Тёмный

በስልክ ኒካሕ ማሰር እንዴት ይታያል? በኢብኑ ሙነወር || ኢክላስ ቲዩብ || ሃላል ሚዲያ 

ይህ ቻናል ስለተበላሸ በ #ikhlas_tube_2 በሚለው ቻናሌ ያገኙኛል
Просмотров 4,9 тыс.
50% 1

'ከናንተ በላጩ ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ ነው።' (ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
👆👆አላህ ይወፍቀን👆👆
እውቀትን ማሰራጨት የነቢያቶች ስራ ነውና እኛም ለሌሎች ሼር በማድረግ የነቢያቶችን ፋና ህያው እናድርግ!
ለአላህ ብየ ሁላችሁንም እወዳቹሃለሁ።
ኢኽላስ ቲዩብ
ትምህርቱ ከተመቻቹህ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ ያድርጉ
#Halal_MediaIslamic,Iqra media,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi,bilal tube,somi tube comedy,harun tube amharic,africa tv,salah,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ,africa tv channel,Nesiha TV,አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,2020 ጨረቃ,አዲስ ነሺዳ,ነሺዳ,የከውኑ ሞገስ,የከውኑ,ሀላል ሚዲያ,ሀላሉ,ፈገግታ ለሱና,ሱናው,ሱና,ፈገግታ ሱና ነው,ሙስሊም ነኝ እኔ,ሞጣ,ፈራው,እስተቅና,የታሉ,አልፈራም,ፉአድ መልካ,አስማማው አህመድ,ሚፍታህ ሁሴን,አብዱሰላም አበራ,አሊ አሚን,ሙአዝ ሀቢብ,somi tv,abu hayder
#Halal_Media #ድምፃችንይሰማ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች
Fana EBC,#Top5Stunning EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemsalem #ZeriruKebede #DanaitMekbeb #waziworld #mikishow #senseletdrama #SaronAyelign #HuluDaily #FryatYemene #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashruka #ethiopianmovie #ashrukaamharic #ethiopianewmusic #hopeentertainment #ashrukachannel #calebmeakins #ethiopianartist #ethiopiancomedy #ebs #ashrukamedia #Akukulu #Mikael #NahooTv #Nahoo #ethiopia #ethiopian #addisneger #diretube #DrAbiy #Abiy #SeifuonEBS #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrignamusic #ebstv #JTVEthiopia #HopeMusicEthiopia #AbyssinyaVine #ZEMENTV #SundayWithEBS #LTVWorld #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #EBS #Amharictube #FanaTelevision #EthiopianTV #EBC #betoch #comedy #ethiopiancomedy #betochcomedy #ethiopia #amharicfilm #eyohaentertainment #amharictv #aradacinema #nekedrama #aradamovies #seifuonebs #ethioapp#tstapp #sbababba #ወጋወጋ #ምንልታዘዝድራማ #shukshukta #EBS #EBC #Ethiopianews #mogachochdrama #የሀገርትዝታ #ethiopiamusic #oromomusic #tigraymusic #hopemusic #teddyafro #yarednagu #ethiopianmovie #amharicmovie #whatsapp#telegram#facebook #NahooTV #KanaTV #Kanadrama #KanaTelevision | #EBSTV #WorldWide #JTVEthiopia #LTVEthiopia #NewEthiopianmusic #NewEthiopianMovie #HopeMusicEthiopia #GurshaTube #EntewawekalenWey #ZemenDrama #Danadrama #Welafendrama #YesufApp #BetochComedy #MinewShewaTube #Sodereb
