Тёмный
No video :(

በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 3] - አንድ አምላክ ለቀደሙት አባቶች እንዴት ታወቀላቸው? 

አሜን - AMEN
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 3] - አንድ አምላክ ለቀደሙት አባቶች እንዴት ታወቀላቸው?
በቢሾፕ ደጉ ከበደ
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዋና አስተዳዳሪ እና የሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዓለም አቀፍ ሕብረት ቼር ማን
The One True God the Father Manifested in the Flesh - [Part 3] - How did the one God manifest for the patriarchs of the Bible?
By Bishop Degu Kebede
Superintendent of the Apostolic Church of Ethiopia and Chairman of the Apostolic Church International Fellowship
#Apostolic #BishopDegu #OneGod #GodTheFather #jesus
t.me/AmenApost...

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 133   
@tamirattadewos6655
@tamirattadewos6655 2 месяца назад
ኢየሱስ ይመስገን ይህ የአንድ አምላክ እውነት ተጠናክሮ ስቀጥል ሰይጣን ምን ያህል እየተረበሸ እንደሆነ እያየን ነው፡ ብዙዎች ነፃ ይወጣሉ። ቀጥሉ ውዱ አባታችን አገልጋያችን ፀጋና ሰላም ይብዛልዎት❤
@RahelNegash-zv3we
@RahelNegash-zv3we 2 месяца назад
ኣሜን። ወንድሜ በጸሎትህ አስባቸው
@endashawalemayehu658
@endashawalemayehu658 2 месяца назад
❤❤❤❤አሜን። ኢየሱስ ብቻ ከፍ ይበል።
@user-lc2lv1nt9u
@user-lc2lv1nt9u 2 месяца назад
እኔን የሚገርመኝ ኢየሱስ ስንቶች ፈላስፋዎች ምዑራን አያሉ ከቅዱሳን እምነት ጋር የሚስተያይ አንድ አምላክ ማወቅ ስለገለጠልን ስሙ ይባረክ
@GetachewMekuriya
@GetachewMekuriya 2 месяца назад
የስላሴ አስተማሪዎች በጣም ተጨንቆአል ህዝቡይህን ስብከት ከሰማ እኛን ትተው ወደ ሀዋርያቶች ይሄዳል በማለት በያንዳንዱ ትምህርት ላይ መልስ በስጣት ስም ለማጥፋት እየተሰቃዩ ነው።
@filatefiche5918
@filatefiche5918 2 месяца назад
ከዚህ ፊት ከፓስተር ቤኪ ጋር በነበራቸው ክርክር ምንም መመለስ አቅተዋቸው የስድብ ናዳ ሲያወርዱበት እንደነበረ በቅርቡ የምናስታውሰው ጉዳይ ነውና፡፡ እኛ ግን ምንም የእነርሱ ስድብንና መጥፎ ስራቸው ለመስማት ጊዜያችን ማጥፋት እንደለለብ ይሰማኛል፡፡
@bemneteshetu6166
@bemneteshetu6166 2 месяца назад
​@@filatefiche5918 ዉሾች ይጮሃሉ ግመሎች ጉዞ አቸውን ይቀጥላሉ
@selamusamuel7772
@selamusamuel7772 Месяц назад
Ewunet newu eyetateru newu
@YaDi-ln1vz
@YaDi-ln1vz Месяц назад
@@filatefiche5918😂😂😂😂 እየሱስን ማን ይሉታል ይሚለውን ገፃ 40 አንብብ መስራችህ ቄስ ተክሌ 😂😂😂😂
@filatefiche5918
@filatefiche5918 Месяц назад
@@YaDi-ln1vz what is that?? Nothing is different what we preach today from what Bishop (Dr. )Tekilemaryam preached and wrote!
