Тёмный

በሳቅ ጨረሱኝ አቤት ወንዶች ሲያገነፉ 

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Подписаться 349 тыс.
Просмотров 346 тыс.
50% 1

ሐዲስ ዜማ የዩቲዩብ ቻናልን ቤተሰብ ይሁኑ

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,9 тыс.   
@-haddiszema
@-haddiszema Год назад
አቤል ጥበብ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ t.me/abmeaz ለመደወል 0941259716 0901919069
@salamw732
@salamw732 Год назад
አቤልጥበብ
@maram1757
@maram1757 Год назад
👍👍🥰🥰🥰♥️♥️♥️❤❤🤣🤣🧡♥️🧡🥰😭
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር Год назад
አቤል ጥበብ አድራሻው የትነው ልምጣ ትንሳኤ ሳይደርስ ቃልዬ ሊቀመላክ ቅዱስሩፋኤል ማህፀንሽን ይፍታልሽ ከጎንሽ አይለይ መልኩን ሁሌ ፀልይ ውሃ አዘጋጂና
@naeima2254
@naeima2254 Год назад
መሥቀል የለው እጅ ሙሉ አሪፍ አሣየን
@husniyaezame333
@husniyaezame333 Год назад
የት ነው ግን ምትኖሩት ቃልዬ
@sarontube7782
@sarontube7782 Год назад
ማነው እንደኔ ቃል ወልዳ ለማየት የናፍቀ እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ እናት እንኳን በስላም መጣችሁ
@mekditube9733
@mekditube9733 Год назад
እኔም በጣም ነው የናፈኩ
@apsaramobile5524
@apsaramobile5524 Год назад
እማምላ በስላም ተገላግልሽ ቃልዬ አብል ጎብዝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@mekditube9733 ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@apsaramobile5524 ውዴ ደምሪኝ
@tsehaybelay1051
@tsehaybelay1051 Год назад
በወንዶች ተከባ ነው የምትታረሥ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Год назад
ነገ እኮ ቀኑ 16 ነው እናታችን ኪዳነምህረት የምታስቡትን በሙሉ ታሳካላቹ🙏🙏🙏✝️
@tigisttadess5881
@tigisttadess5881 Год назад
አሜን ወንድሜ
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Год назад
Ameen Ameen Ameen wandemachen
@nadiaharb2412
@nadiaharb2412 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@selamsamerwit6471
@selamsamerwit6471 Год назад
Amne
@nouritonoura5705
@nouritonoura5705 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ማርያምን ስታስቀኑ ለኛም እንደነ አንተ አይነት ትዳር ይስጠን እመአምላክ እቅፍ ድግፍ አርጋ በሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ😍
@fkrtech
@fkrtech Год назад
የገንፎ ድስት ማጠቡን አልወድም እህ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@fkrtech ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@አባይስደተኛዋ
@አባይስደተኛዋ Год назад
ወይኔ በሳቅ የመዳም ቅመሞች ማነው አገር ገብቶ አግብቶ መውለድ ያማረው በ👍👈አሳዩኝ ቃልየ እመብርሀን ትቅረብሽና ምጥ ያዛት ሳይሆን ወለደችን እንስማ አሜን አሜን አሜን በይ በሰላም ሁለት ሁነሽ እንይሽ. እህቴ💚💛❤😍😍😍😍
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Год назад
አቤት ደስ ስትሉ ቃልዬ መታደል ነዉ እነዚህን የመሠሉ ቤተሰብ ፍቅራቹ በጣም ደስ ይላል ሑላቹሑም ጥሩ ሞክራችሗል ቃልዬ ሑለተኛ ልጅ ስትወልድ በደንብ ትችላላቹ ለዛሬ በቂ ነዉ ።የአዲስ ከበቂ በላይ ነዉ።በጣም ነዉ ያዝናናችሑን ጎበዞች👏👏👏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏
