Тёмный

በምድር ላይ ከእስልምና በፊት ሌላ ሀይማኖት አልነበረም ስንል ማረጋገጫ ይዘን ነው 

lubbuu Tube
Подписаться 93 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

የተለያዩ መረጃና ትምህርታዊ ቪዲዮቻችን ወዲያው
ይደርሷቹ ዘንድ ስብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ JZK

Опубликовано:

 

23 июн 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 274   
@mekameka2099
@mekameka2099 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ። በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ።
@rahmaendris5023
@rahmaendris5023 3 года назад
አላሀምዱሊላ ኢስላም ላደረገኝ ጌታ አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቸ በርቱ መሠሎቻችሁን ያብዛልን
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l 2 года назад
አላሀምዱልላይ ጠክሩ የኛ አባቦች በርቱልን ለኛም እዲያ ይስጥልን
@user-to1rf1vf7d
@user-to1rf1vf7d 3 года назад
በርቱ በርቱ ጀግኘኖች
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c Год назад
ማሻአላህ ወላሂ እውቀት በማስረጃ ቁርአን ይበልጥ ልቤ እያበራ መጣ ኢንሻላህ ልማርና እኔም ሴት ወገኖቻችንን አስተምራለሁ
@user-gu7mb2ou2s
@user-gu7mb2ou2s 4 года назад
ጀግናው አቡ ሀይደር ብቻውን አልቀረም ጀግኖችን ተክቷል ማሻአላህ አላህ ያበርታችሁ ያቆያችሁ ይጨምርላችሁ እውቀት ያረብ ኑሩልን
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን የኢስላም ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
@hhjjhhjj3012
@hhjjhhjj3012 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ማስረጃ ስለላቸውነው እሚሳደቡት
@AsAs-uu2fv
@AsAs-uu2fv 4 года назад
ማሻ አላህ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃቹሁ
@siyamisiyami7173
@siyamisiyami7173 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍ ኢንዶው ሚን ለርጋቹ ቢቻ አላህ ከአይኒነሲ ይጣቢቃቹ አላህ ይጫምርላቹ በርቱ 👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@kelifakelifa6910
@kelifakelifa6910 2 года назад
ማሻ አላህ
@munamuna1904
@munamuna1904 4 года назад
ማሻአላህ አላህ በዉቀት ላይ ድቀት ይጨምርላቹ ኢንሻአላህ ከናንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን በናንተእንኮራለን አላህ ዘላቂያድርግላቹ።
@user-cm2yj3zw3y
@user-cm2yj3zw3y 4 года назад
جزاكم الله خيرا
@azimerazinabuazimera7320
@azimerazinabuazimera7320 4 года назад
Masha Allah masha Allah wedimoche kufu ayinkachu Allah yitebikachu kewiket ewikwt yichemirachu ❤❤
@atsdemengesha498
@atsdemengesha498 2 года назад
ቁርአኑን አንብቡት ኦርቶዶክስን አታጥላሉ ልቦና ይስጣችሁ
@imannaser7225
@imannaser7225 4 года назад
Mashallah jezakllah keyr
@ghff7032
