Тёмный

በስንቱ/ Besintu EP 9 "አባወራ ማንንም አይፈራ..."ልዩ የበአል ፕሮግራም 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 1,5 млн
50% 1

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM

Развлечения

Опубликовано:

 

10 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 592   
@abuditube8660
@abuditube8660 Год назад
አለማየሁ ታደሰ ብቻውን እራሱ ተከታታይ ድራማ ቢሰራ የሚያምርበት ሰው ነው 🙏🙏🙏🙏
@Yasuprank
@Yasuprank Год назад
ewnet new
@nesredintube227
@nesredintube227 Год назад
👍👍👍👍
@hadis4700
@hadis4700 Год назад
A1
@SaraSara-hi3dd
@SaraSara-hi3dd Год назад
Kkk
@etsubdink3202
@etsubdink3202 Год назад
@@Yasuprank kk*ĥ¡
@Finoterama
@Finoterama Год назад
*ከኢትዮጵያ ውጭ ለስራ /በስደት ያላችሁ ለሆናችሁ ለከርሞ ለጥምቀት ለፋሲካ በሰላም አደርሶ ከቤተሰብ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን*
@yehulubet3871
@yehulubet3871 Год назад
Amen Amen
@user-lz8ss6ko3i
@user-lz8ss6ko3i Год назад
አሜን አሜን አሜን
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
አሜን🌻🌻🌻🌻
@user-cw9wt5xp4d
@user-cw9wt5xp4d Год назад
ወንድምነቴ🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹
@rohamatube4433
@rohamatube4433 Год назад
Amen Amen Amen kenu
@jamboandu3402
@jamboandu3402 Год назад
የሚገርም ብቃት ነው ። ለረጅም አመታት የትኛውንም የአበሻ ድራማ ፊልም በጉጉት አይቼ አላውቅም ። ግን ይሄ '' በስንቱ '' በፍቅር እየተከታተልኩት ነው ። የነሂሩቴ ቤት ዲዛይኑ በጣም ያምራል ። ይሄ ሲትኮም በውጪ ቋንቋ ተተርጉሞ በየትኛውም አገር ላይ የመታየት ብቃት አለው ።
@fatumaahmed3000
@fatumaahmed3000 Год назад
በስንቱን እንደኔ በጎጎት የምጣብቅ አለ ግን ? በጣም ነው ደስ የምለኝ
@user-fm1dc3xg8w
@user-fm1dc3xg8w Год назад
አዲሡ አመት የሰላም የፍቅር የጤና ይሁንልን
@emeshawwolde6530
@emeshawwolde6530 Год назад
በጣም ደስ የሚል አዝናኝና አስተማሪ ! በተለይ የሂሩት ግሩም ባህሪይ አፍቃሪ ልብና አስተዋይ አእምሮ ...ወዘተ ማራኪ ነው!!!
@birukmar5891
@birukmar5891 Год назад
በጣም ነው ያዝናናችሁን ቀጥሉበት😀😁😂🤣😆😅😄😃
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 Год назад
🤣🤣🤣. የደራሲው ብቃት በጣም ድንቅ ነው ተዋንያኖችሁ ደሞ በጣም ድንቅ ብቃት አላቸው በጣም ነው ምወዳችሁ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@akabeka2352
@akabeka2352 Год назад
ምስጋናዬ ይድረሳችሁ የዛሬው በአልን በማስመልከት የሰራችሁት በጣም አዝናኝና ትምህርታዊ ነው ።
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ወይኔ አሌክስዬ ስወድክ እኮ እራሱን ችሎ ድምቀት ነዉ እኮ 💝💝ኑርልን ፈታችን 💝💝
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
እኮን አደረሳችሁ ወድ የሀገሬ ልጆች በአሉን የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ ያድርግልን አሜን፫
@vatikajamal
@vatikajamal Год назад
አለማየሁ ታደሰና መስከረም አበራ ያሉበት ፊልምም ሆነ ድራማ ቲያትር ሁሌም ይመቸኛል በተለይ አለማየሁ ታደሰን ትንሽ ልጅ ሆኜ የሳት እራት በሚለው ፊልም ላይ ካየሁት በዋላ በስራዎቹ ሁሌም አደንቀዋለሁ!!
