Тёмный

በምርጥ ሁኔታ ለሀገር የተዜሙ 2 ሙዚቃዎች/Tilahun Gessesse - Kome Limerkish | ቆሜ ልመርቅሽ Dagne Walle ዳኜ ዋለ (የደም ፀሐይ)። 

AWRA
Подписаться 98 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

FACEBOOK
/ awra2020
INSTAGRAM
/ eyukasa
/ shimeawra
TELEGRAM
t.me/awratube
አውራ/AWRA አብረን ፈታ እያልን የምናሳልፈውን ጊዜ ከሁሉም ጋር የምንጋራበት የጓደኛሞች ቻናል ነው
አውራ/AWRA is a channel where we have a good time among friends and share it with everyone

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 219   
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ 3 года назад
ሚኒሊክ የንግስና ስማቸውም ሚኒሊክ ነው የአባታቸው ስም ሀይለ መለኮት ሳህለስላሴ ይባላል
@emu7215
@emu7215 3 года назад
የ እናታቸው ስም ደግሞ ወይዘሮ እጅጋየሁ ለማ አዲያሞ ይባላል
@ellaamira3418
@ellaamira3418 3 года назад
@@emu7215 And, she was Sidama. 😏
@emu7215
@emu7215 3 года назад
@@ellaamira3418 u can ask or red አፄ ሚኒሊክ ታረክ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
​@@emu7215😂😂😂😂አረ ጋላ
@ማሂጎንደሬዋ
@ማሂጎንደሬዋ 3 года назад
ዳኘየ ምርጥ ሰው😘😘😘😘😘
@kiflukidane1233
@kiflukidane1233 Год назад
እንደዚህ ኣይነት ፕሮግራም (show)ለሕዝብ ለማቅረብ ብትፍልጉ በቅድሚያ ተዘጋጅታችሁ ሥለ መልእክቱ (ዘፈኑ(finalኣሥተያየት(commentብታደርጉ ለናንተም ለኣዳማጭም ሥለሐገሩ የእናንተንም የመልእክት ብሥለት ኣዛምዶ መልእክት ሊያስትላልፍ ይችላል ወንድሞቼ❤🙏🏿👍🏾
@ራቢያአወል
@ራቢያአወል 3 года назад
ገብተዋል
@rodasbiniyam3932
@rodasbiniyam3932 3 года назад
Guys 😘😘😘
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 3 года назад
የዋሌ ድምፅ ይመቼኛል 👏👏
@kalkidanberhanu9018
@kalkidanberhanu9018 3 года назад
ሰውመሆን ይስማው is a talented director and cinematographer. He is well known for እውር አሞራ ቀላቢ a movie based on a true story made in 2016. He directed sewnetua(ሰውነቱአ), sons of sunrise (የፀሀይ መውጫ ልጆች). He is the director of most of esubalew yeshi's music videos including the recent one. He is also the cinematographer of teddy afro's mar eske tuafu(ማር እስከ ጣፉ). These are the few things I know about him i know it is not much but I hope it helps. Sorry I forgot about the commercials which are always in eyu's words #1
@Mar-ql4wf
@Mar-ql4wf 3 года назад
Thanks
@rodi2213
@rodi2213 3 года назад
Ene becha negn GN like arge mejemrew?😐
@habte6835
@habte6835 3 года назад
አረ ያባታቸው ስም ተክለ ሃይማኖት አደለም አሱ የጎጃም ንጉሥ ነው
@yoakin2537
@yoakin2537 3 года назад
ደፋር ሽሜ ወቶ ማንን ልናይ ነው ነቢል ያሚሉትንም ቢያመጡት እንኳን ሽሜ ሊወጣ ስንትአይነት ደፋር ሰው አለ
@ሠሚራየዱባይቀበጥሠሚራየዱ
ሽመልስ ግን ለቅቅል ፍቅር ካለዉ የተነሳ ቅቅል እያሳየዉት ዱባይ አስገባዉ ነበር
@Gigi10001
@Gigi10001 3 года назад
እዩ ደሞ ፍጥነትሽ እኮ ነው የሚገርመው... ተክለ ሀይማኖት ይላል እንዴ 🤣🤣
@mieraf5978
@mieraf5978 3 года назад
እረ እናተ የአጼ ሚኒልክ አባት ንጉሥ ኃይለመለኮት ነው። ንጉስ ተክላይማኖት የጎጃሙ ንጉሥ ናቸው። ታሪክ አታዛቡ እንደ ጁንታ ✌🏾
@LoveHub
@LoveHub 3 года назад
👆👆👆 awraaaa ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@hopenfaith6255
@hopenfaith6255 3 года назад
The volume of the music is so low can you increase it a little bit.
