Тёмный

February 5, 2023 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሀገር ሳትሆን ዓለም ናት የሲኦል ደጆች አያናውጧትም ከ7 ወር በፊት ዛሬ ላይ 

solomon teshome
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 117   
@meseretzewdu8204
@meseretzewdu8204 Год назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ ።ልዑል እግዚአብሔር አገራችንና ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ እየሆነ ያለውን ይመልከት መከራውን ያሳጥርልን።💖💖💖
@samerisweet2818
@samerisweet2818 Год назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ የተዋህዶ ልጆች ስንነካ እንበዛለን በዚህ ዘመን ለተዋህዶ ህይወት እሰጣለሁ ብሎ ሰማእትነትን ለመቀበል የወጣዉን መእምን በማየቴ ተዋህዶ አድርጎ የፈጠረኝን ጌታ አብዝቼ አመሰገንኩት እኔም የቤተክርስቲያንን ጥሪ እጠብቃለሁ ።
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን አገራችንን ተነሳኤሏን ያሳየዎት አባዬ ጥፍት ትሉ ጨቆኝ ነበር ፀሎትዎ አይለየን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Год назад
መ ምህር ሰለሞን እንኳን በሰላም መጡልን🙏መ ምህር ተጨንቀናል የተዋህዶ ልጆች አፅናኜ አባቶች ከመቼውም በላይ የስፈልገናል🙏ደከመን እግዚአብሔር ስለተመረጡት ወዳጆቹ ሲል ይጎብኘን🙌🙌🙌💚💛❤️
@yshimulu6500
@yshimulu6500 Год назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን፣አገራችን ሰላም ያድርግልን የአባቶች እንባ ኢትዮጵያ ን ይታደግልን።አሜን 🙏🙏🙏
@user-hi1le9ch3n
@user-hi1le9ch3n Год назад
እንኳን ደህና መጡ አባቴ እማምላክ በምህረት እጇ ትዳብሶት ይችን ቅድስት ሀገርና ተውህዶ እምነታችንን እግዚአብሔር ይታደጋት ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ታነሳለች ይትባረክ አምላከ አበዊነ ።
@tiruneshmama5818
@tiruneshmama5818 Год назад
አባታችን እንካን በደና መጡ በፀሎቶ አስቡን እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝባን ይጠብቅልን አሜን ለርሶ እድሜና ጤና ይስጦት !!!
@mussiehabtom6434
@mussiehabtom6434 Год назад
ልዑል እግዚአብሔር አምላክ እንኾዕ ምሕረት አዉረደልኩም መምሕር ስላም
@user-be5xg7qu4e
@user-be5xg7qu4e Год назад
ዉድ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን ክብር ለእመ አምላክ ይሁንልን ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🔷🇪🇹🕊
@urealTefera
@urealTefera Год назад
አባታችን በፀሎት አሰቡን🙏🙏🙏
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd Год назад
እንኳን በደህና መጡ። እንኳን እግዚአብሔር ማሮት። እግዚአብሔር መከራችንን ያቅልልን አሜን፣ አሜን፣ አሜን 🙏🙏🙏 🌻🌼🌻 ✝️✝️✝️💚💛❤
@user-vh6od7ed6s
@user-vh6od7ed6s Год назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ሰላም ለኦርቶዶክስ ተዋህዶዬ ይሁን
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Год назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ።
@workneshadem3820
@workneshadem3820 Год назад
አባታችንና መምህራችን እንኳን በሰላ መጡ በፀሎቶ ያስቡን ኢትዮጵያ ሀገራች ሰላም ያድረግልን
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ ሐይል በርስወ የሜልክልን መልክት እኛን ያበረታናል እንድንዘጋጅም ያደርጋናል እግዜያብሔር ለንሥሃ ሞት ያብቃን በ ፀሉት ያስቡኝ አባቴ እሕተ ማርያም አገራችን ኤትይጵያን ሠላም ያርግልን
@mametohem7990
@mametohem7990 Год назад
አባታችን ፀሎቶወት አይለዪን🙏🙏🙏🙏
@tsigemariamfanta9059
@tsigemariamfanta9059 Год назад
እግዚአብሔር የመከራውን ጊዜ ያሳጥርልን።
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Год назад
አቤቱ የድንግል ልጅ አማኑኤል ሆይ የመከራውን ጊዜ አሳጥርልን ።
@balewletaye
@balewletaye Год назад
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ። እንኳን እግዚአብሔር ማርዎት። ብርታቱንማ ፅናቱን ይስጥዎት
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Год назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልን 🙏🙏🙏
@addisaddis8469
@addisaddis8469 Год назад
አቤቱ ቸሩ መድሀንያለም ይሔን የመከራ ዘመን አሳጥርልን
@sefanit2960
@sefanit2960 Год назад
ለኢትዮጵያ አገራችን (ኦርቶዶክስ )በፀሎት ያሱቧት
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 Год назад
