Тёмный

8. Kibir Ale በረከት ተስፋዬ መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ በስሙ ላይ Live Concert 

Bereket Tesfaye Official
Подписаться 274 тыс.
Просмотров 575 тыс.
0% 0

Special thanks and many blessings to the following individuals for their remarkable contributions:
Organizer : Amanuel Abayneh,
Stage leader: Rev. Muluneh Taye.
Mixing and Mastering : Kirubel Tesfaye.
Musicians:
Guitar: Natnael Desaleng, Alazar Yibeltal
Keyboard: Rediet Alessa, Elias Kassahun
Drum: Kaleb Berhanu
Acoustic Guitar: Nehemiya Tarekegn
Bass: Milky Asefa
Saxophone: Legeta Degaga, Natnael G/TsadikNote: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.com/us/artist/be​...
play.google.com/music/listen?​...
Subscribe to ru-vid.com/show-UCD7n​...
/ ​
telegram
t.me/bereketesfaye?fbclid=IwA​...
Instagram
/ singerberek. .

Видеоклипы

Опубликовано:

 

9 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@user-bj9ws2ve2d
@user-bj9ws2ve2d 27 дней назад
ታክሲ ውስጥ እንደ እብድ ሁሉም እያዩኝ ነው ስዘምር😂😂😂😂
@Downtowncity
@Downtowncity 26 дней назад
በቅርቡ መኪና ትገዛለህ
@Jackson_455
@Jackson_455 26 дней назад
😂😂
@abdigizaw-rw7li
@abdigizaw-rw7li 26 дней назад
Same here enm man
@itsmee5496
@itsmee5496 26 дней назад
😂😂😂😂
@lemlemtsegaye6121
@lemlemtsegaye6121 26 дней назад
Ene degimo sira botay lay❤❤❤🎉
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 25 дней назад
እረ ክብር አለ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ🎻🪈🥁🎧🎬🎤🎷🪕🪇🎥💎💎💎💎💎💎
@mastiishmalisabebe4521
@mastiishmalisabebe4521 12 дней назад
Eebbifamiii
@user-yg8mw1bu1k
@user-yg8mw1bu1k 26 дней назад
እባካችሁ🙏 የ 12 "entrance exam" ተፈታኝ ነኝ፣ በጣም ፈርቻለሁ፤ ኢየሱስ ይርዳህ በሉኝ😔
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 26 дней назад
አይዞክ ጌታ ካንተ ጋር ነው... ይህን ካልሰማኸው ስማው ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-FqtBOyFccF8.htmlsi=cMXvDSu5rYpD-gkd
@KiyaBiruk-wd8xq
@KiyaBiruk-wd8xq 26 дней назад
Me too
@yisuyejc9992
@yisuyejc9992 25 дней назад
Me too 😊
@yordate7629
@yordate7629 25 дней назад
እንዳትፈራ ፍርሀት መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይረዳሀል እግዚአብሄር ያለው ነው የሚሆነው ካንተ የሚጠበቀው መዘጋጀትብቻ ነው
@nehemiahestifanos1583
@nehemiahestifanos1583 25 дней назад
አይዞክ ጌታ መልካም ነው።
@user-nq2tt6ri7t
@user-nq2tt6ri7t 26 дней назад
ሙዚቀኞቹን🔥 ጌታ ይባርካቸው
@Barkan_addis
@Barkan_addis 27 дней назад
ይሄ ቪድዮ እስኪለቀቅ እንደኔ የጓጓ🖐🥰
@user-gu4jw8yj5s
@user-gu4jw8yj5s 26 дней назад
Me
@betelhemkabe8155
@betelhemkabe8155 26 дней назад