@selam801
@selam801 Год назад
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ጻድቁ አቡነ አረጋዊ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ
እንኳን አብሮ አደረሰን
@alemyemane2824
@alemyemane2824 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@Sufeyah
@Sufeyah Год назад
🤩🤩🤩🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣😅😅😅enata edate baye hudesh yameshle yalebasala gafo abeletosh taQemaxe edayezesh
@medinatube2080
@medinatube2080 Год назад
እረጅም ማማሲያ የያዘው ሰው በሳቅ ጨረሰኝ 😂😂😂በሰላም ወልደሽ ሳሚ💐
@AbebechKifle-co5lh
@AbebechKifle-co5lh 4 месяца назад
የእዮብ ግን እሚበላ ነው እሚጠጣ
@mestawetayalew
@mestawetayalew Год назад
አረ በሳቅ ሞትኩኝ አቤል ማገፋት ይችላል😁 ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች 🥰 ከስደት መልስ ደስ የሚል ህይወት ፍቅር የሆነ በተሰብ ለሁላችንም እግዚአብሔር ይስጠን 🙏
@brhinutagiy2034
@brhinutagiy2034 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@genettadese5648
@genettadese5648 Год назад
Amen🙏
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@brhinutagiy2034 ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@genettadese5648 ውዴ ደምሪኝ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
ይሄንቤተሰብ እንዴትእንደምወዳቸው 😘😘😘😘ቃልዬ ጌታበሰላም ይገላግልሽ
@mssenayet9824
@mssenayet9824 Год назад
ዛሬ አደኛ ነኝ😂ማነው እደኔ በጉጉት እሚጠብቃቸው 🥰🥰የመዳም ቅመሞች ቃልየን እና አድስን እምወድ በላይክ አሳዩኝ🥰🥰🥰
@emafiker5463
@emafiker5463 Год назад
Tebarky
@masarat8171
@masarat8171 Год назад
👍👍👍👍👌👌♥♥
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@emafiker5463 ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@masarat8171 ውዴ ደምሪኝ
@tsehaneshgeza4346
@tsehaneshgeza4346 Год назад
​@@masarat8171❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
እነ ከምንም በላይ ፍቅራችሁ ነው የሚያስቀናኝ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እውነት በጣም ነው የምወዳችሁ እነ እንደዚ ከወንድም እህቶቼ ጋር እንዲህ ተጫውቼ አላውቅም መታደል ነው ክፉ አይንካችሁ 🥰
@gebreluaselemon8090
@gebreluaselemon8090 Год назад
በጣም ደስ የሚል ውድድር ነበር ። በሚቀጥለው ቪዲዮ ከልጃችሁ ጋር እንዲሆን እመኛለሁ 👪👪👪👪👪👪👪👪👪
@samiragenber9749
@samiragenber9749 Год назад
በጣምደስየሚልውድድርነበር።በሚቀጥለውቪዲዮከልጃችሁጋርእንዲሆንእመኛለሁ👪👪👪👪👪
@Fafifafi-uv6os
@Fafifafi-uv6os Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ እዩባ በሳቅ ገደለኝ ሙያ ብሎ ዝም ነው ዋው በተረፈ ሁላችሁም ውብ ናችሁ ስወዳችሁ 😍😍 ቃልየ በሰላም ወልደሽ ለመሳምያብቃሽ እህቴ
@almenadwe9303
@almenadwe9303 Год назад
የእዬብ አሰራር አጠገበኝ አራሰ ነኝ እግዚአብሔር ይባርካቹ ።ቃልዬ እመቤቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም ትቅረብሸ በሰላም ተገላገዬ
