Тёмный

🛑 የሮፍናን እና የክሪስ ኮንሰርት ሚስጥር ወጣ || ቬሮኒካ ውሸት ነው || አዳነች አበቤ ምን ነካት ያሳፍራል 

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Подписаться 52 тыс.
Просмотров 68 тыс.
50% 1

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Развлечения

Опубликовано:

 

10 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 203   
@seble961
@seble961 22 дня назад
ዛሬ ልጄን የወለድኩበትቀን ነው መልካም ምኞትህን ግለፅለት ቤንጃችን ከነቤተሰቤ እንወድሀለን❤❤❤❤
@BenjaPodcast
@BenjaPodcast 22 дня назад
መልካም ልደት ይሁንልህ
@benjatube2
@benjatube2 22 дня назад
መልካም ልደት ላንተ
@getayene5899
@getayene5899 22 дня назад
መልካም ልደት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@loydsteps
@loydsteps 22 дня назад
Melkam lidet🎉🎉🎉
@aregashgebere
@aregashgebere 22 дня назад
Happy birthday 🎂🎉
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 22 дня назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
@peacelove4778
@peacelove4778 22 дня назад
አሜን
@marsilasgashaw2148
@marsilasgashaw2148 22 дня назад
የስውር ካሜራ እዚህ መድሩሱ አልሰማንም ነበር እድሜ ለአዳነች አበቤ😅
@santaw5392
@santaw5392 22 дня назад
የገደሏቸውን ሰወች ለመቆጣጠር ነው።
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 22 дня назад
የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤልመድሀኒያለም ሁሉንም ያሳምርው
@tsionabera5254
@tsionabera5254 21 день назад
ከሜራቸውን ገለው ነወ የቀበሩት????
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 22 дня назад
የአይ የኦሮሙማው አገዛዝ በቃ ኢትዮጵያን ሲኦል አረጎት ጌታሁይ ገዳዮችን አጥፋልን
@santaw5392
@santaw5392 22 дня назад
የገደሏቸውን ሰወች ለመቆጣጠር ነው።
@munamuna2128
@munamuna2128 22 дня назад
ፍሬን አምቢ ያለው መኪና ዛፍ ቢገጭ ይሻላል ሠው ቢተርፍ 🙏 እግዚአብሔር አገራችንንና ህዝባችን ይጠብቅ🙏🙏🙏
@raheltadese8983
@raheltadese8983 22 дня назад
ሮፍናል ፀረ ትውልድ ወጣቱን እየነዳው ወደ ሲሆል😢😢😢
@kannsein5607
@kannsein5607 22 дня назад
እነሱ ደደብ ስለሆኑ እነ አዳነች አበቤ ሁሉም ሰው ደደብ ነው የሚመስላቸው ምን ያህል የኢትዮጵያ ህዝብ ሀጢአተኛ ብንሆን እነዚህ መሪ አድርጎ እግዚአብሔር የሰጠን
@peacelove4778
@peacelove4778 22 дня назад
😫😫
@zizitino6797
@zizitino6797 22 дня назад
ወይ አዳነች ጦዛ መሰለኝ ይህን የምትነግረን የሴኩሪቲ ካሜራ መሬት ውስጥ ቀብረናል? ከቀበርሽው ምኑን ካሜራ ሆነው
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 22 дня назад
ወይኔ ወገኖቼ እናቶቼ ኦሮቶዶክስዊያን እንዴት ነው የምንደርስላቸው 😭😭😭 እማምላክ ትድረስላቸው ወይኔ😭😭😢😢
@HagereMedia442
@HagereMedia442 22 дня назад
Benja ምርጥ ፕሮግራም ነው ወንድማችን
@hiwotalemayehu4492
