዛለሁ!! በጣም ደስ የሚሉ ካፕሎች!! በጣም አኩረተውኛል ፈጠራው ቦታው ስፋቱ አዲስ ከሀበሻ ተመሳሳይ ወጣ ያለ ነው!!! ሜል አያረጉም እንጂ ሰናፍጭ እና ሌላ ነገርም አዝ ነበር!! እንግዲህ እራሴ ዲስ ስመጣ አልያም ሰዋች ግዙል ብዬ እጠይቃለለሁ
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
Yelakal
@ekramkelifa7506
@ekramkelifa7506 29 дней назад
ዋው ከምር ጀግና ናቸው ሃበሾች በናታችሁ አበረታቷቸው ፕሮግራም ሲኖራችሁ እነሱ ጋ እዘዙ ግዙ ይመቻችሁ ❤❤❤
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 Месяц назад
በሚቀጥለው ሳምንት ከለንደን ወደዛ ስለምመጣ እጎበኛችህዋለሁ
@add.bihone3838
@add.bihone3838 28 дней назад
ስነ ሥርዐት ትህትና ቆንጆ የአገላለፅ ብቃት በጣም ጎቦዞች :: እግዚአብሔር እናንተንና ስራችሁን ይባርክ በርቱ
@BeraswissAmen1621
@BeraswissAmen1621 29 дней назад
ብዙ ሀብት ብዙ ድካም ቤቱ ይናገራል በርቱ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ቸቤ አንተ ምርጥ የሰው ልክ ኢትዮጵያዊ እንዲህ ስንተጋገዝ ነው ሚያምርብን
@abeshkegne8380
@abeshkegne8380 Месяц назад
በርቱ ህብሮች ውድ ኢትዬጲያውያን በአካባቢው ያላችሁ አበረታቱአቸው
@abbaytrufat
@abbaytrufat Месяц назад
ሳላደንቃችሁ አላልፍም በርቱ ጎበዞች መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 27 дней назад
ተባረኩ ደስ የምትሉ ስርአታችሁ ባልየው ለሚስቱ ያለው ክብር ተባረክ የስራ ሰዎች ናችሁ ጉልበታችሁ ይባረክ❤❤❤❤
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Месяц назад
ውይኔ የዛሬው ይለያል እዴት ደስእደሚሉ ንፀህናው አይዲያቸው እግዚአብሔር ይባርክላችሁ በጣም ነው የኮራሁባችሁ ቃላት የለኝም ❤❤❤ብዙ የምንፋልገው ነገር አለ ❤🎉
@lemiroba6504
@lemiroba6504 Месяц назад
Last night, we stepped into this Ethiopian Market and Restaurant in Virginia. The aroma of coffee and spices enveloped us, and the beef roast, seasoned to perfection. The row meet was a delightful surprise. We recommended this gem, only to find out they're already making waves. Keep up this wonderful activity to promote ourselves work, nice Ethiopian Market! 🇪🇹
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 Месяц назад
ጠንካራ ባልና ሚስት በተለይ ባለቤቷ ለሚስቱ ያለው ክብር ደስ ይላል ለሌሎች ትምህርት ይሆናል ብዬ አስባለሁ ሌላው የፕሮግራሙ አቅራቢ ደረቅ ቅመሞችን በእጅህ ባትነካው ጏንት ብትጠቀም ከንፅህና አንፃር ማለቴ በተረፈ ሁሉም ደስ ይላል በርቱ
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
Eshi thank you
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Месяц назад
ደስ የሚል የሐበሻ ሱቅ ወገን በያላችሑበት እናግዛቸው እንዲሕ ሱቅ ለሚከፍቱ ምግብ ቤት ለሚከፍቱ ቁርስ ቤት ላላቸው እየሔድን እንግዛላቸው ለኛ ብለው ከፍተው እኛ ደግሞ ከአገር ቤት ከምናስመጣ በያለንበት ብንገዛ ደስ ይላል ግን እስቲ ይሕን እናድርግ እኔ ስሔድ ለማየትና ለመግዛት እፈልጋለሑ ስርአታችሑ ትሕትናችሑ እርግት ያላችሑ መልካም ገበያ ❤
@raheldebrwork5523
@raheldebrwork5523 29 дней назад
