Тёмный

በሰው ሀገር የምትኖረውን እህታች ቤቷን አስዋብንላት ስንት ብር ፈጀባት ሙሉ መረጃ 

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

በሰው ሀገር የምትኖረውን እህታች ቤቷን አስዋብንላት ስንት ብር ፈጀባት ሙሉ መረጃ#መርሳ#የቤትሽያጭ#ኮርኒስ

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 194   
@-ahadutube
@-ahadutube Месяц назад
ቤታችሁን ማስዋብ ለምትፈልጉ በዚህ ቁጥር ማናገር ትችላላችሁ 0913720988
@kiyayetub6207
@kiyayetub6207 Месяц назад
Yetale kutur
@Madina2023Ali
@Madina2023Ali Месяц назад
በሃቅትሠራለሕ
@Madina2023Ali
@Madina2023Ali Месяц назад
ውሥጡ መገርፍ ይቻላል
@Madina2023Ali
@Madina2023Ali Месяц назад
የትአገር ድርሥትሔዳላችሑ ይኔንኮመት አትመልሥም ብዙ ግዜ
@HayatHayat-cl7dw
@HayatHayat-cl7dw Месяц назад
ቁጥሩ የታለ
@AmenatAbdu-jr4ck
@AmenatAbdu-jr4ck Месяц назад
ወአለይኩም ሰላም ቤቴን በዚህ መልኩ ስላየሁት ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ. አመሰግናለሁ እንደምከታተል ገምተሀል 😂😂😂😂😂😂😂
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 Месяц назад
Misha allha basalima batana yametenorebita yaderegeshe❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Abebu374
@Abebu374 Месяц назад
በጤና ኑሪበት ማማዬ 🩵🩵🩵🩵🎉🙏
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww Месяц назад
ማሻላህ በሰላም በጤና የምትኖሪበትፈጣሪ ያርግልሽ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Месяц назад
ማሻአላህ የኔ ቆንጆ በጤና በሰላም የምትኖሪበት ያርግሽ የኔ ጀግና ደግሞ የጌሻው ኮርኒሥ በጣም ያምራል ወላሒ ባይናገር የኬሻ መሆኑ አያሥታውቅም ነበር
@OneDay-gw4yf
@OneDay-gw4yf Месяц назад
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ እህት
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Месяц назад
እኔ ዝብርቅርቅ ያለ ቀለም አይመቸኚም ከዉጭ ያለዉ የእርሳስ ከለሩ ብቻ ቢሆን ወይም አንዱ ከለር ብቻ ቢሆን የቀለጥ ያምር ነበር
@yashimebet1562
@yashimebet1562 Месяц назад
ዋውው ምርጥነው እህታችን በደስታየምትኖሪበትያድርግልሽ እናንተም በርቱ
@dahabfentaw3524
@dahabfentaw3524 Месяц назад
ማሻአላህ የውሰጡ ያምራል የውጩ ቀለም አያምርም
@hawa-mo3ha4me9d
@hawa-mo3ha4me9d Месяц назад
ማሻ አሏህ አሏህ የፍቅር የበረካ ቤት ያድርግልሺ የውጩ አላማረኝም ቀለሙ
@FatimaYasin-lf4ww