@shewatibeb6972
@shewatibeb6972 Год назад
አሌክሶ ምርጥ ሰው በሳቅ ገደልከኝ ይመቻችሁ በስንቱ እንኳን አደረሳችሁ
@essayasnigussie5790
@essayasnigussie5790 Год назад
ምርጥ ትወና! ወደፊት ከዚህ የበለጠ መስራት እንዳይከብዳችሁ።
@simsimmoussa8324
@simsimmoussa8324 Год назад
በሳቅ አድሱ አመት የደስታ የሳቅ ይሁንልን HAppy New Year🌻🌻
@tig5154
@tig5154 Год назад
መልካም አዲስ አመት አመቱ የሰላም የፍቅር የአንድ ናት ይሁንልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌺🌺🌷🌷😍😍😍
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
በስንቱ ሚስኪን😂😂😂😂 ይመቻችሁአዝናናችሁኝ ሰላም ለሀገራችን💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹🙏
@abrahamwalla
@abrahamwalla Год назад
Tykes I Love you
@hfhjgfyfhjf1774
@hfhjgfyfhjf1774 Год назад
ክክክክክ ወይ አባወራ የምር በጣም ነው የሳኩት እንዳሳቃችሁን የሳቅ አድስ አመት ያድርግልን
@amensenay5022
@amensenay5022 Год назад
ፈርተውት ሳይሆን ደስ እንዲለው ሄደው ቢሆን አሪፍ ነበር መልካም አመት ለመላው እትዮጵያውያን መልካም ነገር የምንሰማበት አመት ይሁንልን
@user-kd7xd5kr1t
@user-kd7xd5kr1t Год назад
መተው የለ እዴ
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d Год назад
በስዬ ጀግና ምንም ይሁንም አመት በአል በቤት ውጥነው መከበር ያለበት ባይሆን እራት ችግር የለም አማች ቤት ይሄ የኔ ሀሳብነው
@yonaskassahun5184
@yonaskassahun5184 Год назад
አሌክስ የዛሬው በጣም ፈታ ያረጋል በርታ ወንድማችን
@beingstrong3839
@beingstrong3839 Год назад
የዛሬው ልዩ ነው ሳቅ በሳቅ ነው የሆንኩት መልካም በዓል የሀገሬ ልጆች
@m.g5367
@m.g5367 Год назад
Sakk becha aydlem temhrtem wesjibet
@odaamidiatube9807
@odaamidiatube9807 Год назад
ሁሉም ኢትዮጵናች እንኳን ለ አድሱ ዓመት በሰላም ኣደረሳችሁ በዓሉ የሰላም የፍቅርና የጤና ይሁንልን።
@yayasam5647
@yayasam5647 Год назад
Melkam. Beale. Yhunlachhu
@sosisosi7691
@sosisosi7691 Год назад
Amennnn
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@sosisosi7691 ደምሪኝ😍😍
@hamh3998
@hamh3998 Год назад
ፍትህ ላባውራዎች መልካም በአል ለማውራዎች
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd Год назад
Besintu you are so funny. 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Happy New Year to all Ethiopian who lives inside and outside of Ethiopia 🇪🇹. Thank you for making us laugh.
