Тёмный
No video :(

በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye ተቀሰቀሰ Teqeseqese 

Bereket Tesfaye Official
Подписаться 298 тыс.
Просмотров 2,8 млн
50% 1

በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የዮሐንስ ወንጌል 3:16
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.c....
play.google.co....
Subscribe to www.youtube.co....
/ ​
telegram
t.me/bereketes....
Instagram
www.instagram....

Опубликовано:

 

30 апр 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@addisabebayehu6963
@addisabebayehu6963 3 года назад
እውነትም ቀድሞ ሞቶ ለእኔ ህይወት ሆነኝ።ግሩም ዝማሬ ነው በረከት።ተዋሕዶ ነኝ።ሁሌም ከእውነት ጋር እስማማለሁ
@wengeltube7632
@wengeltube7632 3 года назад
እውነት ኢየሱስ ነው ተባረክ። እኛ የኢየሱስ መስቀል፣ ትንሳኤ ብቻ አብሳሪዎች ነን። ተባረክ።
@zgetahun
@zgetahun 3 года назад
Ewunetim mengedim Eyesus newe....
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha 3 года назад
ወንድማችን የክርስቶስ ተከታዬች በአንፆኪያ ተሰብስበው እያመሰገኑ ሳለ "ክርስቲያን" ተባሉ ነው የሚለው እናም አንተም ማለት ያለብህ እንደ ቃሉ እንጅ ሰዎች ያወጡልህን ማንነት አትጠቀም::
@daphilo5307
@daphilo5307 3 года назад
Addis eyesuse yadenal betam gebetosale yena wode tebarkey
@Lifeber
@Lifeber 3 года назад
I am lucky to see a people like you that LOVE God's truth.
@officialhenokaddis6421
@officialhenokaddis6421 3 года назад
ቦታዉ የእኔዉ የሞተበት አሁን ያኖረኝ የሱን ህይወት በምህረት አይቶኝ ልቡ ቢሳሳ ሞቴን ሞተና ይዞኝ ተነሳ ቀድሞ በሞተልኝ ዛሬ ህያው ነኝ!! ቤኪዬ ተባረክ!
@tilasolo5918
@tilasolo5918 3 года назад
GOD bless you.
@jerrysetota7967
@jerrysetota7967 3 года назад
Wow👏👏👏👏
@hiwotasfaw2075
@hiwotasfaw2075 3 года назад
👍
@user-vm5lv6ky2h
@user-vm5lv6ky2h 2 года назад
@@hiwotasfaw2075 Hi
@tameraabera5929
@tameraabera5929 Год назад
hi bro I wish I could meet you in person some day!
@yigewonde385
@yigewonde385 3 года назад
ፍፁም ሳይሳሳ ለክቡር ነፍሱ ትንሳኤን ለኔ ሞቴን ሞተ እርሱ ከሙታን ሰፈር እኔን ሊያወጣ የሞቴን ፅዋ ብቻውን ጠጣ ቀድሞ በሞተልኝ ዛሬ ህያው ነኝ Betam new yetebarekut tebareklign bekiye wedhalew zemenh yilemlim😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@TeddyAdenwo
@TeddyAdenwo 3 месяца назад
Baki ❤️❤️❤️
@Vdjfuf
@Vdjfuf 3 месяца назад
በምህረት አይቶኝ ልቡ ቢሳሳ ሞቴን ሞተና ይዞኝ ተነሳ ።
@Tamagn
@Tamagn 3 года назад
ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲሞት ሲፈረድበት በዚያው ጊዜ ደግሞ ወንጀለኛው በርባን ተፈታ። በርባን እኔን፣እናንተን፣የሰው ልጆችን በሙሉ ይወክላል። አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ Jesus took our place Bekye tebarek መልካም የትንሣኤ በአል።
@abenuab8494
@abenuab8494 3 года назад
ወይኔ ቤኪዬ ቃል የለኝም አምላክ እርሱ የምታገለግለው ብርክርክ ያድርግህ እስቲ ቤኪን የምትወዱት የት ናቹ
@jesollo
@jesollo 3 года назад
ጭፈራ ብቻ ነው!! Only style! It doesn't have any spirit but only vocal and technical skill!
