Тёмный

በሰርጌ መዳረሻ የአይኔ ብርሃን አጣሁ Ethiopia | EthioInfo. 

EthioInfo
Подписаться 758 тыс.
Просмотров 182 тыс.
50% 1

Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,1 тыс.   
@sara2899
@sara2899 3 года назад
የኔ እናት የምትወጂያት የምታምኛት እመብዙሀን ወላዲተ አምላክ ትማርሽ
@user-tr9bw3qw8o
@user-tr9bw3qw8o 3 года назад
ፈጣሪ ብራሀንሺን ይመልስልሺ
@bubububu9282
@bubububu9282 3 года назад
Amen amen amen
@user-xy8if6dy3j
@user-xy8if6dy3j 3 года назад
አሜን ፫
@weinshettadesse758
@weinshettadesse758 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@abdulselam107
@abdulselam107 3 года назад
Aman aman
@wintab9571
@wintab9571 3 года назад
ሁልጊዜ ሲነጋ አይኔን ያበራልኛል ብለሽ በእምነት ፀንተሽ የምትጠብቂው አምላክ በማለዳ አይንሽን ያብራልሽ ይህንን እምነትሽ አይለውጥብሽ 😭😭😭😭
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 3 года назад
አሜን
@fikirtealmuu2899
@fikirtealmuu2899 3 года назад
Pp00
@fikirtealmuu2899
@fikirtealmuu2899 3 года назад
ⁿⁿⁿ00ⁿ0ⁿⁿⁿ0ⁿ000ⁿ00
@user-oy4zf6xj2g
@user-oy4zf6xj2g 3 года назад
አሜን
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 3 года назад
እረ እህቴ መንፈስ ነዉ በርትተሽ ፀልይ ፁሚ ስገጂ ቅባቅዱስ ተቀቢ አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ እመብርሀን ትዳብስሽ እህቴ
@helenkopacz2278
@helenkopacz2278 3 года назад
አይ እህቴ ተይ በጽናቶ በእምነቶ ጥንካሬ ነው እዚህ የደረሰችው ሁላችን እንደሶ ብንሆን ብለን ማሰብ ነው ያለብ ምርኩዝ እንኮ አትይዝ እመቦርሀን ነች ምርኩዞ እኔ በሶ ተጽናናሁ ከነጉደሎቸ ልቤ ነው የተሰበረውን በእውነቱ።
@mahletmola6663
@mahletmola6663 3 года назад
Awo Enem edeza Eyasebko Neber
@mahletmola6663
@mahletmola6663 3 года назад
Yehu Wogen Betom Betolet Kalhone Ayewetam Aydel Yalew Getachen Amelakachen Eysoskeristos Enem Bebkel Ayezosh Bertetsh Tely Tome Segej Keza Tayewalesh
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 3 года назад
አዎ ይህ ወገን በፆም በፀሎት ካልሆነ አይወጤም እዉነት ነዉ እኔም ለ 10 አመት ያመኝ ነበር በርግጥ አይኔን አላይም አላለኝ ግን ብዙ ተሰቃይቻለሁ ብዙ ተከራትቻለሁ ገና 11 አመቴ ጀምሮ ልጅነቴን ትምህርቴን ብቻ ብዙ ነገር ነፍሴንም መለየት ስለማይችል ነዉ እንጂ እድሞት ብዙ ያደርግ ነበር እኔ ግን የድንግል ልጅ ይመስገን አሁን ክርስቶስን ይዤ አሽንፊዋለሁ ይኸን ስል ዉጊያዉ አቆመ ማለት አይደለም አሁንም እዋጋለሁ የጦር እቃዬን ይዤ እመብርሀንን አማላጅ አድርጌ እየኖርኩ ነዉ እና መጀመርያ አካባቢ ስታወራ ይጨልምብኝ ነበር ጥቁር ነገር ይታየኝ ነበር ስትል አስተዋልኩኝ እና በርግጠኝነት አግዚአብሔርን የጦር እቃ ብትይዝ እመኑኝ ትድናለች
@johanna8250
@johanna8250 3 года назад
ከእየሱስ ውጪ ፈውስ የለም ድንግልም ፀበልም ስግደትም አልፈወሳትም ለ16 አመት። አጋንነንት ሚወጣው በእየሱስ ስም ብቻ ነው።
@user-mt1he5dx1u
@user-mt1he5dx1u 3 года назад
ምን ልበል 🙆🙆💔💔😭😭😭😭😭. የፔጥሮስን አይን ያበራ አምላክ ያንችንም ያብራልሽ 😭👏 እመ አምላክ እሷ ትዳብስሽ 😭😭😭😭😭
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 3 года назад
እመቤቴ ሆይ እባክሽ ድረሽላት ኢቺ የምታሳዝን ልጅ አይዞሽ እመቤቴ አይንሽን ታበራልሻለች እህቴ ተስፋ አትቁረጪ
@genetromi6314
@genetromi6314 3 года назад
እመብርሃን አይነ ብርሃንሸን ትመልሰልሸ
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 года назад
Amen
@serawitwordofa8954
@serawitwordofa8954 3 года назад
አሜን
@user-qn8dk1pr4y
@user-qn8dk1pr4y 3 года назад
አታምጣ ስለዉ አምጥቶ ቆለለዉ አሉ የኢትዮ ኢንፎ ተከታታይ ከሆንኩ በኋላ ይበልጥኑ አምላኬን አመስጋኝ ሆኛለሁ ጨለማን ብርሃን የሚለዉጥ ጌታ ያንቺንም ብርሃን ይመልስልሽ እህቴ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 3 года назад
አቤት ጥንካሬ ቃላት አጠርኝ አንድ ቀን ብድግ ስትይ ብርት ብሎልሽ ለማየት ያብቃን
@geneteteshome1372
@geneteteshome1372 3 года назад
Amen fatxari yerdate
@mimitube7660
@mimitube7660 3 года назад
አሜን እደአፍሽ ቃል ይሁንላት ምን ይሳነዋል ጌታ ይችላል ።
@abdulselam107
@abdulselam107 3 года назад
Aman aman
@ueauea7521
@ueauea7521 3 года назад
Amennnn
@senayitgetachew3160
@senayitgetachew3160 3 года назад
አውነት ምንም ለማለት ከበደኝ አህንም የምታምኛትና የምትወጃት አመብርሀን አሁንም ብርሀንሽ ትመልስልሽ ልቤ በጣም አዝኖል አምባዬም አልቆም አለ አህቴ 🙏
@nigistzwda8562
@nigistzwda8562 3 года назад
አይዞሽ ማርያም ምስክሬ ናት አንድ ቀን ታያለሽ እህቴ የልብሽ ብርሃን ይበልጣል የእኔ ቆጆ❤
@sarakoko4006
@sarakoko4006 3 года назад