@wayenshetmohamed1668
@wayenshetmohamed1668 Год назад
በጣምያምራልበጣምነውየተመቸኝበዚሁቀጥሉያምራል
@betyatk5570
@betyatk5570 Год назад
ወይኔ አለማየሁ ትወና እኮ አንደኛ ነህ ትችላለህ አንደኛ 👌👌
@saramamo
@saramamo Год назад
ወይኔ በስንቱ ዶሮ አሰራር የሌለነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሎሚ አቼቶ የገባበት ዶሮ ወጥ እጅ ያስቆረጥማል በስንቱዬ የኔ አንበሳ
@rechoabdu5507
@rechoabdu5507 Год назад
በጣም ዘና ብየበታለሁ ይመቻችሁ መልካም የስራ ዘመን ይእሁንላችሁ
@user-jh1uk7je2m
@user-jh1uk7je2m Год назад
አማርኛ ድራማ ደስ ይለኛለ ግን ሰላም ናፈቀኝ 😥😥🥺🥺💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@mogestaye2644
@mogestaye2644 2 месяца назад
አሪፍ ነው ያስቃል ከልጆች ፊት መነገር የሌለባቸው ዘግናኝ የጭካኔ ቃላቶችን ግን አልወደድኳቸውም።
@ermiasteshome2009
@ermiasteshome2009 Год назад
May this new year be full of happiness for all of us as this sitcom drama!!!
@ebrahimmohammed9390
@ebrahimmohammed9390 Год назад
እናመሰግናለን በጣም ያዝናናል
@mariouset142
@mariouset142 Год назад
በጣም ነው ዘና የምታረጉት አሌክስ ስወድህ
@omikaabdu5929
@omikaabdu5929 Год назад
በጣም ደስ የሚል ሲትኮም
@amenliya5248
@amenliya5248 Год назад
Seyume the legend you were the star of the show ,as always .
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Год назад
በጣም አስገራሚ ነገር አለዉ እዉነት👌
@edenmengesha9475
@edenmengesha9475 Год назад
ኧረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂
@tizitatebeje9836
@tizitatebeje9836 Год назад
The best Actors on the spot...love it
@vccsrtty3811
@vccsrtty3811 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r Год назад
ሙሌ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ እኔ ግን አሌክሶን በጣም ስለምወደው እንድህ ቦቅቧቃ ሆኖ ማየት አልችልም። መልካም አዲስ አመት ምስኪን ጨምሮ ሁላችሁም ትዋናዮች እንኳን አደረሳችሁ
@devan8265
@devan8265 Год назад
በስቱዬ ወዮዉ በሳቅ ሞትሁ በስንቱ አባወራ አደለም ማለት ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@RahmaRahma-xy7ei
@RahmaRahma-xy7ei Год назад
betam dess yelaluu wolhii sewedachu
@merimamo3963
@merimamo3963 Год назад
esey besamnt 2 qen honelen.. thanks
@ethiolifetips2367
@ethiolifetips2367 Год назад
Am glad there is a friends reference. Keep up the good work 👏 🙌 👍 👌
@dayepolytechniccollege5826
@dayepolytechniccollege5826 Год назад
Big respect for Alemayehu Tadesse and Meskerem Abera
@jobtesfu4776
@jobtesfu4776 Год назад
alex is so talented in acting funny for a sitcom world character...
@salhetmohammed
@salhetmohammed Год назад
በስቱ አደኛ የምር ጎበዝ ተዋኒያን ነህ ሁለገብ
@sisidejene9582
@sisidejene9582 Год назад
Besintu you are so funny and always make me laugh 😂 😂 Happy New year for all Ethiopian 💚💛❤️
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Год назад
አዲሱ አመት የሰላም ያድነት የፍቅር ያድርግልን
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox Год назад
ለመላው ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳችሁ ለአዲስ አመት አዲሱ አመት ዬሰላም ዬፍቅር ዬመተሳሰብ ያድርግልን 🙏
@Kindness4allhumans
@Kindness4allhumans Год назад
በጣም አዝናኝ ድራማ ነው!
