Тёмный

በሰበር ዜናዎች እታወቃለሁ ...ባለቤቴን አግባት ብላ የመረጠችልኝ ወላጅ እናቴ ናት...የበአል መዳረሻ ጨዋታ ከኢሳት ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ጋር ... 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 615 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2 тыс.   
@bqse6142
@bqse6142 2 года назад
መሳይ መኮነን ሓቀኛ ጋዜጠኛ ምርጥ ወንድማችን ስለ የኛ ጀግናው ፕረሲደንት ኢሰያስ ሃቂ ስለ የተናገርክህ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ We love you so much my brother and I'm proud off you🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🙏
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 2 года назад
ሴፍሻ ዛሬ የሰው ትልቅ ጀግና ይዘህልን መጣህ ኮሜንቱም ደንግጦ ጠፋብኝ መሳያችን ኑርልን ጀግናችን ክፉህን ያርቅልህ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mahitube4141
@mahitube4141 2 года назад
ደምሪኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪእሕትዎዎየየ
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 года назад
@Rozy እኔም
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 2 года назад
Ere enem teftobignal
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
የወያኔ እራስ ምታት እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ስወደው እናመሠግናለን ሠይፍሻ
@teddyreta3077
@teddyreta3077 2 года назад
ይህ የኢሳት እሳት ባላየው ደስ ባለኝ አረ እራሴን አመመኝ
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
@@teddyreta3077 አላልኩም 😀😀😀
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh 2 года назад
እውነት ነው መሳይ የወያኔ ራስምታት ነው👍👍
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 2 года назад
@@ማሕሌትደጀኔ kkkkkkkk
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 2 года назад
@@teddyreta3077 ማንአሥገደደ ሀዳ በጣም ነዉ እምንወደዉ ኡኡ አላህ ይጠብቅህ
@Moka-rl9sg
@Moka-rl9sg 2 года назад
ኤርትራዊ ነኝ መሳይ ቃላት የለኝም ላንተ ለማድነቅ ።ሰለ ፕሬዚዳንት ኢሳያስን እውነት ነው የተናገረው ለኢትዮጵያ ጠላት አይደለም ጥሩ አሳቢ ነው ።ስለ ሲሳይ አጌና በጣም ነው የተደስኩት በሲሳይ አጌና ያለኝ አክብሮት እና አድናቆትን ወደር የለውም። ኤርትራና ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይባርክ
@edenkahsu2961
@edenkahsu2961 2 года назад
What do you mean?
@Semhar-ve7py
@Semhar-ve7py 2 года назад
Atwash wendme Rasu ye presidentu interview eko ale sle mafres ethiopia yetenagerew.demo lehizbu yalhone lelela beftsum ayhonm.
@hailuteklu3145
@hailuteklu3145 2 года назад
de tt@@Semhar-ve7py
@PhilGotHandsome-Editz
@PhilGotHandsome-Editz 2 года назад
I believe in God but I'm a English person and I love roblox
@ዮናታን-ቘ5ቘ
@ዮናታን-ቘ5ቘ 2 года назад
ማሳይ እግዚኣብሔር ካንተ ይሁን ዕድሜና ጤና ይስጤህ ኣመሰግናልሁ ክብር ሰለ የኔ ፕረሲደንት ኢሰያይስ ኣፈወርቂ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@asmeraasmera5358
@asmeraasmera5358 2 года назад
ኣጉዲሉሉ ከማን
@አቤቱአድነን
@አቤቱአድነን 2 года назад
በሰይፉ ሾ ጀግናው ሱሊማን አብድላ ሀገሩ ሲገባ ይቅረብ የምትሉ ላይክ
@xionnoix2984
@xionnoix2984 2 года назад
Thank you Messay Mekonen. We love you! Thank you for reviling Isayas Afewerki Life.🇪🇷!
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 2 года назад
ሰይፉ ጀግነሀል ልበል ? ጀግና ታጋይ መሳይ መኮነን ለሱ ያለኝ ክብር ብዙ ነው እውነተኛ ደፋር ጀግናና ትሑት ነው ስለ ፕረዚደንት ኢስያስ አፈወርቅ የተናገረው እውነት ነው ከቃል በላይ ናቸው ፕረዚደንት ኢሳያድ ልክ ገዳም እንደ ገባ መናኝ ከ 50 ዓመት በላይ ከወጣትነት ዕድሚያቸው እስከ ዛሬ እያገለገሉ ያሉ 3 ልጆቻቸው ውትህድርና (ሳዎ ) የላኩ ባለቤታቸው ልዕልት እንኳን አትመስልም ስራ ሰርታ ገብታ የቤት ሰራተኛ እንኳን የላትም እራሱዎ አብስላ ልጆችዎ የምታሳድግ የሚገርም ስብእና እና ስነ-ስርዓት ያላት እመቤት ነች ሁላቸው የኤርትራ ጀነራሎች ልጆቻቸው እንደኛ ሳዎ ይሰለጥናሉ ባለስልጣን ተብሎ ነገር የለም እኩልነት ኤርትራ ነው ያለ: ፕረዚደንት ኢሱ ወዲ አፌ ስለ ኢትዮጵያ ያላቸው አቋም ይገርማት ታላቅ ሀገር መፍረስ የለባትም በብሄር በሃይማኖት እንዳትለያዬ ነጭ አትመኑ እያለ ነው እሚመክረው ለ መለስ ሰይጣናዊ ለ ኢትዮጵያ ያላቸው ፍቅር ከፍ ያለ በመሆኑ አንዳንዶች( ከ ኃይለ ስላሴ ጃንሆይ) የተቀበለው አደራ አለበት እስከሚሉት ድረስ የኢትዮጵያ ህልውና ይመለከተናል ኢትዮጵያ አትፈርስም የኛ የሐበሻ ኩራታችን ናት ነው የሚሉ ስለ ፕሮፓጋንዳ ምንም አይመስላቸውም እውነት ራስዎ ነጻ ታወጣለች የሚል አቋም ነው ያለው ሻዕብያ በወያኔ ግዜ በባድመ ሰበብ ጦርነት በነበርንበት ግዜ እንኳን ወታደር ሆነን ጥያቄ ስናበዛ ከ ኢትዮጵያ ያለን ጦርነት ያልፋል እኛ ክፉእ አንናገር ይህ የነጮች እስትራተጂካዊ ጥቃት ነው ይላሉ ለምሳለ ጀነራል ስብሐት ኤፍሬም ከወዳጅህ ስትጣላ ባአንድ እጅህ ተጣላ ይላሉ የቀረው እጅህ ለሰላምና ለፍቅር እንዲሆን ይላሉ እና ኤርትራ የኢትዮጵያ ዕድገት የምትፈልግ ለወሬ እማትቾኩል በስራ የምታምን እርዳታ እና ባርነት እማትፈልግ ሀገር ናት: መሳይ መኮነን እንደገና ኤርትራ ሄደህ ብትጎበኝ ደስ ይለኛል ,ሴፉሻ እውነት ወይስ CNN (ውሸት) ተመቹተኛል,ሰላማቹ ብዝት ይበል