Era qelal gawagawuu uuuuuuuuu❤❤❤❤❤❤❤
@tigimule5185
@tigimule5185 25 дней назад
Me 2
@FetenechEjigu
@FetenechEjigu 25 дней назад
Ere enem
@israelalge
@israelalge 26 дней назад
“የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።” - ሮሜ 10፥13
@ayantubirhanuayuti265
@ayantubirhanuayuti265 19 дней назад
Amen amen
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 17 дней назад
💓💓💓👍
@edentamirat4964
@edentamirat4964 5 дней назад
አሜንንን
@yabejesus77
@yabejesus77 26 дней назад
Lyrics of *ክብር አለ🧡 ሃሌሉያ እያሉ መላዕክት በሙሉ ኢየሱስ ለሚል ስም ይንበረከካሉ አይነፃፀርም ከተዋረዱቱ ስሙ ከፍ ያለ ነው በሰማይ ካሉቱ ለቆ ከፍ ያለ የተከበረ በሰማያት ላይ አንድ ስም አለ ስሙን ሊያከብር ጰራቅሊጦስ ከሰማይ መጥቷል መንፈስ ቅዱስ በስሙ ላይ ክብር አለ (3X) ማዳን አለ ክብር አለ ፍቅር አለ ክብር አለ እዚህ ስም ላይ ክብር አለ ዘይት አለ ክብር አለ ማዳን አለ ክብር አለ ቅባት አለ ክብር የትኛው ተራራ ነው ስሙ ሲጠራ የሚቆመው የትኛው ሸለቆ ነው ይሄ ስም የማይሞላው የትኛው በሽታ ነው በዚህ ስም ፊት የሚቆመው የትኛው ሰይጣን ነው ስሙ ሲጠራ የሚቆመው በስሙ ላይ ክብር አለ (3X) ቅባት አለ ክብር አለ ማዳን አለ ክብር አለ ኢየሱስ ስም ላይ ክብር አለ (7X) ቅዱስ ስሙን አመልካለሁ ለሌለው እኩያ አሁንም ክብር ይሁን ለኢየሱስ ስም ሃሌሉያ ዕውር ሚያበራ ሽባ ሚተረትር ከአብ የተሰጠን የክርስቲያን በትር ፃድቅ ሰው ጠርቶት መች ተሸነፈ ክፉ የት አገኘዉ እንዳሰፈሰፈ እዚህ ስም ላይ ክብር አለ ፈውስ አለ ክብር አለ ታምራት አለ ክብር አለ ሂወት አለ ክብር አለ ድነት አለ ክብር አለ ከፍታ አለ ክብር አለ ክብር አለ (4X) የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው በላይ ነው (4X) እንኳን በምድር መንግስተ ሰማይ ሁሉ አሻቅቦ ሚያየው ወደላይ የኢየሱስ ስም የስሞች ማማ ፃድቅ ጀግኗል ስሙን ሲሰማ ክብር አለ (16X)
@user-wm4vk4kr9c
@user-wm4vk4kr9c 26 дней назад
እልልልልልልልል
@ruthisaac3946
@ruthisaac3946 25 дней назад
Thank you Very much. God bless you 🙏 yihem agelegelot new
@rodasdawit4305
@rodasdawit4305 24 дня назад
Mii
@christianshiferawofficial
@christianshiferawofficial 23 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-TFd1jk5mb9A.htmlsi=-L88aEuPxos3PS8Z
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 23 дня назад
Praise God.
@user-or6vc4os6t
@user-or6vc4os6t 22 дня назад
እየዘልኩ ስዘምር ማዳም በካሜራ አይታኝ ምን እየሆንሽ ነው አለችኝ የጌታይ ፍቅር ነው ሚያዘልለኝ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@tgendeshaw3578
@tgendeshaw3578 6 дней назад
😂😂😂😂
@RahelAlemayehu-ck7ik
@RahelAlemayehu-ck7ik 2 дня назад
❤😇
@Johannestube
@Johannestube 26 дней назад
This concert truly showcased the exceptional talent and depth of gospel music in Ethiopia. Bereket Tesfaye delivered one of the finest performances in Ethiopian gospel music history. 👏👏👏👏
@telemostamiratzike
@telemostamiratzike 22 дня назад
You are absolutely right. It is God who did amazing works in his life and filled him with extraordinary grace and talent!
