Тёмный

በረከት ገበሬዋ ትልቅ ጥፋት ለእናታቸው የሰጡት አሳፋሪ መልስ | ashruka channel 

Ashruka አሽሩካ
Подписаться 522 тыс.
Просмотров 139 тыс.
50% 1

በረከት ገበሬዋ ትልቅ ጥፋት ለእናታቸው የሰጡት አሳፋሪ መልስ | ashruka channel
ashruka channel ethiopian and eritrean entertainment channel
#ashruka #ethiopian

Развлечения

Опубликовано:

 

26 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,2 тыс.   
@ashruka
@ashruka Год назад
ክብር ለእናት 🙏🏽❤️
@nuryahussn8461
@nuryahussn8461 Год назад
2
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y Год назад
እባየን መቆጣጠር ነዉ ያቃትኝ እሹርክየ.
@batoimoon
@batoimoon Год назад
እናት ለኛ የከፈላችልንን ዋጋ ቢንቅ ኖሮ አይይ ማን እደ እናት አለ ወገን
@SelamawitbimrewSelam
@SelamawitbimrewSelam Год назад
Le enat yetederege neger endet yiweral 😢
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Год назад
​@@batoimoonበጣም 💔😭
@Miko16459
@Miko16459 Год назад
የኔ እንስፍስፍ እናት እወድሻለው አከብርሻለው ሁሌም ኑሪልኝ 👏 እስቲ እናታችሁን የምትወዱ የምታከብሩ ስፍስፍ የምትሉላት በላይክ ግለፁ
@ashruka
@ashruka Год назад
🙏🏽
@user-vi6wb2uc6m
@user-vi6wb2uc6m Год назад
መሰፉሰፉ ብቻ ሳይሆን ብቻ ለመግለፃ ያቅተኛል ማርያምን ስደት ላይ 10አመቴ ደውየ ለማውራት ያቅተኛል ምነው ልጄ አመመሽ ሰለቸሽ ደከመሽ ስትለኝ አረ ናፈቅሽኝ እናቴ ሽታሽ ናፈቀኝ ስላት ተፈስ እላለሁ 😭
@rahelmandefro735
@rahelmandefro735 Год назад
እጅግ በጣም ያሳዝናል የልጆቹ አእምሮ በብር ተደፍኗል😢ሀገር ማለት ሰው ነው መሬት መኮትኮት አይደለም😢የሀገር ፍቅር ደግሞ ቤተሰብን ከማፍቀር ከማክበር ይጀምራል😢ረጅም እድማና ጤና ለእናቶቻችን❤ብሎም ለቤተሰቦቻችን ❤
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 Год назад
ይሄ የመጨረሻው ዘመን ነው 😢 ምነው እናቴ በህይወት ኖራልኝ ነበሴን በሰጠዋት ኖሮ 😢
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
😢😢
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Год назад
እኔስ ብትይ መርቃኝ ብሞት እንኳን እንዳይቆጭሽ በሰው ሀገር ሆነሽ እንዳታለቅሺ 😭😭😭💔💔💔ትለኝ ነበርእኔ ግን እርርር😭😭😭💔💔💔 እንዳልኩ አለው እና እናት መተኪያ የላትም💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@alextigstg3055
@alextigstg3055 Год назад
እኔ እራሴ እናትና አባት ባላቸው ሰዎች እቀናለው😢😢😢
@user-fq8pz2om7k
@user-fq8pz2om7k Год назад
እኔስ ብትሉ እናቴበኖረችልኝ ብየእመኛለሁ ግንእግዚአብሔር ይመስገን ሁሉምለመልካምነው እኛመጠንከርአለብን እናቶቻችን ቢኖሩ ደስየሚያሰኛቸውንስራ መስራትእንችላለን አካላቸው ከኛቢርቅም በመንፈስ ግን ሁሌምከኛጋርናቸው ነፍሳቸውን በአጸደገነትያኑርልን😢😢😢😢😢😢😢ክብርለእናቶቻችን
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Год назад
