Тёмный

/በስንቱ/ Besintu S2 EP.29 " ዕዳ 1" 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 635 тыс.
50% 1

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

3 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 339   
@AtoMedia
@AtoMedia Месяц назад
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤
@gheradane5900
@gheradane5900 Месяц назад
Ato erguz
@wenglayohannes8300
@wenglayohannes8300 Месяц назад
Ato belo erguz??????
@GJv-su4cd
@GJv-su4cd Месяц назад
❤❤❤❤❤እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔
@user-dn8eo3uz9w
@user-dn8eo3uz9w Месяц назад
በሰላም ዉለጅ ዉዴ❤❤❤
@SUBSCRIBG
@SUBSCRIBG Месяц назад
እርጉዝየ❤😊
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Месяц назад
በስቱና የሂሩቴን እንደኔ የሚወዳቸው♥️👌
@user-or4zt6ur9m
@user-or4zt6ur9m Месяц назад
እኔ
@user-jt8sk3sz1d
@user-jt8sk3sz1d Месяц назад
እኔነኝ😊😊😊😊❤❤❤❤😂😂😂😂
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv Месяц назад
ቢንቢ የናቀዉ ፊት ታቅፈን እያደርን አላለም😂😂😂😂😂
@user-oz8gw4qs9b
@user-oz8gw4qs9b Месяц назад
ፍቅር ሁሉን- ይታገሣል ሁሉን- ያምናል ሁሉን- ተስፋ ያደርጋል በሁሉ - ይጸናል 1ኛ ቆሮ 13:7
@SADORATUBE
@SADORATUBE Месяц назад
ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ፣ እስኪ በስንቱን ያላቹ👍👍👍👍👍👍👍
@FunnyMan-sr6ly
@FunnyMan-sr6ly Месяц назад
አሚን
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 Месяц назад
Amiiiiiiiiiinnnnnnnnnnnnnnnnn
@Tewobista
@Tewobista Месяц назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 Месяц назад
አሚን❤❤
@Selamkiki
@Selamkiki Месяц назад
❤❤❤❤ sew belbu yemolawu beafu yfesal .
@user-tc8tt3zw9h
@user-tc8tt3zw9h Месяц назад
በስዬ የሳቄ ምንጭ 🤣 ስወድህ 😍
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Месяц назад
በስቱ ድራማ በጣም ነው የሚመቸን ይሄን የሀገራችን ችግር በሳቅ ይለውጠዋል በጣም ተመችቶኛል። በርቱ😅😅❤❤❤
@leliarsema
@leliarsema Месяц назад
ገለታን ግን ስወደው😅😅
@shary_ta
@shary_ta Месяц назад
Huge fans of Besntu from 🇪🇷 ❤we love you.
@MeronDebebe-wl9te
@MeronDebebe-wl9te Месяц назад
በስንቱን እደኔ የሚወደው👍👍👍👍👍
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Месяц назад
የበስየ አድናቂወች በላይክ አሳዩኝ😂😂
@str7749
@str7749 Месяц назад
🎉
@user-bo8fk9xn1l
@user-bo8fk9xn1l Месяц назад
በርቱ ፊልማችሁ ይመቸኛል ግን ማስታወቂያዉን ብታሳጥሩት ደስ ይለኛል🎉🎉🎉🎉❤😊❤
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k Месяц назад
በስንቴ ❤አሌክስ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤
@tsegaagize7498
@tsegaagize7498 Месяц назад
የብድር ጉዳይ እኔ እራሱ አዋቂ አዌ ጋር መሄዴ ነው😂😂