@meskeremlara8874
@meskeremlara8874 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Downtowncity
@Downtowncity 18 дней назад
wow
@yidegbooksreviewandrecomme3742
@yidegbooksreviewandrecomme3742 11 дней назад
Don't emphasize on the music and performance skills
@Johannestube
@Johannestube 10 дней назад
​@@yidegbooksreviewandrecomme3742 try to understand the comment
@JesusHope01
@JesusHope01 26 дней назад
አረ ቤኪ ምን እንላለን የጸጋውን ባለቤት እናከብራለን አንተ እኮ ብሩክ ነህ ስወድህ የምትወዱት የታላችሁ ላይክ🛐✝️🥰🙏❤️❤️❤️
@muluwoldetinsae6153
@muluwoldetinsae6153 26 дней назад
ወጣቶች እንዲህ ጌታን ሲያመልኩ ማዬት በጣም ደስ ይላል: እግዚአብሔር ይመስገን የሀገሬ ወጣቶች : የጌታ ብቻ ሁኑልን : አሜን!ተባረኩ❤ ወንድሜ በረክት አምላክ ይባርክህ ❤
@elishaddaylyrics
@elishaddaylyrics 26 дней назад
ቢሮ ውስጥ እንደ እብድ ሁሉም እያዩኝ ነው 😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰😍😍
@LawofGod
@LawofGod 26 дней назад
❤❤❤
@lamesginmihret298
@lamesginmihret298 24 дня назад
me tooooo
@user-ks9vz3jg5j
@user-ks9vz3jg5j 17 дней назад
Me
@israelalge
@israelalge 26 дней назад
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”ሐዋርያት 4፥12
@edentamirat4964
@edentamirat4964 5 дней назад
እውነት አሜን❤🙌
@Your_channel94
@Your_channel94 26 дней назад
አጥንቶቼ ይሄን ዝማሬ ኢየሱስ የሚለው ሲሰሙ ይቀልጣሉ ይዘላሉ 😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-vl2iq3se1v
@user-vl2iq3se1v 26 дней назад
Ene rasu menged lay sewu szmr ende ebd eyayugn neber..
@christianshiferawofficial
@christianshiferawofficial 23 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-TFd1jk5mb9A.htmlsi=-L88aEuPxos3PS8Z
@user-lx4gr1hf1n
@user-lx4gr1hf1n 13 дней назад
ይህ ሳነበው ነዘረኝ
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 26 дней назад
የማዳሜ እቃይ እያጠብኩ እንድ እብድ እየዘለልኩ ነው 😂😂🙌🙌🙌🙌ክብር አለ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 23 дня назад
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ,አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 27 дней назад
የእየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው❤❤❤
@AdiNow-pn5rq
@AdiNow-pn5rq 26 дней назад
ደጉ ጌታ ከሠማይ አየኝ ከውድቀቴ አነሳኝ ቁስሌን ፈውሶ አከበረኝ መልሶ 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲 ufffffff እሰይ የኔ ወዳጅዬ
@seblewongleshibeshi
@seblewongleshibeshi 16 дней назад
ተመችተኸኛል የ75 አመት እናት ራኘ አሰጨፈርከኝ የጌታ መንፈሥ እለዉ ኃይሌ ታደሰ እንደንሥር የባረከህ ይባረክ🙏🏾🐏🕊️🕊️🌿🌻🔥🔥🔥🔥🔥🔥🎸🎹🪈🎷🎤❤️🔑🧗🏽🦅🦅👨‍❤️‍👨🕰️⏰🔦💒እየሱሰ ይመጣል በአርጥ አይቀርም የዘገየዉ ሰለሚዱኑ ሰዎች ሲል ነዉ
@israelalge
@israelalge 26 дней назад
