Тёмный

በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ይዤ ምንም የለኝም ብዬ እጨነቅ ነበር የአንድ ሰው ህይወት የፅጌ ክፍል፡3  

Donkey Tube
Подписаться 2,4 млн
Просмотров 770 тыс.
50% 1

ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
tally.so/r/nr6ljL
አዲሱን የኮሜዲያን እሸቱን "ማን እንደ ሃገር" ስታንዳፕ ኮሜዲ በአካል ለማየት መቀመጫ ለመያዝ እና በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
tally.so/r/3ldYl5
የጽጌ ታሪክ
ክፍል 1 ፡ • በየቀኑ መምጣት አስለምዶኝ በድንገት...
ክፍል 2 ፡ studio.ru-vid.complIE...
የባለ ፅጉር ቤቷ የፅጌ ታሪክ እያስተማረ እያዝናናን እዚህ ደርሷል ዛሬ ደግሞ በህይወቷ ከብዙ ድካም በኃላ እፎይ ልትል ከቤት ንብረቷ ባላሰበቺው መንገድ ኮፒ ዶክመንት ብቻ ይዛ ባዶ እጃን ከቤቷ ወጣች ለልጆቿ ስትል ከቤቷ ፊት ለፊት ቤት ተከራይታ ኑሮ ለመጀመር ሀ ብላ ተነሳች ሆኖም እዳሰበቺው ቀላል አልሆነላትም በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለች በስሟ የነበረውን ቤት ካርታ ለማስጨረስ ከ አዲስ አበባ እየወጣች ትመላለስ ስለነበርራይድ ትጠቀማለች ከለታት አንድ ቀን ግን የሚተባበራት ባለ ራይድ አገኘች ረጂም መንገድ ስለነበር በስልክ የምታወራውን እየሰማ በሃሳብ ይደግፋት ነበር በዚህም ደስተኛ ስለሆነች አዲስ የህይወት መስመር ሁለቱም ሳይነጋገሩ በፍቅር ተሽነፉ ቀጣዩን የህይወት መንገድ በትዳር ጀመሩ ሁለቱም ያላቸውን በአንድ አድርገው መስራት እና የተሻለ ሂወት ለመኖር ተግተው በሚሰሩበት ወቅት ሳያስብት ትልቅ ኪሳራ ውስጥ ገቡ ተስፋ ቆርጠው ስደትን አማራጭ እድርገው ፖሮሰስ ጀመሩ ፊልምበሚመስል የፅጌ ታሪክ ዛሬ የመጨረሻውን ክፍል ይዘን መተናል መጨረሻውን ከቪዲዮ ተከታተሉ!
In this captivating video, join us on a journey filled with love, resilience, and the pursuit of a better life.
Through the hardships she faced, she found herself leaving her cherished home empty-handed, armed only with a single copy of a document. Determined to complete the map of her house, she embarked on a remarkable journey, walking from Addis Ababa. Along the way, she encountered a kindred spirit who listened to her story, offering support and companionship.
As fate would have it, their shared experiences and unspoken connection blossomed into a deep and profound love. Despite never exchanging words, they understood each other on a level that transcended language. United by their shared dreams, they decided to embark on the next chapter of their lives together, getting married and working tirelessly to build a better future.
However, life had more challenges in store for them, leading them to the brink of despair. It was then that they made the difficult decision to consider immigration as a means to find hope and a fresh start. This video takes you through their emotional journey, capturing the highs and lows, the sacrifices, and the resilience that defined their path.
Join us as we witness the remarkable end of this incredible story. Will they find the happiness they so deserve? Will their dreams come true? Watch till the end to discover the incredible conclusion of this heartwarming tale.

Приколы

Опубликовано:

 

1 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,6 тыс.   
@comedianeshetu
@comedianeshetu 19 дней назад
ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ! tally.so/r/wa6bvZ
@ayulove2027
@ayulove2027 2 месяца назад
ይህ ታሬክ ለምን ፊልም አይሰራበትም በላይክ አሳዩኝ
@Amdu-ud9os
@Amdu-ud9os 2 месяца назад
Really 😢😢😢😢
@user-eo4vj3et1j
@user-eo4vj3et1j 2 месяца назад
በአንድ ወይም በሁለት ሰዓት ፊልም የሚያልቅ ታሪክ አይደለም ረጅም ተከታታይ ድራማ ይወጣዋል ሌላውም ይማርበታል
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 месяца назад
ነውር ነገር ባደባባይ ? ምን ልንማርበት?
