Тёмный

በየቀኑ ንስኅ መግባት ለሚፈልጉ! ለእራሳችንና ለሀገራችን መፍትሔ! የተስፋ ትምህርት - ክፍል 12 

Memeher Dr Zebene Lemma
Подписаться 452 тыс.
Просмотров 694 тыс.
50% 1

በየቀኑ ንስኅ መግባት ለሚፈልጉ! ለእራሳችንና ለሀገራችን መፍትሔ! የተስፋ ትምህርት - ክፍል 12
በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
ቅንብር:- e-BZ
October 2020 - Washington DC

Опубликовано:

 

8 окт 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,4 тыс.   
@sheilalovelly7000
@sheilalovelly7000 2 года назад
ወንድሜ ከ30 አመት በላ በሱሰ ላይ ነበር👋ዛሬ ግን በቃጥላ ማሪያም ፀበል ታምሩን አይቷል🙏🏾 ከሱሶች ነፃ ሁኖ ዛሬላይ ገዳም ውስጥ ንስሀ ገብቶ እየፀለየ ይገኛል🙏🏾 ለቅድስት ድንግል ማሪያም ምስጋና ይገባታል🙏🏾🙏🏾🙏🏾እንደኔ ብድንግል ማሪያምን ታአምሯን ያየ ላይክ ያድርግ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Год назад
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@hnoas8798
@hnoas8798 Год назад
እልልልልልልልልልልልል ክብር ለእመ ብዙሀን ለሁላችንም ታምሯ ብዙ ነው😢😥😥😥😥😥😥
@selamkedir5352
@selamkedir5352 3 года назад
ባንተ ላይ አድሮ ልባችንን በተስፋ ለሞላልን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል። አሜን!!
@user-uv2ri4ec2t
@user-uv2ri4ec2t 3 года назад
ቄስ አንተ አይባልም ውዴ አንቱ ነው የሚባለው
@asefumunasie2998
@asefumunasie2998 3 года назад
ይህን የሰማሁትን ትምርት እንድተገብረው እግዛቢሓር ይርዳኝና እተገብረዋለሁ። መዝሙር 50 ሁልጊዜ ባነበውም ምስጢሩ ረቀቅ ባለ መልኩ በልቤ ገብቶል። አሜን።
@tsgeredagebre4222
@tsgeredagebre4222 3 года назад
@@user-uv2ri4ec2t
@tsegrdamesfintwarda851
@tsegrdamesfintwarda851 3 года назад
እውነትነው
@mimikidane4578
@mimikidane4578 3 года назад
newre new anti ayebalem okay
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 3 года назад
አባታችን መምህራችን ስለኛ ህይወት እንደዚህ መድከሞት የሰማይ አምላክ የሚያስፈልጎትን ሁሉ አትረፍርፎ ይስጦት ቃላት የለንም .....እሱ ይጠበን … ምስጋና ይግባው ለደጉ አምላክ
@mimidxb
@mimidxb Год назад
አሜን. አሜን. አሜን. ያስተማረን የመከረን ለልዑል እግዚአብሔር አምላክ ክብር. ምስጋና. አይግባ. ለመምህረችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@Phobe21
@Phobe21 3 года назад
“አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።”
@adugnamerechy4951
@adugnamerechy4951 3 года назад
መምህራችንቃለ ህወት ያሰማለን አሜን
@ghenethagos3188
@ghenethagos3188 3 года назад
Btame amsegnalhu tebark
@saronmichael8010
@saronmichael8010 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@fitsumwondwessen1870
@fitsumwondwessen1870 3 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ር የድነግል ልጅ ቸሩ መዳኒትአለም ይስጥህ በጣም ጥሩ የነብስም የስጋም ፈዋሽ ትምህርት ነው
@martahunachew781
@martahunachew781 3 года назад
አሜን ይማረን
@Phobe21
@Phobe21 3 года назад
“አንተን ብቻ በደልሁ፥ በፊትህም ክፋትን አደረግሁ፥"
@meskeremabebe3285
@meskeremabebe3285 2 года назад
ተመስገን ለሉዕል እግዚአብሔር ተመስገን ለድንግል ማሪያም ልጅ አባታችን እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን እገዚአብሐር ይመስገን አባታችን በእድሜ ጠጤና ያቆይልን ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛሎ 🙏🙏🙏
@user-zt5yq7yo3n
@user-zt5yq7yo3n Год назад
የኛ እቁ መምህር ቃለሒወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልዎት አሜን አሜን አሜን ሀይለ ማርያም እያሉ አስቡልኝ በጸሎት በሰላም ከልጁ እዲደባልቅልኝ
@lewamehabtay7842
@lewamehabtay7842 3 года назад
እግዚአብሔር መልካም አባት ነው አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ ይቅርም በለኝ!!!