@Amy-ku4wm
@Amy-ku4wm 3 года назад
እስክስ ዛሬ ቀደምኩ የአውራ ቤተሰቦች እወዳችዋለው እሺ በሉ😂❤ ፍሬሽ ግን ለምን ቶሎ ቶሎ ትቀድማለህ አንተ የምትለውን እየተከተልኩ የኢትዮጵያ ባዲራ መስሎኝ ነበር 😂😂😂 እና ሁለቱም ሙዚቆች በጣም ደስ ይላሉ 🇪🇹👈❤👈🙏
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 2 года назад
ልክ ናችሁ የጥላሁን ሙዚቃ ላይ መጀመሪያው መግቢያው ላይ የነጭ ንግግር አስፈላጊ አልነበረም ማለት የበላይነትና የበታችነት ስሜት አለው
@HENOKHENAN
@HENOKHENAN 3 года назад
Sewmehon Yismaw Ye Habesha Beer AD Director, Ye Aleme Movie Writer And Director, Ye Esubalew Yitayew - Zefen Mamokiya Aydelem Director...
@dawitlulit8293
@dawitlulit8293 10 месяцев назад
እናንተ ከንቱ ቢያድላቹ ማልቀስ ነበር እባካቹ እወቁ ለሀገር ፍቅር ይኑራቹ ድቆት ናችሁ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
ደፋር ሽሜ ድምቀቴ እሱ ከወጣ ቆይ እዴት ልንስቅ ነው ሱሶቼ ኑሩልኝ😘😘😘👈
@tsgeredaberl1486
@tsgeredaberl1486 3 года назад
ዳኜ አቅም ያለው ልጅ ነዉ 💪❤️
@biniyammitiku2738
@biniyammitiku2738 3 года назад
ሕዝቤ ሥራ አቶ youtuber መሆን ጀመረ አሉ😂😂😂
@φγπφ
@φγπφ 3 года назад
አውራዎች በዕውነት በጣም አመሰግናችኋለሁ!!! የተሰጣችሁን አስተያዬት ተከታትላችሁ ይህንን የዳኜ ዋለን "አደዋ" ክሊፕ ስለዳሰሳችሁት በግሌ አመሰግናችኋለሁ። በርቱልኝ!
@markkhenok8526
@markkhenok8526 3 года назад
ሰውመሆን ይስማው ዳይሬክተሩ ፊልምም ይሰራል ጎበዝ ዳይሬክተር ነው።
@ምህረት-ጨ8ቀ
@ምህረት-ጨ8ቀ 3 года назад
የዶክተር ጥላውንን ስሰማ አልቻልኩም የሚገርመ ስራ ነብሱን ይማረው❤️❤️
@wfight2155
@wfight2155 3 года назад
ሽሜ ትመቸናለህ ያለችውን መጅ እግር በላት መጀመርያ ሳፋ ውሥጥ የዘፈዘፍሽውን እግር አውጪ በላት ያው እሱም እግር ከተባለ የማቅሽ ቦታ እንተዋወቃለን በላት 😤
@hanagetu2993
@hanagetu2993 3 года назад
ሱዳን አለቀልሺ በዳኘ ዋለ ሺለላ እነሺሜ ሊመጡልሺ ነው እደጣሊያን ትሮጫታለሺ ሀሀሀሀ
@himia6271
@himia6271 3 года назад
No one: Shime: Selam👏, Selam👏.. Shime, Eyu, and me: SELAM!!👏👏
@razel1616
@razel1616 3 года назад
እኔ ብቻ ነኝ ግን እዩ እና kevin Lyttle በጣም የሚመሳሰሉብኝ🙄🙄
@tame_td472
@tame_td472 3 года назад
inen bcha meslogn nbrko😳
@markkhenok8526
@markkhenok8526 3 года назад
እኔ ምለው እስኪ አንዳንዴ vlog ስሩ ወደ ሆነ ቦታ እየሄዳችሁ ከምር ፀዴ ይሆናል😍
@khan-ce3ow
@khan-ce3ow 3 года назад
ግባ በለው ሸዋንም ስሩልን በነካ እጃችሁ
@Mita460
@Mita460 3 года назад
❤❤❤❤❤ የእድሜ ማራዘሚያዎች 🤣🤣🤣🤣
@tinasaron5836
@tinasaron5836 3 года назад
ሰላም ዛሬ ምርጥ ነገር አቀረባችሁ አመሳሰጣችሁ እራሱ ልብ ይነካል ይመቻችሁ ውድድድ 🥰🥰🥰
@dorza5919
@dorza5919 3 года назад
ሰውመሆን ይስማው (ሶሚክ) ፦ማር እስከ ጦፍ,ዘፈን መሞቂያ አይደለም,ይቻትና ልጅት,አለሜ ፊልም. . . . . .