ምን ማለት እንዳለብኝ ቃላት አነሰኝ ስሜታዊ ከመሆኔ የተነሳ ከዳላስ ሆኜ ነው ኢትዬጵያ እራሷ ሙዥ አረገች ደስ አለኝ ፈጣሪ ያስደስታቹ እኛን እንዳስደሰታቹን ሁሉም የተባረከና ትርፍማ ይሁንላቹ አኮራቹን በሀሌን እወዳለውውውውውው ዋው ተመስገን።
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Месяц назад
በጣም ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ናቸው ባል ለሚስቱ ቅድሚያ ሲሰጥ ማየት ደስ ይላል ምነው እኔ አካባቢ በሆናችሁ ብዪ ተመኘሁ good job 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️❤️❤️❤️
@negagetachew974
@negagetachew974 Месяц назад
በጣም ቆንጆ ሱቅና ካፌ ነው ሁሉም ማየት ያለበት ሱቅ ነው። በርቱ ሕብር ገበያ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Месяц назад
ጎበዞች ባልናሚሰቶች። ቸቤ እናመሰግናለን። ሚሊፎኒን አሳስታወስከኝቶታል3ቁጠር ማዞሪያ
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
Thank you
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Месяц назад
በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ጎበዞች👏👏👏 እህታችን ብታዜሚ ቆንጆ ድምፅ ያለሽ ይመስለኛል... 😉አንዳንዴ ጥሩ ድምፅ ከንግግርም ይታወቃል: አቦ በርቱ🙏❤❤
@altudz4055
@altudz4055 Месяц назад
ደስ ሲሉ😍😍እግዚአብሔር ይባርክላቹ ስራቹን ጉልበታቹን ኤርሚ ተባረክ ምርጥ ሰው😍🥰🤲 ልጆችህን ይባርክልህ🤲
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
Amen and thank you
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 28 дней назад
በጣም ግሩም ድንቅ ነው በተለይ ጥሬ ስጋው ምራቅ ያስውጣል 😀 ኢትዮጵያን በአሜሪካ ቃኘናት እናመሰግናለን በርቱ።
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 28 дней назад
በጣም በጣም ጎበዞች ናችሁ በዉነት፡ ከሁሉም በላይ ደግሞ መከባበራችሁ፡ ባልየው በጣም ለብዙ ያገራችን ጋጠወጥ ወንዶች ማስተማሪያ ነህ እንዴት ሴት ልጅ ክቡር እንደሆነች፡ የልፋታችሁን ዋጋ እንድታገኙ ምኞቴ ነው
@kidistachamyelh108
@kidistachamyelh108 Месяц назад
እሚገርም ቤት ነው እኔም ቤተሰቤም መተን አይተነዋል ተደስተን ነው የወጣነው የሌለ ነገር የለም የፆም ባናና ኬካቸውማ 😋😋ልጆቼ በጣም ወደውት በቃ ከቤታችን አይጠፋም በርቱ ጎበዞች
@makyamd6204
@makyamd6204 Месяц назад
ዋው ማሻአላህበረቱ ትልቅደረጃነውየምደረሱት ሀገረኛን በሰውሀገረ በጣምምደስስስእየለንነውየምንጠቀመው የሀገረፈቅረ ሰላምጤናፈቅረየብዛላቺሁ ሀገራቺንንሰላሙንየምጣልንን
@user-bt4kf5xx5t
@user-bt4kf5xx5t Месяц назад
It is great 👍🏽 they did their part now the Ethiopian Community has to support them by buying from them you support our country i do that 🙏🏽😍
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
True thanks
@salem4086
@salem4086 Месяц назад
በጣም ደስ የሚሉ ባሊ እና ሚስት ናቸዉ እኔ ከእነሱ የ9 ሰሃት እቃለሁ. ሲሄድ ሁሉም እገዛለሁኝ የተባረከ ንግድ ይሁንላቹ
@tadaseeth1
@tadaseeth1 Месяц назад
ቸቤ ኢትዮጵያዊያን ልምናምንበት በምንችልበት መልኩ የኢትዮጵያዊያንን የንግድ ድርጅት እያስጎበኘን ነው ፡፡ በጣም እናመሰግናለን ፡፡ ሌሎች ተመልካቾችህ ምን እንደሚሉህ ባላውቅም እኔ ግን የድርጅቱን እቃዎች በምታስትዋወቅበት ወቅት ዋጋውንም ብናውቀው ደስ ይለናል ፡፡ በርታልን!!!
