Тёмный

በመጨረሻም ልዩና ሆፕ ለየላቸው | Leyu and Mahi 

Leyu & Mahi
Подписаться 81 тыс.
Просмотров 235 тыс.
50% 1

Habeshan girls talk | በመጨረሻም ልዩና ሆፕ ለየላቸው | Leyu and Mahi
Don't forget to subscribe our channel
We're two best friends conversing about fun, smart, and quirky ideas. Be our friend and enjoy our chats. Our discussions are not limited to a certain idea, so feel free to comment topics. Thank you for being our friend.

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 759   
@altayeshyihun1806
@altayeshyihun1806 2 года назад
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነዉ:: እግዚአብሄርን የማያዉቅም ሆነ የማይፈራ ሰዉ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል:: እግዚአብሄርን የሚፈራን የሚመርጥ ህይወትን መረጠ::
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 года назад
እንደማመር ውደ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 2 года назад
እና አሁን እነዝህ ምናቸው እሚፈራ ነገር አላቸው እራቁታም ሀላ ሸርሙጦች ናቸው ክክክ የክርስቲን ሴቶች ሁሉም አድ ናቸው ከቡና ቤት ሰራተኛ ምናቸው ነው እሚለየው አብሩ በመተኛት ብቻ አደለም ዝሙት ካለባበስም ነው ።
@መቅደስ-መ4ለ
@መቅደስ-መ4ለ Год назад
ትክክል 👌👌👌❤❤
@ሪምቲዩብከወሎ
@ሪምቲዩብከወሎ 2 года назад
_ሆፕ በጣም ጎበዝ አስተዋይ ነህ😁👍👍 አድናቂህ ነኝ ለሴቶቹ ግን ይሄን ጥያቄ ወደነሱ መልሰህ ብትጠይቃቼው ማለቴ ላንዷ ሴት ሁለት አይነት ወንዶችን ብታቀርብ የተማረውንና ያልተማረውን ማንኛውን እንደሚመርጡ ብየ ሳስብ ተቋረጠ ለማንኛውም ገራሚና አስተማሪ ነው ያነሳችሁት ርእስ ራሳችነንን እንድንፈትሽ ያደርጋል እናመሰግናል ልዩ ግን ዘመናዊነትን አታብዥ ማለቴ ከሁለቱም ጎጂም ጠቃሚም ነገር አለ_
@madinaahmad5384
@madinaahmad5384 2 года назад
እኔ ያንተን ሀሳብ ነው የምደግፈው ዘመናዊ ነን የሚሉ ሰወች ትዳራቸው ከሶስት ወር አያልፍም አንተ ትክክል ነህ
@funnyclips4661
@funnyclips4661 2 года назад
እበስሁ ገበርሁ 3 ወር እረ ተው::
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 года назад
I have two bachelors, I am a woman, I am a mom, I am a wife, I am a sister, and I live in the USA ........... I still believe my husband should be the head of the house. Because I am sure he can do it much better than I do. We are created to be spoiled, loved, and cared for lets enjoy ours and let a man does his part.
@eskedararega4104
@eskedararega4104 2 года назад
Exactly...thanks for sharing us
@sitrazee13
@sitrazee13 2 года назад
Good point
@dadaat7208
@dadaat7208 2 года назад
good point but I don't agree with the word spoiled.
@Bereket2D
@Bereket2D 2 года назад
that's ur opinion I respect that but I don't think that should be a default for every woman I think women are as cabable of being the head of the house as much as the men do I have seen it in the very house I grew up in and I completely don't agree with the statement that women are created to be spoiled
@helenmoges3287
@helenmoges3287 2 года назад
No
@ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ
የድሮ እናቶች ከኛ ካሁን ዘመን ወጣቶ 10000እጥፍ ይበልጣሉ
@addisengeda4194
@addisengeda4194 2 года назад
በትክክል
@hindmekonen6216
@hindmekonen6216 2 года назад
Betekekel yaweqeche meslwat newu bemenqaqerwa yedro Enatoche yiqoyulen🙏🙏🙏
@ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ
@ማሚእወድሻለሁ-የ7ዸ 2 года назад
በትክክል ለዛም ነው በትዳራቸው ብዙ አመታት እሚኖሩት የኛ ዘመን አጉል ስልጣኔ ብለን
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
እውነት ከሆነ ፡ ለምን የአሁኑ ሴቶች እንደ ድሮዎቹ መሆን እይፈልጉም ፧ 🤔
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
@@hindmekonen6216 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️☝️☝️
@muchasaa6168
@muchasaa6168 2 года назад
የወዱ ደጋፊ ነኝ በጣም ነው የተመቸኝ👌👍
@BeeTube726
@BeeTube726 2 года назад
The man is very good.
@ራቢነኝየአላህባሪያ
እኔም የወንዱ ደጋፊነኝ
@semirahmedwoowwwyamral7058
@semirahmedwoowwwyamral7058 2 года назад
liyu ene alewulish
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 года назад
እኔም የወዶ ነኝ ደምሪኝ ውደ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 года назад
@@ራቢነኝየአላህባሪያ ደምረኝ ወዲ ሰለሆክ ነው ክክክክ
@helinamengstu8247
@helinamengstu8247 2 года назад
ባህላዊ ሃይሞኖታዊ መሆን በቃ የፈዘዘች የደነገዘች አረጋችኋት።የምትወደው የማትስማማባት ሀሳብ ይኖራታል።ሰው ከመሆን አልወጣችም።
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 2 года назад
No እሱ እሚፈልገው የኢኮኖሚ ጥገኝዋን ነው እንዳትፈታው
@Romantictiktokvideo....