@የማርያምልጅ-ወ2ቘ
😂😂😂😂😂እየብ በሳቅ ነው የግደለኝ በትርፍ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ቃልይ እመቤቴ ማርያም ትጎብኝሽ ወዴ
@hanahana1960
@hanahana1960 Год назад
መከባበራችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ድንግል በሳላም ትገላግልሽ ቃልዬ ፍትህ የቃልዬ ዲስቶች 😁😁😁😁😁
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@thgvvg2171
@thgvvg2171 Год назад
👌
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Год назад
እንዴነዚህ አይነት ቤተሰብ አለ በአሁኑ ሰዓት ማሻአላህ አላህ ፍቅሩ ይጨምርላችሁ ቃል እውነትም ቃል የመጀመሪያየ ስኮምት
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት Год назад
ቃልዬ የአጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በሰላም የሆንሽን በእጅሽ ታሳቅፍሽ❤️🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
እዮብ በራሱ አለም ዘናነውኮ ያለው😃😃😃 ደስ አሰኝታችሁኛልና እግዚአብሔር ሁላችሁንም ደስ ያሰኛችሁ እዮብ ግን ይለያል በቃ ያስቀኛል 😃😃😃 እዮባ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ አሜን
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 Год назад
ኧረ ጌታዬ ለእኛም ለመዳም ቅመሞች የግራ ጎን ስጠን ቆይ ጥፋታችን ምንድነው 🤔🤔🤔🤔 ውብ ቤተሰብ❤❤❤❤
@husniyaezame333
@husniyaezame333 Год назад
አብሽሪ ይሰጠናል መጀመሪያ ብሩን እንቀበል ውዴ አይመስልሽም ከከከከ
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 Год назад
@@husniyaezame333 😀😀 እሱማ ልክ ነሽ እህቴ አሁን ላይ ባላችን ብራችን ነው
@اميرهاميره-ب4ج
@اميرهاميره-ب4ج Год назад
አሚንንየኔማር
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@husniyaezame333 ውዴ ደምሪኝ
@mariyamawit747
@mariyamawit747 Год назад
@@husniyaezame333 birishin bilo mimta be afinichash yiwita yiqiribidh hode
@etu819
@etu819 Год назад
የእውነት ደሥ የምትሉኝ ቤተሠቦች እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ነፍ አመት ያኑራችሁ አቤል አያያዙ ሢያምር😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@የደሙፍሬነኝ-ሰ5ቘ
ወይ እዮባ አዛ የሆንክ ልጂ🤣🤣🤣እውነት በጣም ነው ምትመቹኝ😘ቃልዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ🙏
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🤣🤣
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
😆😆😆🥰🥰🥰🥰👏👏
@yeshiasres1985
@yeshiasres1985 Год назад
እኳን በሰላም ውለድሽልን ማርያም በሽልም ታውጣሽ
@yeshiasres1985
@yeshiasres1985 Год назад
እረእዮብ ዱላውምድነው
@salam9960
@salam9960 Год назад
እዮባ በሱ ነው እዴ የምብጥብጠው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ በሳቅ ሞቱሁ ነው 😂😂😂አቤል እና አዱሲ አጀማመራችኋ ትመቼቱኛል 😘😘😘😘
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Год назад
ውይ እስኪ ባንድ ሁናችሁ ሁለዬም ስሩልን ስወዳችሁ ማርያምን ምንም አልተግባችሁ ቃልዬ. እመቤቴ ትቅርብሽ❤❤❤❤
@ወለተሚኪኤል
@ወለተሚኪኤል Год назад
😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤💚❤💚❤💕💕💕💕
