Тёмный

በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች የተመለሰ ድል 

Mensur Abdulkeni Official
Подписаться 273 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@utty3720
@utty3720 3 часа назад
ሰላምህ ይብዛ መሱሬ በመጨረሻም አሸንፈናል የአርሴ ደጋፊወች እንኳን ደስ ያላችሁ ❤❤❤
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 3 часа назад
😂😂😂ግማሽ ጎል እንኳን የለዉም ግን city ነጥብ ጥላዋል የአርሰናል ደጋፍዮች እንኳን ደስ አለችሁ🎉 የእኔ untid የጉሮ ድሜት ሆኖ ቀራ እንጅ😅
@AsadNazif-z7n
@AsadNazif-z7n 3 часа назад
Liverpool imengn mansure wancha yibelal ❤❤
@funclub8024
@funclub8024 Час назад
ምን አይነት ሰው ነህ ግን ስለቼልሲ መጥፎ ነገር ሲኖር ብቻ ነው የምታወራው ስንት የሚወራ ነገር አለ ስለቼልሲ አሁን እኮ ስለ አርሰናል የምታወራው አልቆብህ ስለፅዳት እና ጥበቆች ማውራት ነው የቀረህ በጣም ታሳፍራለህ ይሄ ነው የሙያ ስነምግባር ??? በጣም አዝኜብሀለሁ እስቲ ዛሬ ፕሮግራም ለመስራት ከፓልመር እና ቼልሲ የተሻለ ርእስ ኖሮ ነው እስቲ የሌላ ክለብ ደጋፊዎች ፍረዱ ወሞ እኮ ነገም በሬድዮ ትደግመዋለህ 😅😅 በጣም ታሳፍራለህ
@MdAbus-sj6mq
@MdAbus-sj6mq 3 часа назад
ከዚህ ቤት ፎሎየን አንስቸ ልጠፋ ነው ስለሁለት ክለብ አቱን ሙሉ ሥታወራ አሥጠላሀኝ በዚህ ሠአት የቸልሢን ያክል ምርጥ ክለብ የለም
@abdientertainment2240
@abdientertainment2240 Час назад
አንተ ብቻ አይደለህም
@ሀሰንይመር
@ሀሰንይመር 3 часа назад
አረትለያለህ በጉጉት አተን እጠብቅነበር እኳን ዴህናመጣህ መሱሬ አድናቂህነኝ ከሳኡድ ከመድና መስመር አርርሴናል ግን የትሮሳርድ ነገር ወይም ወለታ በዛበት በእውነት ይችላል ማርትኔልም ዛሬ አካውቱን ከሌስተር ንግድባክ አዉቶል ቀጣይ እጠብቃለን፡፡
@aliadem9778
@aliadem9778 3 часа назад
Cole Palmer became the first player in Premier League...........
@EyuelAshebir
@EyuelAshebir 3 часа назад
Minew ke arsenal wuchi lela kileb yelem alk😂😂
@haregsahle8405
@haregsahle8405 3 часа назад
Arsenal & city
@labanfustom7449
@labanfustom7449 3 часа назад
Yess
@GedionNegash-h7r
@GedionNegash-h7r 2 часа назад
Nege slemaytenetn new. Derby ale beza lay sle palmer ena Chelsea nege slemiyawera new yearsenaln yaskedemew
@NAZARETHTRUCKING
@NAZARETHTRUCKING Час назад
ሌላ አለ እንዴ😂😂😂😂
@AbdulMajid-ww1ip
@AbdulMajid-ww1ip Час назад
እዚህ ምን ትሰራለችሁ ውጡ ከዚህ ቤት ሰብስክራይብ አንሱና ውጡ የቼልሲ ደጋፊዎች እኔ ዱሮም አሎደውም የቼልሲ ምን አጥፍቶባት ነው ይህን ያህል ምን አይነት ጥንብ ሰው ነው ስለ ሳንቾ ብዙ ነገር ስወረ ነበር አሁን ምን ተገኜ ስለ ፓልማር እንኳን አያወረም መንሱር ማለት ምን አይነት ጥንብ እንደሆነ በዝህ መያት ትችላላችሁ
@argawtsegaye8913
@argawtsegaye8913 2 часа назад
Koy sil Arsenal bicha new eyezegebki yalhew
@temamkedir3965
@temamkedir3965 Час назад
የሲty ጨዋታ ላይ እሱ አይደለም ቢጫ ያየው ሊዊስ ኬሊ ነው ቦሥ
@mikiyasalemayehu.s-sy6hr
@mikiyasalemayehu.s-sy6hr Час назад
When is the last time u talk abt Chelsea???