Amen
@elsiabrar813
@elsiabrar813 3 года назад
እባክህ ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክላት መፍትሄ አንተ ብቻ ነህ የሠውን የውስጡን ጥያቄ የምትረዳ ጌታ እባክህ ድረስላት
@user-tr9bw3qw8o
@user-tr9bw3qw8o 3 года назад
አሚን የእውነት በተለያየ በሺታ ሂወት የጨለመባቸው ብዙ ወገኖቺ አሉ ፈጣሪ ጤናቸውን ይመልስላቸው ጤና ያለን ፈጣሪን ማመስገን አለብን ሙሉ ጤና ሁነን ትንሺ ሲጎል ፈጥስሪን የምናማሪሪ ስቶቺናን ያለንን ብናውቅ ተጎደለን የለም አልሀምዱሊላ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 года назад
Ameeeeennnnn Ameeeennnn😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 года назад
አሚን ያረብ
@terotanga109
@terotanga109 3 года назад
እኔ አልቻልኩም በውነት ሰው ዝብሎ ያስባል ለኔ ትልቅ ትምርት ነው እኔ ምን ይዤ ልግባ አገሬ አስር አመት ምንም የለኝም እያልኩ አለቅሳለ ለካ ይሄም አለ ተመስገን
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 3 года назад
አይዞሽ ውዴ ሰደት መቼም አይሞላም
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 3 года назад
አብሽሪ ገዝብ ይገኛል ዋናው ጤና
@eyesusyadinalameenyadinal1987
@eyesusyadinalameenyadinal1987 3 года назад
Awooo ewunetish new 😭😭😭😭
@terotanga109
@terotanga109 3 года назад
ቀላል ልጆቼን ሳላይ ይህው ብር ብር ስል ቀረው ይሄ አለ ለካ
@enatmesob6472
@enatmesob6472 3 года назад
Yeha telke temert new wanew tena new konjo egzaber be tena le agerse yabekase birr terfe neger new yemetal yehedal telku habet new tena
@user-iq9bb8ff2b
@user-iq9bb8ff2b 3 года назад
ወይይ አላህዬ ቀኔን በመከፉት ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት😭😭 ዬኔ እናት ዬኔ ጠካራ ሴት እምታመልኪዉ አምላክ ምላሹን ያፉጥንልሽ ጥንካሬን ባቺ አዬዉ እስኪ ጤነኛ እና ሙሉ አካል ያላቹ አልሀምድሊላ በሉ
@user-ju2vs3kz7b
@user-ju2vs3kz7b 3 года назад
آلَحًمًدٍلَلَهّ يَآربً 🤲🏻يَآسِمًيَنِ
@shewerkeq8144
@shewerkeq8144 3 года назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል ነው መደሀኒቱ ወንቅሸት ብትሄጂ አይንሽ ይበራ ነበር የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አይንሽን ያብራልሽ
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 3 года назад
Alhamdulillah
@almightlord1579
@almightlord1579 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
ምንም ሳትሰለቺ ሀይል የእግዚአብሄር ነው ሁሉም ማረግ ይችልም ፀበል ግቢ እመኝኝ ትፈወሻለሽ እህቴ አይዞሽ
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 3 года назад
ድንግል ማሪያም ወላዲተ አምላክ ትማርሽ መድሀኒያለም የእናትን ሀዘን ታቃለህ ለእናቷ ስትል ማራት አይዞሽ እህቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 года назад
ውድድድድድድድድ SEBSKRAYB
@woinshet2595
@woinshet2595 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-uu2mf7jr7i
@user-uu2mf7jr7i 3 года назад
ድንግል ማርያም አይነ ብርሃንሽ ትግለጥልሽ ማማየ ለእናትሽ ምህረት ይስጣቸው የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ
@gerkaleyekaemoyemesgineka4666
@gerkaleyekaemoyemesgineka4666 3 года назад
Yene enati Amilake Qidusan birhanishin yisitishi Eme Birhan tiderisilishalechi ayizoshi enta biteam libi yinekali alichlikum efuuuuu
@SaraSara-rd8ol
@SaraSara-rd8ol 3 года назад
Amen Amen Amen
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 года назад
የምለው ቃል አጣሁ።እመብርሀን ትድረስልሽ።የኔ እናት😭😭
@user-zu8nd8sk7v
@user-zu8nd8sk7v 3 года назад
44ቱ የጎንደር ታቦት ብርሀንሽን ይሰጥሽ እናቴ ኪዳነ ምህረት ብርሀንሸን ትክፈትልሽ እህቴ
@EmanAhmed-nl9io
@EmanAhmed-nl9io 3 года назад
አላህ ይድረስልሽ
@destadegu8197
@destadegu8197 3 года назад
የድግል ማርያም ልጅ ጎባጣ የሚያቃነው ብርሃንሽን ይመልስልሽ ምንም አይሳነውም ሁሉም በርሱ ነው😭🙏
@fetlebekele9548
@fetlebekele9548 3 года назад
ምን አለ ጠዋት ሥትነሽ የአይንሽ ብረሀን ተመልሦ ብታገኝዉ ተመኘሁልሽም እህት
@tidbin6905
@tidbin6905 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ሆዴ
@abdolah6556
@abdolah6556 3 года назад
አሚን አሚን ዉይ ፈጣሪኮ አይቸግረዉም
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 3 года назад
አላህ፣አይንሺን፣ይመልስልሺ
@godisgood1694
@godisgood1694 3 года назад
🙏🙏🙏
@selamtilahun9404
@selamtilahun9404 3 года назад
አሜን