@@user-fq8pz2om7k አሜን 🤲🤲🤲🙏እሺ እህቴ አንቺም ጠንክሪልን🙏
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 Год назад
ክብር እረብ ሀገር ላሉ እናትን የሚደግፉ ልጆች, እናት ዝም ብላ 100000 በህይወት ትኑር❤
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@helenmulubirhan2711
@helenmulubirhan2711 Год назад
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Год назад
አሜን 🙌
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Год назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንል ለረዳን አቅም ለሆነን ጤና ለሰጠን ቤተሰባችን እንድንረዳ ማስተዋል ለሰጠን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ይሁን❤
@user-kf6rs6hy2p
@user-kf6rs6hy2p Год назад
Betam enj hiwot a enen yeseten
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e Год назад
ባለጌዎች 💔 እናት ስትኖር ቀላል ትመስላለች ስትታጣ ነው ሚቆጨው😢😢😢😢 ለእናት የተደረገ ነገር አይውራም ነውር ነው
@hawabadma
@hawabadma 7 месяцев назад
😭
@tsigeyimer2034
@tsigeyimer2034 Год назад
እናት ሲያንስባት ነው ቢቻል ኖሮ ሞትዋን በሞታችን በቀየርናት ነበር እናቶቻችን ኑሩልን እድሜ ጤና ይስጣችሁ እውነትህን ነው አሽሩካዬ ተደበቁ ያልከው 🙏
@Miko16459
@Miko16459 Год назад
ውድ ኢትዮጵያዊያን ውድ ኤርትራዊያን እንኳን የአለም እናት ለሆነችው ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችው እመብርሀን በያላችሁበት ልባችሁን ቤታችሁን በበረከት ትሙላላችሁ !
@ashruka
@ashruka Год назад
አሜን ድንግል አትለየን 🙏🏽
@wegahtagedey7294
@wegahtagedey7294 Год назад
Amen Amen amen amen amen amen amen 🇪🇷🇪🇷
@birkebirehanu6376
@birkebirehanu6376 Год назад
እናትሽን የዘጠኝ ወር ቤትሽን ያጠባችው ጡቷ ተቃጥላ አሳድጋ??? ዛሬ ገና ስለታመመች ሟችናት ብለሽ
@abatewanke2169
@abatewanke2169 Год назад
Amen
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር የእናት ውለታዎ ብዙ ነው🙏❤ ክብር ለናቶች ❤ በረከት እግዚያብሔር ልቦና ይስጥሽ
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 Год назад
እኛ ኢትዮጵያውያኖች የእናት ትርጉም የሚገባን በሞት ስናጣቸው ብቻ ነው እግዚአብሔር ይርዳን በህይወት ሳሉ መታዘዝን እንልመድ ❤❤ እናት ለዘለአለም ትኑር❤❤
@esraelwegene2355
@esraelwegene2355 Год назад
በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዚአብሔር የሰራቹወን ትትስጣች እናት ለምን ትሙት ትናር አጎብሳ ፈቅር ተሰጣለች በእጃ ዳብሳ እናት ሺአመት ኑሪልኝ የኔ ከርታታ 😭😭😭😭😭እማዬዬ በጣም ነው የምወድሽ 🙏🙏🙏
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