@ናኦሚግዛዉ
@ናኦሚግዛዉ 2 года назад
ልክ ነሽ ፕሬዘዳንት ኢሳያስ ለአገሩ አሳቢ ተራ ኑሮ የሚኖር ሌብነት የማያዉቅ ጨዋ ስዉ ነዉ እኔ አንዳንድ ኤርትራያኖች ሲቃወሙት አዝናለሁ ። ሌላዉ ኢትዮጵያን አትፈርስም የአበሻ ኩራት ነች የየሚለዉ እዉነቱን ነዉ አንድ አገር የነበርን የተዋለደ ህዝብ ነን ። የተወለደበት አገር የተማረበት ያደገባት አገር ናት። ያዉ ፖለቲካ ቆሻሻ ነገር ስለሆነ ህዉዋትን ለዚህ ያደረስዉ እና አዲስ አበባ ድረስ ያስገባዉ ሻቢያ ነዉ። እራሱም ኢሳያስ አዝለን እንዳስገባናችሁ አንቀልባዉን እንቆርጠዋለን ብሏል « game ovre » አማራን የሚሳደብ ዘፈን በቲቪ አሰመራ ይተላለፍ ነበር ከዶክተር አብይ ጋር ከተስማሙ በኻላ ነዉ ያዘፈን እንዳይተላለፍ የሆነዉ። ይህንን ሁሉ የምነግርሸ ለመወቃቀስ ሳይሆን ፖለቲካ አስቀያሚ ነገር ስለሆነ ይህንን ለማለት ነዉ ። የእኔ የወንድሜ ልጆች አሚቼ ናቸዉ ። ለማንኛዉም የእኔ እህት ኤርትራዊያን ኢትዮጵያን ወንድምና እህት ጎረቤት አገር ልኡላዊ ሁለት የተለያዩ አገሮች በጉርብትና ተከባብረዉ የሚኖሩ ለእድገት ተያይዘን የምንበለጽግ እንድንሆን ምኞቴ ነዉ። ለፕሬዘዳንት ኢሳያስ ያለሽን አክብሮት ሳላደቅሽ አላልፍም እግዚአብሄር ኢትዮጵያንና ኤርትራን እንዲሁም አፍሪካን ሰላም ያድርግልን ይጠብቅልን መልካም ግዜ
@eri-dairyeritrea1377
@eri-dairyeritrea1377 2 года назад
Eritreans are waiting for seyfu gets lessons about Eritrea 🇪🇷 .We Eritreans don't have too much talking culture. We believe in action. We have deep respect to Ethiopian people. Mesay more love ❤ from Eritrea.
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 2 года назад
ናጽነት ኤርትራ ዘክብር ኣይመስልን እዩ ብከመይ ኢኩም ትቅበልዎ?
@rahwayohaness2131
@rahwayohaness2131 2 года назад
Yes wedi halal meriyet fekeran jahran si aynatinan eya gele zibele kisadun meihasun michiram tirau 😂❤️🇪🇷
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 года назад
የኤርትራ መንግስትና ባለስልጣናት ቀለል ያለ ኑሮ የሚኖሩት ጨዋ ስለ ሆኑ ነው ህዋሃት ሌባዘራፊ አገር አፍራሽ ምንና ምንያገናኛል ኢሳያስ ጀግና ነው ፈጣሪ ይጠብቀው
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 года назад
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ።።።።
@kadijakadija3784
@kadijakadija3784 2 года назад
አሜንንን ያረብ
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
አሚንንንን የኒ ዘዋሪ
@bekeludechassa2942
@bekeludechassa2942 2 года назад
Amen
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
@ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 2 года назад
አሚንንን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 года назад
Amen amen 🙏 amen 🙏
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 года назад
መሳይ ጀግናው እምወድህ እማከብርህ ጋዜጠኛነህ።
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 года назад
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፈኝ😥
@semiccell6821
@semiccell6821 2 года назад
መሳይ ምርጥ ኢትዮጵያ ልጅ
@solomonsolo5143
@solomonsolo5143 2 года назад
ለመሳይ መኮንን ክብር ይገባዋል የ ጁንታውን ስራ እግር በእግር እየተከታተለ የሚገልፆ ጋዜጠኛ ነው ።
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 года назад
እዚህ አሪፍ ደስ የሚል ቪድዮ ከሰይፋ ጋር አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝 🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ
@fikertemihiret2746
@fikertemihiret2746 2 года назад
Betam kiber lemesaye
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 2 года назад
በትክክል
@ambayeasnakew1043
@ambayeasnakew1043 2 года назад
ድሮ አመሪካ እያለ ነበር አሁን ግን ውሸታም ጋዜጠኛ ሁኗል ከመንግሥት ጋ ወግኖ ,ደሴ ኮምቦልቻም በህወሃት ቢያዝ ምንም አይደል እስትራቴጂ ቦታ አይደለም ብሎ ዜና ተሰራ በኋላ እኔ አላምነውም የስልጣን ጥመኛ እንደሆነ ሁሉ ሰው ተረድቶታል ።
@eriloveforever5723
@eriloveforever5723 2 года назад
thank you Mesay from 🇪🇷👈👏27 years ወያነ ሓሳዊ ጸለመ ዝገበርዎ ኣብ ህዝቢ ኤርትራ
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 2 года назад
እሞ ሕጂ መሬት ጸቢብዋ ኣብ ኣፍ ሞት እንድያ ዘላ
@peace-1900
@peace-1900 2 года назад