@FatimaYasin-lf4ww Месяц назад
የት ናችሁ ለምትሉ እህቶች ዉርጌሳ ሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ እስኪ ልመልስላችሉ ምን አገባሽ እንዳትሉኝ ቅመሞችዬ
@-ahadutube
@-ahadutube Месяц назад
ጀግና እህቴ
@SolihamuhamedSolihamuhamed
@SolihamuhamedSolihamuhamed Месяц назад
ጊራና ነኝ እንደዚህ አይገኝም ሁሉነገር ውድ የእጅ ባለሞያዎቹብቻ 80ሺ ይላሉ😢😢😢
@user-pz2ui2ru1r
@user-pz2ui2ru1r Месяц назад
ጃማ ደጎሎ ሄደህ መቀባት ትችላለህ እንደ
@almasbh6100
@almasbh6100 Месяц назад
​@@-ahadutubeጎጃም ግንደወንን ትሠራላቹ ቤቴ ፊኒሽግ ይቀረዋል መልሥልኝ
@fikrtube8422
@fikrtube8422 Месяц назад
የኔ ውሀ ልኩ ብቻ 80 ሺብር ወስዳል መቸ እደሚያቅ አላቅም የኔእህት በሰላም ኑሪበት
@Zamani1983
@Zamani1983 Месяц назад
@@fikrtube8422 ሁላችንም ነን ኦረ
@user-dc6jq1ey8q
@user-dc6jq1ey8q Месяц назад
እኔ ዉሃ ልክ ብቻ አንድ መቶ ሀያሺ ነዉ ያጨራሰብኝ
@Tkt-ue5jd
@Tkt-ue5jd Месяц назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Месяц назад
ማሻአላህ ወላሒ በጣም አሪፍ ነው ደግሞ በጣም ማሻአላህ ነው በጣም ያምራል
@RakZoom123
@RakZoom123 28 дней назад
ወረኢሉ የሚባል አገር ትሄዳላችሁ ማሰራት ፈልጌ ነው ስራቸው ደስ ይላል በርቱ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 Месяц назад
ማሻአላህ አላህ በጤና የምትኖሪበት ያድርግሽ የኔ ጥያቄ ቲቪዉ እግርግዳዉ ላይ ሲሰቀል በደንብ አጥብቆ ይይዘዋል ወይ ያሰራችሁ መልሱልኝ
@kokiyloveee2706
@kokiyloveee2706 Месяц назад
ወድሜ እባክን ንገረኝ ቤት ለመሥራት አሰቤ ነበረ አገረ ገብቸለራሤ መሥራት የምፈልግ ሰንት ሺ ይፈጂብኛል
@AAkk-j5h
@AAkk-j5h 29 дней назад
ማሽአሏህደስይላል
@KIdistmitku-m1z
@KIdistmitku-m1z Месяц назад
ዋው በጣም ያምራል ግን አፖሉን ብትቀይሩት የበለጠ ያምራል በርቱ❤❤❤❤
@user-yi5jc7zz5d
@user-yi5jc7zz5d Месяц назад
ቤቱ ቆንጆ ነው ግን የውጩ ቀለም ዝብርቅርቅ ነው የውስጡ ያምራል🥰
@aminat6259
@aminat6259 Месяц назад
ያገሬልጅ 😊😊እዳታልፈኝ 54 ነዉ ቤቱ ዚጎዉ እና ሁለት የፖላሰቲክ ሁለት የኬሻ ኮርኒሰ እዳትልፈኝ ወድምየ ከጅ ባለሙያጋ ንገረኝ
@dubaidubai4705
@dubaidubai4705 5 дней назад
የአገሬ ልጆች እስኪ ደብር ማርቆስ ቤት ስት እንደሚገኝ የምታውቁ ንገሩኝ
@susutube1125
@susutube1125 Месяц назад
ወድሜ 92 ቆርቆሮ ለማስመረግ ስንት ይወስዳል አሁን ባለው ዋጋ
@ሰአዳአለሙ
@ሰአዳአለሙ Месяц назад
አህን ቆርቆሮና ቢስማር ሺቦ ስትነዉ ስራልን ወዲሜ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 19 дней назад