@avieladartandarchitecture3696
@avieladartandarchitecture3696 2 месяца назад
ቤኪዬ ዉድድ
@antenehbekele3811
@antenehbekele3811 3 года назад
ከሠማይ መጥቶ በትንሳኤው እኔን ፈልጎ አድኖኛልና ክብረ ለመድሃኔያለም ይሁን። ኦርቶዶክስ ነኝ። በእኔነቴ ውስጥ የሁሉም የበላይ አለልኝ።
@geni4074
@geni4074 3 года назад
ቀድሞ በሞተልኝ ዛሬ ህያው ነኝ በኪ ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ ትንሣኤው የኔ ነው
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 года назад
😱😱😱😱😱🥰❤🎹🎤🥁🎼❤🎻🎸🎺ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ..... ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት ነው የሚባርከው እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ቤኪዬ አቦ ተባረክክክክክክክክክክክ ❤🎻🎸🎺💎💎💎💎🎼🥁 ኡኡኡኡ ''ተቀሰቀሰ'' ...!❗️❗️ ጌታ ኢየሱስ ....መንፈሴ እረሰረሰች መስማት ማቆም አልቻልኩም ... ነፍሴ እየፈነጠዘች ነው ኡኡኡኡ ነፍሴ እረሰረሰች...📢📢📢📢
@zemedeabrham5356
@zemedeabrham5356 3 года назад
My favorite lovly songer bky God bless you ❤❤
@yididyamekonnenkidane662
@yididyamekonnenkidane662 3 года назад
HUUUUUU AHAHAHAHA :))))) :)))
@selambekele5649
@selambekele5649 3 года назад
Ewnt new suri
@hfbtube560
@hfbtube560 3 года назад
Sure le amlko yalehn menfes ena mesetet betam new mwedew
@aklilumelese8395
@aklilumelese8395 3 года назад
hulacenem nene bakhe yehawe serayen teca eysemahute new
@raida5820
@raida5820 3 года назад
ቀድሞ በሞተልኝ ዛሬ ሕያው ነኝ ትንሳኤው የእኔ ነው አሜን አሜን ጌታሆይ ስለሰጠህን ህይወት ክብር ሁሉ ለስምህ ይሁን ቤኪ ፀጋውን ያብዛልህ
@seniyabushira6249
@seniyabushira6249 3 года назад
ቦታዉ የኔነዉ የሞተበት አሁን ያኖረኝ የሱን ህይወት በምህረት አይቶኝ ልቡ ቢሳሳ ሞቴን ሞተና ይዞኝ ተነሳ❤️❤️
@hanatekalgn35
@hanatekalgn35 Год назад
ተባረክ፣ቤኪ፣እኛ፣ህያው፣ነን፣የዘላለም፣ህይወት፣የተሰጠን፣በርሱ፣ደስ፣ይለናል፣
@tarikumengesha9248
@tarikumengesha9248 3 года назад
ቦታው የእኔ ነው የሞተበት አሁን ያኖረኝ የሱን ህይወት በምህረት አይቶኝ ልቡ ቢሳሳ ሞቴን ሞተ እና ይዞኝ ተነሳ 😍
@solomonbygrace3396
@solomonbygrace3396 Год назад
❤❤❤❤
@merongetnet3867
@merongetnet3867 Год назад
​@@solomonbygrace3396❤❤❤
@BonsaAddisuGute430
@BonsaAddisuGute430 3 месяца назад
@yodetendres3355
@yodetendres3355 3 года назад
ቀድሞ ሙት ነበርኩኝ ዛሬ ህያው ነኝ ተባረክ ቤዛዬ ፀጋ ይብዛልህ ዘማሪ
@perffsgty5819