Mesay sele Eritrea 🇪🇷 Ewenet menagerh Enamesegnalen ) Ante Sefu gin AteshiQebatir . Be weyane zemen Lela sew Be Abi Demo Lela sew neh Bedemb Gebtehal , ye 100 Amet minasab Binhon weyane lenante drash Atefeto neber , ye Eritrea Amerar hezb ena serawit Eseke Ahun Dres kenante Gar Baynor , Ye ethiopea hezb min lefeter Neber ante TenQike TaQaleh , Selezh Ende Gorobet sele Selam metebaber Biltsegna Abro Madeg Asib Zemir . Selam horn Africa 🌍 👏
@kiya3302
@kiya3302 2 года назад
ፍትህ በሳውድ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን😭😭
@selamdinku9618
@selamdinku9618 2 года назад
አረብ ሐገር ጌታን ተሳደበች የተባለችዉን ልጅ ወደ እስር ቤት ተባብራችዉ አሳስራችዋት የለ እስረኞችንም ተባብራችዉ አስፈቱ ትችላላችዉ በርቱ አብይ ብዙ ስራ አለበት ለምን እሱ ብቻ ደሞ በግድ ወደ አረብ ሂዱ ብሎ ያስገደዳችዉ የለም ስለዚህ ተባብራችዉ ኢባሲ ሄዳችዉ የይም ለፖሊስ ተናግጋራችዉ አስፈቱዋቸዉ ገጌተታ ይርዳችዉ
@kiya3302
@kiya3302 2 года назад
@@selamdinku9618 👎👎👎
@የስልጤቴ
@የስልጤቴ 2 года назад
@@selamdinku9618 እና ምን ልትደረግ ፈለግሽ ጎበዝ በርቺ እንድትባል ክፍታፍ ሁላ እሱወ በጠፋችው ሌሎቹ ምንም በለጠፉት የተሰሩት ዛሬ ስለተመቻቹ አፈቹን አትክፈቱ ነገ ምን እንደምየጋጥማቹ አተውቁምነ አብይ በግድ ሂዱ ኣለን የለ ዬለም
@diltataabdo9877
@diltataabdo9877 2 года назад
@@selamdinku9618 ጭንቅላት ካላሰባ ለአዕምሮ ሸክም ነው የሚባለው ልክ እንደ አንቺ አይነቱ ጭንቅላት ባዶውን ነው
@askme7620
@askme7620 2 года назад
ፍትህ ለአረብ ሰዎች የሚሆነው አረብ ሀገር አለመሄድ ነው ! መንግስት አራት ሺ መልሶ ሲያመጣ 40 ሺ ደግሞ በእግሩ ወደ አረብ ሀገር ድንበር አቋርጦ ይገባል ።
@tedrosmhreteab2741
@tedrosmhreteab2741 2 года назад
We 🇪🇷 respect Mesay well said about Eritreans and our leader. This is it.
@Simon-gx9xf
@Simon-gx9xf 2 года назад
Ethiopians dont know that amharic music was prohibited in Eritrea.
@tedrosmhreteab2741
@tedrosmhreteab2741 2 года назад
But they know how Eritreans save their soldiers life from TPLF junta. 🇪🇷🇪🇹
@belalilula6909
@belalilula6909 2 года назад
🇪🇹🤮👎👎👎👎 🇪🇷💪🕊👈
@abbadalol
@abbadalol 2 года назад
@@Simon-gx9xf That's okay if they don't listen Amharic music. ወረኛ
@Simon-gx9xf
@Simon-gx9xf 2 года назад
@abba dalol ye mehaymoch president behonsh neber
@user-pb8eb3fm7s
@user-pb8eb3fm7s 2 года назад
መሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ጋዜጠኛ💪🇪🇹🇪🇹
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪእሕትዎዎየየ
@mordecai4675
@mordecai4675 2 года назад
ኢትዮጵያንና ኤርትራውያን ለዘላለም ይኑሩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹&🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ‼️
@yonas9945
@yonas9945 2 года назад
መሳይ ሁለትኛ ሃገርህን ኤርትራን የገለፅክበትት ቃል በጣም ደስ ይላል ክብር ላንተ ኢሳት 🇪🇷❤️🇪🇹
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 года назад
መሳይየ የኔ ጀግን ዉድድ ዉድድ ምናደርግህ የጁንታ የራስ ምታት 😴😴የኢትዮጵያውያን የልብ ትርታ ነህ 🙏🏼❤
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
ሳህ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 года назад
Ewntsen new mal
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪእሕትዎዎየየ
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 года назад
Hi endte nes kngow
@merry3355
@merry3355 2 года назад
I KNOW YOU VERY WELL IN VERGINIA AND MUCH RESPECT AND APPRICAITE FOR YOUR TELLING THE TRUTH..🇪🇷💓👈
@እብዱዘለለኝ
@እብዱዘለለኝ 2 года назад
ሰይፉ ፋንታሁንንንንንንንንን ምርጥ ሰው ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@girmasaliya5596
@girmasaliya5596 2 года назад
እውነት እንደ መሳይ ሀሰት እንደ CNN & BBC የማየት
@tube-ov7sk
@tube-ov7sk 2 года назад
Wow it's good
@ሰላምዎሰናይ
@ሰላምዎሰናይ 2 года назад
መሳይ በጣም ጎበዝ ለሙያህ ክብር ያለህ ለሃቅ የምትገዛ ኹቡር ጋዜጠኛ ነህ :በዚህ ኣጋጣሚ ስለ ኤርትራ ለሴፉ በደንብ ስላስረዳኸው ኣመሰግንሃው እኛ ኤርትራውያን ሰላማውያን እና ያልነካን የማንነካ የፍቅር ሰዎች ነን :: ሰላም ለሁለቱ ሃገሮች 🇪🇷🇪🇹
@tewoldegebreslassie3610
@tewoldegebreslassie3610 2 года назад
ስለ ኤርትራ የሰጣሆው ምስክርነት እናመሰግናለን።የኤርትራ ህዝብ በስራ እንጂ በ ወሬ ራሱ መግለጽ ኣይወድም።ለግዜው ይጎዳናል ይሆናል ግን ሃቅ ሃቅ ነውና፡ራሱ ይናገራል።
@ናኦሚግዛዉ
@ናኦሚግዛዉ 2 года назад
አንተ እዉነት የኤርትራ ተወላጅ ከሆነህ ? ትክክል ነዉ መሳይ ያለዉ ጎረቤት አገር ህዝብ በመከባበር በጥሩ ጉርብትና መኖር ትልቅ ትኩረት ሊሰጠዉ ይገባል ። ጁንታ ነህ እንዴ ?