@DerejeGezu
@DerejeGezu 2 месяца назад
❤ልክ ነሽ
@afro90s78
@afro90s78 2 месяца назад
ልትሰሪው ነው😅
@user-wj7qd3bj6p
@user-wj7qd3bj6p 2 месяца назад
22 አመቴ ነው የሁለት ልጆች እናት እና የ3ኛ አመት የህግ ተማሪ ነኝ ካለ አጋዥ ልጆች ማሳደግ ትምርህት መማር ከኢኮኖሚው ችግር ጋር ተዳምሮ ሲያደክመኝ ቦቀርስ እላለው ባልኖርስ እልና ልጆቸን ሳስብ እሳሳለው ለካስ የኔ ህይወት ቀላል ነው በራስ ሰው መከዳት ይከብዳል የሱዋ ህይወት ካለፈ የኔ ያልፋል።
@meronmeron9834
@meronmeron9834 2 месяца назад
እኔም እደናተ ነኝ ምከሩኝ ላብድ ነው እባካቹ ከሁለት ልጆቼ ጋር ተክጃለው
@user-zf1lw2oy9c
@user-zf1lw2oy9c 2 месяца назад
አይዞሸ በርች ጠንክሪ ሁላችንም የያዝነው በዙ ችግር ውሰጣችን አለ በቃ በደፈናው በርች ሁሉ ያልፋል ምናልባት ቶሎ ማግባትሸ ይሆን
@Eyou653
@Eyou653 2 месяца назад
​@@meronmeron9834 አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል በእግዚአብሔር ተስፋ አድርጊ 🙏
@e8478
@e8478 2 месяца назад
አችኮ ጀግና ነሽ ተስፋ እዳትቆርጭ ታድለሺ ፈጣሪ ይርዳሽ
@e8478
@e8478 2 месяца назад
​@@meronmeron9834አይዞሽ ስዉ ልጅ አጥቶ ይሰቃያል አች ልጅ አለሽ ሰዉ ቢጎዳሽ ፈጣሪ የተሻለ ይሰጥሻል አች ብቻ ታገሽ
@bereketdesign8914
@bereketdesign8914 2 месяца назад
እኔ ደግሞ በምችለው አግዛታለው ግራፊክስ ዲዛይነር ነኝ ለምትሰራቸው ስራዎች ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለገች በነፃ እሰራላታለሁ poster flyer ye social media designinochn, video promotion ena yemesaselutn liseralsh echlalew ena litawergn tchyalesh.... Tariksh betam astemari new Fetari tidarshn betshn yibark buzu astemreshnal ❤
@Tehute
@Tehute Месяц назад
🙏🥰
@hanhn7623
@hanhn7623 Месяц назад
ተባረክ.እናመሰግናለን.ጥሩ.ልብ.ነው.ያለክ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Месяц назад
❤❤
@aklilferda4853
@aklilferda4853 2 месяца назад
ሰዉ ገፍቶ ገፍቶ እግዚአብሔር እጅ ላይ ይጥላል ። ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ። እኔ ቃላት የለኝም ሁሉ ለበጎ ነዉ የኔ ጀግና ።
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 2 месяца назад
በጉጉት ስጠብቃት ነበር ልብ አንጠልጣይ ታሪክ እውነት ተደብቃ አትቀርም የኔ ብርቱ ሴት ❤❤❤
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w 2 месяца назад
ግን የመጀመሪያውን ረሳውት😢
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 месяца назад
🎉🎉❤
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 2 месяца назад
@@user-hg7pc4dd9w የዛሬ 6ወር ነው ክፍል አንድ እይው
@lisanubogale-kb3hr
@lisanubogale-kb3hr 2 месяца назад
መንፈሰ ጠንካራ ሴት ነሽ በርች እግዚአብሄር ያበርታሽ ታሪከክሽን በበጉጉት አየጠበኩ ነበር አሁንም በርች በፈተና ማለፉ የበለጠ ያጠነክራል አይዞሽ
@fikir.com.
@fikir.com. 2 месяца назад
ጀግና እናት ነሽ
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 2 месяца назад
የእውነት አንደዚህ ተመሥጪ የሠማሁት ታሪክ የለም እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ❤🎉🎉🎉🎉
@ZUZUmidiy3714
@ZUZUmidiy3714 2 месяца назад
እኔ እራሴ
@selamawitbeyene6452
@selamawitbeyene6452 2 месяца назад
ሴት ልጅ ተስፋ ሲያስቆርጧት ጠንክራ ስትወጣ ያስደስተኛል በነገራችን ሁሉ እግዚአብሔርን ስናስቀድም መንገዳችንም ያማረ ይሆናል።በርቺ
@betytumsido9058
@betytumsido9058 2 месяца назад
ሌላ ፊልም መፃፍ አይጠበቅብሽም ታሪክሽ እራሱ ገራሚ ፊልም ነው። ጀግና
@user-ry5zk8ru1t
@user-ry5zk8ru1t 2 месяца назад
ይሄ የዘር ፖለቲካ የስንቱት ትዳር አፈረሰ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ❤😊
@Asefawwelela778
@Asefawwelela778 2 месяца назад
የሚገርም ታሪክ ነው ጀግና ብየሻለሁ
@BetelhemBurek
@BetelhemBurek 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 2 месяца назад
ምን እይነትታለንትድ የሆንሽ ሴት ነሽ ይሄንን ሁሉ ታሪክሽን ትንፋሽሽ ሳይቋረጥ መፅሀፍ እንደ ማንበብ የገልፅሽው የህይወትሽን ልምድ እስከመጨረሻው በማካፈልሽ እናመሰግናለን የእውነት በጣም የምትደነቂ ነሽ !! ተባረኪ 🙏🏾 የእንቁ ባልትናሽን እናዛለን 💕