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 года назад
መታደሰ ያለበት ልቤ ነው ልቤን አድስልኝ መዳኒአለም ሰላም ለአገራችን ሰላም ለኦርቶዶክሳዊያን ሰላም ለአለማችን ይሁን ማረን ማረን ማረን ይቅር ብለን ክርስቶስ ቃለሂወትን ያሰማልን መሞህራችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን አደርገዋለሁ አባታችን የተወዳዳቹ ኦርቶዶክሳዊያን እስቲ ግእዠ የሚያውቅ ኮመንት ላይ ፃፉልኝ በየቀኑ የምንደግመውን አመሰግናለሁ
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 года назад
እማ ማህበረ ቅዱሳን ግዕዝ እያስተማሩ ነው ግቢና ተከታተይ ሁሉም በፔቻቸው አለ #Mahibere Kidusan በዚህ ገብተሽ ተከታተይ ከ1 ጀምረው በተከታታይ ነው ያስተማሩት ተመካከል ሳይሆን ከመጀመሪያው ጀምረሽ ተማሪ እኔም እየተማርኩ ነው
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 года назад
Seble Eyasu በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እሺ በሚገባ እማራለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 года назад
አሜንአሜንአሜንን
@tggebremedhin880
@tggebremedhin880 2 года назад
Enym
@ayinalemabera8351
@ayinalemabera8351 2 года назад
amena amen amen kale hiwotini.yasemalen memera.acheni.bereketi.xegawuni.yadilachuu.edime.xena.yadilchuu .amen.amen.amen.🙌🙌👏🙏💟💓❤
@selammerhawi7841
@selammerhawi7841 3 года назад
ጸጋውን ያብዛሎት መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ለኛም የሚያስተውል ልቦና ይስጠን በልቦናችን ያሳድርልን ጌታ ከሁላችን ጋር ይሁን ሀጥያታችን ያንጻልን እንደቸርነቱ ብዛት ይሂድብን አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን ♥♥♥
@atitegebmulatwawu5984
@atitegebmulatwawu5984 3 года назад
አቤቱ ማረን ከገባንበት ውጅብር አውጣን እኛ ሀጢያተኛ ልጆችህ ምህረትህን ዘርጋልን
@lawayesh8994
@lawayesh8994 3 года назад
አሜን ይፍቱኝ አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን🙏 በፀሎትዎ ያስቡኝ ከዛሬ ጀምሬ አደርገዋሐሁ።
@aaasss9623
@aaasss9623 3 года назад
Amen amen amen
@hawialamuu6616
@hawialamuu6616 3 года назад
AmnAmnAmn
@lemlemgirma3883
@lemlemgirma3883 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ይፍቱኝ በማወቅም ባለማወቅም የሰራሁትን ሀጥያት ይፈቱኝ
@tachwodiyademissie386
@tachwodiyademissie386 Год назад
አቤቱ ጌታሆይ በቤት አጽናኝ መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር ይበለን የቅዱሳን በረከታችው ይደርብን ።
@Phobe21
@Phobe21 3 года назад
“ከፊትህ አትጣለኝ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ።”
@aregashwami4835
@aregashwami4835 3 года назад
kale hiwet yasemalen memhir!