አሜን አሜን አሜን በእርሶ አድሮ ይህን እውነት የገለጽልን እግዚአብሔር ይመስገን 2:11 በአምልኮትና በእምነት ያጽናን ::
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 Год назад
ከአንደበት በላይ አሁን በተግባር ቤተክርስቲያን ማንን እንደምትገልጽ የሚታይበት ጊዜ መጣ
@fikirteworkuayele3029
@fikirteworkuayele3029 Год назад
ፈጣሪ እንደበደላቺን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ በምረቱ ይጎብኘን
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 Год назад
ውይ እንደው ስጠብቆት ነበር እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እመብርሃን ጤና ከእድሜ ጋር ትስጥልን
@user-pi7cm2bu1w
@user-pi7cm2bu1w Год назад
እንኳን..ደና መጡ. አባታችን..እግዚአብሔር..ለሀገራችን..ሠላም..ያድረግልን
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Год назад
እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንንና አባቶቻችን ምእመናንን ሁሉ ይጠብቅልን!!!!!!! አሜን ሁላችንም በያለንበት ተግተን እንፀልይ!!!!!!
@serkalemshibeshi4921
@serkalemshibeshi4921 Год назад
አባታችን እንኳን በደህና መጡ በፀሎቶት አስቡን እግዚአብሔር ሀይማኖታችን እና ሀገራችንን ይጠብቅልን በምህረቱ ይጐብኝልን እንደበደላችን ሳይሆን እንደምረቱ ይሁን
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 Год назад
አምላኬ እሡ ይጎብነን አባቴ በረከቶዎት ይድረሠኝ
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እግዚአብሔር ይሰጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@elmakebfanuel3372
@elmakebfanuel3372 Год назад
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር 💚💛❤️
@mamuyetariku7723
@mamuyetariku7723 Год назад
እግዛብሔር እረኛየ ነው። ይጠብቀኛል
@yesayas
@yesayas Год назад
ቅዱስ ሲኖዶስ ያሸንፋል!ብልፅግና(ብልግና)ኢሕአዴግ ተቀስፏል🇲🇱⛪️🇨🇬💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኖራለች!የሰማዕታትን ነፍስ ፈጣሪ ይማርልን!
@tolosaaddis4598
@tolosaaddis4598 Год назад
እንከን በሰላም መጡ አባታችን
@mulutesfaye4220
@mulutesfaye4220 Год назад
አሜን የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም
@genetdani7369
@genetdani7369 Год назад
መምህር እግዚአብሔር ይሰውረን አሜን አሜን አሜን
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d Год назад
አሜን አሜን አሜን ግፈኞች ይጥፉ ጌታ ምጥጥ አርጎ ያጥፋቸው አሸባሪ አረመኔ አውሬዎችን ጌታ ከምድሩ ምጥጥ አርጎ ያጥፋቸው በሀይሉ አሜን አሜን አሜን ጌታ ይመስገን
@genisyum4447
@genisyum4447 Год назад
አባታችን እንኳን ደና መጡ በፀሎት አስቡን
@tensayebecker8290
@tensayebecker8290 Год назад
መምሕር እንኳን ደሕና መጡ ረጅም እድሜ ይስጥልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ኢትዮጲያ እጆቿን ወደእግዚአብሔር ትዘረጋለች😭😭😭
@seyfumengeste5400
@seyfumengeste5400 Год назад
አማኑኤል ቤተክርስቲያንህን ጠብቅ እውነተኛውን ካህን ከደብሩ ታቦቱን. ከመንበሩ አታጥፋብን
@user-en4ty2kw6i
@user-en4ty2kw6i Год назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡለን ሃገርችን ሰላም ያድርጊን
@lulafares8305
@lulafares8305 Год назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር እንወዶታለን ሰላሞ ብዝት ይበል
@ethiopian7646
@ethiopian7646 Год назад
Ethiopia💚💛❤ 💒💒⛪⛪⛪⛪💚💛❤🙏😭
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Год назад
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲Abbatachin egzabher rejim ermana Tena yisxacho tsagahun yabzalot 🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️
@saragirma5196
@saragirma5196 Год назад
መምህር እንኳ ደህና መጡልን በአሁኑ እጂግ ከበድ ጊዜ ላይ ነው ያለነው 😭😭😭😭
@bisrekifle6912
@bisrekifle6912 Год назад
እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎ በፀሎትዎ ያስቡን።
@melishewsisay1911
@melishewsisay1911 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 Год назад
ተመሰገነ ተመስገን ተመስገን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Год назад
አባቴ በጉጉት ስጠብቀወ ነበር እንካን ደና መጡ.