ማሻአላህ
@user-nf1cq7se5c
@user-nf1cq7se5c Месяц назад
ማሻላህ እኔምኢሻላህባደሡአመትእጀምራለሁ
@fatuma9
@fatuma9 Месяц назад
ዉስጡ ያምራል ዉጩግን ሚካብ ያበዛይ ሴት ነዉ እሚመስለዉ ውስጡ ማሻአላህ
@sameraassen3690
@sameraassen3690 Месяц назад
😂😂
@user-dr6uo4ue2c
@user-dr6uo4ue2c Месяц назад
ታበረኩ ጡረነ
@TaibaAs
@TaibaAs Месяц назад
ያገሬልጅ ይዤዋለሁ ትንሽ ልስራና እኔም እደውልልሀለሁ። እኔ ግርፍና ማሳስር ነው ።
@Jameela1122-di9pg
@Jameela1122-di9pg Месяц назад
አረ ኬሻው የት ነው የሚገኘው አይ በቀላል መኖር አለ ለካስ
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Месяц назад
የትነህ ወድሜ ለኔ ቅብ ከሆክ እድሰራልኝ
@aselefch
@aselefch 29 дней назад
Wowo tbireki ymrle🙏🙏
@kedikausman190
@kedikausman190 Месяц назад
ሰላም ዋለይኩም የግንባታ እቃ ጨመረ እያሉ ነው esit አጣራልን
@mariodxb4770
@mariodxb4770 Месяц назад
ማሻእ አሏሕ ተባረክ ሮሕማን
@munaaa7319
@munaaa7319 Месяц назад
ጎንደር መጣቹህ ልትሰሩልኝ ትችላላቹህ አብዱዬ ከርኒስ ነው የቀረኝ😊
@user-vi9tf3jy4s
@user-vi9tf3jy4s Месяц назад
ማሻ አላህ
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r Месяц назад
እኔ ያልገባኝ ከውስጥ ግርፍ መሆን አይችልም ይላሉ ቤተሰብእንደትነው ??አብራሩልኝ ያሠራችሁ ከጅብሰሙ ኮ ይቀንሳል ግርፉ
@GeCr-xn2nl
@GeCr-xn2nl Месяц назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@FTm-cz3rd
@FTm-cz3rd Месяц назад
መሽአላህተበረከለህአረህማን፣የትአገራነው
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Месяц назад
ውሥጡንለማሥገርፍ፡ሥንትይፈጃል
@user-zx5mr7pr9h
@user-zx5mr7pr9h Месяц назад
ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-bd8eg3nk1j
@user-bd8eg3nk1j Месяц назад
ማሻአላህ ያምራል
@user-dm8fw4po3o
@user-dm8fw4po3o Месяц назад
የበረዳንውን ዋጋ ንገረኝ ወንድሜ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Месяц назад
ማሻአሏህ❤
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Месяц назад
ስታየው በአላህ መልስልኝ ወድሜ ያቡጀድ ኮርኒስ ቢደረግ ጥቅምና ጉዳቱን ንገረኝ በአላህ
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l Месяц назад
