Тёмный

በመጀመሪያ የተሰራው ሁለት ደባ ነው ... ሁለቱም ደባ ተሳክተዋል | በዚህ ሁለት ወር ውስጥ ምን ይሆናል?| አፍሮ አዲስ ወቅታዊ ዝግጅት ከመምህር ሰሎሞን ጋር 

AFRO ADDIS INFOTAINMENT | አፍሮ አዲስ ኢንፎታኢንመንት
Просмотров 39 тыс.
50% 1

Welcome to the official RU-vid channel of AFRO ADDIS INFOTAINMENT. We are engaging in a current and updated information abut Ethiopia. We provide you news updates, breaking news, press conference, press release and entertainment.
Also don’t forget to subscribe our channel to get all our latest videos.
please check the following links
RU-vid / @afroaddis60
E-mail address - fofismart86@gmail.com
- afroaddis360@gmail.com
Like, share and subscribe Afro Addis Infotainment on RU-vid
#አፍሮ_አዲስ_ኢንፎቴመንት #Afro_Addis_Infotainment #Memher

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 156   
@AFROADDIS60
@AFROADDIS60 2 года назад
ከዚህ በኋላ በተከታታይ የምንለቃቸውን ፕሮግራሞች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ እንዲሁም ላይክ እና ሼር ማድረግ እንዳይረሱ:: #ምርጫችሁ_ስለሆንን_እኛ_በእናንተ_ኮርተናል!!
@helenalove2482
@helenalove2482 2 года назад
መምህርን በጣም ነው የምወዳቸው ክብርት ይስጥልን እድሜ ከጤና ይስጧት በፅሎት አስቡኝ 🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይባርክልን ስላም 🇪🇹
@tigist1217
@tigist1217 2 года назад
ጋዜጠኛው ትህትናህ ተባረክ የማይጠገቡ አባት እድሜ ይስጦት ፀጋውን ያብዛልን
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 2 года назад
ጀግና ነዎት እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር መምህር ሰለሞን🙏
@azebbegosew7917
@azebbegosew7917 2 года назад
የሀገሬን የእምዬን ኢትዮጵያን ትንሳኤዋን በቸርነቱ ያሳየን🙏🏽 መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🏽
@yshimulu6500
@yshimulu6500 2 года назад
አባታችን በረከተዎ ይድረሰን።🙏🙏🙏እኒህን ታላቅ አባት በማቅረብህ ደስተኛ ነኝ።💚💛❤️
@tenayekefeni5245
@tenayekefeni5245 2 года назад
ይባላል እንዴ?
@tube4222
@tube4222 2 года назад
እድሜና ጤና ይስጥልክ ክበርልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቃ ይበለን
@zinashdamtewzelelew7494
@zinashdamtewzelelew7494 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ።🙏🙏🙏 ላባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል።💚💛❤️
@tigistkuma8022
@tigistkuma8022 Год назад
amen amen amen🇨🇬
@ramsitasonam8549
@ramsitasonam8549 2 года назад
ሰላም ሰላም መምህራችንና አባታችን በመጀመሪያ ረጅም እድሜ እንዲ ኖሮዎት በእግዚአብሔር ፍቃድ ከልብ እመኛለሁ በመቀጠል አባታችን ስለ እግዚአብሔር ክብርና ስለ ሀይማኖት ፅናት ያሎት ትልቅ እምነትና ምሥክርነት በውሥጤን ደሥታ እየ ተሠማኝ ለርሥዎ ደግሞ እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@fhdfjj9256
@fhdfjj9256 2 года назад
እንኳን በደም መጡ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ኪዳነምረት ለቃልኪዳና ቀን ለክብሯአደረሶት አደረሰን ለአመቱ ሰው ይበለን ቃለህ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@kelemeworkadmassu1961
@kelemeworkadmassu1961 2 года назад
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ፊትህን ወደ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያን ከልባቸው ወደሚወዱ መልስ!!!
