Тёмный

Lewi Tekeste Getnet Graduation Party. 

asmamaw lobe
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Best Ethiopian Graduation Party in silver spring,MD. presented by Lob Video Production 2440 485 8668.

Опубликовано:

 

22 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 112   
@ketiretta2883
@ketiretta2883 7 дней назад
እግዚአብሔርን የሚያምኑ ከመልካም ነገር አይጎሉም:: ጌታ በቃሉ የታመነነው:: ክብሩን ሁሉ ይውሰድ:: ወንድም ተከስተ አገልግሎትህ ይባረክ:: ቤተሰቦችህ ይባረኩ:: በልጅህ የተጀመረው በረከትህ እስከልጅ ልጅ ይቀጥል:: ተባረኩ!!!
@BELA18113
@BELA18113 7 дней назад
አንዱ ሺ ይሁንልህ ተከስተ:: እንኳን ደስ ያላችሁ::
@raheltesfaye1520
@raheltesfaye1520 6 дней назад
ጌታ በዚህ ክፉ ዘመን ውስጥ ለእርሱ ምልክት አድርጎ ዘምንህን ይጠቀምበት።
@adameyakobe3964
@adameyakobe3964 7 дней назад
እሜንአሜን አባትና እናት አሳድገው ጌታ እረድቷቸው እንደዚ ሲዘመር ክብሩን ሁሉ ጌታየሱስ ይውስድ እናቴ ደስ እሚል ልጅ ነው ሲያሽበሽብ ዘመንህን እድሜህን ትምርትህን ሁሉ እግዛብሔር በጥበብ በሞገስ በደስታ ያኑርልህ ብርክ በል እንኳን ደስ ያላቹ❤❤❤❤❤
@serkadisasfaw7721
@serkadisasfaw7721 6 дней назад
ወንድም ተከስተ እና ቤተሰቡ እንኳን ደስ አላችሁ! እልልልልልል የረዳችሁ እግ/ር ይባረክ!
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 6 дней назад
በጣም ታምራላችሁ:: የእግዚአብሄር ሞገስ በናንተ ላይ ይታያል🙏🏽👏🏽✊🏽
@romanalemu1316
@romanalemu1316 5 дней назад
Congratulations & well done 👍 🎉🎂🎆🎊🎁🎈 may God continue to bless you 🙌🙌🙌😍
@negistimehari6245
@negistimehari6245 3 дня назад
Glory to Jesus Christ and congratulation God bless him Avery places he go Pastor Tekeste and all the family 💐👏
@esetebeyene6946
@esetebeyene6946 6 дней назад
Congratulations 🎉 graduate and parents!! Pastor Tekeste who has blessed us with incredible worship songs, enquan des yaleh!! Behind every man is a great woman! Congratulations mom! Pray be to God Almighty! We’re rejoicing with you in this happy occasion! May God Almighty bless His future!!
@medhinkassaye4225
@medhinkassaye4225 День назад
ኤሚ ሳላውቅሽ እንዴት እነደምወድሽ!ተሳክቶልሻል ጌታ ይባረክ!!!
@tadougalaxy9799
@tadougalaxy9799 4 дня назад
እንኩዋን ለዚህ ክብር አበቃችሁ lewi congragulation wish you all the best God bless you ❤❤❤🎉🎉🎉
@rahelgebretsadik7106
@rahelgebretsadik7106 7 дней назад
ሌዊየ የእኔ ብሩክ አደክልን የኔ ልጅ ደጉ እግዚአብሔር ደግነት አያልቅበት ስሙ ይባረክ🙌 ተኬ ልጄ ኤሚየ የኔ ውዶች እንኳን ደጉ ጌታ ለዚህ ክብር አደረሳችሁ ።ጌታን ከማገልገል ቀጥሎ ትልቁ ክብር ይሄ ነዉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙌🙌🙌
@user-ov6xv4kf9n
@user-ov6xv4kf9n 3 дня назад
Congra tuke🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mekonnentadesse745
@mekonnentadesse745 4 дня назад
God is wonderful for what he has done. Thank you God. Congratulations ❤❤❤❤❤❤❤
@tenadamambelu1326
@tenadamambelu1326 5 дней назад
እንኴን ደስ አላችሁ! ጌታ ዘመኑን ሁሉ ይባርክ, ክፉ አያግኘው, ስኬት ይከተለው.