@ghff7032 4 года назад
Wesleyikum selam werahmetulahi webrekatehu bertulen Wedochi
@user-vu4lc3mk3w
@user-vu4lc3mk3w 4 года назад
ما شاء لله جزاك ىرب
@user-ic1ep3ih9l
@user-ic1ep3ih9l 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍ ዉዶች አላህ እንደናተ አይነቶች ያብዛልን አላህ እዉቀት ይጨምርላችሁ
@MkMk-lp7dj
@MkMk-lp7dj 4 года назад
ማሽአላህ የእኛ ጀግኖች አላህ ይጨምረላቹህ በርቱ
@user-hl1mf4rr8c
@user-hl1mf4rr8c 4 года назад
ما شاء الله بارك الله
@Sada-ky1ik
@Sada-ky1ik 4 года назад
Mashallah 👍👍👍👍💪💪💪☝️☝️🇸🇦🇸🇦🌹🌹🌹
@yassinali6288
@yassinali6288 4 года назад
በርቱ! ማሻአላህ ! ማሻአላህ زادكم الله علما ـ ان شاء الله
@user-wj6mw5id7j
@user-wj6mw5id7j 4 года назад
አሚን አሏሑመ አሚን
@umasam6820
@umasam6820 4 года назад
Masha Allah yibarkih
@mrvipmashaallah91
@mrvipmashaallah91 4 года назад
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاكم الله خير الله مكياج طفشوا
@user-tz7wz8ui1m
@user-tz7wz8ui1m 4 года назад
ዋአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጥብቃቹሁ ወድሞቼ
@zeinbatube6342
@zeinbatube6342 4 года назад
ዋአሊይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ ወድሞቻችን አህለል እንኳን ደህና መጣቹልንንን አላህ ይዉደዳቱ አልሃምዱሊላህ ምስጋና ጥራት ይገባዉ በርቱ አላህ ያግዛቹ ስንት ወድሞቻችን ምንም በማይጠቅማቸዉ ነገር ቢዚ ይሆናሉ በጣም የሚያሳዝ ነገር ሁላችን ዲናች ይምንጠብቅ አላህ ያድረገን በርቱልን ወላሂ በጣም ነው ምታስደስቱ እዉነት ኢዘን ወደ ሀላ ቀረን በጣም ያሳዝናል ሙስሊም ያደረገን አላሀች አልሃምዱሊላህ በርቱ ከናተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ሊላም ወድሞቻቹ ወደናተ በማምጣት ለዲናቸ ይዲጨነቁ አዉቁ አንዲያሳዉቁ ምክሮቸዉ
@rahathrahathsalma253
@rahathrahathsalma253 4 года назад
ማሻአላህ፣አላህ፣ይጠብቃቹሁሁሁሁ
@mdalauddin-gy3nq
@mdalauddin-gy3nq 4 года назад
ማሻአላህአለይኩም የኛ ጀግኖች
@aminatube2829
@aminatube2829 4 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ! አውቀትን ይጨምርላችሁ ደረጃችሁን በሁለቱም አለም ከፍ ያድርግላችሁ
@user-ut6vb2vf9u
@user-ut6vb2vf9u 4 года назад
Masha Allah
@user-vl1hf7jz5y
@user-vl1hf7jz5y 4 года назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ አይዛችሁ ወንድሞቸ. ብቻ ቃላት ያጥረኛል አላህ ይጠብቃችሁ
@shamemashamema7965
@shamemashamema7965 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ ወንድሞቼ ራሣቹን ጠብቁ አላህ ከናንተ ጋር ይሁን ጀግኖቻችን
@user-ic1ep3ih9l
@user-ic1ep3ih9l 4 года назад
ባረከላሁ ፊኩም ማሻ አላህ ተባረከ ረማን አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ማሮች እንዴት እንደ ምጣፍጡ እንደናተ ሁሉም የዲኑ ቢሰራ እስልምና የት በደረሰ ነበረ አላህ ይጠብቃችሁ