@hermelasolomon8504
@hermelasolomon8504 Год назад
ውይ መምህር የት ጠፍ እያልኩ ነበር እንኳን እግዚአብሔር ማሮት
@user-ho6ui6nk7b
@user-ho6ui6nk7b Год назад
Ethiopia Ejochuan wede Egziabher tizeregalech yetebalew seatu ahun new! Yemiketilut 3 kenat Egziabher yelijochun dimits semito milash yemisetibet yihunilin! Amen!
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Год назад
መምህራችንና አባታችን እንኳን ሰላም መጡ
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 Год назад
Amen
@hellenshibru9984
@hellenshibru9984 Год назад
እግዚብሔር ሆይ ይህን ስርአት አሳጥረው
@WELAYA9
@WELAYA9 Год назад
የናንተ ጸሎት ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይጠብቅልን
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Год назад
እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልን ብዙ ብቁ ድብቅ አባቶችን እግዚአብሔር ይቀበልልን
@manderinchekole363
@manderinchekole363 Год назад
አባታችን እድሜ ጤና ይስጠወት
@tigistalemu105
@tigistalemu105 Год назад
አባ እንኳን ደህና መጡ ደህና ከረሙ እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዬጵያንና ቤተ ክርስቲያናችን ይጠብቅል
@demisse7777
@demisse7777 Год назад
አባታሽህን እግዚአብሔር ጠናዎን ይስጥልን አሜን
@frewoingenbaw5965
@frewoingenbaw5965 Год назад
አንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ብርታት ይስጦት
@yv2872
@yv2872 Год назад
ጤና ይስጥልን መምህር
@hhfj9761
@hhfj9761 Год назад
እንኳን ሰላም መጡ አባታችን
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ምነው አባቴ አሞት ነሯል እዴ
@talaage22
@talaage22 Год назад
Amen Amen 💚💛❤️😭🤲🤲
@eritrawitkonjo575
@eritrawitkonjo575 Год назад
Amen 🙏
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Год назад
እንኩዋን ደህና መጡ ጨርሶ ይማርዎት ::
@mulugote8237
@mulugote8237 Год назад
Egzeabeher yemesegen 🤲
@alexmario1097
@alexmario1097 Год назад
እንኳን እግዚአብሔር ማሮት
@semegneadal3623
@semegneadal3623 Год назад
"በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ "
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 Год назад
እረ ሁሁሁሁሁ የፈጣሪ ያለህ ሀገራችን ሀይማኖታችን 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ib5vr7db5t
@user-ib5vr7db5t Год назад
እኳን ደህና መጡ
@mulugote8237
@mulugote8237 Год назад
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 Год назад
እንኳን ደህና መጡ አቤቱ የሆነብንን አስብ
@elsaalehegn864
@elsaalehegn864 Год назад
Amen Amen Amen 🙏
@yanicyoda4762
@yanicyoda4762 Год назад
ምስጋና ለቸርነቱ🙏
@yourfavfigureskater21
@yourfavfigureskater21 Год назад
Memeher fetari edime yisetelen.
@sosieeshete8081
@sosieeshete8081 Год назад
🙏🙏🙏🙏
@alemtshaytegegn4533
@alemtshaytegegn4533 Год назад
Elelele elelele
@tizitaadmasu7067
@tizitaadmasu7067 Год назад
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰🥰🥰
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 Год назад
አባታችን በጭቀት ልማት ነው ወይ አብይ ይግደለንና ይቀመጥ ፈጣሬም ዝም አለ
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Год назад
እግዚአብሔር ዝም አላለም
@berryberry9443
@berryberry9443 Год назад
እድሜና ጤና ይሰጠወት
@gezuashebir9212
@gezuashebir9212 Год назад
Enqwan bedlam metu anthem Edna tena yestwat lagrhen selu
@azebminale5224
@azebminale5224 Год назад
Aman
@zemegisla
@zemegisla Год назад
ግን ለምንድነው እኛ የደነዘዝነው? በእውኑ እግዚአብሔር እንደዚህ ፈሪዎችና ተረት ወዳድ ሆነናልን?