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 3 года назад
Amen
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 3 года назад
labatachin segeaa berketun yadelilnn leneam masetewalun yestegi
@user-we3kg4jf8t
@user-we3kg4jf8t 3 года назад
አባቴ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በፀሎት አስቡኘ ወለተ ስላሴ
@tadelechgebisa9700
@tadelechgebisa9700 3 года назад
Y
@user-gx6sv3eo9x
@user-gx6sv3eo9x Год назад
አሜን ቃል ህይወት የሰማልን በእድሜና በጤና የኑረልን የኔ አባት
@merrtek1417
@merrtek1417 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን.....ነብሰ ሁለም በርስዎ ትምህርት ትፈወሳለች...በፆለትዎ ያስቡኝ አባቴ 🙏🙏🙏
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 3 года назад
አደርገዋለሁ አምላክ ይርዳኝ ለማስታመስ አሜን ድንግል ትቁምለን ለመላው ቤተሰብ አሜን አሜን አሜን ምርቃትዎ ሁሉ ይድረሰን አባታችን ቃለ ህይወት። ያሰማልን።
@saragebre6381
@saragebre6381 3 года назад
Aregewalehu amelak yerdang
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 3 года назад
Amen Amen Amen
@aynalem7004
@aynalem7004 3 года назад
Amen. Amen Amen
@zahlelebanon4514
@zahlelebanon4514 3 года назад
@@aynalem7004 አሜንአሜንአሜነ
@zahlelebanon4514
@zahlelebanon4514 3 года назад
አሜንአሜንአሜንእልልልል
@musefikremariam3752
@musefikremariam3752 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከሙሉ ጤና ጋር ለኛ ሐጢአተኛና በደለኛ ለሆንን ልጆችዎ ሲል የፈጠረን አምላክ ያድልልን። አባታችን በፀሎዎ ሁሉ ያስቡኝ
@mesi557
@mesi557 Месяц назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን👏✝️ የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን🤲🕊🕊💐💐
@user-op7hu1nd6n
@user-op7hu1nd6n 3 года назад
ስላም እግዚአብሔር ከሁላችነምጋ ይሁን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ ስላማችህ ይብዛ መምህርየ ይህንን ግዜ እና ስአት ለኛ ስለስጠህን ከልብ እናመስግናልን እድሜናጤና ይድጥልን
@mariambubshait9477
@mariambubshait9477 3 года назад
አቤቱ እደቸርንትህ ብዛት ይቅር በለኝ
@adanechgashaw8443
@adanechgashaw8443 2 года назад
አሜ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን እንደስራችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን አሜን
@keyayemareyamlje942
@keyayemareyamlje942 3 года назад
አቤቱ ላጠፋዉት ጥፋዉትን ሁሉ ይቅር በለኝ አቤቱ ማረኝ አቤት ከመጥፎ ስራዎች ሁሉ አንተ ጠብቀኝ አቤቱ ለዘላለም አትለየኝ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qk1wf1mu6t
@user-qk1wf1mu6t 3 года назад
አቤቱ ይቅር በለን ልቦናችንን ንፁህ አድርግልን አሜን አሜን አሜን
@redietdawit724
@redietdawit724 3 года назад
አቤቱ እንደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለኝ🙏
@hageremekonnen1402
@hageremekonnen1402 Год назад
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !! አቤት እንዴት ደስ ይላል እናንተን የሰጠን አምላክ ክብር ምሥጋና ለእርሱ ይሁን !! ተመስገን !!