እናት ምንም ቢደረግላት ያንሳታል እናት ለልጆቿ ብዙ ዋጋ ከፍላ ነው የምታሳድገው አለም ላይ ያለ ሁሉ ነገር ቢደረግላት ያንሳታል እንጂ አይበዛባትም እናት ለዘላለም ትኑር አለም ላይ ያሉ እናቶች
@ashruka
@ashruka Год назад
🙏🏽❤️
@greetings1
@greetings1 Год назад
😢❤
@seidanuri3783
@seidanuri3783 Год назад
True True
@rahelbayen5173
@rahelbayen5173 Год назад
😢😢😢አይ ጊዜ እድሜ ዘመኔን ባረግላት አይቆጨኝም እማ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥሽ ኑሪልኝ ❤
@fhfj2311
@fhfj2311 Год назад
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Год назад
አይ ምን አይነት ደንቆሮ ናት አረ ወላሂ አናት ከገንዘብ ይልቅ ለጅቻን ነው የምትፈልገው አናት ለዘላለም ትኑር 🥰🥰🥰መጨረሻው ዘመን 😭😭💔💔
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር እናቴ በህይወት ኖራልኝ እድሜ ዘመኔን ባገለገልኳት💔💔💔😭😭😭😭 እናት የሌለበት ህይወት ባዶ ነው
@Peacefulness_3467
@Peacefulness_3467 Год назад
እናት ከፈጣሪ በታች ያለች እጅግ ታላቅ ዳግም የማትገኝ ልብ አንሰፍሰፊ ስጦታ ነች። እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
በጣም ቅሌታሞች ናቸው ልብ ይስጣችሁ 🙏እናት መተኪያ የሌላት ልዩ ፍጥረት ናት በሒወት እያለች እንከባከብ ❤😘2መልስ መስጠት የለብንም3'እናት ለዘላለም ትኑር ❤
@yayahala615
@yayahala615 Год назад
😢
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 Год назад
ልታይ ልታይ ማለት ይህ ነው አመጣጡ የተለፍበት ሲሆን መጨረሻም ያምራል ግንንንንን የሴጣን ነገር ይህ ነው
@MalhetDejene
@MalhetDejene Год назад
አሳፋሪ ናቸው
@user-cn1cf6xg6j
@user-cn1cf6xg6j Год назад
በዚች ምድር ላይ እንደ እናት ምንም የለም መተኪያ የላትም ወርቅ አልማዝ እንቁ ብታኖሪያት እንኳን የእናትን ውለታ መክፈል አይቻልም እናቴ ሽ አመት ኑሪልኝ❤
@MyraTiongco-bi8jt
@MyraTiongco-bi8jt Год назад
እናት ❤ስትቆጣ እኳንመልስ አይኗንማየት አይቻልም እናት እናት እናት ሂወት ትምህርትቤቴ ናት እናቴ
@Film_production1134
@Film_production1134 Год назад
እናት የዚህች ምድር ስጦታ ያንሳታል 😢😢😢😢 ህይወቴን ብሰጣት እናቴ ህይወቴ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Год назад
እናትየው ምንም ጥፋት የለባቸውም ያለምክንያት ልጆቻቸውን አይናገሩም ልቦና ይስጣቸው 😢😢😢😢😢እናት ክፉ አይንካት ❤❤❤
@user-hf1pf6hy2e
@user-hf1pf6hy2e Год назад
2እናቶች አሉኝ አያቴ እና ወላጅ እናቴ ለእናቶቻችን እኛንለማሳደግ የከፈሉትን መስዋዕትነት ይቅርና የምጧን ያቺን ቀን ስቃይ ብቻ ይበቃል ሁሉም ወልዶ ይየው ነው ሚባል ምክያቱም እናት ሁኖ ካላየው የሚገባው የለም ኸረ ደሞ እንደዚህ አደረኩ አይባልም ማፈሪያዎች ማንም ቤተሰቡን አዋርዶ የከቀበረ የለም የእናት ሀዘን ደሞ ከባድ ነነውዎ ይቅር ይበላቹህ ልቦና ይስጣቹህ።እናቶቼበጣም እወዳችኋለሁ ❤❤❤
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 Год назад
