Тёмный
No video :(

በሬወችን ማደለብ በአጭር ግዜ 

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 1,8 тыс.
50% 1

በሬወችን በአጭር ግዜ ማደለብ በአገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ ግዜያት የቀድሞ አባቶች በተለሞዶ በጥንቃቄ ሲሰሩት ነበረ እጅግ በጣም አድካሚ ቢሆንም አለመሰልቸት በፍቅር ሰርተውት ጥሩ ነገር አሰተምረውን ለዚህኛው ትውልድ ሰተዋል
አሁን ደሞ በዘመናዊ በአጭር ግዜ ያለ ብዙ ድካም
1,የጣፈጠ ሰጋ
2, ጤንነቱ የተጠበቀ
3, በአጭር ግዜ የሚደርሱ
4, ምንም አይነት ሆርሞን ( ሰው ሰራሸ ማበልፀግያ ንጥረ ነገሮችን ሳይጠቀሙ በተወሰኑ ቀናት በሬወችን አደልቦ ለተጠቃሚ ማድረሰ ይቻላል
ይህም በአመጋገብና በመኖ ጥራት
ከበሸታ ነፃ በማድረግ
ንፁህ ሰጋ ያላቸውን በሬወች ከተለያዩ የአገራችን አርቢወች በመግዛት ጤንነቱን በመጠበቅ በማሳከም, ተገቢውን መኖ በማቅረብ ,ጥሩ እረፍት በመሰጠት
በቂ ውሀ በመሰጠት
የተለያዩ የበሸታ መከላከያ ክትባቶችን በማሰከተብ
Anthrax vaccine
LSD (lamp skin vaccine
FMD (foot and mouth )
Blak leg vaccine ወዘተ በማሰከተብ
እንዲሁም የውሰጥና የውጭ ጥገኛ ተህዋሰያን መደሀኒቶችን በመሰጠት ጤንነታቸውን በመጠበቅ
የአመጋገብም ሁኔታ
ጥፍጥሬ, ተልባ, ኑግ,የአቾሎኒ ተረፈ ምርት
የቤትና የአካባቢን ንፅህና ከበሸታ ነፃ በማድረግ በመሰራት ከፍተኛ ለውጥ በአጭር ግዜ እንዲያመጡ በማድረግ ከፍተኛ ትርፍ ለአገር ውሰጥና ለውጭ ገበያ በማቅረብ ዎጤታማ መሆን ይቻላል

Опубликовано:

 

26 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@gezahegnmekonnen5261
@gezahegnmekonnen5261 6 дней назад
Thanks
@melakuabrha5668
@melakuabrha5668 22 дня назад
Please i need more ❤❤❤like you 😮
@MujibKemal-ly3zj
@MujibKemal-ly3zj Месяц назад
ሙጂብ ነኝ በርታ አላህ ያቆይህ
@Hailuvet
@Hailuvet Месяц назад
ሰላም ሙጂብ ከልብ አመሠግናለሁ
@user-ue6il1mf9g
@user-ue6il1mf9g Месяц назад
Aysemame
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Месяц назад
በእዉነት በጣም ነዉ ያደነኩክ እኔ በጣም አስባለሁ ግን ግራ ገባኝ ቦታ የለኝም እንዴት መጀምር እንደ ምችል አላዉቅም የእርባታ ቦታ ያስፈልገኛል ሴት ነኝ ብቻየን ከከተማ ወጣብዬ ለመሥራት ፈራሁ እባክህን ከቻልክ እርዳታህን ወይም ምክርህን እፈልጋለሁ ሁለቱን ሶስቱ ለመግዛት እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏
@GymMadness-zg2fs
@GymMadness-zg2fs Месяц назад
Bet weyim bota kiray yizesh mesrat yichalal Anchi becha mulu felagot yinurish
@Hailuvet
@Hailuvet Месяц назад
ሰላም እንዴት ነሸ አወን በ3/4 መጀመር ይቻላል በትክክል ትችያለሸ ግን የመንከባከብ ጉዳይ እሰከሚለምዱሸ ሰው ቢያግዝሸ ባህርያቸውን እሰክታቂ ሰትገዥ የማይዋጉ ለማዳ ግዥ በእድሜ ያልገፉ ጤናማ የሆኑ ግዥ ደውይልኝ 0911392182 አግዝሻለሁ በርቺ
@dawitsium4066
@dawitsium4066 Месяц назад
Keep going my brother 🙏
@Hailuvet
@Hailuvet Месяц назад
Thanks bro
@lamboo273
@lamboo273 Месяц назад
D/C ሞላሰስ የት አገኛለው
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g Месяц назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Hailuvet
@Hailuvet Месяц назад
አመሠግናለሁ
@etayenatwa769
@etayenatwa769 Месяц назад
Hi doctor hulu selam new
@Hailuvet
@Hailuvet Месяц назад
selam amsegenakewe
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn Месяц назад
ካተ ብዙ ተምሪያለሁ የበለጠ እድታሰለጥነኝ እፈልጋለሁ እደውላለሁ
@Hailuvet
@Hailuvet Месяц назад
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ደውልልኝ አግዝሀለው
@Hailuvet
@Hailuvet Месяц назад
ሰላም አመሠግናለሁ በጣም
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn Месяц назад
@@Hailuvet ከ3 ወር በኋላ አገር እገባለሁ እስሳት እርባ ነው እደመጠሁ የምጀምር አማክርሀለሁ እውቀቱ ስላለህ በታማኝነት ትረዳኛለህ ላም ታጋዛኛለህ ብየ አስባለሁ የው ገና ለመጀመር ነው
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn Месяц назад
@@Hailuvet ሴት ነኝ ሴት
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn Месяц назад
@@Hailuvet አመሰግናለሁ ዶክተር ሴት ነኝ ከ 3 ወር በኋላ ሀገር እገባለሁ እደውላለሁ ባለቤቴም ስለሚያግዘኝ እኔም የስሳት ፍቅር ስላለኝ በደብ እሰረዋለሁ እውቀቱን ደግሞ ከናተ ካገኘን ከኪሳራ እንድናለን
@FasikaAlemayew
@FasikaAlemayew Месяц назад
ክፍለ አገር መስራት ይቻላል
@Hailuvet
@Hailuvet Месяц назад
በትክክል ክፍለ ሀገር የተፈጥሮ መኖወችን በተመጣጣኝ በማግኝት በተሻለ በአጭር ግዜ ትሰራለህ በርታ
@okellodennis1199
@okellodennis1199 Месяц назад
Ethiopians please if you want your videos to benefit other farmers at least translate
@Hailuvet
@Hailuvet Месяц назад
Thanks bro i translate in Spanish
@dagnachewdejene6511
@dagnachewdejene6511 Месяц назад
dear bro, a billion of thank you, you made me addicted with your vedio and i really appricate your effort and contribution to those who is requring your support. unfortunatily i am an office man but now i am at the breakeven to start the bussiness and i will contact you. regrds.
@Hailuvet
@Hailuvet Месяц назад
Selam endet nehe serawen lemejemere berta agezehalewe biro meseratu Geze baynoreheme sewechen keterehe bemeketatele wetetama tehonalehe 0911392182 hailu vet
Далее
La vaca Dairy farm የወተት ላሞች ኦርባታ
23:53
የሌማት ትሩፋቱ ትሩፋት
3:46
Просмотров 5 тыс.
ትንቢት የበጎች ማድለብያ ቀ.1
19:38