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 года назад
የዋያኔ ነገር ተወርቶ አያልቅም ፕረዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቅም የኤርትራ ህዚብም❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@azmiyerayawa7835
@azmiyerayawa7835 2 года назад
መሳይየ ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
@Belle-jv8nm
@Belle-jv8nm 2 года назад
መሳይ ሰበር ዜና እያልክ ወይኔ መቀሌ ከተትክ
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
@ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 2 года назад
ነብሷን ይማረውና እናቴ የመሳይን ፕሮግራም በጉጉት ነበር ምትጠብቀው እንወድሀለን ጋዜጠኛ መሳይ 💚💛❤
@forgivebeforeyoupray6053
@forgivebeforeyoupray6053 2 года назад
Eritrea 🇪🇷 + Ethiopia 🇪🇹, No one will come between us ever! # NO MORE!!!
@belalilula6909
@belalilula6909 2 года назад
🇪🇹❎ 🇪🇷💪
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 года назад
ዋው በጣም የምንወደው ና እጅግ በጣም የምናከብረዉ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን እኛ ኤርትራዊያኖች አገሩንና ሐቅን የሚወድ ክብር እንሰጣለን ብዙዎች ሐቅን ደፍጥጠዉ ሐገርን የሚያፈርሱ ስላሉ ማለት ነዉ።ስለ ጀግናዉ መሪያችን ኢሱ የገለጽክበት አገላለጽ በጣም እናመሰግናለን ጁንታ የኤርትራን መንግስት የኢትዮጵያ ጠላት እንደሆነ አድርጎ አለያይቶንና አጣልቶን የነበረ ክፉ ነቀርሳ ከነ ክፋቱ ጠፍቶ ዳግም እንድንፋቀር ላደረጉ ጀግናዉ መሪያችን ኢሱንና የሰላም አባት የሆነዉ አቢቹን ፈጣሪ ይባርክልን አሑን ላይ ሐቁን ለመፈለግ አብረን እየሰራን ነዉ ።ፍቅር ያሸንፋል ጁንታዉ ይደመሰሳል ።ፈጣሪ በመንገድህ ይከተልህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@ananaTube9529
@ananaTube9529 2 года назад
ሰይፉ በጣም ጎበዝ ነህ ቀልድ ብቻ ሳይሆን ቁም ነገሮችን መስራትህ በጣም ደስ ይላል በርታ ሀገራችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሀገር ሲኖር ነው ሁሉም የሚያምረው
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 года назад
ጋዜጠኛ መሳይ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@solesole5198
@solesole5198 2 года назад
One of the best Journalists ever Mesay I really appreciate you for what you did for ur country .Today you give a big lesson to some people that they have wrong picture about Eritrea hope sefu got good understanding who we are.Once again Thank you Mesay. Peace and prosperity to Eritrea and Ethiopia.
@ak4ever818
@ak4ever818 2 года назад
Messay, thank you for you mentioned Eritrean people in a good way. God bless Eritrea and Ethiopia.
@yeneworkmitku1903
@yeneworkmitku1903 2 года назад
We know our body part Ertrea. Tplf is the cause for our separation.
@barinegashyo204
@barinegashyo204 2 года назад
@@yeneworkmitku1903 no that’s not true we chose separation cuz of brutal Ethiopian regimes
@brookendale3611
@brookendale3611 2 года назад
@@barinegashyo204 it was haileslassies fault that he abolished the federation, but the derg regime oppressed everyone. Eritrea is a sovereign nation now and I have nothing against that but not everything you're told about the situation that led to the separation is all true
@barinegashyo204
@barinegashyo204 2 года назад
@@brookendale3611 the derg massseceed Eritrean more then any other ethnic group following haile selassie then meles came and deported stole and even ignited a war against the very same people that trained and armed him.