@Emenet.
@Emenet. Месяц назад
Wow ጀግኖች nachu! egzeabher yibarekelachu bizu dekam enedalew yastawekal yesw lij habetu tigatu nw! ena egzeabher dekmachehun yekuterelachu be bezu tebareku dess yemetelu tinidoch nachu tidarachu yibarek tena yisitachu egzeabher akim gulebet yehunachu yetewededachu nachu ❤❤ CHEBE 1ኛ ጎበዝ ጥሩ ፕሮግራም ነው የጀመርከው በርታ!❤👏
@jojoabebe2842
@jojoabebe2842 Месяц назад
Wow, finally one good store for our country! Thank you!!
@bershger5662
@bershger5662 Месяц назад
አልቆ ሲታይ ቀላል ይመስላል ግን ስንት ወጣ ውረድ እንዳለው የሚያቅ ያቀዋል Good job guys proud of you from 🇨🇦
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
True
@BehailuDinsa
@BehailuDinsa Месяц назад
I will come and check..very interesting! Nice job!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Месяц назад
ጎበዝ ወጣቶ ናቸው በጣም ያምራል በርቱ👍❤️
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Месяц назад
They got the money from the family they don't work hard.
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Месяц назад
Beautiful couple, skillful, welcoming Ethiopian market owner. 🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistmulugeta7074
@tigistmulugeta7074 Месяц назад
Please post your website to make ordering out of state easy
@gabekassa3626
@gabekassa3626 29 дней назад
በርቱ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሀገራችን ማስተዋወቅ እንደ ቀላል ነገር የሚታው አይደለም ክንግዱ በተጨማሪ ማለቴ ነው በርቱ !!!
@Love-sd8hp
@Love-sd8hp Месяц назад
Love DMV thank you for opening
@tewodroswoldemeskel591
@tewodroswoldemeskel591 Месяц назад
Good job chebe keep it up , im from Toronto , Canada.
@amityyelebe1965
@amityyelebe1965 Месяц назад
ዜኒት የውነት በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ❤❤❤
@user-mq7wt1fj2w
@user-mq7wt1fj2w Месяц назад
ጎበዞች በርቱ አድናቃችሁ ነኝ በልፅጋችሁ አውሮፓም ትከፍታላችሁ ቸቤ መቼም ብዙ አሳይተህኽናል በርታ❤❤❤❤❤❤❤
@mojin3561
@mojin3561 25 дней назад
የሚገርም ድርጅት ነው። የመደብሩ ውበት የባለቤቱ ታላቅነት ማሳያ ነው። እውነት መናገር እፈልጋለሁ ''አንደኛ ብሔር ገበያ''. Chebe Media ካሜራማን አስተያየት ሊሰጠኝ ይችላል፡- የሚናገረውን እና የታወቁ ዕቃዎችን በተቻለ መጠን ትክክለኛውን ምስል መሳል አለበት. በተለይም ከሁለት ካሜራዎች ጋር ሲሰራ የበለጠ ውጤታማ ነው, አለበለዚያ ሙሉው ምስል በእኩል ክፍሎች መመዝገብ አለበት. ቼቤ ጀግናው ስራህን ከካሜራማን ጋር ይገመግመዋል ተብሎ ይጠበቃል። እንደ እነዚህ ሰዎች (ፕሮፌሽናል ማርኬቲንግ ኩባንያ) ባለሙያ ያስፈልግዎታል. የካሜራ ኦፕሬተር.