@bereketbelete6421
@bereketbelete6421 2 месяца назад
እግዚአብሔርን ስለ እናንተ እናመሰግናለን አባቶቻችን ጤና ይብዛላችው
@misganatesfaye9530
@misganatesfaye9530 2 месяца назад
“ጻፊውም፦ መልካም ነው፥ መምህር ሆይ፤ አንድ ነው ከእርሱም በቀር ሌላ የለም ብለህ በእውነት ተናገርህ፤” - ማርቆስ 12፥32
@YaDi-ln1vz
@YaDi-ln1vz Месяц назад
2 ቆሮንቶስ 13:14፤ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።
@abebetesfaye5357
@abebetesfaye5357 2 месяца назад
የተገለጠ እውነት ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@almazfitiwi
@almazfitiwi 2 месяца назад
Amen 🙏 amen Temsgn yesus 🙏🙏🙏🙏 hallelujah hallelujah ❤❤
@AemiroAmanuel
@AemiroAmanuel 2 месяца назад
ይሐንን እውነተኛውን ወንገል እንዳይሰሙ ጠላት ሰይጣን ልባቸውን ብደነድንም በይሑዳ ዉስጥ እንደተፃፈው በእሳትም ዉስጥ የምድኑ ስላለ እንበርታ
@kaleabtadele-xs8ul
@kaleabtadele-xs8ul 2 месяца назад
1አምላክ ብቻ ስሙም ኢየሱስ አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይስጥልን፡፡
@user-dz4ze1vo5n
@user-dz4ze1vo5n Месяц назад
አሜንን ❤❤❤❤
@hafteH-ot4bt
@hafteH-ot4bt 2 месяца назад
ተምስገን አሜንንን እግዚአብሔር አንድ ብቻ ነው እውቁ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@YonasHabitamu
@YonasHabitamu 2 месяца назад
ይህ ነዉ የኛ አምላክ ጌና መቼ እንጠብቅ ከዝም በላይ ራሱን ይገልጥልናል❤❤❤❤❤
@itsmepeople1
@itsmepeople1 2 месяца назад
አሜን! ድሮ የነበሩ ስብከቶችና ትምህርቶችንም ብትለቁልን መልካም ነው።
@user-zq9vc4fs8l
@user-zq9vc4fs8l 2 месяца назад
በጣም ተባርከናል አባቶቻችን እግዚአብሔር ይባረክ
@Fffuee
@Fffuee 2 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ከዘላለም እስከ ዘላለም 🙌🙌በእውነት አሳወቀን እውነትን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን❤❤❤❤❤❤
@user-sy1ts4sm5e
@user-sy1ts4sm5e 2 месяца назад
ሐሰተኞችን ገና የሰብደል ይህ የአንድ አምላክ ትምህርት በርቱልን የወንጌል አበቶች ዕድሜነ ጤና እግዚአብሔር የብዘለችሁ ተበረኩ
@zerihuntesfaye8724
@zerihuntesfaye8724 2 месяца назад
''እግዚአብሔር አንድ ነው ስባል የቁጥር እንጂ የህብረት ወይም የቡዱን አንድነትን አይደለም።" ''መጽሐፍ ቅዱስ መለኮታዊ አንድነት ያላቸውን ሶስት የአምላክ አካላት የትም ቦታ ላይ አያሳየንም።'' እዚህ ላይ መደምደም አለበት። ሌላው ሁሉ መሰካት ያለበት በዚህ አምድ መሆን አለበት። Period...God bless you and your ministry beloved bishop Degu kebede.
@saradebaba5682
@saradebaba5682 2 месяца назад
አሜን እየሱስ አምለክ ይባርኮቲ🙏🙇🙌👆❤❤❤❤
@TarikuApo
@TarikuApo 2 месяца назад
ውዱ አባታችን ቢሾፕ ደጉ ከበደ የጥንቱን የሐዋርያትን ወንጌል ዛሬ ተረኛ ሰባኪ እንዲትሆን የሾመህን ኢየሱስን ከልቤ አመሰግናለሁ ዘመንዎ ይባረክ ። እንዲህ ድንቅ የመለኮት ተከታታይ ትምህርት እምነታችን ትክክለኛ ስለመሆኑ ያስረግጥልናል ። ❤❤❤❤
@user-gd3dx8fx4t
@user-gd3dx8fx4t 2 месяца назад
የሐዋርያት ወንጌል ሳይሆን ልዩ ወንጌል ነው የማሰብከው
@itsmepeople1
@itsmepeople1 2 месяца назад
የኢየሱስ ወንጌል ኋላም የሐዋርያት ወንጌል መቼም update ማያስፈልገው ጥንትም ዛሬም ነገም አንድ አምላክ ኢየሱስ
@TarikuApo
@TarikuApo 2 месяца назад
@@user-gd3dx8fx4t መስሎሃል ልዩ ወንጌልማ ሐዋርያት ከሰበኩት ተቃራኒ የሆነው ነው ።
@tamratdino1897
@tamratdino1897 2 месяца назад
le abatochi yetawekew 1 bichawun ye hone amilak legnam beralin amen ! “እግዚአብሔር አምላክ ነው፥ ለእኛም በራልን፤...” - መዝሙር 118፥27
@kaliyeapoliji1852
@kaliyeapoliji1852 2 месяца назад
አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🥰🥰🥰
@meswatabourjeily6457
@meswatabourjeily6457 2 месяца назад
Andi☝️ Amilak Alen🙏❤ Yeminamelikewi🙇 Kalum Siga 👈 Adirogo Yetegelete🙏🙇☝️1gn Timothy's 3*16❤😊👈🙏
@belayneshbetiso9341
@belayneshbetiso9341 Месяц назад
Amen Amen ❤❤
@DeguDejene-ln9kx
@DeguDejene-ln9kx 2 месяца назад
“ከእግዚአብሔር አብና ከአብ ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም በእውነትና በፍቅር ከእኛ ጋር ይሆናሉ።” - 2ኛ ዮሐንስ 1፥3 እስክ መልስልኝ አንተ ሰባክ
@asmelashergudo7912
@asmelashergudo7912 2 месяца назад
Kkkkkkk ጥሩ ጥያቄ ነው ቤት ለመሥራት የምቀድመው ምኑን ማዘጋጀት ነው?