@ይሳኩር
@ይሳኩር Год назад
እፍፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ፍቅር የጠማው ሰው ከዚህ ምርጥ ቤተሰብ ገብታችሁ ተማሩ !!!ቃልየ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅርብሽ
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💖
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@yashica5085
@yashica5085 Год назад
ስታሩ
@samutube8551
@samutube8551 Год назад
ቃልየ ታድለሺ ዘና የሚያረጉ ወንድሟች አሉሺ በሰላም ወለጂ 😘
@debrituetiotub5183
@debrituetiotub5183 Год назад
Abel gobaz 1g
@ekrumohemed7619
@ekrumohemed7619 Год назад
ግን ሶስቱም ወንድማማቾችናቸውደ ደስሲሉ አላህ ሁሌም ደስተኞችያርገን
@seadahassen1975
@seadahassen1975 Год назад
Wondimamachi nachew ene? Ene gena zare eyayehuwachew new yamralu
@mesi6317
@mesi6317 Год назад
አወ ወንድማማቾችናቸዉ 🥰🥰🥰
@አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ
አቤት ውበት ድምቀት ፍቅር አድነት ሁለ ነገራችሁ ማሽ አላህ አላህ ፍቅራሁን ይጨምርላችሁ ቃልይም አላህ በሰላም ይገላግልሽ 😍😍
@የዳዊትልጅሆይማረኝ
ኧረ ወይኔ እዮቤ እደቅቤ ጠፈጠፍከው እደዛሬ ስቄ አለቅም😁😁😁😂😂ቃለየ እመብር ትቅርብሽ የኔውድ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ሁላቹሁንም ፍቅሩን ያብዛላቹሁ
@eyueyu6789
@eyueyu6789 Год назад
እዮብ በሳቅ ገደለኝ ተጀምሮ እስኪያልቅ ዱቄት እየጨመረ በዛላይ ጨው አላረገም ፍቅራቹን ያብዛላቹ ታምራላቹ ቃልዬ ከደዚ አይነት ቤተሰብ መቀላቀልሽ እድለኛ ነሽ
@ሰብለአሰፋ-ዘ3ሸ
@ሰብለአሰፋ-ዘ3ሸ Год назад
ዋዎ ደሥ ስትል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ💝💝💝💝ቃልዬ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ የኔ ዉድ💕💕💕💕
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
አቤል አንደኛ ሞያ 👌👌አዲሰ ሁለተኛ 👍👍👍እዮብ እኮ አብሲት ነው የጣለው ገንፍ ሳይሆን 😂😂😂😂😂
@madinamadina6467
@madinamadina6467 Год назад
ክክክክክክክ
@gufu6525
@gufu6525 Год назад
ክክክክክክክ😀😀😀😀😀
@adengetehun6184
@adengetehun6184 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@gufu6525
@gufu6525 Год назад
ዋው አቤላ አደኛ1 አዲስ 2ተኛ ምንም አይል እዮብ እንዃ አብሲት ነው የጣለው ውይ በሳቅ 😀😀😀😀😀 ቃልዬ እመብረሀን በሰላም ትፍታሽ😍😍
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 Год назад
ዋውውውውው እደኔ የሳቀ አለ እትዮጵያን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤
@kokobeadem9368
@kokobeadem9368 Год назад
ቀላል ሳኩልሽ
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 Год назад
አሜን እዴ ማርያምን መሳቅ እሲያቅተኝ ድረስ ነዉ የሳኩት
@mblfj7608
@mblfj7608 Год назад
እኔም😂😂😂
@mariyamawit747
@mariyamawit747 Год назад
Ene. Betam
@mariyamawit747
@mariyamawit747 Год назад
Enbaye eskiwerd🤣🤣🤣🤣🤣
@hfhdhdfhh395
@hfhdhdfhh395 Год назад
ናይ እዬብ ካብድካ እያ ተሐምም 😁😁😁ኣይበሰለን በቃ ሕሩጭ እናወሰካ ኣዉሪድካያ 😀😀😀😀😀😀 ኣቤል በዓል ሞያ ኢካ ❤❤❤ ቃልየ ብሰላም ትገላግልኪ ኣደይ ማርያም 🙏❤
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ
@ዩዳሄ-ቨ7ቀ Год назад
እዮብማ ብስሓቅ ቀቲሉና😂😂😂😂😂😂😂
@tsehayneshsisay3605
@tsehayneshsisay3605 Год назад
ዋው ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ለዐብይ ፆም በሰለም አደርሳችሁ የበርከት ፆም ያድርግልን ሰላማችሁ ይብዛ ደስ ትላላችሁ
@ethiopiatube2204
@ethiopiatube2204 Год назад
በሳቅ ምትክ እውነት እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው ቃል እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ መልካም
@samsuar895
@samsuar895 Год назад
ፈቅር የሆናችሁ ቤተሰብ እያለቀስኩ ነበር እኔ ስደት ላይ ነኝ አገር ቤት አባቴ በጣም ታመመብኝ በጣም ከፍቶኝ እያለቀስኩ እናንተን ሳይ ፈገግ አልኩኝ እባካችሁ ፀልዩልኝ
@gudarkarlekgodarkarlek4141
@gudarkarlekgodarkarlek4141 Год назад
Egziabher ymarlish yene konjo ayzosh atchenaneki
@yeshikidanye
@yeshikidanye Год назад
አይዞሽ እማ እመብርሀን ትማርልሽ
@fofatube9865
@fofatube9865 Год назад
አይዞሺ የኔ ውደ አላህ ያሺርልሺ
@kndahaftikndahafti444
@kndahaftikndahafti444 Год назад
አይዞሽ ፈጣሪ ይማርልሽ የኔ ውድ🙏🙏🙏
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Год назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርልሽ
@meditube1201
@meditube1201 Год назад
ወላሂ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
እንዃን ለአብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ጾሙ ለሀጢአት መደምሰሻ ለዲያቢሎስ ድል መንሻ የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
@gojamfenta1225
@gojamfenta1225 Год назад
እውነት በጣም ነው የምታስቁት ደስም ትላላችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ለፍቅራችሁ በስመአብ
@almazkebede7609
@almazkebede7609 Год назад
የእውነት እዮባ በሳቅ አደከምከኝ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ቃልዬ። እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ 😘😘😘😘😘
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@ethopietho398
@ethopietho398 Год назад
የእውነት እዮባ በሳቅ አደከሞከኀ ደሰ የሞትሉ ቤተሰብ ናቸሁ ቃልዬ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሸ 😍😍😍😍
@tigesttemsegen8856
@tigesttemsegen8856 Год назад
አቤት ደስ ስትሉ ገብርኤልን ታድላችሁ ዉቦች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ፍቅራችሁ ይብዛ ቃልም በሰላም ለመዉለድ ያብቃሽ ማማዬ
@tiyanatube7626
@tiyanatube7626 Год назад
ወይኔ አቤል በሣቅ ገደላቹኝ የአቤሎ ቀልድ ደሥ የሚለው በላይክ ፕሊሥ
@saradezi8588
@saradezi8588 Год назад
እውይ ፍቅራችሁ , ደስ የሚል ቤተስብ:: ❤🙏🏾
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Год назад
ቢስሚላህ ፍቅራችሁ ደስ ሲል ማሻአላህ በሰላም ውለጅ ቃልየ
@seadaeeed1190
@seadaeeed1190 Год назад
አላህ በሰላም ይገልግልሺ እንደናንተ ቤተሰብ አላህይስጠን ያረብ
@mahinigus2838
@mahinigus2838 Год назад
ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ 😘😘😘😘😘😘
@Bri_Tgraweyti....