@hiwotalemayehu4492 22 дня назад
እግዚአብሄርን የሆነ ነገር ሊቀበር እንደሚችል ጠርጥሬ ነበር😢
@elaybright8884
@elaybright8884 22 дня назад
Yes የህዝብ ቅጣት በጣም ጠንካራ መሆኑ ለውጥ ለማምጣት ይጠቅማል የአደጋው አለም በዚህ መልክ ነው ያደገው ከሀገር ያልወጣ ሰው ላይገባዉ ይችላል እንጂ አንተም ታዉቀዋለህ ብኒ።
@yehezbalem7474
@yehezbalem7474 22 дня назад
ካሜራ ቀብረናል ትላለች፣ መድሃኔዓለም ይቅበራትና
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 22 дня назад
😄😄😄😄
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 22 дня назад
😂😂😂😂😂
@Hiwot19981
@Hiwot19981 20 дней назад
😅😅amen
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 15 дней назад
እንዳይበቅል መሬት ውስጥ የተቀበረው ሴኪውሪቲ ካሜራ:: 😂
@alemtsehay9853
@alemtsehay9853 22 дня назад
አሃ...ካሜራው ከታች ወደ ላይ ነው የሚቀርፀን ?😂😂😂
@BethelMamo
@BethelMamo 22 дня назад
Hooooo🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭
@user-dy2pr8tv1d
@user-dy2pr8tv1d 22 дня назад
ቢሆን ነዋ ቀሚስ የሚለብስ ጉዱ ፈላ
@santaw5392
@santaw5392 22 дня назад
የገደሏቸውን ሰወች ለመቆጣጠር ነው።
@AmmmAmm-k8f
@AmmmAmm-k8f 4 дня назад
ፈጣሪያችን ከእሱ በላይ ምንም የለም እሱ ይስተካክልንል እንጅ እነ ምን እንላለን
@zehiwotalebel8490
@zehiwotalebel8490 22 дня назад
አይ ቤንጃ ብለክ ብለክ መሬት ውስጥ የተቀበረ ካሜራ ዜና አመጣህልን ማንን ሊጠብቅ ነው መሬት ውስጥ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 22 дня назад
የሞቱትን እንዳይነሱ ነዋ 😅😅😅😅
@elaybright8884
@elaybright8884 22 дня назад
ብኒ ኢስፌኔ እኮ ብዙ ድራማ ያለበት ቢዝነስ ነው ያዉ የምእራብ አገሮች ነገሮችን ማስኬድ ይችሉበታል። ኖ ቢጊ ፐርፌክት ለመሆን አትሞክሩ ሀበሺየ።
@LiyaGossay
@LiyaGossay 21 день назад
ቤንጃ የልጄ ልደት ነው ሀምሌ 5 ዛሬ ማለት ነው 7 አመት ሞላው በጣም ደስ ብሎኛል ይደግልሽ በሉኝ ❤❤❤
@benjatube2
@benjatube2 20 дней назад
መልካም ልደት እድግ ይበልልሽ
@geneteden4343
@geneteden4343 21 день назад
ቀልዳቼው መሆን ያለበት በተለይ ሰማያዊ ቦርሳ ያንገጠው መልሱ እና ሳቁ በጣም ያወቀ ይመስላል ድፍረቱ 🤔😨😨
@munamuna2128
@munamuna2128 22 дня назад
Benja Thanks. ነገ ልደቴ ነው ሐምሌ 5
@abebegashaw2055
@abebegashaw2055 22 дня назад
ጥሩ ነገር እናውራ ጥሩ አሰተያየት እንሰጥ
@santaw5392
@santaw5392 22 дня назад
የገደሏቸውን ሰወች ለመቆጣጠር ነው።
@MesertWalo
@MesertWalo 21 день назад
የምግቡ ጉዳይ ግን ይብላኝ ውጭ ለምበሉ በተለይ ወንዶች ተጠቀቁ🤔
@addisgirma8211
@addisgirma8211 22 дня назад
በጥቁር ምንዛሬ የተገዛ ዛፍ መሆኑን አስምርበት 😅
@SaraMekurya
@SaraMekurya 22 дня назад
Correct
@eyobabebe7571
@eyobabebe7571 22 дня назад
Transport for London (TfL) currently has CCTV systems at all 270 stations that are London Underground owned.