@user-tr3mt3ol3w
@user-tr3mt3ol3w 2 месяца назад
አንተ ብቻ መስማት ልመድ መልሱን ሰባኪው ሳይሆን መፅሐፉ ይነግርሀል
@filatefiche5918
@filatefiche5918 2 месяца назад
አባትና የአባት ልጅ ማለት ሁለት እንዳይ መስልህ!! እንደሰውኛ አትረዳው፡፡ መለኮትና መለኮት የተገለጠበት ሥጋ ማለት ነው፡፡ እያውራሁ ያለሁት አማርኛ በአማርኛ እንጂ ግዕዝኛ በአማርኛ አይደለም፡፡ 1ኛ ጢሞ 3፡16፡ ቆላ1፡18፡ 2ኛ ቆሮ 5፡19
@gezachewgirma9023
@gezachewgirma9023 2 месяца назад
አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!እግዚአብሔር አንድ ብቻ ነው !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-ty6ry4ed5w
@user-ty6ry4ed5w Месяц назад
Amen
@alemituergena2249
@alemituergena2249 2 месяца назад
አሜን አሜን ኦ ጌታ እየሱስ አንቴ ተመስጌን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DenekeApo
@DenekeApo 2 месяца назад
አንድ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EsayasAgago-eg8bb
@EsayasAgago-eg8bb 2 месяца назад
Kabizita siladankugni yesusee yemasgen ❤❤❤❤
@derejelelissa5063
@derejelelissa5063 2 месяца назад
THIS IS A TRUTH.
@user-tl2pt7bm3d
@user-tl2pt7bm3d 2 месяца назад
Amen ☝️ new
@ethioonline-gi2cn
@ethioonline-gi2cn 2 месяца назад
አሜን
@Fffuee
@Fffuee 2 месяца назад
ድንቅ ነው በእውነት
@natnaelnigatu3671
@natnaelnigatu3671 2 месяца назад
God bless you❤
@EphremTesfaye-zt9ub
@EphremTesfaye-zt9ub 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርትቶ ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤
@oneway947
@oneway947 2 месяца назад
አሜን 🙏
@GenetBeyen
@GenetBeyen Месяц назад
And amlak
@abmark7359
@abmark7359 2 месяца назад
❤️GBU Our father
@genetmelese1527
@genetmelese1527 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰 ዉድ አባታችን እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት ሰላምና ኤራጅም እድሜ ይስጦት አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@ayalishayalish4363
@ayalishayalish4363 2 месяца назад
እየሱስ ይመስገን 🙌🙌🙌
@Mehert-kc9cy
@Mehert-kc9cy 2 месяца назад
አሜን
@My_Dream_1_1
@My_Dream_1_1 2 месяца назад
Tnks❤
@makdaskebede8822
@makdaskebede8822 2 месяца назад
Amen temesgene gieta yesus ❤❤❤
@MessiHossana
@MessiHossana Месяц назад
❤❤❤❤❤☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🙏🙏
@motim685
@motim685 2 месяца назад
AMEN
@user-nn2jn1pi5k
@user-nn2jn1pi5k 2 месяца назад
በመፅሐፍ ቅዱስ ስላሴ ❌የለም እግዚአብሔር ወልድ ❌የለም እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ❌የለም ጌታን እንደ ግል አዳኝ መቀበል❌የለም 🐴🐶🦅🐜🐟🐳🐫🐕🐓🐂🐖🐍🦗 ✅ አለ
@MdtMdt-fv7su
