Тёмный

#በሩታ 

Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ
Подписаться 60 тыс.
Просмотров 1,1 тыс.
50% 1

Авто/Мото

Опубликовано:

 

20 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 71   
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t Месяц назад
በለው ታምራቱ እንደ ቀጠለ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-sw5he7fn4w
@user-sw5he7fn4w Месяц назад
😂😂😂
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 Месяц назад
እኔ እማለቅስበት መች አጠሁ ቀን በቀን ሰው እየተገደለ እያየሁ ለነሱ ላልቅስ ወይ መቅበጥ😢😢😢😢
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Месяц назад
የራሷ አሮ የሰው ታማስላለች ይላል ያገሬ ሰው ሲተርት ምኗ ከንቱ ነሽ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Месяц назад
አልተወቀለንም እንጂ የማዳም ቅመሞች በሷታችን በነ ሩታ በስብ አልቀስን እየወጣልን ነዉ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Месяц назад
😂
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Месяц назад
ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ስራ ፍቶች ስት የሚያስለቅስ የሚያሳዝን ሞልቶ እኩሮ ሁላ ማይክ አትይዙም ነበርደ በስራ ዘመቻ ብወጡ ሀሪፍ ነበር ግን ከልባቸው እያለቀሱ ነው ወይንም ውሀ ነው ስራ ፈት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayatebrim
@hayatebrim Месяц назад
🤔🤔ጉድ አኮ ነው ዝንድሮ ቲጂየ አንኳን ሰላምመጣሽ ♥️♥️♥️
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g Месяц назад
እኔ በቃ ከግድህ የመዳም ቅመም አይደለም ተግማሙብንኮ 😂😂😂😂😂😂
@sebleyoutube2825
@sebleyoutube2825 Месяц назад
ሰው አብዶል ልበል የምን መነፋረቅ ነው አርፋችሁ ስራችሁን ብሰሩ ነው መልካም የሚሆነው የምን ካበደው ጋር ማበድ ነው
@HanaHana-dg3kd
@HanaHana-dg3kd Месяц назад
ሶ ምን ልትለን ፈልጋ ነው 😂😂የቡታጅራ ገቸ ይብላሽ😮😂😂😂
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Месяц назад
ክክክክክ
@user-js6xz9zk8z
@user-js6xz9zk8z Месяц назад
አወ ልክ ነው. እሩታየ ስታለቅስ እኛ አንወድም
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Месяц назад
ሰገጤነት ያሰጠላኛል አይዞሸ ነገ ለራሰሸ ታለቅሻለሸ
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g Месяц назад
ወገን እያበድን ነው 😂😂 ህኔ ሁሌ የማለቅሰዉ ለራሴ ብቻ ነው ወገኖቼ እየናፈቁኝ
@MayeIove
@MayeIove Месяц назад
ወይኔ አሁን እናተጋ መቆጠሬ እኮነው የሚነደኝ ዊይ እስኪ አታስመስሉ እረ እግዚኦ
@gmeentertainment137
@gmeentertainment137 Месяц назад
😂😂😂ነብስ ይማር
@getuwoldtsadik2932
@getuwoldtsadik2932 Месяц назад
እናንተ ደሞ አበዛችሁት ለቤተሰብ ክብር ያስፈልገዋል
@Rozaguraga
@Rozaguraga Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@ajaibaasma7611
@ajaibaasma7611 Месяц назад
ክክክክክ ሞትኩኝ ግን የምራቸው ነው ምያለቅሱት ድረድግ
@rahma-iq7ue
@rahma-iq7ue Месяц назад
ወይዘድሮ ስንት የሚያስለቅስነገር ሞልቶ አገራንላይ አይይይ እደው አታናግሩን አቦ
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd Месяц назад
አፈርብይ፡፡አችእኩሮ😅😅😅😅😅
@AloniAloni-si2lv
@AloniAloni-si2lv Месяц назад
ለሌላ ጊዜ ይጠቅምሻል ማያስለቅስሽ ነገር አያስለቅሰሽ ምነው እዩኝ አላቸው 😮😮
@nasanate8410
@nasanate8410 Месяц назад
ኢጭ አሁንስ አበዛቹት ፋራሁላ
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂so ምንም ልትይን አፈልግም ቱ
@user-hs5ju4sd1e
@user-hs5ju4sd1e Месяц назад
ክሎሬስ የጠጣች የመዳም ቅመም አለ ስሜሺ ገባች
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx Месяц назад
ግድኮ ነው አሽቃባጮች በዙ😂😂😂😂😂😂😂😂🙆
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Месяц назад
አይደል አዝነሻል የኔ ሚስኪን🤣🤣🤣
@user-zk8zk6by5f
@user-zk8zk6by5f Месяц назад
😂😂😂
@cequa4067
@cequa4067 Месяц назад
አላማ የረሳሽ ገገመ 😅😅😅😅 ለሰው ሳይሆን ለራስሽ አልቀሽ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Месяц назад
በግድ ነው የሚድሩት ድረድግ😂😂😂
@medi45672
@medi45672 Месяц назад
ሚሰኪን ልበላቸዉ ጅል አደድ ይችን መሰል ሰወችን እነሱ አየሸቀሉነዉ ዶላር