@user-xl7wc1zg4v
@user-xl7wc1zg4v 2 месяца назад
ቂቤ እዴት ሆነሽ ጣፈጥሽ ቢሏት ተገፍቼ አለች እሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@user-if8jx4bt2z
@user-if8jx4bt2z Месяц назад
ቅቤ ለምን አናት ላይ ወጣሽ ቢሏት ተገፍቼ አለች።
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 2 месяца назад
ለዘረኞች እና ለአብዛኛው የባል ቤተሰቦች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እንኳን ልጆችሽ ካንቺ ጋር ሆኑ ዋናውን ይዘሻል በርቺ።
@user-ic1qr2vn1j
@user-ic1qr2vn1j 2 месяца назад
በስመአብ የሚገርም የእግዚአብሔር ረዳትነት የሚገርምእምነት የሚገርም ፅናት የሚገርም የይቅርታ ልብ በጣም ከምንም በፊት እግዚአብሔርን ማስቀድም እንዳለብን ተረድቻለሁ በነገርሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳሽ አመስግናለሁ ።
@user-oi1gh5yq6o
@user-oi1gh5yq6o 2 месяца назад
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው የነገርሽኝ
@jay-jay7567
@jay-jay7567 Месяц назад
በእውነት በጣም ጀግና ነሽ እግዚአብሔር በሁሉ ነገር ከፊትሽ ይቅደም። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚስዋ ከዛ ብርድ እንደሸፈነችሽ አሁንም አትለይሽ ልጆችሽም ለቁም ነገር ይብቁልሽ ጎበዝ በርቺ። ሰብስክራይብም አድርጌአለው።
@user-ov5hl8qi6n
@user-ov5hl8qi6n 2 месяца назад
እሼ እንዴት ነህ ያንተ አድናቂ እና ተከታይ ነኝ እሼ አንተ በጣም ጀግና እና ታታሪ ሰው ነህ ዓላማህን ያሳካህ ሰው ነህ ከፈጣሪ ጋር እሼ አንድ ነገር ልነግርህ ፈልጌ ነው ስሜ ጋሻው እባላለው በ computer science ከ ደብረ ታቦር university degree ይዣለሁ ከተመረኩ 5 ዓመት ሆነኝ እዚህ አገር ስራ የሚገኘው ሰው ካለህ ወይም ገንዘብ ካለህ ነው እኔ ደግሞ ከነዚህ ነገሮች የራኩ ነኝ እሼ እባክህ ስለ ድንግል ማርያም ስራ ስጠኝ ወይም ፈልግልኝ መኖር አቅቶኛል እሼ ምንም አይነት ሱስ የሌለብኝ sport እና ሙዚቃ በጣም የምወድ ሰውነቴም በsport ወፈር ያልኩ ከሰው ጋር በፍቅር መኖር የምችል ደግነት እንጂ ክፋት የሌለኝ ምስጊን ሰው ነኝ እንደዚህ የምልህ ላንተ በደንብ እራሴን ማሳወቅ ስላለብኝ እንጂ እራሴ ለእራሴ ልመሰክር አደለም እሼ ተኝቼ ምን ላድርግ ጌታየ ብየ ስጨነቅ ነው የማድረው ቤተክርስቲያንም ሂጀ አለቅሳለሁ ግን ጠብ ያለልኝ ነገር የለም ሰሞኑን ግን ተኝቼ እስኪ እሸቱ ጥሩ ሰው እና ሰውን የሚረዳ ሰው ነው ፈጣሪ በሱ ላይ አድሮ ህይወቴ ቢቀየርስ ብየ አሰብኩ እሼ ሌላ አደለም የምፈልገው ስራ ብቻ ነው ይሄንን ሁሉ የምታነብበት ጊዜ ላይኖርህ ይችላል ፈጣሪ ካለ ግን አንብበህ ትደውልልኝ ይሆናል 0962000919
@YohannesWondmagegn
@YohannesWondmagegn Месяц назад
እንዴት ይደውልልሃል ስልክህን እኮ አላሰቀመጥክም
@hiritihaile4068
@hiritihaile4068 Месяц назад
ኣይዞህ ወንድሜ እግዚኣብሄር በጊዘው ይረድሃል
@user-ov5hl8qi6n
@user-ov5hl8qi6n Месяц назад
@@hiritihaile4068 ehtea ena laye betam zegeya enji
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 7 дней назад
ሰላም ወድሜ ቁጥርህን ለሰው ሰጥቻለው ስራ ስጠው ብዬ ጠይቄዋለው
@user-ov5hl8qi6n
@user-ov5hl8qi6n 7 дней назад
@@user-kq3fe9yb6x esh egzeabehare yakeberlegn
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 месяца назад
ልብ አንጠልጣይ ታርክ ጠንካራ ሴት ነሽ ውበት 100%100 ሚስትነት 100%100 ያልታደለው ባልሽ ግን ምን ሰይጣን ቢገፋፋው ነው ይገርማል ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ 🙏🙏
@terefemekonnen3737
@terefemekonnen3737 Месяц назад
በትክክል ያልታደለ ነው እንዲህ ዓይነት ሚስት የ3 ልጆቹን እናት ማስቀየሙ መገፋቱዋ ዛሬ እግዚአብሔር እንደዚህ ዓይነት ህይወት ላይ አደረሳት ትልቅ ትምህርት ነው ለኛ ለወንዶችን ለሴቶችም የሰጠችን።
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Месяц назад
@@terefemekonnen3737 በጣም
@mahletkibrom6540
@mahletkibrom6540 2 месяца назад
ትእግስቷን ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና ❤
@user-zn7fz4xr3p
@user-zn7fz4xr3p 2 месяца назад
ምናለ ለኔም ከስደት ትንሺየ ትዕግስት ቢስጠኝ ስደቱ ጋር ትግስቴን ጨርስኩ
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 2 месяца назад