ብዙወቻችሁ ፅፋችሁታል እኔም እላለሁ እኛ አረብ ሀገር የምንኖር ሴቶች የሴቶች ሁሉ ተምሳሌት ነን ጀግኖች ነን ለቤተሰቧ ታዛዢ ልጅ ባሏን አክባሪ ሚሰት ለልጆቿ ልዩ እናት ለወንድሟ ምርጥ እህት ለህቷም እንደዛው ለወዳጅ ዘመዶቿ ምርጥ ለሀገሯም አለኚታ የሆነቺ ጀግናዋ የአረብ ሀገር እንሰት ብቻ ነቺ❤ ❤❤❤❤አላህ ይጠብቀን
@Habibah-zg6dj
@Habibah-zg6dj Год назад
እናትእናት ነች ። ለዘላለም ይኑሩ❤❤
@Abisnya104
@Abisnya104 Год назад
የእልሙናቲ አንዱ መገለጫ ይህ ነው ሁሉም ሰው መርገጥ እራሰ ወዳድ መሆን ወላጆችን መናቅ እና ማጣጣል ነው እግዚአብሔር ከዝህ ጨለማ ያውጣት እኔ አልፈርድም ተይዛ ነው።😢
@muludemeke9224
@muludemeke9224 Год назад
ይህ በጣም የወረደ አስተሳሰብ ነው ለናት ሂወትን ቢስጥ አይነገርም ነውር ነው እናት ለዘላለም ትኑር እኔ አሞብኝ ብሰደት ሀገር ምን ብዬ እንደተሳልኩ ታውቃላችሁ ቅድስ እዝጋሐራም ከኔ ትኝሽ እድሜ ስጥልኝ አንተ ይቻልሀፕ ብዬ እናቴ ድናልኝ አለች የዚህን ያህል እናት መወደድ አለባት
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Год назад
እማ ሞትም ቢሆን እሞትልሻለው እማ እስከዘላም ኑሪልኝ እወድሻለው❤❤❤❤❤ እናቴ ለሳቱት ልቦና ይስጥልን
@GalilaRout
@GalilaRout Год назад
ያለባቸው በሽታ እራሱ ብስጭት አይወድም 😢😢😢😢😢 ጌታ ይማሮት እናቴ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Год назад
እናት ለዘላም ትኑር እናት ሺ አመት ትኑር እናቴ ከኔ እድሜ ቀናሱአላህ ላች ይስጥሽያርቢ እናቴ አደራህ
@hanitamratyoutube5402
@hanitamratyoutube5402 Год назад
❤2❤😭😭❤ 3❤እናት ለዘላለም ትኑር እናቴ ኑሪልኝ የኔ ሁሉ ነገር ስለአንቺ ሲያወራ ቃላተ የለኝም እምዬ ክብር ለእናቶች ይሆን
@mimialex2514
@mimialex2514 Год назад
ማፈሪያ ናቸው ደግሞ አፍ አለኝ ብለው ያወራሉ በእየሱስም !ለእናት ለእምዬ ነፍሳቸውንስ ቢሰጡ እንኳን ገንዘብ ይህንን ሁሉ ዝና፣ ገንዘብ ፣እውቅና እማይዬ ባትወልዳቸው እሷ ታግላ እዚህ ባታደርሳቸው ከየት ያመጡት ነበር 😢ክብር ለጀግና እናቶች ❤❤
@salamfikar5951
@salamfikar5951 Год назад
ክብር ለናቶች እናቴ እወድሻለሁ ለዘላለም ኑሪልኝ ይኑሩልን ❤❤❤❤እስኪ እናቱን እሚወድ 🎉
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Год назад
ለእናት እንኳን አረግዛ አሳድጋ ይቅርና ለሰከንድ ያማጠቻትን በምንም አይከፈል😢 3
@user-ur3yi3qy6n
@user-ur3yi3qy6n Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤አባቴ ኩራቴ እህናቴ ህይወት ❤❤በተለይ ስደት ያለውን ልጆች😢 ❤❤❤
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Год назад
እናት እምየ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እናትአለም ኑሪልኝ ማማሬም ፣ድምቀቴም ፣ሳቄም ነሽ እኮ የእናት ዉለቶዋ ተከፍሎ አያልቅም ለእናት እምለዉ ቃል ያጥረኛል ኑሪልኝ ድመቅቴ ፣ደስታየ ናት
@user-nv3bh5ks3o
@user-nv3bh5ks3o Год назад
ክብር ለእናት ማን እንደ እናት ❤❤❤❤❤እማ ለዘላለም ትኑር
@woderTUbe
@woderTUbe Год назад
ውዴ ደምሩኝ❤❤😊
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር❤
@greetings1
@greetings1 Год назад
😢❤
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ayudawudtube