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
እግዚአብሔር ይችላል ትፈወሻለች በእምነት ጸልይ
@user-bp5hi3ru5p
@user-bp5hi3ru5p 3 года назад
ቅዱስ ሚካኤል ብርሀንሽን ይመልስልሽ እናትሽንም ይማርልሽ🙏🙏🙏💋♥💐🍇🍬🌷👌👍🌾🌴
@zahrazahra589
@zahrazahra589 3 года назад
05q3
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 3 года назад
“ሂድና በሰሊሆም መጠመቂያ ታጠብ አለው፤ ትርጓሜው የተላከ ነው። ስለዚህ ሄዶ ታጠበ እያየም መጣ።” - ዮሐንስ 9፥7
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 3 года назад
ይኼ የርኩስ መንፈስ ስራ ነው መተት ነው እመብርሃን ትፈውስሻለች ሱባኤ ይዘሽ ብትፆሚ ብትፀልይ እመቤቴ ምስጥሩን ትገልፅልሻለች አይዞሽ
@sanayttesfalidettesfaldet8655
@sanayttesfalidettesfaldet8655 3 года назад
ትክክል ነሽ
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 года назад
Ewunetinew
@youtoubechanal317
@youtoubechanal317 3 года назад
እውነት ነው
@sarahasefa8174
@sarahasefa8174 3 года назад
tikikil wuda lesu yemisanat mn ale
@familypromotion9552
@familypromotion9552 3 года назад
አስሮ ያስቀመጠሽን ሰይጣን እግዚአብሔር ቀንበሩን ይስበረው
@embetmano6474
@embetmano6474 3 года назад
Ameen
@mizerabraha5606
@mizerabraha5606 3 года назад
Amen
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 3 года назад
አሜን ኢሄ ክፉ የቤተሠብ መርገምት ነው ይሠበር
@hanaali1232
@hanaali1232 3 года назад
Amen amen amen
@muludessie1249
@muludessie1249 3 года назад
Amen
@sgcsddfuhd8253
@sgcsddfuhd8253 3 года назад
ከልቡ ቢያፈቅራት አይተዋትም ነበር አፈር ይብላ😭😢😭😢
@user-vo3hs9jv3d
@user-vo3hs9jv3d 3 года назад
እውነት ነው ቢውዳት ስለሁሉንም ነገራነብር የሚውዳት
@mizanawitb2036
@mizanawitb2036 3 года назад
Sent ras wedad wend ale eko
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 3 года назад
እውነት ነው ይህሰው እግዚአብሔር ቀናብሎ ቢያይ ኖሮ እይተዋትም ነበር
@kiwihana3166
@kiwihana3166 3 года назад
ትክክል
@getanie6591
@getanie6591 3 года назад
እሷ ብትሆን ለማዳን ትሯሯጥ ነበር ልብ ይስጣችሁ ያዳም ዘሮች
@argeargearge2016
@argeargearge2016 3 года назад
እንጦጦ ማርያም ሕጂ አይንሽ ይበራልሻል ድንግል አይንሽን ታብራልሽ የኔ እህት አይዞሽ አታልቅሽ
@የኪዳነምህረትልጅነኝየኪዳ
እውነት ነው
@uomermohammed5504
@uomermohammed5504 3 года назад
Afantb H
@uomermohammed5504
@uomermohammed5504 3 года назад
Fans se TX jit
@Efrata210
@Efrata210 3 года назад
የኔ ቆንጆ የርኩስ መንፈስ ስራ ነው እና ኣይዞሽ የኛ ጌታ እግዚአብሔር ኣምላክ ሲያልፍ ያየውን በርጠሎዎስ እንዳዳነው እንደፈወሰው ኣንችንም ይፈውስሻል እህቴ ኣይዞሽ❤️🍀
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 года назад
ያመንሻት የብርሃን እናት እመብርሃን እንደ ዶኪማስ ቤት በምልጃዋ ታሳስብልሽ ልጁዋ ፊት ትቁምልሽ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም !
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
የኔ እህት አይዞሽ የኔ ጠንካራ እግዚአብሔር የአይን ብርሃን ይመልስ 😭
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 3 года назад
ሚሚዬ የኔ ኮሜተር ሰላም ነሸ ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@@ethiopianhagre7384 እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ማር🍓🍓🍓🍓
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 3 года назад
@@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ ማሪያምን እንዴት ደሰ እደምትይኝ የኔ ጨዋ ኮሜት በዙ ቦታ አላጣሸም ኮመትሸ ቅን መልካምነትሸን በጫዋነት ምትጠቀሚው የኔ እቁ በጣም በጣም አካባሪሸ ነኝ እሺ ውዴ የኔ ጨዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@@ethiopianhagre7384 አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክበርልኝ ሰላም ጤና ይስጥሽ እወድሻለሁ የኔ ማር😍😘
@alemayehugeleta6343
@alemayehugeleta6343 3 года назад
አንቺ comments ጥሩ ነው በርቺ
@rahelakileluretafikri9003
@rahelakileluretafikri9003 3 года назад
አረ ወይኔ በስንቱ አልቅሼ ልሙት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ታመምኩላት እመቤቴ የልብሽን አይታ ብርሀንሽን ትመልስልሽ ለሷ ምን ይሳናታል
@lishangggg6989
@lishangggg6989 3 года назад
በትክክል እህት አላህ ይመልስላት ያረብብብብብ
@amti6281
@amti6281 3 года назад
አሜን
@hiwita331
@hiwita331 3 года назад
አምናለዉ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አይንሽን ያበራል ..
