Тёмный

/በስንቱ/ Besintu EP 30 "ዋልያ ዋልያ" 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 1 млн
50% 1

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM

Развлечения

Опубликовано:

 

1 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 373   
@YETEWAHDO_LIJ21
@YETEWAHDO_LIJ21 Год назад
ስለ ቅድስት ቤተክርስቲያን ፀልዩ ስለ አባቶቻችን ፀልዩ ስለ ኢትዮጵያ ፀልዩ😥⛪👏 ስለኃጢያታችን እንፀልይ💔😭
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 Год назад
Thank you ,we will
@yelshadaymeaza445
@yelshadaymeaza445 Год назад
🙏🙏🙏
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Год назад
😥😥😥😥😥
@dameshibiru9742
@dameshibiru9742 Год назад
Ke drama gar Min agenagnewu
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
@@dameshibiru9742 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@user-ly8eb9hd7t
@user-ly8eb9hd7t Год назад
ምሕረቱ ለዘላለሙ ነውና አግ ዚአብሔርን አመስግኑ!!!! አሱ አኛን አይተወንም!!!! ቤቱን ይጠብቃል!!!
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Год назад
ትንሽ ዘና እንበል ጭንቀት በዝቷል ፈጣሪ ይጠብቀን
@belentubea7309
@belentubea7309 Год назад
ማነው እንደኔ በስንቱን የሚወድ ከልብ እናመሰግናለን ጥሩ መልክት ነው
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Год назад
ጥሩ መልክት አለው የዛሬው ለዘመኑ ዩቱበሮች ጆሮ ካላቸው👂👂👈👍👍👍
@zolatube5093
@zolatube5093 Год назад
Nice view
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 Год назад
ገቡ ገቡ የበስዬና የሂሩቴ አድናቂዎች የታላቹ😍😍😍
@tomitube8
@tomitube8 Год назад
???
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
አለን
@GetachewshunkiTibba
@GetachewshunkiTibba Год назад
አለን
@senedkesete9706
@senedkesete9706 Год назад
Alen
@Beti697
@Beti697 Год назад
Alen ♥️♥️♥️
@estifanostsegaye8964
@estifanostsegaye8964 Год назад
እስካሁን ካየኋቸው እጅግ አስተማሪው ይሄ ነው ግን ትንሽ የበስንቱ የመጨረሻ ምክር አጠረች በ ተመስጦ እየሰማሁት ነበር 👌👌👌👌👌👌👌
@strong1220
@strong1220 Год назад
መልክ እየቀያየረ አገራችንን ሰላም የሚነሳት ሴጣን እግዚአብሔር ይገስፀው
@kennedyleul1683
@kennedyleul1683 Год назад
መስቀል መዘቅዘቅ ተልዕኮ ማን ነው የሰጣችሁ ንቀታችሁ ጥግ ድረስ ሆነ
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Год назад
የኔምርጦች ዛሬ በለቱ አየሁት❤❤😍 ዉድ የሀገሬልጆች ከክፎነገር ይጠብቃችሁ😍
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ በስንቱን ሳየው ዝብየ ያስቀኛል 😁😁😁😁😁😁👈
@user-lz8ss6ko3i
@user-lz8ss6ko3i Год назад
የሳቄ ምንጮች እንኳን ደህና መጣችሁ ማነው እነ በስንቱን እያየ እደኔ ብቻውን የሚስቅ🤣😂😂
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
Me to ንፍርር እኮ ነው የሚያደርጉኝ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
Me tooo 💝
@SosiMelkamu-tv1sy
@SosiMelkamu-tv1sy Год назад
እኔ አለዉ ዋ ማሬ😂😂
@tilahunbeyene2128
@tilahunbeyene2128 Год назад
ይሄ ድራማ ሁሌ እዳሳቀኝ አለ ዛሬ ዳሞ ለየት ይላል
@peace-pr9gp
@peace-pr9gp Год назад
I just love Ethiopia and Ethiopians Can't wait to visit my 2 country 🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇷
@workefaris9447
@workefaris9447 Год назад
any time we love you to Welcome to Ethiopia 🟩🟩🟨🟨🟥🟥❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@medhinassaminew
@medhinassaminew Год назад
@@workefaris9447 i
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n Год назад
ERI. LOVE we. love. you. too ❤❤
@NitsuhTilahun-wu6ql
@NitsuhTilahun-wu6ql Год назад
❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 Год назад
Whenever Besntu say Banda I love it .
@asiyalenty2248
@asiyalenty2248 Год назад
same here
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Год назад
Me too
@obsina9009
@obsina9009 Год назад
Ye enat xut nakash
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
@@obsina9009 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@AhmedMohammed-uc8gp
@AhmedMohammed-uc8gp 5 месяцев назад
I also love it 😂😂😂❤❤😂❤❤😂❤❤😂😂❤😂😂😂😂😂
@user-tu6ep6cj7k
@user-tu6ep6cj7k Год назад
በሰቱወች እኳን ደሕና መጣይሁ💞❤በፍቅር ነዉ እምወዳችሁ💞 ዉድ የተዋህዶ ልጆች በያለንበ ስለ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንጸልይ🤲 ዉድ ኢትዮጵያዊያን በእየ እምነታችን ስለ ሐገራችን እጸልይ ፍቅርን አድነትን ያድለን🤲🤲🤲
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Год назад
አለማየሁ በጣም በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ልጆቹ የሚለብሱት የትምህርት ቤት ልብሳቸው ላይ ያለውን መሰቀል ልብ ብለህ ታወቃለህ እዬ ለመጀመሪያ ጊዜ አይደለም እዩን ኮሜንት የሰጠውት የምትሰሩት ነገር ልብ ማለት ይጠቅማል ነገ ምን እንደሚመጣ ማሰብ መልካም ነው በሀይማኖት እንደ ቀልድ የምናልፈው ነገር ነው ስር እየሰደደ የሚሄደው ማሰብ ጥሩ ነው በምን ሂሳብ ነው መሰቀል የሚዘቀዘቀው አልገባኝም ድራማ ማለት ትምህርት የሚሰጥ ነው እዩ ግን በሀይማኖት መቀለድ ነው ።!!!!!
@agreeakemu5479
@agreeakemu5479 Год назад
ኢቢኤሥ ሢጀመር ኦርቶዶክሥ ጠልነዉ ጋዜጠኛወቹን መሥቀል ያሥወልቃል ተዋናይቹን መሥቀል ያሥበጥሣል ይኒፎርምላይ ይዘቀዝቃል መጠየቅ አለበት
@edomanbese3810
@edomanbese3810 Год назад
ግን እነ አሌክስ ሳያስተውሉት ቀርተው ነው ግሎሪ ትምህርት ቤት👎👎👎👎
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@edomanbese3810 ውዶቼ ደምሩኝ
@mesimariyaminate
@mesimariyaminate Год назад
አይ በስንቱ ዘንድሮም ተመቸህኝ ጭንቀቴን በሙሉ በእንተ የተነሳ መሳቅ አስለቅቋለሁ☺️😘
@bezaselemon8808
@bezaselemon8808 Год назад
ይሄ part በትክክል የእኛን አገራዊ ሁኔታ ይገልፀዋል 👌
@user-oy6uk8is9b
@user-oy6uk8is9b Год назад
የሂሩት አባት እንኳን ደስ አለዎት ዘብጥያ ወረድኩለዎት ክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@abacustech0912
@abacustech0912 Год назад
በጣም በተመስጦ አለቀ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@beingstrong3839
@beingstrong3839 Год назад
ሙሉቀን ካለ ሳቅ አለ ሁላችሁም ይመቻችሁ በርቱ ምርት አዝናኝ አስቂኝና አስተማሪ ሲትኮም ነው
@amengeberhiwote5083
@amengeberhiwote5083 Год назад
ሀሀሀሀሀ ማሚ ፍቅርት በጣም ነው የምውንውድሽ ረጅም እድሜ
@ethioqinbir
@ethioqinbir Год назад
አረ ለሙሌ ሚስት አግኝቼለታለሁ ሙሌ ማግባት አለበት የምትሉ በላይክ አሳዪኝ
@Passenger27207
@Passenger27207 Год назад
ላይኩን አጠራቀመህ ልትድረው ነው?
@ethioqinbir
@ethioqinbir Год назад
@@Passenger27207 አልሰማህም እንዴ 😅ላይክ ካላረገችክ እኮ ማግባት አትችልም
@hayathussen9266
@hayathussen9266 Год назад
​@@ethioqinbir libtzkci,zzz
@alfamyc7877
@alfamyc7877 Год назад
ሙሉቀን ሁሌም ፈታ ያረጋል
@gualtedla1661
@gualtedla1661 Год назад
ስለሀይማኖታችሁ ድምጽ ሁኑ ???
