Тёмный
No video :(

በምን ስራው በጀነት ተበሰረ? አስገራሚው ወጣት 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 192 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 441   
@user-qf5zi7jo8u
@user-qf5zi7jo8u 4 года назад
እስኪ ሰያ ቱብን እንደ እኔ በጉጉት እሚጠብቅ በላይክ አሳዉቁኝ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝ ሰኢድ ጀዛክሏህ ኸይር እዱኒያ ወል አኼራ ያንተ ምክር እኮ ለኛ ከዱኒያ ይልቅ አኼራን እንድናስታዉስ ይጠቅመናል አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን በርታልን አላህ ተክፉ ይጠብቅህ
@madanammadanaadana2402
@madanammadanaadana2402 3 года назад
+971566662568🇪🇹🕋☝️📿🤲✍🕋🇪🇹
@adssdgd9108
@adssdgd9108 3 года назад
ሰኢድባለህበትአላህይጠብቅህአይዞህበርታ
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
*ዋሊኩም ሠላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ሠያው ጅዛህን እጥፊ ድርብ አለህ ይክፊልህ ውንድሜ ኑ የኢስላም ልጆች በየመጥፎ ፔጂ ውንጅል ከማብዛት ምርጥ ምክር አለ ኑ እንስማው ነአም ልብ በዘምዝም ውሃ ውይም በመካ ውሃ የራስ ዳዕዋ"ጅዛካላህ ኸይር*ሰውን አስደስቼ ረቢን* *አስቆጥቼ* *ከፍ ልበል ያለ* *ወረቢ እመነኝ በዱንያም በአኺራ* *ተዋርዶ ቀለለ።s a w*
@user-qo8tm5io1q
@user-qo8tm5io1q 4 года назад
ጥያቄና መልስ በቀጥታ ስርጪት ጀመር ከተመቸክ ይጀመር የምትሉ 👍
@user-ej9im4gz8b
@user-ej9im4gz8b 4 года назад
ይጀምር
@user-vc2pd6qy5l
@user-vc2pd6qy5l 4 года назад
ይጄመር
@user-pp7ne7ib2x
@user-pp7ne7ib2x 4 года назад
ይጀመር
@mulumahmud5576
@mulumahmud5576 4 года назад
ወአለይኩም አሠላም አህለን ሀቢቢ ሁሉም ለሀይርናዉ
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w 4 года назад
ይጀመር
@hushhush6284
@hushhush6284 4 года назад
ማሻ አላህ ምርጥ ምሳሌ ምርጥ ታሪክ ምርጥ አስተማሪ ነገር ነው የነገርከን ጀዛክ አላህ ከይር ታድያ እኛ እንኳን በግልጽ ስተት አግኝተን ይቅርና ገና በጥርጣሬ የትዳር አጋራችንን ለማዋረድ ለማሳበቅ እንቸኩላለን አላህ ልቦናችንን ያሳምርልን
@afsszchh3192
@afsszchh3192 4 года назад
ሱብሀነላህ አላህ ለሁላችንም መልካም የህይወት አጋር ይወፍቀን ምንኛ መልካም ሰዉነዉ ያአላህ
@user-bz6zt9ry8x
@user-bz6zt9ry8x 4 года назад
ጀዛክ አሏህ ኸየር ወድሜ የምታቀርባቸው ዳእዋወች ሁሉም ምርጥ ናቸው አሏህ ምንዳህን ያብዛልህ
@kuwait1441
@kuwait1441 4 года назад
ሱበሀን አላህ ምንኛ መታደል ነው ከረሱል ስለሏህ አለይሂ ወሰላም ጋርጓደኛ መሆን ምንኛ ሶብረኛ ወጣት ቢሆን ነው 😭😭😭😭
@user-dx9xq3fl3l
@user-dx9xq3fl3l 4 года назад
جزاك الله خير يا اخي سبحانك يارب سبحانك يارب اللهم اجعلنا منهم من الصابرين يا الله
@user-mg7zw6qo3b
@user-mg7zw6qo3b 4 года назад
*Walikum selam werahemtulahi webrkatu Alilahmdulilah welahi* ይሕን ታሪክ ለብዙ ግዜ እሠማዋለሁ አልጠግበውም አላሕ ከጥሩወቹ ባሪያወቹ ያድርገን*
@user-hw5sr9qb3b
@user-hw5sr9qb3b 4 года назад
سبحان آلله جزاك آلله خيرن👍👍ታርኩ በጣም ደስ ይላል ወላሂ።
@zinetadem9310
@zinetadem9310 4 года назад