52ቆርቆሮ 5ክፍል ወየው ክላሱ እንደት ቢጠብ ነው እኔ 93ቆርቆሮ 5 , ክላስ ነው ሸዋር ሽንት ቤት ውጭ ሁለት መኝታ ክላስ 1ሳሎን 1ክሽና 1እንግዳ ክላስ ብቻ ነው የሆነው
@Tube-es7nr
@Tube-es7nr Месяц назад
ግንኮ ሜካፕ ያበዛችሴት. ነው የሚመስለው ቤቱ. 😂ፒንክ ቀለም አረንጓደነው. ያያያዘውሰውን ማሻአላህነው ደስብሎሽየምትኖሪበትይሁንልሽ
@user-xy9lg1bj6i
@user-xy9lg1bj6i Месяц назад
ቤቷ እጥን ምጥን ያለ ቆንጆ ነበር የውጭ ቀለሙ ግን ሟለ ህፃናት መሰለ
@Nebiltube1
@Nebiltube1 Месяц назад
😂😂😂😂
@AAkk-j5h
@AAkk-j5h 29 дней назад
ግንሀገሩፈትነው
@helengetachw
@helengetachw Месяц назад
❤❤❤❤
@aminamoh619
@aminamoh619 Месяц назад
ወድም አብደላ ሁለት ባድ የተጉርፈ የውጭ ግርፈ እደት ማሳመር ይቻላል በቅርብ ቀን እዳትለኝ በዚሁ ፃፈልኝ
@-ahadutube
@-ahadutube Месяц назад
ኳርቲዝ ማሰራት
@sofiasofia163
@sofiasofia163 Месяц назад
ከኳርትዝ ዉጭ ሌላማስዋቢያ
@አይቅርምአደቅንይሳካል
ኩርኔሱ የኪሻነውእደ ያምራል ታዳእኔ ለምን200ሸአሰከፈለኝ ኪሻእደህታማር😮😮😮😮😮
@OneDay-gw4yf
@OneDay-gw4yf Месяц назад
የቃ ቤቷና የልጆች ክላስ ነው የኬሻ ሌላው ብላስቲክ ነው
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Месяц назад
እኔ ለራሱ ጨቆኝ ሀገሬ ልገባ ቤት ማስጨረሻ 2 መቶ ሺ ያስጨርስልኝ ይሆን እያልኩ
@Kedutube-sc3jx
@Kedutube-sc3jx Месяц назад
Mashaa allaah tabarakhallaah
@HahwaEdris
@HahwaEdris Месяц назад
መሻአላህ
@FatumaIbrahim-um6dw
@FatumaIbrahim-um6dw Месяц назад
ግርድግዳው ተውስጥ የጠራ አደለም የተዘረከረከነው ልስንአላለም አይነፋም
@agereeqanazi-qc2ly
@agereeqanazi-qc2ly Месяц назад
85 የጭቃቤት ስት ብር ይፈጃል ጅብሰም ለማሰራት በናትህ እንዳታልፈኝ መልስልኝ
@z_juman
@z_juman Месяц назад
የት ነዉ ያላችሁት እኔም እፈልጋለሁ ኮርኒስ ማሰራት
@Asa-yh2be
@Asa-yh2be Месяц назад
ሶስት ክላስ ብላስቴክ ኮርኔስ መቶአምሳሽ አሎኝ
@TaibaAs
@TaibaAs Месяц назад
ማሻአላህ❤
@مللننبمنبم
@مللننبمنبم Месяц назад
ሰላምወድምዙራክብቤትልሰራነበረ ከግዜብሀላእየወደቀነዉብለዉኝነዉ ንገረኝበማርያም
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Месяц назад
የውጩ ቀለም ምርጫዋ አያምርም
@user-go5hj7ui9n
@user-go5hj7ui9n Месяц назад
Mashaallah ❤❤❤❤❤
@mekyendris
@mekyendris Месяц назад
እንዳታልፈኝ 5ክላስ የቡለኬት ቤት ለመስራት ስንት ይፈጃል። ናሲስ ነው የምሠራው
@AAkk-j5h
@AAkk-j5h 29 дней назад
አረየትነውእንድትመልሱልኚ
@raheldal762
@raheldal762 Месяц назад
How much finish
@FddggGgghh