@agreeakemu5479
@agreeakemu5479 Год назад
ማነዉ ድምፅ እሚሆነዉ መሥቀል ዘቅዝቀዉ እየመጡ
@gualtedla1661
@gualtedla1661 Год назад
የሚያሳዝን ጊዜ እኮነው የደረስንበት
@agreeakemu5479
@agreeakemu5479 Год назад
@@genetyetwahdolij2494 እኮ ዳኪራ እየመቱ እደሆነ አልታያትም መሥል
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 Год назад
ምርጥ ትወና
@sintayehugebre7966
@sintayehugebre7966 Год назад
ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ከአባባቶቻችን ጎን አንቁም
@ekamoero886
@ekamoero886 Год назад
Era ene litegna newu !!!
@agreeakemu5479
@agreeakemu5479 Год назад
ኦርቶዶክስ የሆናቹሁ ይንዲራማአትዩ
@kiyakiya5838
@kiyakiya5838 Год назад
@@agreeakemu5479 ለምን ?
@agreeakemu5479
@agreeakemu5479 Год назад
@@kiyakiya5838 ለምንማ መሥቀል ተዘቅዝቆ አይታይሽም
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Год назад
@@agreeakemu5479 msqlun manewe yzqzqewe erscu ncu abercu huketi mtnsu mterbu ncu bsmye fxari kberu edwarde tgto misera amara belcu blcu msqele zqzqacu tu
@Fun-7803
@Fun-7803 Год назад
አንድ ቤተክርሰቲያን አንድ ሲኖዶሰ
@sihamnuru
@sihamnuru Год назад
ካየሁት ሲድኮም መካከል በጣም የተመቸኝ ነዉ
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ሀሳባችን ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 🤲 ቅን ልብ ያላችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ደምሩኝ 🙏❤️❤️❤️
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 Год назад
አለሜ ይመችህ💚
@helenman5276
@helenman5276 Год назад
አናንተ ለእኛ ምንን ለማስተማር ነው የትምህርት ልብሳቸው ላይ መስቀል ተዘቅዝቆ ነው ያለው ሰውን ምን ለማስተማር ነው????
@yeshiwegayehu5799
@yeshiwegayehu5799 Год назад
አለን አለን የምወደው ድራማ
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 Год назад
አሪፍ ትምርህት ነው❤
@user-xn3tq7ue4q
@user-xn3tq7ue4q 29 дней назад
Ebakachu hayemanotache cheger weset nat ebakachu eneneka
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Год назад
እናመሰግናለን ጥሩ ትምረት 👌
@josanjossi5308
@josanjossi5308 Год назад
You all are amazing! Appreciate as usual.
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
ይመችህ ሙሉ ቀን ምርጡ አደናቂህ ነኝ ከባህር ማዶ
@user-xz8fx2pe3y
@user-xz8fx2pe3y 11 дней назад
ያምራል
@alemwosendesta
@alemwosendesta Год назад
የእውነት አርቲስት አለማየሁ እሸቴ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
አለማየሁ ታደሰ ለማለት ነው ፧
@michaelg9664
@michaelg9664 Год назад
እጅግ ማራኪ የጥበብ ሥራ በርቱ!
@bekatube4008
@bekatube4008 Год назад
WOW WOW!!! IT IS AMAZING FAMILY SERIAL DRAMA I LIKE IT TO MUCH BESINTUU YOU ARE WONDERFUL ACTOR.
@simegnewyenealem7741
@simegnewyenealem7741 Год назад
የልጆቹ ዩኒፎርም አንገታቸው ላይ መስቀል ዘቅዝቀው ነው የለበሱት ምን አይነት ጉድ ነው ኧረ ትልቅ የምንላቸው ሰወች እያነሱ ተቸገርን ሰው ጠፋ በዚች አገር ላይ...