@Hagoshagos-y2m
@Hagoshagos-y2m 3 часа назад
Ka mate watan mansura
@user-op6gy6lt8d
@user-op6gy6lt8d 3 часа назад
Arseer kooo minwe ahun nige aydersemmm
@AbdurezakArsanalArsanal
@AbdurezakArsanalArsanal 2 часа назад
መንሱሬ ግርግሩ እኮ ለሊቨርፑል ተመቸው
@MeseretAbate-q5q
@MeseretAbate-q5q 2 часа назад
Mensure balefew gin gena bench lay eyale yellow card yayew lewis- skelly new enji E.Nwaneri ayidelem.
@gashtewodros3539
@gashtewodros3539 3 часа назад
የ LEISTER CITY ን ሁለተኛውን gOAL ⚽⚽ሳታደንቅ ማለፍህ በጣም ገርሞኛል
@temamkedir3965
@temamkedir3965 2 часа назад
ከሽንፈት ያልታደገ ጎል ማድነቅ ምን ያደርጋል
@MubareklediMubarek
@MubareklediMubarek 2 часа назад
esti sle parmer awraln ebakh lnemlh mensur
@MentaWalteneguse
@MentaWalteneguse 3 часа назад
ሲነጋ አይደርስም ተው
@Husen.nH.n
@Husen.nH.n 2 часа назад
ሁሴን፡ኑሪ፡ከፊሊዶሮ፡ለመድፈኞችህ፡ደገፊ፡እኳንደስአለችህ፡በሊልኝ፡መንሱሬ፡አድነቂህነኝ፡ganersforaver
@marsimoyabdisa
@marsimoyabdisa 2 часа назад
You better change the channel name to EthioGooners
@NegalignAynaleme
@NegalignAynaleme 3 часа назад
Liverpool resahachew minew????😮😮😮😮
@belayfantu1315
@belayfantu1315 3 часа назад
Lemin ethio Arsenal atilewum chanalun
@BeleteGetinet
@BeleteGetinet 3 часа назад
Ke Arsenal ena ke Man United wuch lela club gin tawkalehi......???. Ante gin gazetegna negn bileh tesibaleh.???? Ende....? Hule benega beteba Ke Arsenal ena ke Shahse wuch ataweram???? Tigermaleh...sitasazin..? Eche...
@abubekerkedir96
@abubekerkedir96 2 часа назад