#Halal_Media,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ,Nesiha TV,አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,Addis Ababa,2020 neshida,yasin nuru,daniel kibret,ድምፃችን ይሰማ,ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች,ሀላል ሚዲያ,ኡስታዞች,ኢሳት,abbay media,adebabay media,esat tv,ebc tv,fana tv,ሀጂ ሙፍቲ,መጅሊስ,ዘመድኩን,ነጭ ነጫን,የሳኡዲ ወጣቶች ስቃይ,የ ሱኡዲ ኢንባሲ,ኢንባሲ,ስደት,አ ሳኡዲ እስር ቤት,ተአምር,አብት እና ልጅ,ገዳይ,ሱብሀነላህ,አስደናቂ ታሪክ,ጀበሉ,አህመዲን ጀበል,እናት
#Halal_Media
ስቼ ማሳሳትን ባተ እጠበቃለው
Halal_Media,Islamic,Iqra media,ethiopian,Halal media
#Halal_Media #ድምፃችንይሰማ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች
Fana EBC,#Top5Stunning EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemsalem #ZeriruKebede #DanaitMekbeb #waziworld #mikishow #senseletdrama #SaronAyelign #HuluDaily #FryatYemene #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashruka #ethiopianmovie #ashrukaamharic #ethiopianewmusic #hopeentertainment #ashrukachannel #calebmeakins #addisneger #diretube #DrAbiy #Abiy #SeifuonEBS #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrignamusic #ebstv #JTVEthiopia #HopeMusicEthiopia #AbyssinyaVine #ZEMENTV #betochcomedy #ethiopia #amharicfilm #eyohaentertainment #amharictv #aradacinema #nekedrama #aradamovies #seifuonebs #ethioapp#tstapp #sbababba #ወጋወጋ #ምንልታዘዝድራማ #shukshukta #EBS #Welafendrama #YesufApp #BetochComedy #MinewShewaTube #Sodereb
#Halal_Media,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ,Nesiha TV,አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,Addis Ababa,2020 neshida,yasin nuru,daniel kibret,ድምፃችን ይሰማ,ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች,ሀላል ሚዲያ,ኡስታዞች,ኢሳት,abbay media,adebabay media,esat tv,ebc tv,fana tv,ሀጂ ሙፍቲ,መጅሊስ,ዘመድኩን,ነጭ ነጫን,የሳኡዲ ወጣቶች ስቃይ,የ ሱኡዲ ኢንባሲ,ኢንባሲ,ስደት,አ ሳኡዲ እስር ቤት,ተአምር,አብት እና ልጅ,ገዳይ,ሱብሀነላህ,አስደናቂ ታሪክ,ጀበሉ,አህመዲን ጀበል,እናት
new seya tube