@perffsgty5819 2 года назад
ስንቴ እንዴ ሰማሁ ባላቂም በየቀኑ ነው ምሰመው ተባረክ አሜን ቦታዉ የኔ ነው የሞተበት 🙏🙏🙏
@Be-nj8ln
@Be-nj8ln 2 года назад
I'M ORTHODOX AND I REALLY LOVE THIS🥰
@deborakassu-jc4nx
@deborakassu-jc4nx Год назад
Good ❤
@user-mt2ox2kr8q
@user-mt2ox2kr8q 11 месяцев назад
❤❤❤
@febuyezeru3864
@febuyezeru3864 3 года назад
ቀድሞ በሞተልኝ ዛሬ ሕያው ነኝ... ቀድሞ በተነሳልኝ ሕይወት አገኘሁኝ ሃሌሉያ
@GJPhoebe
@GJPhoebe 3 года назад
ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን? አላት። ዮሐንስ 11:26-26
@menbidebesay6942
@menbidebesay6942 Год назад
Noooooooooooow
@menbidebesay6942
@menbidebesay6942 Год назад
dadafgytuiop
@PenielGospelMinistry7801
@PenielGospelMinistry7801 3 года назад
እኔ ሕያው ነኝ ×2 ቀድሞ ሙት ነበርኩኝ ዛሬ ሕያው ነኝ 1. ሞት አሸንፎ የሄደ ወደ ላይ እንደ ጌታችን ሌላ አለ ወይ መውጊያውን ሰብሮ ሞትን ድል ነሳ በሶስተኛው ቀን ጌታ ተነሳ ቀድሞ በሞቴልኝ ዛሬ ሕያው ነኝ ቀድሞ በተነሳልኝ ሕይወት አገኘሁኝ 2. ቦታው የእኔ ነው የሞተበት አሁን ያኖረኝ የሱ ሕይወት በምህረት አይቶኝ ልቡ ቢሳሳ ሞቴን ሞቴና ይዞኝ ተነሳ ፍፁም ሳይሳሳ ለክቡር ነፍሱ ትንሣኤ ለኔ ሞቴን ሞቴ እሱ ከሙታን ሰፈር እኔን ሊያወጣ የሞቴን ፅዋ ዋንጫውን ጠጣ ቀድሞ.... 3. ሙቱ መንፈሴ ሆነ ሕያው እኔም ተነሳሁ በትንሣኤው ሞቴ ሕይወቱን ስለለበሰ በድን ሕይወቴ ተቀሰቀሰ *6 ትንሣኤው የእኔ ነው *6 Beka blessed ❤
@nebiyousamuel987
@nebiyousamuel987 3 года назад
እንደስምህ በረከት ሆንክልን እስከመጨረሻው በዚ ክብር ጌታ ይጠብቅህ!!
@yigewonde385
@yigewonde385 3 года назад
ቦታው የኔ ነው የሞታበት አሁን ያኖረኝ የእርሱን ህይወት በምህረት አይቶኝ ልቡ ቢሳሳ ሞቴን ሞተና ይዞኝ ተነሳ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@eliasgirma-qv2cp
@eliasgirma-qv2cp Год назад
እኔ ህያው ነኝ ....😘😘 ምርጥ ቅንብር ❤❤❤❤❤
@isaacwucce2152
@isaacwucce2152 2 года назад
በአዳም ምክንያት የመንፈሰ አካል ማለቴም ከእግዚአብሔር ጋር ምገናኘው አካል ሞቶ ነበር አሁን ግን አባ አባ ብዬ የምጮህበት መንፈስ አገኜሁ ተባረክልኝ ቤክ
@hawifufa9655
@hawifufa9655 3 года назад
ፍፅም ሳይሳሳ ለክቡር ነፍሱ ትንሳኤን ለኔ ሞቴን ሞተ እሱ😍
@focusonjesus4938
@focusonjesus4938 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልል የትንሳኤው ንጉስ አየሱስ ሂወት ሆነኝ ተባርክልኝ ወንድም በረከት
@genetdejene4180
@genetdejene4180 3 месяца назад
አንተ የክርስቶስ ባሪያ ብርክ በልልኝ ቅባትህ ይጨምር
@user-yb7cz9so9w
@user-yb7cz9so9w 7 месяцев назад
ጌታ ይባርክ አሁንም በዝማሬና በቃሉ እውቀት አብዝቶ ይባርክ ተባረክ!!!!