@lobabakonjo3418
@lobabakonjo3418 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ውንድሞች ይህንን ልጂ ሥ ወደው !!!!!! ያ አላህ
@ahmadmohamad9156
@ahmadmohamad9156 4 года назад
ወሌኩም ሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ ወንድማችን አሀለን ጀዛ ከላ ከይረን ማሻ አለሀ በሐሪቱ
@mekyamuhdine3211
@mekyamuhdine3211 4 года назад
አየ የኔ ጀግኖች ሺ ያርጋችሁ
@yesuf4704
@yesuf4704 4 года назад
ما شاء الله عليكم ما شاء الله عليكم الله يزيدكم علما ما شاء الله عليكم ما شاء الله عليكم الله يزيدكم علما
@fozyamohamed314
@fozyamohamed314 4 года назад
ሥወዳቺሁ ማሻ አላህ እድሜና ጤና ይሥጣቺሁ ወድሞቸ ከክፉ ነገር ይጠብቃቺሁ
@radiyamohammad2530
@radiyamohammad2530 4 года назад
Maashaa Allah. Allah yichamirlaachu
@sumeyaalebachew2053
@sumeyaalebachew2053 4 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካት ዉድ ወድሞቸ ጀዛኩም አላህ ኸይር በእዉቀትላይ እዉቀት አሏህ ይጨምርላችሁ በዝሁ ቀጥሉበት
@user-em7et5lq4n
@user-em7et5lq4n 4 года назад
Masha allah
@abrahima2446
@abrahima2446 4 года назад
جزاك الله خيرا
@user-jr7lw7hn1n
@user-jr7lw7hn1n 4 года назад
አብሽሩ የአሃራ ወድሞቼ አላሄ ይጨምርላቹ ። በርቱ
@sitinasiti9991
@sitinasiti9991 4 года назад
ወአለይኩም አስሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ በርቱ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃችሁ በዕውቀት ላይ ዕውቀት ይጨምርላችሁ
@fafibenteslam6938
@fafibenteslam6938 4 года назад
Waykum selam werhmtlahi webrkatu mashallah mashallah allah yetbkachiu wud yeslam jegnawoch
@samesyz66
@samesyz66 4 года назад
መሻ አለህ
@mednashafishafi3889
@mednashafishafi3889 4 года назад
Masha allah tebarekelah allah Allahu ytebqachihu
@siyamisiyami7173
@siyamisiyami7173 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላሁ አክባር አላሁ አክባር ጀዛኩሙላህ ኸይር ጀግኖቺ
@ahmedyasinyasin8093
@ahmedyasinyasin8093 4 года назад
Masha Allaha wonidimochachin Allaha yichamirilachu
@fetiyatube7046
@fetiyatube7046 4 года назад
መሸአለህ አለህ ይጨምርለቸዉ አለህ እድሜነ ጤነ ይስጠቸዉ
@fatiyayoutuobe4114
@fatiyayoutuobe4114 4 года назад
ውድ የሙስሊም ወንድሞቼ ለምታደርጉ የእስልምናችን መስፋፋት የምታደርጉት ጥሩ አስታዋጾ አላህ በዱንያም በአሄራም ከ አላህ እዝነት ከ አላህ ራህመት እንዳይለያቹ ነብሴን በጁ. በሆነው ጌታ ስም እመኝላቹሀለሁኝ እናተ ባሰማቹት እኛ በሰማነው እምንጠቀም ሰዎች አላህ ያድርገን በርቱ በርቱ የኔ ጀግኖች ውድ የሙስሊም ወንድሞቼ
@user-rg3hh2kv6t
@user-rg3hh2kv6t 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጨምርላችሁ
@zabibaomer2828
@zabibaomer2828 4 года назад