ዋው! እንደ ፊልም ከ4 ቀን በኋላ የማቀርበውን የማስተርስ የምረቃ ጽሁፍ ጥዬ በፍፁም ተመስጦ ሰማሁሽ! ፊልም ፀሀፊ ብቻ ሳይሆን የሚገርም ተራኪም ነሽ!! እናመሰግናለን!! ብዙ ክብር
@AMEN12728
@AMEN12728 2 месяца назад
ሁሌም እግዚአብሔር ለእኛ ያለው ፍቅር፤ ከእርሱ እየራቅን ሲጠራን እንኳ አልሰማ ስንለው እንዲህ አስጨንቆ ወደ እርሱ የሚያቀርብበት መንገድ ግርም ይለኛል። እግዚአብሔር አባት ሆይ ስራህ ትክክል ነው። ተመስገንንን🙏🙏🙏
@user-nc4lp1ib6u
@user-nc4lp1ib6u Месяц назад
ማርያምን ትለያለሽ በውነት ምርጥ ሴት ነሽ እኔ ገና ተማሪ ነኝ ግን ይሄን ታሪክ ስሰማ ብቻ ስለህይወት ብዙ የተማርኩ ነው የመሰለኝ ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ ቀሪው ህይወትሽን ይባርከው
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 2 месяца назад
ጅግናዋ እህታችን በእውነት ቃል የለኝም በርቼ ምርጥ ሴት ነሽ ወንዶች ልቦና ይስጣቸው እንቼን ያዩ የተስበሩ ሴቶች ይነሳሉ የጥንካሪ ተምሳሌት ነሽ ቃል የለኝም በርቼ❤❤❤❤
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 2 месяца назад
አይ ሴትነት በእየቤቱኮ ስንት ጀግና ሴቶች አሉ ክብር ለታጋሽ ለጀግና ሴቶች እኔንም ጨምሮ ለራሴ በዚች እድሜ ስንቱን ፈተና ረግጨ አልፌያለሁ ፈጣሪ ይያገሰኝ 😢
@MeronAb7271
@MeronAb7271 2 месяца назад
አሁን አሁን እያደኩ ስመጣ እንደዚህ አይነት ታሪክ ስሰማ እፈራለሁ ሴት መሆን ሙሉ package ፈተና ለምንድን ነው የሚሰጠን አንች ግን ጠንካራ ሴት ነሽ ❤🎉❤
@meskegetho9504
@meskegetho9504 2 месяца назад
ይገርማል ባሎች ግን መንታ ናቸው እንዴ? ጀግና ነሽ እግዚአብሔር እኔንም እንዳንቺ ቆራጥ እንዲያደርገኝ እለምነዋለሁ።
@Betiaebera
@Betiaebera 2 месяца назад
ኒቶርክ ይዞኝ ነው እጅ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ በላይክ አሳዩኝ 🥰
@Sani-hl3dy
@Sani-hl3dy 2 месяца назад
😂😂😂
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 2 месяца назад
ልቀቀኝ የማትይው😂
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h 2 месяца назад
😂😂😂
@tigestwubanet3401
@tigestwubanet3401 2 месяца назад
😂😂😂
@Betiaebera
@Betiaebera 2 месяца назад
እጅን አመኝ ኔት ፍለጋ❤​@@abayneshkidanu6148
@EnateArsema
@EnateArsema 2 месяца назад
እግዚአብሔር እኮ ታላቅ ነው ክብር ምስገና ለእሱ ይሁን የኔ ጀግና እህት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤
@mafis9959
@mafis9959 2 месяца назад
ከልብ ይቅር ማለት መታደል ነው😢እኔ ይቅር ማለት ተቸግሬለሁ 😢😢😢በጣም ቂመኛ ነኝ😢😢😢😢pray fo me guys I want to heal and start over like her
@helenjohanes2922
@helenjohanes2922 2 месяца назад
Enem😢😢😢😢😢😢😢
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l Месяц назад
😢😢😢😢😢 inem uuufff
@I-AM-WHO-I-AM286
@I-AM-WHO-I-AM286 28 дней назад
I Will pray for you Remember that unless you forgive you Will never be healed. God has given you the power to choose. Sometimes it is not easy to forgive but your medicine for healing is forgiving. Remember that you came to this planet Earth Naked and empty handed and you do not have to leave the planet Empty handed but take something with you not in your hand but in your Heart. You are the writer of your own life story. God bless you
@mafis9959
@mafis9959 27 дней назад
@@I-AM-WHO-I-AM286 thank you so much God bless you🙏
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 2 месяца назад
ታሪክሽ በጣም አስገራሚ አስተማሪም ነው ደስእያለኝ,ነው 3የሰማሁት ጀግና ሴት ነሽ❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 2 месяца назад
የኛ የሴቶች ልብ የእምነት ጥግ እዚህ ድረስ እኮ ነው ሱብሀን አሏህ
@user-ov4wk5bh5z
@user-ov4wk5bh5z 2 месяца назад
ፍትህ ለወንድሞቻችን ሳኡዲ እስርቤት እየተሰቃዮ ላሉ ኢትዮጵያን 😢😢
@ElzbethElzabeth
@ElzbethElzabeth 2 месяца назад
😢😢😢
@MuluGermay