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ጀዛካላህ ኸይር ወንድማችን ውድ የኢስላም ልጆች በሙሉ መልካም ጁመአ ይሁንላችሁ ይሁንልን ለሁላችንም ይሄንን ኮረና በሽታም አላህ ያሳልን እኛንም ውድ ቤተሠቦቻችንን አላህ ይጠብቀን
@hindobasheer9896
@hindobasheer9896 4 года назад
አሚንንን
@fathiaahmed5038
@fathiaahmed5038 4 года назад
MashAllah Allah yechmereleh in shaa Allah jzk
@emanbinetyesuf3807
@emanbinetyesuf3807 4 года назад
ሱበሀን አላህ አላህ ከታጋሾች ያርገን ሰያ ይሄን ትምህርት ስላቀረብክልን ጀዛአ ኸላህ ኸይር
@user-jh4hf7hv5o
@user-jh4hf7hv5o 4 года назад
ሱብሀን አላህ ይህ ታርክ ስምቸዋለሁ ግን አይሰለቸኝም አላህ ሁላችንንም ይወፍቀን
@user-tb2ul9eg9y
@user-tb2ul9eg9y 4 года назад
ወላሂ ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ።ሌላ ምንም አልልም አላህ ልቦና ይስጣችሁ።ሰይድ ወንድሜ ጀዛከላህ ኸይር ።ሁል ጊዜ በጉጉት ከምጠብቃቸው ኘሮግራም አንዱ አንተ ነክ። አላህ ይገዝክ ።እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን።
@user-tb2ul9eg9y
@user-tb2ul9eg9y 4 года назад
ሱበሀን አላህ የሚገርም ትምህርት
@user-fv6sh3md9d
@user-fv6sh3md9d 4 года назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢሻአሏህ በሰማነው እምንጠቀም አሏህ ያድርገን ሰያ ጀዛኩመሏህ ኸይር ያጀመአተል ኸይር ወላሂ እንደዚህአይነት ትምህርት እየተለቀቀልን በሌላነገር ጊዜቺንን አናባክን እንበርታ እናም ላይክ ሸር እያደረግን እናበረታታቸው አይከፈልበት ለኛም ደሰታነው ከተሳሳትኩ ይቅርታ ውዶቸ
@fetihatube1918
@fetihatube1918 4 года назад
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኔ ገና ስገባ ነው ላይክ ማደርገው
@hikmahassen5322
@hikmahassen5322 4 года назад
Masha Allah 💯👌💗
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላከይር ኡስታዝ ሱብሃናላህ ሱብሃናልህ
@wallaggaatube131
@wallaggaatube131 4 года назад
Jzk Allaah kaariy barakallah fiik ustaz
@seaditube9120
@seaditube9120 3 года назад
ሡብሀን አሏህ ሚገርም ነዉ አሏህ ኸይረኛዉን መንገድ ይምራን መጨረሻችንን ያሣምርልን
@suumaayamuhammadfor7077
@suumaayamuhammadfor7077 4 года назад
MashaAllah MashaAllah JezakaAllah filijaan ustaz💗💗💗👈
@user-pl9cs1lp9q
@user-pl9cs1lp9q 4 года назад
Jezakellah kheyr wed wendimachin
@hayats1057
@hayats1057 4 года назад
Masha Allah masha Allah jezakume Allah keyire
@user-lq8we5oj4h
@user-lq8we5oj4h 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰኢድ ጀማል .ማሻ አላህ አላህ ከይር ስራችንን ያብዛልን ያረብ .ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩሏህ ኽይርን ሰላምህን ያብዛልህ ወድሜ አላህ ይቀበለን መልካም ስራችንን ያረብ
@zeharamohammed3814
@zeharamohammed3814 4 года назад
አሰላም ሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እዴት ናችሁ ያጀማአ ኡስታዝ ሰያ ጀዛከላህ ከይርን
@nileriver4983
@nileriver4983 4 года назад
