Тёмный

በሰይጣን ፈተና ለበዛባችሁ መፍትሔ! በመምህር ኘ/ሮ ዘበነ ለማ 

Memeher Dr Zebene Lemma
Подписаться 452 тыс.
Просмотров 173 тыс.
50% 1

በሰይጣን ፈተና ለበዛባችሁ መፍትሔ!
በመምህር ኘ/ሮ ዘበነ ለማ
ቅንብር:- e-BZ Solutions
July 2022 - Washington DC

Опубликовано:

 

20 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 656   
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m Год назад
የነብሴ አገልጋይ 🙏🏼ድንግል ማርያም በምልጅዋ ትጠብቅህ ረጅም አመት ኑርልን
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Год назад
እህቴ ደምርኝ አድስከፍቸ ነው ካረግሽኝ በስህ ንገርኝ
@BirhaneMeskel3
@BirhaneMeskel3 Год назад
አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን በረጅም እድሜ በሙሉ ጤንነት ይጠብ ቅዎት።ምርቃትዎን በጣም በጣም ነው የምወድልዎት።ምርቃትዎ አጥንት ድረስ ዘልቆ ይሰማል።ያለመልማልም።አብዝተው ይመርቁን።
@zarituzawuduu126
@zarituzawuduu126 Год назад
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@aidadelteil691
@aidadelteil691 Год назад
55555566556666666556556655665755655566556565567555756656666656656656666556755656567565665666766566666667666666565556655755575556555555556555556665557555555555u6755555555555576555556555555555556555555556556655565655555555767555755555555555555555556556775755567555555555577575665555555555555555555656555566555566556555555555555555556555656755555656555575555756555756555555555555665655555575555555555565555556565765555675555555655556556555676555555655555555555555655555555555755555565555565556655665555555555556576555567655555557557556575555566555755755565755667555566756567555555u5555575665555556655555575655655567555555557556565755555756555555567665555665555555576675565676575k767655575565565557555655557655555555555555556556565755555567755555567556756557565557565775556755556765555575755756776555755666755575665555555565555555555575555655556u6765555555565665666565555755656655655565655657566575676577555555665655675655655565666655655567565756555557555556565575676575555775555755565757756555557755775566556555557755555665555657667575575555575555765756556575555755765555556555u6765555575555656655565666655556555675755576656565565557665565566555655555i665557555766666555555555765556565555756555555655656555656765577675556555755565665555y55555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555⁵5555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555⁵55555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555⁵555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555555⁵755u55576555665557766656666766666
@almazbelaye5977
@almazbelaye5977 Год назад
Amen Amen Amen 🙏
@tigestalemayehu1877
@tigestalemayehu1877 Год назад
@@zarituzawuduu126 a!aa!A!AAA!AAAAAaaaaaaaaa!a!aa!!aaa!a!aaaaaaaaa!aa!aa!a T
@tigestalemayehu1877
@tigestalemayehu1877 Год назад
@@zarituzawuduu126 a!aa!A!AAA!AAAAAaaaaaaaaa!a!aa!!aaa!a!aaaaaaaaa!aa!aa!a T
@meseretasfaw2824
@meseretasfaw2824 Год назад
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f Месяц назад
❤። ❤❤❤። ❤❤❤❤❤። የብዙኃን እናት እመቤቴ ክድኃኔምህረት!!!---❤❤❤❤❤❤
@woletamareyam1595
@woletamareyam1595 Год назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን ቀለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን
@tigestkidane2874
@tigestkidane2874 23 дня назад
እግዚአብሔር ተናገረኝ ቃለ ሕይወት ያሰማዎት መምህሬ
@mettywork2860
@mettywork2860 Год назад
አሜን አሜን አሜን.... አድሜና ጤና እዲሁም ረዥም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ
@isewmaltemalte498
@isewmaltemalte498 Год назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ድንቅ ቃል ነዉ
@EhetagegnKebede-dx8ef
@EhetagegnKebede-dx8ef 4 месяца назад
🙏አሜን አባ ይፊቱኝ በረከትዎ ይደርብኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አባቴ🙏
@user-ds5xu4xp6p
@user-ds5xu4xp6p Год назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አባታችን
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@fasikamekonen-jo1bp
@fasikamekonen-jo1bp Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ይቅር ይበለን መምህራችን ተስፋ መግስተ ሰማይን ያውርስልን ለአገራችን ሰላምን ምህረትን ያላክልን እማምልልክ ከኛ አትለይ ትታደገን አሜን
@selammitku5758
@selammitku5758 Год назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን
@firehiwotayalew8020
@firehiwotayalew8020 Год назад
አሜን። የአባ ባሲሊዮስ ፀሎት አና በረከት ይድረሰኝ። የአብርሃም አምላክ የይሳቅ አምላክ የያቆብ አምላክ ቅድስት ሥላሴ ይክበር ይመስገን። መምህር ጸሎትሆ አና በረከትሆ ይድሰኝ። መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማዎት። ያገልግሎት ዘመንሆን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት። አመሰግናለሁ።
@AzebShfera7042
@AzebShfera7042 4 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@Nebyat6790
@Nebyat6790 11 месяцев назад
መምህረይ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣእርስዎን ለመግለጽ ቃላት የለኝም ለዘልአለም ኑሩልኘ አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 Год назад
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin tana yhabelna amen amen amen
@almazzewde543
