Тёмный

በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 9] - ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ! 

አሜን - AMEN
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል 9] - ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ!
በቢሾፕ ደጉ ከበደ
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዋና አስተዳዳሪ እና የሐዋርያዊት ቤተክርሰቲያን ዓለም አቀፍ ሕብረት ቼር ማን
The One True God the Father Manifested in the Flesh - [Part 8] - The holy Son of God
By Bishop Degu Kebede
Superintendent of the Apostolic Church of Ethiopia and Chairman of the Apostolic Church International Fellowship
#Apostolic #BishopDegu #OneGod #GodTheFather #jesus
t.me/AmenApost...

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@MERIONLYJESUS-tx8ev
@MERIONLYJESUS-tx8ev Месяц назад
የማይለወጥ እውነተኛ አምላክ እውነተኛ የሐዋርያት ወንጌል ሃሌሉያ አሜን
@adanechruga5231
@adanechruga5231 11 дней назад
❤❤🎉🎉ሃሌሉያ ማንነትህ አንድነትህ ያበራህልን ኢየሱስ ለዘላለም ክበር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DawitApostolic
@DawitApostolic 2 месяца назад
መዳነ ለእኔ ድንቅ ነው ቃላት የለኝም እንድሁ ተመስገን ተባርክ እየሱሰ አሜን!!!
@genetmelese1527
@genetmelese1527 Месяц назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርኮት ዉድ አባታችን ❤️❤️❤️🙏🙏
@tsedelemma
@tsedelemma Месяц назад
Ameen🙏
@KalebGetachew-jo6nz
@KalebGetachew-jo6nz 2 месяца назад
❤❤❤betam eytmarnbet nw tbareku
@TamuTadese-lk8ex
@TamuTadese-lk8ex 2 месяца назад
ጌታ ይባርክ
@MdtMdt-fv7su
@MdtMdt-fv7su 2 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ይህን እዉነት ስልአበራ ይመስገን እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ መሪዎች ስለሰጠን ስሙ ይባረክ አሜን
@WoinshetSimon
@WoinshetSimon 2 месяца назад
አሜን ብሾፕ ደጉ እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤
@sisaytamene4582
@sisaytamene4582 2 месяца назад
መዳኔ ድንቅ ነው!🙏🙏🙏🙏
@Tsadi-w5n
@Tsadi-w5n 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@milkbeltonlyjesus5570
@milkbeltonlyjesus5570 2 месяца назад
ኢየሱስ ይባረክ ስለመዳናችን ኢየሱስ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ይመስገነ❤❤️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@Kasahunkebede-fj5cr
@Kasahunkebede-fj5cr 2 месяца назад
Bishop deguye ewodalehugn nurilegn❤❤❤❤❤❤❤ amen amen amen amen geta eyesuse yibarik
@TewodrosEngeda
@TewodrosEngeda Месяц назад
ብዙ ተመራማሪዋችና አዋቂዋች እያሉ ለኔ ለደካማው ይህንን እውነት ስለገለጥክልኝ ጌታ ኢየሱስ ሆይ አከብርሀለው እገዛልሀለው!!
@iopo5498
@iopo5498 2 месяца назад
አሜንንንንንንን❤
@tagetage
@tagetage 2 месяца назад
Amen Amen 🙏❤🙏♥️🙏
@phonephones7302
@phonephones7302 2 месяца назад
Temzgen eysusi ❤❤❤
@mekonnenbogale3231
@mekonnenbogale3231 2 месяца назад
Geta Yesus abizito yibarikih !
@tabarkmomy1943
@tabarkmomy1943 2 месяца назад
❤❤አሜን አሜን❤❤
@girmabekele2493
@girmabekele2493 2 месяца назад
ውድ እምነት አባታችን እረጅም እድሜ እና ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቸው እንወዳለን ❤❤❤
@Charu-de9cl
@Charu-de9cl 2 месяца назад
Amen.amen.