@FddggGgghh Месяц назад
ወድሜ የትናችሁ
@user-yt3lo2bx2h
@user-yt3lo2bx2h Месяц назад
ማሽ አለህ በጠም አርፍ ነዉ ብሩ ማጠን ግን ማቼ ነዉ አማታምህርት
@SusuumuabedalaTube
@SusuumuabedalaTube Месяц назад
ወአለይክ ሠላም ወንድም ለቤቴህ አድስ ነኝ እስክ ለኔ የቤት ዲዛይን አሳይልኝ የሳርቢስ ሌላ ጥያቄ አማና አማና ሀላባ ሄዳችሁ ትሰሩልኛላችሁ ወይ
@Rነኝስደትኛዋብንት
@Rነኝስደትኛዋብንት Месяц назад
አሄለን ወደም በርታ
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b Месяц назад
ወንድሜ በአላህ መልስልኝ እኔቤቴን ማሰራት እፈፈልጋለሀሀግን እስኪ ኮርኒስ ርካሽ የሚባለውንአሳየኝ
@amaamm2400
@amaamm2400 Месяц назад
ማሻላ የኛ ደሞ ግርግዳው ሲታሰር አጭር ነው ደረጃው
@kerimafetawa
@kerimafetawa Месяц назад
ወድሜ 80ቆሮቆሮ የቡልኬት ቤት መሠረቱን ይዞ ለማቆም ስት ብር ያስፈልጋን በሂደት አስጨረሰዋለሁ ብየ ሥላሰብኩነው መልስልኚ በአሏህ😢
@user-eu2cb9gt9h
@user-eu2cb9gt9h Месяц назад
ወንዴም አሁን ላይ በሴኖ አድ ባጅ አሸዋ ስንትነዉ? እናም ሁለት አይነት አሸዋነዉድ ያለዉ (2 አይነትነዉ ያለዉ አሉኝ😢
@Madina2023Ali
@Madina2023Ali Месяц назад
ጅልምጥሩም አለ ቆጂየው ያምራል ሲገርፍ ጅል በተመሣሣይ
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke Месяц назад
ማሻአሏህ አሏህይጨምርላችሁውላሂእኔይህው ሁለታመትበላይሊሞላኝነው ወላሂ ተቃጥየሞትኩኝ 😢😢😢ለሚያይልኝ
@Frehiwet-li4tv
@Frehiwet-li4tv Месяц назад
አይዞሽ ውዴ እንሰራለን
@zainabtkkeluae4038
@zainabtkkeluae4038 Месяц назад
ጨረቃ እንደጉድ እየፈረሰ ነው አትሸወዱ
@Zamani1983
@Zamani1983 Месяц назад
ወላሂ አሪፍ ነው እኔ 360ሽ ብር አልበቃኝም ገና😥
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Месяц назад
ለአጠቃላዩ ነው
@Zamani1983
@Zamani1983 Месяц назад
@@zemenaybaye7457 አደለም ከግርፍ ቀጥየ ጂብሰንና ፕላሥታክ ኮርኒሥ ለማሠራት ግን የኔ 74ቆርቆሮ ነው
@SolihamuhamedSolihamuhamed
@SolihamuhamedSolihamuhamed Месяц назад
የት ነሽ
@Zamani1983
@Zamani1983 Месяц назад
@@SolihamuhamedSolihamuhamed መካነ ሠላም
@OneDay-gw4yf
@OneDay-gw4yf Месяц назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን
@user-zi5ig8tt8q
@user-zi5ig8tt8q Месяц назад
አሰላሙ አለይኩም ሰላም እንደት ነህ አብደላ ለቤት ግርፍ ከጥቅል ሽቦ ሌላ ያስፈልገዋል እንደ 25ኪሎሽቦ ገዚተናል ብለውኚ ነው መልስልኚ ኪሎ ሽቦስ ስንት ነው ሌላ ጥያቄ ከሽንብራ ግርፍ ሌላ አድስ ድዛይን ፋሽን ካለህ አሳየኚ??