@ayudawudtube Год назад
አሜን 🙏🙏🙏
@AlemtshayeTola-ks1li
@AlemtshayeTola-ks1li Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤
@lamlamabraha
@lamlamabraha Год назад
የእናት ውለታ ተከፊሎ አያልቅም ክብር ለእናቶች
@alinaalina212
@alinaalina212 Год назад
ሣሕ
@user-hs1te7uz3u
@user-hs1te7uz3u Год назад
እናት ለዘለአለም ትኑር የኔ እናት ሂወቴ ነች ማርያምን ወታ እስከምትገባ አላምናትም
@lamar5988
@lamar5988 Год назад
❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏🐅🐅🦁
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y Год назад
ክብር ለእናቶቻችን. ወላሂ ከእናት በላይ ምንም የለም እናቴ ሂወቴ ማንነቴ ናት ከናት በላይ ምንም የለም በዝች ምድር ላይ እናት የፈለገችዉን በትናገር መብቶነዉ ልጅ ግን ይሄን አርጌልሽ ልትል አይገባትም
@miranasrallah1106
@miranasrallah1106 Год назад
እናት ለዘላለም ትኖር እግዚአብሔር እረጆም እድሜ ይስጥልን❤
@meaza8754
@meaza8754 Год назад
እናት ለዛላለም ትኑር ❤❤❤
@habtamubala6134
@habtamubala6134 Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤🙏🙏🙏
@itopiawinettewahdonettewah7211
እናት መተክያ የላትም፡ እናንቴ ግን ባሌገወች ናችው ፡ ለእናት መልስ እንኩዋን አይሰጥም። ውለታዋ ብዙ ነው ።ዝና አለኝ ብለሽ ወጥ ረገጥሽ በረከት፡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው ። እንዴት ታሳፍራላችው😢😢😢😢😢
@sara1985.
@sara1985. Год назад
የ አረብ ሀገር ልጆች ፋቅር ናቸው ለ ቤተሰብ ሟች
@GalilaRout
@GalilaRout Год назад
አቤት ጌታሆይ ማስተዋል ስጠን ለገዘብ መገዛት ሳይሆን አባት እግዚአብሔር አተን እምናስቀድምበት ማስተዋል ስጠን😢😢
@kidutube1559
@kidutube1559 Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር የእናትን ውለታ በምንም አይከፈለም እናትየዋ እኮ ልክ ነዎት ❤💕
@yoseph3397
@yoseph3397 Год назад
ልጆች እወላጆቻቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋቸው ምን ያህለ እንደተጎዱ አዘኔታቸው ከውስጣቸው እንደማይወጣ እለት እለት እያነቡ ወላጅ እናቴን በኖረችልኝ እሚሉ በቅርብ ከማያቸው ሰዎች አዘናቸው ከነሱ አልፎ ሰው ላይ የሚጋባ ነው ያለው የወላጅ ፍቅር እና ብድራቸውን ከፍለን መጨረስ አንችልም //ለበረከት ገበሬዋ ነፍስ ይማር ... ⚰️ በቅርብ ቀን
@nadiaharb2412
@nadiaharb2412 Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤ እናት ምንም ቢደረግላት ያንስባታል እጅ አይበዛባትም የኔ ውድ እናት ከኔ አልፎ የልጀ እናት በጣም እወድሻለሁ የኔ ልዩ እናት ገመና ደባቂዬ ❤❤😘😘😘😘😘
@hannahanna7014
@hannahanna7014 Год назад
2
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c Год назад
እናት ለዘላለም ትኑረልን ሆሆሆሆሆሆ እናቴ ብዙ መካራ አይታ አሳደገሽኛል ና ክብር ይገባሻል አባ ኑሩልን
@milionephrem489