@mesiapo5967
@mesiapo5967 2 месяца назад
❤አሜንንን 🎉🎉
@SirakTesfaye-ow4cg
@SirakTesfaye-ow4cg 2 месяца назад
Be sigaw sewnet Lij nw yihe metshaf kidusawi aydelem ewnet aydelem...be sigaw siga bicha nw.
@johnfikre7035
@johnfikre7035 2 месяца назад
Amen
@Tame-KG
@Tame-KG Месяц назад
✅✅✅✅
@meswatabourjeily6457
@meswatabourjeily6457 2 месяца назад
❤❤❤
@Superdog-98
@Superdog-98 2 месяца назад
ተመስገን🙏
@TolaDame-v2k
@TolaDame-v2k 2 месяца назад
Tabarak
@TarikuApo
@TarikuApo 2 месяца назад
አንድ ብቸኛ አምላክ ኢየሱስ ❤❤
@teferichufaro3060
@teferichufaro3060 2 месяца назад
ዮሐ 1 ¹⁴ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። ¹⁵ ዮሐንስ ስለ እርሱ መሰከረ እንዲህም ብሎ ጮኸ፦ ከእኔ በኋላ የሚመጣው እርሱ ከእኔ በፊት ነበረና ከእኔ ይልቅ የከበረ ሆኖአል፤ ስለ እርሱ ያልሁት ይህ ነበረ።
@AbenezetTeshome
@AbenezetTeshome 2 месяца назад
አሜንንንንንንንኖኖ❤❤❤❤
@ErmiasGmedhin
@ErmiasGmedhin Месяц назад
ለእኛ እግዚአብሔር በመንፈሱበኩል ገለጠው
@teferichufaro3060
@teferichufaro3060 2 месяца назад
እግዚአብሔር አብ በሥጋ ተገለጠ። ቢሾፕ ደጉ የእምነት አባታችን እንወዶታለን።
@SirakTesfaye-ow4cg
@SirakTesfaye-ow4cg 2 месяца назад
yihe ye sew timhrt bicha nw yemetshaf kidus aydelem.
@JerryWorku
@JerryWorku 2 месяца назад
​@@SirakTesfaye-ow4cg yihe ahun minu new yesew timrt tenberekike masetewalin lemin zim bile kemitawera
@SirakTesfaye-ow4cg
@SirakTesfaye-ow4cg 2 месяца назад
@@JerryWorku metshaf kidus wst yelele yaltetsafe yesew timrt nw.
@JerryWorku
@JerryWorku 2 месяца назад
@@SirakTesfaye-ow4cg minu new esti yesew timhirt?
@SirakTesfaye-ow4cg
@SirakTesfaye-ow4cg 2 месяца назад
@@JerryWorku Eyesus be siga yetegelete Egziabher nw yemilew...keza endewm bishop degu yalew Egziabher be siga tegelito belitual tetitual.
@shambel874
@shambel874 24 дня назад
Isaiah 8 አማ - ኢሳይያስ 13: ነገር ግን የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርን ቀድሱት፤ የሚያስፈራችሁና የሚያስደነግጣችሁም እርሱ ይሁን። 14: እርሱም ለመቅደስ ይሆናል፤ ነገር ግን ለሁለቱ ለእስራኤል ቤቶች ለዕንቅፋት ድንጋይና ለማሰናከያ ዓለት፥ በኢየሩሳሌምም ለሚኖሩ ለወጥመድና ለአሽክላ ይሆናል።
@teferichufaro3060
@teferichufaro3060 2 месяца назад
ማቴ 13 ⁵⁵ ይህ የጸራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን? ⁵⁶ እኅቶቹስ ሁሉ በእኛ ዘንድ ያሉ አይደሉምን? እንኪያስ ይህን ሁሉ ከወዴት አገኘው? ተሰናከሉበትም።
@marveltech521
@marveltech521 2 месяца назад