ዮሐንስ 1 ¹² ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ ¹³ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም።
@christianshiferawofficial
@christianshiferawofficial 23 дня назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-TFd1jk5mb9A.htmlsi=-L88aEuPxos3PS8Z
@biniamgunta776
@biniamgunta776 26 дней назад
በሰማይና በምድርም በሁሉ ሥፍራ ትልቅ የገነነ ፍጥረት ሁሉ የሚያከብረው የሚንበረከክለት ድንቅ ስም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።❤❤❤❤❤❤❤
@simeonsarmiso
@simeonsarmiso 26 дней назад
የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ነኝኝኝኝ!!! I try to relate every lesson with bible and my life.....after that i can't control my everything.....example....worship means just like respiration in our body.... Jesus jesus jesus the name that............wuuuuuu cry
@Tomno319
@Tomno319 26 дней назад
መልካም ፈተና❤
@febatube4980
@febatube4980 26 дней назад
Good luck geta yrdah
@user-wx9qj4hv8c
@user-wx9qj4hv8c 26 дней назад
Betwedke lerasu anche belela menged igziaber habtam argosh tinorealesh wde aticheneki.....exam is nothing
@zerthunassefa6048
@zerthunassefa6048 4 дня назад
ቤኬ ጌታ ይባርከህ ምን እንደ ምል ቃላት ያጥረኛል አዎ ክብር አለ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ያስጮሀል ስለእየሱስ ስም ሲነሳ
@Melkamu-ul6mz
@Melkamu-ul6mz 13 дней назад
እንደእኔ ዩትብ በገባ ቁጥር ይሄን መዝሙር ምከፍትማነው❤
@NiyanaZeleke-ii3ct
@NiyanaZeleke-ii3ct 3 дня назад
🙌🙌
@adaneroba312
@adaneroba312 21 день назад
ፍጥረት ሁሉ ለኢየሱስ ስም ብቻ ይሰግዳል !!!!!አምልኮ የተገባው ለኢየሱስ ብቻ ነዉ።
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 23 дня назад
ሊቆ ከፍ ያለ የተከበረ ከሰማያት በላይ አንድ ስም አለ ስሙን ልያከብር ጲላቅርጦስ ከሰማይ መጥቶል መንፈስ ቅዱስ🙌🙌🙌🙌
@skytech31611
@skytech31611 26 дней назад
ኧረ Office ውስጥ ነኝ ቤኪ ተወኝ ኡኡኡኡኡ❤🥰🙏
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 20 дней назад
😅😅😅
@mikiyaszemenay-rn4me
@mikiyaszemenay-rn4me 21 день назад
I can't stop listening to this mezmur. beki God bless you forever😍😍😍😍
@temesgenanise3067
@temesgenanise3067 26 дней назад
በአልጋዬ ላይ ተኝቼ.....ምን እላለሁ ዘር ማንዘር ይባረክ!!!!
@abenetkassa22
@abenetkassa22 26 дней назад
ቢክዬ ዘመንክ ይባረክ 🙏🙏🥰 ከስሞች ሁሉ የሆነውን ስም ከፍ አድርገን አድናከብር ስላደረክ ጌታየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው ስሙ ይባረክ አተም ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ 👍🙏🥰🥰
@user-hn9fz4xx7g
@user-hn9fz4xx7g 26 дней назад
❤❤❤ GOD bless you
@BirukAsfaw-oy6xb
@BirukAsfaw-oy6xb 26 дней назад
❤❤❤
@tsion_habte4