@Romantictiktokvideo.... 2 года назад
@@ቅዱስእማኑኤል ቢሆንም ሀሳቡዋን ለመግለፅ ዘመናዊ መሆን አይጠበቅባትም
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
@@Romantictiktokvideo.... demry pls pls
@brainfuel9593
@brainfuel9593 2 года назад
ሀበሻ አይመስሉኝም
@jemberteshale2246
@jemberteshale2246 Год назад
እነሱ የሚውቁት የባህላው በምፃፍ ማንበብ ነው 😂 ሲጀመር ዘምናዊይ ለገንዘብ ከሆነ ያግባባናል
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 года назад
እናንተ ልጆች ደስ ትላላችሁ ተመቻችሁኝ ቀጥሉ !!!!!!የልጁ አስተያየትም ትምህርት አለው ትክክል ነው ለ ትዳር እምነትና በሃል አስተዋፆ አለው ይመቻችሁ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 года назад
ዋው የልጁ ምርጫ ትክክለኛ ምርጫ ነው 👌👌👌
@ቤተሳሚስ-በ2ከ
@ቤተሳሚስ-በ2ከ 2 года назад
ሲጀመር በሀይማኖታችን መፋትት የሚባል ነገር አይፈቀድም ዘመናዊነት መሆን በጣም ያስጠላል ሚስት ለባሏ ትገዛ ነው የሚለዉ ቃሉ ወንድሜ ምርጫ በጣም ትክክል ነው 1000%
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 года назад
ደምሪኝ አለም
@yw4039
@yw4039 2 года назад
Mistun ende ayinu bilen yitebikat yemilew satisemi new yalefishiw😜
@ለምለምየተዋህዶልጂ
@ለምለምየተዋህዶልጂ 11 месяцев назад
የት ነኝ እማየ😮😂😊
@abel1598
@abel1598 2 года назад
አልተማሩም የምንላቸው ሴቶች ከተማሩት የተሻለ ያስተውላሉ
@መኪያየመስቃንጉራጌዋ
ሲጀመር ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ከሱ በላይ ልትሆን አይፈልግም በነገራችን ላይ ደስ ሚል ትምህርት ነው ያቀረባቹት አመሰግናለሁ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
እውነት ለመናገር ደስ አይልም ግን ፍቅር ካለ መከባበር ካለ ምንም ችግር የለውም።
@zuzuyoutube292
@zuzuyoutube292 2 года назад
ልጁ ልክ ነው በእምነቶ ፅኑ ከሆነች በነገሮች ላይ ሀሳቦን መግለፀ ባትችልም አይናፋር ብትሆንም እሱ ግን ወደራሱ ማምጣት ይችላል እሶ ስላልተማረች ብቻ ምንም ነገር የማይሰማት ብሎ ማሰብ ከባድ ነው
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 2 года назад
እውነት ቢመርም እውነት ነው ። ሀይማኖቷን እና ባህሏን የምታቅ ሴት ሁሌም የተመረጠች ናት
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 года назад
ሲጀመር እኛ ኢትዮጵያዊያን ወንዶች በዘመናዊነት ሽፋን እንደ ፌንጣ እንጣጥ እንጣጥ የምታበዛ ሴት ፈጽሞ የመሸከም አቅምም ፍላጎትም የለንም። በአሁን ሰአት ብዙ ትዳሮችን ተጋቡ ብለን ሳንጨርስ ተፋቱ የሚያስብለን ዋናው ምክንያት ዘመናዊነት ያማጣው ጣጣ እና ጣጣ ብቻ ነው።
@beza3578
@beza3578 2 года назад
ማህሌት ያልሽው ነገር በጣም ልክ ነው የ ዘመናዊነትን ትርጉም ገብቶሻል ዘመናዊነት ማለት ነፃነትን እንደፈለጉ መጠቀም ሳይሆን ነፃነትን በጥበብ መጠቀም ነው። እናቶቻችን አባቶቻችን እያልን የምንወቅሰው ትላንት ልክ እንደ ዛሬውም ጊዜ ደካማ ጎን ይኖረዋል ግን ዘመናዊ ነኝ ተብሎ አያያዙን ካለማወቅ ድብን ያለ ባላግር መሆን ይሻላል
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ነፃነት ፡ በሃላፊነት ስሜት ሲታጀብ ውጤቱ ያምራል ። ከቴነትን የቀመሰ ፡ ወደ ገጤነት አይመለስም ። 🤔
@ገኒ-ደ2ወ
@ገኒ-ደ2ወ 2 года назад
የመጀመሪያዋን ሴት አስተምሮ መለወጥ 100% ይሻላል።ደግሞ "ፍቅር ከእምነት ይጀምራል።እምነት የዘላለማዊ ሕይወት ጉዳይ ነዉና።
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 2 года назад
እይ የወንዶች ምርቻ ክባድ ነው ይቀያዩርታል በደንብ አድርገሽ ጠይቂው ልጅ ከወለዱ በሃላ ሌላ ሴት ነው የሚያምራቸው ይሄ መደረግ የልበትም ሌላ በተረፈ ይመቻቹ 👏👍
@እስልምነየየልቤትርታ
የውነትም ልዩ ሴት ነሽ እኔ ካወኩሽ ጀምሪ እከታተልሻለሁ እድህያሉው ሀሳቦችን በማንሳታችሁ በጣም ጥሩውነው ቀጥሉበት ልዩ እሚገርም ነው እድህያለ ሀሳብ ማንሳታችሁ እራሱው
@sitrazee13
@sitrazee13 2 года назад
እኔ ዘመናዊነት መጥፎ ነው ብዬ አላስብም ልጁም ሙሉ ለሙሉ አልደግፈውም ምክንያቱም አሁን ከክፍል ሀገር የመጣችን ምንም የማታውቅ አግባ ቢባል እሺ ይላል ብዬ አላስብም። ወንዶች ብዙ ጊዜ በአይናቸው ነው የሚወዱት ። ሲቀጥል የድሮ እናቶች እንዳላችሁትም ብዙ ስቃይ አይተው ከትዳር መውጣት እንደ ውርደት ቆጥረው ተረግጠው የኖሩ ብዙ አሉ ።እናትህ የተማረች ከሆነች ራሷን መከላከል ትችላለች ትዳር ህመም ከሆነባት ህይወት ምንድነው ።ሌላው ደግሞ ሴት ልጅ ተማረች ማለት ሀይማኖቷ ባህሏ አታውቅም ማለት አይደለም ። ነገሮችን በመነጋገር መፍታት ይቻላል ባይ ነኝ ። ፍቅር ካለ መከባበር መተጋገዝ ይኖራል ነገር ግን ሴት ልጅ ፍችን ፈርታ ተሰቃይታ መኖር አለባት ብዬ አላስብም ።በተጨማሪም አንዱ ትዳር ባይሆንላት ሌላው በፍቅር በክብር ሊያኖራት ይችላል ።
@yendale6588
@yendale6588 2 года назад
" መፋታትን እጠላለሁ፥ ይላል የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር። " (ትንቢተ ሚልክያስ 2:16)
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
የእግዚአብሔር ፍጡር የሆነው ሰዎችም ደስታችንን የምንገልጸው ፡ ለጥምረት እንጂ ለፍቺ አይደለም ።
@selam57364
@selam57364 2 года назад
እንየም ከልጁ ጋር እስማማለው። ብዝተረፈ ደስ ትላላቹ ሁላችም❤