@senaitetesfaye8019
@senaitetesfaye8019 2 года назад
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@tezitabedane9564
@tezitabedane9564 2 года назад
አሜን:: እንኳን ደህና መጡ መምህር:: እግዚአብሔር 💚💛❤️ የቅዱሳን የአባቶች አምላክ ይርዳን ::
@zeamanueladdisu1174
@zeamanueladdisu1174 2 года назад
እግዚሐብሂር፡ይባረከወት፡ልዉል፡በአንድም፡በሌላም፡ይናገራል፡ተመስጌን፡ኢትዮጵያየ።
@seblemola6880
@seblemola6880 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ
@kelemeworkadmassu1961
@kelemeworkadmassu1961 2 года назад
እውነት ነው መምህር ትልቅ ደባ ነበር ፡፡ መጀመሪያ የጎንደር ጥምቀት በዓል ላይ የታሰበው ሳይሳካ ሲቀር ወይ ብላ መርያም ላይ ፈጸሙት ፡፡
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
አሜን። ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን። ቅዱስ አባባል💚💛❤️
@mebrahtuyakob6267
@mebrahtuyakob6267 2 года назад
የስውራን አባቶች በረከት እንደቸርነቱ ፍቃድ ይድረሰን
@shewatsehay1
@shewatsehay1 2 года назад
የጋዜጥኛ ትህትና እንዴት ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል ሁሉንም በዚህ ትህትና አገልግል ለመምህር ጤና ከእድሜጋር እግዚአብሔር ይስጣቸው በስ ይላል ፕሮግራምችሁ
@lulafares8305
@lulafares8305 2 года назад
መምህር ሰለሞንን ስለምታቀርብልን ደስ ብሎ ብል እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@mekdimaheri388
@mekdimaheri388 2 года назад
መምህር እረጀም እድሜ ከጤናጋርያልህ
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 года назад
መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅዎት🙏🏼🥀💞 ቸሩ አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭 ሀገራችንን ከክፉዎች ጠብቅልን🙏🏼 አምላኬ ሆይ ለወገኖቻችን ድረስላቸው ካላንተ ማንም የላቸውምና😭😭😭
@azebmulugeta9092
@azebmulugeta9092 2 года назад
አሜን ምስጋና እና ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንልን!!! አባታችን እድሜና ከጤና ጋር ይስጥልን
@hatlihbizuseahon4338
@hatlihbizuseahon4338 2 года назад
አባቴ በጣም ጥሩ ሰው ነዎት እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋውን ያልብስልን ክብርን ሁሉ ጠቅልሎ እግዚአብሔር ይውሰድ ምስጋና ለእሱ ይሁን በሰው ፊት ብትመሰክሩልኝ እኔ በሰማዩ አባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ ብሎ በማቴ 32፥10 ተናግሯልና ምስክርነትዎት በሰማይ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን!!!
@meserdebebe3182
@meserdebebe3182 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይሰጥልን መምህር በፀሎት የሰቡን
@elianelina114
@elianelina114 2 года назад
አባታችን በረከቶዎ ይደርብን 🙏🙏💖
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 2 года назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ
@maledatube1208
@maledatube1208 2 года назад
ክብር ይስጥልን አባታችን
@user-gy7ub1js5k
@user-gy7ub1js5k 2 года назад
እግዚአብሔር የዘረኝነትን መንፈስ ካልነቀለልን ማንም ስልጣን ላይ ቢመጣ የዱሮዋ ኢትዮጵያ መቸም አትመለስም እግዚአብሔር ይፍታው ግን መንግስት ብቻ እኮ አይደለም መንገድ የሳተው ህዝቡም እኛም መንገድ ስተናል ለምን እግዚአብሔር መንግስትን ብቻ ይቀጣል ❓ ለመምህር ጥያቄ ጠይቁልኝ ከአክብሮት ጋር 💛
@user-oh6ks2xl8z
@user-oh6ks2xl8z 2 года назад
እኔ ልመልስልሽ መንግስትን አትደግፌ ነው
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 2 года назад
መምህር የስማይ አባታችን ይጠብቆት
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tigistdaniel7209
@tigistdaniel7209 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ።ክብረት ይስጥልን መምህር።
@HanaHana-pe6dd
@HanaHana-pe6dd 2 года назад
አባታችን ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛሎት እድሜን ይስጦት
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 2 года назад
አባታች በረከትዎ ይደርብን ጥፍት ስቱሉ ይጨቅናል የስዎን ቃል ስሰማ ደስ ይለኛን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህር ሰለሞን እግዚአብሔር በቸርነቱ ከሚድኑት ጋር ያድርገን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አለልሽ ለገሬ💚💛❤ መንግስትማ አስለቀሰን አማረረን ☝️
@zerfitunegash251
@zerfitunegash251 2 года назад
ታላቅ አባት ኑርልን።
@tgtube4876
@tgtube4876 2 года назад
እኮን ደና መጡ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 года назад
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን እርስዎን ስሰማ ብቻ ነው ስለሀገሬ ተስፋ የሚያብበው
@senayiteehte4391
@senayiteehte4391 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችንን
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 2 года назад
መምህር እንደምን ከረሙ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽💚💛❤️
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 года назад
መምህር ስለሞን በጣም ከማከብራቸው ስወች አንዱ ናቸው እና እድሜ ጤና ይስጥልን
@moniendalew5175
@moniendalew5175 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት
@kebiwondimu8803
@kebiwondimu8803 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜንና ጤናን ይስጥልን በርቱ ቀጥሉበት ፕሮግራማችሁ ለብዙዎቻችን አስተማሪ ነው
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም::
@wagibelete4163
@wagibelete4163 2 года назад
አባታችን ሰላም ጦና ይስጥልን!!!
