Тёмный

በምታሽከረክረው ባጃጅ ውስጥ ህጻን ልጇን ይዛ የታክሲ አገልገሎት የምትሰጠው ወጣት አያት አህመድ 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 87 тыс.
50% 1

አያት አህመድ የባጃጅ አሽከርካሪ ስትሆን ልጇን የምታቆይበት ቦታ በማጣቷ በምታሽከረክረው ባጃጅ ውስጥ ህጻን ልጇን ይዛ ልትንቀሳቀስ እንደተገደደች ትናገራለች፡፡ ውድ የፋና ቤተሰቦች አያት አህመድን ማግኘትና ማበረታታት የምትፈልጉ በእጅ ስልኳ +251 938 26 4001 በመደወል ልታገኟት ትችላላችወሁ፡፡
መሰል አዝናኝ አስተማሪና ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይወዳጁ
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- / fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ / fanabroadcastingcorporate
ቴሌግራም፦ t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ / fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Опубликовано:

 

6 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 577   
@FENA2001
@FENA2001 2 года назад
መንሱር ጀማል ወዴት ነህ ለዚች ልጅ አንድ ባጃጅ መግዛት ምን ይከብድሀል? እሷን ሳያት አንተ ትዝ ስላልከኝ ነው ይቅርታ !!!
@samarabduraham1595
@samarabduraham1595 2 года назад
Kkkkkkkkkkkkkk
@user-dv4mf9jn8r
@user-dv4mf9jn8r 2 года назад
ኪኪኪ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 года назад
እውነትም የት ነው ቢገዛላት አሪፍ ነበር
@user-ee1vp5mk6m
@user-ee1vp5mk6m 2 года назад
ውነትነው
@user-uj4fj3yq4m
@user-uj4fj3yq4m 2 года назад
እውነትነው ይግዛላት
@yaradomuhamed5283
@yaradomuhamed5283 2 года назад
ፋና ለዚህች ጠንካራ ሴት ባጃጅ በመግዛት ማህበራዊ ሀላፊነታችሁን እስኪ ተወጡ ከebs ተማሩም
@MohammedAhmed-df6zc
@MohammedAhmed-df6zc 2 года назад
አላህ ይገዝሽ ወንዶች ወልዶ መጣል አላህን ፍሩ
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
@aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 2 года назад
ዋው ይች ጀግና እህታችንን እንርዳትና የራስዋን እንግዛላት።
@dagimagna3828
@dagimagna3828 2 года назад
አበሻ ስንባል ከባድ ነን ከመንቀፍ ከመተቸት አፋችን አይዝም ። እውነት ጎበዝ ነሽ በጣም
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 года назад
ትክክለ✅
@abdiraficustom184
@abdiraficustom184 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DolqfmtsqqQ.html
@seenaagedda3740
@seenaagedda3740 2 года назад
ልጇዋን ለማሳደግ የከፈለችው መስዋሕትነት እጅግ በጣም የሚደነቅ ነው። ግን ፈጣሪ ይጠብቃቸው እኔ ባለሃብት ብሆን እገዛላት ነበር አዝናለሁ።
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 года назад
ፈጣሪየየየየ አላህዋ የትም ብሆን በየትኛውም አጋጣሚ ያንተን ስም አቀማጥየየየየ ለመጥራት ከማፈር ባንተተተተ እጠበቃለሀ ጥንካሬሺን አደንቃለሁ ግን የጌታሺን ስም ለመጥራት በማፈርሺ ከፍቶኛል
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 года назад
ወላሂ እግዜር ስትል ይችልጂክርስታንናትአልኩኝ ይችማፈሪያ
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 2 года назад
ያሳዝናል እስልምናን የመሰለ ሀይማኖት ሰው ያፍርበታል እንዲያው በፆም አፏ እግዜር 😪
@abdujemal6737