@እቱገላ
@እቱገላ 3 года назад
ምን አለበት እንድህ አይነት ሙዚቃ ሲሆን እናንተ ዝም ብትሉ መስማት እኮ አልቻልኩም እስቲ አንድ አንዴ እንኳን ዝም ብሎ ማዳመጥ እወቁ 😏😏
@HENOKHENAN
@HENOKHENAN 3 года назад
Ye Eyu Confidence Ras Teklehaimanot Mil Aymesilm Ko😂 #Hailemelekot ☑️
@jerrymezemir2310
@jerrymezemir2310 3 года назад
ሽሜ ዜሬስ ገደልከኝ😀😀😀ሁሉም ሰው ደጅ ይገናኛል አጥንት ና ዘነዘና ይዞ😃😃😃 አኔ አጥንቱን በዘነዘና ስለው ሲፈናጠር ከድመታችን ጋር የተሯሯጥኩትን አስታወስከኝ😃😃😃😃
@helinayilma5839
@helinayilma5839 3 года назад
😂😂😂
@kardon4996
@kardon4996 3 года назад
Dagne wendata BIYEHALEW ESHI ! TILE YEGONACHIN WIGAT NEH ! ESKE ZARE DIRES YAMEGNAL MEMOTIHIN SASIBEW ! LEGENDS NEVER DIE ! TILE U R A LEGEND !
@mailhabesha9412
@mailhabesha9412 3 года назад
የ kassmasse አዲሱ ይሠራ እንጂ
@እምየ-ሸ8ጐ
@እምየ-ሸ8ጐ 3 года назад
ሁለቱም በጣም አሪፍ ነው የማብሰሉንም ሀሳብ አጠንክሩት
@Ekram317
@Ekram317 3 года назад
ፈላዎቹ የኔ ምርጦች ውይ መቅኒ👌ድሮ እቤት በግ ሲታረድ ሁላችንም አይናችን ወደ ድስቱ ይፈጥ ነበር መቅኒው ለማን ይሆን የሚሰጠው እያልን ውይ እንደት ደስ ይል ነበር ትዝታታታታታ😔
@hermelab7130
@hermelab7130 3 года назад
Dagne walle malet tekikilaga wand ena wareki yehona saw new ahun lalenaw tewelid bamesalenat yemitakes new ,,, adwan kulech adergo yasayen la adwa tekikilaga tame musica yesera naw lenamesegnaw yegabal enamesegnhalen ❤❤❤❤❤❤❤ check out the interview of dagne in Ethio 251
@brookmarley7618
@brookmarley7618 3 года назад
የሚኒሊክ ትክክለኛ ስም ሳህለ ማርያም ነው
@mow0wmo408
@mow0wmo408 3 года назад
ዳኘ ዋለ ውድድድድ🙏🙏🙏🙏🙏💋ጥላሁን ምርጥ ሰው
@tsiygirma7935
@tsiygirma7935 3 года назад
Emama ሀገሬ ኢትዮጵዬ ኑሪልኝ ዘላለም🙏🙏🙏🇲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sarass838
@sarass838 3 года назад
አውራወች በሞቴ አፈር ስሆን እደዘረኛ እዳትወስዱብኝ ግን እኔ እራያ ነኝ እስኪ በራያ ሙዚቃ በተለይ በኑር አዲስ በእታቱ ጎራ በሉና የባህሌን ነገር አስተያየት ስጡበት ውዶችየ በሞቴ አርሒቡ ከመጣቹህም በግድነት እቀበላቹሀለሁ መልሳቹህን እጠብቃለሁ ጎራ በሉ በራያ ራዩማ ሙዚቃ በእታቱ
@chalachewkebebew9235
@chalachewkebebew9235 3 года назад
ሽሜ ፡ እጁን እያውለበለበ በቃ በቃ ሁሉ ሰው እንደኔ አይሆንም ገባህ አደል ፍርሽ ፡ እጅን እያወራጨ በጣም ኮስተር በማለት ፣ምን የኔ ስራ ነው እንዴ ይሄን ማብራት ይሄን ማብራት የኔ ስራ ነው !! ለምንድን ነው የምትገላምጠኝ ? እዩ፡ እጁን ብድግ አድርጎ ፣ አደል እዚ ጋር ሲቀመጥ ሰስራ ነበረው አደል ሁሌ ስንቴ ልንገረው?