@muraworkmelka4982
@muraworkmelka4982 3 года назад
Amen Amen Amen
@Tube-pq8ge
@Tube-pq8ge 3 года назад
አሜን
@netantyohannes6694
@netantyohannes6694 3 года назад
Fetary berhanshen setsh tarkshine keyro yasayne ese menem aysanew💕💕💕
@habibakemal62
@habibakemal62 3 года назад
ዛሬ ታሪክ ይሆናል ግን እራሴን አይቼ እንድማር አደረግሽኝ
@ብርኩእናጽዬን
@ብርኩእናጽዬን 3 года назад
እኔም ተገረምኩ ያላት ጥንካሬ እኔ አይኔ እያየ ድክመቴ እ
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 года назад
እኔም በጣም ነበር የማማርረው ይቅር ይበለኝ
@almightlord1579
@almightlord1579 3 года назад
አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ነው ታሪክ ይስራላት
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 года назад
አላህ አፍያውን ይመልስልሽ ኢንሽ አላህ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዲሉላህ
@lemmesolomonasfaw7490
@lemmesolomonasfaw7490 3 года назад
የምታምኛት እሷ እመቤቴ ትርዳሽ ይከብዳል አይዞሽ እህቴ
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 3 года назад
አላህ ያሺርሽ
@user-fp2rq7rv2t
@user-fp2rq7rv2t 3 года назад
ድንግል ሆይ ድረሻላት 🙏🙏😭😭
@ississ7287
@ississ7287 3 года назад
አሜን ትድረስላት አሳዘነችኝ
@mizanawitb2036
@mizanawitb2036 3 года назад
አሜን😭😭
@SaraSara-rd8ol
@SaraSara-rd8ol 3 года назад
Amen Amen Amen
@lunaamor5354
@lunaamor5354 3 года назад
አሁን ይሄ ምኑ ነዉ Dislike የሚደረገዉ?በእናት ህመም በእህት ብርሀን ማጣት ምኑ ነዉ የሚጠላዉ ?ልቦና ይስጣችሁ
@amiamishu1796
@amiamishu1796 3 года назад
I agree with you. Who dislike this video? They must be evel mind.
@hami1628
@hami1628 3 года назад
ስሟ ሲጠራ አይችሉም ያንገበግባቸዋል እኮ እነዚ አውሬ
@zizuzizu4752
@zizuzizu4752 3 года назад
በጣም ነው ሚገርም ይቅር ይበላቸው
@medhanittaddesse8227
@medhanittaddesse8227 3 года назад
በነሱ ልደረ አይገባቸውም ልቦና ይስጣቸው ቢገባቸው እኮ ስሜቱ ያማል
@lunaamor5354
@lunaamor5354 3 года назад
@My Lord My Lord ጋዜጠኛዋ እነሱን ፈልጋ በማግኘቷ እና እዛ ድረስ ሄዳ ችግራቸዉን ስላወጣች ለሠዉ እንዲታዩ አርጋ እርዳታ የሚያገኙበትን መንገድ ስላመቻቸች like ይገባታል
@toibaali5876
@toibaali5876 3 года назад
አጃኢብ ይገርማል አላህ አንሺም እድታይ እደገና የ15 አመት ልጅ ሆነሺ እደገና አዲስ ሒወት እደገና እድጀምሪ አላህን እለምነዋለሉ የኔ እህት አይዞሺ ።
@alemnegnyeenataafikarilove7626
@alemnegnyeenataafikarilove7626 3 года назад
ባልየው ግን ምንኛ ክፉ ነው የነገን ማን ያቃል ልቦና ይሰጠን
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 3 года назад
ፀበል ነው መፍትሄው ...እንጦጦ ማርያም ሂጂ የምትወጂያት ወላዲት አምላክ ብርሐንሽን ትመልስልሻለች በእርግጠኝነት ነው የምነግርሽ ....ድንግል ትዳብስሽ !
@munaye5766
@munaye5766 3 года назад
ትክክል ጸበል ነው የሚያድናት እመቤቴ ወደጸበሉ ትምራት
@arsemaarsema7114
@arsemaarsema7114 3 года назад
ላያስችል አይሰጥም ምን አይነት ጠንካራ ሴት ነት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ
@maregetessema711
@maregetessema711 3 года назад
መምህር ግርማ ጋር ብትሄድ ትደናለች
@eyerusa1161
@eyerusa1161 3 года назад
@@maregetessema711 hedalechi
@faiselalenzy265
@faiselalenzy265 3 года назад
ዘንዶ አስራ ባዕታ ለማርያም ፀበል ሄጂ እህቴ እመቤቴ ትምርሻለች
@sali4168
@sali4168 3 года назад
ይሄ ቦታ የት ነው???
@vipvip8917
@vipvip8917 3 года назад
አውነት ነው
@hannalema3703
@hannalema3703 3 года назад
አቤት ፈጣሪዬ በስንቱ አጉረመርም ነበር የቅር በለኝ የኔ እናት በምህረት እጁ መድሀኒያለም ከነ እናትሽ ያስብሽ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ታስብልኝ የኔ ጠንካራ
@faredaathyobi4898
@faredaathyobi4898 3 года назад
ይኤ አጋንት ነውእህቴ አትሸወጅ ሴታን ነው አባ ኢዋንስ ጋ ፀበል ባህር ዳር ኢጂ እባክሽ ፀበል
@tsehaymekonen6518
@tsehaymekonen6518 3 года назад
......