@ketemas323
@ketemas323 6 дней назад
I feel as I became a member of this family specially his book impressed me 🎉 congratulation to lewi🥳
@Bukashe
@Bukashe 6 дней назад
What an amazing young man. He got me emotional 🥹🥹 Congrats all❤️🎊🎉
@redietsolomon8711
@redietsolomon8711 7 дней назад
አሰይ! ክብር ለጌታ ይሁን! What a blessed family! May God bless you more & more 🙏 you deserve more !
@netsanetmegersa5766
@netsanetmegersa5766 6 дней назад
ሺ ያርግልህ አቦ ተባረክ ፤ ከልጅ ስኬትን ከማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ ፡፡
@hakib5417
@hakib5417 7 дней назад
It so sweet being recognized the parent
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 7 дней назад
እንኮን ጌታ እየሱሰ ለዚህ ቀን አደረሳችሁ ኤሚዬ አንቺ ጥበበኝ የኔ ጀግና አንችም ነሽ የተመረቅሽው ይሄን ስል ፓስተር ተከስተን እየነቀፍክ እንዳልሆነ ይታወቅልኝ ምክንይቱም የሱን ህይወት የምናውቀው ነው:: እኝን ለማገልገል በየሀገሩ ሰለሚዘዋወር ነው :: ጌታ አሁንም ክብሩን ፀጋውን ይብዛላችሁ ፓስተ የዛሬ 24 አመት ከሀገር ስወጣ ይንተና የመስፍን ጉቱን እና መፀሀፍ ቅዱስ ነው::ይዥዬ የወጣሁት ብዙ ቀኖቼን በናተ መዝሙር ተፅናንቼ እዚህ ደርሻለው ተባረኩልኝ ብዙልኝ
@terezaoresheso7513
@terezaoresheso7513 7 дней назад
Congratulations all Family
@hanabekele1830
@hanabekele1830 6 дней назад
ተኬ እንኳን ደስ አለህ ሺ ይሁንልህ ወደ ጌታ ከመጣሁ ጀምረ ብዙጊዜ ያንተን መዝሙር ነው የማዳምጠው ዘመ ንህ ይባረክ
@user-cd6pz6dt6l
@user-cd6pz6dt6l 3 дня назад
Congera yetebareke familly we love u ❤❤❤❤❤❤
@simamedia9256
@simamedia9256 4 дня назад
God is good...congratulations 🎉
@user-bd2nr2fw3y
@user-bd2nr2fw3y 12 часов назад
እንኳን ደስ ያላችሁ ተባረኩ
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 7 дней назад
Amen Amen 🙏 Congratulations pastor and yours Beloved wife And Lewis Hallelujah Glory Be To God Amen 🙏 🙌
@asnakechyemane192
@asnakechyemane192 6 дней назад
ወንድሜ ተከስተ እንኳን ደስ አላችሁ ጀግኒት እንኳን ደስ አለሽ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍነው ይባረክላችሁ ይብዛላችሁ።
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 7 дней назад
Amen!!! Tekestye, congratulations
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 7 дней назад
Well done both of you for raising this beautiful human being ❤ congratulations ❤
@NA-cb9eo
@NA-cb9eo 7 дней назад
ሺ ያርግህ !!እሰይ!! የኛ በረከት ተኬ !!ስለሁሉም ጌታ ይባረክ
@bireshbiresh4249
@bireshbiresh4249 4 дня назад
እሰይ ጌታ ይባረክ እንኴን ደስያላችሁ እናንተ በረከቶቻችን ናችሁ ተባረኩ❤❤❤
@user-ys7gu2th1r
@user-ys7gu2th1r 6 дней назад
እንኳን ደስ አላችሁ🥰🥰🥰🥰 ለዚህ ክብር ያበቃችሁ እግዚአብሄር ስሙ ይክበር ይመስገን💓💓💓💓
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 День назад
እልልልልል❤ እንኮን ደስአላችሁ ቤተሰቦቹ
@Ethiopia1st
@Ethiopia1st 7 дней назад
አንተ ታላቅ ወንጌላዊና ዘማሪ የጌታ አርበኛ እና አገልጋይ ተከስተ ጌትነት እነኩዋን ደስ አለህ ሌዊን ልጅህን የአንድ ብቁ እና ብዙ ያድርግልህ በእውነት ተባርካችሁዋል አብዝቶ ይባርካችሁ
@betheltakele
@betheltakele 7 дней назад
Congratulations!!👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@asrattenfeleh4411
@asrattenfeleh4411 7 дней назад
Congratulations. Paster. God is great.