@danimehari9714
@danimehari9714 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 3 года назад
አቤቱ በፊትህ አትጣለኝ አሜን አሜ ን አሜን መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የማያልቀውን ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን ሁሌም ከኛ ሳትለይ ግዜህን ሰዓትህን ሁለ ነገርህን ሰተህን ይህን መንፈስን የሚያድስውን ቃለ እግዚአብሔር ስላስተማርከን እናመሰግነለን እመብርሃን ካንተጋር ትሁን ትጠብቅ ♥️
@sitotatube2010
@sitotatube2010 3 года назад
አምን አሜን አሜን ቅለ ሕይወት ይሰምልን ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶ ይድረሰን
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
አሜን አሜን አሜን እደክፋታችን ብዛት ሳይሆን እደቸርነቱ ይቅር ይበለን ቸሩ መዳህኒያለም የአለሙ ቤዛ መምህር እርሶም ስለሚመግብን መፈሳዊ ምግብ ከልብ እናመሰግናለን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን❤
@atsedemerawi8003
@atsedemerawi8003 Год назад
አሜን በድሜ በጤና እግዚያብሔር ይጠብቅልን መምር
@user-jx3sq1zp6u
@user-jx3sq1zp6u 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ልጅህን ባርያህን ይቅር ብለኝ🙏🙏🙏
@seladagne5336
@seladagne5336 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ❤ እኔንም በፀሎት አስቡኝ አደራ🙏 ስምሰረተ ማርያም ከጣልያን
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/show-UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@user-uv2ri4ec2t
@user-uv2ri4ec2t 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ትምህርቱ ምርቃቱ ከማር በላይ ይጣፍጣል ። ለአባታችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@sefialemb7611
@sefialemb7611 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን አጥንትን የሚያለመልሙ ትምህርቶችን ስለምታስተምረን እረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶህ ስብከትህን መና አያስቀርብህ በሰሚዎቹ ልብ ያስርፅልህ አሜን🙏🏾
@eduedom8403
@eduedom8403 3 года назад
አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማለን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ በጤና ያድልልን አሜን ለሰማነውም እዝነልቦናችንን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን 🙏
@eshetuyeshetilla1437
@eshetuyeshetilla1437 3 года назад
ተመስገን ለድንግል ማርያም ልጅ እናንተን የመሰለ ዕንቁ መምህራን ስለሰጠን 🙏🙏ለንሰሀ ያብቃን 🤲
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 года назад
አሜንአሜንአምንንን
@user-vz1ji3cb1y
@user-vz1ji3cb1y 2 года назад
አሜንአሜንአሜን
@yemegusalabera6278
@yemegusalabera6278 2 года назад
Mn
@hamertib8355
@hamertib8355 2 года назад
አይ ለራሳቸው አልሆኑም በትረሰፍ ጊዜአቸው ሚኒሊክ ሰባኪ ናቸው
@tgtg2162
@tgtg2162 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን በፀሎትዎ ያስቡኝ ይፍቱኝ አባታችን
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s 3 года назад
አሜን መምህር በአንተ ላይ አድሮ እንድንፈወስ ያረገን የጌቶች ጌታ የአማልክት አምላክ ቸሩ እግዝያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው
@bzjshhshshsjjs8317
@bzjshhshshsjjs8317 3 года назад
አቤቱ እደቸርነትህ መጠን ይቅር በለን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@wondemumelsamo2728
@wondemumelsamo2728 3 года назад
እጠበኝ እነፃማለው ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለው አሜን ። መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ክብረ ቅዱሳንን ያድልልን
@almiytube546
@almiytube546 3 года назад
በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ሀጢያቴን ስለረሣልኝ ዛሬም ጤናን ሰቶ ያኖረኛል አቤቱ በምን ቃል ልግለፅህ ተመስገንልኝ
@almaxalmax3266
@almaxalmax3266 2 года назад
አቤት እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን።እንደምህረትም ማረን ንጽህ ልብን ፈጠርልኝ አሜን ቃልሕይወት ያስማልን የስማነውን በልባችን አሳድርብን አሜን መምህራችን ልኡል እግዚአብሔር። ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
@amanmuluye9278
@amanmuluye9278 3 года назад
-ከሀጢያት እጠበኝ ከአበሳየም አንፃኝ -አቤቱ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ፥ የቀናውን መንፈስ በውስጤ አድስ -ከሀጢያቴ ፊትህን መልስ፥በደሌን ሁሉ ደምስስ *መምህር የሚያፅናና ትምህርት ነው ተስፋ ባጣውበት ሰአት ተስፋን አግኝቻለሁ። በጣም እናመሰግናለን ሌላም የዳዊት መዝሙር ገልፀህ አሳስበን።