@abeselom1
@abeselom1 3 года назад
ቦታው የእኔ ነው የሞተበት 😭😭❤️❤️
@bonketd1954
@bonketd1954 3 года назад
ቀድሞ በሞተልኝ ዛሬ ሕያው ነኝ... ቀድሞ በተነሳልኝ ሕይወት አገኘሁኝ ሃሌሉያ በኪዬ ዘመንህ ይባረክ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 እልልልልልልል
@eyerusalemshimeles1957
@eyerusalemshimeles1957 3 года назад
በመስቀሉ ዋጋ የተገዛሁ ሀሌሉያ 🙌🏽🙌🏽🙌🏽 አዲስ ህይወት አገኘሁ ተመስገን አምላኬ ስምህ ይባረክ!!! ዘመንህ ይባረክ ያብዛልህ!!!
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd Месяц назад
How wonderful is to wake up singing, proclaiming the resurrection of our Lord and Saviour Jesus Christ! Thank you Jesus, God bless you Bereketachin for singing a song that reminds us Jesus taking our place of death and supplications and instead gave us resurrected life! Hallelujah
@user-li2lw4id2f
@user-li2lw4id2f 3 года назад
ቀድሞ ሙት ነበርኩኝ ዛሬ ህያው ነኝ ዘመንህ ይባረክ ቤኪዬ
@NaoAfrica70
@NaoAfrica70 3 года назад
እኔ ሢጀምረው ፡ሳትነካኝ አልዎጣም ከዚህ ቤት ፡ በሚለው ከቨር ዝማሬክ የተፈዎሥኩ ሠው ነኝ ።ጌታ ሁሌም ከፍ እዳደረገክ ለዘላለም ኑር
@genetmengistiebelete8528
@genetmengistiebelete8528 3 года назад
በረከት እውነትም በረከት አንተ ከላይ የተሰጠኸን የኢትዩጵያዊያን የኤርትራዊወዋን በረከት ነህ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን አለምን ወደ እግዚአብሔር መንግስት የሚስብ ማግኔት በአንተ አገልግሎት እንዲሆን የጥበብ ሁሉ ጌታ ከአንተ ጋር ነው እንወድሀለን ከክብር ወደ ክብር ይሁንልህ
@Kalkidan-s5z
@Kalkidan-s5z Месяц назад
በምህረት አይቶኝ ልቡ ቢሳሳ ሞተን ሞተና ይዞኝ ተነሳ
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Год назад
አሜን እኔ ህያው ነኝ ክርስቶስ ሞቴን ሞቶ ህይወቱን ሰጠኝ ትንሳኤው የእኔ ነው እኔም ከኢየሱስ ጋር ተነስቻለው ብሩክ ነህ ቤኪ አንተ በረከታችን ነህ ዘመንህ ይለምልም
@singerandualemasefa3914
@singerandualemasefa3914 3 года назад
የእኔ ውድ ቤኪ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ። የእውነቴን ስነገርህ በቅርቡ በአንተ ፀጋ በእጥፍ እነሳለሁ። አብረንም እንዘምራለን። ዘማሪ አንዱአለም አሰፋ ከጎንደር
@servanintmekibibtube90
@servanintmekibibtube90 3 года назад
Bartae bro ❤❤❤
@PinielAsefa
@PinielAsefa 3 года назад
እንዴት ድንቅ መዝሙር ነው😍😍❤❤ እወድሀለው 😍😍❤❤ ድንቅ ነው
@amanaman9025
@amanaman9025 3 года назад
DEMO GEBTEH COVER SERAW ALOH
@abeni107
@abeni107 3 года назад