@emuyeendale1322
@emuyeendale1322 3 года назад
Zare betam new yasdesetachugne getan😍😍😍😘😘😘ye dagne wallen teyiken react silaregachu.next kechalachu be frezer kenaw wello mejen bemilew behilawi muzika react argu plz plz plz.betam wudddddddddddddd new maregachu😘😘😘😘😘😘sayachu desta yikedmegnal😘😘😘😘😘💚💛❤yihe shime milut lij beteley endet abatu endemwedew ena endet be sak endemigelegne ewnet 😁😁😁😁ewodachuhalew😘😘😘😘
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 2 года назад
የዳኜ ስራ ደግሞ እንዳላችሁት በእነ ጂጂ ሌብል መሆን የሚችልና አድዋን የሚመስል ስራ ነው ግን መጨረሻ ላይ ነጩን እያባረረ ያለበት ስራ የሚጎረብጥ ነገር አለው ባያሯሩጠው ጥሩ ነበር ሌላ አይነት ቴክኒክ ቢጠቀሙ ጥሩ ነበር 😀😀
@emrx6408
@emrx6408 3 года назад
ጥሌ ጥሌ
@jeribini5969
@jeribini5969 3 года назад
መገልፈቱን አበዛችሁት. ደሞ ያሁኑ ወጣት ፈሳም ነው. ሚያሽላለጥ ቤቻ ነው. ኑ ተዋጉ ቢባሉ ሱርይአቸዉን ተተው ነው ምሮጡት 🤭🤭
@eyerusgetachewgetachew9860
@eyerusgetachewgetachew9860 3 года назад
ሽሜሜሜሜሜ እዩ ዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩዩ የኔ ቢጫ ወባ ክክክክክክክክክክክክክክክ ፍራኦልልልልልልልልልልል አ🐓ው🐓ራ🐓ዎ🐓ቼ
@Petlover-x8m
@Petlover-x8m 3 года назад
Welcome!!!! You guys are dope and the best
@radiyamohammed3883
@radiyamohammed3883 3 года назад
ዳኝዬ ደሜ የኔ ሀሞት ያለው ክትትት ያለው ወንድ የኔ ጎጃሜ ኑርልኝ ልቤ
@tsegaStudio
@tsegaStudio 3 года назад
ዘፈኑን ሰማችሁት ማለት ነው እንዲ እያሳለፋችሁት?🙄 ለምን በvhs ማጠንጠኛ ከታቹ አታጠነጥኑትም ከዚህ ሁሉ😂
@mahaletassefa8002
@mahaletassefa8002 3 года назад
እረ የናንተ ቪድዮ ላይ ከኋላ ዘፈን አለ ይረብሻል እንዴ ሶሚክን ?🤔ሰውመሆን ይስማው(ሳቢሳ ፒክቸርስ)
@djad911
@djad911 Год назад
Be video mehal skip metaderguten betakomu teru new zefenun disrespect madreg endaymeselebachehu le copyright fertachehu kehone play & pause madregu beki new beterefe yemechachehu
@abelworld9267
@abelworld9267 3 года назад
Ras teklehaymanot aydelem bro, hayle melekot nw
@jamalseid2610
@jamalseid2610 3 года назад
1888 የሚለውን የካስማሰ
@elsaedesalegn489
@elsaedesalegn489 3 года назад
kasmasse new audio reaction pls
@ልጅቷ
@ልጅቷ 3 года назад
ቪቫ ሚኒሊካችን
@lulemb
@lulemb 3 года назад
የጥላሁን ዘፈን ስሰማው እንዴት እንዳስለቀሰኝ ሰውነቴን ሁሉ ነው የወረረኝ😭😭😭 powerful music 🎶 ሙዚቃ እንደዚ ነው ስሜት የሚነካ 🙏🙏
@kehalimelak59
@kehalimelak59 3 года назад
ERe hayielmelkto new teklehaymanto aydelm minilik hayilmlkote new
@mavitadesse120
@mavitadesse120 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ቪዴዮ ነበር እናመሰግናለን እናንተ ደግሞ ምርጦች ናቸው በጣም ነው የምትመቹን ያራዳ ልጆች
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 года назад
Shilela yale Ethiopia bicha new. lezawm Amaraw new. aninekam hageren yemilew, yejegnochu lij yemilew sinelibona yalew Amaraw jegna new.