@Bri_Tgraweyti.... Год назад
አረ ጉድ በሳቅ ልትገድሉን ነው እንዴ ኣሳባቹ የምር በጣም ነው የሳቅኩት😂😂 ዕድሜ ና ጤና ይስጣቹ ምርጥ ቤተሰብ ስታስቀኑ የምር😁♥️
@er-gs1kk9yl5j
@er-gs1kk9yl5j Год назад
አይ እዮባ😁 አቤል ባለሙያነህ❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ7ዠ
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይ በጣም አሳቃችሁኝ ጎበዞች ናችሁ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@bezawitteshome2219
@bezawitteshome2219 Год назад
ወይኔ እዮባ ድምቀት ነዉኮ ለዚህ ቤት😂😂😂😂😂😂
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@hanasahilu900
@hanasahilu900 Год назад
ደስ ስትሉ በሰው ሳይሆን በእግዚአብሔር የታየ ፍቅር ይሁንላችሁ
@የማርያምልጅ-ለ5ቘ
ፍትህ ለብረድስቶቹ🤣🤣😁😁 ስታምሩ እመብርሐን ትቅረብሽ ቃል
@genetjudjdhdhddu7220
@genetjudjdhdhddu7220 Год назад
የኔወደወች ደሞቼ አላችሁለሸኝ ናፈቀኝ ማርዬ የምትወልድበትቀን💒💒💒💒💒💒💒🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💒💒💒🇨🇬💒💒💒💒💒💒💒-💒
@adoniadoniadoni108
@adoniadoniadoni108 Год назад
ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመብርሃን ከነልጇ የከበረች የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። ሁላችሁም ስታምሩ እማ ፍቅር ትጠብቃቹ ትጠብቀን አሜን ፫ ።
@wezefGalTewahdo
@wezefGalTewahdo Год назад
አሰይ ፅሩያተይ አሕዋት ከማኩም ዝፋቀር አይረአኩን ፍቅርኩም የብዝሐዮ ቃሉየይ እመቤተይ ብሰላም ትምፃአኪ 💝😘
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
አቤል 1ኞ👍👍👍 አዲስ 2ኞ 3 እኮን ሳይጠቀስ ይቀር
@twinklestar2448
@twinklestar2448 Год назад
እሳት ላይ ሳይጣድ እያማሰለ እዩባ ጉድ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Год назад
@@twinklestar2448 ክክክክ
@iopo6877
@iopo6877 Год назад
እውይ እዞም ስድራ ክፈትዎም ማዓት ሙቁራት ናይ ኢዬብስ ኣይበሰለን 😄 ቃለይ ብሰላም ይገላግልኪ🙏😘😘
@makiyamakiya8021
@makiyamakiya8021 Год назад
❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍ስወድቸሁ ቃልየ በሠላም ወለጂ አላህዋ ገር ያረግልሽ😌😘😘😘😘😘
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Год назад
መጀመሪያ ለመላዉ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹ ጥሩ ሙከራ ነዉ አሰራር በርቱ 👏👍
@ሠላሜባንተነውየኔጌታ
ወይኔኔኔ አቤል አድክም ነው እኮ ደሞ ሙያ አንደኛ1👌😘
@ሰአዱነኝየጊራንዋ
ወላሂ ማሻአሏ ብያለሁ የቤተሰብ ፍቅር እደዝህነው ቃልየ በሠላም ይፈርጂሽ ማሬ💝💝
@bemnetgetahun1334
@bemnetgetahun1334 Год назад
አቤል ስወደዉ የሳቄ ምጭ ይመቸኛል😂
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚
@sarkalemeshetu4499
@sarkalemeshetu4499 Год назад
ማርያምን በጣም አሳቃችሁኝ እና ማማሰያውን መቼም በትዛዝ የተሰራ መሆን አለበት ግን ግን አንደኛው ተዋጦለታል ማማሰያ አያያዙ ብረት ድስቱን በእግሩ ይዞ በዚህ ክንድ ሲታሽ ገንፈው ዋው ዋው ዋው ነው
@NejatYouTube
@NejatYouTube Год назад
ቃልየ ወልደሽ እስከማይሽ ቸኩያለሁ መቸም እረዥም ማንኬ የያዘውን የሱን ገንፎ ከበላሽ እርግጠኛ ነኝ ካለቀኑ ነው የምቶልጂው ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ፍቅራችሁን ሳላደንቅ አላልፍም አላህ ይጨምርላችሁ እኖዳችኅለን
@MohammedMohammed-mq7kz
@MohammedMohammed-mq7kz Год назад
ዘሬ እደኔ የሰቃ መነው ሀይ እዮብየ ሞትኩ እኮ በሰቅ ቀልዬ አችን አለህ በሰለም የገለግልሺ ሁቢ
