Тёмный
No video :(

La vaca Dairy farm የወተት ላሞች ኦርባታ 

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 1,8 тыс.
50% 1

የወተት ላሞች የተለያዩ በሸታወች ያጠቋቸዋል በተለይ የሚታለቡ አለባ ላይ ያሉትን ምክነያቱም
በተለይ በካልሸየም በሸታ ይጠቃሉ ይህ ከፍተኛ የ ወተት አምራች ቢሆኑም ባይሆኑም በሸታው ይከሰትባቸዋል
ሰለዚህ ላሞች ሲታመሙና ምግብ መመገብ ሲቀኑሱ ለምንድነው በማለት መከታተል ያሰፈልጋል
በተጨማሪ የወተት ላሞች እንደወለዱ የምግብ ፍላጎታቸው ከፍተኛ ሰለሆነ በደንብ መኖ ሊቀርብላቸውና ሊመገቡ ይገባል ይህ እንደ ወለዱ ለ12/18 ሰአታት ውሰጥ የሚታየው ከፍተኛ የምግብ ፍላጎት መመገብ ማሳየት ከፍተኛ ጠቀሜታ ሰለአለውና በግዜው የአመጋገብ ሁኔታ ላይ የተመሰረተ ሰለሆነ ጥሩና የተመጣጠነ መኖ ልንሰጣቸው ይገባል ይህም በወሊድ ምክነያት የተጎዳ ሰውነታቸው ቶሎ እንዲያገግምና በሸታንም እንድትቋቋም ይረዳታል
ላሞች እንደወለዱ የተያዩ የህክምና ክትትል ከወለዱ በሀላ ሊደግላቸው ይገባል

Опубликовано:

 

6 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@user-zk8jw2ft2l
@user-zk8jw2ft2l 2 месяца назад
አረ ተባረክ ወንድማችን ሁሉ እንዳንተ ሞያውን ብያስተምር የት በደረስን ነበር ። እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@Hailuvet
@Hailuvet 2 месяца назад
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@user-hi7wp2ll4p
@user-hi7wp2ll4p Месяц назад
11:08 11:08 11:09
@user-ex8ey8xo2q
@user-ex8ey8xo2q 15 дней назад
❤❤❤❤ይመችህወድማችን
@shuralaergedo9342
@shuralaergedo9342 2 месяца назад
በየግዜው ለምታካፍለን እውቀት በጣም እናመሠግናለን ዶ/ር
@Hailuvet
@Hailuvet 2 месяца назад
ከልብ አመሠግናለሁ
@galegale5737
@galegale5737 2 месяца назад
wandemchen atguz lame.falgelw ask sent yagengel
@Worshipprayerhymn
@Worshipprayerhymn 2 месяца назад
ተባረክልኝ በቴሌግራም ያለኝን ሃሳብ እጽፋለሁ
@Hailuvet
@Hailuvet 2 месяца назад
አመሠግናለሁ እጠብቃለሁ ፃፍልኝ አግዝሀለው
@ethio125
@ethio125 2 месяца назад
ሁለት ጊደር ፈልግልኝ
@naodwoldemichael3755
@naodwoldemichael3755 2 месяца назад
you teach us all the time the very instructive teaching you do for us thank you so much Dr Hailu
@Hailuvet
@Hailuvet 2 месяца назад
thanks bro
@Hailuvet
@Hailuvet Месяц назад
rall thanks bro
@AbuHuzeyfaaShMSh
@AbuHuzeyfaaShMSh 2 месяца назад
Please share your ideas by Afaan Oromo
@Hailuvet
@Hailuvet 2 месяца назад
eshe
@EmuEmu-eo5ll
@EmuEmu-eo5ll Месяц назад
ግን 1ሊትር ወተት ስንት ነው የሚከራየው በወር በቅንነት እስኪ የምታውቁ😍
@galegale5737
@galegale5737 2 месяца назад
arguz falgelw
@cheftheo4827
@cheftheo4827 Месяц назад
ስልኮትን ማግኘት የትም ቦታ አልቻልኩም ቢሰጡኝ ዶክተር
@Hailuvet
@Hailuvet Месяц назад
ሰላም እንዴት ነህ 0911392182 hailu vet
@berryberry1879
@berryberry1879 2 месяца назад
አንድ ላም ሳታረግዝ ሁለት አመት ካለፋት የማርገዝ እድል አላት? አንዴ ብቻ ነው የወለደችው
@Hailuvet
@Hailuvet 2 месяца назад
አወን ታረግዛለች ቢያንሰ 10 ግዜ ትወልዳለች በተለያዩ ምክነያቶች እርግዝና ያለመያዝ ችግሮች ይከሰታሉ በመወፈር የዘር ባለሞያ ናይትሮጂን አለመኖር ወይም ማለቅ የተለያዩ የፓራሰይች የውሰጥ ጥገኛ መኖር የአመጋገብ ችግር ወዘተ
@berryberry1879
@berryberry1879 2 месяца назад
@@Hailuvet እሺ ዶክተር አመሰግናለው
@user-el5sn6bp2u
@user-el5sn6bp2u 2 месяца назад
አረ ዶር ጥጃዎችን ፋልግልኝ
@bezatube438
@bezatube438 2 месяца назад
የመዥገር መዳኒት ጠቁሙኝ
@Hailuvet
@Hailuvet Месяц назад
የመዥገር መደሐኒት አፍለሚጎ የገላ ማጠብያ ነው መዥገርን ያጠፍአል በሳምንት 2 ግዜ ገላቸውን በውሀ በመቀላቀል ማጠብ
@user-el5sn6bp2u
@user-el5sn6bp2u 2 месяца назад
ጥጃ ፋልግልኝ
Далее
Visiting a Dairy Farm in Sululta |Hiwote
23:07
Просмотров 22 тыс.
የወተት ላሞችን ትኩረት መሰጠት
9:53