#TST APP#ABRELO HD#ETHIO APP#LIJ BINI TUBE# ETHIOPIAN MUSIC#ETHIOPIAN FILM#ETHIOPIAN #KANA TV#DW TV#EBS TV#NAHOO TV#L TV#BISRAT TV#TIGRAY TV #AFRI HEALTH#ASHAM TV#AHADU TV#WALTA TV#MOE TV#J TV $FANA TV#ETV #TV9#HOPE ENTERTAINMENT#ADMAS ENTERTAINMENT#MNEW SHEWA ENTERTAINMENT#ELA TV#ATA MEDIA#ENTEWAWEKALEN WEY#YEBETESEB CHEWATA #J TV REMOTE#TZBT KE ENDALK GA#EBS CINEMA,#ETHIOPIAN
#ስልክ ጠለፋ #ከእርቀትስልክጠለፋ #የሰውስልክጠለፋ #ኢሞጠለፋ #ዋትሳፕጠለፋ #ነፃኢንተርኔት #ሜሴጂብቻ #ተጠንቁ #ሳውዲያላችሁተጠንቀቁ #ነፃመደወያ #ሲምካርድበነፃ #የፍቅረኛችሁንስልክጠለፋ #የሞትፍርድ #ተፈረደባቸው #እባካችሁ #ሼር #ሼር #ሼር #አድርጉት #ዋትሳፕ #ከርቀት #መጥለፍ #ተቻለ #ኢሞ #ኦንላይን #ዋትሳፕ #ከተጠቀሙ #አይቀር #የምንጣፍዋጋ #የአረብሀገርኑሮ #ወጋወጋ ##ካርጎ #ፓስታቤት #ቢዝነስ #ቦርጭ #ዘመንድራማ #ቤቶችድራማ #ምንልታዘዝ #የተቀማህይወት #አብጃለሁ #ስደተኞች #ዱባይኢሞ #እውነታውሲጋለጥ #ናዝራዊትአበራ #እስርቤት #ተፈታች #እንተዋወቃለንወይ #ሴራ #ሙዚቃ #የወሎሙዚቃ #ትግርኛ #ፊልም #ተስፍሽአፕ #የሱፍአፕ #ልጂቢኒ #tstapp #yesufapp #l #lijbinitube #ashruka #oromomusic #Amharicmusic #asge #ሰርግ #የሙሉአለምሰርግ #ጨዋ #አስቴርአወቀ #አልበም #አልቀበልም #Hopemusic
#bilal_media
#haruntube
#new_Amharic
#ኢስላማዊ_ፊልሞች
#ኢስላማዊ_ነሺዳዎች
#ኢስላማዊ_ታሪኮች
#ኢስላማዊ_ጥያቄ እና መልስ
#ኢስላማዊ_ሀዲሶች
#ኢስላማዊ_ትረካ
#ኢስላማዊ_ዳእዋ
#somi_tube_new_2020
#somi_tube_chala
#somi_tube_amharic
#somi_tube_ethiopia_new
#amharic_music
amharic_film
amharic movies
new amharic movies 2018 full movie
new amharic film 2020
ኢስላማዊ ትምህርቶች

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 97   
@HalalMedia2
@HalalMedia2 3 года назад
በቃ ልጅቱን ጠብ ላርጋታ
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አዎ ሀላሉየ አይ የወጣት ነገር በቃ ይች ርእስ ትመቻቹሀለች አይደል
@HalalMedia2
@HalalMedia2 3 года назад
@@ikhlas_tube_2421 እና አንተ ሽማግሌ ነው
@በድሪያ
@በድሪያ 3 года назад
@@HalalMedia2 እ ምን አሉ አቶ ሰለህ እኔ ሽመግሌ ልሁን😁
@ሪችቢንትይማም
@ሪችቢንትይማም 3 года назад
@@ikhlas_tube_2421 ክክክክ
@AL-bl8pf
@AL-bl8pf 3 года назад
Kkkkkkkk halal
@Salsibel
@Salsibel 3 года назад
አይ የአዳማጭ እና የኮመት ብዛት በቃ የዘዋጅ ነገር ሲወራ ሁሉም ጆሮው ክፋት ነው አይደል ከከከከከከ ግን ጀዛከላሁ ወኸይረን አሂ ጥሩ መልክት እና የብዙዎች ጥያቄ ነው
@allahhoytagashiadrgen4159
@allahhoytagashiadrgen4159 3 года назад
ኡስታዜ ኡብኑ ሙነወር የኔ ቅመም ብእሩ አይጠገብ ደግሞም አንደበቱ ማሻ አላህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ እድሜህን እረዝም ከመልካም ስራጋር መጨረሻን ደነተል ፍርዶስን ተመኘሁልህ ጀግናየ የኔ አንደበተ ርቱ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተውሂድ አርበኛ የብድያ ጥላት የሽርክ ተቃራኒ አላህ ያጠክርህ ያረብ
@ያረብፍትህለወገኖቸ
አሚንያረብ በጀነተል አዕላይስብስበን
@saredahsaredah6147
@saredahsaredah6147 3 года назад
ሀፊዘሁላህ ይሱና ኡስታዛችን
@zuzufamili6443
@zuzufamili6443 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጨምርልቹሁ
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@ኡኽትኑረድን
@ኡኽትኑረድን 3 года назад
የርቅት ትዳር የማትፈል ጉ👍አድርጉ
@tewhidfirst291
@tewhidfirst291 3 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ጀዛኩሙላህ ኸይር 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ዜድነኝያዲኔታማሪ
@ዜድነኝያዲኔታማሪ 3 года назад
ጀዘከለህ ኸይር አለህ ያበርታህ
@bintmohamed4323
@bintmohamed4323 3 года назад
አልሀምዱሊላ አባቴ እያለ በአባቴ ቤት ኒካህ አርጊያለሁ መጨረሻዉን ያሳምርልኝ እጅ
@يَهٔدِقَلٔبَة
@يَهٔدِقَلٔبَة 2 года назад
አህለን ወንድማችን አቡ ኢያድ ውድ እህት እና ወንድሞች ስደት ላይ ያላችሁ ለእናተ ነው ከመጀመሪያ ከሀገራችን ስደት ስንወጣ ለስራ ብለን ስለሆነ አርፈን በሶብር እንስራ በአላህ ፍቃድ ወደ ሀገር ስንመለስ ለሁሉም ነገር እንደርሳለን ሁሉም ነገር የሚያምረው በራስ ሀገር ነው
@ያረብፍትህለወገኖቸ
ትክክልብለሻል ሆቢ ያጀቴን ነው ያልሺው
@امعبدالله-ج6ذ6ل
@امعبدالله-ج6ذ6ل 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዙና ኢብኑ ሙነወር
@እናቴየአሏህስጦታየ
ማሻ አሏህ
@rahmahroro2110
@rahmahroro2110 3 года назад
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወሳኝ መልእክት ነው
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
ተጋቡ ያላገባቺሁ. ሳዱ ላ እና ጎረምሳዉ ክክክ
@فاطمهمحمد-ف1د6ك
ጀዛክ አላህ ኸይረን
@Hudatube-g2y
@Hudatube-g2y 3 года назад
ወአለይኩምስላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን
@ሀያትነኝየ
@ሀያትነኝየ 3 года назад
ዋአሊኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛካላሁኸይረን አኹና አላህ ይጠብቅህ
@seydomer5542
@seydomer5542 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 3 года назад
Walkume selame warahimtulhi wabrkatu selame newu ahlan
@ሀድራኮረሪማነኝ
@ሀድራኮረሪማነኝ 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@hghjjhtuekjzn5926
@hghjjhtuekjzn5926 3 года назад
جزك للهء خير
@safiyabints4609
@safiyabints4609 3 года назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር ወንድም
@ሰሙቲዬሰልጤዋ
@ሰሙቲዬሰልጤዋ 3 года назад
ዋአለይኩምሠላም።ወረህመቱላሂወበረካቱ አህሌን ኢኽላሰ 🙇🙇እኔ ግን በጣም ነው መጠለው ሰልክ ላይ ኒካሕን አላህ ሆይ ስልክ ላይ ኒካሕ ከመሰረ ጠብቀኝ በአካል ነው ደስ የሚለው 👌👌👌👌👌👌😥😥😥
@በድሪያ
@በድሪያ 3 года назад
ሰሙ እኔም እንደ አንቺ ነኝ ወላሂ በጣም ይከብደል በስልክ ኒካህ ግን ለንቺ ሚዜ እሆነልው ትነግርኛልሽ በሉከው ሲመጣ😜😁😁😁
@ሰሙቲዬሰልጤዋ
@ሰሙቲዬሰልጤዋ 3 года назад
@@በድሪያ ኢንሻአላህ 🌷🌷🌷🌷🌷በዚ ላይ ዱባይ ነሽ በቃ አረፍ አጋጣሚ ነው 😅😅😅😅🌷
@በድሪያ
@በድሪያ 3 года назад
@@ሰሙቲዬሰልጤዋ አው ሰሙ በውስጥ ነይ
@user-qu8wf6hv5q
@user-qu8wf6hv5q 3 года назад
ጀዛኩሙሏህኸይረን
@sekinmustafa2637
@sekinmustafa2637 2 года назад
ጀዘክ አለህ
@ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ሰላም መጣህ ጅዛኩም አላህ ኸይራን.