@tsagae6563
@tsagae6563 3 года назад
መተት ነው አይንሽን ያጠፍው ስገጅ ፀልይ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭው ቅባ ቅዱስ ቀቢው
@yetebarektidartadergilachu1214
@yetebarektidartadergilachu1214 3 года назад
Endazi betaderg ergetegna nagn tidinalelech
@sarhalharbe6994
@sarhalharbe6994 3 года назад
እመቤቴ ማርያም ብርሀንሽን ትመልስልሽ እምየ አቤት ፀናት አቤት ፀናት እኛ ጤነኞቹ እዳች ፀናት የለንም
@hanahana1960
@hanahana1960 3 года назад
ማረያምን እውነትሽን የሰው ኢጂነው. አንድ ጎረቤታችን በጣም ጤናኛሰው አንድ ቀንአሞት አውቅም በቅርብ ቀን ራሱን ስቶእብድ ሆነ ሰው በድንጋይ እያባረር ይመታል በጣም ይሰደባል በግድ አርሴማ ፀበል ተዎስዶ አንድ ወር ታቀምጦ ማረያምንነው ምላችሁ ታፋውሶ ነፃሆኖ አሁን 100/100, ጤናኛሰው ሆነ, ማናው ማመንነው ፀበል ያድናል
@tinbitsolomon612
@tinbitsolomon612 3 года назад
Be makutareya sayehun aganet yemeketeketew be smu be eyesus sem new
@mimitube7660
@mimitube7660 3 года назад
እውነት ነው መተት ነው
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 года назад
አይነ ጥላ ነው እህቴ ወደፀበል ሂጂ ሰይጣን ይፈር የኔእህት አዎ ታያለሽ ብርሀንሽ ይመለሳል ሰይጣን ያፍራል አባታችን መምህር ግርማ ጋ ሂጂ የሳቸው ፀሎት በመቁጠሪያቸው ብንን አርጎ ያጠፋልሻል አንቺም በርቺ ብቻ🙏
@tigistadane2617
@tigistadane2617 3 года назад
እግዚያብሄር በጨለማ ዉስጥ መንገድ አለዉ :: ይህም ለእግዚያብሄር ቀላል ነዉ ! ! ! ! !
@ktamashktamash4495
@ktamashktamash4495 3 года назад
እይዞሽ እግዛብሄር መሀሪነው ዘንዶ ባአታለማሪያም ሂጂ ታአምረኛነች
@eeoj4141
@eeoj4141 3 года назад
እመቤቴ ማርያም የአምላኬ እናት የእንጦጦዋ ማርያም ትማርሽ ትዳብስሽ ።እንጦጦ ማርያም ሄጂ ቅባቅዱስ ተቀቢ በእምነትሽ ትደኛለሽ ኡፍፍ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
በደረቅ ግንባር ላይ አይን የፈጠረ አምላክ አሁንም ብርሀንሽን ያብራልሽ አይዞሽ ድንግልማርያም ትርዳሽ እሱ ይዳብስሽ አይዟችሁ አሁንም ጥንክር ብርትት በይልኝ
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 3 года назад
የኔእህት የወቅሸቱ ቅዱስገብሬል የአባታችን የባይሀንስ እባጠሎት ይድረስልሽ አይዞሽ አድቀን ትድኛለሽ በጠሎት በርች
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 3 года назад
በመድሐኒአለም እንጦጦ ድንግል ማርያም ፀበል ትሒድ ትፈወሳለች መሲ በማርያም ንገሪያት ትሒድ ትድናለች አይኟ እኮ የሚያይ ነው የሚመስለው ይሔ የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 3 года назад
የበርጤሜዎስን አይን ያበራው የናዝሬቱ እየሱስ አይኖችሽን እንዲያበራ እጸልይልሻለሁ (ማርቆስ 10: 46) አይዞሽ እህቴ
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 3 года назад
ብርታትን መንፈስ ጠንካራነትን የስጠሽ እግዚያብሄር የአይንሽን ብርሀን አብርቶልሽ እጥፍ ድርብ ምስጋና አድርሰሽለት ለማየት ያብቃሽእህቴ በርቺ
@liduwolde1354
@liduwolde1354 3 года назад
እኔ እራሴን ነው ያየሁት እስቲ እዚህ ጋር ያለን ሰዎች ስንቶቻችን ነን እግዛብሄርን የምንጥብቅ?ስንቶቻችን ነን ሳንማረር እናቴ ናፈቀችኝ ብለን ሳናለቅስ አንተ እንደፈለክ አርግ የምንለው?እኔ በበኩሌ ስደት በጣም ናፋቂ ሆደ ባሻ እንድሆን አርጎኛል ግን እግዛብሄር ከብዙ ክማላየው ነገር ጠብቆኛል ተመስገን እላለው ጠዋትና ማታ ግን እሱ አይደለም ቁም ነገሩ እራስን ለእግዛብሄር መስጠት ጤናችን ስላልጎደለ ተመስገን ብለን ያአለም ደስተኛ መሆን አቤቱ አምላኬ የዝችን ልጅ ልብ ስጠኝ እውነት በራሴ አፈርኩ እመቤቴን ተመርኩዤ ስትል ለማንኛውም እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ሲደረጉ እራሳችንን እንይ በቶሎ ተገፈታትረን አቃቂር ከማውጣት በፊት ለሰም መዳኒት ከማዘዛችን በፊት ለኛስ የመንፈስ መዳኒት አጊንተናል ወይ እንበል
@riyazraais7962
@riyazraais7962 3 года назад
ቅድሥት አርሤማ ብርሐንሽን ትመልሥልሽ እሕቴ ምሕረቱን ይላክላችሑ ክርሥቲያን ተሥፋ አይቆርጥም አይዞሽ
@yordanosuae7144
@yordanosuae7144 3 года назад
የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች እባካችሁ ስልክ ላይ ማተኮር መቀነስ አለብን ግዜውን የምናጠፋው በዛ ነው ለአይን ጥሩ አደለም እህቴ እግዜአብሄር አይንሽን ይግለጥልሽ ያብራልሽ እናትሽን እግዜአብሄር ይጎብኝልሽ ይች አለም ፈተና የበዛባት ናት ሁሉም በእርሱ ስለነበር መሰረት እግዜአብሄር ይባርክሽ።
@user-mq7kz9tq1b
@user-mq7kz9tq1b 3 года назад