@maresketaf4308
@maresketaf4308 22 дня назад
አዲስ አበባ ውስት በቀን ሰው ታግቶ እየተዘረፈ የአዲስ አበባ ከቲባዋ መታ ለሰባ አመት ካሜራ መሬት ስር ቀብሪአለው ስትል😮😮😮😮😮
@workigudissa2926
@workigudissa2926 18 дней назад
መሬት የተቀባረበት ምክንያት የት እንደ ስቀመጡ ምስጥር ጠብቆ ምሳሌ ሳውዲአራቢያ ትልቅ የዘንባባ ዛፍ ነው የሚማስለው በትክክለኛ ቦታ አይተወቅም
@user-zn7iu1pd3k
@user-zn7iu1pd3k 20 дней назад
ካሜራ ቀብረናል አላለችም ደሀውን አፈናቅላችሁ ጨረሳችሁ እግዚአብሔር ለ ወገኔ ጥሩ ቀን መልስ እባክህ🙏🙏🙏🙏 ከስው ዝንባባ አስበልጣችሗል እይ ባለጊዜ 🤔
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 22 дня назад
አቤት የሮፍናን እና የምነው ሸዋ ውሸት😅😅😅
@MT-jl3cn
@MT-jl3cn 10 дней назад
Today is my dearest husband birthday! Mine passed 18days ago. Thank you for the wish
@benjatube2
@benjatube2 10 дней назад
መልካም ልደት
@helina3753
@helina3753 21 день назад
17:00 አላውቅም ብቻ ሳይሆን መሳሳትም ይቻላል ቤንጃው 😉
@DebolDaily
@DebolDaily 22 дня назад
Benja ❤❤❤
@TizetaTizu
@TizetaTizu 22 дня назад
🎉selam benjA
@geneteden4343
@geneteden4343 21 день назад
ትምህርት ለምንድነው በቅድምያ የማይሰጠው ቅጣቱ ከመደንገጉ በፊት 🤔
@ewi3400
@ewi3400 20 дней назад
እነዚህ ስራፈት ሰገጤዎች ተሰብስበው የሚያቀረሹት ከየትኛው የስድብ ኮለጅ ተመርቀው ነው??? የሚገርመው ሁሉም እትብታቸው የተቀበረው ገጠር መሆኑ።
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 22 дня назад
ስካት ናቲ "ሰርፀ ቢረዳኝ......"ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል
@girlgirly2857
@girlgirly2857 22 дня назад
Hi selam benja
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 21 день назад
ቤንጃዬ ስወድህ እኮ የት ነው የምትኖረው? በርታ
@user-ip4tl6yh4g
@user-ip4tl6yh4g 22 дня назад
በጣም አመሰግናለዉ ዛሬ ልደቴ ነዉ❤❤
@benjatube2
@benjatube2 22 дня назад
መልካም ልደት
@HeretAyelew
@HeretAyelew 22 дня назад
ዋውውው የዛሬው ይለኛል እናመሰግናለን ❤
@elsayimenu5512
@elsayimenu5512 21 день назад
ይዘፈናል አልተባለም ይኖራል ነው የተባለው
@berketabreha2388
@berketabreha2388 22 дня назад
ሰዉ ከሞተ ቡሃላም ሊቆጣጠሩ ወይም ጉንዳንን መሪ ስለሌቸዉ ለመምራት ይሆናል ነቄ የቻይና እጅ አለበት ለቀለቡ
@AsterAster-ph3jt
@AsterAster-ph3jt 22 дня назад
Benja❤
@Libineshdaniel13
@Libineshdaniel13 22 дня назад
በጣም ነው ምትመቸይኝ በርታ
@benjatube2
@benjatube2 22 дня назад
አመሰግናለው
@SamsomZerabrukSamizeray-ku2vw
@SamsomZerabrukSamizeray-ku2vw 22 дня назад
Skat nati is right men
@senayit2mengesha963
@senayit2mengesha963 18 дней назад
ዘፈን ብታቆሚ ትጠቀሚያለሽ እንጂ አትጎጂም ዘፋኝ መንግስተ ሰማይ አይወርስም የሚለውን አታውቂም
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 21 день назад
ወይ ስራ ግፋ… ሰርጸን ካልካቸው ሰዎች ጋር ማነጻጸር ድፍረትህን ያሳያል ስልህ ትገርማለህ😅🤣
@yohannesali2761
@yohannesali2761 22 дня назад
ሐምሌ ፭ ፪ሺህ ፲፮ ልዴት ነው
@GetanehDemeke-ym5mz
@GetanehDemeke-ym5mz 22 дня назад
ክንድ ላይ የሚቀበር ካቢኔዎች ላይ ይገጠም
@eskindermerawi495
@eskindermerawi495 21 день назад
Bnja zare besmabe belhe setgerem germonal ena ko lednwal፣sente amet aiet sebela noryalhu aidel ende
@TruthEz
@TruthEz 21 день назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ እስክንድርመራዊ
@Sirage111d
@Sirage111d 21 день назад
Of course the tree 🌳 tree you can replace it but life does not...once it damaged 💔 or dead kalass gone life is so expensive
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 22 дня назад
ሰው ገጭቶ መግደል አሪባ ሺ ብሪ ብቻ ነው ግን እስሪም አለው ወዳጄ
@selamissak5726
@selamissak5726 7 дней назад
Unterirdisch kamera (መሬት ውስጥ የሚቀበር )ካሜራ ነው።የሚባለው በሌላ በኩል ።ጀርመን በየመንገዱ የሚተከለው ካሜራ Überwachungskameraእንደሚባለው ሁሉ ።አዳነች አበቤ ያለችው ይህን ይመስለኛል ።
@tedrosh
@tedrosh 22 дня назад
yo የዛሪው ይለያል 😂😂😂😂😂😂😂 ገደልከንንንን 😂😂😂😂😂😂እናመሰግናለን
@Amenamen15925
@Amenamen15925 22 дня назад
እኛ ስናወራ እነሱ እየሰሩ ነው መቼ ስህተት መልቀም እንደምናቆም ማድነቁንም እንወቅበት የሚሰራ ሁሌም ይሳሳታል
@alulak-nw7fn
@alulak-nw7fn 22 дня назад
ቤንጃ ይመቺክ የቬሮኒካ ተመልስዋል ያንተም ስብእና ያምራል በርታ
@masialemu
@masialemu 21 день назад
የሴኩሪቲ ካሜራው😂😂😂
@arditube7340
@arditube7340 22 дня назад
ቤንጃየ ደናነህአ ማለት ምን ማለት ነው ግን?ደህና ነህ አይደል የሚባለው??