Mashallaah jzkl allaah yitabikachu
@niymafatma1101
@niymafatma1101 4 года назад
ማሻላህ ማሻላህ የኔ ጀግኖች አላህ ኢጠብቃቹ ውድ ወንድሞቻችን
@tewbachhaile8579
@tewbachhaile8579 2 года назад
Manm fteret yemiyawkew and chrstiyan mehonu yetaweke nw gen beakorach mehamed berasu fkad yemeta neby nw ok
@elyashoelyasho1544
@elyashoelyasho1544 4 года назад
Mashlaa
@batulsiraj6524
@batulsiraj6524 4 года назад
ማሻአላህ👍
@fatmam2158
@fatmam2158 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ ወንድሞቼ በርቱ እንደናንተ አይነቶች ያብዛልን እና አንቺ ሉቦ ቱዩብ የነዚህ ልጆች ፔጅ ልቀቂልን ያንቺ እንደምንባራታታ የነሱም እናበረታታቸው
@hgobd5546
@hgobd5546 4 года назад
ትክክል. እኔም. ያራሰቻውን. ፔጅ. እፍልጋወለውኝ
@user-dw6ly1ly9v
@user-dw6ly1ly9v 4 года назад
አላህይጨምርላቺሁ
@user-hf7vl4vb5v
@user-hf7vl4vb5v 4 года назад
ማሺአላህአላህይጠብቅችሁ
@pure_heart7175
@pure_heart7175 4 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ስቅለት ወይስ የስቅለት ተረት ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ ክርስቲያኖች እየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጅ ሃጢያት ሲል እራሱን በመስቀል ላይ መስዋዕት በማድረግ የሰውን ልጅ አድኗል ብለው ያምናሉ ። ይሁን እንጅ መፅሃፍ ቅዱስ እየሱስ ክርስቶስ ለመሰቀልና ለመሞት ፍቃዴኛ አልነበሩም ። እንድያውም አምላክ ከዚህ የሞት ፅዋ እንድገላግላቸው ሶስት ጊዜ ተማፅነዋል ። በጠላቶች እጅ መያዝን ለመቋቋም ሐዋሪያት ሰይፍ እንድያመጡ ወይም እንድገዙ ጠይቀዋል ። መስቀያው ላይ ሆነው እግዚአብሔር ያለ ረዲኤት ስለተዋቸው " ኤሎሄ ኤሎሄ ስለምን ተውከኝ " ስሉ እግዚአብሔርን አማረዋል ። "እነፍሴ እስክ ሞት ድረስ እጅግ በጣም አዘነች ። በዚሁ ቆዩ ከኔም ጋር ትጉ አላቸው ። ( መፅሃፍ ቅዱስ ማቲወስ 26:38) እናም እየሱስ ከእነሱ ትንሽ ፈቀቅ ብሎ እንድህ ሲል ለፈጣሪው ፀለየ " ከተቻለ ይህች ሞት ከእኔ ትለፍ ። ግን አንተ እንደምትወደው ይሁን እንጅ እኔ እንደምወደው አይሁን አለ ። "( መፅሃፍ ቅዱስ 29:39 ) ከላይ ካለው የማቲውስ እንደምንረዳው እየሱስ ለመሞት ወይም ለመስዋዕት ምንም ሃሳብና ፍላጎት እንዳልነበረው በግፅ አስቀምጦታል ። ይህንን ፀሎት ሶስት ጊዜ ደጋግሞ ማድረጉን ማቲውስ ዘግቦታል ። ታዲያ ክርስቲያን ወገኖች ይህንን ማለቱን ስንነግራቸው ። ይህ ማፈግፈግና ማመንታት የመጣው ከስጋው ነው (በሌላ አነጋገር ተፈትኖ ነው) ። አምላካዊ የሆነች ነፍስ ግን ፍፁም ማመንታት ፣ ማፈግፈግ እሚባል ነገር ፍፁም የላትም ይላሉ ። የማቲወስ ወንጌል 26: 38 ይህ ሃሳባቸውን እንድህ በማለት ይቃረናል ። "ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ እጅግ በጣም አዘነች ።" ( ማቲወስ 26:38 ) እየሱስ እራሱ እያመነታ ያለው ስራው ሳይሆን ነፍሱ እንደሆነች ተናግሯል ።" ክርስቲያኖች እየሱስ እራሱን መስቀል ላይ መስዋዕት አድርጎ የሞተው ለእኛ ሃጢያት ነው ብለው ያምናሉ ። ሁሉም የሰው ልጅ የሚወለደው ከሃጢያት ጋር ነው ብለው ያምናሉ ። ታድያ ለሃጢያታቸው መዳን ሲባል አምላክ ፣የአምላክ ልጅ ( እራሱ አምላክ ) መስቀል ላይ ተስቅሎ መሞት ነበረበት ። ይህን ፍጥረት አለም " ሁን " በምትል ቃል ብቻ የፈጠረው ሃያሎ አዛኙ ሩህሩህ ጌታ ከለመነው በቀላሉ ሊምረን አይችልም ? ለምን አንድ ሰው ለሌላ ሰው ጥፍት ይሰቃያል ? ይህ ለእርሱ ኢፍትሃዊነት አይደለም ? " ሃጢያትን የሰራች ነብስ እራሷ ትሞታለች ። ልጅ የአባቱን ሃጢያት አይሸከምም ። አባትም የልጅን ሃጢያት አይሸከምም ። ሃጢያቱ በእራሱ ላይ ይሆናል ። ( መፅሃፍ ቅዱስ ሕዝቄል 16:20) ሃጢያተኛው ከአደረጋት ሃጢያት ሁሉ ቢመለስ ትእዛዜንም ሁሉ ቢጠብቅ ፍርድና ቅን ነገርንም ቢያደርግ ፈፅሞ በሕይወት ይኖራል እንጅ አይሞትም ። " መፅሃፍ ቅዱስ ሕዝቄል 16 :21) ክርስትና እየሱስ የተሰቀሉት የሰውን ልጅ ለማዳን ነው ይላል ። እስልምና ደግሞ ማንም ሰው ለሌላ ሰው በመስቀሉ አይድንም ይላል ። ለምንድነው በእምነታችን እና በሰናይ ተግባራችን ነው ። ማንም ሰው የሌላን ሰው ሃጢያት አይሸከምም ። እያንዳንዱ ሰው ለገዛ እራሱ ስራዎቹ ውጤት ተጠያቂ ነው ።
@gossaye9589
@gossaye9589 4 года назад
ساح
@user-vv2bx2ct7v
@user-vv2bx2ct7v 4 года назад
አላህ ማስተዋልን ይስጣቸው ሸይጣን አጠመማቸው
@user-rg3hh2kv6t
@user-rg3hh2kv6t 4 года назад
በስተት እርፖርት አደረኩ ምን ማድረግ አለብኝ ? ይቅርታ ፁፉ ሸር ለማደረግ ፈልጌ ነዉ ሳላስበዉነዉ በጣም ይቅርታ
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 4 года назад
ሲጀመር አሏህ እማያዩ እዉሮች እማይሰሙ ደቆሮ ዲዳዎች አድርጓቸዉ መቼ ያዉቁና አሏህ የህዲሁም
@Fh-xj6mi
@Fh-xj6mi 4 года назад
ዊለይኩምእሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ።አህሌንወዲምችእሰይቆዩልንማሸአላህ።ተተኪወጣትናችሁ።ከሁሉነገረአላህይጠብቃችሁ
@noranuro5530
@noranuro5530 4 года назад
መሻላህ፡አብሽሩ፡አላህይገዛችሁ፡አልሀምዱሊላ፡አለኔመተልኢሥላም
@mariamsayedhassan6260
@mariamsayedhassan6260 4 года назад
ማሻአላአላህዪጨምርላቺሁ
@sherifakhire9551
@sherifakhire9551 4 года назад
ጎቦዞች
@kemiyamurad6212
@kemiyamurad6212 4 года назад
Mashaa alhaa 👍👍👍👍💯
@hsns8435
@hsns8435 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቸሁ የኛ ጀግኖቸ
@munajaseicho8632
@munajaseicho8632 4 года назад
በርቱ ማሻአላህ
@gossaye9589
@gossaye9589 4 года назад
ماشاء الله الله اكبر
@handm2866
@handm2866 3 года назад
አላህ ይጣብቃቹ የኔ ልዩዎች
@user-kg8gv4fp7f
@user-kg8gv4fp7f 3 года назад
መሸአለሀ መሸአለሀ ❤❤
@fatiyayoutuobe4114
@fatiyayoutuobe4114 4 года назад
ሰለላሁ አለሂ ወደለም ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሰለላ አለሂ ወሰለም
@mahabubafatem9457
@mahabubafatem9457 4 года назад
መሸአላ ወንድሞቸ በወጣትነታችሁ ለድናችሁ ስትታገሉ ስታምሩ ጠንክሩ እዳታቆርጡ አላህ ይጠብቃችሁ
@zenebmuhe9352
@zenebmuhe9352 4 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ ሀባቢ
@rukighh2053
@rukighh2053 4 года назад
Marshallah adi adirgulin
@rahmakamal1782
@rahmakamal1782 4 года назад
ማሻአላ ማሻአላህ ወድሞቺ እደናተያለ ያብዛልን አላህ ይጨምርላቹ
@zamzamzamzam9137
@zamzamzamzam9137 4 года назад
Mashla dsll wouwouw alhamdulillah 👍👍👍👏👏🌹🌹🌹🌹✅☝️💪
@momelezihlohloza7067