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Год назад
በቃ ሢደመር ስታዩ መሥቀል የሚመሥላችሁነገርሥ ዛሬደሞ ጭራሺ መሥቀልም አላረጉ አገታቸውምላይ😛😁😁
@simegnewyenealem7741
@simegnewyenealem7741 Год назад
ከ አስራ ሰባተኛው ሰከንድ ወይም ከመጀመሪያው ጀምረህ እየው ከምሀል እየጀመራችሁ አትበጥብጡን እስኪ
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
@@zuzuyoutube7131 የመደመር ➕ ምልክት የተወሰደው ከ ✝️ መሆኑ ይታወቃል ። 🤔
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Год назад
እያዝናና የሚስተምር ቁም ነገር አዘል ድራማ ብየዋለሁ 👍👍
@user-vf8zr4qy9k
@user-vf8zr4qy9k 2 месяца назад
በስንቱ እና ሂሩቴአድናቂያችሁነኝቀጥሉበት❤❤❤❤
@qtfhvb6254
@qtfhvb6254 Год назад
ምርጥ ያገራችን ድራማ ዋውውውው
@zemadonky9597
@zemadonky9597 Год назад
በስንቱን ባንዳ ሲል ስወደው hahaha የዛሬው ልብ ብሎ ላየውና ላዳመጠው ትልቅ ትምህርት ነው ሳያጣሩ ወሬ ሳይገድሉ ጎፈሬ አሉ አይ በስንቱ ለማንኛውም እናመሠግናለን
@aynalemaynalem212
@aynalemaynalem212 Год назад
ለተዋህዶ ድምፅ ሁኑ
@saedanuri
@saedanuri Год назад
በስንቱዬ በጣም አስቂኝ ድራማ ነው በዛህ ላይ አስተማሪ
@fatumafatuma1491
@fatumafatuma1491 Год назад
ሁሌም ድንገቴ ፈንጠዚያ እያደረጋችሁን ነው
@khereygereno1361
@khereygereno1361 Год назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ በስንቱዬ የሳቄ ምንጭ 😂😂😂😂💓💓❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን🙏
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 Год назад
Thank you so much
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Год назад
በጣም አስተማሪ ነው የዛሬው ደግሞ
@eliseykimemeeliseykimeme5891
Thank you❤❤❤
@mwoldu7926
@mwoldu7926 Год назад
Such an entertaining show. I couldn’t stop laughing.
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Год назад
የእኔ ተወዳጅ ድራማ 🇪🇹❤
@AMANU_
@AMANU_ Год назад
waiting ..........
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ፍቅሮችዬ እናተ ብቻ ናቹ አሁንስ ዘና ምታረጉኝ በሳምንት 2ቴ ቢሆን መልካም ነበር
@aotali8812
@aotali8812 Год назад
ሙሉ ቀን በሳቅ ገደለኝ ኣይነ ምድር
@betymahibety8185
@betymahibety8185 Год назад
የበስንቱ ድራማ ወዳጆች የታላቹ እስቲ በLike አሳዪ
@zerihunbullo5132
@zerihunbullo5132 Год назад
በሩ ሲዘጋ መስታወቱ ይንቀሳቀሳል መፍትሄ ፈልጉለት
@mariamova452
@mariamova452 Год назад
ሙሌ አልቻልኩም 😂😂😂😂አገሬ ነበር መሳቅ የምፈልገው እሸጥልሀለው አሜሪካን ላከው አይሙሌ😂😂😂😂
@kibrewosensefihun5339
@kibrewosensefihun5339 Год назад
Very good movie.It's my favorte.
@jalataj1870
@jalataj1870 Год назад
Wel com ♥️🥰
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 Год назад
እሩቴ ማኛዬ እህቴ አድናቂሽ ነኝ በስዬ በርታ
@user-zw2xn4dl6p
@user-zw2xn4dl6p Год назад
በሳቅ ሞትን thank you
@redietabreha7264
@redietabreha7264 Год назад
ሁሌም ሄኖክ ይኑር እባካችሁ !!!🙏🙏🙏
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Год назад
በሰንቱዬ በጣም ነው የምታሰቀኝ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Год назад
ሙሉ ቀን የተሰጠህ ገፀ ባህሬ በተለይ እዚህ ላይ ያስጠላል የውንድልጅ ጠረጴዛ ስር ተጋነነ ማልቀሱንም አልቻልክበትም
@mekonenrahale4098
@mekonenrahale4098 Год назад
ወይ በስንቱ በሳቅ ገደልከኝ እኮ
@hannahanna826
@hannahanna826 Год назад
ሰላም በስቱ ደስይላል በርቱ
@malakuamadeamadegichamo450
@malakuamadeamadegichamo450 Год назад
መስክዬ እንኩዋን በሰላም መጣሽ ሁላችሁም አርፎች ነችሁ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ሰዉ ካልተሸበረ ለለውጥ አይነሳም አላለም አይ በስንቴ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@yusufabrar2271