@MuluGermay 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ይርዳቸው ወጓኖቼ
@semiramohammed1665
@semiramohammed1665 Месяц назад
ፈጣሪ ይርዳቸዉ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Месяц назад
😢😢😢
@ElzbethElzabeth
@ElzbethElzabeth Месяц назад
Des bloghal wede hagerachew eyetemelsu new🙏🙏🙏❤️❤️
@endiendi2772
@endiendi2772 2 месяца назад
ትዳር አልያዝኩም ግን በፍቅረኛ ተፈትኛለው የኔ እንቁ አደሰችኝ ታሪኳን ነግራን እራሴን እንዳይ አድርጋኛለች ዘመንሽ ይባረክ
@Hana-gm1ob
@Hana-gm1ob 2 месяца назад
በሥላሴ ስም እፁብ ድንቅ የህይወት ታሪክ ውይ ትእግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ሁሉን ችለሽ እንድታልፊ የረዳሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቀሪ ህይወትህ በፍቅር በደስታ በሰላም ኑሪልን❤❤❤❤❤ ሰፕስክራይብ አርጌለሁ❤
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 2 месяца назад
እጅግ እጅግ ድንቅ ኢትዬጵያዊ እናት ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አስተማሪ ነው ህይወት ነው😊
@user-cb7sx1pf5i
@user-cb7sx1pf5i 2 месяца назад
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ እኔ የ5ት ልጆች እናት ነኝ መስራት እየፈለኩ ዙሪያው ገደል ይሆንብኛ በጣም እራሴን ጣልኩ ግን ብሰራ ሁሉም ነገር እንደሚለወጥ አምናለሁ እና አንቺ ደግ ሴት የስራ እድል ስጪኝ እባክሽ የኔ እናት።
@sorry-cp5oe
@sorry-cp5oe 2 месяца назад
ስልክሽን
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 2 месяца назад
በጉጉት ነበር የምጠብቃት በስመ ሥላሴ ሰውእኮ የተቸገረው ፈጣሪውን አላስቀድም እያለ ነው ዝብርቅርቅ ያለ ሂዎት ውስጥ የሚገባው። ክብሩን ሁሉ ቸሩ እግዚአብሔር ይውሰድ ጀግና ሴት ነሽ።
@tigistg626
@tigistg626 2 месяца назад
አንቺ ልዩ ተሰጥኦ ያለሽ እግዚያበሔር የመረጠሸ ሴት ነሽ፡፡ ማንም ተነስቶ እንዳንቺ ያለ ፅናትና ትዕግስት ሊነረው አይቻለውም፡፡ ትልቅ የህይወት አስተማሪ ነሽ ተባሪክልኝ፡፡
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 месяца назад
በሀሳቤ ስትመላለስብኝ ነበር እንኳን በግዜ አቀረብክልን ገራሚ ታሪክ ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን እንኳንም ጠነከርሽ ❤❤❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 2 месяца назад
አሜን🙏🙏🙏🙏
@eyobyohannes1041
@eyobyohannes1041 2 месяца назад
እሼ በጣም ነው የማከብርክ ብዙ ጊዜ እምታቀርባቸውን አይቼዋለሁ ❤❤❤
@lamela44ghh20
@lamela44ghh20 2 месяца назад
በስመ ስላሤ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ከልብ ነው ተመስጨ ያዳመጥኩት የኔብርቱ ሴት።🥰😘
@Eyed_tube3307
@Eyed_tube3307 2 месяца назад
😮ለካ ሰው😮 ከውጭ ስናየው አንድ ብቻ ሚመስለው፣ ተገልጦ ሲነበብ አንድ ሰው ብዙ ነው።
@user-yq7ic2ym2c
@user-yq7ic2ym2c 2 месяца назад
የሚገርም ታሪክ ነው ጀግኒት ዘመንሽ ይባረክ🎉🎉
@MulukenTadele-uj6es
@MulukenTadele-uj6es 2 месяца назад
ሁሉምበየቤቱብዙታረክአለወገንእንበረታዘረኘንትአለገንሴትከወለደቸልጀብላሠለምትጉዴበረቸለአንቸእወቀትየሠጠአምላከአኛነመያሰበን።
@solianakonjo
@solianakonjo 2 месяца назад
የኔ ታሪክ 😢ባል ማለት የሴትን አጥንት የሚበላ ነቀዝ ነዉ
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 2 месяца назад
😢😢😢
@kk-sj2ju
@kk-sj2ju Месяц назад
Betami yenime baweraw ejigebetami filme yemiselae 3lijochun tetobign selkunzegiti enatugare geba 😢
@user-im5os8bu4l
@user-im5os8bu4l Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂 ብዙ በላሽ
@martha1222
@martha1222 Месяц назад
It is true
@agagnwuersumo8672
@agagnwuersumo8672 Месяц назад
Not all
@lafialazemi4706
@lafialazemi4706 2 месяца назад
በጣም ታላሳልፍ ሙሉውን የሰማሁት የህይወት ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላበቃሽ. እናታችን በርች❤
@user-gx1dx7fp9i
@user-gx1dx7fp9i 25 дней назад
❤❤❤❤ምን የምትገርም ድንቅ ፍጡር ነች??? ፈጣሪ ሆይ ለምንድነው እኔን ሰነፍ አድርገህ የሰራኸኝ!!