@tsion_habte4 25 дней назад
lyrics "መጣ እየሱስ" ለእኔ ቀኑ ጨልሞ መስማት እንጂ ማየት አልችል ጥዋት ልለምን የወጣሁ መሽቶ በሰው ነው ምገባው ትንሽ ትልቅ መሪዬ የሰው ፍቃድ ማደሪያዬ የእድሜዬን ግማሽ ቆጠርኩ ጨለማውን ለመድኩ መጣ ኢየሱስ ይሄ የአለም ብርሃን ዓይኖቼን ከፈተ በእውርነቴ ሃገር ታሪኬ ተለወጠ (2x) የዳዊት ልጅ ማረኝ ብዬ ተከፈተ ብርሃኔ መልካምነቱን አየሁት በዚህች በአጭሯ ዘመኔ ተጥዬ የነበርኩ ያምስኪኑ እኔ ነኝ መንገደኛ የማያየኝ አሳዛኝ ሰው ነበርኩኝ በሃጥያቱ ወደቀ በ እግዚአብሔር ደቀቀ ብለው ሰዎች ፈርዱ ስብራቴን ሳይረዱ ደጉ ጌታ ከሰማይ አየኝ ከውድቀቴ አነሳኝ ቁስሌን ፈውሶ አከበረኝ መልሶ (2x) በታምራት የሚያኖረኝ አምላክ አለኝ የሚያስብልኝ የመቆሜ ምክንያቱ የ እግዚአብሔር ምህረቱ ባልጋዬ ላይ ተኝቼ ለአመታት ሸትቼ መልዐኩ ሲያናውጠው ማን ሊከተኝ ወደ ውሃው ዘመድ አዝማድ የለኝ እኔ የምለው ሚረዳኝ ቀርቦ ችግሬን አየና ተራመድ ሂድ ተነሳና ያለው ጌታ ለካ ዘመዴ ነው ስለ እኔ የሚሰማው ሽባነቴን ሽሮ አቆመኝ ቀይሮ(2x) በታምራት የሚያኖረኝ አምላክ አለኝ የሚያስብልኝ የመቆሜ ምክንያቱ የ እግዚአብሔር ምህረቱ
@shalomkebede1221
@shalomkebede1221 26 дней назад
ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው በጌታ የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው! ስሙ ሀይል አለው❤!
@Line_world_1
@Line_world_1 27 дней назад
ደጉ ጌታ ... ለካ ዘመዴ ነው! 😍
@JosephIncrease-ee9yh
@JosephIncrease-ee9yh 24 дня назад
የፀጋው በለቤት እግዚአብሄር ይመስገን ሰምቼ ሰምቼው አልጠገብኩም መንፈስ አለው ቤክ ፀጋውን ይጨምሪልህ።
@jiregnasileshi7729
@jiregnasileshi7729 26 дней назад
I'm going to my comment when someone likes, I will listen Blessed 🙌
@amanasfaw8503
@amanasfaw8503 9 дней назад
መዝሙሮችህን ስሰማ ሳላስብ ራሴን ከመሬት ከፍ ብዬ ነበር ያገኜውት, Any how God bless you forever ❤🙏
@GirmaNigatu-pd7jn
@GirmaNigatu-pd7jn 26 дней назад
ከሰማይ በታች እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ብቸኛው ስም ኢየሱስ!!
@Lovejoy955
@Lovejoy955 26 дней назад
ቤኪን እንደኔ ሚትወዱት እስቲ በላይ👍ሌላኛው አዲሱ አልበም
@temusam3980
@temusam3980 3 дня назад
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ባንተ መዝሙር እየተባረኩ ነዉ🙏🙏🙏🙏
@kathylilidaressa1280
@kathylilidaressa1280 26 дней назад
King of King ..lord of lord your Name is above all Name's Jesus,Glory to you form now to Forever..🙏♥️♥️♥️
@temesgentesfaye9778
@temesgentesfaye9778 14 дней назад
OMG!! I watched a lot and still, I can’t stop listening to this powerful worship. Thank you JESUS 🙏🙏
@mekdescanal
@mekdescanal 26 дней назад
ከዚህ አምልኮ ዉስጥ እንዴት ወጣችሁ በቦታዉ የነበራችሁ? ድንቅ ነዉ! 💜
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 24 дня назад
እስከ እስታዲየም ያድናል እያልን
@user-xf7oo5vj2v
@user-xf7oo5vj2v 26 дней назад
እንኳን ክርስታን ሆንኩ specially ጴንጤ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🤩🤩🤩🤩🤩🤩😱😱😱😱😱😱
@edentamirat4964
@edentamirat4964 5 дней назад
በስሙ ላይ ክብር አለ እየሱስ ስም ላይ ቅባት አለ🙌❤🤲