ማዳመጥ ካልፈለግክ መተው እኮ ትችላለህ ብሮ። ቆይ ማን አስገድዶህ ነው የምታዳምጠው? መንሱሬ እንደሆነ አድማጭ ተኮር አቀራረብ ነው የሚከተለው። እንደሚታወቀው አብዛኛው አድማጭ የአርሰናል እና ዩናይትድ ደጋፊ ከመሆኑም በላይ መስማትም የሚፈልገው ስለነሱ ነው፥ ለዚህም የሚወሰዱት polls እና ተጨባጩ ሁኔታ ምስክር ናቸው። ያ ማለት ግን ስለሌላው ጨርሶ አያወራም ማለት አይደለም። በደንብ የምትከታተለው ከሆነ ስለ አምስቱ የእንግሊዝ ክለቦች (አርሰናል፣ ዩናይትድ፣ ሊቨርፑል፣ ሲቲና ቼልሲ) የሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ ይሰራል። ከላሊጋም ስለ ባርሳ እና ማድሪድ እንዲሁም ቻምፒየንስ ሊግ የተመለከቱ ወሳኝ ርእሶች ላይ በደንብ ሰርቷል። እና አንተ በመንሱሬ ፕሮግራም ላይ በወር አንዴ እየመጣህ አርሰናል እና ዩናይትድ የሚሉ ቃላት ባየህ ቁጥር አታላዝን።
@NAZARETHTRUCKING
@NAZARETHTRUCKING Час назад
መንሱሬ ይመችህ የአርሴ ደጋፊ አርሰናል ሲያሸንፍ አያስችልህም አይደል😂😂😂 እነዛ እንዲጎፈሉ እንጂ ስራህ መሆኑ ጠፍቶኝ አይደለም😂😂
@GaruEthio
@GaruEthio 3 часа назад
congratulations Gunner 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selemonAbebe-be8it
@selemonAbebe-be8it 2 часа назад
የጋዜጠኛነቱን ክብር የሚጠብቅ 3:47 የእግርካስ ተንታኝ የአሴናል ደጋፊ ባልሆንም አከብረዋለው መሱር አብዱልቀኒ
@jewharmohammed771
@jewharmohammed771 Час назад
ከማንሲቲ እሄን የመሠለ ተጫዋች በቀይ ሲባረርብህ 2 ተጫዋች እደተባረርብህ ነው ሚታሰበው
@MHMADIlhrby-wv8zx
@MHMADIlhrby-wv8zx 10 минут назад
አተ እከካም ወላሂ በጣም ተገሪማለህ ሰለቼለሲ በቃ ሰሸነፍ ነዉ ለመዘገብ የምትሮጠዉ አተነ በሎ ጋዝጠኛ አቦ ተነፋ
@AbduSeid-official
@AbduSeid-official 3 часа назад
መንሱሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ የሆነ ነገር ትላለህ ብየ RU-vid ላይ ቁጭ ብየ እየጠበኩ ነበር
@ephremtsegai9398
@ephremtsegai9398 2 часа назад
ኤርትራዊ ነኝ ጋዜጠኛ መንሱር በጣም አድናቂህ ነኝ ትችላለክ የ ስፖርት ትንታኔ በተለይ ለውድዋ ክለባችን አርሰናል።
@utopiafun8921
@utopiafun8921 2 часа назад
ወዮ... አይበገሬው የmensure ቡድን City ከNewcastle ነጥብ በመጋራት አልሸነፍ ባይነቱን አሳይቷል 😅። ለዚሄ ነው ሻምፒዮን የሆነው 😂 አርሰናል ደግሞ ማስቆጠር ከነበረበት XG አንፃር ጎል ሳያስቆጥር ፣ የግብ እድሎችን አባክኗል.... አይ መንሱሬ!!!
@AmirMohammed-k5j
@AmirMohammed-k5j 2 часа назад
መንሱርን በኳስ ተንታኝነቱ የማያደንቀው ሰው ካለ እሱ ኳስ አያውቅም ሙንሱሬ ትችላለህ
@fikruize
@fikruize 3 часа назад
ኧረ መንሱር ያለህ ትእግስት ግን እውነተኛ የጋዜጠኛ ስነምግባር አንዳለህ ያሳያል,ኳስ ተመልካች ነኝ ባዩ ሁሉ እንዴት ዘቅጧል ግን? በመሳሪያ ተገደው የሚያዳምጡ ይመስላሉ ስድቡ,ምንድነው?