@jejeserkalem3594
@jejeserkalem3594 22 дня назад
ቤንጃ ማኛው ከች ብሏል አዳዲሶች #ሰብስክራይፕ ነባሮች #ደሞ ላይክ👍እያረጋችኩ አዳነች ግን ጋንጃ እና ሉባንጃ ቀላቅላ ስባ ነው 😂😂😂
@Ethio491
@Ethio491 22 дня назад
I like this word she did
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 22 дня назад
😅😅😅😅😅 ለምን በህይወት ያሉትን ብቻ ሳይሆን በህይወት የሌሉትንም እንዳይነሱ ነው ከተነሱ ለመያዝ ነው ወይ 😅😅አዳነች የሞቱትም አሰደነገጣት እንዴ😅😅
@santaw5392
@santaw5392 22 дня назад
የገደሏቸውን ሰወች ለመቆጣጠር ነው።
@yewolowayemenzewa8752
@yewolowayemenzewa8752 21 день назад
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ካስገባችሁ ለነዚህ የቤተክርስቲያን መናኞች አይደርስም በባንክ የሚላክ ብር ወደመንግስት ነው የሚገባው ብዙ ተበልተናል ስለዚህ ተጠንቀቁ‼️‼️
@sanitizertube9042
@sanitizertube9042 22 дня назад
😅😅Ere getahoy kenegeh lejoch tereb 😂😂tebekege
@FitsumdestaalemDesta
@FitsumdestaalemDesta 17 дней назад
Jezbawoch cable naw yatakaberaw
@user-sz6jh7ql5v
@user-sz6jh7ql5v 22 дня назад
@Benja❤❤❤❤
@NaomiAbiyMelakuTeshome
@NaomiAbiyMelakuTeshome 21 день назад
Scat Natty eko erasu yewerede new... edilegna neber Sertse biwedew... guregna belulign
@TruthEz
@TruthEz 21 день назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ናኦሚ
@NaomiAbiyMelakuTeshome
@NaomiAbiyMelakuTeshome 20 дней назад
@@TruthEz እሺ 🙏🏾
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 22 дня назад
ኢትዮጵያ ውሥጥ እኮ ሰው ራካሣ አይይይይ 😢😢😢😢😢😢
@user-vq1ck7tx7i
@user-vq1ck7tx7i 21 день назад
ትወዳታለህ😂😂😂
@mennaabebe613
@mennaabebe613 22 дня назад
benjaa
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 22 дня назад
ቢኒ አሪፉ ፕሮግራም ነው ቤንጃ ቲዩብ ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን❤❤🎉🎉
@tayeabebe2033
@tayeabebe2033 21 день назад
አይ ብልፅግና አዳነች እረ ተይ አንቺ ቦቴያም
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 22 дня назад
አዲስ አበባን ለቀን ኸረ የት እንሂድ ?የፎቶውን ቻልነው እሺ የዘንባባው ደሞ መጣ።።።።ከኛ ይበልጥ እኮ ዘንባባዎቹ ዋጋቸው ይበልጣል።እኛ ያላየነውን እንክብካቤ እነሱ እኮ በጉሉኮስ ነው ያደጉት ።።ወይ አገሬ
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 21 день назад
ካሜራ ቀብረናል 😅😅😅😅😅አይ የፋራ ነገር
@user-nw7bo2hk8s
@user-nw7bo2hk8s 22 дня назад
❤Wow wow❤❤❤❤
@hallemedia4469
@hallemedia4469 22 дня назад
ቤንጃ ጨዋነትና ነጻነት አብረው አይሔዱምኮ 🙄
@redietwolde4341
@redietwolde4341 22 дня назад
Benja Tube, በጣም smart ትመስለኝ ነበር። Security Camera መሬት ውስጥ ተቀብሯል ብለህ ታሾፋለህ? Check the original video before you mock the mayor.