@romaredae4428
@romaredae4428 2 года назад
Amen Amen Amen yftun
@getahunazanaw5784
@getahunazanaw5784 3 года назад
ቃለሒወት ያሰማልን መምህር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን።
@musefikremariam3752
@musefikremariam3752 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን በአባታዊ ቃሉ እዚህ እነደተሰበሰብን በመንግስቱም ይሰብስበን አገራችንን እና ሕዝባችንንም በቸርነቱ ይጠብቅልን በቃችሁ ይበለን ይህንንም የዐቢይ ፆም የሐጢአታችንና የበደላችን ሁሉ መደምሰሻ የመንግሥተ ሰማያት መውረሻ የድርግልን። ለአባታችን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን
@user-jx3sq1zp6u
@user-jx3sq1zp6u 3 года назад
እኔን ባርይው ልጁ በአማላጁ ቁዱስ ኡራኤል ይቅር ብሎኛል አሜን 🙏🙏🙏
@Eminet369
@Eminet369 3 года назад
ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለኦርቶዶክሳዊያን ፍቅር አንድነት ለህዝባችን ምህረት ለሁላችን ብርታት ትግስት ፅናት ለሁላችን እድሜ ጤና ለመምህሮቻችን /ላባቶቻችን እግዚአብሔር አንድ አርገን እባክህ በሰላም ኑልን መምህር
@chuchutsige8291
@chuchutsige8291 3 года назад
አሜን አሜን
@mikiyasgeberemedeni3693
@mikiyasgeberemedeni3693 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን አሜን
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 года назад
አምንን
@tiztagebremedhin6094
@tiztagebremedhin6094 2 года назад
@@ttigistttigist2200 ጸኀኀኀኀኸቀ
@musefikremariam3752
@musefikremariam3752 Год назад
አሜን አሜን አሜን እንደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን ። አባታችን ቀለ ህይወት ያሰማልን በፀሎትዎ ሁሉ ያስቡን ሀገራችንንም በምህረቱ ይጎብኝልን አሜን ።
@amanuel5687
@amanuel5687 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባታችን በጸሎትዎም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል🙏🙏🙏
@yeshi6755
@yeshi6755 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ የእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን
@maranata770
@maranata770 3 года назад
ከቧለሟልነትክ አታውጣኝ ፈጣሪዬ በንፁ ልቦናዬ እንዳመልክህ እርዳኝ ከሀጥያቴም እጠበኝ አንፃኝ አባቴ በፀሎቶ አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@user-lk5zf4ui7x
@user-lk5zf4ui7x 2 года назад
አቤት እግዚአብሔር ይሄንን በጆሮዬ ያሰማኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው። እንደ እርስዎ ያለ መምህር ለሰጠኝ እግዚአብሔር ክብር ይግባው። ለእርስዎ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ። ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።
@user-uf9wg1jt6t
@user-uf9wg1jt6t Год назад
አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት ልዑለ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ውድ አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያብዛልኦት ቅዱስ አማኑኤል እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጂነቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን ✝️🙏
@tigistalemu9082
@tigistalemu9082 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ልጅህን ባርያህን ይቅር በለኝ ከነሸክሜ ተሸክመከኛልና ለሰው የማይቻለው ለአንተ ግን ሁሉም ይቻልሀል የሰማይና የምድር ንጉስ ሆይ በምህረትህ ማረኝ አሜን አሜን አሜን
@qtdoha910
@qtdoha910 Год назад
አቤቱ እንደቻርነትህ ማሬኝ ይቅር በለኝ
@graceorfali3623
@graceorfali3623 3 года назад
እግዚአብሔር ክፍ ያርግልን ዛሬ ነፍሴን ደስ ብሎታል በተሰጦት ስልጣን ስለፈቱን ምን እንደምል ቃላት አጠረኝ ለእኛ ለስደተኞቹ ይህንን ማግፕት መታደል ነው።
@user-el3nw9lb2y
@user-el3nw9lb2y 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰማነዉን በልባችን ያሣድርልን
@asmarashikor2536
@asmarashikor2536 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን አቤት በስመአም ስትመሩቁን ውስጣችን እንዴት ደስ እንደሚለው እና ትምህርትዎት በልባችን ያኑርል እግዛቢሔር እርስዎም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ጌታ አሜን
@ekooeeta6661
@ekooeeta6661 3 года назад
እግዚአብሔር እረኛ ዬ ነው
@ekooeeta6661
@ekooeeta6661 3 года назад
ይቅር ብሎኛል አባቴ
@almaztome5350
@almaztome5350 3 года назад
አሜን ፫ እውነት ነወ ተድላ ደስታን ሰጠኛ በነሰሀ መንገድህን መራን በይቅርታ አሰበነ አሜን ለመምህር ወንድሜችን ቃል ሕይወት ያሰማለን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !!!!