@almazzewde543 Год назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እናታችን ንፅህቴ ንፁኀን ቅድስቴ ቅዱሳን ደንግል ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን በፀሎቶ አስቡን ሁለተኢየሱስ፣ ወልደ ትንሳኤ ፣ገብረስላሴ ብለዉ አሜን(3)
@niselnisel9992
@niselnisel9992 Год назад
መምህር ቃለሂወትን ያሠማልን የምሰጣቻዉ ትምርቶች መንፈስን እና ስጋን የሚያጠነክር ነዉ።አሜን አሜን አሜን
@romakeleta8401
@romakeleta8401 Год назад
አሜን ቃለ ሕይትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማይን ያውርሳቸው እረጅም እድሜን ያድልልን ሰላሙን እና ጤናውን ይስጥልን ቸሩ መድኃኔዓለም
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 8 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አደረሳችሁአደረሰንአሜን ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜናበጤና ያቆይልን አሜን አባታችን ፀሎቶው አይለየን ፣።
@user-sol321
@user-sol321 Год назад
ኡፍፍፍፍ .................. መምህር የእርስዎንና የሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌውን ትምህርቶች ስሰማ ነፍሴ ታርፋለች ፣ የእርስዎ ትምህርት ፣ ተዋህዶ ሃይማኖቴን እንዳውቅ አድርጎኛል ። በርቱልን ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። አሜን
@seniteeta1223
@seniteeta1223 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት የሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
@mahaletasfaw2164
@mahaletasfaw2164 Год назад
አሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋበረከት ያብዛሎት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው
@tseltsel9476
@tseltsel9476 Год назад
አበታችን በእግዘአብሔር ቸርነት ለዘአለም ኑሩልን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Год назад
አባቴ በፀሎቶት ያስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብለው በጣም የምወደውት
@elizabethtesfatsion4596
@elizabethtesfatsion4596 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላክ ቅዱስ ረጅም ዕድሜ ጤንነት ሰጥቶ ይጠብቅልን አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾
@user-nn7cr3qm9m
@user-nn7cr3qm9m Год назад
አባታችን ሽ አመት ኑሩልን እመቤቴ የለጇን ፀጋ ትሙላለው ቃላት የለኝም
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 Год назад
አሜን ፫ ቃለ ህይወቱን ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@tiyubista9685
@tiyubista9685 Год назад
አሜንንንንን፡ቃለሒወትያስብልን
@leuleamru1129
@leuleamru1129 Год назад
ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን
@lidiazappia640
@lidiazappia640 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@emudemla8764
@emudemla8764 Год назад
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎት አስቡን
@SelamawitAssfaw-fn3jd
@SelamawitAssfaw-fn3jd 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መዳን ይሁንልን ።ቃለሕይወት ያሰማልን ።
@user-br5lo9fq2e
@user-br5lo9fq2e Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህር በዉነቱ ቃለሂወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@emuemu9893
@emuemu9893 Год назад
አሜን አሜን አሜን ሉመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-uu2te9ge5c
@user-uu2te9ge5c Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን
@freweyniwelday5526
@freweyniwelday5526 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን
@tseltsel9476
@tseltsel9476 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወትበእሪሶለይ አደ ይሰማልን
@belainishbelainish4708
@belainishbelainish4708 Год назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አንዱ አምላክ አሜን እንካን ደኔ መጡ አባቶች ቃል ህይወት ያሰማልን ጠኔ ጸጋ እዲመ ይጨምራል ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሰጣል እናታችን ደንግል ማርያም አማላጅነት አይለይም አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Год назад
እህቴ ደምርኝ ካረግሽኝ በዝህ ንገርኝ እጠብቃሎሁ
@temutemu9526
@temutemu9526 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@alganeshwoldegabir1157
@alganeshwoldegabir1157 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልንበጸሎት አስቡኝ
@binesolo5502
@binesolo5502 Год назад
አሜን ካለሄዎት የስማለን እድሜ ጤና የስጥለን
@xgfdff858
@xgfdff858 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገንአባታችንቃለህይወትንያሰማልንእኛምየሰማነውበልቦናችንያሳድርብንአሜንአሜንአሜን
@user-ne8qg4kr9t
@user-ne8qg4kr9t 11 дней назад
አሜን 🙏✝️❤
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንመምህራችንፀጋሁንያብዛልንየሚያፂናናቃልነውእግዚአብሔርይባርክልንመምህራችን
@temutemu9526
@temutemu9526 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@sidisuamantamata7367
@sidisuamantamata7367 Год назад
አበ ረጅም ዕድሜነ ጤናዎትን እ/ር አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ስሜ እህተ መሪያም ነዉ እኔ አፅያተኛ ነኝና በፀሎቶት የስቡኝ አበ የለሁበት የሰዉ ሀገር ነዉ ችግሮች የገጥሙኛል ብዙዉን ግዜ ከሰይጠን ጉሮሮ አዉጡኝ ተቸግርየለዉ አበ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wongelawitasegahign678
@wongelawitasegahign678 Год назад
Amen abate endiih meraqina sebsabii yanuruliwot
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማአልን አባታችን
@habitam
@habitam 9 месяцев назад
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏አሜን አሜን አሜን አባታችን እጅግ እናመሰግናለን 🙏❤❤❤❤❤
@Filisltan
@Filisltan Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማለን መምህራችን።
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን በአውነት እግዚብሔር አምላክ
@tube-ep2xf
@tube-ep2xf Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አገራችን ሰላም ያድርን