@wayenshetmohamed1668
@wayenshetmohamed1668 Год назад
ያምራል
@Finoterama
@Finoterama Год назад
*_እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን /// የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ ወጦ የመግባት ፍቅር ይስጠን ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን አሜን 🤗🥰😊_*
@eduethio1259
@eduethio1259 Год назад
Abero aderesen
@user-gd2wq8gl9f
@user-gd2wq8gl9f Год назад
አንተ ሰው ግን ጨልለሃል እንዴ በግድ ስሙኝ አልክ እማትገባበት የለም
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Год назад
@@user-gd2wq8gl9f ኧረ እሱ አደለም በሱ ስም እየሸቀሉ ነው
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Год назад
ምናለበት በራሳችሁ ስም ብትመጡ
@asnitube3283
@asnitube3283 Год назад
እኮ ሌቦች❌❌
@lideyalidumohammed8392
@lideyalidumohammed8392 Год назад
አቤት ይመቻቹ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂 አይ በስንቱ
@afroethio7066
@afroethio7066 Год назад
በርቱ ያምራል👍🏿
@khereygereno1361
@khereygereno1361 Год назад
አረ ኑርልን ወላሂ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@surajtiub5213
@surajtiub5213 Год назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን 🇪🇹
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Год назад
መልካም አዲስ ዓመት 2015 🌻🌻🌻. So funny kkkkkkkkk thanks guys.
@user-ly8eb9hd7t
@user-ly8eb9hd7t Год назад
ተባረኩ
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting Год назад
No Word to explain Alemayew Tadese ትወና
@Yasuprank
@Yasuprank Год назад
በጣም ደስ ይላል!
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff Год назад
He best episode
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 Год назад
እንዴት ደስ እንደሚል
@yeabiser1848
@yeabiser1848 Год назад
አሌክስ ስወዲህ
@YouTub.1691
@YouTub.1691 Год назад
ያምራል ቀጥሉበት
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ይሄንን አዲስ ዓመት አዲስ ዘመን 💝እግዚአብሔር እንባን ሃዘንን አርቆ በደስታ ቀይሮ አንድነታችንን ይመልስልን 🙏አሜን 🌻🌺🌼🌻🌺🌼🌻🌺🥀🌹💮🌸💮🌸🌻🌺🌼🌼🌻🌺🥀
@selamyemaryam5827
@selamyemaryam5827 Год назад
በስቱ በሳቅ ገደለኝ ወይኔ ዶሮውን እረጁልኝ አላለም😀😀😀😀🌻🌻
@zakirdemsi3505
@zakirdemsi3505 Год назад
ይመቻችሁ አቦ
@sirajtahir329
@sirajtahir329 Год назад
እንኳን አደረሳቹ
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Год назад
Enkuan adrsachu mlkam adis amet betam arfi deram new 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Год назад
በስንቱ አንተ ብቻ አደለህም እኔም ግርምምምምምም ይለኛል አብዛሃኛው ግጥሙ ዱላ ነው ክክክክ
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 Год назад
@@user-bl2np8wu4g ክክክክክክ የህፃናት ተረት የሚባሉትን ሰምተሻል ሆረር ፊልም እኮ ናቸው
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 Год назад
😀😀😀😀😀 ወይ ዛሬ ከእንቅልፌ እና ከድካሜ ጋር እየታገልኩ ነው የያውት ልዩ ነበር የዛሬው😀😀 ክበሩልኝ🙏🙏🙏
@emebetgebeyehu5857
@emebetgebeyehu5857 Год назад
ድንቅ ነው፡፡
@abimedia8554
@abimedia8554 Год назад
መጣችሁ ምርጦች እንካን አደረሣችሁ 2015 አድስ አመት መልካም በዓል በሙሉ ደስታ እድንስቅ አገራችንን ሠላም አርግልን አድነቷን ይመልስል