@Seble67
@Seble67 Месяц назад
😂😂😂😂የበስንቴ እዳ አያልቅም መቸም ቀጣይ እዳ ሁለት በጉጉት👌👌💚💛❤️
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh Месяц назад
አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ❤❤❤
@ThayyibaMuhammed
@ThayyibaMuhammed Месяц назад
አሚን
@Saade_Haseni-Sehami
@Saade_Haseni-Sehami Месяц назад
አሚን ውደ
@Sumeyadesalewu-ns5me
@Sumeyadesalewu-ns5me Месяц назад
አሚን ያርብ
@user-zo5pu6fr8r
@user-zo5pu6fr8r Месяц назад
አሚን
@user-jt8sk3sz1d
@user-jt8sk3sz1d Месяц назад
አሚንእህቴ❤❤
@user-im9dn3lj7e
@user-im9dn3lj7e Месяц назад
በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅልን የምትሉ 👇
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Месяц назад
ያረማን እዝነትህን ሀገራችን ሰላም አርግልን የሚያስተውል መግስት ይስጠን ከባዳ ነው በ ገዛ ሀገራችን በ ገዛ መግስታችን እንገደላለን እንፈናቀላለን እንዘረፊለን አረብ ሀገር ስት አመት የለፋንበትን በዶዘር አመድ አመድ ያረገዋል እሺ ይት እንግባ ኢሄ ሁሉ ግፍ ያ አላህ ያተን ፍርድ ቅርብ አርገው
@ThayyibaMuhammed
@ThayyibaMuhammed Месяц назад
የመኖር ትርጉሙ ጠፋብን በሰው አገር እየተሰቃየን የአገራችን ስቃይ ባሰ ሀስብየላህ ወንመል ወኪል😂😂😂
@tzuvughvjgjvk2499
@tzuvughvjgjvk2499 Месяц назад
አይ አባትና ልጅነገረ ስራችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ ክክክክ
@saramamo806
@saramamo806 Месяц назад
ላስምጣችው😂😂😂አይ በስዬ የሂሩቴ አባት መቶ ሽ እደቀል አበድሩኝ😂😂😂😂😂😂😂
@user-gi7mf5lx7h
@user-gi7mf5lx7h Месяц назад
እዚህ ምድር ላይ እንደ በስንቱ አይነት ሰው ከለ😂😂😂😂
@wediweyinking
@wediweyinking Месяц назад
አይ ሙሌ በሳቅ ገደልከኝ🤣🤣🤣🤣 በስንቱ ትለያለህ❤😂😂😂
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh Месяц назад
ታመሰጌን ዘሬ አንደኘ ነኚ መደም ከቤት መወጠታ ልን ጠቀመኚ ቀማሞቼዬ እንዴትነቾ ዬኔ እንቆች ❤❤
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 Месяц назад
አለን እግዚአብሔር ይመስገን
@alazaryeshi497
@alazaryeshi497 Месяц назад
እንደኔ በሴ ማታ ሲያወራ ሰምታ ብሩን ያመጣችለት መስሎኝ ነበር ። ይሄኛው ቀልድ ሆነ...መሰለኝ
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n Месяц назад
ዝኔ የዚህ ድራማ ድምቀት ነው😮
@chantalclaassen9155
@chantalclaassen9155 Месяц назад
የማዳም ቅመሞች ስራ እንዴት ነው!!?? አብሽሩ ❤❤❤❤❤
@user-us6jx7on8i
@user-us6jx7on8i Месяц назад
አሪፍ ነዉ እግዚአብሔር ይመሰገን
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 Месяц назад
ጥሩነዉ ፈጣሪ ይመሥገን
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f Месяц назад
Turunew🙏
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 Месяц назад
አይ በስቱ እዳት ዘና የምያረገኝ የለም እኮ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 Месяц назад
እኔ በስንቱን ለማዬት ጥርሴን ፍቄ ነው የምመጣው 😂
@ghebre1993
@ghebre1993 Месяц назад
ሰላማቹ ይብዛ ወንድማሞች!!!!