እኔ መሄጃ የለኝም እዚሁ እስልኬ ላይ ነው የምወል አይኔን ይቦጠቡጠኛል ከቤት አልወጣም
@alishaalisha6141
@alishaalisha6141 3 года назад
LK NESH ENEM COMENT SANEB KOICHE CHNKLATE CHMR YAZOREGNAL
@zemzembdjdhd8054
@zemzembdjdhd8054 3 года назад
Kkkkk
@zemzembdjdhd8054
@zemzembdjdhd8054 3 года назад
F f
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 3 года назад
@@user-mq7kz9tq1b እኔም
@hiruthabswit4410
@hiruthabswit4410 3 года назад
ይሄ መተት ዛር ነው ወደ ጸበል ሂጅ የኔ እናት
@ississ7287
@ississ7287 3 года назад
ትክክልነሺ አባ ጊርማጋ ወይም አባ ይሆኒስጋ ብትሄድ እደምትፈወሰ ሙሉ እምነት አለኝ😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@ississ7287
@ississ7287 3 года назад
ደሞ ባደየ አደለም እሚተዉሺ በደብ እየጠለይሺ ነዉ ከልብሺ ትድኛለሺ እድድኚም እመቤቴ ድንግል ማሪያም ትምራሺ መዳኛሺን😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@almilove9138
@almilove9138 3 года назад
ውይይይይይ ፅናት ለሰው ሁሉ ፅናት ትሆናለች አይን የላትም አልልም እኔ አይን እያለን ምስየት የተሳነን ምን እንበል እኛ አምላከ ዳዊት ይይልኝ የኔ እናት
@nmm150
@nmm150 3 года назад
ጌታ ኢየሱስ ይዳስሽ አይንሽን ያብራልሽ እረጅም እድሜ ጤና የልጆትን አይን በርቶ ያሳዮት የጠበቃችሁት ጌታ በድንገት ወደቤታችሁ ይግባ አይዞአችሁ
@richtube5245
@richtube5245 3 года назад
የኔ እናት አላህ አይንሽን ይግለጥልሽ እፍፍፍ
@gfbh4631
@gfbh4631 3 года назад
የታመንሽበት እግዚአብሔር የድግል ማርያም ልጅ አይነ ብርሀንሽን ይመልስልሽ አሜን
@feruzehassan7274
@feruzehassan7274 3 года назад
እኔስ አልቅሼ ልሞት ነዉ የእኔስ መጨረሻ ምን ይሆን ያአላህ አንችስ በጣም ጠንካራ ነሽ በእምነትሽ
@loveyourself5058
@loveyourself5058 3 года назад
What a strong women with full faith. Its touching story may god be with u.
@wubalemteklemariam3166
@wubalemteklemariam3166 3 года назад
Yene enat I will help,you are really strong lady may God protect you.there’s nothing impossible to him. Ethinfo I don’t have a word God bless you .
@tsehayemichael5107
@tsehayemichael5107 3 года назад
I'm happy to help this yang lady it's very teachable story God bless. Soon I will contact.
@senayitgetachew3160
@senayitgetachew3160 3 года назад
Yes my good belss you Help 🙏
@zinetmohammed4884
@zinetmohammed4884 3 года назад
🥰
@tsedalehunachew5360
@tsedalehunachew5360 3 года назад
ቸሩ እግዚአብሄር ጨለማዉን ገፎ ለብርሀን ያብቃሽ
@ወለተእየሡሰእመቤቴየነገር
ኤፍታህ ተከፈት ሰው የዘጋውን አንድ ቀን እግዚአብሄር ይከፍተዋል የኔ እናት እመቤቴ ትርዳሺ
@melkamwondem4803
@melkamwondem4803 3 года назад
እህቴ ያመንሽው አምላክ ድንቅ ታምሩን በአንች ላይ ያድርግ:: እመብርሀን የዓለም ብርሀን ብርሀንሽን ትስጥሽ አይዞሽ እህቴ ያልፋል ይህ ቀን
@ayayoutube2550
@ayayoutube2550 3 года назад
ፅዮንየ በቀንሽ በፆሎትሽን በምህረትሽ አስብያት 🙏በስምሽ የታመነ አያፍርም አታሳፍርያትም አንቺ የያዘ አያፍርም🙏🙏🙏
@yohannesnurga4887
@yohannesnurga4887 3 года назад
የእኔ እናት የዓይን ብርሀንሽ ቅዱስ እግዚአብሔር ያብራልሽ። አይዞኝ እናትዬ። በጣም አዝኛለሁ።
@user-wb9cs4uu3d
@user-wb9cs4uu3d 3 года назад
እረ ወንቅእሸት ቅዱስ ገብርኤል ውሰድዋት ያለ ጥርጥር ትድናለች ወይም ኣዲስ ኣባባ የእንጦጦ ቅድስት ድንግል ማርያም ፀበል እዛ ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያም የተባሉ ኣባት ኣሉና ውሰድዋት ትጠመቅ ትድናለች እመቤቴን ምስክሬ ናት ትድናለች መንፈስ ነው ስንት ሰው እየተፈወሰ ነው እርግጠኛ ነኝ ትድናለች ከዳነች ግን ትደውልልኝ ለምስክር
@feleeshetu6966
@feleeshetu6966 3 года назад
ታላቅ አምነት 🙏🏾
@geneteteshome1372
@geneteteshome1372 3 года назад
Faxari EDA Afeshi yehuni
@eyueyu6789
@eyueyu6789 3 года назад
የኔ እህቴ በናትሽ ደውይላት እና መስክሪላት ቁጥሩዋን እኮ አስቀምጣለች እመቤቴ ትርዳት
@user-wb9cs4uu3d
@user-wb9cs4uu3d 3 года назад
@@eyueyu6789 እሺ!
