Тёмный

በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 10] - መለኮት አይሞትም! 

አሜን - AMEN
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 4,6 тыс.
50% 1

በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 10] - መለኮት አይሞትም!
በቢሾፕ ደጉ ከበደ
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዋና አስተዳዳሪ እና የሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዓለም አቀፍ ሕብረት ቼር ማን
The One True God the Father Manifested in the Flesh - [Part 10] - Divinity Does Not Die!
By Bishop Degu Kebede
Superintendent of the Apostolic Church of Ethiopia and Chairman of the Apostolic Church International Fellowship
#Apostolic #BishopDegu #OneGod #GodTheFather #jesus
t.me/AmenApost...

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 54   
@adanechruga5231
@adanechruga5231 11 дней назад
ዘመኖት ሁሉ በረከቱን ከፂዮን ይላክሎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Superdog-98
@Superdog-98 Месяц назад
ተመስገን 🙏እግዚአብሔር እድሜና ጠናን ይስጥልን አባታችን ❤
@bisratmezgebu9294
@bisratmezgebu9294 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይ መታደል ተባረኩ
@adanechruga5231
@adanechruga5231 11 дней назад
Amen Amen🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@dababadanel
@dababadanel Месяц назад
አሜን🙏
@IYes-zq7uf
@IYes-zq7uf Месяц назад
Ameeeeeeen
@lekidusyared6072
@lekidusyared6072 Месяц назад
እየሱስ እግዚአብሔር ነው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ አሜን።
@AbrhamYemane-h7y
@AbrhamYemane-h7y Месяц назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮት ዉድ አባታችን❤
@teferichufaro3060
@teferichufaro3060 Месяц назад
ጆሮ ያለው ይስማ! እግዚአብሔር ሶስት እኩል የሆኑ አካላት የለውም፣ ሶስት እኩል ስሞችም የሉትም ። የእምነት አባታችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና እንደገናም ጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርሎት።
@iopo5498
@iopo5498 Месяц назад
አሜንን ጌታ ኢየሱስ ረጅም እድሜ ከጠና ጋ ይስጦት ብ.ደጉዬ ❤❤ለወንጌል አርበኛ አባታችን እናመርቃቸው የአንድዬ ልጆች❤
@ethiopiatikdem1439
@ethiopiatikdem1439 6 дней назад
🦋❤🦋❤🦋
@TebarekaberaTebarekabera
@TebarekaberaTebarekabera Месяц назад
መዳናችን ድንቅ ነው!
@ZinashKidane-bn6rx
@ZinashKidane-bn6rx Месяц назад
Amen Amen kibr hulu le eyesus yihun ❤❤❤❤ yihe wengel gena bizuwochin yimarkal..........abatachin eyesus eyebareke yibarkot
@zerihuntesfaye8724
@zerihuntesfaye8724 Месяц назад
የሚባርክ ትምህርት ነው❤❤❤
@natnaelwakjira
@natnaelwakjira Месяц назад
❤❤❤ metadel naw
@playitethiopia5314
@playitethiopia5314 Месяц назад
ይህ እውነተኛ ወንጌል ምድርን ገና ይወርሳል!! አሜን
@mesiapo5967
@mesiapo5967 Месяц назад
አሜንንን ተባረኩ 🎉❤️❤️❤️❤️
@heranferede
@heranferede Месяц назад
That's right HE is the son of GOD I hope this revelation is revealed to the whole world. May THE ALMIGHTY GOD give us more wisdom and the pastor GOD BLESS YOU
@esruelsa
@esruelsa Месяц назад
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
@KalebGetachew-jo6nz
@KalebGetachew-jo6nz Месяц назад
❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤
@AsterEr
@AsterEr Месяц назад
በኢየሱስ ስም ጥምቀት የዳኑትን፡መልእክተኞችን ፡ የሳደበ፦ ኢየሱስ እራሱ እንደ ተናገረዉ ፣ የላከዉን ኢየሱስን ይሳደባልና ፤ ያለማወቃቸዉን ጌታ ሆይ ፦❤ይቅር በላቸዉ ።
@davidasefa2491
@davidasefa2491 Месяц назад
ኢየሱስ ይባረኮዎት🙏🙏👏👏
@danielteshale5448
@danielteshale5448 Месяц назад
እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርክ ውድ አባታችን::
@aayoosh6090
@aayoosh6090 Месяц назад
ኤፌሶን 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤ ⁵ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤ ⁶ ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ።
@frewbunaro3669
@frewbunaro3669 Месяц назад
Amennn
@genetmelese1527
@genetmelese1527 Месяц назад
አሜን ተመስገን ኢየሱስ እራጅም እድምና ከ ጤና ይስጥልኝ ዉድ አባታችን ❤️❤️❤️💘💘💘❣️❣️❣️❣️🙌🙌🙏🙏
@girmabekele2493
@girmabekele2493 Месяц назад
አሜን ኢየሱስ ይክበር 🙏
@farooqgdjhc8853
@farooqgdjhc8853 Месяц назад
Ammen ammmen
@ElisaDemissie-j9k
@ElisaDemissie-j9k Месяц назад
የተባረካችሁ ሁኑ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SolomonShole
@SolomonShole Месяц назад
ይህ የእግዝአብሔር እውነት ነው።
@almaztamirat8331
@almaztamirat8331 Месяц назад
አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@soljacke
@soljacke Месяц назад
God bless you Bishop Degu🙏🙏
@fikereabebe5802
@fikereabebe5802 Месяц назад
Bless and long leave , health gives for u father ❤
@TolaDame-v2k
@TolaDame-v2k Месяц назад
የምገርም ትህምርት ነው ተበረኩ❤❤❤
@MasiiDm
@MasiiDm Месяц назад
አሜን አሜን
@yosephdinbore3943
@yosephdinbore3943 Месяц назад
Amen eyesus yimesgen
@user-by3mw2nt4n
@user-by3mw2nt4n Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hl9677
@hl9677 Месяц назад
ቤተክርስትያንን በብቃት የሚመራ ዘመኑን የሚመጥን የእግዚአብሔር ሰው !! ካንተ በኋላ ቤተክርስትያን ምን አይነት መልክ ይኖራት ይሆን ??
