Тёмный

በማቁላያ ቅመም የተሰራ 

melly spice tv
Подписаться 209 тыс.
Просмотров 4,1 тыс.
50% 1

በማቁላያ ቅመም የተሰራ ቁሊት ለረጅም ጊዜ መቆየት የሚችል ሲሆን የተጠቀምኩት የቅመም አይነት አሁን በጣም ብዙ ሰው የማያውቀው የቅመም አይነት ነው
ለዛም የምግብ ሚስጥሩ ወይም የባለሞያ ምግብ የሚያስብለው ዋናው ግብአት የቅመም ዝግጅት ነው

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Месяц назад
እንኳን ሰሌም መጣችሁ ወዳጆቼ ስለመጣችሁ ከልብ አመሰግናለሁ!!❤ ፍትህ ለህጻን ሄቨን!! የህግ አውጪ ተቋም የወንጀለኛ መቅጫ ህጉን ያሻሽል ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ!! በያለንበት ሁላችንም የአምላክ ጥበቃ አይለየን❤❤ የማቁላያ ቅመም ሊንክ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-UpL6HsJtAxA.htmlsi=-tanggOyjR4MF79y
@Tgdire
@Tgdire Месяц назад
@@Mellyspicetv ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት ጎደኛዬ ልካልኝ:: ጥቁር ቅመም ምንድነው? እንዴትስ ይሰራል? ከሰራሽው link ላኪልኝ እባክሽን
@emumuhmdbntsaide
@emumuhmdbntsaide Месяц назад
ሜሉዬ እስኪ ጨጓራ የሚያመው ሠው ምን ቢበላ ጥሩ ነው አደራ መልሽልኝ እንደው ባለቤቴ ሁሉ ነገር ያቃጥለዋል ምን እንደምሠራ ግራ ገባኝ
@seblesefineh6595
@seblesefineh6595 Месяц назад
ህመሙ እንኪያገግም ቀለል ያሉ ምግቦች ብዙ ዘይት ማይፈጉ፡- ፍራርሬ፣ተልባ፣ሱፍ፣እንጀራም ይቀንስ ዳቦ፣ቀይ ጤፍ ጨጨብሳም ጥሩ ነው፣ጁስ፣ከነዚህ ምግቦች በተጨማሪ ያው እንደየጨጓራው ሚመቸው ምግብም ሊለያይ ይችላል ግን አመጋገቡ ቶሎ ቶሎ ነገር ግን ሳይበዛ ይመገብ።እና በዋናነት ህመሙ በደንብ እስሚሻለው ለጨጓራ ሚከብዱ ምግቦችን፡-ቀይ ፍርፍር፣ምስር፣እንቁላል ሌሎችም ይኖራሉ እነሱን ከነጭራሹ ማቆም።እንደዚህ እያረግሽ ሞክሪው የኔ እናት እኔ በጣም ታማሚ ስለነበርሁ ጭንቀትሽ ስለገባኝ እና እኔን የጠቀመኝን ላካፍልሽ ብዬ ነው፣ሜሉየ ስትመልስልሽ ደግሞ አብረን እንማራለን።
@cindyabr
@cindyabr Месяц назад
Thank you so much 🙏. When you said ጥቁር ቅመም which one or is it mixed of all kind of black spice?
@saradezi8588
@saradezi8588 Месяц назад
እንዴት እንደምወድሽ ንፅህናሽ ሙያሽ እጅሽ ይባረክ❤️❤️❤️❤️🙏🏾
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 Месяц назад
ሚሊዪ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@lior60
@lior60 Месяц назад
Pls pls pls የልብስሽ የቤትሽን ሽታ በርበሬ በምንድ ነው የምታጠፊው
@leaderleader9067
@leaderleader9067 Месяц назад
ሜ ሊዬ ሳስብሸ በባለሙያ እናት ያደግሽ ነዉ የሚመስለኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Месяц назад
ውይ በጣም እናቴ በተጋነነ መልኩ ባለሙያ ናት ከጽዳት ጋር
@asrikitchen8942
@asrikitchen8942 Месяц назад
ሜሉ በርቺ። በጣም አሪፍ ነው። የኔንም እስኪ ጎብኚው።
@genetbelda4376
@genetbelda4376 Месяц назад
Thanks Melly❤
@ninaalemayehu419
@ninaalemayehu419 Месяц назад
ጎበዝ የኔ ባለሙያ ስወድሽ
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Месяц назад
ሜሉ የምትገርሚ ነሽ የሙያሽ ብዛቱ። አንቺ ያለሽበት አገር ግሪክ (ሮዶስ) ለእረፍት መጥቼ ነው ያየሁት
@senaitkidane6634
@senaitkidane6634 Месяц назад
Hi Melly, can you show us how you make enjera both black and Ivory? Thank you.
@le1785
@le1785 Месяц назад
ሜሊዬ ልክ አንቺ እንደሰራሽው የማቁላያ ቅመሙን አዘጋጀሁ በጣም ቆንጆ ነው አመሠግናለሁ የኔ ውድ ኑሪልን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Месяц назад
አሜን ሊሊዬ❤
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል Месяц назад
እንኳን አደረሰሽ አሁን ገባኝ ማቁላውያው ከሽንኩርት በፊት የሚገባ መሥሎኝ ነበር
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Месяц назад
ፍትህ ለሄቨን
@shalom744
@shalom744 Месяц назад
Gelagle new Melluye. Thank you!!!! ❤❤
@elizabethhabte7339
@elizabethhabte7339 Месяц назад
Kemin kemem yetkameme new tikur kemem
@jaredsbhatu4498
@jaredsbhatu4498 Месяц назад
Mendenew kemem
@FantuKelecha
@FantuKelecha Месяц назад
ማቁላሊውን ስትጨምሪ አይታይም መቼ ነው ከሽናኩርት በፊት (,በሁዋላ)
@DanielHaile-ww1ez
@DanielHaile-ww1ez Месяц назад
@@FantuKelecha @2:15
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Месяц назад
የማቁለያ ቅመምሽ ምንድነው
@genetbelda4376
@genetbelda4376 Месяц назад
ባለፈው ሰርታለች ገብርሽ እይው
@almazlegas7727
@almazlegas7727 28 дней назад
🎉🎉🎉ኀ
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa Месяц назад
የኔምርጥ ባለሟያ እጅሽይባረክ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Месяц назад
አሜን ውዶ❤❤
@le1785
@le1785 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Месяц назад
❤❤
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Месяц назад
በጣም ባለሙያ ነሽ አደንቅሻሁ🙏🙏🥰
Далее
ОВР Шоу:  Семейные понты  @ovrshow_tnt
07:21
HA-HA-HA-HA 👫 #countryhumans
00:15
Просмотров 1,3 млн
ጤናችን በቤታችን
13:54
Просмотров 8 тыс.
በቤት እርሾ የተጋገረ የውሃ ዳቦ
13:16