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 2 года назад
መልካም የፆም ጊዜ ያድርግልን የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ አሜን ይሁን በሰላም እንገናኝ
@meseretzewdu8204
@meseretzewdu8204 2 года назад
የአባቶቻችን አምላክ በቃቃቃቃቃቹ ይበለን ይቅር ይበለን 😭😭😭😭😭😭
@deresealemayehu3610
@deresealemayehu3610 2 года назад
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነበርክ ፤ በጣምም ነበር የማደንቅህ ፤ በተለይ ስለ ኪነ-ህንፃ ስትዘረዝር በጣም ነበር የምደነቀው ፤ ነገር ግን አሁን ላይ የደረሰብህ አደገኛ የሆነ የደረጃ መውረድ አይቼ በጣም ነው ያዘንኩት ፡፡ መዓት ጠሪ መምህር ነኝ ባይ ጠንቋይ አስቀምጠህ አብረህ ድቢ ስትመታ ከማየት በላይ ውርደት የለም ፡፡ ቲሽ !!
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 2 года назад
እሜን እሜን እሜን ከሚድኑት ይርገን🙏
@sabasolomono5737
@sabasolomono5737 2 года назад
አባታችን እድሜ. እና ጤና. እግዚያብሄር ይስጡት. የኢትዩጵያ. ጠላት ያጥፍልን ኢትዩጵያ ከፍ ከፍ ትበል አሜን
@asnakutakele1638
@asnakutakele1638 2 года назад
Fatri edmana tana yestlene mamher selemon egzhabhare yetbkote 🙏🙏🙏💚💛💝
@user-do2bz5nx7d
@user-do2bz5nx7d 2 года назад
አባቴ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ
@user-qz3gg4ex1n
@user-qz3gg4ex1n 2 года назад
አባታችን እድሜ ጤናና ሰላም ይስጥልን
@user-ci6ro7xe8d
@user-ci6ro7xe8d 2 года назад
አባታችን በረከቶዎት ይድረሰን ቸሩ እግዚአብሔር ሰላም ጤና ያድልልን አባታችን
@werkweehalegesse8570
@werkweehalegesse8570 2 года назад
መምህሬ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር የዘውትር ምኞቴ ነው
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e 2 года назад
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅወት ፀጋዉን ያብዛለወት የኔ አባት
@tilahunsalas8144
@tilahunsalas8144 2 года назад
ጋዜጠኛችን እናመሰግናለን። የወንበር አቀማመጥህንም በማስተካከልህ ለታላቁ አባታችን ያለህን ክብር ያሳያልና እግዚአብሔር ይስጥልን።
@ageriketmawe9293
@ageriketmawe9293 2 года назад
በውነት አባታችን እውነት ነው ቃለሂወት ያሠማልን ሁሉነገር ከቱነው እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
@missmariam9273
@missmariam9273 2 года назад
መልካም አንደበት። እግዚኣብሔር አምላከክ የአዘኑ ልቦችን ይጠግን። ሀይማኖታችነን፤ አባቶችንና ምህመኑን ይጠብቅልን።አሜን።
@fekadkz8094
@fekadkz8094 2 года назад
መምህር ሥለመጡ ደሥ ብሎኛል
@abrahambekele3686
@abrahambekele3686 Год назад
በጣም ጥሩ ኘሮግራም ነው በርቱ
@ezratekeste3536
@ezratekeste3536 2 года назад
ፈጣሪ ይጠይቃቹ
@tinafiud6941
@tinafiud6941 2 года назад
አፍሮ አዲስ ትላንት በፓርላማ ላይ እንዳንወልድ ሁሉ ተብለናል ድንግል በስጠችን ልጀ እኛ ግን መንታ መንታ እንወልዳለን የሚያሳድገው እግዛብኤርና ከሱ በታች እናትና አባት ነው
@rahelaseffa138
@rahelaseffa138 2 года назад
Amen
@bezawitseraw6953
@bezawitseraw6953 2 года назад
የአባቶቻችን በከታቸውይደርብን በፀሎትዎ ያስቡን እግዚአብሔር አምላካችን ለንስሀ ሞት ያብቃን በሰላም ለሀገራችን ያበቃን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ለሀገራችን ፅነለ ሰላምን ይስጥልን ለአባታችን ቸመምህር ሰለሞን እድሜና ጤና ክረት ይስጥልን ለጋዜጠኛውም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 2 года назад