@brookendale3611
@brookendale3611 2 года назад
@@barinegashyo204 the derg didn't target ppl in terms of ethnic groups but their political inclination. It's a simple fact that most ppl killed by derg were from the IHAPA (Ethiopian name) the socialist party during the key shbir. If you were told that was not true it's simply a lie. The reason derg was harsh in Eritrea was because it was a socialist govt and the biggest enemy to that kind of ideology simply is a separationist movt. If you studied other socialist regimes they were harsh against any separationist movts. It wasn't because of Eritrean identity. But that was used as propaganda by the EPLF. In all honesty tplf learned how to effectively use propaganda for their benefit from eplf. TPLF learned everything from eplf and they are using it today, every bad thing about tplf is borrowed from and mirrored by eplf simply because they were created by them and learned everything exhaustively under their feet. This is a fact
@lillyisac3386
@lillyisac3386 2 года назад
መስዬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ። ዘመን ወሬ እማይለወጥ ጀግና ነህ።
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 2 года назад
jegenachn bereta 💚💛❤💪💪💪💪💪💪
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 года назад
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፈኝ😥
@mimin3361
@mimin3361 2 года назад
Thank you so much for Eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯♥️♥️♥️♥️♥️🙏
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 2 года назад
ዋውመሳይ ደስእሚል ጋዜጠኛ በርታልን
@fatumabedru2890
@fatumabedru2890 2 года назад
❤❤❤💛💛💛💚💚💚🙏🤲☝️
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 года назад
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፈኝ😥😥
@lhaile1499
@lhaile1499 2 года назад
የሻእብያ ቅዘን ኽርፋት ነህ👈🏽👉🏽🔥🔥TDF 🔥🔥የአፍሪኻዋ እሰራኤል ሀገረ ትግራይዬይዬ ኸ7 ሀገር ተዋግታ አልተሸነፈች ሀገረ ትግራይ
@ዲአ
@ዲአ 2 года назад
ዶጮ ምንድን ነው የሚለው ይሄ የሊስትሮ እቃ የሚገርመው first class ነው የመጣው ነገ እንጠያየቃለን ሆድ አምላኪ ይውደም
@Infoismylife
@Infoismylife 2 года назад
Eritrean people's loves ESAT 🇪🇷
@user-be3ih8qi5r
@user-be3ih8qi5r 2 года назад
#Mesay , big respect to YOU , from 🇪🇷
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 года назад
ተባረክ መሳይዬ እሷም የታደለች ነች እንዳተ ያለ ጨዋ ባል ማግባቷ ። እናቱን የሚያከብር ልጅ የተባረከ ነው። እግዚእብሔር ይባርክህ።
@amiehabsawite1306
@amiehabsawite1306 2 года назад
ዛሬ ደስብሎኛል ቤተሰቦቼን አገኘኋቸው😭
@Mነኝወሎየዋ-g5u
@Mነኝወሎየዋ-g5u 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ ማማየ 😍
@asteerasteer4276
@asteerasteer4276 2 года назад
እንኳን ደስ ያለሽ እማ ❤️🙏
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 2 года назад
አይ ህዋት ኢሳት አትክፈፈቱ እያሉ ሲቀጠቅጡ አይ ጊዜ ሞት ለህዋት ኢትዮጵያ ትቅደም💚💛❤
@AB-bh9tg
@AB-bh9tg 2 года назад
Thank you 🙏Mesay 🥰🇪🇷🇪🇷
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 года назад
ሰበር ዜና፦ ትንታጉ የኢሳት ጋዜጠኛ መሳይ መኮነን በሰይፉ ሾው ቀረበ😀 እንኳን ሰላም መጣህ መሳያችን🙏💚
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 года назад
እዚህ አሪፍ ደስ የሚል ቪድዮ ከሰይፋ ጋር አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝 🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 года назад
ሰይፉ እየተጠነቀቅክ ጠይቅ ሰዉዬዉ መሳይ መኮንን ነዉ የማደንቀዉ ጋዜጠኛ
@wasihunzeleke6087
@wasihunzeleke6087 2 года назад
አንተና ሲሳይ አጌና አበበ ገላው የኔ ሶስት ምርጥ ጋዜጦኞች ::
@ጌቾሚዲያ
@ጌቾሚዲያ 2 года назад
ሲሳይ 😜
@wasihunzeleke6087
@wasihunzeleke6087 2 года назад
@@ጌቾሚዲያ ምን ልትል ነው ? ሲሳይ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው .... የኛ ችግር መስማት የምንፈልገውን የሚናገር ስናገኝ ብቻ የምናነግሰው ...... አየህ ምናልባት አንተ መስማት የምትፈልገውን ስላልተናገር ... ላንተ ጋዜጠኛ አደለም ማለት ነው .... ለስሙ የሚድያ ባለቤት ነኝ ትላለህ የሚድያን ህግ ሰታውቅ ማፈሪያ ነገር ነው ..... አየገርምህም ሲሳይ አንደኛ ነው በመርህ የሚመራ ጋዜጠኛ
@hirmayhale7038
@hirmayhale7038 2 года назад
እኔ መሳይን ለመግለጽ ቃላት ያጥሩኛል በጣም ነው የምረካው የሱ ዜና ብቻ ለማዳመጥ እፈልጋለሁ ጁንታን ያርበደበደ ጋዜጠኛ ነው. 🇪🇷❤🇪🇹🇪🇷🇪🇹❤🇪🇷❤🇪🇹🇪🇷❤🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 2 года назад
እባክህ፣ሰይፉ፣እንዴት፣አድርጌ ነው መኪናዬን፣ለእሣት የገና፣ስጦታ፣የማደርገው፣መኪናዋ አዲስ አይደለችም፣።ፈልገኝና፣ውሰድ በዮ ትዮብ። ትደነቃለህ፣መሣይ፣መኮንን፣ጀግና፣ዜና፣አቅራቢ ትልቁ፣ጆርናሊስት፣የኢትዮፒያ፣ጨዋ፣።ሲሳይ፣አጌና ሲርየስ፣ኮስታራ፣ጆርናሊት፣ግሩም፣ግሩፕ፣ትከበራላችሁ። ዳችያ ደሰተር፣ለኢሳት፣ ሚዲያ፡።
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
መሳይዬ ምርጡ ጋዜጠኛ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 года назад
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፈኝ😥
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 года назад