@GetachewMekuriya
@GetachewMekuriya Месяц назад
የስላሴ አስተማሪዎች ለዚህ የእውነት ትምህርት መልስ መስጠት አይችሉም ስለዚህም መሳደብ ብቻ ነው።
@GenetYadete
@GenetYadete Месяц назад
Yeah sejemerem malsu keyet yemetal
@habtamusium8646
@habtamusium8646 Месяц назад
አባታችን ስለትምህርቶ አስቀድሜ እንዳመሰግን ይፈቀድልኝ ! ዘውትር ለትምህርቶ ክብደት እንደምሰጠው በዛሬውም ትምህርቶ እስክሪፕቶ እና የማስታወሻ ደብተሬን በመክፈት የሚያስተምሩትን ነጥቦችን እና ጥቅሶችን እያሰፈርኩኝ እንዲሁም ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ማስረጃዎን እየተመለከትኩኝ በደንብ ለመረዳት ስለምፈልግ የምችለውን ጥረት ሁሉ በሚገባ ዋጋ እንደከፈልኩኝ እንዲውቁልኝ እፈለጋለሁ ፡፡ ይሁንና ያለገባኝንም ሀሳቦችን አሁንም ከመጠየቅ መቆጠብ አዋጪ እንዳልሆነ ስለሚጋባኝ አሁንም እባኮትን ለጥያቄዮቼ ዋጋ እንዲሰጡልኝ ስል በሚወዱት እና በሚያመልኩት አምላክ ስም እማጸኖታለሁ ! አስቀድሜ አባታችን ፣ ከዚህ ቀደም ( በክፍል 8 እና 9) የጠየኩት ጥያቄ ምንም በክፍል 10 ትምህርቶ ውስጥም ባለመደሰሶት ቅር እንደተሰኘሁ መሸሸግ አልፈልግም ! አስቀድሜ ያባለፈውን ጥያቄ በድጋሚ ላቅርብ ዩሐ 16 ፡28 “ ከአብ ወጥቼ ወደ አለም መጥቻለሁ ደግሞም አለምን እተወዋለሁ ወደ አብም እሄዳለሁ “ ይህንን ንግግር መናገረው ማን እንደሆነ እና ስለምን እንደታናገረ ቢያስረዱኝ ? (ምክንቱም እርሶ በስጋ ወስጥ ያደረው ቃል ነው ፣ ደግሞም በቃል ውስጥ ያደረው አብ ነው ብለው ያስተማሩት ትምህርቶን በሙሉ ልቤ ከመቀበል ስጋት ያሳደረብኝ ከላይ ኢየሱስ በስጋው ወራት የተናገረው ንግግር ነው ፡፡ አባታችን ኢየሱስ ከአብ ወጥቼ መጥቻለሁ ብሎ ይናገራል ፣ ደግሞም ወደ አብ እሄዳለሁ ብሎ ተናገረ ፣ ታዲያ እርሶ ደግሞ አብ በተገለጠው ስጋ ውስጥ አብሮት አለ ብለው ካስተማሩት ትምህርቶ ጋር እንዲታረቅልኝ በትህትና እጠይቆታለሁ ፡፡) በመቀጠል ዛሬ ካስተማሩት ትምህርቶ ለመገንዘብ የቻልኩት ፍሬ ሃሳብ ክርስቶስ የአብ ሰውነቱ ስለመሆኑ በሚገባ አስረድተውናል ፡፡ የሞተውም ይህ የሰውነቱ ስጋ እንጂ አምላክ ሊሞት እንደማይችል ከት/ቶ ለመጨበጥ ችያለሁ ፡፡ በተጨማሪም ክርስቶስ ( ሰውነቱ ) የአብ ልጅ ስለመሆኑ እና በስጋው ሰውነቱ በከፈለው ዋጋ ለሰውልጆች ህይወት ቤዛ ስለማስገኘቱ በዝርዝር አብራርተውልናል ፡፡ አመሰግናለሁ ! አባታችን በዛሬዎ ትምህርቶ ላይም ትንሽ ስጋት ስለተፈጠረብኝ እንደሚከተለው ሃሳቤን በጠያቄ በትህትና አቀርቦለታለሁ ፡፡ 1ዩሐ 5 ፡1 “ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ የሚያምን ሁሉ ከእግዚአብሔር ተወልዷል፤ “ አባታችን ክርስቶስ ማለት ኢየሱስ ማለት እንደሆነ ከላይ ሐዋሪያው ዩሐንስ ባስቀመጠው ምልዕክቱ ላይ መመልከት እንችላለን ፡፡ የማከብሮት አባት ፡ ጥያቄዬ እንዴት ክርስቶስ ማለት እና ኢየሱስ የሚለውን ስያሜ ለያይቶ ለማየት ያስቻሎትን ምክንያ በማስረጃ ቢያብራሩልኝ ደስ ይለኛል ! በእውነት እኔ ክርስቶስ የሚለው ስም ስጋ ከመሆኑ አስቀድሞ የነበረው ማንነቱ አድርጌ ስለማምን በሃላ ስጋ ሲሆን ራሱ ክርስቶስ ኢየሱስ ስለመባሉ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በበርካታ ስፍራ ላይ ግልጽ ሁኖ ተጽፎልናል ብዬ አምናለሁ በቂ ማስረጃም ማቅረብ እችላለሁ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ወደ እንግሊዘኛ መጽሐፍ ቅዱስ በሚገባ መልኩ የሞተው ማን እንደሆነ ከራሱ አንደበት እንዲህ ይነበባል ፡- Rev 2 :8 "To the angel of the church in Smyrna write: These are the words of him who is the First and the Last, who died and came to life again.” አባታችን በዚህ ጥቅስ ውስጥ ሞቼ ነበርኩኝ የሚለው ሰውነቱ (ስጋው) ነው ወይንስ ኢየሱስ ነው ? “ሁሉንም ጥያቄዎቼን በትህትና እና በአክብሮት ጭምር ይቀበሉኝ ! “ አመሰግናለ ( help him )
@MeHe-y7i
@MeHe-y7i Месяц назад
የእውነት የዘመኑ ገላጭ ቃል ነው በሐይማኖተኞች ዙርያ ያለውን የለለ የሥላሴ ትምህርት ጫጫታ ካስተዋሉት የሚመልስ ነው።የሱስ አብ ነው
@lekidusyared6072
@lekidusyared6072 Месяц назад
እግዚአብሔር አንድ ገፅ ነው ሚል ትምህርት ከየት ነው ያመጣችሁት ከእስላም ጋር በምን ተለያችሁ የመጨረሻው ዘመን እርኩሰት ትምህርት ማለት ይህ ነው።
@amanuelendale7277
@amanuelendale7277 Месяц назад
አንዱን እንኳን የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ በትክክል አለመረዳትዎ ራሶንና የሚሰማዎትን ሁሉ ለጥፋት ሚያዳርግ ስለሆነ ንስሃ ይግቡ!😢
@hakegna1697
@hakegna1697 Месяц назад
ልብህን እልኸኛ አታድርግ ከፍተህ ስማ።
@abtesfa2898
@abtesfa2898 Месяц назад
አንብበህ ተረድተህ ነው ሶስት እግዚአብሔሮችን ያገኘኸው
@behailubeyene4651
@behailubeyene4651 Месяц назад
ያነበባ ሁሉ መች አስተዋለ? የሚመረህ መንፈስ ቅዱስ ያስፈልጋል።እየሱስም ንግግሬን የማታስተዉሉ ስለምንድነዉ?አለ።ቃሌን ልትሰሙ ስለማትችሉ ነዉ አለ።ንግግራቸዉን ከልብ ስማ ለክስ አትቸኩል በእዉነት ለይ ምንም ልታደርግ አትችልምና!
@hakegna1697
@hakegna1697 Месяц назад
​@behailubeyene4651 እኔም እውነት ህይወት የሆነውን አምኜ እና አውቄ በስጋ የተገለጠው እርሱ ብቸኛ አምላክ መሆኑን የማምን እውነት የያዝኩ ነኝ አንተ ግን መፅሀፍ የማያውቀውን አውቃለው አትበል በእውነት ላይ ምንም ልታደርግ አትችልምና!!
@KorichoKori-pj2xm
@KorichoKori-pj2xm Месяц назад
Brother where is the mistake?can you address?and can you bring correction?
@BereketDebebe-zk4gi
@BereketDebebe-zk4gi Месяц назад
Amen
Далее
ГОЧА ПРО NISSAN 400Z
00:51
Просмотров 40 тыс.
ГОЧА ПРО NISSAN 400Z
00:51
Просмотров 40 тыс.