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 3 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ የኔ እናት የበላዓሰብ እመቤት የሁላችን እናት እመቤታችን ድንግል ማርያም የቀድሞ ጤናሽን ትመልስልሽ እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ይሄን ሃኪም አያገኘውም ሱባኤ ይዘሽ ፅበል ሂጅ ትድኛለሽ
@ewekassa4469
@ewekassa4469 3 года назад
ድንግል እባክሽን አማልጃት አይዞሽ መፅናናትን ይስጥሽ።
@nigistlegessie6053
@nigistlegessie6053 3 года назад
የጻድቃኔዋ እመቤታችን ማርያም ትዳብስሸ
@tigistnerisho5527
@tigistnerisho5527 3 года назад
አይዞሽ እህትዬ የብርሃን አምላክ የሱ ቀን እና ሰዐት አለው የምህረት እጆቹ ባንቺ ይገለጵ
@sarahana7929
@sarahana7929 3 года назад
ወይ አምላክ እንደው አንቺን አይተን እራሳችንን ስንመለከት ምን ያህል ደካማነቴ ታየኝ መሰለሽ እደንው እመብርሃን ናት የኔ ምርኩዝ አልሽ አሁንም ምርኩዝ ሆናሽ አይንሽ በርቶ እማምዬም ድነው ክብሩን በአደባባይ ቆመሽ ለመመስከር ያብቃሽ ያለሽ እምነት እንዶት ደስ ይላል ያቺ አስራሁለት አመት ደም ሲፈሳት የነበረች ሴት የልብሱን ጫፍ ብዳስስ እኮ እድናለው ብላ የልብሱን ጫፍ ነክታ እንደዳነችው አንቺም በለሽ እምነት እርሱ ይዳብስሽ የኔ እናት እንዴት ልዩ ሰው እንደሆንሽ አጠይቂኝ እመብርሃን እርሷ ምርኩዝ ትሁንሽ 😥😥😥
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 года назад
አይዞሽ እመብርሀን ብርሃኑን ትላክልሽ ፈጣሪ ይርዳችሁ🙏 ቢዘገይም የሚቀድመው የለም እግዚአብሔር ቀን አለው 😭🙏
@martanada9411
@martanada9411 3 года назад
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ያይን ብርሀንሽ ያብራው ድንግል ማርያም አሁንም ምርኩዝ ትሁንሽ እህቴ
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ብርሀነሽን ያብርልሽ እህታችን
@aniazi4911
@aniazi4911 3 года назад
የኔ ትምህርት ቤት ገና ታሪኩን ስትጀምሪ ብዙ አስተማርሽኝ እውነት ነው ተስፋ በድንግል ማርያም ልጅ ነውና እሷ ትጎብኝሽ
@ኤልሳቤትቲዮብ
@ኤልሳቤትቲዮብ 3 года назад
እመብርሀን ትዳብስሽ ፀልይ ይህ በፀበል መፈወስ ትችያለሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም
@tsehayabebe2973
@tsehayabebe2973 3 года назад
I am so sorry my dear. I am so sad my sister. You reminded me of my Own Sister OMG. You really touched me. You are so strong. May God be with you. Stay strong.
@raihankhan9795
@raihankhan9795 3 года назад
እየሱስ ክርስቶስ ይርዳሽ አይዞሽ በእምነትሽፅኒ እህትነሸ ስልክቁጥሩን ግን ላኩልን ስሟስ ማነዉየሚባለዉ
@bontuubonsa8530
@bontuubonsa8530 3 года назад
0913777094
@munalove8143
@munalove8143 3 года назад
ስብሀነለህ ሰውና ጥንካሬው አልሀምድሊላህ አላህዬ ስለሰጠህኝ ኒእማ ወይኔ እህቴ እዴት ጠንካራነሽ የኔ ቆጆ አላህ ይድረሥልሽ
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 3 года назад
እግዚአብሔር የአይንሽን ብርሀንሽን ይመልስልሽ የአመንሻት ቅድስት ድንግል ማርያም አታሳፍርሽም ትምርሻለች ድነሽ ለምስክርነት ታብቃሽ ሁሌም ስጠራቸው ፈጥኖ ሚደርሱልኝ አባቴ አቡነእጨጌ ዮሐንስ በመስቀላቸው አይንሽን ይዳብሱልሽ
@bibabiba3881
@bibabiba3881 3 года назад
ፍጣሪ ሳይውል ሳያድር ሀሳብሽን ያሳካልሽ የኔ እናት አይዞኝ
@hannahanna6467
@hannahanna6467 3 года назад
እመቤቴ አይንሽን ታብራ ልሽ እናትሽን እመቤቴ ትማራቸው
@alemzerecabegaz1463
@alemzerecabegaz1463 3 года назад
እመቤቴ ትማርሽ እይዞሽ
@teshaydegefu2858
@teshaydegefu2858 3 года назад
የድንግል ልጅይማራቾሁ ሀይዞሽ የድንግል ልጅ አይንሽን ያበራዋል በኦምነትሽ ፅኚ አይዞሽ እህቴ
@የስደትስቄእመቤቴማርያም
መቅሮሪወስ ነኝ አይነስውረኛ ከሩቅ ይሰማኛል ጌታዬ ሲመጣ እግዚያብሄር አምላክ በቃሽ ይበልሽ
@MegaAbya
@MegaAbya 3 года назад
እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል የተረሱትን ያስታውሳል እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ብለሽ በስም በእናቱ ምርኩዝነት በፍፁም እምነት ስለያሻቸው እግዚአብሔር አይንሽን አብ ርት ለምስጋና ያቁምሽ አይዞሽ ህይወት ፈተና ነች ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የቻልነውን እየረዳን እደግፍሻለን እህታችን ነሽ እንወድሻለን ሁሌም ሲነጋ የምትጠብቂው የአይን ብርሃንሽ እመቤቴ አንድ ቀን ታበራልሻለች እስከዛ በመጣው መከራ ፈተና እድ ክርስቲያን ይል ግድ መፀለይና መፅናት አለብን የያዘሽ የእርስ መንፈስ በአባታችን በመዳኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ፍቅር አይኖችሽን የሚለቅበት ቀን እሩቅ አይሆንም በርቺ ፍርዬ
@hannaselemon4400
@hannaselemon4400 3 года назад
በእውነት በችግር ግዜ እሚሸሽ ሰው አይቀናውም ከላይ ፍርድ ያገኛል ግዜውን ጠብቆ ።እናት መውደቅ የለብሽም ሌላ በሽታ ይጨምራል እንደኔ ዱላ ብትይዝ በጣም ያግዛታል። ፈጣሪ ምህረቱን ያውርድልሽ😭😭