ሀይማኖት የግል ነው! አገር የጋራ ነው! ቤሄር የሕዝብ ነው! ባሕላችን በአለም የሚያስደንቅ ነው!እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በብዙ ድንቅ ነገር ፈጥሮታል አንድም ኢሄ ነው! የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁላችንም ለአንድነት,ለስላም,እንቁም እንሥራ!እረሀብ ,ችግር ,ጦርነት, እግዚአብሔር ይብቃ ይበላት ኢትዮጵያን!አገራችንንን! ኢትዮጵያ,ለዘላለም ትኑርርርር!🙏🏾 ✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 года назад
እዚህ አሪፍ ደስ የሚል ቪድዮ ከሰይፋ ጋር አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝 🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ
@almazjegne6084
@almazjegne6084 2 года назад
@@Mafiyatube002 💛🤲🤲🇬🇳🇲🇱🙏🇧🇯😭😭😭🇧🇯🙏🇬🇳🤲💛💛💛🤲🇬🇳🇲🇱🇧🇯😭👍💪💪👌👌👌🚦🚦💝🚦🚦💝🇪🇷🇪🇷💛🇬🇳🇧🇯😭😭🇪🇷
@almazjegne6084
@almazjegne6084 2 года назад
🚦💝💛💛🇧🇯🇧🇯😭🇪🇷🇪🇷😭🇧🇯💛🚦🤭🙏🙏🤲🇲🇱🇲🇱👍💪👌👌👌👍🤲🙏🤭🤭🤭🤲🤲💪👌👌🇲🇱🚦💝💛🇬🇳🇧🇯🇧🇯😭🇪🇷🚦💝💛🇬🇳🇧🇯😭😭🙏🚦💝💛🇬🇳🇧🇯😭😭🚦💝💛🇧🇯😭😭😭
@almazjegne6084
@almazjegne6084 2 года назад
🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💪💪💪💪💪👌🇲🇱🇲🇱🇲🇱👌💪💪👌🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👌💪💪👌👌🇲🇱🇲🇱🇲🇱😭😭😭😭😭😭😭
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 года назад
Ewntsen new seb
@rozayallou5348
@rozayallou5348 2 года назад
ለኢሳት ጋዜጠኞች ቃላት የለኝም ላመሰግናቸው እወዳችኋለሁ አከብራቹሁ አለሁ💚💛❤
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 года назад
Ewntsen new Ros
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
ፍትህ በሳወዲ ላሉ ወገኖቻችን 😢😢😢😢😢 መሣይ እንወድሀለን🥰🥰
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 2 года назад
መሣይይ እድሚህ ይባርክ ስለ ኢርትራ መግንሥት እውነተኛ ታሪኩ ኑሮን ሥልነገርክን እናመሥግናልን
@jagtrorpagud.8935
@jagtrorpagud.8935 2 года назад
ወያኔዎች በቅርብ ቀን ተደምሠው የምናየው ቀን ሩቅ ኣይደለምና ኣይዞህ መሳየ ጀግና ...... በተባበረ ክንድ ፍቅር ያሸንፋል።🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹
@hikmayoutube9705
@hikmayoutube9705 2 года назад
የምንወደው የማከብረው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ ነው የኢትዮጵያን ድምፅ ጀግናየ ነው❤❤❤❤
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪእሕትዎዎየየ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 года назад
እውነት ነው መሳይ እውነቱን ያየውን የሚናገረው
@faizamohammed6964
@faizamohammed6964 2 года назад
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ኢሳቶች እናመሰግናለን 🙏
@Mazasnsksa
@Mazasnsksa 2 года назад
መሳይ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ተባረክ💚💛❤️
@jennyjenny2584
@jennyjenny2584 2 года назад
አንተ የኢሳት ቡሽቲ በቂጥህ የምትበዳ
@mvab3252
@mvab3252 2 года назад
መሳያችን 🇪🇹💯💪🏽 ለሀገራቸው መልካም ከሚያስቡ : ከሚመኙ ድንቅ #ኢትዮጵያውያኖች መካከል አንዱ ነህ 🙏🇪🇹 much love ✊
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 года назад
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፈኝ😥
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 2 года назад
መሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ክበርልን💚💛❤🙏
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭
@mahitube4141
@mahitube4141 2 года назад
እግዚአብሔር ይድረስላቸው ደምሪኝ እህቴ
@fredjean4506
@fredjean4506 2 года назад
ይቅርታ ሁሉም በጌዜው ፍትህ ያገኛል ነገር ግን ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ ሲሉ የነበሩ ሀገርን ለማፍረስ እስከጥግ የኤዱት በምን ፍትህ ይዳኙን
@ሳምሪሀበሻዊት-የ7ጰ
@ሳምሪሀበሻዊት-የ7ጰ 2 года назад
@@fredjean4506 መቼ ነው ግዜው ህዝብ ካለቀ ቡሀላ አረ ወገን እንተሳሰብ
@mahitube4141
@mahitube4141 2 года назад
@@fredjean4506 ደምሪኝ እህቴ
@eliasmengesha8409
@eliasmengesha8409 2 года назад
ጥፉ ኮተታሞች ሰብስክራይብ ለመለቃቀም ነው እንስማበት
@oneloveonelove3929
@oneloveonelove3929 2 года назад
ሲሳይ ሞኮነን አስሊ ወዲ አስመራ ከአዋሳ ቦሃላ እውነትም የጁንታ ራስ ምታት ጀግና አገር ወዳድ: እድሜ አይስጣቸው እና ጅንታዎች ሁለት አገር ያረጉን: በናንተ ትግልና: በነ አቤዬ እና ኢሱ የሩቅ vision ሌላ ታሪክ ይሰራል:: እሩቅ አይሆንም
@abdi-uz6iw
@abdi-uz6iw 2 года назад
EsaT የኢትዮጵያ ድምጽ ናቹ የናተን ውለታ መርሳት ማለት ጁንታ ነው ማለት ነው ወያኔ እንዲወድቅ ትልቁን ድርሻ የወሰዳቹት እናተ ናቹ እናከብራቹዋለን
@powtoon266
@powtoon266 2 года назад
መሳይ የኢትዮጵያ እንቁ የቁርጥ ቀን ልጅ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የጁንታው ራስ ምታት በርታ አላህ በሁሉም ይርዳን
@luluharer6352
@luluharer6352 2 года назад
መሳይ ክብረት ይስጥልን ስለ ፕሬዝደንት ኢሳያስ ኣፈወርቂ የተናገርካቸዉ ስለሳቸዉ ስብዕና የገለፅክበት መንገድ እዉነቱን ስለነገርከን ከልብ እናመሰግናለን
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 года назад
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፈኝ😥
@ሽናቱየጔታዋጋ
@ሽናቱየጔታዋጋ 2 года назад
የኢትዮጵያ የቀርጥ ቀን ልጅ መሳያችን እንኳን ደህና መጣህ!❤ ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች!️በጣም ነው ምናከብርህ ምንወድህ❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
@mariamawit2934
@mariamawit2934 2 года назад
🤮🤮🤮 koshasha new
@debebechharer2212
@debebechharer2212 2 года назад
Wecw21111111
@alemalemye4812
@alemalemye4812 2 года назад
@@mariamawit2934 ከናንተ በላይ ቆሻሻ አለ ???