@abdujemal6737 2 года назад
ኖ ብዙም ጥፋት አደለም ምክንያቱም አላህን እንደምትገዛ ሙስሊም እንደሆነች ገልፃለች። እሷ የተጠቀመችበት ቃለት በስራ ቦታ ብዙ ግዜ ስለምትሰማው ሳታስበው የተጠቀመችበት ሊሆን ይችላል።
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 года назад
@@abdujemal6737 ሊሆን ይችላል እሱማ ሁላችንንም ሊያጋጥመን የሚችል ክስተት ነው ያው በሰአቱ የተሰማኝን ተናገርኩ መሠል
@abdujemal6737
@abdujemal6737 2 года назад
@@user-sj9hp2pp4p እንሻ አላህ ሁሉንም አላህ ያግራላት ። ለሁላችንም።
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 2 года назад
ባለባጃጅ ስትሆኝ ወዶሽ ስትከስሪ ልጄን እንኳን ሳይል ጥሎሽ ሄደ። ጥሎሽ የማይሄ ፈጣሪ/ አላህ ያግዝሽ። ጎበዝ በርቺ! አይዞሽ
@alezacuevas4306
@alezacuevas4306 2 года назад
አሚን ያረብ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 года назад
አገት አላቸውደ😖🤕
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 года назад
እግዚዐብሄር ከፊት ከኋላ ይጠብቃችሁ እናት ሺ አመት ኑሪ
@abdiraficustom184
@abdiraficustom184 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DolqfmtsqqQ.html
@seadaseada3848
@seadaseada3848 2 года назад
ጀግና ነሽ እህቴ ጎን አላህ በይ እግዜር ምን አስባለሽ
@user-cv8rc5fm2t
@user-cv8rc5fm2t 2 года назад
በጣም የኔም ጥያቄ ነው
@user-wb4fh6hu3f
@user-wb4fh6hu3f 2 года назад
እረ እኔም ገርሞኛል ሳያት ሙስሊም ትመስላለች ግን እግዜር እያለች ነው የምታወራው
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 года назад
የኢትዮጵያ ወንዶች ኪስ ከጎደለ ጥሎ መሄድ የተለመደ ነው። የኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባቸዋል። ሃያትዬ በርቺ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ።
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 года назад
ያመቷ ምርጥ ናት አይዞሽ ጎበዝ ነሽ በርች እህቴ ስራ ክብር ነው
@amiratube
@amiratube 2 года назад
በስራሽ ባደንቅም በሀይማኖትሽ የምታፍሪ ነሽ ለምን የሚያግዝሽ የአለማት ጌታ አላህ ሱባሀነሁወታአላ ነዋ☝️☝️
@user-gn8pp2sb2s
@user-gn8pp2sb2s 2 года назад
ስህ እግዜር ማለት አበዛች
@selamawitkuma8744
@selamawitkuma8744 2 года назад
አፍራ አይመስለኝ። አፍዋ ላይ ለምዶባት ነው።
@ukua3088
@ukua3088 2 года назад
የምታናግራት ሙስሊም ስላልሆነች እሷ በሚገባት መልኩ ለመናገር ፈልጋ ይሆናል ሆኖም ግን ሌሎችን ለማስደሰት ብለሽ መመሳሰል መሸዋወድ አይነፋም!
@rakhmarakhma4487
@rakhmarakhma4487 2 года назад
ሠህ
@binetAragaw
@binetAragaw 2 года назад
እኮ በአሏህ ብትመካ ካለችበት ያወጣት ነበር የተሻለ ይተካት ነበር የምን መመሳሰል ነዉ ሆ!
@FENA2001
@FENA2001 2 года назад
አንደኛ ነሽ በጣም ጎበዝ ጎበዝ ልጅሽን እግዚያብሔር ያሳድግልሽ የኔ ጣፋጭ
@kalkidangetachew9470
@kalkidangetachew9470 2 года назад
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ብቻ የቆየ ሰው ሁሉን ያያልና የአሰብሽው ይሣካልሻል ቤቢዬ እድግ በልላት አባት
@wossentadesse8639
@wossentadesse8639 2 года назад
ጎበዝ እናት-An amazing young woman; your future is bright, don't give up! May the almighty God/Allah bless you and your son!