@seadashawl5632
@seadashawl5632 2 года назад
ገራሚ ርእስ ነው ያነሳችሁት ደስ የሚል ውይይት ነው ያደረጋችሁት እጥር ምጥን ያለ ምን ላይ ነን ብለን እንድናስብ ለዘመናዊነት የተሥተካከለ እይታ እንድኖረን የሚያደርግ ነው በርቱ ጎበዞት ናችሁ
@leyuandmahi
@leyuandmahi 2 года назад
Thank you so much
@mollaeshetu4542
@mollaeshetu4542 2 года назад
አቤት እንግሊዝ አሰመመች እኳ
@sadayoutube1809
@sadayoutube1809 2 года назад
ያእውናት በጠም ጡሩ ሰው ነህ
@yimer2543
@yimer2543 2 года назад
አኩርተከናል። በዚሁ አጋጣሚ የወንዶች ጉዳይ አንዷን እንድትጠብስ እንፈልጋለን 😋✌🏻
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 года назад
እኔ የልዩዬ ደጋፊ ነኝ በጣም ሚዛናዊ ነሽ የመጀመሪያዋም የሁለተኛዋም የራሳቸው ኳሊቲ አላቸው ። ሆፕ--አንተ እንደፈለክ የምትቀይርላት ልብሷን እንጂ ማንነቷን በፍፁም ልትለውጥ አትችልም የራሷም አስተዋፅኦ ይፈልጋል አንዳንድ ሴትም ሆኑ ወንዶች አለማወቃቸውን የማያውቁ በራሳቸው ሁሌ ልክ ነን ብለው የሚያስቡ ከቻቾች አይጠፉም እነሱን መቀየር ይከብዳል። የሁለተኛዋ በዕውቀቶ ተማምና ""አይ አም ዘ ቤስት"" ነኝ ካላለች እና በንግግር የምታምን ከሆነ እሷንም እኮ ተነጋግርህ መቀየር ትችላለህ ብዙ ግዜ ግን ወንዶች የምትበልጣችውን ሴት ትፈራላችው ኪኪ በእርግጥም ልክ ነው የፈጣሪ ቃል የሴት ራስ ባሏ ነው ስለሚል ምንም ብትማር በባሎ ላይ መሰልጠን አይገባም ከሱ በላይ ብታውቅ እንኮ ዝቅ ብላ መኖር ይገባል።
@zomisintu
@zomisintu 2 года назад
ማሂ በሳልና ቆንጅዬ ናት። I like her quality. እርጋታዋ አገላለጿ ድምጿ ራሱ የማይሰለች አይነት ነው። She sounds like Roman Befikadu. Good discussion pt.
@leyuandmahi
@leyuandmahi 2 года назад
Thank u betam😊
@EthiopianLove1301
@EthiopianLove1301 2 года назад
I love you both and please take my comment as food for thought. The way you put the questions were a little short sighted. I think it was not appropriate the way you painted the pictures to express your thought process for the topic in a much open-minded way. Also, the way you asked the questions made you emotional enough for you to have to ask the guest to agree to your statement. Lastly, I think you both could have used the ladies in your stories and played their parts to make the conversation more convincing. I love that Liyuya I agree that you want to bring the Modern educated and highly woke Habesha wife to 2022 but please be sure to express what it means to be modern and Ethiopia. I love you too Mahiyes ideas as well. I think you are very thoughtful and I hope you give us a more structured videos in the future. #girlpower#liyuya# Mahieya#habehsagirl
@samrawitsewhareg5070
@samrawitsewhareg5070 2 года назад
ይመስለኛል መፍታት የቱ ይቀላል የሚለው ጥያቄ ላይ ዘመናዊዋ ላይ ይቀላል ሲባል በኔ አመለካከት በራሶ የቆመች ሴት ከፍቺም በሆላ በራሶ መቆም የምትችል አይነት ሴት ስለሆነች ችግሮቾን ከዛች የተሻለ መወጣት ትችላለች ባይ ነኝ ያቺ ሴት ግን መፍታት የሚከብዳት አስተዳደጎ እና ባህሎ የሚያሳድርባት ተፅኖ ስላለ ካንተጋ በቀላሉ ለመፋታት ከባድ ይሆናል በትንሹ እንኮን ያቺ የባህል ተፅኖ ያለባት ሴት እኮ ባሎን ከፈታች በኃላ እንኮን መልሳ የማግባት ቻንሶ ጠባብ ነው በባህሎ የፈታችን ሴት ብዙ ግዜ የማግባት እድል የላትማ በጣም ሰፊ ጊዜ ሚፈልግ ዕርእስ ነው ያነሳችሁት ብዙ መለት ሚቻልበት ለማንኛውም በርቱ ቆንጆ ነው
@yosyasyosyas7045
@yosyasyosyas7045 2 года назад
እኔ በሆፕ ሃሳብ እስማማለሁ...የመጀመሪያዋ ሴት ጥፋት ከማፈር እና ካለማወቅ የመጣ ሲሆን...አለማወቅን አስታውሰህ መቅረፍ ደግሞ በጣም ቀላል ነው...ሌላው የበላይ ነኝ ሁሉም ነገር ላይ አቻህ የሆነችን ሴት ግን ወደ ራስህ ለማምጣት በጣም ከባድ ነው አይገናኙም...
@teketseltsige2011
@teketseltsige2011 2 года назад
To the incredible person that's seeing this, i wish you all the best in life don't over blame yourself, accept things and go forward. Don't let others define what success is for you. Get up, learn the skills needed and get after it, all the keys to a happy life is in your hands. Keep pushing .
@ቅንነትለራስነው-ወ5ጸ
ሆፕ በበበጣጣጣምምም ትክክል ነህ። ልጆቹ ላለመረታት ነው የሚጮሁት ባህሪያቸውም ስለሆነ ፣ ግን ወደ ትክክለኛ መንገድ ላማምጣት የመጀመሪያዋ ሴት በጣም ቀላል ናት።
@edenm.6985
@edenm.6985 2 года назад
Great topic honestly!! I have to agree with Hope on this one. A mix of the two ladies would be great .