@user-uv4ng3yf1z
@user-uv4ng3yf1z 2 месяца назад
እሼ በጣም ደስ በሎኛል ስላቀርብክልን ጠንካራ ሴት ነሽ የእውነት ❤️🙏
@ZACAYA
@ZACAYA 2 месяца назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ታድለሽ አምላክ ምን ያህል ቢወድሽ ነው ስትወድቂይ ያነሳሽ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር እድሜ ያርዝመው 🙄
@user-wv5mx7wy1s
@user-wv5mx7wy1s 2 месяца назад
የኔ እናት ያችን ትግስት ለሁላችንም ይስጠን ለዚህ ያደረሰሽ ቸሩ መድኃኔዓለም ክብር ምስጋና ይግባው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 2 месяца назад
እጅግ በጣም የምትገርም ሴት ነች እግዚአብሔር አሁንም ስራሽን አብዝቶ ይባርክልሽ በርች ።
@comedianeshetu
@comedianeshetu 2 месяца назад
በወጌሻ 4ተኛ ዙር የዩትዩብ ስልጠና ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! tally.so/r/3ldYl5
@getasewasefa4984
@getasewasefa4984 2 месяца назад
ብር የለኚም ግን መማር እፈልጋለሁ በጣም
@melkimelki1671
@melkimelki1671 2 месяца назад
ሰልክአችው አይሰራም እሸ ወድሜን ላሰተምር ፈልጌ ሲሞክረው አይሰራም እሸ በእናትህ በጣም ጎበዝ ተማሪነው ግን በአገር ጉዳይት ት ዝግነው ክፍለ ሀአገር እና እዲማር እፈልግ ነበር እሼ ሰልክ የሚሰራ አሰቀምጥ
@judy4244
@judy4244 2 месяца назад
Liku molito kalihin alitebekim koyiteh new part 2 yelekekew. Lelela gize kalihin tebik
@user-mj7ik4ew3z
@user-mj7ik4ew3z 2 месяца назад
eQYV
@yohansbirhane2667
@yohansbirhane2667 2 месяца назад
ewnet betam memar efelgalew ......bdr amechachtachu tmhrtun bagegn mgnote new
@HasiyAEmuSadam
@HasiyAEmuSadam 2 месяца назад
ወላሂ እራሴን አሞኛል ይህ ታሪክ ተአይምሮ አይጠፋም በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤
@user-gx2dh4ix7n
@user-gx2dh4ix7n 2 месяца назад
በጣም ጀግና ሴት ነሽ ብዙ ትምህርትን ሰተሽኝል በርቺ እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽ ይባርክልሽ
@yeshiworkfirew3852
@yeshiworkfirew3852 2 месяца назад
ጎበዝ እናት፣እህት፣ሚስት ሆነሽ ያሉትን ችግሮች ከእግዚአብሔር ጋር አልፈሽ ለሌሎች እህቶችና እናቶች አርአያ ለመሆን በመብቃትሽ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ፡፡
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 2 месяца назад
እስይ እግዚአብሔር ይመስገን ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ❤
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 2 месяца назад
የሚገርም የሕይወት ታሪክ ነው ። በጣም ጐበዝ ሴት ነሽ : ❤
@user-fd1be5uq3d
@user-fd1be5uq3d 2 месяца назад
በእውነት ከመጀመርያው ጀምሬ በጉጉት ነበር የተከታተልኩት በጣም አስተማሪ ሂወት ነው እናመስግናለን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 месяца назад
በስማም የሚገርም የሕይወት ታሪክ እውነት በጣም ጀግና እና ጠንካራ ሴት ነሽ እውነት እግዚአብሔር ቀሪ እድሜሽን ይባርክልሽ ሁሌም በደስታ ኑሪልኝ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ❤
@Tsehaytube222
@Tsehaytube222 2 месяца назад
በስደት የሚትኖሩ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይሰጠን ይስጣችሁ💋👍
@user-gk3if9iz5l
@user-gk3if9iz5l 2 месяца назад
አምላኬ እደዚህ ያለ ትግሰት ለኔለባሪያህ አገልጋይህ ሰጠኘ ማሰተዋልን አድለን አትፈትነኘ አልልም ፈተና የምችልበት ትንሺትግ😢😢😢😢😢ሰት ሰጠኘ እ
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 месяца назад
እውነት የኔን ህይወት ስማችን ብቻ መለያየቱ ዲሲ ማርያም 7 ሰአት አልቅሼ እእግዚአብሔር አሳርፎኛል 3 ልጆቼ ከኔጋ ናቸው ከ 0 ወደ ሚልየን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ 🥰🙏
@user-ry8op9kd9c
@user-ry8op9kd9c 16 дней назад
በጣም የሚያስተምር ፕሮግራም በእውነት
@selamawitlemma1849
@selamawitlemma1849 2 месяца назад
ጠንካራ ሴት ነሽ ዙሪያው ጨልሞብኝ ተቀምጬ ስሰማሽ አጠንክረሽኛል ጀግኒት
@kk-sj2ju
@kk-sj2ju Месяц назад
Lmanime bilesh atedikeme berch kezihme yebase moletuwal
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 месяца назад
😔አቤት ምን ያህል ተመኝው ከ አንች ጋር አንድ አመት አብሪሽ ብኖር 😔1 ትህግስት 2 ብልህነት 3 ጀግናነት አረ ስንቱ ልማር 😔ውይ መታደል ከ አንች መህጽን የውጡ ልጆች አቤት መታደል 😔ግን አደራ ለውንዱ የ አባቱ ተምሳሌ እንዳይኦን አስተምሪው 😔ለ ስትዋ ደሞ ስራ ለ ውንድ ብላ እንdaትተው አደራ 😔😔
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 месяца назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ምራቅ የሚያስውጥ ታሪክ የፈተናው መብዛት የሷ ተስፋ አለመቁረጥዋ ቻይ ጠንካራ ብርቱ ሴት❤💪 እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ከነመላው ቤተሰብሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቅመም ነሽ
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 2 месяца назад
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤!!!