@user-jx4uh7xj6d
@user-jx4uh7xj6d 2 года назад
እናት ለዘላለም ትኑር🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@maeritube21
@maeritube21 2 года назад
በጣም ጎበዝ አንበሳ እናት ነሽ እውነት የራስሽ ባጃጁ ቢኖርሽ የት እደምደርሽ አይ ወድ ብር ስኖር ይጠጋሉ ብር ሲያልቅ ጥለው ይሂዳሉ አይዞሽ እህቴ🙏
@tube-oc7cr
@tube-oc7cr 2 года назад
እኔን የሚገርመኝ ሙስሊም ነኝ ባይ አስመሳዮች ትንሽ በቴሌቪዥን ሲወጡ አቅላቸውን ይስታሉ መሰለኝ እግዜር ፈጣሪ ምናምን የሚሉት ነገር ጉድ እኮ ነው😏
@jemilyususf7863
@jemilyususf7863 2 года назад
አላህ ሱ ው እንጀራሽን ያስፋልሽ እህቴ ።
@wollodessiefikr2514
@wollodessiefikr2514 2 года назад
ፆመኛ ነኝ እያለች እግዜር ምናምን ትላለች አጃኢብ ለሀይማኖቴ አገቴን እስጣለሁ 🤔
@lulua9594
@lulua9594 2 года назад
እጅግ በጣም ❤️ጎበዝ ነሽ 👍በርቺ ❤️
@derejeberhanu1093
@derejeberhanu1093 2 года назад
ጎበዝ እናት ምን ታድርግ ለመኖር መስራት አለባት ህይወት ከባድ ነው ግን ፈጣሪ ይጠብቅ ጎበዝ ከመለመን እራስን ማስተዳደር ችላለች
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 года назад
በሀይማኖትሽ አትፈሪ ምንአይነትጉድነዉ
@EFM112
@EFM112 2 года назад
ለምን ትፈራለች ኦቦሌሶ? አገሯ እኮ ነዉ ያላችሁ ፣ ኦሮሞ ከእና ማንነቱ ሰዉ አክባሪ ነዉ🙏
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ደምሪኝ እህት
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 года назад
@@EFM112 ማለቴ ትደባልቃለች ስትናገር
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 2 года назад
መች አፈረች እስከነሂጃቧ ዱቅ አለችልሽ። ምድረ ወረኛ ሁላ። መርዳት ካልፈለግሽ አፍሽን ዝጊ። አንችን ብሎ አራሚ
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 2 года назад
አንቺ ነሽ የተደበላለቀብሽ
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g 2 года назад
ፆመኛ ናት ስሟም የሙስሊም ነው ግን እዝጌር ነው የምትለው ግራ ገባኝ በስራሽ ግን ጀግና ነሽ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 года назад
አዳዱቹው ሚዲያላይ ሲወጡእደዚህ ናቹው ለምንእደሆነ አላውቅም
@AA-cr4rj
@AA-cr4rj 2 года назад
የሴት ነገር ካፊር ጋዜጠኛ ናት መሰለኝ ባእይማኖት ኮፊደንስ ሲጎል እነሶ አላህ አይሉ ቢሞቱ
@user-lx3qr8mb7x
@user-lx3qr8mb7x 2 года назад
እህት ጎበዝነሽ ግን አንድ ቅርያስባልሽኝ ነገር ቢኖር ለምንድነው ሙስሊም ሆነሽ እግዜር የምትይው አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም ነብዩሰለላሁአለይሂወሰላም እንድህ ብለዋል የተመሳሰለን ሰው እረግመዋል
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 2 года назад
Fetarin enji seytan alterachim min malet new
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l 2 года назад
ስታሽቀብጥ ነው አላህ መለት አፍራ ነው
@ethioagerbettube9885
@ethioagerbettube9885 2 года назад
Dua..enarglat
@weyzer4642
@weyzer4642 2 года назад
እዝጌር አምትይ አላሕ አትይም ኡ ኡዙቢላሕ
@elazeshegeru6249
@elazeshegeru6249 2 года назад