@TarikuOlana568
@TarikuOlana568 Год назад
ዋው ጀግኖች ናችው እን እናንተ አይነት ሰቶች ብበዙ እንደት አርፍ ነበር ሁሉም ሰው ወንድም ሴትም የሚያደርገውን ይደብቃል።እና እናንተ ግን ጀግኖች ናችው ቀጥሉ
@ፍሬህይወትፀጋዬ
@ፍሬህይወትፀጋዬ 2 года назад
የናቶቻችንን ልብ እና ጥበብ ይስጠን. ክፋት በእበልጣለው ስሜት ውስጥ ይወለዳል!
@gedyonegeberatsadik6287
@gedyonegeberatsadik6287 2 года назад
ለልጆች መስመር ይዘው ለማደግ የመጀመሪያዋ ወሳኝ ነች በተጨማሪ ዘመናዊነት ማለት ባላን አና ቤተሰቦን የምታከብር ናት
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
@ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 2 года назад
እንደማመር ውደ
@tsionwoldu652
@tsionwoldu652 2 года назад
Am agree with him የተማረች ስለሆነች ብቻ ተነጋግሮ መግባባት ትችላለች ብሎ ማሰብ ድክመት ነው ስንት ተምረው የሰው ቤት የሚያፈርሱ አሉ ስለዚህ ትክክል ነህ በያዝከው ቀጥል
@የጌታየእናትድግልእናቴ
እኔ መሆን የምፈልገው የመጀመርያቱን ነው ተማርሽ አልተማርሽ ሳይሆን እዳውም ካለማውይ ትምህርቱ በመፈሳውይ ከበለጠግሽ በሁሉ እግዚአብሄርን ታስቀዲሚአለሽ ለምን እሱን ካስቀደም ሽ ቀንሽሁሉብሩህ ነው የሚሆነው ፈተና ቢበዛብሽም በመላእክት ጥበቃ ውስጥ ስለሆንሽ አትወድቂም ብወድቂም ትነሻለሽ ለምን መዝሙረኛው ዳዊት የእግዚአብሄር መላክ እግዚአብሄርን በሚፈሩት ሰወች ዙርያ ይሰፍራን ይላን ዘመናዊቷእኮ ጭሩሱንም ሰሜቷን እጅ ትንሽ እኳ ፈሪሀ እግዚአብሄር የላትም ለምን ለስጋዋ ነው ያደረችው ስሞትም ሲኦል ነው በንስሀ በስብከት ካልተመለስች ዛሬደሞ እድሜ ላአባቶቻችን ብዙ መፈሳውይ ትምህርቶች አለ መፈሳውይ ፊልም ብላችሁ በይቱብ ተከታተሉ ብዙ ትምህርት አለው
@ህይወትወለተህይወት
በጣም እህቴ እኔም እንዳንች ነው እኔም የመጀሪዋ እሴት ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን🙏
@maranat7829
@maranat7829 2 года назад
ልዩዬ & ማሂዬ ለብዙ ዮቱብር እና ለተመልካች አርያ እንደምትሆኑ አልጠራጠርም በርቱ ሀሳባቹው በጣም ደስ ይላል ትልቅ ድርጃ ደርሳቹው እንደ ማያቹው እርግጠይናነይን በርቱ 👌👌❤❤❤🔥
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 года назад
Marata demry pls
@maranat7829
@maranat7829 2 года назад
@@zaramohamad6294 እሽ
@mamayefikr7414
@mamayefikr7414 2 года назад
ትክክል ነህ እኔም ካንተጋ እስማማለሁ!መወያያ ርእሱ ደግሞ ወሣኝ ነው!
@meronmulugeta4711
@meronmulugeta4711 2 года назад
First of all the topic is interesting the thing that I observe from hope is that he like to show his power over a woman that is why he don't want to be with the modern woman he knows that he can't handle at this point am with leyu
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
Understanding and implementing the natural gender roles will keep Hope alive. 🤔 ተስፋችን ይለምልም ፦
@BaderCat100
@BaderCat100 Месяц назад
በጣም ሰው ሊሞሪ ነው ማንም ተምሮ ነው ምርጫህ በጣም ትክክል ነህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@johay3271
@johay3271 2 года назад
አንድ ነገር ለማለት :- እናቶቻችን ለትዳር የሚሰጡትን ቦታ ማናናቅ የለብንም ሁላችንም በነሱ የተባረከ ትዳር የመጣን ነን ሁሉን ነገር አይተው እንዳላዩ የሚያሳልፋት ለትዳሩ ብለው ነው ፡፡ በጣም ብዙ ትዳሮች 40 50 አመት የቆዩት በሴቶች ብርታት ነው ሴቶች ለትዳር በሚሰጡት ትልቅ ቦታ ነው ፡፡ እኛ ግን አሁን ላይ ሁሉን ነገር አውቀናል ብለን ትንሽ ጭቅጭቅ ሲኖር ቤቱን ጥሎ መውጣት ዘመናዊነት የሚመስለን ብዙ ነን፡፡ ወንድ ልጅ መከበር ይፈልጋል; ወንድ ልጅ እሺ የምትለውን ሴት ይወዳል ሌላው በሂደት ይስተካከላል፡፡
@remedanmohammad1307
@remedanmohammad1307 2 года назад
እኔ የራሴን መልስ ስመልስ የሰዉ ልጅ ዘመናዊነት እንዳለ ሆኖ ሃይማኖት ላይ ደካማ ከሆነች ደስታም ሲኬታ አይታሰብም ሰዉ ዘመናዊነትን ከሃይማኖት በላይ አርጎ ማሰብ የተሳሳተ ነዉ ቀናችሁን በምዝጋና ካልጀመራችሁ ደስታም የለም ከዘመናዊነት በተጨማሪ ለሃይማኖታችሁም ጠንካራ ሁኑ
@hihdiyifhduf1122
@hihdiyifhduf1122 2 года назад
good idea bro
@emutube6183
@emutube6183 2 года назад
በጌታ ምስጥ ብዬ ነው የሰማሁት የልጁ ሀሳብና ምርጫ ተመቸኝ ☺️💗
@ቃልቃል-ጀ9ዀ
@ቃልቃል-ጀ9ዀ 2 года назад
Betkikil wenetun naw yasu asab betam temchtgnl Thanks 😘🥰😘🙏
@Ngsti123