@hanansolomon8721
@hanansolomon8721 2 месяца назад
Amin gen meche new yebetun kiray alfobegni lemot new
@helengtsadike8008
@helengtsadike8008 2 месяца назад
Amen ❤
@asterassefa5296
@asterassefa5296 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@MaxamedxasanInjinerka
@MaxamedxasanInjinerka 2 месяца назад
አሚን🙏🙏🙏🙏
@MaxamedxasanInjinerka
@MaxamedxasanInjinerka 2 месяца назад
አሚን🙏🙏🙏
@AlTamkeen-zb9fp
@AlTamkeen-zb9fp 2 месяца назад
በጣም,ይገርማል,እኔ,አቃታለሁ,3ወር,ሰርቻለሁ እሷቤት በጣም ምርጥ,ሰዉ,ነበረች ባለቤቷደግሞ በጣም ቁጡነበር,አይይይ
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 2 месяца назад
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ። ፅናትሽ ጉብዝናሽ የሚደነቅ ነው ።ለብዙ ሴቶች አስተማሪ መምህርም ነሽ።ቀሪ ዘመንሽን አላህ ሙሉ ያድርግልሽ እህቴ❤❤❤
@shewayeselassie257
@shewayeselassie257 2 месяца назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ልቤ እያለቀሰ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር በብዙ ሰዎች ላይ አድሮ እያስተማረንነው ቀሪ እዴምሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 месяца назад
እንደጨለመ አይቀርም እግዚአብሔር ትልቅ ነው ❤❤❤ አንችን የረዳ አምላክ በሁላችን ቤት ይግባ❤ ጀግና በርች እመቤቴ አትለይሽ❤❤❤ Thank You. እሼ
@Eyou653
@Eyou653 2 месяца назад
አረ በስማአብ እንዴት እንዳዳመጥኩት ጀግና ትግስተኛ ብልህ ሴት ቃል የለኝም ላንቺ ብቻ ግን ብርቱ ሴት ነሽ❤
@fikrtegeb4886
@fikrtegeb4886 2 месяца назад
አንቺ እራስዋ ኢትዮጵያ ነሽ ትዕግስትሽ የሚደነቅ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ
@etsug8362
@etsug8362 2 месяца назад
ጠንካራ ነሽ።ጠንካራ ሰው ፈተናው ብዙ ነው።በጣም ነው የወደድኩሽ❤ ቸር ይግጠምሽ
@SamrawitAlemu-yj9cl
@SamrawitAlemu-yj9cl 2 месяца назад
የሚገርም ነው ታሪክሽ እምነት ፅናት ጥንካሬሽ ድንቅ ነው የሴት ተምሳሌት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ😢❤
@ethiopiahagerie2679
@ethiopiahagerie2679 2 месяца назад
እግዚአብሔር ሁሌም ያስተምራል አንቺ ትምህርቱን ተምረሽበታል...... ስንቶቻችን ሳንማርበት እያለፍን ይሆን????????????????????
@sosinaweldika5471
@sosinaweldika5471 2 месяца назад
እህቴ ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ታሪክሽ በጣም ልብ ይነካል እሸቱ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ
@user-ms9xu4vt1f
@user-ms9xu4vt1f Месяц назад
ጀግና ሴት, ለሌላው ሰው ት/ምርት የምትሆኚ ሴት ነሽ. ቀርው ዘመንሽ ይባረክ❤❤
@mimibella6367
@mimibella6367 2 месяца назад
የሚገርም አስተማሪ የህይወት ታሪክ በጣም ጎበዝ ተባረኪ ገና አድገሽ እናይሻለን❤❤❤❤❤
@mlibra1473
@mlibra1473 2 месяца назад
ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ ዋው። 👉የኔ የምልሽ ሴት እንደምወድሽ እርግጠኛ ሳልሆን አላገባሽም፤ እመኝኝ ካገባሁሽ ግን ከግንድም ተላጭ አልፈታሽም አምኘበት እስካገባሁሽ ድረስ።
@tizitanew9784
@tizitanew9784 2 месяца назад
የሚገርም ታሪክ ነው ሁላችንም እራሳችንን እንድንፈትሽ ነው ያረግሽን እኔ ከዚህ ታሪክ ብዙ ተምሪያለሁ እናመሰግናለን
@bereketdesalegn4150
@bereketdesalegn4150 2 месяца назад
በእውነት ሰምቼው አልጠገብኩም ይሄ እራሱ የቻለ መፅሐፍ ነው ዋው 🙏🙏በርቺ
@MulukenTadele-uj6es
@MulukenTadele-uj6es 2 месяца назад
በማንኛውም ቤት አለ ከሁለት ብሄ ነተጋባ ሰው በመሀላቸው ደካሞች አይጠፋም ና ጣልቃ እየገቡ አይበጥብጡ እኔምጋ ስላለ ግን ሁሉም በፈጣሪ ይሆናል ወንዶች ለትዳራችሁ ታመኑ ትላንት የነበረችውም እሷ ናት ዛሬም ያለችው እሷ ናት ለምን ልጅ ወልዳ እራስእን አሳይታ ቀርቶ ምንም ብትሆን መካድ ጥሩ አይደለም ግን አንቺ በርቺ ይህን ትግስት ለሁላችን ይስጠን❤
@MulukenTadele-uj6es
@MulukenTadele-uj6es 2 месяца назад
🎉
@yaredethio2200
@yaredethio2200 2 месяца назад
እየተደነኩ ነው ያዳመጥኩት እጅግ አስተማሪ ታሪክ ነው እሕታችን አሁንም ባለሽ ላይ አብዝቶ ይባርክሽ
@user-lb1hi6yn9j
@user-lb1hi6yn9j 2 месяца назад
አስደናቂ ስብእና ያላት ፈሪሃ እግዚአብሄር ያላት ምርጥ ሴት ናት አምላክ ለበለጠ ክብር ያብቃሽ
@user-vt3lj3yo9i
@user-vt3lj3yo9i 2 месяца назад
Wat a story. I was so motivated by her life. Thank u for sharing ur ups and downs.