Alah eko arebigna kale new siteregom fetari malet new Areb yale christiyanim eko Alah yilal. Esuan yereduat demo chrstiyanoch nachew egzer yistachew. sefa argen enasib gobez
@user-vy8pz3so1w
@user-vy8pz3so1w 2 года назад
@@elazeshegeru6249 አር ውዴዛ አላህ ያረበኛ ቃል ነው አላለችም ሆሆ
@weyzer4642
@weyzer4642 2 года назад
@@user-vy8pz3so1w አላሕይቱር ከጥመት አንድነቱን አልከፈረች ወዲያወዲሕ አላሁሙስተአን
@seadajemel9432
@seadajemel9432 2 года назад
@@elazeshegeru6249 የአረብ ቃል ሣይሆን እቁርአንም አለ አላህ
@weyzer4642
@weyzer4642 2 года назад
@@seadajemel9432 የፈጣሪችን ስምነው አላሕማለት አላሕ ከ ኩፍር ነጃይበለን
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 2 года назад
ጠንካራ ሴት፤ የእናት ተምሳሌት፤ ጎበዝ። ይገርማል ያሳዝናልም፤ የኛ የወንዶች ነገር፤ ርህራሄ የሌለን ራስ ወዳዶች፤ ጨካኝ ፍጥረቶች ነን። ልትረዳ ለትታገዝ የሚገባት እናት። ልጁም መማር ይኖርበታል፤ አቅሙ ያላችሁ ይኸን አይታችሁ ዝም እንደማትሉ ይሰማኛል።
@helenalove4753
@helenalove4753 2 года назад
ፈጣሪ ልጅሽንም አንቺንም ይጠብቃቹ የኔ እናት የእናት ውለታዋ ተከፍሎ አያልቅ
@guvb2426
@guvb2426 2 года назад
እናት ለዘላለም ትኑር፡ጀግና እናት
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 2 года назад
አላህ ይርዳሽ መቸስ ፋና ወሬ ብቻ አይመሰለኝም አላማ ይኖረዋል አይዞሽ ሀያት ለአላህ ለፈጣሪሽ ዘጠና ዘጠኝ ሰሞች አሉት ከዛ ውስጥ እዝጌር የሚል በፍፁም የለውም ስለመታውቂ ነው አብሽሪ
@user-oc8rj8xg4b
@user-oc8rj8xg4b 2 года назад
ሳህ👍
@aidasaid6604
@aidasaid6604 2 года назад
ትክክል
@susu5964
@susu5964 2 года назад
ገረመችኝ ኧረ ሆ ሙስሊም ሁኖ
@rukiyatuhar4117
@rukiyatuhar4117 2 года назад
ሳህ አላህ ያሳውቃት ያረብ እኛንም እሶንም
@user-ne4tg9bh2b
@user-ne4tg9bh2b 2 года назад
ሳህ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 года назад
ዋውው ጀግና ነሽ ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ ሲያምር ደግሞ ፈጣሪ ከዚህ የበጠ ህይወትሽን ይቀይረው
@welelaleja6145
@welelaleja6145 2 года назад
በርቺ ጀግና እናት ነሽ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 2 года назад
አካዉንቷንና ስልክ ቁጥርዋን ካላስቀመጣችሁ ለምን አመጣችሗት። ምድረ ወረኛ ሁላ። የሰው ገበና ለመሸቀል ስትሉ ማዉጣት
@ym8447
@ym8447 2 года назад
እርዳታ እንድታገኝና የራሷን ባጃጅ እንድታገኝ ትብብር እንዲደርጎላት ሳታረጉ መቅረታችሁ በጣም ያሳዝናል። እንደዚህ አይነት ሴት ያልረዳችሁ ማንን ልትረዱ ነው?
@user-me1vb3gd8v
@user-me1vb3gd8v 2 года назад
ጀግና ኑሪ አሏህ ልጂሽንም አሏህ ያሳድግልሽ
@betateta4442
@betateta4442 2 года назад
ዋው ይገርማል, ያሳዝናል, መልካሙን ሁሉ አመኚልሻለሁ, ይቂናሽ ❤️
@melathailu4407
@melathailu4407 2 года назад
በጣም ጎበዝ ፈጣሪ ይርዳሽ ፈጣሪ ልጅሽን ይጠብቅልሽ
@Tube-mw4kd
@Tube-mw4kd 2 года назад
የኔው አላህ ያሣድግልሺ እናት መሆንገባድነው
@muludamtew9951
@muludamtew9951 2 года назад
ወይ የኔ ውድ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅሽ በርች ነገ በልጅሽ ትኮሪለሽ
@tadesseefn4810
@tadesseefn4810 2 года назад