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 22 дня назад
መሬት ተቀብሯል ያለችው እኮ ሴትየዋ ናት እንጅ ቤንጃ አይደለም አሽቃባጭ
@redietwolde4341
@redietwolde4341 22 дня назад
@@mebratmichael-bw9qq Go watch the original video before insulting me.
@user-vq1ck7tx7i
@user-vq1ck7tx7i 21 день назад
ባይበላስ ቢቀር
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-bk9yn3ql1q
@user-bk9yn3ql1q 22 дня назад
ወይ ዘፋኞች
@NewCustumer-vu3jt
@NewCustumer-vu3jt 17 дней назад
ኧረ ፕሊስ ቤንጃ ተረባውን ተወው ብዬ ስንት ጊዜ ነው የምነግርህ
@eskindermerawi495
@eskindermerawi495 22 дня назад
የት ነው ከተማሽ?
@GetanehDemeke-ym5mz
@GetanehDemeke-ym5mz 22 дня назад
ዘንባባ መግጨት ሙሉ ቤተሰብ እንደ መግጨት ነው አንድ ዘንባባ የናሲሴ ጫሊ ሾፌር ፕሮቶኮል ዋጋ እኩል ነው
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 22 дня назад
lmene mawerat tfelge?
@user-qo7pk6yk8y
@user-qo7pk6yk8y 22 дня назад
እደዛሬ ሲቄ አላቅም
@meraBelachew-bg3vi
@meraBelachew-bg3vi 22 дня назад
Betam tenkara
@TruthEz
@TruthEz 21 день назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @መራበላቸው
@maresketaf4308
@maresketaf4308 22 дня назад
አዳኑ ሚቀበር አመጣሽ ፋራ ኬክ አይብላ ይነከዋ የተባለው ደርሰ
@keftas11
@keftas11 18 дней назад
ቀሚስ የምትለብሱ ሴቶች ጉዳችሁ ፈላ ከስር በካሜራ
@KidsZone-kc3un
@KidsZone-kc3un 22 дня назад
Sertse is the "tower in the sky" in Ethiopian Music Historical and theoretical leveling.
@TruthEz
@TruthEz 21 день назад
A musical ‘tower in the sky’ would not dismiss another musical expression called Rap.
@Mafuabdse
@Mafuabdse 22 дня назад
ይሄ ስካት ናቲ ሚባለው ጦዞ ነው እንዴ የወረደ
@SibuhWondale
@SibuhWondale 22 дня назад
skat yechelal 🎉🎉🎉
@user-ny9fw9re3k
@user-ny9fw9re3k 22 дня назад
ቤንጃ
@user-zp5ve3lw2z
@user-zp5ve3lw2z 14 дней назад
Shakur bicha andegna lela wef yelem
@HuruyHuruy-wv4sc
@HuruyHuruy-wv4sc 21 день назад
ሴቶች ጠንቀቅ በሉ ካሜራው ከታች ወደላይ ነው የሚያየው ፓ*ት አሩጉ 😄😄
@Hiwot19981
@Hiwot19981 20 дней назад
😅😅😅
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hundayealemu850
@hundayealemu850 22 дня назад
ባደጉት አገራት ውስጥ እ ኮ አለ
@hussenadem4307
@hussenadem4307 22 дня назад
Sertse betam dedeb sew new negegeru Undeciplined new
@TruthEz
@TruthEz 21 день назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሁሴንአደም
@user-dy2pr8tv1d
@user-dy2pr8tv1d 22 дня назад
ቤንጃ የቅዱስ ሚካኤል ገዳም አድራሻው እኮ አይታይም ። ይቅርታ አየሁት ግን በደንብ አይታይም
@user-sr2nu7zg8k
@user-sr2nu7zg8k 22 дня назад
Adanech ye Abebe xijaa mechem aslxnm😂😂😂😂😂
@TruthEz
@TruthEz 21 день назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @srnuzgk
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 22 дня назад
ቤንጃ ሳቅህ ይመቸኛል
Далее