@@amanaman9025 Yisrawa miyasafere sera aysera pini tebarek
@Temsgenlema5120
@Temsgenlema5120 3 года назад
ታናሹ ቤኪ🥰
@Awate1990
@Awate1990 3 года назад
Teneshu baki
@habtid
@habtid 3 года назад
ይሄ ስራ አይደለም:: መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ቃል አትጠቀም ወንድሜ:: "መዝሙርን በለሊት ይሰጣል" ነው ሚለው ቃሉ:: መልዕክት ተቀባይ ነው እንጂ ሰሪ አይደለም ዘማሪው እንደ ቃሉ ከሆነ:: ምክንያቱም ዘማሪው ሲዘምር ከእግዚአብሔር የተቀበለውን መልዕክት በዜማ እያስተላለፈ ነው:: ሙዚቃውን ከሆነ ያልከው ትክክል ነህ (ስራ ስለሆነ) ግን ዜማውም የተቀበለው ነው እንደቃሉ ከሆነ:: አንተ ራስህን እንደገለጽከው የወንጌል ዘማሪ ከሆንክ ከዚህ የአስተሳሰብና እይታ ቅኝት ውጣ:: ከዚህ አስተሳሰብ የተነሳ ነው ዛሬ ላይ አገልግሎቱን ቢዝነስ ያደረጉት አንዳንዶች:: ምክንይቱም ስራ ሲሆን የወዝህ ውጤት ይመስልሃል:: ለምንጠቀማቸው ቃልዎች ሁሉ ጥንቃቄ ብናደርግ መልካም ይመስለኛል:: 🙏🏽
@emebetketema714
@emebetketema714 2 года назад
ቦታዉ የእኔዉ የሞተበት አሁን ያኖረኝ የሱን ህይወት በምህረት አይቶኝ ልቡ ቢሳሳ ሞቴን ሞተና ይዞኝ ተነሳ ቀድሞ በሞተልኝ ዛሬ ህያው ነኝ!! ❤❤❤❤
@eyobinakassu9763
@eyobinakassu9763 3 года назад
ስምህ ብቻ አይደለም መዝሙርሕም በረከተ ነው ተባረክልኝ።
@godisgood4230
@godisgood4230 3 года назад
እኔ የውናኝ ቀድሞ ሙት ነበረኩ እየሱስ ተነስቶሃል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እየሱስ ፍቅር ነው እውነተኛ ለዘላለም የማይሽር የማይለወጥ ።❤❤❤🎸🎸🎸🎸❤❤❤❤ትንሳኤውሁ ዬኔ ነው ተባረክ በረካት
@user-zf2sc8cc6i
@user-zf2sc8cc6i 3 года назад
“ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።” - ኢሳይያስ 53፥12 እንኳን አደረሳቹ ተባረኩልኝ ቤክዬ እንወድሃለን በህያዉ ኢየሱስ ፍቅር
@kukuTechn_Temdia
@kukuTechn_Temdia 3 года назад
በምህረት አይቶኝ ልቡ ብሳሳ ሞቴን ሞተውና ይዞኝ ተነሳ GBU singer Bereket!!!
@abiygirma3354
@abiygirma3354 3 года назад
...ከሙታን ሰፈር እኔን ሊያወጣ የሞቴን ፅዋ ብቻውን ጠጣ... ትንሳዔው የእኔ ነው!!!!
@aregaayalew215
@aregaayalew215 3 года назад
ከሙታን ሰፈር እኔን ሊያወጣ የሞትን ፅዋ ብቻውን ጠጣ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@ethiopianprotestantmezmurv9367
@ethiopianprotestantmezmurv9367 3 года назад
ቦታዉ የኔነዉ የሞተበት አሁን ያኖረኝ የሱን ህይወት በምህረት አይቶኝ ልቡ ቢሳሳ ሞቴን ሞተና ይዞኝ ተነሳ
@mnaddis-921
@mnaddis-921 2 года назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙራቺሁ ደስ ይለኛል
@nardosyitagesu2822
@nardosyitagesu2822 3 года назад
ከወጣት ዘማሪዎች 1ኛ የምወደዉ. የተረጋጋህ ዘማሪ እንደ ቃሉ የሚዘምር. Keep it up!!!