@MdtMdt-fv7su 2 месяца назад
Amen geta eysus abizito yibarkilen ye/r sew
@KaluBekele-tz2md
@KaluBekele-tz2md 2 месяца назад
ተመሰጌን ኢየሱስ ዲንቂ የሆኑ አባቴን ሰለሰጠ አመሰግነለሁ
@mattyteka7630
@mattyteka7630 2 месяца назад
Thank you for message God blessing for all
@johannamahasha7900
@johannamahasha7900 2 месяца назад
Amen praise God 🙏
@DavidTonaye
@DavidTonaye 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sy7cr6wc3t
@user-sy7cr6wc3t 2 месяца назад
ተመስጌን ኢየሱስ አሜን አንድ አምለክ
@ZekariyasGetachew-qy7io
@ZekariyasGetachew-qy7io 2 месяца назад
Amen temesigen
@DegifeDaniel-dw9nz
@DegifeDaniel-dw9nz 2 месяца назад
Amen ❤❤❤
@IsraelSamuel-mb4kw
@IsraelSamuel-mb4kw 2 месяца назад
Amen☝
@user-dz4ze1vo5n
@user-dz4ze1vo5n Месяц назад
❤❤❤❤❤
@addismengistu6800
@addismengistu6800 2 месяца назад
amen amen God bless bishop degu 🥰🥰
@girumdegife7487
@girumdegife7487 2 месяца назад
ወንድሞችና እህቶች ለብዙዎች እንድደርስም እየሰማቸችሁ Comment like Share ማድረግ አይረሳ በተለይ ኮሜንት ፃፉ የተሰማችሁን ለብዙዎች እንድደርስ ይረዳል።
@ZinashKidane-bn6rx
@ZinashKidane-bn6rx 2 месяца назад
Oh haleluya kibr hulu le eyesus yihun nefse be haset temolach yihen ewunetin sisema hashu elllllllllllllllllllll elllllllllllllllllll.ahunim laldanut yihe ewunet eyechemere yigelet....ye semay ye midir ye hulu fetar.....iyebare yibarkot ye emnet abatachin erejim edime ke tena gar yabzalot
@user-cb3bk5bk7z
@user-cb3bk5bk7z 2 месяца назад
ድንቅ ነው ኢየሱስ
@tagemerid1351
@tagemerid1351 2 месяца назад
Amen Amen tebareku ❤😊❤😊❤ 🙇☝️✅
@samueljoseph529
@samueljoseph529 2 месяца назад
Amen የሚመጣዉ ኢየሱስ ብቻው ነው የሚመጡት ስላሴዎች የሉም ዘካ14/9
@AbenezerBekele-hs1hc
@AbenezerBekele-hs1hc 2 месяца назад
የድሮ አቃቂ ቃሊቲ ( ክብር ላንተ እግዚአብሔር ክብር ላንተ ክብር ለዘለዓለም ይገባሀል አሸናፊ ጌታ ነህ አይተንሀል) ኳየር መዝሙሮችን ብትለቁልን ደስ ይለኛል በተለይ ከላይ የገለፅኩትን መዝሙር Please AMENS😍😍😍
@user-xx8my7nf7r
@user-xx8my7nf7r 2 месяца назад
Ameeeeeen Yesus edme yichemirilin abatachin
@BirukBiruk-mo3np
@BirukBiruk-mo3np 2 месяца назад
amen tabarki yesus
@DeguDejene-ln9kx
@DeguDejene-ln9kx 2 месяца назад
ኢየሱስ አብ ነው እያልክ ባልሆነ😭😭😭😭
@mohamedrashid5898
@mohamedrashid5898 2 месяца назад
አው ዉንድም አይሰመሀም?
@user-tr3mt3ol3w
@user-tr3mt3ol3w 2 месяца назад
እሱ እኮ አይደለም አብ ነው ያለው መፅሐፉ ነው እነጂ
@terefehailumadebo687
@terefehailumadebo687 2 месяца назад
ያለ የነበረ የሚኖር ብቻዉን አምላክ የነገስታት ንጉስ ኢ የ ሱ ስ። ከአንዱ አምላክ በቀር አብ አለ እንዴ??