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 26 дней назад
በስመብ ቢክየ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ተፅእኖ ፈጣሪ ነህ ያብዛልህ በጣም የሚገርመው ትውልዱ እኩል ነው አብሮህ የሚዘምረው ይህ ተልቅ በረከት ነው ዋዉ እንዴት ትባርካላችው ወንድሜ አሁንም የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ በበለጠ ፀጋ ይግለጥህ
@amazinggrace4487
@amazinggrace4487 26 дней назад
ስሙ ከስሞች ሁሉ የበላይ ነው። መዳን በስሙ ብቻ ነው።
@user-jx4wl7ti2q
@user-jx4wl7ti2q 5 дней назад
❤❤❤❤❤ ክብር አለ ደጉ ጌታ ለካ ዘመዴ ነው🎉🎉🎉
@hayumegersa2919
@hayumegersa2919 2 дня назад
Yihen mezmur degagime bisemawum lixegib alchalkum mn yishalal😍😍beki geta abzito yibarki❤❤❤
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 18 дней назад
እረረረ በጌታ መዝሙሩ .... እውነት መንፈስ ቅዱስ አለበት .... ኢየሱስ ድንቅ የሆነ ስም ❤❤❤❤❤
@honeyb4984
@honeyb4984 25 дней назад
ሙዚቀኞቹ ሁሉ ፀጋዉ ይብዛላችሁም።💕
@AmenuAme
@AmenuAme 2 дня назад
በስአም እንዲህ አይነት መዝሙር አላየሁም
@mouawecell3097
@mouawecell3097 12 дней назад
ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ ሃል ሌያ እየሱስ ጌታ ነው አሬ ይህ መዘሙር ክእየሱሰ ነው እውነት ይትስጥልህ የአባቴ በርክህ ልጥግብው አልችክም
@Getahun-Tadesse-Lenccha
@Getahun-Tadesse-Lenccha 26 дней назад
በረከታችንን ነህ ቤኪ ተባረክ👐 ክብር አለ😍
@israelalge
@israelalge 26 дней назад
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።”ሐዋርያት 10፥43
@akliluisrael2230
@akliluisrael2230 4 дня назад
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ!!! በስሙ ውስጥ የቋጠሮ ሁሉ መፍቻ ቁልፍ አለ!!! ኢየሱስ
@mesaymekonene
@mesaymekonene 12 дней назад
Wow ! Amazing Thank you God because you are God you give us your son jesus .
@mishisodesalegn7694
@mishisodesalegn7694 25 дней назад
Can’t stop crying in the taxi listening to this song especially from <a href="#" class="seekto" data-time="420">7:00</a>. And I felt like you are singing my story. God bless you abundantly!
@fenetiambachew1905
@fenetiambachew1905 24 дня назад
Me too bro
@erktube6843
@erktube6843 26 дней назад
እንደገና እየተባረክን ነው በረከታችን!!! ሰው እንዴት የሚያቀውን መዝሙር እንደ አዲስ ይሰማል!? 🙏❤
@WengelKebede
@WengelKebede День назад
ለመቶኛ ጊዜ እየሰማሁት ነው❤❤
@denekesamuel3570
@denekesamuel3570 9 дней назад
❤❤❤❤❤wow bekiye biruk Hun
@abniabni1356
@abniabni1356 27 дней назад
ይሄን ዝማሬ ስወደው በዛላይ ደግሞ ተጥዬ የነበርኩኝ የሚለው ዝማሬክክክ woooooooow
@godlovesyouthroughjesus4541
@godlovesyouthroughjesus4541 26 дней назад
yes ጠበቃ ቢቆሙለት የማያሳፍር ስም ኢየሱስ!! ኤልያስ እና የበአሊም ነቢያቶች በየ ዘመኑ አሉ። ላይሰሙ የሚጮኹ¡¡ ከዘላለማዊ እስከ ዘላለም ኢየሱስ ይንገስ!!