@AB-zy5ul
@AB-zy5ul 4 дня назад
ተክዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃልህ♥ መፅሐፍህን ካነበብኩ በኀላ ለአንተም ለቤተሰብህ ያለኝ አክብሮት ጨምሯል በተለይ ኤሚ ተባረኪ ሌዊን ለመዳር ያብቃችሁ!!!♥
@mamitugeleta3752
@mamitugeleta3752 7 дней назад
Congratulations Lewi and all family! May jesus christ of Nazareth take all the glory!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 дней назад
እንኳንም ደስ አላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርለት 🙏🏾❤️
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 6 дней назад
Congra....taku Gini tsaguruni bekoreti liju Demo eye zemerechu adadi. Rakutschuni yehonachu setochi Alachu libi yesitachi
@seblebalcha3507
@seblebalcha3507 5 дней назад
የምዬ አንኩዋን ደስ አላችሁ ጌታ ይመስገን ሮዝዬ ስላየሁሽ ደስ በሎኛል
@user-kq4vi3ru4e
@user-kq4vi3ru4e 7 дней назад
Congrats 🎉Glory to God! Stay blessed 🙌
@martaayele8877
@martaayele8877 4 дня назад
Pastor Tekeste and all families congratulations❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@emnetabesha4032
@emnetabesha4032 6 дней назад
Congradulations🎉👏🎈God bless you more❤I had teary eyes.
@mygenetworku205
@mygenetworku205 5 дней назад
እንኳን ለዚህ አደረስህ!ምስርዬ እንኳን ደስ አለሽ!!!
@jemo5716
@jemo5716 7 дней назад
ተከሥተየ ያ ሑሉ አልፎ እግዚአብሔር እንደገባዉ ቃሉን ፈፀመዉ።❤❤❤
@selamawitmakonnen7316
@selamawitmakonnen7316 7 дней назад
Congratulations 🎉🎉 What a blessed 🙌 and beautiful 😍 ❤❤family
@nebyatw
@nebyatw 7 дней назад
Eleeeeeee God is good Congrats 🎉❤❤❤❤❤❤❤ I am happy For you lewi
@joeking2028
@joeking2028 5 дней назад
Amen Amen Amen Elelelelllllllllll ❤❤❤
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 6 дней назад
ለውዬ:በብዙ:ተባረክልን🙏🙏❤️❤️
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 дня назад
Congratulations 👏👏👏👏
@tsehaywondimu993
@tsehaywondimu993 6 дней назад
Congratulations, Stay blessed ❤❤❤❤
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku 3 дня назад
እረዳቴ እግዚአብሔር ነው ❤❤❤❤❤❤ እውነት ነው
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 7 дней назад
The young Teke, Wish you all the best
@zenasolomon7286
@zenasolomon7286 6 дней назад
Congratulations may God bless you more🎉🎉🎉
@TiggyTG-eu8re
@TiggyTG-eu8re 4 дня назад
Eleee
@Angela_436
@Angela_436 6 дней назад
እሰይይይይይ እግዚሀብሂር ይመስገን "ለስሙ ያሳያቹትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ አመጸኛ አምላክ አይደለም"ወላጆቹ ተመራቂውም እንኳን ደስ አላቹ
@EteneshSado-jq9di
@EteneshSado-jq9di 5 дней назад
Enkowan geta leze abekacew geta simu yebarek ❤❤❤❤
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 7 дней назад
Congregations!! 🎉🎊 💐💐💐❤❤❤
@helentesfaye9143
@helentesfaye9143 3 дня назад
Congratulations
@selammekonnen3706
@selammekonnen3706 7 дней назад
Congratulations God bless you more
@ale1972tube
@ale1972tube 7 дней назад
Congratulations👨🏻‍🎓♥️♥️♥️
@DG-iw4jy
@DG-iw4jy 6 дней назад
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን አሜን
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 6 дней назад
❤❤❤ ተኬዋ ከበረከት ከስኬታማነት ቸርባ ሁሌም ጠንካራ የትዳር አጋሮች አሉ አንተም ውድ ባለቤትህ የልጅህ እናት ይህ ቆንጆው ልጅህ በሰው መውደድ በፍቅር የባረከህ ህዝብም ተባረኩልኝ። ❤❤❤ ምሳሌ 12 : 4 ❤❤❤ Congratulations ❤❤❤
@birukhilemichale6442
@birukhilemichale6442 5 дней назад
ብሩክ ባተሰብ❤❤❤
@user-ji6od5sh1i
@user-ji6od5sh1i 3 дня назад
አሜን ሀሌሉያ
@user-gf4cs7vv6g
@user-gf4cs7vv6g 5 дней назад