@ayinalam5006
@ayinalam5006 2 месяца назад
መምህር ዶክተር አባታችን ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አብዝቶ ጨምሮ የአኑርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስ ጸጋ ዎትን ያብዛልን ጸጋ በረከቶውን ያሳድርብን ያሳድርብን እኔን ወላይታ ሀናን በጸሎቶ ያስቡኝ❤❤❤
@azebtaffesse4776
@azebtaffesse4776 3 года назад
amen! kale hiwott yasemalin memhirachin edme, tenants tsegawin yabzalin ! eshi
@behailuteffera2082
@behailuteffera2082 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ልኡል እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነመላው ቤተስብኦ
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 3 года назад
መዝሙር 50 ሁሌም የምደግመው ጸሎቴ ነው በግእዙ በቃሌ ይዤዋለሁ ሆኖም ዝም ብዬ በማነብነብ ነው ትርጉሙንና ምስጢሩን አሁን ተረዳሁ እግዚአብሔር ይስጥልን በውነት የሚመስጥ ግሩም ትምህርት ነው በጸጋው ይጠብቅልን
@tgd1875
@tgd1875 3 года назад
እባክሽን/ ህን በግህዝ ጽፈው ይላኩልኝ አመሰግናለሁ ሰላም ለአገራችን/ ለሕዝባችን/ ለሁላችን አሜንንንንንን
@hanaalamu9871
@hanaalamu9871 3 года назад
አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ቸሩ መድሃኒአለም ቃሉን እሰማለሁ ግን ምንም ለወጥ የለኝ አቤቱ ቸሩ መድሃኒአለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@edasooganamoo7092
@edasooganamoo7092 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃላሂይወትን ያሠማልን ያሠማነውን ባልቦነችን ለይ ያሠድርብን ማምህር ባፀሎት አስቡኝ ስርኩታ ማርያም
@fentaneshihabtamu1926
@fentaneshihabtamu1926 3 года назад
አቤቱ እዴይቅርታህ ብዛት ገናናነት ይቅር ብለን
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 3 года назад
ነፍስን የሚያለመልም ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@yesoharegamed6789
@yesoharegamed6789 3 года назад
gt
@eskindermekonnen1591
@eskindermekonnen1591 2 года назад
ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ጊዜህን ያርዝምልን!!!
@woinshetteshome6982
@woinshetteshome6982 2 года назад
Kale Hiwot yasemaln!!!!
@adanechgashaw8443
@adanechgashaw8443 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይቅርታህን አድርግልን ገፀ መህረትህን አምጣልን አቤቱ ኢትዮጵያን ለክፉ የሚያስቧትንም ልቦና ስጣቸው....
@caaisha7221
@caaisha7221 3 года назад
መምሕራችን በእውነት በጣም ከልብ እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@hirutttefer1025
@hirutttefer1025 3 года назад
አቤቱ፥ንጹሕ፡ልብን፡ፍጠርልኝ፥የቀናውንም፡መንፈስ፡በውስጤ፡ዐድስ አሜን!