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh 2 часа назад
ከማንችስተር ሲቲ ጋ በነበረው ጨዋታ ተቀይሮ ሳይገባ ቢጫ ያየው ንዋነሪ ሳይሆን ማይልስ ሊዊስ ስኬሊ ነው:: Please, at least don’t mix up facts. 🤨
@MubshawGunner
@MubshawGunner 47 минут назад
የአርሰናል ደጋፍዎች ብቻ እናታቹህ ማር ትብላላችሁ👈
@MuluAsefa-bt6eg
@MuluAsefa-bt6eg 2 часа назад
Musur.hule.yesfer.sew.atnibim.gin.slearsenal. Meftihi.yhonal.mrtinali
@abayabay526
@abayabay526 2 часа назад
As much as I love listening to you,& being early subscriber to your channel,I’m just tired of listening only about arsenal & United.i really thought you’re a football journalist.I guess not 😢 😔 😞
@abdientertainment2240
@abdientertainment2240 Час назад
Bro you are not alone, i respect him alot but lately he becomes Arsenal and United journalist thats shame
@abayabay526
@abayabay526 Час назад
@@abdientertainment2240 I swear I hate my self saying that.hes one of the best at what he does.but I guess it’s all about the majority listener which is arsenal & united fan in Ethiopia,& even tho i waiting till 2am to listen his show,I guess i won’t matter lol.anyway I always admire him
@mahammedsane-zj7th
@mahammedsane-zj7th 2 часа назад
ማንሱሬ፣ ተቀይሮ ወደ ሜዳ ሳይ ገባ በፊት ቢጫውን ያገኘው እሱ አይደለም እኮ
@Ahmeddini-k8n
@Ahmeddini-k8n 3 часа назад
Woow arse yileyal🎉🎉
@AlhameduFkadu
@AlhameduFkadu Час назад
መንሱሬ አርቴታ በቃ እንደ ሚችል አስመሰክረ መድፈኛው ይለያል❤❤❤
@JibrilKemal-y1v
@JibrilKemal-y1v 2 минуты назад
በሲቲ ጨዋታ ብጫ ያየው ንዋኔሪ አይደለም
@hamdijemalabdurhaman1451
@hamdijemalabdurhaman1451 3 часа назад
Welcome ❤
@BILALJEMAL-cu7oe
@BILALJEMAL-cu7oe 3 часа назад
Gunners
@endrishassen7132
@endrishassen7132 3 часа назад
10q
@BeniYow-zd7qs
@BeniYow-zd7qs 3 часа назад
Wow
@NejbalGunnrs
@NejbalGunnrs 3 часа назад
COYG wawuuuu madfagnaw❤
@Yigig-d3h
@Yigig-d3h 3 часа назад
መንሱር ግዴለህም አትሞትም የአርቴታን ብቃት እመን
@abduabduyeAb
@abduabduyeAb 2 часа назад
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@Yigig-d3h
@Yigig-d3h 2 часа назад
@@abduabduyeAb የምሬን ነዉ እኮ በጣም ቅር የለዋል እነ ጋርዲዉዋም አላመነቱም የሚሰክሩ ሁሉን ነገረ አጋጣሚ ነዉ የሚያረገዉ
@BiniMela-m3d
@BiniMela-m3d 3 часа назад
Mensur Jegna Gazexena
@KasimYousuf-ue2kx
@KasimYousuf-ue2kx 3 часа назад
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Habtamubade
@Habtamubade 3 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MrAbdulAziz-cq6tc
@MrAbdulAziz-cq6tc 3 часа назад
❤❤
@user-op6gy6lt8d
@user-op6gy6lt8d 3 часа назад
Mensure man yesmwall ahun
@MdAbus-sj6mq
@MdAbus-sj6mq 3 часа назад
ቸልሢ ነበር ዛሬ መተተን የነበረበት
@Abdiighg
@Abdiighg 2 часа назад
ከ ሳምንት እስክ ሳምንት ስለ Arsenal talk and walk😂😂
@MubareklediMubarek
@MubareklediMubarek 2 часа назад
koy at ahun mechi nwe sl arsenal mtawera er wllah seleceg
@tesfayeadane1504
@tesfayeadane1504 3 часа назад
I am arsenal fan, but sometimes you are like Stalin of Wayne fan please don't afraid to criticize Arsenal team, I know you afraid of Arsenal offensive words be neutral
@arbagugumedianetwork620
@arbagugumedianetwork620 2 часа назад
zare eko newu kidame. endeeeeeeeeeeeeeeeh min nekhaki. weyis le nege yetesera zena tasaste lakeki Mensure
@nigatuashancho
@nigatuashancho 2 часа назад
አርሴ 🎉🎉🎉
@YeBff-z5l
@YeBff-z5l Час назад
Mensuera selkuase anet setawera bechiea new yemesemawe
@johng6865
@johng6865 3 часа назад
alazar asgdom yeshalale ewnet;
@dagimshewatatek604
@dagimshewatatek604 2 часа назад
Menisure you are the special one for me
@sisaymilki10
@sisaymilki10 2 часа назад
Ante geltu Anten blo ye kuas gazetegna
@FetiyaFETIYAJEMAL
@FetiyaFETIYAJEMAL Час назад
Yelegayl arsenal
@tamerattegegn3382
@tamerattegegn3382 3 часа назад
እመቤቴን እጅግ አሳፋሪ ተንታኝ ሆነሀል እመቤቴን ነው ምልህ
@ZakMaru
@ZakMaru 3 часа назад
ሻሼ ስለሆንክ አይገባህም
@robelbelay4136
@robelbelay4136 3 часа назад
Wtf 😳
@utty3720
@utty3720 3 часа назад
አሳፋሪነህ አተ እመቤን ብሎ ስድብ 🤔
@LolaD-er3mm
@LolaD-er3mm 2 часа назад
Koy Tamirat neh maneh, kechalk na gibana ante tentin! Lemin fact awera new weys mndnew algebagnim? Tilant sle Manche tewera zarem saychawet sle manche yawralih new? Frekerski!