ኢየሱስ የአዳምን ደም ሥጋና አጥንት ያልወረሰ ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ነው። እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ። (ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።) (እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።) እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም። መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል። (ከእርስዋ የተፀነሰው ከመንፈስ ቅዱስ ነውና) “ነገር ግን የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ፤” - ገላትያ 4፥4 “እርሱም፦ ስለ ምን ፈለጋችሁኝ? በአባቴ ቤት እሆን ዘንድ እንዲገባኝ አላወቃችሁምን? አላቸው።” - ሉቃስ 2፥49 “ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ።” - ዘሌዋውያን 19፥3 “ኢየሱስም መለሰ አለም፦ እኔ ራሴን ባከብር ክብሬ ከንቱ ነው፤ የሚያከብረኝ እናንተ አምላካችን የምትሉት አባቴ ነው፤” - ዮሐንስ 8፥54 “የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ስላልሁ እናንተ አብ የቀደሰውን ወደ ዓለምም የላከውን፦ ትሳደባለህ ትሉታላችሁን?” - ዮሐንስ 10፥36 እኛ ግን እንደዚህ ነን ኢዮብ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ንጹሕ ይሆን ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ጻድቅስ ይሆን ዘንድ ከሴት የተወለደ ምንድር ነው? ¹⁵ እነሆ፥ በቅዱሳኑ ስንኳ አይታመንም፤ ሰማያትም በፊቱ ንጹሐን አይደሉም። ¹⁶ ይልቁንስ አስጸያፊና የረከሰ፥ ኃጢአትንም እንደ ውኃ የሚጠጣ ሰው ምንኛ ያንስ? “ሰውስ በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ይሆን ዘንድ፥ ከሴትስ የተወለደ ንጹሕ ይሆን ዘንድ እንዴት ይችላል?” - ኢዮብ 25፥4 እርሱ ግን ጻድቅ ነው። “እርሱም አለኝ፦ የአባቶቻችን አምላክ ፈቃዱን ታውቅ ዘንድና ጻድቁን ታይ ዘንድ ከአፉም ድምፅን ትሰማ ዘንድ አስቀድሞ መርጦሃል” - ሐዋርያት 22፥14 ደሙም ክቡርና ነውርና ዕድፍ የሌለው ነው። “ከአባቶቻችሁ ከወረሳችሁት ከከንቱ ኑሮአችሁ በሚያልፍ ነገር በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን፥ ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡር የክርስቶስ ደም እንደ ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ።” - 1ኛ ጴጥሮስ 1፥18-19 ሥጋውም ተበልቶ የዘላለም ሕይወት የሚሰጥ ነው። ዮሐንስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵¹ ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው። … ⁵³ ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም። ⁵⁴ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ። ⁵⁵ ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና። ⁵⁶ ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ። … ⁵⁸ ከሰማይ የወረደ እንጀራ ይህ ነው፤ አባቶቻችሁ መና በልተው እንደ ሞቱ አይደለም፤ ይህን እንጀራ የሚበላ ለዘላለም ይኖራል። … ⁶⁹ እኛስ አንተ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆንህ አምነናል አውቀናልም ብሎ መለሰለት።
@teferichufaro3060
@teferichufaro3060 2 месяца назад
ዮሐ 8 ⁵⁷ አይሁድም፦ ገና አምሳ ዓመት ያልሆነህ አብርሃምን አይተሃልን? አሉት። ⁵⁸ ኢየሱስም፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ አላቸው። ⁵⁹ ስለዚህ ሊወግሩት ድንጋይ አነሡ፤ ኢየሱስ ግን ተሰወራቸው ከመቅደስም ወጥቶ በመካከላቸው አልፎ ሄደ።
@Kalebmamire-kg2cu
@Kalebmamire-kg2cu 2 месяца назад
Amen amen ❤❤❤❤❤❤
@Cho-z4c
@Cho-z4c 2 месяца назад
Ameen❤❤❤
@Sfrteyr
@Sfrteyr 2 месяца назад
Ameen ❤❤❤❤
Далее
Как мы играем в игры 😂
00:20
Просмотров 188 тыс.
bishop degu at youth 2024
58:17
Просмотров 4,2 тыс.