@Ngsti123 2 года назад
ወንዱ ልክ ነው በኔ በኩል ባህላዊትዋ ሴት ሃይማኖትዋን የምታውቅ ብሆን እመርጣለው
@aleweyaali755
@aleweyaali755 2 года назад
ሀይማኖተኛዋን አግብተው የተማረችዋን በውጪ ያስተናግዷታል አብዛህኛው ወንዶች
@leyuandmahi
@leyuandmahi 2 года назад
🤣🤣
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl 2 года назад
ጎበዝ ነህ. ምርጥ ጥያቂነው
@memeaddis7928
@memeaddis7928 2 года назад
ቆንጆ topic ነዉ ግን feminism የሚባል ነገር ይመጣል ሴቶች በራሴ ሁሉን አረጋልሁ I don't need a men ይባላል ከዛ ልጆች ያለአባት figure ያድጋሉ and also ሴት ለሴት ideology የመጣው ከዛ ነዉ በዬ አስባልሁ ስለዚህ መፋታት ካለባቸው በሌላ case እንጂ ሴት የበላይ ልሁን ማለት አልደግፈውም
@teddyanotube7323
@teddyanotube7323 2 года назад
ለእኔ ግን ሃይማኖቷን የምትወድ ባሏን የምታከብር ቤቷን የምትንከባከብ ሴት ሲጀመር አትገኝም ወርቅ ናት፡፡ ተገኝታ ግን እሷን ያገባ ወንድ ስኬታማ ነዉ የሚሆነዉ፡፡ ይህቺ ሴት እንደዚህ መሆኗ ከትምህርት ጋር ተያይዞ የሚገኝ ሳይሆን ከአስተዳደግ ጋር ነዉ ፣ያቺኛዋ ተማረች ያላችኋት ሴት ግን የትም ሂደሽ ልታፍሻት ትችያለሽ ፣ ግልጹን ስነግርሽ ከዚህቸህኛዋ ሴት ቤት ሁል ጊዜም ጭቅጭቅ አለ ኢጓም ናት፡፡ ሲጠቃለል በሎጂኩም ብትይ፣ በባህሉም ብትይ በመጽሐፍ ቅዱሱ ሴት ለባሏ መታዘዝ አለባት ቤቷን መዉደድ እና ለአምላኳ መገዛት አለባት፡፡ ባል ደግሞ ሚስቱን ማፍቀር አለበት ማፍቀር ማለት እንደ ክርስቶስ ራሱን ስለ ሚስቱ አሳልፎ የሚሰጥ ማለት ነዉ፡፡
@ህይወትወለተህይወት
ተክክል እግዚአብሔር ይመሰገን እኔ እንደ የመጀመሪዋ እሴት ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን
@netsimekuria8172
@netsimekuria8172 2 года назад
በመጀመሪያ በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው ያነሳችሁት ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ውድ እህቶቼ. በመቀጠል ግን የመጣችበትን ባህል፣ሀይማኖትና የሴትነት ባህሪዋን የምታንጸባርቅ ሴት አልተማረችም ማለት አይደለም ሲጀምር ሴት ልጅ ሴት ወይም እናት ልትባል የሚገባው ስልወለደች ብቻ ሳይሆን የወለደችውን ልጅ የእናትነት ስሜትን ሰትሰጠው ነው እናት የምትባለው በተመሳሳይ ሚስት የምትባለውም ለባልዋ ክብር ያላት ሰትሆን ነው እኛ አበሻዊያኖች ደግሞ ይህ መገለጫችን ነው ዘመናዊነት ሲጀምር ትርጉሙን ትንሽ ያዛባችሁት ይመስለኛል…………..
@asegidabebe6174
@asegidabebe6174 2 года назад
በጣም ትክክል ነሕ bro. ትዳር ጨዋታ አይደለም
@የጥላሁንልጅ
@የጥላሁንልጅ 2 года назад
ጎበዝ ወንድ ነህ ትክክል ነህ የመጀመርያዋ ናት አሪፍ ቀስ በቀስ ወደ ሙድ ታስገባታለህ ያቺኛዋ ከባድ ናት
@behonest2617
@behonest2617 2 года назад
ምታቀርቡት ሀሳብ አሪፍ ነዉ በጣም ነዉ ምወዳቹ በዚ ሀሳብ የሆፕ እና የማሂ ደጋፊ ነኝ
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 года назад
በጣም ደስ የሚል እርእስ ነው ያነሳችሁት ቪድዮው ቶሎ አለቀብኝ ተመችቶኝ እያዳመጥኩ ነበር ከሁለቱ ሴቶች በእምነትዋ ጠንካራ የሆነችዋ የምትሻል ይመስለኛል ምክንያቱም ትዳሯ ላይ ሀዘንም ደስታም ሲገጥማት በብልሀት የማለፍ አቅም ይኖራታል ብዬ አምናለው ልጆቿን ባልዋን ትዳሯንም አክብራ ተንከባክባ ትይዛለች ሀይማኖት ከሀብትም ከእውቀትም በላይ ነው
@mariaabrehe8483
@mariaabrehe8483 2 года назад
እኔ ሴት ነኝ ግን የመጀመሪያዋ አይነት ሴት ብሆን ደስ ይለኛል
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 2 года назад
ወይኔ በሳቅ የመካከለኛዋ ልጅ ስታስቀኝ አበድ የምትለዉ ደስ ይለኛል
@susuhabswit9578
@susuhabswit9578 2 года назад
እኔም የተርዳሁት ባለካልቸሯን ነውመምርጥ ፍቅር በሀማኖትን ይጅመራል
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
@ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад
አሪፍ ርዕስ ነው እኔ የወንዱ ደጋፊ ነኝ ትክክል ነው ምርጫው ከልክ ያለፈ ዘመናይነትምኮ ትዳርን ትዳር ከሚያስመስለውን ድባብ ማግኘት ከባድ ነው ደሞም እያየነው ነው በዘመናችን ለትዳር የሚሰጠው ግምት የትኛውንም ያህል የሷን ስኬታማ ሴት ብትሆንም ትዳር አመራር ላይ ምንም ውስጥ ከሌለችበት ታድያ ምኑን ሚስት ሆነች ወልዶ ለሰራተኛ መስጠትና የእናትነትን ጣዕም አለማሳየት ከባድ ነው እና ልክ ያጣ ዘመናዊነት ለትዳር ፈታኝ ነው
@dadaat7208
@dadaat7208 2 года назад
he has point gin wendoch endezi aynet set mitfeligu ayimesilelignim alfo alfo new confidence yalew wend endezi migegnew
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@የጥላሁንልጅ