@user-gy7py2ok7s
@user-gy7py2ok7s 3 года назад
አቤቶ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ:: እንደምህረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ:: ከበደሌም ፈጽሞ እጠበኝ:: ከሀጢአቴም አንጻኝ:: አባት ሆይ እኔ ሀጢያተኛ ደካማ የማረባ ነኝ:: አንተንሳስቀይም ነው የኖርኩት: ስለዚህም እንደ ቸርነትህ ብዛት ማረኝ:: አንጻኝ::
@birhanuroha1386
@birhanuroha1386 3 года назад
Amen amen amen
@kalkidanadmas760
@kalkidanadmas760 3 года назад
መዝሙር 50,ያለሁ የፀሎት መዝሙር ነው
@ethioenate7992
@ethioenate7992 3 года назад
አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልን ሀጢያታችን ሁሉ ደምስስልን አባቴ እግዚአብሄር አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጠዎት ሁሌ ነዉ የሰወን ትምህርቶች ደጋግሜ እማዳምጥ
@saronmichael8010
@saronmichael8010 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ምንም በጎ ምግባር የሌለኝን ባርያህን ሀጥያቴን ማረኝ ይቅር በለኝ 😭😭😭 ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር
@user-qf2vo6nt8t
@user-qf2vo6nt8t 3 года назад
አቤቱ እንደ ቸርነት መጠን ማረኝ እንደ ምህረትም ብዛተ መተላለፈን ደምስስልኝ😢😢😭😭
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@kidist176
@kidist176 Год назад
አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። እግዚአብሄር አሁንም ጸጋውን ያብዛልዎት። እመቤታችን ዘወትር አትልይዎት።አሜን ይፍቱን።
@musefikremariam3752
@musefikremariam3752 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎትዎ ሀሉ ያስቡኘ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከመልካም ጤና ጋር እግዚአብሔር አምላከ ያድልልን አሜን
@misterabebe8964
@misterabebe8964 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን! መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን! በስንት ጊዜ ለካህን ራሳችንን እናሳይ መምህር
@Setna1312
@Setna1312 3 года назад
አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ እንደምህረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ።
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 2 года назад
አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@teferimelkamu6704
@teferimelkamu6704 2 года назад
ተመስገን ለድንግል ማርያም ልጅ እናንተን የመሰለ ዕንቁ መምህራን ስለሰጠን 🙏🙏ለንሰሀ ያብቃን
@user-jd1ny3lr5d
@user-jd1ny3lr5d 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን💚💛❤💒🙏🙏🙏
@asinakechgirmaamenamen425
@asinakechgirmaamenamen425 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕደወኑ
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያኑርልን ሰምተን ደግሞ 30፥60፥100 የምናፈራ ያርገን የእናታችን ሊድያ ልቦና የከፈተትልን ሰላሙን ያብዛልን ለንስሃ ሞት ያብቃን።
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በንተ ላይ ያሰተማረን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሆን የድንግል ማረያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይድረሰዉ ከምስጋና ሊላ ምን ይከፈለዋል ተመስገን በደላችን ይቅር በለን ጊታየ አምላክ ማሬ ነህ እና 🙏🙏🙏ማረን
@ArA-nq4od