@Aman-yu7dc
@Aman-yu7dc Месяц назад
❤❤
@tekalgnfantun-qq1dx
@tekalgnfantun-qq1dx Месяц назад
ምርጥ ተዋናዮች ናቸሁ 👍👍👍👍👌
@abayabay3382
@abayabay3382 Месяц назад
የቢቢ ጩህት እሚውቀው ያወቀዋል😢😂😂😂😂😂እዴት እደሚረብሽ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-re5mh6dd1w
@user-re5mh6dd1w Месяц назад
መጠለሉ ይሻላል ብዬ ነው።አንደኛ ንግግር ነች Bravo
@Imfano2122
@Imfano2122 Месяц назад
እረ ላይክ አርጉ አይታችሁ ዝም እረ ሼም ነው እኔ ሀሙስ እንዴት እንደሚርቅብኝ በስንቱዬ ና ቤተሰቦቹ❤❤❤
@JujuTube2552
@JujuTube2552 Месяц назад
11ኛ ነኝ በላይክ መርቁኝ😅
@asefnak4764
@asefnak4764 Месяц назад
Arfesh ategne , yanchew mekare wendemesh
@simont.t-ym9zm
@simont.t-ym9zm Месяц назад
ሳቅ እና ደስታ በሚገባ በስንቱ
@user-px4qp7xj6u
@user-px4qp7xj6u Месяц назад
Besntu the best
@Beshu-bo7go
@Beshu-bo7go Месяц назад
Wow amazing besintuyee
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Месяц назад
እኔ በጣም አበዳሪ ነኝ ግን አይመልሱልኝም ሌቦች ይሄንን ድራማ ስሙ ብሬን የበላቹ😅😅😅😅
@user-vg1ki6ic6i
@user-vg1ki6ic6i Месяц назад
Abdri eski menged lay ney❤❤❤
@hannawoldemariam8685
@hannawoldemariam8685 Месяц назад
lebesintu enkan 100 000 yansewal 1 million
@nisirayinoch5672
@nisirayinoch5672 Месяц назад
የቸገረው እርጉዝ ያገባል
@dawittsota5514
@dawittsota5514 Месяц назад
አንደዬ በስንቱ😊
@mahbubamehamed3683
@mahbubamehamed3683 Месяц назад
❤❤❤ ende besintu adrk bal ale gn
@AlexGebrey
@AlexGebrey Месяц назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ
@MohamednuriGali
@MohamednuriGali Месяц назад
አብዛኛው ፊልምም ሆነ ድራማ ላይ ሴቶችን የበታች የሚያደርግ ነው ይሄ ድራማ በወንድ ላይ መሆኑ በዙም አይከፋም
@tsionhunde4254
@tsionhunde4254 Месяц назад
I admire that she manages both the outside and inside duries in nice manner.
@amansadu5034
@amansadu5034 Месяц назад
This is not the good part of it in fact it's the bad part of it. The west is trying to create the weak man that can't stand like a man.
@nabylly
@nabylly Месяц назад
😊😊😊😊
@seblenekatebeb2968
@seblenekatebeb2968 Месяц назад
በጣም ቆንጆ ነው 😂😂😂😂😂❤❤❤
@user-pm6ze7xk1c
@user-pm6ze7xk1c Месяц назад
Besiye❤❤❤❤
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 Месяц назад
በስንቱ እስካሁን አልጀመርኩትም ልጀምር ከአንድ ጀምሮ
@EMANDELIL
@EMANDELIL Месяц назад
Jemiryw❤❤❤❤ besak new mitimochyw 😂😂😂😂😂
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 Месяц назад
@@EMANDELIL እሺ❤❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ 😘
@surafeltesfaw1839
@surafeltesfaw1839 Месяц назад
Yezarwe dekika arife new
@birktesenay4502
@birktesenay4502 Месяц назад
ሂሩቴ ልብስ ቀንሰሻል ኑሮ ተወደደብሽ 😂
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 Месяц назад
በስዬ ሁሌም ነው የምወዳቹ በርቱብ በናፍቆት ነው የምንጠብቃቹ
@sauditaif-gw2ud
@sauditaif-gw2ud Месяц назад
እምታቅፈው ሚስት አለችው😅😅😅
@MestawetFiche
@MestawetFiche Месяц назад
Baxam.das.yll❤❤❤