@user-nn2jn1pi5k
@user-nn2jn1pi5k 2 месяца назад
አይገርምም❕❕ በመፅሐፍ ቅዱስ ስላሴ ❌ እግዚአብሔር ወልድ ❌ እግዚአብሔር መ.ቅዱስ ❌ ሳይኖር ቅማል እና ትል✅ ተፅፈዉ አሉ። አረ ተዉ ለምን ብላቹ ጠይቁ
@abiitube4277
@abiitube4277 2 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-gl5yc6sd6l
@user-gl5yc6sd6l 2 месяца назад
ሃሌሉያ እግዚአብሄር አንድ ብቻ ነው።
@desalegnmoges9821
@desalegnmoges9821 2 месяца назад
Amen Translate to oromic language
@meselefikire9986
@meselefikire9986 2 месяца назад
እዉነት አርነት ታዎጣለች
@user-vu1tv5xh4q
@user-vu1tv5xh4q 2 месяца назад
Kiber Hulu Landi Alamk yihun
@terefehailumadebo687
@terefehailumadebo687 2 месяца назад
ምን ነዉ? ሰይጣን ተቆጣ ተበሰጨም ገና ምኑን አይቶ? ቀንዶቹም ይነቃቀላሉ። ኢ የ ሱ ስ ብቻዉን ያለ እና ነበረ የሚኖር አምላክ ነዉ። ሃሌ ሉያ!❤❤❤❤❤
@user-vu3gt7ln6n
@user-vu3gt7ln6n 2 месяца назад
ቄስ ሆይ እስቲ እነዚህንም ክፍሎች ቢያብራሩልን፦ ዘፍ 19፥24 ኢሳ 48፥16 ዮሐ 1፥18 ዕብ 1፥1-2 ዕብ 5፥7 2ቆሮ 1፥3 2ቆሮ 11፥31 ኤፌ 1፥3 1ጴጥ 1፥3-5 ከሰላምታ ጋር !
@One_God_One_name
@One_God_One_name 2 месяца назад
ማሳሰቢያ ለቤተክርስቲያን፦ እግዚአብሔር አንድ ነው እርሱም ብቻውን ነው። ነገር ግን የሥላሴ ተሟጋቾችም ደግሞ አንድና ብቻውን ነው ይላሉ። ስለዚህ እንዴት አንድና ብቸኛ እንደሆነ ስለ አብ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ አንድነት ከትውልዱ ጋር ለመነጋገርና ለመወያየት መፍቀድ ያለብን ይመስለኛል። ስቱዲዮ ውስጥ ማስተማር እና ዩቲዩብ ላይ መለጠፍ ብቻውን የትውልድን ጥያቄ አይመልስም። ምክንያቱም የትውልዱ ጥያቄ ጥልቅና ሰፊ ነው። ወደ TikTok መምጣት እና ጥያቄ እና መልስ በማድረግ የጠራ ትምህርት መኖሩን ማሳየት ያስፈልጋል። ትውልዱ ያለው ሶሻል ሚዲያ ላይ ነው። በር ዘግተን ለብቻችን ማውራትና ለውይይት አለመፍቀድ ትውልዱን አውሬ ሲበላው ዝም ብሎ እንደማየት ነው!
@Absalat_tube
@Absalat_tube 2 месяца назад
Its also my question! ጥሩ ትምህርት ያላችሁ ይመስላል ግን ለውይይት ደግሞ በር ዘግታችኋል። 7 months ago, pastor Beki and pastor Tamirayehu were doing a good job. ለምን እንዳስቆማችሁ አልገባኝም።
@gospel_Voice2024
@gospel_Voice2024 2 месяца назад
ያነሳችሁት ነገር ጥሩ ነው ቄስ ቤኪና ቄስ ታሜ ያቆሙት ለቤተክርስቲያን ለመታዘዝ ነው። በሂደት እነርሱም ይመጣሉ ብለን ሁላችንም በትዕግሥት እየጠበቅን ነው። ለማንኛውም መታገስ ጥሩ ነው። ተባረኩ🙏
@gannatbayisa
@gannatbayisa 2 месяца назад
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ethiopiatikdem1439
@ethiopiatikdem1439 2 месяца назад
🦋❤🦋❤🦋
@yositade4326
@yositade4326 2 месяца назад
@user-cn3nf9rc7r
@user-cn3nf9rc7r 2 месяца назад
ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻውን ነው
@NetsanetMulu-vb8xh
@NetsanetMulu-vb8xh 2 месяца назад
ኢየሱስ ክርስቶስ አብ ነው ካልን በቆላ 3፥17 ላይ ያለውን ቦታ ምን ብለን እንረዳለን? መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ስላሴ የሚናገረዉን ቦታ ሁሉ እንደምን ትረዳላችሁ? ስለዚህ ስለራሳችሁ እንኳን ያልተረዳችሁን ነገር ትውልድን አታስተምሩ። እግዚአብሔር ስለትውልድ ይጠይቃችኋል። ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ እመኑ። ጌታ ይወዳችኋል ኑ ወደ ጌታ ። የመዳን ቀን ዛሬ ነው!!!!!!!!!!!!