@mahadereshenkute4136
@mahadereshenkute4136 Месяц назад
Anyways, በርቱ ጠንክሩ በጣም ቆንጆ ንፁህ ነው እ,/ርከእናንተ ጋር ይሁን ❤
@sofilove4181
@sofilove4181 Месяц назад
ለከስተመር በመጨነቅ ብዙ እደደከማችሁበት እዲሁም ብዙ ገንዘብ እዳፈሰሳችሁበት ቤቱ በራሱ አፍ አውጥቶ ይናገራል። ከአበሻ ባሻገር በሌለም ዜጋም እደሚወደድ መመስከር ይቻላል ። በረቱ እግዚአብሔር የልፋታችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ።
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
True thanks for the good feedback
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 26 дней назад
እውነት ነው
@user-ye4oe9lu3m
@user-ye4oe9lu3m Месяц назад
Great job my people keep it up❤
@AsaytaDecor
@AsaytaDecor Месяц назад
ቸቤ እግዚአብሔር ይባሩክህ ስፈልግ ነበር እንደዚህ አይነት ቤት. እነሱም ሊበረታቱ ይገባል ማሰባቸው እራሱ
@fatushabdela8927
@fatushabdela8927 Месяц назад
Masha Allah እንዴት ጎበዝ ናቹ ፅዳቱ ወላ የዕቃው አቀማመጥ እዚህ ቤት ገብቶ አራግፎ መውጣት ነው ዋው ኢትዮጵያ ማርኬት በቃ ሠርታችዋል ማሻ አላህ
@bethiarega3456
@bethiarega3456 29 дней назад
የቤቱ ፅዳት እና view የደንበኞችንን ቀልብ የሚስብ ቆንጆ ቤት ነው። market targeting ላይ በደንብ የሰሩበት ይመስላል። ጎበዞች ፈጣሪ ከፊታቹህ ይቅደም 🙏
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 Месяц назад
የሚገርም ነው ዎው እንዴት ነው የሚያምረው እጆቻቹሁ ይባረኩ ጌታ ይባርክላችሁ በበረከት ቤታችሁ ሙሉ ይሁን በእጥፍ ስፉ🙏💚💛❤😘
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
Amen
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Месяц назад
ኸረ መጣሁ ብዙ የምፈልገው ነገር አለ በርቱ አንደኛ ቤቱ በጣም ያምራል ይስባል ኑኑኑኑ ይላል
@siaw5419
@siaw5419 Месяц назад
How blessed your are guys ,🎉😮bless u more❤ all your wishes come true❤❤❤❤
@nanny3146
@nanny3146 Месяц назад
Wow it's amazing bertu Ethiopians god bless Ethiopians people's amen 🙏
@meronguish8092
@meronguish8092 Месяц назад
Liniye konjo & Mathy, we are so proud of you. Congratulations
@KonjitBerhanu
@KonjitBerhanu Месяц назад
I will visit it when I come to North Virginia. Good Job!
@eh9850
@eh9850 Месяц назад
Congratulations on your new business venture! May your business grow and bring you prosperity. Best wishes.
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
Thank you so much!
@masefn4623
@masefn4623 Месяц назад
WOW ❤YEBAREKELACHU 🙏🏾❤️🌹
@liduofficial6305
@liduofficial6305 Месяц назад
Linaye Congratulations👏👏
@user-dq7ei7qd4s
@user-dq7ei7qd4s Месяц назад
ጎበዞች በርቱ , በጣም ደስ ትላላችሁ ሱቁም በጣም ያምራል በእውነት
@hasenmohamed992
@hasenmohamed992 27 дней назад
በጣም ደስ ይላል፡፡ የሚያምር ኅብረ ቀለም ነው፡፡ እውነትም ኅብር ናችሁ፡፡ በርቱ፤ ተበራቱ፡፡
@benai5241
@benai5241 Месяц назад
በጣም ደክማችኋል ደንበኛ በመሆን አጋርነታችንን እናስያለን ! የኛም ድርጅት ነው! በርቱ ኮራንባችሁ ! ለጤና የሚሆኑ Gultin free:less suger and salt , የፆም የሆኑ bakery አዘጋጁልን !