@iloveyoumamiy
@iloveyoumamiy 3 года назад
ጀዛኩሙላ ኸይር
@AL-bl8pf
@AL-bl8pf 3 года назад
Waleykumsalam Warhmatulahi wabarkatuh
@sw3019
@sw3019 3 года назад
አህለን።ወሣህለን።ወመርሀባ።ወንድም።ጀዛከላከኽይር።
@إيمانبنتعمر
@إيمانبنتعمر 3 года назад
صلى الله عليه وسلم
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 года назад
ጀዛኩመ ለህይር
@zinaa1929
@zinaa1929 3 года назад
አላህይጨምርልህአኺ
@ቡዙነሽደራጄኡሙሳላሃድንነ
ወሌኩምሰለም ወረሀመቱለህ ወበረከቱ የእንተሪኔት ንካ በእንተሪነት ይፈተል አሏህ ይጠብቀን ስንት እህቶቻችን ንካ አስራ መልሰዉ የምፈቱት አሏህ የለዉ ይሆነል ሀገር ስገቡ በአበታቻዉ ቤት መሰሪ ንከዉን
@ሀሊማ-ፐ4ደ
@ሀሊማ-ፐ4ደ 3 года назад
አሰላዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዲማቺን ኢክላሰ የ. አህለን. አላህ. ይጠብቅ ህ
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@ሪችቢንትይማም
@ሪችቢንትይማም 3 года назад
ማሻአላህ በርታ 👍👍👍
@rabiaahmed6844
@rabiaahmed6844 3 года назад
ዋአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ እኔ እዚህ ሆኘ ነውያገባሁት አመታችን ግን ወላሂ አልሀምዱሊላህ ደሥየሚል ሂወት እየኖርንነው አብረን ባንሆንም
@Sad-s6j
@Sad-s6j 15 дней назад
❤እስክመጭረሻው ዴስይበልሺእቴ❤
@weynituderese1909
@weynituderese1909 5 месяцев назад
አሰላም አለይኩም ወራህመት ላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር ጥያቄ አለኝ ልጅቱና ልጁ አብረው ሁነው አቦቶ ላይ ደውለው ያለምንም ምስክር ኒካማሰር ይቻላልወይ ልጁና የልጅቱ አባት የሚተዋወቁ የሚተማመኑ ከሆነ
@AyatSalih-tj3ze
@AyatSalih-tj3ze 7 часов назад
አሰላሙ ?? አሊኩም ጥያቄ ነበረኝ
@መሬምነኝስደተኛዋ-ዐ2በ
ክክክክክክክ መቼስ እደዘዋጅ ጀሮ ሚስብ የለም
@bdryamohammmed6306
@bdryamohammmed6306 3 года назад
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@ሰሙቲዬሰልጤዋ
@ሰሙቲዬሰልጤዋ 3 года назад
ግን ማለት ነው ብዙዎቹ አይፈቀድም ይላሉ 😥👌 ለማንኛውም ነገር ደግሞ በአካል በሆነው ይሻላል ለምን በዚህ ዘመን
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ 3 года назад
አው በአካል አይቶሽ አይተሺው ይሻላል
@ያረብፍትህለወገኖቸ
ባንቸኩልይመረጣል እኔበጣም ቅርብሎኛል ኒካህ ከመታሣሠራችን ወዳውመፋታታችን አላህ የ መጨረሻየንያሣምርልኝየሩቅፋቅር ይቅር አላህ ያብጂልንያረብ
@Sad-s6j
@Sad-s6j 15 дней назад
@አላህሁመኢግፊርሊአቢያረብ
ኢኽላሥየ እኳን በሠላም መጣህ
@YtBd-mp8zs
@YtBd-mp8zs 3 месяца назад
,በአላህ,አትለፈኝ,😢ያሌኒካየተወለደልጂ,ኒካህለማሰር ,ባቅራቢያ,ቦታ,ሸሪአፍረድቤት,,የለም,እና,አከባቢው,አንድ,ሸህ,ተመርጦ,ሁሉንም,ኒካህ,ያረጋል,እና ,ያኒካህ,ማረግይቻላል,
@tube4503
@tube4503 3 года назад
ዋለይኩምስላምወረህመቱላሂወበረካቱሁ
@በድሪያ
@በድሪያ 3 года назад
አህሌን እኔ በስደት ኒከህ በጣም እፈርለሁ ወለሂ ለምን እንደምከብደኛ አለቅም
@ተዘግቷልቻናል
@ተዘግቷልቻናል 3 года назад
በርታ ወንድሜ
@seldel6851
@seldel6851 3 года назад
እስኪ ዱዓ አድርጉልኝ እናቴና ወንድሟ ተጣልተዋል አሁን ደግሞ ኒካህ ልታስር ነው እንዴት እንደሚሆን ግራ ገብቶኛል
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