@momelezihlohloza7067 4 года назад
ማሸአላ፣በጣምነዉ፦ደሢበሎኛሊ
@eyudyury7463
@eyudyury7463 4 года назад
አላህ በያላችሁበት አላህ ይጠብቅልን እዳናተ አይነቱን ያብዛልን
@sofiyamohammed3819
@sofiyamohammed3819 4 года назад
Aysrmam
@user-cu2ow5zy1s
@user-cu2ow5zy1s 4 года назад
አህለን አላህ እደናተው ያብዛልን
@fatumaabedo9690
@fatumaabedo9690 4 года назад
Mashaallah may Allah bless you and protect for evil guys subahan Allah
@mariamsayedhassan6260
@mariamsayedhassan6260 4 года назад
الله
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 4 года назад
ማሻአላአላሕይጨምርላችሁ
@mohamedmussa1744
@mohamedmussa1744 4 года назад
Jezaka ALLAH khair my dear son ALLAH yitabkachuh ameeen
@hyathussen8614
@hyathussen8614 4 года назад
ማሻኣላህ
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i 4 года назад
መሻአላሕአላሕይጨምርላችሁ
@HdjdhHfjdg
@HdjdhHfjdg 4 года назад
ማሻአላህ የኔ ጀግኖች በርቱ
@user-vb2df4xd7u
@user-vb2df4xd7u 4 года назад
ماشاءاللہ
@gfjghdujgjfugih2751
@gfjghdujgjfugih2751 4 года назад
ውድ ወንድሞቻችን አላህ ይጨምርላቹ እንደናተ አይነቱንም ያብዛልን ለኛም አላህ ያግራልን የመጣውን ወረርሽኝ አላህ ያንሳልን በያላቹበት አላህ ይጥብቃቹ ይጠብቀንያረብ
@saaadasaadam1365
@saaadasaadam1365 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቺሁ ለአላህ ብየ እወዳቺሁ አለሁ አላህ ከኔ በላይ ይወደዳቺሁ በያላቺሁበት ያላህ እዝነት አይለያቺሁ
@zeinabsalia426
@zeinabsalia426 4 года назад
ማሻ አለህ ወንድሞቼ አለህ ይጨምራላቺ በርቱ
@user-te9wb1oz6s
@user-te9wb1oz6s 4 года назад
ماشاءالله تبارك الله الله يافضكوم💪🏻💪🏻❤️❤️
@dnsmsmsmsmdnznmsm3176
@dnsmsmsmsmdnznmsm3176 4 года назад
አላዪጨምርላቺሁ
@user-ns9pu9qj8d
@user-ns9pu9qj8d 4 года назад
الله يحفظكم يا اخواني 🌷🌷🌷😍😍
@almazabdo1106
@almazabdo1106 2 года назад
ወሌኩሚ አሰለም ዎራማቱለህ ዎበራከቱ ዎዲሞቼ አለህ ይጠብቀቹ ጄዘከ አለ
@msjaharajahara5974
@msjaharajahara5974 4 года назад
Allah ychemrlachhu
@user-yt5jf3qx8r
@user-yt5jf3qx8r 4 года назад
Mashaallah.wondmchin.allah.yacmrlchui .
@user-zy5cw8gs1e
@user-zy5cw8gs1e 4 года назад
ስታምሩዉዶቸአላህይጠብቃችሁ
@mrymm4581
@mrymm4581 4 года назад
ዋአሌኩመስላም ዎራሀማቱላህ ዎበረካቱ ማሻ እላህ። የኛ ዝጀግኖች
@zedzed2688
@zedzed2688 4 года назад
Masha'allah barte wendemoche😍😍
@hidaya1212
@hidaya1212 4 года назад
መሻአላ አላህ ይጨምርላችሁ
@zahradxb5398
@zahradxb5398 4 года назад
ማሻ አላህህህህህ
@mohammedendris2613
@mohammedendris2613 3 года назад
ማሸህ አሏህ
Далее
Я читаю переписки сына
00:18
Просмотров 651 тыс.