@truzerbeyene4660
@truzerbeyene4660 3 года назад
"ቦታው የእኔ ነው የሞተበት😍😍😍 አሁን ያኖረኝ የእሱን ህይወት" ድንቅ ነው ቤኪዬ ተባረክ
@YoditGebretsadik-s6h
@YoditGebretsadik-s6h 10 дней назад
Wow’s God bless Ethiopia and Australia ❤❤❤❤❤
@netsahonkubeeyesus1667
@netsahonkubeeyesus1667 3 года назад
ውድማችን ቤኪ ሰጣታችን ነክ ከነ ቤተሰብክ ጌታ ያለምልመከ 🙌 ተንሳኤው የአኔ ነወው እልልልልልእልልልልልልልል
@mieraftekola3746
@mieraftekola3746 3 года назад
በረከት ወንድሜ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ❤️❤️
@tibebtube
@tibebtube 3 года назад
የየሱስ የኔም ነው! ሞቱም ትንሳኤውም የኔ ነው።😊 አሜን ! የጌታ ራት የሆነ መዝሙር!👍 ተ - ቀ -ሰ-ቀ-ሰ 😍 ህይወቴ!!
@wendewale9285
@wendewale9285 3 года назад
arif yemimetnew kal new yagegnehew yegeta erat yehone mezmur 👏👏👏🙌🙌
@yaredmekonnen2148
@yaredmekonnen2148 3 года назад
እንዴት ድንቅ አድርገህ እንደግለፅከው !? ይገርማል
@selamg.m7164
@selamg.m7164 3 месяца назад
Berek bel bekiye..... egziabher kezi bebelete tsega yasnesak
@Lewi1101
@Lewi1101 3 года назад
ቀድሞ በሞተልኝ ዛሬ ህያው ነኝ፡፡፡ አሜን ትንሣዔው የኔነው አሜን ተባረክ፡፡
@dantsga4180
@dantsga4180 3 года назад
ድንቅ ዝማሬ ሁሌም የምትቀበላቸው ዝማሬዎች ወደ ስጪው ያደርሱኛል ድንቅ ጸጋ ብሩክ ነህ በረከት
@wintahabte3659
@wintahabte3659 3 года назад
Beki hawey tebarek we love you from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🥰
@biruktesfaye3989
@biruktesfaye3989 2 года назад
በርኬ እንደስምሕ ተባረክ:በአገልግሎትሕ ጥበብ ና ማስተዋል ይጨምርልህ።❤
@kidisttema9962
@kidisttema9962 3 года назад
Ena ortodox ngne tiktok lay nw smchaw mulun lemsmat ezi ymtahun btam nw desi milew 😍😍😍
@amanbushie7605
@amanbushie7605 3 года назад
ene pente negn ewedishalewu ehite
@habeshatiktok3236
@habeshatiktok3236 3 года назад
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ በረከት ግሩም ዝማሬ ነው
@mercy..7
@mercy..7 3 года назад
All Glory be to Jesus Christ. ዮሐንስ 11፤ 25 ኢየሱስም፡- "ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል"
@singersolomonkedir4006
@singersolomonkedir4006 3 года назад
beki anedegna neh betam ewadehalehu tebarekelegne degemo mezemuroche anedegna nachawe tebarekabetalehu
@user-rl9rz4sd1d
@user-rl9rz4sd1d 12 дней назад
❤❤❤❤❤የተባረከ ልጅ ነዉ ቤኪ
@semharwoldu2679
@semharwoldu2679 3 года назад
ቀድሞ በሞተልኝ ዛሬ ህያውነኝ ......!!!!! የሱሰ ጌታ ነው !!!!!!!! እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ❤️
@yabetsfantahun8974
@yabetsfantahun8974 3 года назад
በአንተ ስላለው ስለማይነጥፈው የመዝሙር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን
@meazatilahun3474
@meazatilahun3474 3 года назад
BekiYe be ab kegn ayehuha😇😇
@BereketDesta-jg5ty
@BereketDesta-jg5ty 4 месяца назад
Bekiyee tebark
@abrahamabebe5482
@abrahamabebe5482 3 года назад
This is so beautiful! Watching from Nigeria
@HaboBt
@HaboBt 3 года назад
God bless you, we love you so much our brother from beautiful country, Nigeria. Stay blessed the song is all about the resurrected CHRIST for Our LIFE.