አህለንንን
@hayatyimer5230
@hayatyimer5230 3 года назад
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
@Zነኝየሑረልዒይንተማሪ
አህለንወድም
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
@ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 года назад
በአላህ እኔ በቅርቡ ኒካህ ማድረግ ፈልጋለሁ እሡ ያለዉ ደቡብ አፍሪካ እኔ ሣዉድ አረቢያ ኧረ ምን ትመክሩኛላቺሁ😥
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢህላስ በዚ ጥያቄ አለኝ በውስጥ እመጣለው
@አልሃምዱሊላሃ
@አልሃምዱሊላሃ 3 года назад
አህለን ወንድም🌸🌸🌸💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌱🌱🌱🌱🌲🌲🌲🌲🌹🌹🌹🌹ወንድምቸን ኢብኑ ምነወር አለህ ይጠብቅህ
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@ሙሪዳአብራር
@ሙሪዳአብራር 3 года назад
አሠላሙአለኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ከአንድ ወር በፊት ሀገር ቤት ኒካህ ታሥሮልኛል እኔ ና ባለቤቴን ሣውዲ ነን አንዴት እኛ አዚህ ሆነን ሀገር ቤት ይታሠራል ብለን ተወዛግበን ነበር አሁን ልክ አንተ አዳልገው ተብለን ታሠረ በዚህ አጋጣሚ መጨረሻው አዲያሣምርልኝ በዱአቹ አትርሡኝ የአሄራ ወንድም አህቶቼ
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አላህ ያስምርላቹህ
@ወድሜለኔልዩነው
@ወድሜለኔልዩነው 3 года назад
ዋአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኢህላሥ የዘንድሮው ትዳር ውሀቅዳ ውሀመልሥ ሁኗል በተላይ ሳውዲ
@ዜድየሣዳትተማሪ
@ዜድየሣዳትተማሪ 3 года назад
አህለን
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 2 года назад
ሸህ.መልስልኝ.እማ.ልጁ.አብረን.ሆነን.አባትሽ.ጋር.ደውለን.ኒካ.እንሰር.አለኝ.እሄ.እደት.ይታያል
@weynituderese1909
@weynituderese1909 5 месяцев назад
የብዙሰው ጥያቄነው
@semulove4614
@semulove4614 3 года назад
Ws Wr Wb
@argobbatube2232
@argobbatube2232 3 года назад
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ መጣን አዳምጠን ኮመትን በኢንተርኔት የተገኘ ሴት ምንም አይጠቅምም ቢቀር ይሻላል ባይነኝ!*
@hayatyimer5230
@hayatyimer5230 3 года назад
ወላሂ ቻላንህን ስፈልግ ነበር
@rahanarahana4222
@rahanarahana4222 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ولدأدم-د1ه
@ولدأدم-د1ه 3 года назад
ምስክሮቹም በስልክ ነው የሚቀርቡት በአካል ማለቴ ለምሳሌ ሴቷ አሜሪካ ልጁ ጀርመን የሷ አባት ኢትዮጵያ የልጁ አባት ደግሞ ሌላ አገር ከሆነ ሁሉም ሳይገናኙ በስልክ ነው የሚወስዱት ወይስ እንዴት
@ዜድ-ዐ5ኀ
@ዜድ-ዐ5ኀ 2 года назад
አይቻልም ግን ምንም አላብራራም
@fatmaibrahim939
@fatmaibrahim939 3 года назад
👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌🎁🌹🌹🌹
@إيمانبنتعمر
@إيمانبنتعمر 3 года назад
በስልክ ኒካህ እኔ አይመቸኝም አራባና ቆቦ ጛላ ጣጣው ይበዛል አብሶ አረባገር ያለነው
@لاتخزن-ص4ل
@لاتخزن-ص4ل 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@ዎሲላሐምዱ
@ዎሲላሐምዱ 3 года назад
ጀዛከ አለህ ኸይር
Далее
When Goalkeepers Get Bored 🤯 #3
00:27
Просмотров 2,8 млн