ኡስታዜ በትክክል ነዉ እኔም ሳምቻሌዉ አላህ ይሄን አይንት ትዳር አላህ ይውፈቀኝ ያረብ
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 4 года назад
ሞልቷልኝ አንደኛ ነኝ የሰያ ወዳጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@user-py7kl9er7e
@user-py7kl9er7e 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ከይረን ጀዛ
@fatmahsaid5206
@fatmahsaid5206 4 года назад
ሳህ
@smscekk288
@smscekk288 4 года назад
ሰብስክራይብ አረግኩሽ ጠንክሪ
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 4 года назад
@@smscekk288 የኔ ውድ አመሰግናለሁ ጀዛከላህ ኸይር🍟🍷
@hayattube6243
@hayattube6243 4 года назад
አደረኩሽ ውደ
@user-oe6so8pf6l
@user-oe6so8pf6l 4 года назад
ዋለይኩም ሰላም ሰያቱብ ጀዛኩም አኣህ ሱብሀን አላህ። አላሕ። ሰብር ይስጠን። ባሁኑ ስአት ሰው የሰውን ነውር ፍለጋ ነው
@seadamohamed6841
@seadamohamed6841 4 года назад
ወአለይኩም ዓሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ #ሠለሏሁ ዓለይሂ ወሠለም ጀዛከአሏህ ኸይረ ወንድማችን ሠኢድ
@jafaremusa2138
@jafaremusa2138 4 года назад
Mashallah 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🎓🥰
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 4 года назад
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ከይር ኡሥታዝ
@user-to5lc7it3p
@user-to5lc7it3p 4 года назад
ወላይኩም ሰላም ወረህመቱለሂ ወባረከትሁ ጃዛክ አላሁ ኸይረ suban Allah alhamdulilaye #mash Allah
@aaabaaab5553
@aaabaaab5553 4 года назад
ጀዛ ከሏህ ኸይር በሰማንው ተጠቃሚ አሏህ ያድርገን
@user-vk9he8ew6j
@user-vk9he8ew6j 4 года назад
Wallekumi Asallami Woramatullahi Wobarakatu Usitazi Jazakumi Allaha Kayri Allaha Yicamirilliki
@Tube-wc5on
@Tube-wc5on 4 года назад
አላህዬ አንተ በራህመትህ የነብየ የሀቤቢ صلي الله عليه وسلمጎረቢት አድርገን አሚን
@zakirajemalyealahbaryananh5815
@zakirajemalyealahbaryananh5815 4 года назад
ወአላይኩም ሰላም ወረህማቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ሰኢድ ጀማል ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ሱበሀነ አላህ በጠም ይገርመል አላሁ አክበር ለኛ ትምህርት ነዉ ያሀቢቢ ያረሱላለህ እኛም ነፍቃነል እርሶን አጠገብ መሆን በህልማችንም አላህ ያሰይን ሰያ አብሽሩ ያኛ ያእስላም ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-cv1gb2ln5f
@user-cv1gb2ln5f 4 года назад
جزاك الله خيرا
@user-oj9nb8sl3u
@user-oj9nb8sl3u 4 года назад
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድሜ ጀዛህ ከላ ኸይር ሡባሀን አላህ በጣም የሚገርም ታራክነዉ
@kumiskodok2546
@kumiskodok2546 4 года назад
፥ጀዛካላህ ኸይረን
@nuriyakedr9536
@nuriyakedr9536 4 года назад
Shubani allha meni ayenati jagena watati naw seya jaza kala kayeri kacalika hulami beki bali eha tafaci dawaki enafekanali setafa