@Absalat_tube
@Absalat_tube 2 месяца назад
ሲጀምር ስላሴ የሚል ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ አለ?
@fenet-qh5gt
@fenet-qh5gt 2 месяца назад
“ብቻውን ለሆነ አምላክና መድኃኒታችን ከዘመን ሁሉ በፊት አሁንም እስከ ዘላለምም ድረስ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ግርማ ኃይልም ሥልጣንም ይሁን፤ አሜን።” - ይሁዳ 1፥25 Slezi Kal Mn tasbaleh?
@nugusuhaile
@nugusuhaile 2 месяца назад
በእግዚአብሔር ልጅ የምታምን ቢሆን ኖሮ የእግዚአብሔር አብ መገለጥ እንጂ የሁለተኛ አምላክ መገለጥ አይደለም
@user-gd3dx8fx4t
@user-gd3dx8fx4t 2 месяца назад
የዘመናችን ፈርኦን ሐዋርያት ቤ/ርን ናት መጽሐፍ ቅዱስ አታምኑም ምንማለትህ ነው
@Peace_Apostolic
@Peace_Apostolic 2 месяца назад
ቤተክርስቲያን ለወጣቱ ትውልድ ቶሎ መልስ ልትሰጥባቸው የሚገቡ ጥያቄዎች 1. ቤተክርስቲያናችን በኢሳ.9:6 በቆላ. 2:9 መሠረት "ኢየሱስ አብ ነው" ስለምትል ከማርያም የተወለደው አብ ነው ብላ ታምናለች? " መልሱ አዎ ከሆነ መንፈስ የሆነው አምላክ አብ ለ9 ወር በማርያም ማህጸን ተወስኖ ነበር ማለት አይሆንም?። መልሱ አይደለም (አብ አልተወለደም) ከሆነ ደግሞ ከማርያም የተወለደው አብ የሌለበት ሥጋ ብቻ ነው ማለት አይሆንም? ወይም አብ ወደ ሥጋው ውስጥ የገባው ወልድ ከተወለደ በኋላ ነው ማለት ይቻላል? 2. ቤተክርስቲያናችን "እግዚአብሔር አብ በሥጋ መጣ ወይም ተገለጠ" ትላለች መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ በብዙ ቦታዎች “ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤” ይላል (1ኛ ዮሐንስ 4፥2-3፤ 2ኛ ዮሐንስ 1፥7፤ ) ስለዚህ ቃሉ በግልጽ ኢየሱስ በሥጋ ሰውነት መገለጡን ስለሚያሳይ ይህንን "አብ በሥጋ ተጋለጠ" ከሚለው ጋር እንዴት እናስታርቃለን? 3. መጽሐፍ ቅዱስ በማቴ.28:19-20 “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤...” ብሎ ለአጥማቂዎች አዝዟል። በተጨማሪም በሐዋ.2:38 ላይ “ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።” ብሎ ተጠማቂዎችን በኢየሱስ ስም እንዲጠመቁ ነው ጴጥሮስ ያዘዘው። ስለዚህ ከእነዚህ ሁለት የቃሉ ክፍሎች የምንረዳው አጥማቂዎች በሥላሴ ስም እንዲያጠምቁና ተጠማቂዎች ደግሞ በኢየሱስ ስም እንዲጠመቁ አይደለም? በተጨማሪም በአዲስ ኪዳን አጥማቂዎች የኢየሱስን ስም እየጠሩ ያጠመቁበት አንድም ማስረጃ የለምና ይህንን ቤተክርስቲያናችን እንዴት ታስታርቃለች? 