እንደዚህ አይነት ለሀገር ፍቅር ያለው መምህር በማቅረብህ እግዚአብሄር ይስጥህ
@user-do2bz5nx7d
@user-do2bz5nx7d 2 года назад
በረከታቹሁ ይድረሰን መምህር አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@makdabekele8833
@makdabekele8833 2 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት በፀሎቶ እርዱን ጠያቂው ግን ድምፅህ ቁጭ ይገረም ደጀኔን ነው የሚመስለው
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
በአንድም በሌላ እግዚአብሔር ይናገራል ሰው ግን አያሰተውልም አባታችን በእርሶ በኩል እግዚአብሔር እየነገረን ነው ሁላችንም ለንሰሃ ያብቃን ባለሰልጣኖች ተው ግን በእውነት ደከመን😭
@tilahunatnafu4929
@tilahunatnafu4929 2 года назад
እግዚያብሔር ይቅር ይበለን!
@raselijah2226
@raselijah2226 Год назад
I’m proud of you my brother about your commitment on your religion. For your reward me and my family subscribe your channel. Berta Seattle, wa
@ethamekonnen474
@ethamekonnen474 2 года назад
Amen egzabhar fekadu yehun kal heywat yasemaln
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ዕረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር።
@samargcity8743
@samargcity8743 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏
@marcykifle4376
@marcykifle4376 2 года назад
አባታችን ሁሌም የእርሶን ትምህርት ስሰማ ነፍሴ ትረጋጋለች እግግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት። ኣረ ኢሔንን እርኹስ አረመኔ ሰዉ በላ መንግስት እግዚአብሔር ያስወግደዉ። እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከአንተ ትንሳኤ ጋር የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳየን። በቃ በለን የደም መፍሰስ የንፁሀንን ደም ተቀበል።
@mumuye5
@mumuye5 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@alemassires2502
@alemassires2502 2 года назад
እድሜና ጤና ሁኝልኝ ጋሺ ሰለሞን
@abissinia6140
@abissinia6140 2 года назад
Thanks teacher solomon
@tigistkuma8022
@tigistkuma8022 Год назад
egzabhre edma ena tena yestilni abtchin
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 2 года назад
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት የድንግል ልጅ መድሃኒአለም በፀሎት አስቡኝ አገራችንን ኢትዮጵያውያን ይጠብቅልን
@AFROADDIS60
@AFROADDIS60 Год назад
ክቡራት እና ክቡራን ይህን ፕሮግራም ከወደዱት LIKE እና Comment ያድርጉን እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ ይዳረስ ዘንድ Share ማድረጉን እንዳይረሱ:: ከወዲሁ ምስጋናችን ከልብ ነው::
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 2 года назад
አባታችን ክብሩን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@hana967
@hana967 2 года назад
አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ➕
@martef6435
@martef6435 2 года назад
Be Eyesus Kristos kal hulem etsinanalew Tebareku Abate
@MsetMset-nr9kv
@MsetMset-nr9kv 2 года назад
እግዚአብሔር የጠበቅልኒ ✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️