@rabiyaahmad3062
@rabiyaahmad3062 4 года назад
Waleykumusallam warhmatullahi wabarakatu salallahu aleyhi wassalam salallahu aleyhi wassalam jzk ustaze. subbahanallah
@hyatmohammed5002
@hyatmohammed5002 4 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አህለን ሀቢቢ ወላሂ እንደዚህ አይነት ስታቀርብ ነው ደስ የሚለን አላህ ይጠብቅህ ሰያይ
@afsszchh3192
@afsszchh3192 4 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰ ዐ ወ አህለን ኡስታዝ ዉድ እህት ወንድሞቼ ዛሬ እኮ ጁማአ ነዉ ሁላችሁም በዱአ እንበርታ አላህ ወንጀላችንምሮ ይህ ወረሽኝ አጥፍቶልን ለረመዳን መስጅዶች ተከፍተዉ እንደ ቀድሞ ህይወታችን እንድንመለስ ምህረት ሊወርድልን በዱ እንበርታ
@sarassdd6113
@sarassdd6113 4 года назад
ዋሊኩም ሠላም ዉራህመቱላሂ ዉብርካቱ ስያ አላህ ይጨምርልህ
@ganniyyee2086
@ganniyyee2086 4 года назад
Salallahu aleyhi wossallam salallahu aleyhi wossallam salallahu aleyhi wossallam jzk
@smscekk288
@smscekk288 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር👍👍👍👍
@user-yn7vb1lb8d
@user-yn7vb1lb8d 4 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከሏሁ ኸይረን አሏህየ ከመልካም ሰሪዎች አድርገን እና የረሱል ጎረቤት አድርገን ኢላሂ
@user-zy8nb4yo9g
@user-zy8nb4yo9g 4 года назад
ሱብሀን አላህ እኔ ድሮ ማለት ነው በህልሜ ነብዩ ሙሀመድ (ሰአወ) የአሱርን ሰላት እንድሰግድና የመስገጃ ቦታ ሲያሳዩኝ ረሱል ሲያናግሩኝ ብንን አልኩኝ ግን ፊታቸውን ማየት አልቻልኩም አጅብ 😭😭😭😭
@fouziahussein5105
@fouziahussein5105 4 года назад
ሱባሀን አላህ ምን አይነት ጥሩ ሰው ቢሆን ነው አላህ ይወፍቀን ዘውጅ ሳልህ አላህ ልቦና ይስጠን አይ ሴቶች የኛ ነገር አላህ ይግርፍለና ዙንብና ያአላህ ።
@zanapalmahapa5938
@zanapalmahapa5938 4 года назад
ሱብሀን አላህ ጀዛኩም አላህ ኡስታዝ እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ
@ssxsc6782
@ssxsc6782 4 года назад
ሰይድ ሀቢቢአላህጨምርክህ ትንርቶችህ ሁሉ በጣም እስተማሪ ናቸው ውላሂ አላህ ለኛምአላህ ይወፍቀንያረብ እንሻአላህ
@adanchdegfa6333
@adanchdegfa6333 Год назад
Z
@hzuhah5677
@hzuhah5677 Год назад
ሱብሀን አሏህ (ሰለላህ አለይሂ ወሰለም)
@user-ww8jp5bn1h
@user-ww8jp5bn1h 4 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@tubegdgg1833
@tubegdgg1833 4 года назад
ወአሊኩምሠላም ሠያው አላህ ይጨምርልህ ሡበሀንአላህ አላህ ከመልካም ባሮቹ ያርገን
@fetiyab.f7422
@fetiyab.f7422 4 года назад
ሱብሀን አላህ ሚገርም ወጣት ነው ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ሰኢድ
@asdasd-yz9hj
@asdasd-yz9hj 4 года назад
S A W Shukran Jzk
@user-co8ke4pm6u
@user-co8ke4pm6u 4 года назад
ሱበሀን አላህ .ወላሂ ያስለቅሳል ፣ ወድም. ጀዛካላህኸይር.. በጣም ትምርት አለው ً..እህት ወድሞቸ እደዚህ ..ችግር..ቢያጋጥመን..ለነገር..ከመቸኮል..ላላህ..ብሎ..መሶበር..መታገስ..ዋጋ .አለው .አላህ.ሶብር .ይስጠን.ያረብ..ላኢላሀኢለላ ሙሀመድ ረሱለላ..