@milionephrem489 Год назад
እነኝህ የሉሲፈር ቅምጦች ናቸው።የበረከት ገበሬዋን የግብርና ምርት የበላ ሁሉ የተረገመ ይሁን።
@tube2984
@tube2984 Год назад
እናቴ ኖራ ባያት እንዴት ደስ ይለኝ ነበር😢ኡፍብቻ ተመስገን እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h Год назад
ዘዳግም 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ እግዚአብሔር አምላክህ እንዳዘዘህ አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ላይ ዕድሜህ እንዲረዝም፥ መልካምም እንዲሆንልህ። … ¹⁸ አታመንዝር።
@userenter2635
@userenter2635 Год назад
ዝና ሲበዛ እኮ ጭቅላት ይደፍናል እናቴ ምንም ትናገር ምንም ትሁን እናቴ እናቴናት እናት ለዘላለም ትኑር❤እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ለሁሉም እናቶቻችን ይስጥልን🙏ኧረ እፈሩ እግዚኦ ተደበቁ ኧረ አስጨንቃችሁ እዳገሏት ብቻ
@berhamhailu5083
@berhamhailu5083 Год назад
Tegabe yaseketelal
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 Год назад
ትክክል አሚንንንን
@fatumaali8439
@fatumaali8439 Год назад
2 በፍጹም 3,እናት ለዘላለም ትኑር።በእጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ሆኖባት ነው።
@kunigebre7360
@kunigebre7360 Год назад
That is right we completely agree with you!
@mazabalcha
@mazabalcha Год назад
እናት ስትናገረን ደስ ይለናል እኔ ለኔ ዉስጠ ናት 😭😭😭😭 እናት ትናገረን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️
@deesdoos6676
@deesdoos6676 Год назад
ገንዘብን መውደድ የሃጢያት ሁሉ ምንጭ ነው። ማስተዋል ጥበብን ያድለን የአመት ልብስ የእለት ጉርስ ይስጠን ፍቅር የህግ ሁሉ ፍጻሜ ነው።
@helenbaryagabr9964
@helenbaryagabr9964 Год назад
ናይ ብሓቂ ጹቡቅ ኣለኻ ወላዲ ኩቡር ኢዩ
@ganaganat1948
@ganaganat1948 Год назад
አረብ.አገር.ሰርታቹ.እናታቹሁን.ቤተሰቦቻቹሁን.የምትረድ.ጉልበታች.እድሜያች.ይባረክ.ክብር.አረብ.አገር.ለምትሰሩ.እህቶች.🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷
@hebeshawuit8575
@hebeshawuit8575 Год назад
ወላሂ እናት አለምን ተሸክማችሁ ብትዞሩ ውለታዋን መመለስ በቻልን ያረብ እናቶቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን የእናቶቻችንን ውለታ ከፋይ ያድርገን ጀነትስ እናት እግር ስር ነው አይደል የአላህ
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 Год назад
በመጀመሪያ ከፈጣሪያቸው ተለይተዋል ፈጣሪን የሩሱ የዳቢሎስ ልጆች ሆነዋል የድእንግል ማርያም ልጅ በደሙ ይሸፍንላችው ❤ በተረፈ ለሀግራችን ለነዚህም እህቶች መ ፀለይ ነው🙏
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z Год назад
ሀቂቃ በጣም ያሣፍራሉ ለእናት አደረኩ አይባልም 9ወር በሆዷ ብቻ መያዟ በቂ ነው የእናት ውለታዋ በምንም አይተመንም በምንም አይከፈልም ብታጠፋም እናት እናት ነች
@sebletesfaye4795