@ArA-nq4od Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ሁሌም በፀሎቶት ያስቡን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@muslimbrootherhood
@muslimbrootherhood 3 года назад
መምህር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔና ቤተሰቤ ከልብ ነው የምንወዶት
@elenazemuy531
@elenazemuy531 2 года назад
Amen Amen Amen
@solomondesalngn4964
@solomondesalngn4964 2 года назад
መምሕር ዶክተር ዘነበ ሠላም ላንተ ይሁን በ1968 ከ46 ዓመት በፌት የመጀመሪያው የኢ ሐ ፖ መታሠር ሲጀምር የመጀመሪያው ከሆኑት አንዱ ነበርኩ 7 ዓመቴ ጋስጫ አባ ጊዮርጊስ የተቀበልኩት
@solomondesalngn4964
@solomondesalngn4964 2 года назад
የድቁና ክሕነት ትቸ አድስ አበባ ገባሁ በዝሙት በሀጢያት ርኩስ ሆኜ ለሠይጣን ተመቻችቼ ባለሁበት ወቅት ነበር አድሐሪ ይውደም ብዬ አምላኬን የካድኩትና የታሠርኩት ለአራት ዓመታት ስታሠር መጽሐፍ ቅዱስ ማበብነጀመርኩ ከዚህ የዳዊት መዝሙር ምዕራፍን በቃሌ እንቅል እምቢ ስለኝ ሲጨቀኝ ሙሉ ቀን እየደገምኩ ነበር እንቅልፍ የሚወስደኝ ከአራት ዓመት በኋላ ስፈታ እንኳ ሱስ ሆነብኝ ሣልደግመው የምልበት ቀን የለም በተለይም አቤቱ መተላለፌን ደምስ ከሀጢያቴም አንጻኝ ስለው እባዬ ሣለውቀው ይፈሣል የሞወደውን ተተርሰው ስላስተምሩኝ አንደብትዎን ለብዙ ዘመን እንድሰማው ይቆይሉን አሜን
@enattiruneh464
@enattiruneh464 Год назад
አንተን ብቻ በደልሁ ይቅር ባይ ነህና ማረኝ በሁሉም ያስቀየምኩህን ሁሉ
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 года назад
አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አምላካችን ልባችንን እሱ አስተካክሎ መቀመጫው ዙፋኑ ይሆን ዘንድ ይቅረፅልን አሜን ፫
@genisemusemu2
@genisemusemu2 Год назад
መምራችን ኑርልን ሌላ ቃል የለኝም በጣም ነው የምውድክ ያንተን ትምህርት ስሰማ ትልቅ ተስፋ ይሰማኛል የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን እግዚያብሄር::
@berti6784
@berti6784 2 года назад
አሜን 🙏 አሜን🙏 አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜን ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንወትን ይባረክልን በፆሎት ያስቡን ከሚያዘናጋን ክፉ መንፈስ ይጠብቀን የድንግል ማሪያም ልጅ 🙏🙏🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
@peacenow7479
@peacenow7479 3 года назад
አቤቱ ከሀጣቴ አንጻኝ ከበሌ እጠበኝ!!🤲🏻🙇🏽‍♀️🤲🏻🙏😭💯
@eduedom8403
@eduedom8403 3 года назад
አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አቤቱ ንፁህ ልብን ሰጠኝ ቀጥተኛይቱን መንገድ እነድሔድ ምራኝ እንደ እኔ ሃጥያት ሳይሆን ..አቤቱ እንደ ይቅርታህ ብዛት ይቅር በለን አሜን አባታችን ኑሩልን ...🙏
@eeee8257
@eeee8257 3 года назад
የሀ ትምህርት መስማትየ ደስተኝ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 2 года назад
መምህራችን አባታችን የምወድህና በስስት የማይህ የነብሴ ምንገድ የመራሄኝ የኔም የሁላችንም የኦርቶዶክስች ነብሳችን በቃሉ የምታለመልማት እንቁ የተዋህዶ ልጂ እግዚአብሔር ከኔ እድሜ ቀንሴ ይስጥህ ነው እምለው እኔ ለእግዚአብሔር
@sarahazza691
@sarahazza691 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን እግዚአብሔር ሆይ እንደቸረነትህ መጠን ማረኝ እንደምረትህ መጠን ይቅር መዝሙር። ደዊይት ምዕራፍ 50
@tigistbelayneh3024
@tigistbelayneh3024 2 года назад
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን እግዚአብሔር ይባርክሎት ረዥም እድሜን ይስጥልን
@demulove6243
@demulove6243 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በፀጋ ያቆይልን መምህር
Далее
The last one surprised me! 👀 🎈
00:30
Просмотров 5 млн
😍😂❤️ #shorts
00:12
Просмотров 688 тыс.