@zolaman7074
@zolaman7074 3 года назад
senegal atebel taliyanawi new eko yetaliyanin bandita ethio wusete sekele keziya ashenifo ye rasun ethio bandira sekele
@bethm2251
@bethm2251 3 года назад
Shimeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeereeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
@wizbekyyo9445
@wizbekyyo9445 3 года назад
Ye eyu gunfan gen aberot new ende yeteweledew abezangaw video achu lay endasale new awatachu asakemut joro mekeleja new ende legangam ezenu 😜😜😜
@zemenutateya5741
@zemenutateya5741 2 года назад
semlktew video lay minlik minlk ymtelwen cut cut argechutal bselam nw
@helenkidane4616
@helenkidane4616 3 года назад
አበጋዝ ሰይፍ ላይ ሲጠየቅ ሰምቸዋለሁ የሚገርመው finale አልገባም ድምፁ የልምምድ ብቻ ነው እዲህ ያማረ ስራ ሰጥቶን ያለፈው እኔ በበኩሌ ወደፊት ልጆቼን ሁለት ነገር አጥብቀው እዲወድ አስተምራቸዋለሁ አንደኛ አገራቸውን ሁለተኛ ጋሽ ጥላሁንን ነብስ በክብር ትረፍ ጋሽ ጥላሁን በፍቅር እወድሀለው 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
@lina3748
@lina3748 3 года назад
ፐስማምዬ ጎጃምማ ልጅ ወልዳለች! ዳኘ ዋለ❤
@ህይወትሁሌምትትቤትናት
ፍልቅልቆቹ ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ ይመቻችሁ
@ህይወትሁሌምትትቤትናት
ፍልቅልቆቹ ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ ይመቻችሁ
@yonatanmesfin140
@yonatanmesfin140 3 года назад
menelik's father name is haylemelekot and menelik's name is sahlemariam
@bisrattadele5194
@bisrattadele5194 3 года назад
Gosh, you guys are super rookie. This ain how to react for any music vid and know your story ffs.
@weynarg8970
@weynarg8970 3 года назад
እረ ተው አዳም ከኢትዮጲያ አፈር እደተፈጠረ አታውቁም
@sunightgelan380
@sunightgelan380 3 года назад
ene ke 3 andachu kewetachu unsubscribe new yemaregew shime degmo zim belat
@chuchucr1246
@chuchucr1246 3 года назад
arawooo chee yezaraa yakerebachehute 2 music woche betame temechetewegnale bezewu keteluu ena demo adade cove yemeseruteneme betametu arefe yemeselegnale edena hasabe malete new
@ammine1001
@ammine1001 3 года назад
እስኪ 'ላምብ' የሚለውን ፊልም react አርጉልን
@አለኝሙሉተስፋ-ሰ3ደ
@አለኝሙሉተስፋ-ሰ3ደ 3 года назад
መች ነው የቁም Video የምትሰሩልን?