@emanahmad1484
@emanahmad1484 Месяц назад
ክክክጅእደብየልሳቅአለሚድያላይለሚላላጥማልቀስጉድእኮነው
@mulu5
@mulu5 Месяц назад
አይ ሀበሻ ማሽቃበጥ እስኪ አልቅሰሽ ለእራስሽ ፀልይ ለሚሞቱ ወገናችሽ አልቅሽ😂😂😂
@seadi7539
@seadi7539 Месяц назад
😂😂😂አረ ሽኩርት ኣቃጥሏትመሆን አለበት
@user-yf6mq5sy6p
@user-yf6mq5sy6p Месяц назад
እኔ የሚገርሙኝ በውሸት ለሚሰሩ አድናቂነን እያሉ የሚታመሙ ስራ ለቀው የሚወጡ ወዘት ምን አይነት መውረድ ነው ግን እረ ተው እህቶች ሚድያ ላይ የውጣ ሁሉ እውነት አይመሰላችሁ ንቁ የራሳችን መቸ አጣን የምናለቅስበት የምናስብበት ሆሆሆሆ ሙኝ እናት ሲበዛ ያስጠላል
@zeyada12
@zeyada12 Месяц назад
ቲጂ🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Месяц назад
ግማግሞች ካለፈው ድራማ እንኳን አይማሩም ቱ 😂😂😂😂
@judy4244
@judy4244 Месяц назад
Midire gered arifesh sirashin siri
@user-pw4di7sg7y
@user-pw4di7sg7y Месяц назад
እሽ ደመቁ😄😄😄😏
@abebazenabu3941
@abebazenabu3941 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂ውይ ጉድ
@Roziy179
@Roziy179 Месяц назад
😂😂😂😂
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Месяц назад
ስሙ እኮ የመዳም ቅመሞች ጭርስው ሆስፒታል ገብ ትበላ እኔ አላይሁም ስሉ ሰምች ነው ክክክ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Месяц назад
ክክክክክክ እናቃለን እነማን እደሚያሽቃብጡ ምድረ ገገማ ገጠሬ ውላ አርፈሽ ስሪ ስራሽን እነሱ ይሸቅሉ ይቱባቸውን የወሽ ንፍጣም
@fanatube196
@fanatube196 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@HyabTadese
@HyabTadese Месяц назад
😅😅😅❤❤❤
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn Месяц назад
❤❤❤❤😂😂😂😂
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Месяц назад
አውቃ ነው ይቺ የምር አልቅሳ ሳይሆን በሚያለቅሱትልትሳለቅ እሷ በሽንኩርት አይኗን አሽታ
@ummuahmadtube1302
@ummuahmadtube1302 Месяц назад
😅😅😅😅😅😅
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 Месяц назад
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@EzanawitEzana
@EzanawitEzana Месяц назад
የማዳም ልጆች ጠገቡ በከፌል😂😂😂 ይልቅ እራሳችንን ከሰራተኝነት እንዲያወጣን ለፈጣሪ አናለቅስም አይ 😢
@loveonemedya1681
@loveonemedya1681 Месяц назад
ታዲያ አንቺ የማን አሸቃባጭ ነሸ ዝም ብለሸ ስራሸ ጠግራሪ እንጂ😅 ወይጉድ
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l Месяц назад
ምነዉ ተግማማችሁ😂😂😂
@user-zk8zk6by5f
@user-zk8zk6by5f Месяц назад
😂😂😂ሳህእኔፈርኩበነሱ
@user-xt6fq9pu2l
@user-xt6fq9pu2l Месяц назад
@@user-zk8zk6by5f አበዙት የምር ሆ😂😒
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@dghdgdg1831
@dghdgdg1831 Месяц назад
😅😅😅😅😅💍💍💍
@meryaliyu9173
@meryaliyu9173 Месяц назад
Sera fet seleraseshe atasebem ከንቱ
@user-wz2qk3pr1l
@user-wz2qk3pr1l Месяц назад
😏😏አልጫ🤨
@DeraDubai-lk8ug
@DeraDubai-lk8ug Месяц назад
🤣🤣🤣🤣
@user-km7dt3rg7x
@user-km7dt3rg7x Месяц назад
🙄🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂🤣🤣🤣
@onelove1703
@onelove1703 Месяц назад
እነዚ የቤት እስሳ ናቸው ሲጀመር ፍቅረኛ እንኳን አይደሉም የውሸት የዩትዩብ ፍቅረኛ ናቸው ይሸቅሉ እኛም የማዳም ዋይፋይ ነው ላይክ እያረግን እንርዳቸው እነሱን የሚጠቅም ከሆነ ::
@zainob38
@zainob38 Месяц назад
👎👎👎👎👎
@user-km5mh7xy3v
@user-km5mh7xy3v Месяц назад
😂😂😂😂
@user-hi3sy2ub4i
@user-hi3sy2ub4i Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@user-bf5tg3xz1q
@user-bf5tg3xz1q Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Masi654
@Masi654 Месяц назад
🤣🤣🤣🤣
@user-br2sc2nq9p
@user-br2sc2nq9p Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
Далее
Как выжить на 1000 рублей?
13:01
Просмотров 474 тыс.
የአንድ ቀን ውሎዬን  ላሳያችሁ
4:26
Просмотров 2,7 тыс.
Lewi Tekeste Getnet Graduation Party.
12:20
Просмотров 38 тыс.
Мгновенная карма 😱
0:10
Просмотров 672 тыс.