@user-si4bi2zy4w
@user-si4bi2zy4w 2 месяца назад
በጣም የምገርም ታርክ ነው ያለሽ ካንቺ ብዙ ተምርለው ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🥰❤
@YetiGenene
@YetiGenene Месяц назад
Wow tsinatish jegna egziabiher mechereshashin yasamrlsh eshe melkam sew
@nazreth06
@nazreth06 2 месяца назад
ልብ አንጠልጣይ የማይታመን እጅግ በጣም በጉጉት የሚጠበቅ የምትደነቅ ብርቱ ሴት
@hikmaabdutube4333
@hikmaabdutube4333 Месяц назад
ይሄ የኔ ህይወት ነው መከዳት ለዛው በራሰ የኔ ባሉት ሰው ያማል እኔም ሰንት ሰቃይ አሳልፌ ዛሬ ቁሜ እየሄድኩ ነው አልሀምዱሊላህ ሀገሬ በሰላም ከገባሁ የኔም ታሪከሰ ያሰተምራል እሸ🥰🥰🥰🥰 እንግዳ አረገህ ጋብዘኝ አደራ እናማ በየቤቱ የሚያለቅሱ እህቶች ቤት ይፍጀው 😢😢😢
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 2 месяца назад
በጣም ብርቱ እናት እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሌ ይጠብቀናል ተመሰገን በርቺ
@kidanelelisa9502
@kidanelelisa9502 26 дней назад
Wow store of Tsege! I subscribed her yene enku!
@dbdhhheeh
@dbdhhheeh 2 месяца назад
በጣ የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር. ህይወትን እንደዚህ ይቀይራል. እጹብ ድንቅ ነው ❤❤. የታ ዩቶፕ
@emuemu8333
@emuemu8333 2 месяца назад
ጉሩም ነው ❤ እንደ እኔ ግን በእግዚአብሔር ቃል እሚፅናና አለ ከሁሉም ነገራችን እግዚአብሔር እናስቀድም
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 2 месяца назад
እውነትም የእኔ እንቁ ❤️❤️❤️ ለቡዙ ስው ትምርት ናሺ የኔ እንቁ አካባርኩሽ ራጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፋጣሪ ❤️🙏❤️እሺዬ በጣም በጣም በጣም እዎድሃለው ❤️🥰
@Sintesin
@Sintesin 2 месяца назад
በጣም ይገርማል የሰዉልጅ ፈተና ደካም በጣምም ዘረኝነት ያማል በርች እህቴ
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 месяца назад
ጀግና በርቺ ማንም አያቆምሽም ያስነሳሽ እግዚአብሔር ነው ❤
@Amy123.
@Amy123. 2 месяца назад
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ታሪክሽ ከኔ ጋር አንድ አይነት ነዉ ይገርማል
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 месяца назад
እሚገርም ታሪክ ነዉ ብርቱና ጠንካራ እንቁ የሆንሺ ሴትነሺ በርች።
@yeshibuta8172
@yeshibuta8172 2 месяца назад
በእውነት የሚገርም ታሪክ በጣም ጎበዝ ነሽ
@user-wx8pg3ul3e
@user-wx8pg3ul3e 2 месяца назад
ፈጣሪን ያመነ ወድቆ አይወድቅም በጣም አስተማሪ ነው በጣም ጀግና ሴት ነሽ
@abiothailu2898
@abiothailu2898 Месяц назад
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው፡፡ እሼ በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ፡፡ እኔና መሰሎቼ በጣም በርካታ ኢትዮጵያን ከተለያየ ብሔር የተወለድን አለን፡፡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን፡፡ እሷ እንዲሁ ሳያት ስትናገርም ከልቧ እውነትም ነው፡፡ ጠንካራና ርሁሩህ ልብ ያላት ናት፡፡ ለበርካታ እህቶቻችንና እናቶቻችን ትልቅ ት/ት ሰጪ ነው፡፡ በርታ እንዲህ አይነትና አስተማሪ ሀገር የሚቀይር ተግባራት ላይ ጠንክረህ ስራ እግዚአብሔር ይርዳህ፡፡
Далее
EEEEEEW 🤢🤢🤢
00:57
Просмотров 2,7 млн
That One Racoon Be Like:
00:12
Просмотров 2,3 млн
Buy Feastables, Win Unlimited Money
0:51
Просмотров 23 млн