@hayatbelayhun7708
@hayatbelayhun7708 3 года назад
ሰው መሆን ይስማው በጣም ጎበዝ ዳሬክተር እና ካሜራ ማን ነው
@sadammohammed4026
@sadammohammed4026 2 года назад
Iyee tozachuuh new indee miserutti hule zeraf ayselechim gin
@tarikuataye4299
@tarikuataye4299 3 года назад
Leloch Hager Shelela alachew ? Lalachehut mam yalew aymeslwgnem because Italian enkuan 5 amet bewrerubet gize Abreham ena Deboch asgedomn bomb bemetalachew Italy west asrewachew neber ena Yan asdemami fukera ena qererto yasayun blew endetiater temelkache asgebtew enezin hulet yetaseru Ethiopianochn senseletun kejachew fetew gorade setew medrek ly aqerebewachew emigermew gn enezi huletu Ethiopianoch goradwn teqeblew gebto yeneberutn temelkach begoradew yeqelu jemer enam bezu Italian gedelu ezawm ly bezaw gereger be teyet tegedelu. Enam I think it's a unique Ethiopian culture.
@tregeicell2596
@tregeicell2596 3 года назад
ሽሜ ግን ከቅቅል እራስ አልወርድ ብለሀል ክክክክ
@kdkiya7422
@kdkiya7422 3 года назад
ሰወዳችዉ😍😍😍😍
@danielyesigat1705
@danielyesigat1705 2 года назад
kenante yelela ager zegoch bedenb react adrgewtal weregnoch
@gezahegnderebe8859
@gezahegnderebe8859 3 года назад
musicawochin eyasalefachihu react sitadergu lejero enadaytawok ena endayrebash madergachihun saladenk alalfim bertu haha
@bethm2251
@bethm2251 3 года назад
Yes, Thank you guys you finally reacted to my request
@ፍትህናፋቂዋ
@ፍትህናፋቂዋ 3 года назад
ጥሌም የሚጠበቅ ነዉ አደኛ ነዉ ነፍስህን ይማረዉ ።
@AhaduReview
@AhaduReview 3 года назад
ነጮች እኮ የተሻሉ የሰው ዘር ናቸው😕😤
@mimiethiopia8912
@mimiethiopia8912 3 года назад
❤ 😘❤😘❤😘 የምወዳችሁሁሁሁሁ
@adonitibebe6082
@adonitibebe6082 3 года назад
Frsh ke shugermomy ayn yawutah abet wubet
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 3 года назад
ዳኘ ሁሌም ያስደምመኛል !!
@wassihunatinaw168
@wassihunatinaw168 3 года назад
ፕሮግራማችሁ አሪፍ ነው ከእናንተ የሰለቸኝ ቋቅ ያለኝ ነገር ቢኖር ያለምክንያት ዝም ብላችሁ ሳቅ የምታበዙት ነገር ነው በጣም ነው ሚደብረዉ ኳሊቲያችሁን አዉርዶታል አይገልፀዉም ስለዚህ ላይክና ሼር እያደረግን እንድንከተላችሁ ያለ አግባብ በሳቅ የምትተረተሩትን ነገር ቀንሱልን።
@dawitmekuria3744
@dawitmekuria3744 3 года назад
mnshe new lemn Kassmasse - 1888 react ataregum
@kidstkassahun3698
@kidstkassahun3698 3 года назад
Yimechachihu ...😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@buraburee
@buraburee 3 года назад
ሽሜ ያነሳሽው "የነጭ ምስክርነት" ነጥብ ሁሌ የሚከነክነኝ ነገር ነዉ! ስሜቴን ንዉ ያወራሃው። "የኛ ሀገር ሶስተኛ? የኛ ሀገር አንደኛ! አንደኛ!" እንዳለዉ ካሥማሠ ምንሊክ ሳይወለድ (እናቱ በህልምዋ አይታ) የወጣለት ስም ነው (የተክለጻድቅ መኩሪያ መጽሀፍ)፤ "ምኒልክ (ንጉሥ)ኃይለመለኮት (ንጉሥ)ሳህለሥላሴ" የጥላሁንም የዳኜም ዘፈኖች ገራሚ ናችው!
@dawitwoldegebriel2469
@dawitwoldegebriel2469 3 года назад
ማነህ ሲኒማቲክ ምናምን ከምትል ግጥሙን ስማው። ሲኒማውን ተዋ። ዘፈንም መዝሙርም ፅሎትም ነው። በጥሞና ስሙት። እንባህ እየመጣ ነው ምትሰማው
@tsegayehuadmasie6107
@tsegayehuadmasie6107 3 года назад
The first flag hoisted is supposed to represent the Italian flag not the Ethiopian!
@zemenaytsegay9174
@zemenaytsegay9174 3 года назад
Ethiopia ahunm telatoch alowat gn egziyber ale
Далее
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41