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Год назад
የመገረም ድራማ ነው በረቱ👏❤
@wudimare7839
@wudimare7839 Год назад
አይ በስንቱ ትለያለህ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@neba1034
@neba1034 Год назад
እንኳን አደረሳቹ ❤
@elsidire322
@elsidire322 Год назад
ዋው ሀሪፍ ነው❤❤
@emuferdos4155
@emuferdos4155 Год назад
መልካም አድስ አመት
@tesfayubekel2763
@tesfayubekel2763 Год назад
መልካም አውዳመት ሁላችሁም ትተውኑታላችሁ በስንቱ በሳቅ ገደላችሁኝ ሰላም ለሃገሬ ልጆች።
@saad6456
@saad6456 Год назад
ምርጥ ብቃት ያላቸው አርቲስቶች ምርጥ ድራማ
@luhamlulu1210
@luhamlulu1210 Год назад
Weyi besitiya teshwediki yena meskini
@zehontube7943
@zehontube7943 Год назад
እኔ በፊልም አልቅሸ አላቅም ወላሂ ለአዚም እደዛሬ አልቅሸ አላቅም 😭😭 በጣም ወስጤ ነው የተነካው በጣም 😭 አሁን እራሱ የምፅፈው እንባ በጉንጨ እየፈሰሰ ነው 😭 የተሰማኝን ባላቅም ልቤን ግን ነክታችሁታል 😭
@yabatwa
@yabatwa Год назад
ለምን እህት አለም አይዞሽ
@hiwi26
@hiwi26 Год назад
ያገሬ ልጆች እንኳን አደረሳቹ የሰላም ያድርግልን አመቱ በደስታ የምንኖርበት ይሁንልን ጦርነቱ በሰላም ተተክቶ ያሳየን
@romansurafel9283
@romansurafel9283 Год назад
Amen Amen Amen Enkuwan Abro Adersen 💚 💛 ❤ 🙏 🙌 ♥ 💚 💛 ❤ 🙏 🙌 ♥ 💚 💛 ❤ 🙏 🙌 ♥ 💚 💛 ❤
@alemtsehayyallew6074
@alemtsehayyallew6074 Год назад
Beautiful family derama I can’t stop laughing 😂 So funny 😂 and the message Wonderful!! Happy Ethiopian New Yrear 🙏😂🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🇪🇹
@yosephyimam9132
@yosephyimam9132 Год назад
So far all the episodes are great, but this stand out as particularly and amazingly awesome. Marvelous.
@tsigekefale9444
@tsigekefale9444 Год назад
damteshe yene abate 🥰
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 Год назад
አሌክስ ትወና አንደኛ ብቃት በሳቅ ከደልከን ዛሬ መልካም አውድአመት
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
ወይ በስንቱ እህ አሳከኝ ወይኔ 😁😁😁😁😁🌻🌻🌻🌻🌻
@emann7734
@emann7734 Год назад
አባወራው 😁መልካም አዲስ አመት
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 10 месяцев назад
I love this episode 😂😂❤
@user-oj2ly2zw6c
@user-oj2ly2zw6c Год назад
በጣም ጥሩ ተከታታይ ድራማ 👍
@saraa3434
@saraa3434 Год назад
ወይይይይይይ ስቄ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂እዉነት ግሩም ነዉ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Год назад
ድል ያለ ድግስ ደግሼ ኩም ባላረጋቸው ክክክክክክክክክክ
@ashenafihaylu8211
@ashenafihaylu8211 Год назад
😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሁላቹም ትችላላቹ በጣም ነው የምታምሩት ከአይን ያውጣቹ ጋሼ እ/ር ይማርህ ክፉህን አልስማ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርልኝ አባቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
Happy new year ❤️❤️❤️💐💐💐🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🍾🍾🍾
@ageriekalkidan8098
@ageriekalkidan8098 Год назад
good!~
@fanosfanos1530
@fanosfanos1530 Год назад
አሌክሰ ምርጥ ሰው
Далее
በስንቱ/ Besintu EP 14 "የሩዝ ውሃ 2"
27:30
Просмотров 978 тыс.
/በስንቱ/ Besintu EP 27 "መሔድ የለም"
28:02