@turiyashefaraw7382
@turiyashefaraw7382 2 года назад
ደስ ይላል አውራኝ
@zoehailu2914
@zoehailu2914 3 года назад
ቤኪ ፀጋው ይብዛልህ አሁንም እንዲህ ቃሉን እየዘመርክ🙏😍አረስርሰን አሜን 😍😍🙏🙏ህያው ነኝ 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤በድል ህይወቴ ተቀሰቀሰ 🙌🙌ትንሳኤው የእኔ ነው 🙌❤
@edomnigussie1811
@edomnigussie1811 3 года назад
ቀድሞ በሞተልኝ ዛሬ ኽያው ነኝ ኽይወት ያገኘነው እሱ በከፈለልን ዋጋ ነውና ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን። ቤኪዬ ተባረክ
@ninu12366
@ninu12366 3 года назад
Amen amen ewnet amen wendmi tebarek
@Bella-Melesse
@Bella-Melesse 3 года назад
Amen amen 🙏 በ ክርስቶስ እየሱስ ህይወት አግኝተናል
@abenezermesfin9363
@abenezermesfin9363 2 года назад
ክብር ለጌታ ❤️❤️❤️❤️❤️
@temesgnefeleke4349
@temesgnefeleke4349 3 года назад
waw tebarek zamabe yebarki bekyi🙏🙏🙏🙏🤲🤲❤❤❤❤
@tigistnana6844
@tigistnana6844 3 года назад
Bekiyee fetariy zeme belo tsegawn bezetezet adergo yabezale yeset
@anasimos476
@anasimos476 2 года назад
መዝሙሮችህ በጣም ነው የምወደው እ/ር ይባርክህ
@m.j9886
@m.j9886 3 года назад
Berket ኣንተ ብሩክ ነ መመልሰ ጨምር እወዳለው ከኤርትራ ነን
@Mom2023new
@Mom2023new 3 года назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።ቸቸ
@nobelesknder6878
@nobelesknder6878 3 года назад
Bekiye yene absa esate eko nesh tebarkilgn
@kidskids1521
@kidskids1521 3 года назад
እሰይ የኔ ቆንጆ ዘመንህ ሁሉ የጌታ ይሁን ጌታ በፀጋው ይደግፍህ ሁሌ ያመረ ቅኔ በአፍህ ይሙላ!