@sebletesfaye4795 Год назад
እግዛብሄር ልብ ይስጣቹ ብታደርጉም አያስደንቅም የቤተሰብ ግዴታ አለባቹ ለማድረግ ማንኛዉንም ነገር እዉነት ነዉ ተደበቁ እናት ከዛ በላይ ይገባታል ይልቁንምይቅርታ ጠይቃቹ ወደ እናታቹ ተመለሱ ብር ሴጣን ነዉ ለብር ብለሽ እግዝአብሄርን አትጥሉ ልቦና ይስጣቹ
@ramadantube
@ramadantube Год назад
የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልአደሀ የአረፋ በአል በስላም አደረሳችሁ አደረስን ኢድ ሙረክ
@nardosnardos3725
@nardosnardos3725 Год назад
ሰላም ወንድሜ። በጣም ያሳዝናል እናት አምትናቅበት የምትስደብበት ግዜ ሖነብን እናታቸውን ይቄርታ አርጊልን ብለው መታረቅ ነው ያለባቸው። በኢትዮጵያላይ የገባውን ሴጣን አጥፊልን እመቤቴ ማርያም💚💛❤
@Kifushin.Alisma-ema
@Kifushin.Alisma-ema Год назад
ያሳፍራሉ የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች ናቸው በረከት ግጥም አነባበቧ እራሱ መልዕክት ያለው ነው የሚመስለው ይቅር ይበላት እናት ለዘላለም ትኑር
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s Год назад
ክብር ለእናቶች ሽአመት ኑርልኝ እናቴ 😭💔 በጣም ነዉ የተሰማኝ እኔ እደራሴ በጣም የማከብራት ሴት ነበርች ከግዴ አይኗን ማየት አልፈልግም ሴይጣን ናት😢
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 Год назад
እናት እና አባቴ ብድር ሆናቹ እኔ ብበደራቹ ወለድ እየከፈልኩ ዘላለም ባኖርኳቹ!😢💔
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 Год назад
እውነት ያማል 😢😢😢 እናት ስትናገር መልስ መስጠት የለብንም እናት ለዘላለም ትኑር😍😍😍
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 Год назад
እኔ የተሰደድኩት ለእኔ አይደለም ለእምዋ ለእናት አለሜ ነው እሷ ያሳደገችኝ አረቄ አውጥታ በየሰው ቤት እንጀራ ጋግራ ብቻ ያልሰራችው የለም ለምዬ ምንም እሆንላታለሁኝ ❤❤❤❤❤❤
@melatassefa723
@melatassefa723 Год назад
ልክ ነህ ስለ እናት የተናገርክ ግን የትኛውም እምነት ብኖን ያልከው ምን ማለት ነው የአጋንት አምልኮ ኢትዮጵያ የለም የቅድስት ሀገር የአማኝ ሀገር ናት ኢትዮጵያ እንደዚህ በድብቅ ወደኢትዮጵያ ለማምጣት ያሰብትን አዋርዶ እንደዝህ ማጥፋት ነው
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Год назад
ክብር ለእናቴ ይሁን እናት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤
@user-bx8ql8ig1n
@user-bx8ql8ig1n Год назад
ጌታንእኔ ወንድሜንአልርዳእናቴግን እድሜዬንጊዜዬነውእስካሁንእየሠጣዋ 10:38 ❤
@mimialex2514
@mimialex2514 Год назад
አሽሩካ ባንተ ሀሳብ እስማማለሁ ተባረክ 🎉🎉❤
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር እማዬ እኮ ልዩናት እናንተ ባልየዎች እፈሩ
@ethio5951
@ethio5951 Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር😢❤
@greetings1
@greetings1 Год назад
Amen😢❤
@khalisamohammed3056
@khalisamohammed3056 Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር !!!!