@user-pp7ne7ib2x
@user-pp7ne7ib2x 4 года назад
ዋአለይኩሙሰላምወራህመቱሏህወበረካትሁ እጅግአስደናቂታሪክነው ባሀንዘመን በአለምላይሙሉለራሱአይገኝም ግናለገና ሌላፍቅረኝነበረሽበማለትእሚያቍሽሹአሉ እኳንልጃ ቀርቶ ለዛውምአግብቷት
@user-ul7mz3ic5g
@user-ul7mz3ic5g 4 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይረን ወዲም ሠያ
@rqyaseraj6172
@rqyaseraj6172 4 года назад
ሱበሀን አላህ የሚገረም ታሪክ ነዉ ያረቢ ከታጋሻ የዱርገን የሩብ
@ghhyuh3880
@ghhyuh3880 4 года назад
Wswr we bagaa nagyaa dhufataan
@ghhyuh3880
@ghhyuh3880 4 года назад
Walhii barumsaa bayee iraa argadhee jabadhuu amarnyaa alaqimii
@ametali434
@ametali434 4 года назад
ሱብሀን አላህ በዛሬው ዘመን እደዚህ አይነት ወጣት አይገኝም
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
ሱብሀን አላህ
@azeezajimmaa2824
@azeezajimmaa2824 4 года назад
ወዕሌኩም ሰላም ወራህመቱሏ ወበረካቱ ማሸአሏ ያራብ ሁሉም ነገር ባንተ እጅ ነውና እውነተኛ ያንተን ፊራቻ ስጠን ሰሌላሁ ዕለይህ ወሰሌም ጃዛክ አላህ ክይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@samuyaabatelji5888
@samuyaabatelji5888 3 года назад
Allahmdurellah ba qirbi ayechacho.nabariku.wolhi sallallahwalam Allamdurillh ☝️💪
@ayshaseidayshaseid3178
@ayshaseidayshaseid3178 4 года назад
ወአለይኩም ሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሠምቸ አልጨረስኩትም ጀዛከላህ ከይር
@user-mm3yt8di6b
@user-mm3yt8di6b 4 года назад
ሱብሃን አለህ ደስ ያምል ተሪክነው ሰያ ጀዘከለው ከይረን እደንተ ያለውን ያብዘልን ያረብ አለህ ይጣብቅህ ያምተቀርበቸው ሃድሶች ቀልብን ያረጥበሉ አጠር መጣን ያለ ነው እነማሰግነለን
@bdhdb3774
@bdhdb3774 4 года назад
ሱብሀን አሏህ ጀዛአሏህ ኸይረን ወድማችን
@user-or1vu5sn5b
@user-or1vu5sn5b 4 года назад
ዋሊኩሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰ ዐ ወ ጀዛክላህኸይር አላህይወፍቀንያረብ ፊዳክ ያረሡለላህ ሰ ዐ ወ
@mayajamal8658
@mayajamal8658 4 года назад
እኔ ግን ያልሰራሁት ወንጀል የለም አላህ ይማረኝና ግን ሰው እንኳን ሊደብቁልኝ ብዙ ግዜ እያነሱት ያሰቅቁኛል ብቻ ነውሬን የደበቀው እሱ አላህ ብቻ ነው በዱንያ ላይ የደበክልኝን ወንጀል ሁሉ የውመል ቂያማም ደብቅልኝ ወዱዱዬ አሏሁመ አንተ ረቢ ላኢላሃ ኢላ እንተ ኸለቅተኒ ወአና አብዱክ ወአና አላ አህዲከ ወወእዲከ ማስተጦእት አኡዙ ቢከ ሚንሸሪ ማሶነእት አቡኡ ለከ ቢኒእመቲከ አለይ ወአቡኡ ቢይዘንቢ ፈግፊርሊይ ፈኢነሁ ላዬግፊሩ ዙኑበ ኢላ እንት
@paa36044
@paa36044 4 года назад
@cjggfyvucx7692
@cjggfyvucx7692 4 года назад
ዋለይኩምሰላም ጀዛካሏህ ሀይረን በርታለን የድማችን ሰያ
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 года назад
ዋልይኩም ሰላም ወራህመትሎህ ወበረካቱ ማሻአላ ጀዛኸም አላህ ኸይር ሱበሀን አላህ
@fafi3005
@fafi3005 4 года назад
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ ሰያ አላህይጨምርልህ በሰማነውየምንጠቀምአላህያድርገን ጀዛከላህ ኸይር
@zdneg9508
@zdneg9508 4 года назад
ሱብሀናላህ በጣም ሚገርም ነዉ ጀዛከላህ ኸይረን
@user-vc2pd6qy5l
@user-vc2pd6qy5l 4 года назад
አሰላማሊኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ወድም ሰኢድ አላህ ጣፋጩን አዴበትክን ይጨምርልህ ታሪኩን ከዚህ በፊት ተከታትየው ነበር አላህ በጄነት ካበሸራቼው ያድርገን ያረቢል አለሚን
@kedijamohammed1236
@kedijamohammed1236 2 года назад