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Месяц назад
የሰውብር እነትእኮነው ሰላም አይሰጥም
@shiwotyoutube7006
@shiwotyoutube7006 Месяц назад
አሌክሥ ምርጥ ሠዉ
@Buratube677
@Buratube677 Месяц назад
besintu goat
@user-fm3sb7dj1l
@user-fm3sb7dj1l Месяц назад
ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤
@Semira_Yasin
@Semira_Yasin Месяц назад
Amen
@Mtesfa751
@Mtesfa751 Месяц назад
Awo yadnal gn ezi yhnn kal metekem tegebi aydelem
@selamgoitom3918
@selamgoitom3918 Месяц назад
Amennnn
@yennashiadna
@yennashiadna Месяц назад
አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f Месяц назад
❤❤❤amenamenne🤲🙏
@user-oh7jb5lz6p
@user-oh7jb5lz6p Месяц назад
ማሻአላህ ተባረክአላህ❤❤❤❤
@selamethio1707
@selamethio1707 Месяц назад
በስንት ግን CBE ብር ሲያበድር የት ሄዶ ነበር 😛😛😂🤣
@user-xs5ub4ty2r
@user-xs5ub4ty2r Месяц назад
I love the show
@militetsegaghebremichael9576
@militetsegaghebremichael9576 Месяц назад
Geleta yemesele boss benoregn😂
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@tsionhunde4254
@tsionhunde4254 Месяц назад
😊😊😊😊😊😊
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Месяц назад
ሰላማችሁ ይብዛ በሴ ፈታ አኮ ነው የምታረገን 😂😂😂 እዳ ሲኖረ አወነት ነው ይጨንቃል😢
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Месяц назад
ሥወዳቹ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@user-we6hv1xu5z
@user-we6hv1xu5z Месяц назад
🇪🇹 love you 💕💕💕
@rihanaalemu
@rihanaalemu Месяц назад
😊በስንቱ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነክ
@telayemamo691
@telayemamo691 Месяц назад
በሰንቱበጣምነውሱፍልብስያምርብሀልትከሻስላለህዋው
@smtube3485
@smtube3485 Месяц назад
እዳው IMF. መሆኑ. ነው😂😂
@user-rx5bm9bu3t
@user-rx5bm9bu3t Месяц назад
በደንብ ደስ ይለኛል አይ በስንቱ 😂😂😂
@selamtezera8404
@selamtezera8404 Месяц назад
Bezi gize ante batnor mn yiwexen nber beseyee❤❤
@tarekegnmekonnen4359
@tarekegnmekonnen4359 Месяц назад
Vote bsentu እዚህ ቤት ፍርፍር ይበዛል 😂😂😂😂
@belyanjemal5144
@belyanjemal5144 Месяц назад
ጥብስስ ቢሆን አንተ አትበላው ምንቸነቀህ😅 ግንኮ ዉስጡ ስጋ አለ ማለቴ ስጋ ፍርፍር ነው ሳያዩ ያመኑት አንዳትለኝንጂ
@Imfano2122
@Imfano2122 Месяц назад
​@@belyanjemal5144😂😂😂😂
@Deva1219.
@Deva1219. Месяц назад
ሞያ ከየት ይምጣ 😅😅😅
@tarekegnmekonnen4359
@tarekegnmekonnen4359 Месяц назад
​@@Deva1219.ትምህርት ሞክራ አልቻለችም 😂😂😂
@user-cj9co8xc6n
@user-cj9co8xc6n Месяц назад
🛑Ere esti besntun yemtwedu👍
@ETHIOTchnology-os4ry
@ETHIOTchnology-os4ry Месяц назад
besa andena
@samahrabaya2702
@samahrabaya2702 Месяц назад
Besenetuya ayezok bena yederes new yederesebh 😂😂😂😂😂
@user-yf6ft6nj3m
@user-yf6ft6nj3m Месяц назад
ገበዝ ናችሁ ቀጥሉበት😂😂😂😂😂❤❤❤❤👍👍👍👌👌👌
@Davidm127
@Davidm127 Месяц назад
ወይ በሴ አሌክስ ግን በሌላ ትወና ተከስቶዋል በቃ አልተቻለም እንደበስንቱ ሚስጥ ግን ይስጣችሁ ወንዶች አሜን በሉ ሴቶች ግን እንደ በስንቱ ሚስት ለመሆን ያብቃችሁ አሜን በሉ