@yusufabrar2271 Год назад
ስወዳቹኮ
@biruktesfaye2698
@biruktesfaye2698 Год назад
ኦርቶዶክስን ማፍረስ ሀገርን ማፍረስ ነው እነ በስንቱ ድምፅ ሁኑ
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Год назад
ማነሺ ደመቁ. መነፀሬን አምጭ በሰንቱን ልይው
@MrYoni-nn3zy
@MrYoni-nn3zy Год назад
coolbesintu
@mekiyanurhasen8816
@mekiyanurhasen8816 Год назад
ወይኔ ሙሌ በሳቅ የዋልያ አደለም እንዴ አላለም😂😂😂😂
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o Год назад
በስቱ😂😂😂 ተይዉ ከረሚላ እገዛለታለሁ😂😂 ይገዛለታል
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Год назад
Arfi new yemwedachu bertu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈
@tueb489
@tueb489 Год назад
🔖ላንተ ነው ወንድሜ አዎ ላንተ አላህን በማመፅ የጀመርከው ነገር መጨረሻው ውርደት ነው⚠️ 🥀البدايات التي لاترضي الله نهايتها لن ترضيك🥀 ➞▹▹ስልክህን ➷ለኸይር ተጠቀምበት ➷አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ➷እሚያስቆጣ ➷ተግባር አትስራበት ➷አትይበት አትስማበት◃◃◌ ➞▹▹በተለይ ➷ሴቶች እህቶችህን ➷አትፈትን አንዲት ➷ልታገባ ያችንም ➷ይችንም አገባሻለሁ ➷ብለህ ግራ ➷አታጋባ ➷ጠንከር ኮስተር ያለ ➷ወንድ ሁን ➷ያችምጋ ይችምጋ ➷አትዝረክረክ ልፍስፍስነት ➷የሱና ወንድ ተግባር ➷አይደለም◃◃◌ ➞▹▹የሱናው ➷ጀግና ሁን ➷ዲንን አስተላልፍበት➷ ያወቅከውን ➷አሰራጭበት◃◃◌ "ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@tgamen8670
@tgamen8670 Год назад
የመስቀሉ ነገር 😭😭😭😭😭
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Год назад
በስንቱ እንዴት እንደሚመቸኝ👌
@workefaris9447
@workefaris9447 Год назад
የዛሬው ይለያል 😂😂😂😂😂አቦ ይመቻች🥰🥰🥰
@aapp8779
@aapp8779 Год назад
ከሰኞ እስከ አርብ ይሁን. ይህ ኮሜዲ. ድራም
@amenamenyegetaliji8906
@amenamenyegetaliji8906 Год назад
Welcome ❤❤❤❤
@kedemilegnbemngedeembete4614
ትንሽ የበስንቱ ገፀ ባህሪ በጣም ተጋነነ ስስንቱዬ ማህተምህስ ? ነው ገፀባህሪው ሃይማኖት ኦርቶዶክስ አይደለም ?
@benben3820
@benben3820 Год назад
አይ በስቱ ማህተብህን አሰበጠሱ
@tsientertainment5107
@tsientertainment5107 Год назад
💓💓በቃላት ሰውን ማቀፍ :ሰውን መደገፍ:ሰውን መርዳት ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ...ይቻላል:: እስቲ ጎራ በሉ 💓🫶🏼💥👍
@arocina1
@arocina1 Год назад
besintu mirt sitcom👍
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ 👈
@saradesta2075
@saradesta2075 Год назад
ሰውን ለማስደነገጥ እንዲ ደነብር ነው አለ በስንቱ ይሄ ምስኪን ህዝብ በስንቱ ድብሩ ይችለው
@mekdeskassahun2830
@mekdeskassahun2830 Год назад
በስንቱ ስወድህ እኮ
@user-fz4vv6oz8p
@user-fz4vv6oz8p Год назад
ወገን ቃና ቲቪን አንሰብስክራይብ የማድረግ ቻሌንጅ ጀምሩ
@wegenazewedu6454
@wegenazewedu6454 Год назад
ለምን?
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Год назад
ሲጀምር እኔ አይቼውም አላውቅ ምን እንደሚሰራ
@abaydemis866
@abaydemis866 Год назад
ምክንያት
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Год назад
Wiy Besentuye❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
በሴ 😳እኛን እንክርዳድ 😂😅ወዮ ያልተጣራ ዜና ምስኪን ሙሉቀን 😁
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Год назад
ተዋቂው እስር ቤት ገባ ላይክ አርጉ ይላሉ አለ😂😂
@merahitlulseged9545
@merahitlulseged9545 Год назад
Wow
@sefanianbesa
@sefanianbesa Год назад
❤❤❤
@taleffyeshitila6696
@taleffyeshitila6696 Год назад
😂😂😂😂 ተመችቶኛል
Далее
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
glos bibir cokelat
00:18
Просмотров 5 млн
СЕРГЕИЧ ОПОЗДАЛ #большоешоу
00:58