@zemzembdjdhd8054
@zemzembdjdhd8054 3 года назад
Kkkkc
@kikikiki2805
@kikikiki2805 3 года назад
ፀበል ሄጅ 🙏
@degnestube3253
@degnestube3253 3 года назад
የኔ እናት አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ ይሳካል ይሻልሻል እግዚአብሔር ይፈውስሽ አይዞሽ ተስፋ አለሽ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 года назад
እዉነት እዉነት እዉነት ጀግና ሴት ነች እመ ፈቅረ አይንሺን ታበራዋለች አምናለሁ እኔ ሁለት አይን ኑሮን አማራለሁ ፈተና ሲያመጣ ዳብሎስ ይህ መንፈስ እረኩስ ነዉ እናትዋ ላይ የመጣ የዛረ መንፈስ ነዉ ብና እሜያስግታት ማዘረዋን የሁላችን እናቶች ብና እየገበሩ ተጫወተብን😭😭😭😭😭
@melatkl7275
@melatkl7275 3 года назад
መምህር ግርማ ጋር ብትሄድ ይሄ ያጋንት ስራነው ለ29አመት ሙሉ ማየት የተሳናት በፀበል ድናለች አቺንም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኝሽ እህቴ
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 3 года назад
Ewunet beyi
@user-iw5jr1yt2l
@user-iw5jr1yt2l 3 года назад
የኔ እህት አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭
@woinshtegebrebesha9872
@woinshtegebrebesha9872 3 года назад
Pls take her to prayer House she will be' healed. She will be' healed in the mighty name of Jesus christ of Nazareth
@todtod5393
@todtod5393 3 года назад
She is AN Orthodox !!! what makes u think Pentee Better than Orthodox ?? Jesus also existed in Orthodox Church !!! She Is An Orthodox.. she Will die An Orthodox !!! Have U heard Holy Mother always on her side ???
@Myday4333
@Myday4333 3 года назад
Tod Tod what is the point of making an argument out of this, everyone here is giving an idea to help her, stop twisting the main point!!!!
@adiamge2803
@adiamge2803 3 года назад
Ye nante gieta alchalem yegna gieta b timokurew min sihtet alew
@adiamge2803
@adiamge2803 3 года назад
Eyesus ychilal
@Myday4333
@Myday4333 3 года назад
@@todtod5393 take her to your prayer house then, she already said she been there for years...we all want her healing!! that is all !!
@salambelete1298
@salambelete1298 3 года назад
የሚገርም ህይወት ነው ይሄ የሰይጣን ስራ ነው እማ አይዞሽ በእምነትሽ ጠንክረሽ ፀበሉን ተጠመቂ ትፈወሻለሽ ከሰውጋ ሸንኮራ ዮሀንስም ወንቅሸትም ሂጂ ፈጣሪ ይማርሽ ድንገት በመጥፋቱ እንደደነገጥሽ ድንገት በርቶልሽ በደስታ ያስደንግጥሽ🙏🙏🙏🙏
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 года назад
ድንግል ማርይም አሁንም ብራሀንሽን ትምልስልሽ
@chemerutemsgen4219
@chemerutemsgen4219 3 года назад
እህቴ ጥንካሬሸ እውነት ያሰቀል መትት ነው ጸልይ ከቻልሽ እንጦጦ ማርያም ብትሄጅ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሸ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 3 года назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ ብርሀንሽን ይመልስልሽ የኔ እናት እፍፍ ድግልየ አንች ብርሀኗን መልሽላት መሲየ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ
@lemlemzemichel5387
@lemlemzemichel5387 3 года назад
የፍሬን ሙሉ አድራሻዋን ቢጻፍልን የቻልነውን ለመርዳት ያላት ብርታት ልቤን ነካው ጀግና ናት
@nitsuhtesema3199
@nitsuhtesema3199 3 года назад
0913777094 በዚህ ቁጥር ደዉላችሁ ጠይቋት
@mesmes8722
@mesmes8722 3 года назад
Yene konjo fatir yerdash
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 3 года назад
አቤት ጌታዬ ሆይ እንደው እንደፈጠርከኝ ውሰደኝ አደራውን እመቤቴ እስዋ ትማርሽ እህቴ
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 3 года назад
ዬኔ እናት አምላከ ቅዱሳን እንደ እምነትሽ ይስጥሽ እመብርሃን ቅዱሱ ጌታ በአቀፈ እጇ ትዳብስሽ
@naomi56
@naomi56 3 года назад
እጅግ በጣም የምታስደንቂ ጠንካራ ሴት ነሽ፤ በዛ ላይ በአምላክሽ ላይ ያለሽ ዕምነት እናትዬ!!!! የአለም ብርሃን የሆነው ክርስቶስ አይኖችሽን ያብራልሽ!! ምን ይሳነዋል? 🙏🏽🙏🏽
Далее
Мужа или парня
00:42
Просмотров 17 тыс.
Vibes in Ney York🗽❤️! #shorts
00:26
Просмотров 6 млн
Мужа или парня
00:42
Просмотров 17 тыс.