@የጥላሁንልጅ 2 года назад
ሲጀመር ከወንድ በላይ የሆነች ሴት በጭራሽ ባሏን ቁጭ ብላ አታወራም እኛ ከበለጥን ከኔ የሚበልጥ እንጂ የምያንስ ወንድ በጭራሽ አልፈልግም ደስም አይለኝም
@abdusemed1204
@abdusemed1204 2 года назад
ከጥያቄው አንጻር መልሱ ቅርብ ነው ያልተማረችውን ማስተማር ቀላል ሲሆን አለመማሯ ለትዳር መስፈርትም አይደለም ዋናው መስፈርት እሷጋ ነው ያለው ባሏን የምታከብር ሃይማኖተኛ 'ና ባህሏን የምታከብር በዚህ ግዜ አለች ግን ? ካለች እየፈለገሽ ነው በሉልኝ 🙃
@Titay2348
@Titay2348 2 года назад
እንደዚህ አይነት ወንዶች ናቸው እኮ የጠፉት. ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት
@RahelBekele-ch4eo
@RahelBekele-ch4eo 6 месяцев назад
የመጀመሪያዋን ሴት ለማስተማር በጣም ቀላል ነው ነገሮችን ለማወቅ ለመማር ሁሌም ዝግጁ ትሆናለች ለቤተሰብዋ ደስታ ሚስት ብቻ ሳትሆን ጥሩ አናትም ለመሆን ነው ፍላጎቷ
@salaheahmedin8004
@salaheahmedin8004 2 года назад
የጠበሣችሁ vido በጣም ተበልጠህ ነበር ዛሬ ክሠኸናል እምነት ያላት ሴት ይበልጥ ደሥታን ታመጣለች ዛሬ ያንተ ነኝ
@genet9780
@genet9780 2 года назад
ትክክል ነህ ማሥተማር ይቻላል ሁሉን ነገር
@kingsolomon1724
@kingsolomon1724 2 года назад
Finally, they got a good question from him, and they were on the verge of failing, but he answered their topic well.
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 2 года назад
ወንዱ ምርጫዉ ልክ ነዉ አብዛኛዉ ወንዶች ሊመርጡት የሚችሉትን ነዉ የመረጠዉ ለመጀመሪያ ግንኙነት ሪያሊቲዉ ግን ይዘዉ ሚገኙት ሌላ ነዉ ። የመጀመሪያዉ ምርጫ ላይ ያስቀመጣቿት እንደፋራ ነዉ ወንዶች ሚያይዋት አይፈልጓትም ወንዶች በመጀመሪያ እይታ ይሸዉዳሉ ትዳር ዉስጥ ሲገቡ ይቸገራሉ
@lidiya727
@lidiya727 2 года назад
ወንድ የቤት ራስ ነው እንደዛ ሲሆን ነው ጥሩ ምክንያቱም የወንድ የተፈጥሮ ባህርያቸው ከፍ ማለት መግዛት ነው። ሴት ልጅ ትሁት ስትሆን ነው የሚያምርባት ሁላችንም ትሁት ያድርገን አሜን
@ሙሉተስፋይቱብ
@ሙሉተስፋይቱብ 2 года назад
እኔ የልጅ አሳብ ነው የሚመቸኝ በጣም የሚደንቅ ነው ወንድም አለም
@አዲስአለም-ዠ2ቸ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 года назад
ልዩና ማሂን ደግሞ እጅግ በጣም ነውማከብራቹና ምወዳቹ
@leyuandmahi
@leyuandmahi 2 года назад
Thank you betam
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 2 года назад
@@leyuandmahi እህቶች ብትችሉ እንግሊዘኛ ትንሽ ቀንድ አድርጉ ሁሉም ሰው እንዲረዳ የምታቀርቡትን ጥሩ ሀሳብ ና ብዙ ነገር ስለምታስተምሩ በተረፈ በርቱ
@Romantictiktokvideo....
@Romantictiktokvideo.... 2 года назад
በሚገርም ሁኔታ ልዩ fall in love with hope yemr i'm sure ድብን ያለ ፍቅር ነው የያዘሽ ውበትሽ ደግሞ የሌለ ጨምሯል😍😍mahi ደግሞ በጣም የበሰልሽ ልጅ ነሽ ነገሮችን ምትረጂበት way ይለያል hopen ነበር እየደገፍኩት የነበረው እና የሆነ ሰአት አሳምነሽኝ ነበር ግን አንቺም ሀሳብሽን ቀየረሽ
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
ሆፕ ትክክል ነክ 🌹
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ተስፋ ፡ ሁልጊዜ ትክክል ስሜት ነው ። 🤔
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 года назад
ልጂ የብዙ ወንዶች አስተያየት ነው የምን መድረቅ ነው?? ምርጫው የሱ ነው እኮ
@tewobstasebbuhe6000
@tewobstasebbuhe6000 2 года назад
እኔ የመጀመሪያዋን ሴት እመርጣለሁ። እና የሆፕን ምክንያት ሙሉ ለሙሉ ተቀብዬዋለሁ። አሪፍ ውይይት ነው።
@eskatube3056
@eskatube3056 2 года назад
ተምርያለሁ እናት ነኝ እሰራለሁ ባለቤቴ ህይወቴ ነው ካገባሁ 9አመቴ ነው መማሬ ማወቄ ግን ትዳሬ በእውቀት የታነፀ እንዲሆን የሚመጡ ችግሮችን በእውቀት እንድፈታ ባለቤቴ እንደጓደኛ ስለሁሉ ነገር ያማክረኛል እንጂ መማሬ በምንም ሁኔታ ትዳሬን አልጎዳም ባሌንም ከማክበር አላገደኝም::
@brookgmedhin9650
@brookgmedhin9650 2 года назад
ዘመናዊነት የመጠየፍ ባህል ልክ አይደለም....ጭምት ሴት የማድነቅ ሁላቀር ልምድ ነው...የበታችነት ስሜትና የመከባበር ልክ ያልሆኑ ትርጓሜ የተሻለ ዘመናዊ ኑሮን ያሳጣል...አበበ ሁሌ በሶ የበላው ኢ-ዘመናዊ እና ከሱ ማትሻል ሴት ስለያዘ ነው
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 2 года назад
ትክክል ✅
@mariyamawit
@mariyamawit 2 года назад
የ አበበ ነገር አስቆኛል
@Romantictiktokvideo....