@user-ec8bj4lk9p
@user-ec8bj4lk9p 3 года назад
Waw ልብን የሚያዘልል መዝሙር ክብር ለጌታ ይሁን
@user-ec8bj4lk9p
@user-ec8bj4lk9p 3 года назад
ጌታ ሁሌም ጌታ ነው ይህ መዝሙር በጣም በከባድ ተባረኩበት የጌታዬን ሀይል feel ያደረከበት የረሰረስኩበት ደስ የሚል ህልውና ያገኘኛል ክብር ለጌታ ይሁን. አንድ ግን ያልገባኝ ሆዴ ውስጥ እሳት ይፈላል እሳት እንዴት ይፈላል ቀላል አይደለም ይፈላል ሆዴ ውስጥ ፌንት ነው የሚያደርገኝ መለስ ሲልልኝ ነው መቆም የምችለው. ቆይ እኔን ብቻ ነው ወይስ ይህ ነገር ሆኗል በናንተም??? አቅም ያነሰኝ ግዜ የምለረሳው. አይቼ የማላውቀው ነገር የጀመረኝ ይህን መዝሙር ስሰማ ነው ጌታ መልካም ነው ሁሌም ትልቅና የሚኖር ዛሬም ነገም ወደፊትም
@tayealemu2831
@tayealemu2831 3 года назад
geta yebarek 🙏🙏🙏
@user-xf7oo5vj2v
@user-xf7oo5vj2v 3 месяца назад
እንዴት ደስታዬን ልገልጽ እችላለዉ ይህን መዝሙር ስሰማ ጥልቅ የሆነ ሀሴት ይሰማኛል።🙏🏻🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@ArEyOuLOsTBaByGoRl
@ArEyOuLOsTBaByGoRl 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቤኪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን መልካም የትንሳኤ በአል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች
@gezishdegu-gracelife
@gezishdegu-gracelife 3 года назад
ቀድሞ በሞተልኝ እኔ ህያው ነኝ!ትንሳኤው የኔ ነው! You are amazing Beki blessed🙏
@tesfalemrezene5698
@tesfalemrezene5698 3 года назад
Bless you more and more
@user-mo5xw7ux9w
@user-mo5xw7ux9w 7 месяцев назад
zemenh yebarek hulum zemarie eyesus motene tensaea lay yateneten sew kezihwite enayweta yemyarege new
@ashenafimatthew7238
@ashenafimatthew7238 3 года назад
አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ክብር በአርያም ለእርሱ ብቻ ይሁን ! ቀድሞ በሞተልን ዛሬ ህያዋን ነን ቀድሞ በተነሰልን ህይወት አገኘን ሃሌ ሉያ እሴይ 👏👏👏👏👏👏👏👏 ቤኪሻ የተወደድክ😍😍😍 ስንጠብቅህ ። ሁላችሁም ተባረኩ ቅዱሳን በሙሉ ። እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን ።
@temesgen3862
@temesgen3862 3 года назад
ተባረኽ ሓውና በረኸት ጸጋ የብዝሓልካ
@yaredmekonnen2148
@yaredmekonnen2148 3 года назад
እንዴት አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው !? ይገርማል ቃላቶቹ ህይወት አላቸው ።
@Tube-xt9qs
@Tube-xt9qs 7 месяцев назад
ትንሳኤው የኔ ነው አሜን
@zekariaskebede2935
@zekariaskebede2935 3 года назад
Bekiye geta abizto ybarkih Tebarkenali zemenki ybareki
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 3 года назад
በድን ሕይወቴ ተቀሰቀሰ... የሚገርም ነው😍ቤኪዬ እወድሀለሁ
@naomi5061
@naomi5061 3 года назад
But He was wounded for our transgressions, He was bruised for our iniquities; The chastisement for our peace was upon Him, And by His stripes we are healed." ~ Isaiah 53:5
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 3 месяца назад
"Amen."!! God bless you all abundantly. Singer Beki. You are blessed.
@drogbadido6152
@drogbadido6152 2 года назад
ዘመንህ ይባረክ በኪ በጣም የተባረኩበት ነው
@wendimagegnt.dinbore9361
@wendimagegnt.dinbore9361 3 года назад
አሜን ህያው ሆኛለው ተባርክ
@beliyoukebede5981
@beliyoukebede5981 3 года назад
Amen Amen🙏ሞትን ድል አርጎ የተነሳ ጌታ ይባረ ክ የጌቶች ሁሉ ጌታ!ተባረኩ🙏
@yordanosassefa8487
@yordanosassefa8487 3 года назад
Amen amen tebarek bekisha
@selamkonso4737
@selamkonso4737 Год назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ
@lilisamuel1678
@lilisamuel1678 3 года назад
የጌታ ውድ ልጅ በብዙ ተባረክ ድንቅ ዝማሬ ነው❤❤❤❤❤
Далее
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
معركة من أجل العصيدة 👧ضد🪳
00:26