@emebetmengesha398
@emebetmengesha398 Год назад
Abatahane Enanakanei Dahana Matalanei
@thomasephrem6821
@thomasephrem6821 Год назад
እውነት ነው
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Год назад
memeher EDMAY TENA YESTOTE ENQAN EGZABHER MAROTE.
@ezelcell5447
@ezelcell5447 Год назад
❤❤❤❤
@tmproduction8707
@tmproduction8707 Год назад
+++ ወንድማችን ሰለሞን በጣም እሚያሳዝነው ነገር ምን አይነት ኢትዮዽያዊ ነው ሰው ገድሎ ንሮውን ሊያደልብ እሚፈልግ ሊያውም ቆብ የጫነ አባት ብለን የምንጠራው እስከ አሁን መስቀል ሲያሳልመን የነበረ???? እኛእኮ እንደዚ አይነት አባት በፍፁም ኢትዮዽያዊ አያውቅም ይህን እምሎት የሁሉንም እምነት ያለ ሰው ይህን አያውቅም ምክንያቱም ኢትዮዽያዊ የሆነ ከዳር እስከዳር ቅድስት ኦርቶዶክስን ያውቃል እና:: የዌስተርን እና የአሜሪካንማ እጅ አለበት:: ይህ ምንም ጥርጥር የለውም:: እንደዚክ ሀገር ሻጭ ኢትዮዽያዊ በእድሜያችን በማየታችን ያቃጥላል እኛ ልዮ ልዮ ኢትዮዽያውያን ማንነታንን እንመልስ ብርቅርቅ አለም እና ሂወት አያዋጣንም:: ክርስቶስ የዋጃት ቤቱ ባለቤቱ ነው እና ........ እናሸንፋለን:: ቅድስና, ትህትና, ዝቅ ማለትን ላሳዮን ላስከበሩን አባት እናቶቻችን ክብር ይገባል:: +++
@belanmulatu8697
@belanmulatu8697 Год назад
Fatry amilk ferdune yste mamherchen enkan basalme matulen bemnatchen derder yalme
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
Selam Selam Abatachin Enkuan dena metu 🙏🙏🙏🙏🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@seliadugenet861
@seliadugenet861 Год назад
Amen
@rahelaseffa138
@rahelaseffa138 Год назад
Edma ystln
@alemtshaytegegn4533
@alemtshaytegegn4533 Год назад
Egzyabehare hereseo yemareor
@tigitigi3553
@tigitigi3553 Год назад
እየሱስ ጌታ ነው:: እኔ መንገድ እውነት ህይወትም ነኝ ብሏል የእግዚአብሄር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ:: የእምዬ ማርያም የበኩር ልጅ:: አሜን ክርስቲያን የተባልነው የክርስቶስ ተከታይ ስለሆንን ነው:: እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅ::
@addisuuasmamaw1004
@addisuuasmamaw1004 Год назад
Abatachine be guguti setebekoti nebere enkuewn be selam metu amenn 🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🙏🙏🙏☝️☝️☝️☝️
@solomondajenasolomondajena6756
Leba yesetan agelgay
@meskeremwondimu2886
@meskeremwondimu2886 10 месяцев назад
ሀብትሽ ቅድም ላልከው ትዝ ያለኝ እግዚያብሔር ቀንስ ብሎ በጥቂት ሰው ያሸነፈበትን ነወ
@AlexAlex-pp5no
@AlexAlex-pp5no Год назад
Yigermal.
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Год назад
ከትልቅ ይቅርታ ጋር:- ( በስም አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ) በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በማለት ቢታረም::
@solomonteshome3759
@solomonteshome3759 Год назад
እሽ እግዚአብሔር ክብረት ይስጥልን
@seyoummesele7750
@seyoummesele7750 Год назад
አይሻልም ግሎባል
Далее
Теперь мы - музыканты!
00:46
Просмотров 50 тыс.
skibidi toilet multiverse 038
06:38
Просмотров 3 млн
የለሊት ፀሎት
26:27
Просмотров 1,9 тыс.
#ethiopia #ስልጣን መልቀቅ ነበረባቸው?
1:21:33
ስለ ሀገር
46:57
Просмотров 25 тыс.
March 11, 2021
39:15
Просмотров 138 тыс.