Amazing tebareku
@redietsolomon8711
@redietsolomon8711 7 дней назад
Congratulations big man 🙏
@israelasfau1919
@israelasfau1919 6 дней назад
እንኩን እግዚአብሒር እረዳችሁ ተባረኩ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🎊
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi 7 дней назад
እወይ ፡ ሲያምሩ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርካችሁ ፡❤️❤️❤️ ፡
@Bukashe
@Bukashe 7 дней назад
Congratulations 🎈🎊🎉 ❤️❤️❤️❤️
@almazg2305
@almazg2305 7 дней назад
Congratulations 🎊🎉 🎈
@abrahamfiory8978
@abrahamfiory8978 5 дней назад
Goyta Jesus ybarke Lewi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Elelelelelelelelel Elelelelelelelelel Elelelelelelelelel
@Tamu-go4kq
@Tamu-go4kq День назад
Conger❤❤❤🎉🎉🎉
@tigistzeleke4654
@tigistzeleke4654 7 дней назад
Wenidochu tsegurachu mindinew
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 7 дней назад
Congraguliation 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SeniSeni-lf6ie
@SeniSeni-lf6ie 6 дней назад
Yesenafichan kitat yabeza geta yabzachu
@RebiHoy.....
@RebiHoy..... 7 дней назад
እሰይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንንንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን ክብር ሁሉ እግዚአብሔር ይሁን የምወድህ ተኬዋ እንኩዋን ደስ ያላችሁ።
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz 7 дней назад
Congratulation ❤❤
@mekedestilahun5420
@mekedestilahun5420 7 дней назад
Elele Elelelelele Elelelele
@selamawitmohammed3192
@selamawitmohammed3192 5 дней назад
Congratulations dear
@hayatjemal9939
@hayatjemal9939 6 дней назад
Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah ♥️ 🙌
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 7 дней назад
እሰይ ጌታ እንኳን ረዳችሁ ወገኖቼ❤❤❤❤❤❤❤
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 7 дней назад
Esey ❤❤❤
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 6 дней назад
Congra
@abebabeattay7516
@abebabeattay7516 5 дней назад
Ellllllllllll geta yebarek
@meskeremkassa729
@meskeremkassa729 7 дней назад
Glory to GOD❤🎉🎉🎉🎉🎈🎊
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 5 дней назад
ሌዊዬ የኔ ቡችላ መች አድጎ ነው ግን😅😅😅 ❤❤❤
@WhCh-zp9mm
@WhCh-zp9mm День назад
❤❤❤❤❤
@dinkuahabtamu8684
@dinkuahabtamu8684 7 дней назад
🎉🎉🎉🎉 congratulations
@mekedestilahun5420
@mekedestilahun5420 7 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤CONGRATULATION
@tewoldebiruk
@tewoldebiruk 6 дней назад
❤❤❤
@miheretwoldeyes1115
@miheretwoldeyes1115 7 дней назад
❤❤❤❤
@almazdidimos1626
@almazdidimos1626 6 дней назад
እንኳን ጌታ ረዳችሁ ❤❤❤❤😂
@sarasiyoum
@sarasiyoum День назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@iwellsanders3315
@iwellsanders3315 7 дней назад
🎉🎉🎉🎉elllllllllllllllllllll
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 7 дней назад
እሰይ እልልልልልልል
@wirohode506
@wirohode506 7 дней назад
Lesewu gudeguwad mitekoferu sewoch egezeabeher enideh yakebral
@mimiaaron4713
@mimiaaron4713 6 дней назад
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@edenamanuel979
@edenamanuel979 6 дней назад
ብርክ በልልን እንኳን ደስ አላቹ🙏 እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን እርሱን በመፍራትና በመውደድ እንደወላጆችህ ይምራህ ተባረክልን🙏❤
Далее
Mike & Edel Wedding
14:59
Просмотров 2 тыс.
Yabsira Sisay Graduation
34:34
Просмотров 1,4 тыс.