4. በቤተክርስቲያናችን አንዳንድ አገልጋዮች "ኢየሱስ አምላክ ነው እንጂ ወልድ አምላክ አይደለም" ሲሉ ይደመጣሉ። አንዳንዶቹ ደግሞ "ወልድ አምላክ ነው" ይላሉና የቱ ነው ትክክል? 5. በትንቢተ ኤርምያስ 7:25 " አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር። "በተጨማሪም በሮሜ 8:26 ላይ ደግሞ " እንዲሁም ደግሞ መንፈስ ድካማችንን ያግዛል፤ እንዴት እንድንጸልይ እንደሚገባን አናውቅምና፥ ነገር ግን መንፈስ ራሱ በማይነገር መቃተት ይማልድልናል፤" በሦስተኛ ደረጃ በሮሜ 8:34 ላይ " የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።"ይላል። በእነዚህ ሶስቱ ክፍሎች ተነስተን አብ፣ወልድና መንፈስ ቅዱስ ሶስቱም ያማልዳሉ ማለት እንችላለን?የሚያማልዱትስ ወደማነው?። ወልድ ብቻ ነው አማላጅ ከተባለ በሮሜ 8÷26 & በኤር. 7÷25 ላይ ያለውን ቃል ትርጉም ምንድነው? 6. ቤተክርስቲያን ባሳተመችው መጽሐፍ ላይ አብና ወልድ ተለያይተው እንደማያውቁ ይናገራሉ። አንዳንድ ሰባኪዎች ደግሞ ሲሰብኩ "ኢየሱስ በሞተበት ወቅት አብና ወልድ ለ3 ቀናት ተለያይተው ነበር" ይላሉ። ስለዚህ ቤተክርስቲያናችን አብና ወልድ ለ3 ቀናት ተለያይተዋል ብላ ታምናለች? 7. የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን "የኢየሱስ ነፍሱ አብ ነው" ብላ ታምናለች። የኢየሱስ ነፍሱ አብ ከሆነ “ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፦ አባት ሆይ፥ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ አለ። ይህንም ብሎ ነፍሱን ሰጠ።”(ሉቃስ 23፥46) ሲል አብን ለአብ ሰጠ ማለት አይሆንም? ይሄንን እንዴት እናስታርቅ? 8. ብዙ አገልጋዮች “ኢየሱስም መልሶ፦ ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ አላቸው።” (ዮሐንስ 2፥19) የሚለውን ጥቅስ ሲተረጉሙ " አፍርሱት፤ አነሳዋለሁ ብሎ የሚናገረው በኢየሱስ ውስጥ ያለው አብ ነው" ይላሉ። በተጨማሪም በዮሐንስ 14፥24 “የምትሰሙትም ቃል የላከኝ የአብ ነው እንጂ የእኔ አይደለም።” የሚለውንም ጠቅሰው ተናጋሪው አብ ነው ይላሉ።ስለዚህ ኢየሱስ በምድር በነበረበት ወቅት አንዳንድ ጊዜ አብ ሆኖ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ወልድ ሆኖ እየተለዋወጠ ይናገራል ማለት ነው? 9. ካህን ከካህን አስራት መብላት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው? በካህናት መካከል የቅባት መበላለጥ አለን? waiting for the answer!!