@Madina-sx5ov
@Madina-sx5ov Год назад
አላህ በሰላም ይገላግልሽ ያረብ ወልደሽ እስክታቅፊ ጨነቀኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@rukeyaebrahim2671
@rukeyaebrahim2671 Год назад
ቃልየ በሰላም ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ውዴ በጣም ነው ምታምሩትኝ 🥰🥰
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Год назад
ባንድ ላይ ተሰብስባችሁ የምትሰሩት በጣም ያምራል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን እጥፍ ድርብ ያድርገው ባያችሁ ባያችሁ የማልሰለቻችሁ እናንተ ናችሁ ቃልዬ የኔ ውድ እመቤቲ ማርያም በሰላም ታገላግልሽ የኔ ፍቅር ወልደሽ ለማየት ቸኮልሁ ደስስስስስ የሚል ቤተሰብ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴደምሪኝ
@santaabera6371
@santaabera6371 Год назад
ዉይ ሆዴን አሳመማቹኝ አቤል ግን ተቀይመናል እኛ ቤተሰብ አይደለን ለምን አይገነፋልንም አኩሪፊያለሁ ግን በጣም ነዉ ምወዳቹ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ ቃልዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meazi_leul
@meazi_leul Год назад
የኔ ሽተተ አላላም ፍቃይህ አትስማ ፍውራቹህ ይብዛ ውድድድድድፍ ላይክ ግጮኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@kisantasfaha7919
@kisantasfaha7919 Год назад
ቃልዬ ደሞ እመብርሃን በሰላም ተገላግልሽ የኔ እናት የምወድሽ ❤️
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Год назад
ወይኔ እዮባ በሳቅ ገደልከኝ የስራህን ይስጥህ🤣🤣🤣🤣🤣 ሐዲስ ገንፎ በእጅ ስትይዘው አያቃጥልህም ገና ሳይቅ ስቅቅ አለኝ💕💕
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@ፍቅርነዉመንገዴ-ጰ7ፀ
እመብርሃን ትቅረብሽ ቃልዬ የገንፎ ነገር በቃኝ ሃሃ ፍቅራችሁ ያስቀናል ሰላማችሁ ይብዛ
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ🍇
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ማርያምን ስታስቀኑ 🥰🥰🥰😁😁
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@medi7110
@medi7110 Год назад
😂😂😂😂😂😂ጌታን በሳቅ ገደሉኝ ቃልዬ ግን በደንብ ያለበሰለ ነገር አትብይ❤
@ወሎየዋ-መ7ቘ
@ወሎየዋ-መ7ቘ Год назад
እደት ናችሁ ተወዳጆች ሆይ እንኳን ለታላቁ ፆመ እየሱስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን አሜን
@ቤቲየኦርቶዶክስተዋህዶልጂ
የተባረከ ቤተሰብ በሳቅ ገደላችሁኚ እመብርሀን ትቅረብሽ ቃልየ ወልደሽለመሳም ያብቃሽ
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💖
@ااا-ج3ز8د
@ااا-ج3ز8د Год назад
ወይኔ ወላሂ እደዛሬ ስቄ አላውቅም ውይይይ ደስ ስትሉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 Год назад
ቃልዬ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እህቴ !ግን ቃል አሁን ያለንበትን ታውቃላችሁ ፌዝ ነገር ባትለቁ እስካሁን ተጫውተናል አስቃችሁናል አሁን ደግሞ የፀም የሱባኤ ስአት ቢኖረ አችም እህቴ እመቤቴን ተማፀኛት ።
@zabibahamdan1341
@zabibahamdan1341 Год назад
ለታላቁ ለአብይ ፆም እኳን አዴርሳችሁ 😘😘😍
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 Год назад
ቃልዬ የጭንቅ አማላጇ ትቅረብሽ ለማቅፎ ለመሳም ያብቃሽ🤲🤲
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Год назад
እናተን ያሳደጉ ቤተሰቦች ይባረኩ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@فاطمه-ظ8ز7ظ
@فاطمه-ظ8ز7ظ Год назад