@rigatdesita1826
@rigatdesita1826 Год назад
አሜን አሜን አሜንንንንንንንን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
@qaws7708
@qaws7708 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልንየሰማነውን በልቦናቺን ያሳድርብን
@godoleyaswbekele9133
@godoleyaswbekele9133 Год назад
ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ ስለትምህርትዎ እንዳለ እቀቅ የሌለነት መካሪ ሀል ስቺ እበርቺ ድንቅ ህይወት ስቺ መንገድ መሪ ነብስ እድኚ ሆኖ በየያንዳዱ ትምህርት ላይ እንዳለው ቃለ ህይወት ያስማልኝ እድሜ ፀጋ ውን ያብዛልን ።
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 Год назад
ካለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f Год назад
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን
@addismazengiya4328
@addismazengiya4328 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆየዋት 🙏🙏🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን
@tekolayigermu4049
@tekolayigermu4049 Год назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
@zewditubekana902
@zewditubekana902 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አባታችን አይለየን
@azebnegash6723
@azebnegash6723 Год назад
አሜን መምህር ቃለለህይወት ያሰማልኝ
@tekuamnidani983
@tekuamnidani983 Год назад
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያውልልን🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን
@aishakhaliefa1302
@aishakhaliefa1302 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቀሪ ዘመኖን አምላካችን መድህን ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ በፀጋው ሙላት ይባርክልን አሜን
@habtamnshhabtamnsh1186
@habtamnshhabtamnsh1186 Год назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ስወዳቹ ኑርልን
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 Год назад
አበተችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zebib3563
@zebib3563 Год назад
በጣም አፅናኝ ትምህርት ነው ክቡር አባታችን ቃለ-ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን!!!
@saras9123
@saras9123 Год назад
አሜን አሜን አሜን እኔም አለሁኝ በፀሎት አስቡኝ
@ilovemommom3040
@ilovemommom3040 Год назад
አባታችን ቃለህይዊት ያሰማልንእ በእውነቱ
@tiyadubali8308
@tiyadubali8308 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@eyosafethebrom4517
@eyosafethebrom4517 Год назад
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@user-lg9vl8og2u
@user-lg9vl8og2u Год назад
ቃለ ሂይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራች አሜን ይሁን ይደረግልን ለሁላችንም
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Год назад
Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn amen amen amen 🤲🙏♥️
@tseltsel9476
@tseltsel9476 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን
@natranhd2714
@natranhd2714 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን !!!
@yeneneshassegid2795
@yeneneshassegid2795 Год назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kalyewt yasemaln mamer Eigzaber oill Ethiopian people yetbek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን አባታችን
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን
@abebayehusime9208
@abebayehusime9208 Год назад
አባ ዕድሜውን ከሙሉ ጤንነት ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን
@sintayehutilahun5200
@sintayehutilahun5200 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታች ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abelbarkute9774
@abelbarkute9774 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-pi7cm2bu1w
@user-pi7cm2bu1w Год назад
አሜን..አሜን..አሜን..መምህር..ቃለ..ህይውት..ያሠማልን
@maaregabraha1009
@maaregabraha1009 Год назад
አሜን አሜን አሜንንን ደጉ አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልንንንንን
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን።
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
ኦርቶዶክሳውያን ኑ ከኦርቶዶክሳውያን ጋር ቤተሰብ እንሁን
@garaamagadaama5218
@garaamagadaama5218 Год назад
ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 Год назад
አባታችን አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@salahdxb2964
@salahdxb2964 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@tig.ssemeneh7836
@tig.ssemeneh7836 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@adeniasesye661
@adeniasesye661 Год назад
እግዚአብሔር በቃ ይበለን ቃል ህይወት ያሰማል አባታችን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏አቤቱ አተዉ ይቅር በለን ልቦናችነን ይክፈትልን ተመስገን አምላኬ ስሙ የተመሠገነ ይሁን🙏🙏🙏
@darartual1086
@darartual1086 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋና በረከት ያብዛሎት እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🤲🤲🤲
@user-bw4oj1jr2g
@user-bw4oj1jr2g Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ያስጨነቃትን መንፈስ ይቀጥቅልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን አሜን ።
@bitanyaandarge6728
@bitanyaandarge6728 Год назад
Amen 🙏
@user-hj4cp9ii2x
@user-hj4cp9ii2x Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃልዎት ያሰማል መምህራችን
Далее
አርጋኖን የሰኞ - Arganon Monday
45:08
Просмотров 847 тыс.