@desalegnbelete1050
@desalegnbelete1050 2 месяца назад
only jesus ተብሎ jesus የተከዳበት ከስተምህሮ ነው የምታስተምሩት። ኢየሱስ የአብ ቱታ የሚል cult አስተምህሮ ልጆቹን ይጠብቅ
@user-cf4wp4nz7q
@user-cf4wp4nz7q 2 месяца назад
There is no Trinity only one God
@user-gd3dx8fx4t
@user-gd3dx8fx4t 2 месяца назад
አጋንንትም እግ/ር አንድ ነው ይላል ይንቀጠቀጣል እናንተም አንድ ነው ትላላቹ ያአንዱ ማነው ስትባሉ ኢየሱስ ነው ትላላቹ በፍጹም ስህተት ነው ላኪና ተላኪ አንድ አይደለም ምን እንደምትሉ ለእናንተም የገባቹ አይመስለኝም ሁሌም የሆነ አዚም ወረራቹ ንቁ ንቁ እሳቸው ተቀማጥለው እየኖሩ ነው ምስጊኑ አገልጋይ ያገልጋይ ሚስቶች ሕዝቡ በመከራ እየኖረ ነው የደላው ሙቅ ያኝካል እግ/ር ቀኛቸውና ግራቸው ለማያውቁ ምዐዕመናን ይፈርድላቸዋል ያው ጀምሮአል ሁሌም አንድ ነው የታውቀው አንድ ምንያረግልሐል ዮሐንስ 5: 26 አብ በራሱ ሒወት እንዳለው ለወልድም በራሱ ሒወት እንዲኖረው ሰጥቶታል ይላል የተውሶ ሒወት የለውም ተነቅቶባችኋል ከፕሮቴስታንት አታሎ ሰው መዝረፍ ቀረ ተነቀባቹ አገር ቀይሩ
@zerihuntesfaye8724
@zerihuntesfaye8724 2 месяца назад
ትምህርቱ እናንተም ጋር እየደረሰ እና እየሰማቹት ነው ማለት ነው እግዚአብሔር ይመስገን መሰማቱን ቀጥልበት።
@ermiyasdereje7198
@ermiyasdereje7198 2 месяца назад
መፀሀፍ የሚያሰረዳበት ቋንቋ እና አንተ በራስ የምትረዳበት መረዳት ልክ አይደለም
@zerihuntesfaye8724
@zerihuntesfaye8724 2 месяца назад
ለቀደሙት አባቶች ሶስት ሆኖ የታወቀበትን ማስረጃ አምጣ ለሙሴ ሶስት ሆኖ የታወቀበትን: ለአብርሃም ሶስት ሆኖ የተገለጠበትን ማስረጃ አምጣ??? ከሌለህ ግን የሚታወራው ከንቱ ውዳሴ ነው።
@TarikuApo
@TarikuApo 2 месяца назад
ምን ሆነሃል ይህ ተከታታይ ትምህርት የተሰወረብህን የመዳን ሚስጢር ይገልጥልሃ ። ገንፈል ገንፈል ከሚትል ሰከን ብለህ ብትከታተለው እንዴት ኢየሱስ አብ እንደሆነ ትደርስበታለህ በትዕግስት ጠብቀው ። ይህን እውነት ዛቻና ስድብ ያስቆማል ብለህ አስበህ እንደሆነ ተሳስተሃል ። አንድ በሥጋ የተገለጠ አምላክ አለ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።
@user-in3rz9ld1h
@user-in3rz9ld1h 2 месяца назад
በመጀመርያ ይህ ፖለቲካ አይደለም።ላንተ የደላው ሰው ልብስ የለበሰ ነው በአውሮፕላን የሄደ ነው.......አትድከም ቢሾፑ የዘመኑ እውነተኛ ሐዋሪያ ናቸው። ሙግት ካለህ በስርአት አድርገው
@user-gd3dx8fx4t
@user-gd3dx8fx4t 2 месяца назад
አትዋሽ ኢየሱስ አብ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስ ሳይሆን ቢሾብ ደጉ ናቸው ይህንን የነገሩን አባገነን ሌሎችን አስፈራርተው እሳቸው እንዴት መጡ ማንአለብኝ ለቢሾብ ተክሌም አልበጃቸውም አብና ወልድ አንድ አይደለም ወደ አዲስ ኪዳን ግባ ትዋረዳለህ አሉልህ አታመልጥም
@user-tr3mt3ol3w
@user-tr3mt3ol3w 2 месяца назад
መፅሐፍ ቅዱስ አላለም ከማለትህ በፊት አንብበው እሺ አባ መጀመርያ
@girumdegife7487
@girumdegife7487 2 месяца назад
በተለያዩ social mediam ብኖር ጥሩ ነው። Tiktok facebook
@Absalat_tube
@Absalat_tube 2 месяца назад
Exactly 👍
@betelhembetelhem4548
@betelhembetelhem4548 2 месяца назад
አሜን በስጋ የተገለጠ አንድ አምላክ
@MessiHossana
@MessiHossana Месяц назад
❤❤❤❤❤☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🙏🙏
@eyobeyob4072
@eyobeyob4072 2 месяца назад
አሜን
@Mark-tb3wu
@Mark-tb3wu 2 месяца назад
Amen
@tabarkmomy1943
@tabarkmomy1943 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@MessiHossana
@MessiHossana Месяц назад
❤❤❤❤❤☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🙏🙏
Далее