@habtamubelete3232
@habtamubelete3232 5 дней назад
❤❤ ቤኪ አንተኮ በረከታችን ነህ፣ተባረክ
@salemdsaulh4501
@salemdsaulh4501 19 дней назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉😊
@Shewaforchrist
@Shewaforchrist 24 дня назад
እንኳን በምድ ር መንግስተ ሰማይ ሁሉም አሻግሮ የሚያየው ወደ ላይ ! ክብር እለ .....!
@ABENEZERABAYNEH-cs5ei
@ABENEZERABAYNEH-cs5ei 26 дней назад
ከተዋረደ አኗኗር የሚያወጣ ክብር አለ
@ZelekeengidaMisganaw
@ZelekeengidaMisganaw 7 дней назад
BA SIMU LAYI KIBER ALE HALELUYA AMEEN❤❤❤❤❤❤❤❤ I LOVE YOU VERY MUCH BERAKET❤❤❤❤❤❤❤❤
@tekletadesse8761
@tekletadesse8761 4 дня назад
ደስ የሚል መዝሙር ነበር
@eyosiyasjosiah-qt1hj
@eyosiyasjosiah-qt1hj 27 дней назад
እረ ክብር አለ... ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 26 дней назад
ደግሞ የሚገርመው የስሙን ብርታትና ብቃት ሲዘመር እንዴት ሰው ዝም ይላ በአጥንቴ ውስጥ ሁሉ ነው የገባው ቢክየ ተባረክልን ንሮህ ትዳርህ ህይወትህ አገልግሎትህ ልጇችህ ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ አንተ ለምድር ሁሉ በረከት ንህ
@RahelAlemayehu-ck7ik
@RahelAlemayehu-ck7ik 2 дня назад
❤God bless you Bereket
@AbiMesta
@AbiMesta 2 дня назад
እረ እንደው መድሃኒያለም ይባርክህ
@user-bb6vi5bf2m
@user-bb6vi5bf2m 21 день назад
አዎ የኢየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው💪💪💪💪💪💪 ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Deepcutsz
@Deepcutsz 26 дней назад
the music, production, background singers, sound, everything was on point! ቤኪ ጌታ ይባርክህ! ሁሌም ምርጡን ምርጡን ነገር ለጌታ እሱ አሁንም ያንስበታል 🔥
@amsaleyemer9042
@amsaleyemer9042 9 дней назад
The Name Above All Names is JESUS CHRIST, Abundant Blessings Upon You, Brother. YES, 🎉AND AMEN ❤❤❤
@marthagizaw1385
@marthagizaw1385 11 дней назад
እንደስምህ በረከት ነህ እግዚሐብሄር አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ ።
@geri-gebrekristosamanuel4029
@geri-gebrekristosamanuel4029 26 дней назад
ኧረ በዚህ ስም ላይ ክብር አለ ❤❤❤
@titiyishak8795
@titiyishak8795 20 дней назад
የ እየሱስ ስም ከስሞች ሁሉ በላይ ነው።❤
@bethelehemmarkos5145
@bethelehemmarkos5145 6 дней назад
ብርክት እወድሃለው ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zy1fv6ij4s
@user-zy1fv6ij4s 15 дней назад
Amen Bekisho Tebarekiln Beimu Lay Kibir Ale Lezelalem
@user-hn9fz4xx7g
@user-hn9fz4xx7g 26 дней назад
ሰይጣን ዲያብሎስ ይሄን መዝሙር ሲሰማ ይንቀጠቀጣል ተባረክ ቤኪ❤❤❤❤❤
@sintayehu4656
@sintayehu4656 15 дней назад
በረካን እኔደኔ ስስቴ ነው የሚል like..