@unitedethiopia3826
@unitedethiopia3826 2 часа назад
የእመቤታችን ስም ሳይጠቀስ መሳደብ አይቻልም እንዴ? ኦርቶዶክስን የተሳዳቢዎች ኃይማኖት ባታደርጏት ምን አለ? ነው ወይስ ሆን ተብሎ ነው እንደዚህ አይነት የተምታታ ነገር የሚፃፈው🤔
@HasuMar-no6bv
@HasuMar-no6bv 3 часа назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@Maskalotanqetanqemasqalo
@Maskalotanqetanqemasqalo 2 часа назад
❤❤❤❤❤
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 2 часа назад
❤❤❤❤
@chernettemesgen2690
@chernettemesgen2690 3 часа назад
❤❤❤
@FetiyaFETIYAJEMAL
@FetiyaFETIYAJEMAL Час назад
Hi mensure
@AlazarEndashaw
@AlazarEndashaw 3 часа назад
አርሰናል በስተመጨረሻ ያረጉት አልሞት ባይ ተጋድሎ ወደ ድል ወስዷቸዋል
@Dagneta1
@Dagneta1 3 часа назад
መንሱሬ በጣም እወድሃለሁ ትንታኔህ ለኔ በጣም የተለየ ነው ቀጥልበት ከጎንደር, አማራ ኢትዮጵያ
@EzdinMukemil
@EzdinMukemil 3 часа назад
መንሡሬ ኢዘዲን ነኝ ከሻሸመኔ ለትንሽ ያገሬሠው መሣቂያ ሆነን ነበር እድሜ ለትሮሣርድ
@solomonkidane8653
@solomonkidane8653 3 часа назад
ነጋዴ ነክ የምን ጋዜጠኛ ኣርሴናል ብዙ ደጋፊ ኢትዮጵያ ውስት ኣለ ብለክ ንው የምታወራ ዓለም ስለ ፖልመር ነው ያዋራ እያለ ካንተ ውጪ ሳብስክራይብ ለማንሳት ትግስቴ እያለቀ ነው ትገርማለክ ቼልሲ ክለብ ኣይመስልክም በጣም ተበላሸክ ኣላዛር ኣስገዶም እየበለጠክ ነው በቃ ከ አርሰናል ውጪ ክለብ የለም
@TeshomeTedasa
@TeshomeTedasa 3 часа назад
Arsenal for life mansur respect you from south Africa Johannesburg
@fikreachamyeleh6364
@fikreachamyeleh6364 3 часа назад
What a mentality. We're witnessing a deceptive team with a huge potential
@muluyedagnew4356
@muluyedagnew4356 3 часа назад
እኔ ግን የጠበቅኩህ ስለ ቸልሲ ታወራለህ ብየ ነበር
@GedionNegash-h7r
@GedionNegash-h7r 3 часа назад
ነገ ይተነትንልሐል ነገ
@hundemulugeta8545
@hundemulugeta8545 2 часа назад
ስለ ቼልሲ ወይም ስለ ፖልመር ?
@Johnmarasha
@Johnmarasha 3 часа назад
King of king arsenal ❤❤
Далее
Как он понял?
00:13
Просмотров 190 тыс.