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰያየዬዬ ማሻ አላህ አላህ ይጬምርልህ በርታልኝ
@SeYa13579
@SeYa13579 4 года назад
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ወንድም ሰዒድ
@mariamsoliman1075
@mariamsoliman1075 4 года назад
ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላህ ሱብሀን አላህ ሱብሀን አላህ ጀዛካላህም ሀይር በጣም የሚገርም ነዉ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ዉስታዝ በሰመነዉም የምንጠቀምበት ያርገን
@monakk2219
@monakk2219 4 года назад
Subahaan Allah jzk Allah wondema ragem edema ena tena temegnahulek ustez😢😢😢
@zaharsaeid7142
@zaharsaeid7142 4 года назад
ማሻ አላህ ምሪጥ ቅስ ኡሰታዙና ጀዘኪለሂ ኸይር ወጀዘ
@ekramtube7565
@ekramtube7565 4 года назад
መሻአላህ ሱብሀንላ ኢሻአላህ መልካም ስራ እምንሰራ አላህ ያድርገን አላሁመ አሚን
@zahrahzahrah3368
@zahrahzahrah3368 4 года назад
ጀዛክ አላህ ኽይር ወድም ሰኢድ
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ሰይዳዬ ጀዛከላህ ልብችንን እያከምክልን ነው
@ghghh3547
@ghghh3547 4 года назад
ጀዛከላ ኸይር ወንድም ሰኢድ
@momanddadiloveyoumomanddad1328
@momanddadiloveyoumomanddad1328 4 года назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰላም ማሻ አላህ በረታ ወላሂ ምታቀርበው ዳዋ አዳምጬ አለጠገብም
@user-lz7nt3fw1r
@user-lz7nt3fw1r 4 года назад
ጀዛከላህ ወንድማችን በርታ
@user-fp9ts6oc7u
@user-fp9ts6oc7u 4 года назад
ሱብህን አለህ አጅብ ነው ከዚህ በፍት ስምቼዋለሁ ያምያአጅብ ቅስ ነው አለህ እክለስን ይውፍቀን ያረብ።
@wallaggaatube131
@wallaggaatube131 4 года назад
MashaAllaah
@SsS-sl9sn
@SsS-sl9sn 6 дней назад
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
@rabiaseid9692
@rabiaseid9692 4 года назад
ውአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. አህለን ሰያ. ጀዛከላህ ኸይር ሱብሀን አላህ
@sofiamohammed7591
@sofiamohammed7591 4 года назад
ጀዛከሏሁ ኸይን ወንድማችን
@muziraahusen453
@muziraahusen453 4 года назад
Wa wr wb jezakalah kayire
@user-ro9to6xx2z
@user-ro9to6xx2z 4 года назад
ማሻ አላህ ደስ ሲል
@user-ss9vg3lm4n
@user-ss9vg3lm4n 4 года назад
ወአላይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበራከቱ ሹክራን በርታ
@mohubakedirtube5710
@mohubakedirtube5710 2 года назад
ዋአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ስያ በጠም ጠቀሚ ታሪክ ነው ሱብሀን አላህ
@sofiaasfaw7234
@sofiaasfaw7234 Год назад
Subahan allah Jzk
@user-bt1cq1hm9c
@user-bt1cq1hm9c 4 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለሏሁ አለሂም ወሰለም የአሏህ ያረቢ ለኛም ይወፍቀን ያረቢ ያአዚዝ
@sasd6904
@sasd6904 3 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀን አላህ አላህ ከይርን ስራ የምናስብ ያድርገን
@fatumarsheid5045
@fatumarsheid5045 4 года назад
መሻ አላህ
@user-of1kj4mo4q
@user-of1kj4mo4q 4 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ ሰያው በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
Далее
በፊልሞች ሱስ ተጠምጃለው
17:35
Просмотров 15 тыс.