@user-vj4cm6yp1v
@user-vj4cm6yp1v 2 года назад
ውይ እግዛብሄር ይስማን ሁለት ወሩንም ያሳጥርል እግዛብሄር አገራችንን በቃ ይበላት ያለችበትን መሀት
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 года назад
የቅዱሳን አምላክ ከኢትዮጵያ ና ከልጆቿጋር ይሁን🙏🙏🙏💚💛❤️😍
@user-hx8hg7eh1q
@user-hx8hg7eh1q 2 года назад
እግዚአብሔር አምለክ ሆይ አቤቱ እንደቸርነትህ አስበን 😭😭😭💔🤲🤲🤲🤲ተመርጠው በአውላላ ሜዳላይ የወደቁ ህዝብህን ፍረዱ 😭💔ምንም የማያውቁ ህፃናት አያሳዝኑህምን 😭💔❓
@azmeramolla7437
@azmeramolla7437 2 года назад
እንኳን በሠላም መጡ
@thutthut4051
@thutthut4051 2 года назад
እ/ር ይባርኮወት
@melatadam9494
@melatadam9494 2 года назад
ይቅርታ እህቴ ወይም ወንድሜ እ ግዜአብሔር እንደዚህ ነው መፃፍ ያለብን የሃይማኖት አባቶች በጣም ብዙ ጌዜ ተናግረዋል እግዚአብሔር የሜለውን የሰማይና የምድር አምላክን በምፃረ ቃል አይፃምፍ ከይቅርታ ጋር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 года назад
አሜንእግዚአብሔር እንደዚህ ነው መፆፍ ያለብን
@hsysysush9956
@hsysysush9956 2 года назад
Amin
@user-kl9zj6gm8n
@user-kl9zj6gm8n 2 года назад
መምህር ሰለሞን እርሶን ባየዉ ቁጥር መንፈሴ ጥሩ ይሆናል አለም በተጨነቀችበት ሰአት እንደዚህ ጥሩ ዜና አሰሙን
@senaytmokenn2890
@senaytmokenn2890 2 года назад
ቃለህይወት ያሠማሀት ኢትዬጲያዬ ሚሥጥረኞ አገሬ አትንካት አትካት የእመቤቴችን የአሥራት አገራን አትንካት አትካት አትንካት።
@zemedkunmersha2103
@zemedkunmersha2103 2 года назад
When I was a child I used to listen that Eritrea would not be isolated from Ethiopia , but I saw Eritrea being isolated.So how do I believe u?
@efatube4037
@efatube4037 2 года назад
ሥለ መፈታት/እሥረኞችን ማለቴ ነው የእየሡሥ ክርሥቶሥ ወደአለም በሥጋ መምጣት ወይም መወለድ ከአባቱ ፍቅርን ይዞ ለምህረት ነበር ታዲያ በዛ ተምሣሌት በውልደቱ ሥጋዊ እሥረኛ መፍታት እና ፈጣሪ ያሥተማረውን በህይወት መተርጎም /ሆኖ መገኘት ክፋቱ ምን ላይ ነው በእምነታችን መሰረት ምህረት ሥህተት የሚሆነው እንዳት ነው ሁልግዜ ህዝብሥ ትክክል ነው ማለት አይከብድም ኖህን እና በወቅቱ የነበሩትን መርከብ ሢሰራ የሣቁበትን ማሰብ ይበቃል ...ለመልካም ነገር አይረፍድም
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r 2 года назад
እግዚ አብሄር አሁንም አስገዳይ መግስት ነውያለን እድሜውንያሳጥርልን ያባቶቻችን ፆለት ይድረስ ልብ የንፁሀን ደምይፍረድ
@mimisara9206
@mimisara9206 2 года назад
Egbhar EDM Katan ga ystachu mamhrachun Ethiopia lzlalme tunar tkabra manm saynkat hlam egbhar Ethiopia ytbkat amen amen amen 🙏🇪🇹🇪🇹🙏
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 2 года назад
Abatachen enkon selame metu.akebirotalhu.
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 2 года назад
Egziyabhear yimesgen Endezih yalo sle Ewnet kal yekumu Abatochin Egziyabhear yabizalin Sle Ewnet Ena Fkr yekumew Ye Ewnet Feraj Ena Amlak Egziyabhear Ethiopan ENA ERITREAN yitebikiln ......Enhin Talak Abat bemakrebih Destegna Negn .....Abate bereketiwe Yideribign Hihite mariyam
@hatlihbizuseahon4338
@hatlihbizuseahon4338 2 года назад
በሰማይ ሃገሩ የሆነ ምንኛ የተባረከ ነው !!!
Далее