@Romantictiktokvideo.... 2 года назад
serious ያወራህ መስሎኝ መልስ ልሰጥህ ነበር ግን የአበበ part አሳቅከኝ 😂😂😂yaa ዘመናዊነትን መናቅ ጥሩ አይደለም ግን የእናትነት ወዙም እንዳይጠፋ ከሁሉም እኩል ብትሆን የተሻለ ነው🙏
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 года назад
ዘመናዊነት እምነት ማጣት ባህል አልባ መሆን ከሆነ አይዘምን ይቅር
@babeema
@babeema 2 года назад
I’d definitely go with the second one. The emphasis would be however for us, as a spouse, to involve more in raising our kids. It’s important we do more and take care of our kids with the help of the servants in the house. The reason I chose her is both of us need to plan, work hard and do what make us passionate in this world beyond our relationship and our marriage. Our love is the basis and guarantee to go out in the world and fight to our causes. I want a woman with big dreams and determination - and I’d do everything in my power to help her achieve those goals. She needs to do the same. As iron Sharpens iron. I need a wife who bring the beast and beauty unto the table.
@babeema
@babeema 2 года назад
I think you guys are getting at a good point but as a starter we need to define what ‘እማወራ’ and ‘አባወራ' means and what values they represent and what role they play. Y’all need to analyze it from cultural, historical and current trends. There needs to be all sort of holistic and individual aspects analysis. Y’all doing it but I want y’all to be more specific. For instance, taking care of kids shouldn’t be gender based role. It just takes more energy and preparation to take care of kids and both parties should be ready to do the job!
@Beth_Sim
@Beth_Sim 2 года назад
After I watched some videos, I am now convinced to subscribe this channel. Always, you bring good topic. May God bless your future.
@seidadier4767
@seidadier4767 2 года назад
የ ሆፕ ሀሳብ መቶ በመቶ ትክክል ነው
@esayiyasmengistu5516
@esayiyasmengistu5516 2 года назад
wow...I like the title and your are amazing...keep it up.
@mebratayele59
@mebratayele59 2 года назад
She is right she’s respect her religion her culture her family he is right the first one he choose the right He choose a good wife education nothing respect Love Family husband he choose the right one that’s why all world right now probably when you love family you love your country when you love your husband you love your family
@abrahaaraya6501
@abrahaaraya6501 2 года назад
ሠላም ሠላም Leyu and Mahie ርዕሳችሁ በጣም ወቅታዊና ኣስተማሪ ነው። በጣም ውይይቱ አስፉት
@unitytube9921
@unitytube9921 2 года назад
Un expected question Thankyou brother!!
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
አእምሮ አጭስ ጥያቄ ይባላል ።
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 Год назад
I learn a lot from this conversation. Thanks for creating this kind of contents
@mesiferede
@mesiferede Год назад
ደስ ትሉኛላች ሸሌ ነገር ናችህ
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 года назад
ልጁን አደንቀዋለሁ ሤቶቹ ግን ግዲ ዘመናዊነን ዘመናዊቷል ምረጥልን ይመሥላል ክርክራችሁ
@abdellahassen274
@abdellahassen274 2 года назад
ለምን ከፈለገች ጠቅላይ ሚኒስትር አትሆንም እቤት ስትመጣ ሚስት መሆን አለባት ለዚ ነው በአብዛኛው ታዋቂ ሴትና የተማረች ሴት ትዳር ላይ እማይቆዩት በአለማችን ላይ ከፍተኛ ፍቺ ያለው አሜሪካ ውስጥ ነው ምክንያቱም ኢኸው ነው። የመጀመሪያዋ ግን የአላህ ስጦታ ናት
@yw4039
@yw4039 2 года назад
The definition of success is very important here b/c being successful in work or education doesn't prevent a women from being a good mam & wife. It just men fears z idea of successful women b/c dependent women is easy to handle .
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 года назад
Yes, some men are like that but not all. As I mentioned above I am successful at the same time I can be a good wife. I don't understand why women get a headache on this topic. Let the man handle the house.
@ethiopia3000
@ethiopia3000 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-o7kpAk3X1-I.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QwT8Ca_ZwDo.html እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-weGrKiGqp9c.html የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ieUzT9UHOxg.html ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-4sw1ShJ4NHA.html UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ) ታላቁ ሀይል(The power) ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DncvN_HqrLQ.html እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠ
@አቡሙባረክ-ኈ6ቸ
@አቡሙባረክ-ኈ6ቸ 2 года назад
100/100የወዱበጣምጥሩአካሄድነው
@TheFhdude
@TheFhdude 2 года назад
ጥሩ ጥያቄ ነው: ለመልሱ ደግሞ ወንድ መምረጣችሁ ትክክል ነው:: እርሱ ደግሞ እውነቱን ስለነገራችሁ ልትሰሙ የማትፈልጉትም ባይሆን ጥሩ አድርጉዋል:: አንድ ምክር ለሴቶች:- ወንድ የሚፈልገው ከእርሱ የተለየች ሴትን ነው እንጂ እርሱን የምትመስል ወንድን አይደለም:: ለትዳር ማለቴ ነው: ቤቱን የሴት ቤት የምታደርግለት ልክ እናቱ ስታደርግ እንደነበረ::
@tinateshale7447
@tinateshale7447 2 года назад
Yebzu wendoch cheger almbsel nw leza hulet enate mifelgut plz edegu mistochachu enatachu aydelum slezi akumu eskemeche egna enantenem ljochachenenem enasadg lol
@TheFhdude
@TheFhdude 2 года назад
@@tinateshale7447 ሚስቱን የሚፈልጋት እናቱ እንድትሆንለት ሳይሆን ቤቱን እንደ እናቱ ቤት እንድታስመስልልት ነው። ያለበለዚያ ቡና የማይፈላበት፣ እጣን የማይጨስበት፣ ቄጤማ የማይነሰነስበት፣ ለበዓል ምግብ የማይሰራበት ወዘተ የቀዘቀዘ ቤት የሚፈልግ ወንድ አለ ብላችሁ ካሰባችሁ ራሳችሁን ነው የምታታልሉት። ብትጋቡ እንኳን ትዳሩ ትዳር አይሆንም አትጃጃሉ።
@tinateshale7447
@tinateshale7447 2 года назад
😂😂😂😂tlk SW adel ende rasu aygozeguzm erasu etan ayachesem kefelege rasun take care enkun marg aychelem malet nw lol
@TheFhdude
@TheFhdude 2 года назад
@@tinateshale7447 ወንድና ሴት መቼም አንድ አይሆንም። ቤትን ህይወት የምትዘራበት ሴት ናት። ቤቱን የህይወት ሽታ የማሽተትና ነፍስ የመዝራት ሴት የተለየ ጸጋ አላት። ይሄንን ጸጋዋን ጥላ፤ ከእርሱ እኩል ፉክክር ገብታ ውሃ ውሃ የሚሸት ኦና የቀዘቀዘ ቤት ይዛ ትዳር አለኝ ብትል ራሷን ነው የምታታልለው። እንዲህ ያለ ትዳር ውስጥ የሚገባ ወንድ የለም፤ ቢገባም በብርሃን ፍጥነት ቤቷን ነፍስ የምትዘራበት ሴት ጋር መሄዱ አይቀርም። አንዴ እኮ ነው የሚኖረው! የሃበሻ ልብስ ለብሳ፣ ቡና አፍልታ ቤቱን በእጣን የማታውድ ሴት አግብቼ ምን ላደርጋት ነው? ወይ ተጨማሪ ሌላ ሁለተኛ ሚስት እንዳገባ መፍቀድ አለባት እንጂ ሁለት ወንዶች ቤቱ ቤት አይሆንም። ቀዝቃዛ ነው፤ አይሞቅም!