There is no word to explain your hard working best model for others. I believe all mom hardworking specially the young male groups needs to learn from this young talented female
@user-ln4me3vz5k
@user-ln4me3vz5k 2 года назад
ጀግና እናት አላህ ይጠብቅሽ ምንም ቃላት የለኝም
@saratube9100
@saratube9100 2 года назад
የኔ ልዩ እህት ስወድሽ በርች ከልመና መስራት ያስከብራል ማሻአላህ
@ahmedhasen3423
@ahmedhasen3423 2 года назад
ይህ ፕሮግራም እኮ ሰርተው ስኬታማ የሆኑ ሰዎችን ታሪክ የሚዘከርበት አይደለም።አንዲት ለመኖር የምትፍጨረጨር ሚስኪን ሴት ታሪክ ነው።ምናለ በፕሮግራሙ መጨረሻ ላይ ምናልባት ይህንን ቪዲዮ አይተው አንቺን ለመርዳት የሚፈልግ ካለ እንዴት ያገኝሻል ብሎ ስልኳን አሊያም አካውንት ቁጥሯን ከታች ብታሰፍሩ።ምንኛ ጭፍን አዘጋገብ ነው
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
አህመድ ሰብስክራይብ አድርገኝ ቪደወ እይና
@semiraheyru5995
@semiraheyru5995 2 года назад
describtion lay ale selkuwa
@ruthina1927
@ruthina1927 2 года назад
ጎበዝ የስራ ወዳድነቷን ያሳያል አድናቂሽ ነኝ የምትረዳበትን መንገድ አመቻቹላት ይቅናሽ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 года назад
በጣም ጎበዝ ሲበዛ በጣም ያውም ልጅ ይዛ ለሌሎች እህቶቻችን አርአያ ነሽ አንቺ የኔ እናት መድሀንያለም ይጠብቅሽ በርቺ
@HirutbH
@HirutbH 2 года назад
ወንዶች የአባትነት ሃላፊነታቸውን መወጣት አለባቸው!
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 2 года назад
Ye ethiopia wendoch telew yihedalu enat techegra asadega kum neger lay sideres lije eyalu yimetalu
@hawamohammed6515
@hawamohammed6515 2 года назад
ምን እግዜር እግዜር ትያለሽ አላህ በይ
@wasihunteshome7641
@wasihunteshome7641 2 года назад
እንዴ አሌህም እግዜርም እኮ ስሙ ተቀየረ እንጂ አንድ ነዉ አንች ነሽ የተሳሳትሺዉ እሷ ጀግና ነች።
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 2 года назад
ክፍት አፍ አንቺ ን ብሎ አራሚ ንያዋ ነው። መርዳት ካልፈለግሽ በቁስል ላይ ቁስል አትጨሚሪላት። ወረኛ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
@@wasihunteshome7641 አንድ አይደሉም እግዘቤሄርና አላህ አንድ አይደሉም አላህ መለት እንደ ሰው መይበላ መይተኛ ኑፁ ፈጠሪ ናው እግዘቤሄር ደግሞ ተረግዞ የተወለደ ናው።
@zalamfekado7081
@zalamfekado7081 2 года назад
ምንው የእግዜር ስም ስጠራ ተቀጠልሽ እግዜር እግዜር በድብ ተቀጠይ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 года назад
@@zalamfekado7081 አይበልም የኛም የንችም የሁለችንም ጌታ ፈጠሪ አላህ ናው ተጠምቀቹ ናው ንፂፂር ጉሩፕ ናይ እንማር አብረን ሁሉኑም ኦርቶዶግስ እና ሙስልም ልዩናቱ
@Amina-wt2ls
@Amina-wt2ls 2 года назад
እ እግዜርይስጥልኝ ትላለች አኡዙቢላህ
@yewulsewnigussie834
@yewulsewnigussie834 2 года назад
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ፤ በርቺ ።
@hyryehydere4642
@hyryehydere4642 2 года назад
ጎበዝ እህቴ አላህ ያግዝሽ መሻላህ አይ ወንዶች ስኖር ትዳር ይፋልጋሉ ሠይኖር ጥሎ ይጣፋሎ
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 2 года назад
ዋው ፡ የኔ ጎበዝ የእውነት ሴት ሴት ፡ ነሽ