@MinassehTesema
@MinassehTesema 4 дня назад
ተባረክልን በክዬ
@user-rd7dx1hm3q
@user-rd7dx1hm3q 11 дней назад
ቢኪዬ በእውነት መዝሙሮችክ ወደ ክርስቶስ ይበልጥ አስጠግተውኛል። ለምልምልኝ😘
@rokofficialchannel
@rokofficialchannel 27 дней назад
የዚህ የነበርውን መንፈስ መቼም አልረሳውም
@BetelhemMak
@BetelhemMak 20 дней назад
እዚህ ድግስ ላይ በመገኘቴ የተሰማኝ ደስታ በሰዓቱ የነበረው መንፈስ ልነግራቹ አልችልም 🥰🥰
@user-ey9gr4rd1y
@user-ey9gr4rd1y 7 дней назад
Tadelseh ba gata mabarki naw Yan eyasus elllllllll❤❤❤❤❤❤❤ gana enbazaln
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 10 дней назад
አሜን መልካም ነገር ሁሉ በእዚህ ስም ውስጥ ታጭቋል:: በኢየሱስ ስም መኖር ይሁንልን
@temsgentefera6638
@temsgentefera6638 4 дня назад
wow.The Name Jesus Above All Name Glory To Jesus !!!!!❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@LiduEfita
@LiduEfita 26 дней назад
በዚ ስም ክብር ኣለ ኣሜን ❤❤❤❤❤ ዎውውውው
@kassatiroro3501
@kassatiroro3501 26 дней назад
''በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው። ፊሊ 2-9-11 ሀሌሉያ🙏
@mouawecell3097
@mouawecell3097 16 дней назад
ቅዱስ ስሞህ ይክብር የእየሱስ ይህ የአልም ብርሃን እየሱስ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክህ እውነት ተስፋዬ በእየሱስ ስም ዘመንክህ ይልምልም ትባርክህ ❤❤❤ ❤
@SarahAaa-rw4qi
@SarahAaa-rw4qi 3 дня назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤ይባርክ. ጌታ ይባራክ. በርከት
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 26 дней назад
ሰሚዎች ሆይ የ እግዚአብሔር ክብር ይውደቅባቹሁ ❤❤❤❤❤ዋው ቤካ ተባረክ
@redeateberedo3096
@redeateberedo3096 26 дней назад
ክብር ሁሉ ለእየሱስ ይሁን 🙌🙌🙌በዚህ ስም ላይ ክብር አለ በእየሱስ ስም ላይ ክብር አለ አሜን በብዙ ተባረክ ቤኪ👏👏👏
@WudneshSana
@WudneshSana 7 дней назад
Beki....you are # ONE love you and God bless you forever ❤ 🙏 ❤.
@yidnekachew-re8lz
@yidnekachew-re8lz 5 дней назад
የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ በሙሉ ይለምልም እጅግ በጣም በመዝሙሮችህ ህይወቴ ተጽናንተዋል ገና ከዚህ የሚበልጥ ነገር ታያለህ!
@_milluu
@_milluu 26 дней назад
Ere Ene lalaeks new ❤️❤️ we are so blessed to have God like him . Thank you Jesus for your love ❤️ 😊
@sintaayele
@sintaayele 26 дней назад
በስሙ ላይ ክበር አለ ኢየሱስ ያድናል አሜን ❤❤❤❤❤
@davidtume
@davidtume 26 дней назад
Uuuuuuu ጌታን እየሰመሁኝ ሌላ አለም ላይ ነኝ ያለሁት በአከል አብሬ የታደምኩት ያህል ነው እየተሰማኝ ያለው ደስታ ቤኪዬ ዘመንህ ይባረክ የእኛ በረከት ❤❤❤❤❤
@hannamamo2856
@hannamamo2856 18 дней назад
Beckyachn, you are a true blessing for the youth of the generation. Wetatochachn be susina yetelelayu negeroch tetemdew fetena behonebet bezih gize Egzaibher lemidritu wetatoch anten silasnesa Egziabher yibarek.
Далее
Tedy Tadese concert
1:54
Просмотров 1 тыс.
Обзор мощной ГАЗЕЛИ🔥
00:22
Просмотров 702 тыс.
Всё, что хочешь
3:06
Просмотров 436 тыс.
Кис Кис Кис
2:43
Просмотров 980 тыс.