@user-re4xc1cj3s
@user-re4xc1cj3s Месяц назад
ይቅርታ ምንም አይምራም ቀለሙ😮
@user-rm7ph9et7u
@user-rm7ph9et7u Месяц назад
ለሁለት ክላስ ጂብሰም ኮርኒስ ስንት ይፈጃል
@mmmonmooomn6293
@mmmonmooomn6293 Месяц назад
የት ነው ያላችሁት እና ደሞ ውስጡ ካልተገረፈ ቀለም መቀባት አይቻልም እደ
@hshzbzhz4958
@hshzbzhz4958 Месяц назад
የት ሀገር ነው እሺ
@user-fp9df8ho2w
@user-fp9df8ho2w Месяц назад
ሰላም እንዴት ነህ ይቅርታ ግን 100 ካሬ ቦታ ይከን እሚያክል ቤት እና ከሁዋላው ደግሞ ክሊሶች ይሰራልዴ ይቅርታ አትለፉች እምታውቁት ንገሩኝ ❤❤❤🙏🙏🙏
@leratub6791
@leratub6791 18 дней назад
እነቴ በለሞያ ስለሆነቹ የመይሆነውን አይሆንም አትሉም የፈለገ የረሷ ሚርጨ ብሆንስ የዉጩ ቀለም በጠም ነው የሚደብረው ኤሄ የግሌ አስተየት ነው እቅርተ አርጉልኝ
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Месяц назад
ኡፍፍፍፍ ሙቻለሁ እኔ😢😢😢😢😢
@Haymi-ip1rn
@Haymi-ip1rn Месяц назад
ቤቱ አሞሯ ክንፍ ነው ወይስ ኤልሼፕ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 19 дней назад
L
@HalimaMohmad
@HalimaMohmad 17 дней назад
መካነ ሰላም ትሄዳለህ ወድም
@fatimaasn4912
@fatimaasn4912 Месяц назад
ደሴ ዙርያ መቅደላ እደህ መስራት ትችላለህደ ወድም
@dgbh9445
@dgbh9445 Месяц назад
ስንት ፈጀ እነም በቅርቡ ልሰራነው
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 Месяц назад
ለ90 ቆርቆሮ ፊንሽንግ ስንት ይጨርሳል ወንድም ንገረኝ??
@user-pz2ui2ru1r
@user-pz2ui2ru1r Месяц назад
እኔ ሰርቢስ 500 ሽብር ኡልቃኝም ሆይ
@lidiya727
@lidiya727 29 дней назад
ቀለምና ኮርኒስ ብቻ ነው 87 ሺ ይሄ ፌር አይደለም
@lidiya727
@lidiya727 29 дней назад
ውስጡ ቻክ ነእ ግርፍ ብቻ?
@hadiyahadiya215
@hadiyahadiya215 Месяц назад
ለ130 ዚንጎ ስንት ይፈጃል ፕሊሥ ካየህ መልሥልኝ
@AnnoyedCookingApron-jl2kc
@AnnoyedCookingApron-jl2kc Месяц назад
መኮይ ትሰራላችሁ
@jamila3850
@jamila3850 Месяц назад
ኬሻው ቆጆነው ሲቆሽሽ ይቀየራል ገጥሎ
@eexx2236
@eexx2236 Месяц назад
🕋🕋🕋🕋🕋🕋
@Raha869
@Raha869 Месяц назад
እስኪ የአባቴን ቤት በትንሽ ብር ፏ አድርግልኝ
@ሃዬቲዬቶብ
@ሃዬቲዬቶብ Месяц назад
እ 😂 የኬሻም አለ እንደ እኔ በሰው እየሳቅኩ ኬሜንት ላይ😂
@user-cg4mr3xe1d
@user-cg4mr3xe1d Месяц назад
ኬሚሴ ትሰራለህ በአላህ
@sjfjhkFgrosyf
@sjfjhkFgrosyf Месяц назад
እስኬ የኔን ቤትም ተጀምሮ ቀረ አስተካክሉልኝ
@ZedAliR
@ZedAliR Месяц назад
የእኔን መርሳ ነው ሺጡልኝ በአላህ እምገዛው የታደለች ናት ከእውነት ኮርኒሱ በጂምሶንነው 5ክላስነው እንዳያመልጣችሁ
@almasbh6100
@almasbh6100 Месяц назад
ሥንት ነው
@Kedutube-sc3jx
@Kedutube-sc3jx Месяц назад
88 shi bir bicha new yefaje sitil new yesemawut?
@salamerke5811
@salamerke5811 Месяц назад
የት አካባቢ ናቹህ
Далее
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 8 млн
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 8 млн