@zemzemfayiso2274
@zemzemfayiso2274 2 года назад
Mashalla mashalla mashalla She’s so strong I’m proud of her may Allah helping her everything to make for her easy life inshalla
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 2 года назад
ግራ ገባኝ ጥሩ ነው ጠንካራ ነሽ አሏህ ይጨምርልሽ በርች ልጅሽም ይደግልሽ. ግን አንዴ ሙስሊም ነኝ ብለሽ ግን ደም እግዜር እምትይው ነገር ትንሽ ያደናግራል ሙስሊም ከሆንሽ አሏህ በይ እህቴ በተረፈ ሰላምሁኝ
@mohammedsied4401
@mohammedsied4401 2 года назад
አላህ ይርዳሽ ሀያት ስትናገሪ አላህ እና አልሀምዱሊላህ የሚለውን ቃል ተጠቀሚ
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 2 года назад
Fetari maletua eko yaw new
@EFM112
@EFM112 2 года назад
ጀግና 🦁
@user-ub5tu6fm2z
@user-ub5tu6fm2z 2 года назад
አላህ ማለት እደት ያሳፍራል አላህ ሂዳ ይስጣት አኡዙቢላ
@selamassefa6569
@selamassefa6569 2 года назад
ጀግና ሴት♥️♥️💐💐🌹🌹
@ajeba264
@ajeba264 2 года назад
የምር ጀግና ናት አላህ የተሻለ ስራ የተሻለ ኑሮ ይስጥሽ
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 2 года назад
ለልጁ በጣም አደገኛ ነው ስለማይታሰር እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 года назад
ሃያቴ ጎበዝ ምርጥ እናት ለስራ ያለሽ ፍላጎት ጥንካሬሽን ያሳያል ብትችዪ አቶቢስ ወይ ሌላ ሞክሪ ለልጅሽ ሁሌ እዛ መሆኑ ይከብዳል አማራጭ ስለሌለሽ መሆኑ እንዳለ ሆኖ ባጃጅ ትንሽ ያስቸግራል ግን አድንቄሻለሁ የተሻለ እንዲገጥምሽ እየተመኘሁኝ ቆንጆ ልጅ አለሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ መልካም ጊዜ
@user-dg4tj8pm5z
@user-dg4tj8pm5z 2 года назад
በነገራችን ላይ ሙያ ሀብት ነው ያው ቢከብድም 🍂ማሻ አላህ
@akelilutube5675
@akelilutube5675 2 года назад
እስኪ የምትረዳ ሤት ናት እንርዳት
@saedofee9014
@saedofee9014 2 года назад
አይዞሽ
@yesaramube4968
@yesaramube4968 2 года назад
ጀግና እናት ያለው ካስበበት መድረስ አያቅተውም፡አላህ ካገዘው ዛሊም፡ ወንዶች አላህ ሂደያ ይስጣቸው ጀግና ነሽ አላህ ለራስሽ ያብቃሽ
@meskiyayoutuber4314
@meskiyayoutuber4314 2 года назад
ጀግና ሴት ያብዛልን መጀመረም አንቹም ፈልጎ አንበርም ማር በርቻ ጀግና ነሽ
@fggy9104
@fggy9104 2 года назад
በርች ጠንካራ እናት ነሽ ልጅሽን ካሰብሽበት አላህ ያድርስልሽ
@mitikebekato6147
@mitikebekato6147 2 года назад
ሴት ልጅ ክብር ይገባታል በተለይ የሀበሻ ሴት
@samsong6746
@samsong6746 2 года назад
ፈጣሪ ብቻ ነዉ እንዲሁ ፍፁም ስለ ሆነ ክብር የሚገባዉ... the rest of you.. you need to earn your respect.
@rewdakemal3478
@rewdakemal3478 2 года назад
የኔናት አይዞሽ ያልፍልአብሽሩ. አይ ወንዶች አይአይይይ. ስራቸው ወልዶመጣል. አርገውታል አረ አላህንፍሩ. አፉ. ቀልብ. ይሰጣቹ. ኡፉፉፉፉ
@selamawitsisayselamawitsis1856
@selamawitsisayselamawitsis1856 2 года назад
እኔ ይችል ልጅ አግኝቼ ቢያንስ ልጁ ትምህርት እንዲጀምር የበኩሌን አስተዋፆ ማድረግ እፈልጋለዉ ስልኩዋን ላኩልኝ እና ላግኛት
@zuzuzdtube4520
@zuzuzdtube4520 2 года назад
በጣም ጎበዝነሽ ያልፋል በርች !!! ሙስሊም አይደለሽ ለምንድነው አልሃምዱሊላህ የማትይው ???