እዮብ በጣም ነው ያሳቀኝ ጪራሽ ጨዋታ ነው የያዘው እሱን የጀራ ሊጥ አስቦኪው ቃልየ አቤላ ግን ጎበዚ ነው ግን ከማን አይቶ ነው አዲስ በርበሬ የጨመረው በጣም አው ፈታ ያረጋችሁኝ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ እናተ ስቃችሁ እኛንም ታስቁን አላችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ቃልየ በሰላም ውልድ አረጊልኝ 🥰🥰🥰
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💖💖
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 Год назад
የእዮብ ቀልዲ በጣም ነው የሚመቸው
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Год назад
እዮባ በተወደደ ዘይት ከሣህኑ አልፎ መሬት እየቀመሠው ነው መጨረሻላይ ከበርበሬው ጋር ትንሽ ሚጥሚጣ ጠብ አርጉበት።
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Год назад
😂😂😂😂በሳቅ የለሁም ደስ ስተሉ እዮባ ባለሞያ ነህ 🥰😂😂😂
@elcomegalaxy3854
@elcomegalaxy3854 Год назад
ወይኔ በሳቅ ገደለችሁኘ ማሪያምን በስማም ለማንኛውም ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱ ቃል እረተይ ለሞራል ስትይ አታዳይይይይ ቅንጆ እመብርሀን ትቅረብሽ
@Yourfavoriteyoutubebanana
@Yourfavoriteyoutubebanana Год назад
I love this family ❤️🇪🇷
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
ውዴ ደምሪኝ
@destawork5301
@destawork5301 Год назад
እናንተን ሳያችሁ ወንድሞቼ የበለጠ ይናፍቁኛል !!! ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ስወዳችሁ🥰🥰🥰 የሳቄ ምንቾች 🤣🤣🤣🥰ቃልዬ የእኔ ውብ እመብርሃን ትቅረብሽ❤❤🙏🙏🙏
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
እር ወይኔ ብረት ድስቱ ተሰቃየ👍👍👍👍
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
እረ ዛሬ በሣቅ ሞኩኚ ክክክክክክክክክክክክ የኔ ምርጦች የውነት ሢያምርባችሁ ፍቅራችሁ ቃልየ በሠላም አላህ ለሁለት ያርግሽ የኔ ልዩ በጣም ነው የምወዳችሁ ሽ አመት ኑሩልኚ
@amhara74
@amhara74 Год назад
ወይኔ ስታምሩ😂😂😍😍😍 ቃል ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ😍😍
@برتقانبوتي
@برتقانبوتي Год назад
ማርያምን የደስታየ ምንጭ እኮናችሁ እናንተን የምገልጽበት ቃል የለኝም የእውነት እዮብየ ልቤን እቁስል አደረከው በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂ወሬህ ራሱ ይገርመኛል መታደላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹሁን ያብዛላችሁ ቃልዬ ታድለሺ እማዬ ሁላችንም ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤
@ምታምርዩቱብ
@ምታምርዩቱብ Год назад
የደስታችን ምጮች እንኳን ደህ መጣችሁልን 😘🥰🥰💐💐💐💐
@selamtube1319
@selamtube1319 Год назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤🍇
@ምታምርዩቱብ
@ምታምርዩቱብ Год назад
@@selamtube1319 እሺ ቅመም 😘
@weletemaryamkedejshadershnafek
ቃልየ በሰላም እማምላክ ትገላግልሽ አቤት እዮባ በሳቅ 😀😀😀
@ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤💞💞💞💞💞
@xbhdhdjhdhfh3240
@xbhdhdjhdhfh3240 Год назад
እዮብ የምትባል ልጅ በሳቅ ገደልከን ብቻ ደስ ትላላቹ አይለያያቹ ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቹው
Далее
እዮብን ሽንት አጠጣነዉ
28:00
Просмотров 152 тыс.
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
Просмотров 168 тыс.
እቤት ብቻችንን ቀረን
17:26
Просмотров 97 тыс.