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
True let's support
@benai5241
@benai5241 Месяц назад
​@@chebemedia, በቃሌ መሠረት ይሄው ከMD drive አድርጌ መጥቼ መርቀናል የsocial media አቅም ትልቅ ነው! ባለቤቱንም አበራተን ወጥተናል ! I'm glad it is a busy place. አንተም promote ስላደረክ ትልቅ ሥራ ሰርተሃል 👍
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
Thanks
@woderehordofa2440
@woderehordofa2440 Месяц назад
ወንድሜ በጣም ነው የሚወድ ሁሉም ነገር እየዞርክ ታሳያለ በጣም ቅን ሰው ነህ ቅንኔትህ ይጨመርልህ በርታ ❤በስሜ አብ አስጎመጀን እኮ ባለሱቆች ባልና ምስት በርቱ መልካም ቀን ይሁንላችሁ ❤
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
Amen
@amityyelebe1965
@amityyelebe1965 Месяц назад
በጣም ደስ የሚል ነው በጣም ነው የወደድኩት መተን እንጎበኝልን ግን አደራ ዎጋውን እንዳታሶዱድብን እንመጣለን ቼብዬ በየሳምንቱ እንደዚህ ቆንጆ ቆንጆ ፊዲዬ ስለምታቀርብልን በጣም ደስ ብሎናል አመሰግናለሁ ተባረኩ ❤❤❤
@mababa6556
@mababa6556 Месяц назад
Thanks may god bless you store. nice place .
@tsion3656
@tsion3656 Месяц назад
በጣም አሪፍ ነው በርቱ👍👍👍💚💛❤
@babebe850
@babebe850 Месяц назад
I can’t wait to visit the store wow .
@aleti4562
@aleti4562 Месяц назад
Nice work..Nice promotion...Keep it up
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
Thanks
@kidikidi6976
@kidikidi6976 Месяц назад
Good job, my people 👏
@samihamudy3245
@samihamudy3245 Месяц назад
Chebe the best god bless u🎉🎉🎉
@Habeshwit
@Habeshwit Месяц назад
Wow korahubachehu yewnet ❤❤❤❤❤❤❤ Hule hule geb yeluhal yhe new Chonbe batm enamsegneha selasgobegehn ❤❤❤❤❤❤Keep it up ❤❤❤❤
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 Месяц назад
thank you for sharing amazing !
@liliabera4202
@liliabera4202 Месяц назад
Definitely i will visit looks like good places ❤
@ethiopianfunnyvideos7625
@ethiopianfunnyvideos7625 Месяц назад
WOW አደኛ እረ ዳላስ ኑልን በአእውንት ምንም ጥርጥር የለውም አንደኛ
@yourgraceshorts8696
@yourgraceshorts8696 28 дней назад
እነኚህ ጀግኖች ለትርፍ ሳይሆን በሀገር ፍቅርያበዱ ናቸው ።ተባረኩ ።
@tezamezinagna6875
@tezamezinagna6875 Месяц назад
ቼቤ በርታ
@tashaykef796
@tashaykef796 Месяц назад
Nice stay stronger together
@aynalemasfaw1708
@aynalemasfaw1708 Месяц назад
good job I am proud of you well-done guys 👏
@Eyob797
@Eyob797 25 дней назад
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ደስ የሚል ታሪክ ነው።
@misrakroyer234
@misrakroyer234 Месяц назад
Betam desse yelal !!!Geta abizto yebarkachu ❤❤❤from France 🇫🇷
@mollamestawetie9180
@mollamestawetie9180 Месяц назад
ድንቅ የገበያ አዳራሽ ሁሉም ነገር በአንድ ቦታ በርቱ
@tigistabegaz5004
@tigistabegaz5004 Месяц назад
በጣም ያምራል ❤ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@chebemedia
@chebemedia Месяц назад
Amen
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 24 дня назад
ግብዞች በርቱ ገና ከዚህ በላይ ታድጋላችሁ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Месяц назад
በጣም ጎበዞች ቃላቶች የሉኝም❤❤❤
@See-3-6-21
@See-3-6-21 Месяц назад
Just Wow 🤩 😮
@user-xq2oy8rm9o
@user-xq2oy8rm9o Месяц назад
ጎበዝ ወጣቶች በርቱልን
Далее
МОЙ БРАТ БЛИЗНЕЦ!
19:34
Просмотров 1,3 млн
Спасибо Анджилишка, попил😂
00:19