@ekrutube4011
@ekrutube4011 2 года назад
የኔም ጥያቄ ነው አኡዙቢላህ ምን እሚሉት አስመሳይነት ነው
@selamawitkuma8744
@selamawitkuma8744 2 года назад
ለምዶባት ነው ነው እንጅ እስልምናዋን እኮ መስክራለች
@mamytube3905
@mamytube3905 2 года назад
በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹
@fhdtet1488
@fhdtet1488 2 года назад
ወይኮሜንታቶችትገርማላችሁ በርቺእህታችንንአይዛሽያልፍል
@user-yp5yh4nf9o
@user-yp5yh4nf9o 2 года назад
ማሻ አላህ ጀግና
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj 2 года назад
የጀግና ጀግና ነሽ ምርጥ ወጣት ቸሩመድሐኒአለም የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ
@alainalain9847
@alainalain9847 2 года назад
ማአሻአላህ። አላህ ይጨምርልሽ ጎበዝ ቀጥይበት
@zaharakedier9891
@zaharakedier9891 2 года назад
ሀዩቲ በርቺ አብሽር አለህ ይጠብቅሽ
@seble6210
@seble6210 2 года назад
የምር ልዩ እናት ነሽ ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ በርቺ 🙏💞💞😢
@buruksu7016
@buruksu7016 2 года назад
ይችን ጀግና አለማድነቅ አይቻልም
@saved1580
@saved1580 2 года назад
በርቺ በርቺ ጎበዝ
@genentmhair4561
@genentmhair4561 2 года назад
የኔ ኢናት እናት መሁን ክባደ ነው ፈጣሪ። ይጠብቅሽ ክነ ልጅሽ
@samutitube3534
@samutitube3534 2 года назад
ጀግና ሴት
@ibrahimelias1056
@ibrahimelias1056 2 года назад
Amazing mother
@kelemwahselase7164
@kelemwahselase7164 2 года назад
ጀግኒት 👍 እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አይዞሽ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
ከእናትም እናት ነሽ❤ ለዛዉም ፍቅርሽ መገለጫ የማይገኝለት❤️
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
ጀግና 🌝💐❤️❤️❤️ አሁን አለም ይሄዉ አወቀሽ🌝💐💐💐💐💐💐💐
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 года назад
ማሻ አላህ የሴት ወንድ ከአንዳንድ የወንድ እርሾ አንች በ 10 እጥፍ ትበልጫለሽ በርች ጀግኒት
@kimoabi8370
@kimoabi8370 2 года назад
ኤረ እባካችሁ ባለ ሀብቶች ተባበሯት
@rabiaabuye1255
@rabiaabuye1255 2 года назад
ማሻአላህ የኔ እህት
@mekiyaali857
@mekiyaali857 2 года назад
መሻአላህ እህታችን በረቺ
@ezrababa3398
@ezrababa3398 2 года назад
አይዞሽ በሪች ተባረክ
@fatumatube1543
@fatumatube1543 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም የኔ ውድ በጣም ጎበዝ ነሽ ግን እግዜር ተምትያት በምታምኝበት አላህ ብትያት ይገባት ነበር እኳ
@safiyaosman9204
@safiyaosman9204 2 года назад
Mashaallh
@caleb7859
@caleb7859 2 года назад
ግሩም ነው
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 2 года назад
የኔ ጀግና እህት 💓 ግን አልሃምዱሊላህ በይ አላህ የት ህዶነው ሌላ የምጠሪው 😎🤔
@fatumasedyoutube4033
@fatumasedyoutube4033 2 года назад
በርች
@hanifashifa8970
@hanifashifa8970 2 года назад
ጉብዝናሽን ሳላደንቅ አላልፍም አላህ ይጨምርልሽ ግን በሀይማኖትሽ በጣም ነው ምታፍሪው አላህን ፍሪ እህቴ
@asthey
@asthey 2 года назад
👏👍👏❤
@user-kl4sg3rm5f
@user-kl4sg3rm5f 2 года назад
ወይኔ ጉደ እግዜር እግዜር ምን አባባለሽ ስምሽየሙስሊም ነውአኡዝቢላህ
@kaderhussen5591
@kaderhussen5591 2 года назад
አብሽር አለህ የግዝሽ ህወት እንደ መሰለል ነት ተወጠለች ተወርደለች አይዞሽ እሄም የልፈል
Далее
다리에 힘이 풀려버린 슈슈 (NG Ver.)
00:11
Просмотров 1,1 млн
የጎርጎራ ማራኪ ገጽ
2:21
Просмотров 2,7 тыс.
ዳኞችን ያስደመመ  ጭፈራ
32:09
ከማዕዶት ጀርባ የነበረው ሴራ
1:02:33
다리에 힘이 풀려버린 슈슈 (NG Ver.)
00:11
Просмотров 1,1 млн