@tinateshale7447
@tinateshale7447 2 года назад
Yeteleye tsega 😂😂esua rasu endi yalwen agbeta mn ltaregew nw keldegna ihe yelemedachut lmd nw enji tsega aydelem tsega bihon noro Ethiopia wst bicha aynorm nbr bahelen metebek tru nw gn zmenu telwetual ena enanten eshururu malet emenegn yekeral almost eyekere nw ahun hulum ekul gebto weto nw betun miystedadrew slzi gizewm aynorm ena ketemechat tadreg esu kefelegechew kalhone gn menem gdeta yelebatem eshi ena dmo cheat lmarg excuse atfteru ye habesha wende ko enatochachen endeza eyregulachew enkuan endalkew "ye set bet "argewlachew gn balochachew Yale mnm efret wetew cheat argew keyebotaw lj weldew nw yenorut slezi don't even start bezi ltekraker gerd nw mist yefelkew.
@guragetina8105
@guragetina8105 2 года назад
ሁለታቹ ሀሳብ አሪፍ ሃሳብ ነው ግን ምንም ያልተማርች ሴት በጣም ስቅ አደጋቻት እኮ ወይ እናተ ግን በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነበር በርቱ
@freedom-sc7wj
@freedom-sc7wj 2 года назад
በጣም ኣሪፍ ነበር 🥰🥰🥰 በመጨረሻ ወደ real life ተቀየረ 😄😄😄👌👌👌
@fanaberhe202
@fanaberhe202 2 года назад
በርግጠኝነት ልጁ ያሳሰበው የክብሩ ጉዳይ ነው። ሚስቱ የተማረች በመሆንዋ የምትንቀው ነው የሚመሰለው ።ስለዚ ያችን እንዴት ነው ለማስተማር ፍቃደኛ ይሆናል ብየ የማስበው ? ወይም በርግጠኝነት ቺት ታረጋታለህ;ከ ሞደርን የስራ አጋርህ ጋር ።
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 года назад
I totally agree with hope. I am a woman. It is always easy to teach and change someone. It is hard to change the second women mentality. I am a woman-. I think this is the big reason why most marriages end up in a divorce in America. I don't believe in women's and men's equality. That is not how GOD creat us from the first. A man is head of the house, we can not change this truth. Trust me even for us as a woman this is good.
@lhemhaile8296
@lhemhaile8296 2 года назад
This is ego i mean boys have ego and it doesn't me we should be on the bellow of men, even if if we are created after man it doesn't mean we don't have roll in life, we cant make impact it doesn't represent that way they are empty with out us, and may be we are also but we are not below them.
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 года назад
@@lhemhaile8296 Ego is totally different from this. I do not agree with you, but I understand what you mean.
@bezuneshlume4100
@bezuneshlume4100 2 года назад
Betam arif new hasabu
@nahusenayalemayehu7736
@nahusenayalemayehu7736 6 месяцев назад
core value religion and culture ; priceless for me
@seadanurye3426
@seadanurye3426 2 года назад
ሰላማችሁ ይብዛ እኔ ልጁ የመረጣትን ምርጥ የኢትዮጵያ ሆሆሆሆሆ ምንድን ነዉ ደርሶ እወድ ላይ መጠልጠል ይላል የእኔ አባት ዘመናዉይዋ አንድቀን እኮ ልደበድበዉም ልታስደበድበዉም ትችላለች
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 Год назад
ሃይማኖት ባህል ጣጣ ገለመሌ ግን በትዳር ግንኙነት እና በፍቅር ውስጥ የሚጫወተው ሚና አይታየኝም። እኔ አንድን ሰው ከልብ ካፈቀርኩኝና በብዙ ነገር ከተግባባት፣ የየትም ሃገር ባህል እና ሃይማኖት ይኑረው፣ የፍቅራችን ጥንካሬ ግን ይህን ሁሉ ያሸንፋል። ጠንካራ ፍቅር እና እውነተኛ መተሳሰብ በመሃላችን ካለ የማይሻገረው ተራራና ውቅያኖስ አይኖርም። እግዚአብሄር ፍቅር ነው ይባል የለ። ስለዚህ ፍቅር ካለ ሁሉም አለ።
@tewodrosalemayehu6489
@tewodrosalemayehu6489 2 года назад
It was wonderful discussion ,I wish I have the one with fear of God
Далее
ቦይፍሬንዴ ያለቅሳል😭😭😭
36:02
Просмотров 22 тыс.
Мечты, которые сбылись♥️
00:17
Просмотров 560 тыс.
ОН У ТЕБЯ ЗА ДВЕРЬЮ!
22:33
Просмотров 416 тыс.
ቤተሰቦቼ HIV አለባቸው…
21:09
Просмотров 449 тыс.
ቨርጂኒቲዬን ወስዶ ዘጋኝ🥺🥺🥺
26:15
ለካ አንተዋወቅም!
18:25
Просмотров 65 тыс.
Мечты, которые сбылись♥️
00:17
Просмотров 560 тыс.