@fafihassen627
@fafihassen627 Год назад
እምየ እናቴ ሽ አመት ኑሪልኝ. ከምችለው በላይ ባደርግላት እንኳን ውለታዋን ከፍየ የልጨርሰውም ሰላሜ ነሽ ለኔማ ላለሁበት ከተማ
@girmabekele7988
@girmabekele7988 Год назад
እናት ለዘለዓለም ትኑር ❤
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር ለእናት መልስ አይሰጥም😢😢😢
@mawaysh
@mawaysh Год назад
ኢድ ሙባረክ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ❤ ደምሩኝ የአሽሩካ ቤተሰቦች
@zenatali7913
@zenatali7913 Год назад
ደምሬሻለሁ
@woderTUbe
@woderTUbe Год назад
ደመረኩሽ ውዴ ደምሪኝ❤
@woderTUbe
@woderTUbe Год назад
​@@zenatali7913ውዴ እኔንም ደምሩኝ❤
@zenatali7913
@zenatali7913 Год назад
@@woderTUbe እሽ እማ ደምሬሻለሁ
@DEMELENJESO
@DEMELENJESO Год назад
Egebar libon yixachu wadeje🙏❤
@dawittadesse2096
@dawittadesse2096 Год назад
አባታቸው ሉሲፈር የሆኑ ልጆች ተግባር ነው ያየሁት። እግዚአብሔር ግን የፍቅር እና የሰላም አባት ነው።
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
2 መልስ መስጠት የለብንም 3 እናት ለዘላለም ትኑር
@hanasador3723
@hanasador3723 Год назад
እውነት ነው
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
ክብር ለእናቶች😢😢😢 እናተም ወልዳችሁ አግኙት ብድሩን በጣም አሳፋሪ ነው ❤❤❤❤
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Год назад
የበረከት እናት ጌታ እግዚአብሔር በድንቅ እና ተአምራት ያኖራቸው እናት ናቸው ምስክርነታቸውን ስምቻለሁ በረከት ልጀ ናት ሲሉ ያሳለፉት መከራ በልጃቸው የተካሱ መስሎኝ ነበር ።
@venustesfamikael7647
@venustesfamikael7647 Год назад
ደሞ እኮ ውድ ኢትዮጵያውያን ስትል አታፍርም የናቷ ወድእነት ሳይገባት😢😢😢😢
@Godblessethio
@Godblessethio Год назад
እናት ለዘላለም ትኑር
@maryemendirsyoutube2251
@maryemendirsyoutube2251 Год назад
አህሌን አሹካ እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ ውድ የሀገሬ ልጆች አራት አመት ያሰብኩት አልሳካ ብሎኛል ሁላችሁም በዱአ በፀሎት አትርሱኝ ተስፋ እንዳልቆርጥ 🧕
@kassahunhaile86
@kassahunhaile86 Год назад
እናትየዉ ደስ ሲሉ ጥኡም ተናጋሪ ለጆቹ የዱርዬ ማስታወቂያ ነው የሚመስሉት የግዜር ያለህ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Год назад
አቩረከዬ ታበረክ እኛ አረብ አገር እየለፈን እየፈገን ለወደም ለእህት ለማለ ቤታሰብብቻ ለራችን አኒኖርም❤
@youtubechanal6809
@youtubechanal6809 Год назад
ክብር ለናቶቻችንንንን ❤❤❤በምነቴ በእናቴ በልድ የለም❤❤
@etyopis9292
@etyopis9292 Год назад
33333 እናት ለዘላዓለም ትኑር እናቴ ኖሮኝ በወርቅ ባስተኛት ❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemtaye8506
@eyerusalemtaye8506 Год назад
ወይ ዘንድሮ እናቴ እንዃንም አስታምሜ ቀበርኩሽ ላይቆጨኝ ሆነልኝ። ጌታ ሆይ ለናንተ ለጉደኞቹ ማስተዋል ይስጣችሁ።
@saraj4873
@saraj4873 Год назад
እናት ለዘላለም ትኑሪ የእናት ዉለታ ተከፍሎ አያልቅም❤❤❤
@fanoskrishan9852
@fanoskrishan9852 Год назад
እዉነትም ተደበቁ በእናት ቀልድ የለም😢
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n Год назад
Egzer yebarkeh ashru enat yehonech yemethonhen mist yesteh egzer enatun yakebere berket Hulu bebetu a"Edemeh endirezem enatehen ena abatehn akeber yelal kalu
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
እዉነት ነዉ የተናጠርከዉ እግዚአብሔር ይባስክህ
Далее
Nurse's dream !! 😂😂
00:17
Просмотров 5 млн
Хотите поиграть в такую?😄
00:16
Просмотров 219 тыс.
Пов: папа в семейном чате
0:13
Просмотров 1,3 млн
Вот как нужно танцевать😁
0:15
БАЧОК ПОТИК
0:22
Просмотров 3,9 млн