@mariamawit2934
@mariamawit2934 2 года назад
@@alemalemye4812 egna men nen ?
@abanobyoutubechannelsubscr9992
@abanobyoutubechannelsubscr9992 2 года назад
@@mariamawit2934 koshasha nesha dedebe
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 2 года назад
የጋዜጠኝነት ሙያና ስነምግባር ያለው ጨዋ ሀገር ወዳድ መሳያችን
@RegimeChangeEritrea
@RegimeChangeEritrea 2 года назад
አረ ሴይፉ ምነው ጤናማ ሰው አልነበርክም እንዴ፥ ኤርትራውያኖች በጣም ከልብ እምንጠላው ሰው አመጣህብን።
@zenatumelsan8816
@zenatumelsan8816 2 года назад
መሳይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@MeloniMahder
@MeloniMahder 2 года назад
እውነት ነው መጥፎ መጥፎ ነገር ነው እየተነገረን ያደግነው ሰለ ኤርትራ
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 2 года назад
ጥልቅ ዲስፕሊንህ ይገርመኛል። ለናንተ እንደኛ 24 ሰዓት የተሰጣችሁ አይመስለኝም። ከዚያ በላይ ይመስለኛል!.
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 2 года назад
መሳይዬ በጣም እማከብርህ እምወድህ እውነተኛ ኢትዮጲያዊ ጋዜጠኛ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ
@abedegaim4891
@abedegaim4891 2 года назад
ሞሳይ ጎበዝ ጋዜጠኛ።ወያነ የዘራው ውሸት ከመሪያችን ቀላል ኣልነበረም።እውነቱ ግን ብግልጽ እያየኖው እንቀጥላለን።🇪🇷
@mimialeme2055
@mimialeme2055 2 года назад
እውነት እውነት ለመናገር አብይ ኤርትራ ስሌድ ወይኔ እንዳይገሉት ብዬ ፈርቼ ነበር ወያኔ እሄን ያህል ነው ጥላቻ የሰበኩን አማራንም ለሌላው ኢትዮጲያን እንደዚህ ነው ጥላቻ የሰበኩት አውን ግን ኢሳያስን ከአብይ ለይቻቸው አላቀውም እወዳቸዋለው
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 года назад
መሳይ የኢሳቱ ትንታግ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹እንደ አይናችን ብሌን የምንሳሳልህ ወንድማችን 🥰ስናይህ ደስስስ ይለናል ትንሹን መሳይ ዘፋኝ እንዳይሆን ተጠንቀቅለት ለምን በዚች ተብለጭላጭ አለም ይጥፋብን ❤ ይዘምር
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 года назад
Ewntsen new yne kngow
@hirutsemelsenebyou3896
@hirutsemelsenebyou3896 2 года назад
ለካ መሳይ የአዋሳ ልጅ ሆነህ ነው አዋሳኮ ልክ እንደሃረርና እንደ ድሬ የፍቅር አገር ናት ዋው
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 2 года назад
HE IS ONE OF THE BEST JOURNALIST we have ever had with an amazing voice and every time he asked questions in a good manner way and he gave a chance to answer without any interruption for his guests .......
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 года назад
True 👌
@selinaeyo7105
@selinaeyo7105 2 года назад
President Essayas has two children. Both of them went to saws and pay their responsibility. President Essayas and other governments officials they live just like any other Eritreans, their children lives and goes in a same school like other kids, there is no made in their house. It is very different compare with all weyane officials. The difference between weyane and Eritrean officials is Day and night!!!!
@amantsegaye9735
@amantsegaye9735 2 года назад
የዓመቱ ምርጡ እንግዳህ ነው ልበል ሰይፍሻ?🤔የኛ ጀግና በዚሁ ቀጥል ባለህበት የሰውነት ክብር
@robishkor1655
@robishkor1655 2 года назад
We respect ,love and proud of you our brother messy 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@paulosnega4648
@paulosnega4648 2 года назад
መሳይ እና አበበ ገላው የወያኔ (ጁንታ) እራስ ምታት 💪
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 года назад
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፈኝ😥
@jj-ro7dm
@jj-ro7dm 2 года назад
መሳይ ምርጥ ሰው ረጅም እድሜና ጤናን ላንተና ውድ ቤተሰቦችህ እመኛለው። ደግሞ በኢትዮ-ኤርትራ ሰላም መምጣት ያንተና የባልደረቦችህ ትልቅ አስተዋጽኦ አለው 🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇹🇪🇹
@etk153
@etk153 2 года назад
አረ መሳይ የአዋሳ ዲያስፖራ ግሩፕ ጀምርና ለትውልድ ከተማ የሆነ ለውጥ እንስራ 🙏!