@balayneshzena8080
@balayneshzena8080 Месяц назад
❤ስወዳቹህ
@fasilmamo2843
@fasilmamo2843 Месяц назад
በመጨረሻም የአጭበርባሪ ፓሰተር እና Dawit Dream ገበና ስጋለጥ
@user-je2xe6zx7u
@user-je2xe6zx7u Месяц назад
Wow
@ZebenayMengistu-wb3nx
@ZebenayMengistu-wb3nx Месяц назад
❤❤❤
@user-zj8gz4ys2p
@user-zj8gz4ys2p Месяц назад
@feyselseid8717
@feyselseid8717 Месяц назад
እኔ የማይገባኝ በትወና መካከል ለካሜራማኑ ኢንተርቪዉ የሚሠጡት ነገር
@wyimam9103
@wyimam9103 Месяц назад
ላይክአዲርኩ
@adisuayaliw3274
@adisuayaliw3274 Месяц назад
ገለታ አበድረው
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 Месяц назад
Betam enwedachwalen ❤❤❤😂😂😂
@user-sh5so2ow7h
@user-sh5so2ow7h Месяц назад
በስየ መች ነው ሂሩቴ የምታቅፍህ ሁል ጊዜ ፊቷን አዙራ ነው የምትተኛው
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 Месяц назад
ምድነው ባለ ትዳር ናቸው እዚጋ እጀራ ነው
@wyimam9103
@wyimam9103 Месяц назад
ልክነሺዉዴ
@wyimam9103
@wyimam9103 Месяц назад
ዲራማነዉ
@belyanjemal5144
@belyanjemal5144 Месяц назад
አትሆነውምኮ ልፋ ቢለውንጂ 😜
@ermiasermias3898
@ermiasermias3898 Месяц назад
የአልጀርሱ ስምምነት መች በሁለቱም ተግባራዊ ሆነ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Месяц назад
አይ በስንቱ😂😂😂❤
@kalkidanmengesha9734
@kalkidanmengesha9734 Месяц назад
አይይይይ በስንቴ😂😂😂😂
@SebleFeleke
@SebleFeleke Месяц назад
አድናቂክ ነኝ
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj Месяц назад
Kesu le abiy endaskabetut😅
@warkiikasaa6181
@warkiikasaa6181 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@DessalegnTebratu
@DessalegnTebratu Месяц назад
❤❤❤❤
@selamselam3065
@selamselam3065 Месяц назад
በስንቱዬ የኔ ከርታታ
@zakeashebo226
@zakeashebo226 Месяц назад
Astamari nachaw💪💪
@TamratBekele-ir7hj
@TamratBekele-ir7hj Месяц назад
በስዬ❤❤❤ማኛ
@ughngnbvc2846
@ughngnbvc2846 Месяц назад
Kes bekes kefelew yahunune le ashber kefel kemgdelke😂😂😂😂
@user-rh9vr2kr7j
@user-rh9vr2kr7j Месяц назад
ወላሂ የዱባይ ቢንቢዎች እማ ይለያሉ ሲባሉ ደሞ😂😂😂
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Месяц назад
አላየሽ የባህሬን ጨረሱኝ 😢😢 አንድ ቆንጆ እኔን አይተዋል😂😂
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 18 дней назад
😅😅😅😅😅😅እድው በስንቱየ
@user-so7bd5vb2i
@user-so7bd5vb2i Месяц назад
ሄሎ በሲንቱ ❤👍👍👍👍
@user-un8ju1wh4l
@user-un8ju1wh4l Месяц назад
በስቱ ብስል😂😂😂
@user-yn8vf8uu2v
@user-yn8vf8uu2v Месяц назад
ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ
@user-me3kp4kf2f
@user-me3kp4kf2f Месяц назад
Amen❤
@dagiteshome4963
@dagiteshome4963 5 дней назад
Wyy bimbi this is my life
@user-mx3wv4mw9w
@user-mx3wv4mw9w Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.30 "ዕዳ 2"
36:57
Просмотров 507 тыс.
ТЕСТИРУЮ БЛЕСКИ RHODE 💕✨ #shorts
00:30
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.1 ''ኘሮጀክቱ''
38:31
Мина разрывает живот?🤯
0:31
Просмотров 6 млн