@getachewhaileselassie9389
@getachewhaileselassie9389 2 года назад
መሳይ ውሸታም ነህ ኢሳያስ ለኤርትራ ህዝብ አባገነን ነው አንተ ግን እያሞገስከው ነው ለነገሩ አንተ ትግርኛ ተናጋሪ እዲወገድ ነው የምትፈልገው አይቀርልህም አንድ ቀን ዋጋህን ታገኛለህ አንተ አህያ
@jur1423
@jur1423 2 года назад
አቤት መሳይዬ ኢሳቶች የሙህር ስብስቦች🥰❤️
@meseretasmamaw4300
@meseretasmamaw4300 2 года назад
ኢትዮፒያዊ ስነ -ምግባር ያለው ሃቀኛ ሰው። መሳይ መኮንን። we thank you.
@sinoa859
@sinoa859 2 года назад
እስኪ ለገና በአል ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ይቅርብልን የምትሉ
@meazaabraha7194
@meazaabraha7194 2 года назад
የማናባታችህ ታርክ ምድረጉረኛ በትግራይ ጀግንነት አበቃ ትግራይ ትስዕር
@fgfh9491
@fgfh9491 2 года назад
የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ ስትካላከል ኣልነበርክም ዉሸታም ኣህያ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 года назад
መሳያች የኛ ምርጥ የኢሳት ጋዜጠኛ።።።
@gedammanale3945
@gedammanale3945 2 года назад
መሳይ የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጅ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@workenehtafesse9953
@workenehtafesse9953 2 года назад
Mesay is the most experienced and professional journalist in Ethiopia ever. he has done a great job in serving the people of Ethiopia. I am proud of him. He is a hero.
@zehabeshatv5836
@zehabeshatv5836 2 года назад
በጣም 😂😂😂….. ትግሬ ስለሚጠላ ነው የወደድከው። 5 ሚሊየን ለ95 ሚሊዮን እያለ ትግሬ እንዲገደል ጠንክሮ ሲሰራ ነበር አሁን ውጤቱን እያየነው ነው። የሆንክ ሙዝ ራስ። እንዳንተ አይነት ጀዝባ እያለ መቼም አገሪቱ አትቀየርም።
@ገመቹቶሎሳ
@ገመቹቶሎሳ 2 года назад
@@zehabeshatv5836 Don't blame Messay Mekonen for what's happening in Tigrai. Blame the TPLF terrorists leaders, including evil Meles Zenawi. They introduced hate and division between Ethiopians.
@kudusaron3642
@kudusaron3642 2 года назад
@@ገመቹቶሎሳ እንዴት እንዴት ባክህ ፠ ኢሄ የተኛ አይምሮአችሁን አንቁት ፠ የትግራይ ህዝብ እንዲገደል ፠ተጠያቂው tplf ሳይሆን የናንተ ¿ አስተሳሰብ ነው፠ በዚም አላችሁ በዚ የእግዚአቢሄር ህዝብ ከእግዚአቢሄር በቀር ማንም አያጠፋውም፠ ለራሳችሁ አስቡበት፠
@brookendale3611
@brookendale3611 2 года назад
@@kudusaron3642 ye tigray hizb altegedelem yetegedelew ye amhara Ena ye afar hzb new. Kebt ensisa yenante ewnet alem lay tayto yemaytawek new. Demo tegedeln ylal ende. Ensisoch nachihu. Setoch htsanat tedefrew wetat Ena azawnt endekeld tegedlew welo ena afar egna tegedeln tlaleh? ensisa yededeb mecheresha
@brookendale3611
@brookendale3611 2 года назад
@@zehabeshatv5836 dedeb anchi bigebash new yemigermegn
@wazwazfan3990
@wazwazfan3990 2 года назад
መሳዬ የኛ ጀግና ኑርልን በጣም እንወድሀለን የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ በርታልን
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 года назад
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፈኝ😥
@addisaddis8469
@addisaddis8469 Год назад
ትልቁና ጀግናው ጋዜጠኛ እንኳን ደና መጣህ በጣም ነው የማከብርህ
@addis2653
@addis2653 2 года назад
Messye Mekonen Our national treasury one of our hero in this generation with out doubt his and coworkers contribution over Decade shows full of nationalist view plus professional journalism ethics Give them big Credit 🇪🇹🇪🇹
@fikerabi9151
@fikerabi9151 2 года назад
*ከምር ድምፁ ደስ ይለኛል* _ማኛ ሰው በርታ እድሚና ጤና ይስጥልን_
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 года назад
ሰላም በቅንነት ሰብስክራይብ አትለፈኝ😥
@selemawitdebrezion7952
@selemawitdebrezion7952 2 года назад
Thanks you mesay mokennen to tell the truth 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@jur1423
@jur1423 2 года назад
ኤርትራውያን እንወዳችዋለን❤️
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 2 года назад
ናይ ኤርትራ ሃገር ምኳነ ከ የክብር ድዩ?
@gelilatsegay8387
@gelilatsegay8387 2 года назад
@@HaraGhirmai ንኤርትራዉያን እወ የኽብርዩ .....ንደቃሉን ንማዳ ሐገር ግን አይምልከትን....
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 2 года назад
@@gelilatsegay8387 ትኽክል ገሊላ
@TmgGuale.mengis
@TmgGuale.mengis 2 года назад
Mesay Aena Msegnalen Azegabeher yakbrekhe👋👍✌️✌️❤️🇪🇷🇪🇷 Selaame Yargeln Bemla Aleme!! 🙏🙏
@berhanueshete9689
@berhanueshete9689 2 года назад
Jegnawe mesay mekonen you are hi standard journalist in Ethiopia
Далее
Это нужно попробовать
00:42
Просмотров 440 тыс.
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12
Это нужно попробовать
00:42
Просмотров 440 тыс.