Тёмный

/በስንቱ/ Besintu S2 EP.13 "ያጠፋኸውንማ አንተ ታውቀዋለህ" 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 769 тыс.
50% 1

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

6 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 355   
@SADORATUBE
@SADORATUBE 6 месяцев назад
ያማረ አየር እሚነፈሰባት ፣ ሰላም የተረጋገጠባት ፣ ሁሉም በደስታ የሚኖርባት ሀገር አላህ ያርግለን።
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 6 месяцев назад
ድምሩኝ???
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 6 месяцев назад
አሜን
@hamzanasir521
@hamzanasir521 6 месяцев назад
Amin❤
@BpFh-bk2vi
@BpFh-bk2vi 6 месяцев назад
ኣሚን ያረበል ዓለሚን❤❤
@tigist9810
@tigist9810 6 месяцев назад
አሜን 🙏
@siraktilahun5274
@siraktilahun5274 6 месяцев назад
Alemayehu Tadese is a national treasure. He needs to be celebrated for his timeless skills. Meskerem Abera is such also skilled artist. Their chemistry is in perfect sync. cudos for the EBS, the director and producers for creating such a binge worthy, enjoyable and relevant sitcom. Good Job.
@amaneethio6021
@amaneethio6021 6 месяцев назад
አይ በስንቱ ማርያምን በጣም ነው የምወድህ😍 ደሞ የሌለ ተመችቶናል ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን በሳምንት ሁለቴ ብሆን በጣም አሪፍ ነበር የምር✅
@fasilegetnet2816
@fasilegetnet2816 6 месяцев назад
8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ 9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
@user-gr1kj6pk6q
@user-gr1kj6pk6q 6 месяцев назад
Tebarek amennn
@ayenewyihune
@ayenewyihune 6 месяцев назад
ምናለ በየቦታው ጥቅስን ያለአግባብ በመጥቀስ ሰውን ባታሳስቱ።
@rahelassefa9868
@rahelassefa9868 6 месяцев назад
Amennn
@staypostive6611
@staypostive6611 6 месяцев назад
ስራ የሌለው እምነት የሞተ ነው። ያዕ 2:26
@nowisthetime7496
@nowisthetime7496 6 месяцев назад
ኃይማኖት የባርነት ቀንበር ነው። ማንም እንዲያድነን አይጠበቅም የሰው ልጅ በተፈጥሮው ንፁህ ነው። Stop being idiots this is 21st century go to work rather than this rubbish. jesus, mohammed, marry allah whatever they are none sense!! Let's get to work.
@user-si4hm2ty4h
@user-si4hm2ty4h 6 месяцев назад
መቼም አስተያየት መስጠት የኛ ፋንታ ነውና የክላሲካል ድምፅና ሳቅ ቀንሱልን 😂
@astertadesse3131
@astertadesse3131 6 месяцев назад
Kemer awo
@misrakbizunhe2807
@misrakbizunhe2807 6 месяцев назад
አዎ እውነት ነው በተለይ ሳቁ ንግግራቸውን (ዲያሎጉን )አላሰማ ይላል
@fasilegetnet2816
@fasilegetnet2816 6 месяцев назад
12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
@user-gr1kj6pk6q
@user-gr1kj6pk6q 6 месяцев назад
Amen❤❤❤❤❤
@rahelassefa9868
@rahelassefa9868 6 месяцев назад
amennn
@kalebgossa6683
@kalebgossa6683 2 месяца назад
አሜን
@tizazutigstu9850
@tizazutigstu9850 2 месяца назад
Yes
@emu861
@emu861 6 месяцев назад
እባካችሁ ይሄን ድራማ እንዳታሳልቁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistalemayehu3405
@tigistalemayehu3405 6 месяцев назад
ውይ እናንተ እኮ የኔ የፈገግታ ምንጭ ናቹሁ በርቱሉን ገና ብዙ ትሰራላቹ
@user-gr1kj6pk6q
@user-gr1kj6pk6q 6 месяцев назад
ጌታ እየሱስ ይወዳቹሀል ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን ኑው
@staypostive6611
@staypostive6611 6 месяцев назад
መጀመሪያ ከሐሰተኛው የሱስ ነፃ ውጡ።
@nowisthetime7496
@nowisthetime7496 6 месяцев назад
ከመቼ ወዲህ ነው ባርነት የሚደነቅ ብርሃን የሆነው?? ወይ ወዶገብ ባርነት ሆሆሆሆሆ!!!!!
@user-gr1kj6pk6q
@user-gr1kj6pk6q 6 месяцев назад
ከተረት መጀመሪያ ወጡ መፅሐፍ ወቅዱስን አንብቡት
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 6 месяцев назад
መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካውያን በሙሉ ፍቅር እና ጤና
@fasilegetnet2816
@fasilegetnet2816 6 месяцев назад
18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@arefatyassin2460
@arefatyassin2460 6 месяцев назад
በጣም ምርጥና ተወዳጅ ድራማ ነው፤ በጣም በጉጉት ነው የምከታተለው እንደውም ከተቻለ 1 ተጨማሪ ፕሮግራም ተይዞለት ቶሎ ቶሎ አዳዲስ ኢፕሶዶችን ብናይ በጣም ውስጤ ነው?! you guys really killed it!!!✍️🤝
@fasilegetnet2816
@fasilegetnet2816 6 месяцев назад
12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
@kidistzewdu2200
@kidistzewdu2200 6 месяцев назад
Amen❤❤😊
@user-yt5gp3bq6x
@user-yt5gp3bq6x 6 месяцев назад
❤❤
@user-gr1kj6pk6q
@user-gr1kj6pk6q 6 месяцев назад
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤
@staypostive6611
@staypostive6611 6 месяцев назад
Which Protestant denominations are you? ወይስ ሉተራን
@Betyhabesha
@Betyhabesha Месяц назад
ewnet new
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 6 месяцев назад
የዚ ድራማ ሱስ ሊደፍኝ ነውኮ😢 ቀን ቆጥሬ አላውቅም ነበር ሀሙስን ለማወቅ አሁንማ መቁጠር ጀመርኩ😂😂😂😂
@selamethio1707
@selamethio1707 6 месяцев назад
እኔስ ከ500 በላይ ቻናል እያለኝ ይኼን በሳምንት የምጠብቀው አይገርም!??🙄🤔
@IsraelTadesse-tb1pd
@IsraelTadesse-tb1pd Месяц назад
@fasilegetnet2816
@fasilegetnet2816 6 месяцев назад
9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
@NardosTeshager-cr4du
@NardosTeshager-cr4du 6 месяцев назад
❤❤❤
@NardosTeshager-cr4du
@NardosTeshager-cr4du 6 месяцев назад
❤❤❤
@NardosTeshager-cr4du
@NardosTeshager-cr4du 6 месяцев назад
❤❤❤
@melkamhabtie-gy8wj
@melkamhabtie-gy8wj 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@bisrat1269
@bisrat1269 6 месяцев назад
❤❤❤
@saraoumer1171
@saraoumer1171 6 месяцев назад
ኧረ በስዬ በሳቅ ልትደፉን ነው ማየት ሁሉ እስኪያቅተኝ እያረፍኩ ነው የማየው በዚያ ላይ በትዳር መቻቻልን አሁን ተነጋግሮ ቶሎ በመተው መሣሣቅን በእውነት እያስተማራችሁ ነውና በሣቅ በጨዋታ ትልቅ ቁምነገር አለውና ሁላችሁም ተባረኩልን🙏🙏🙏
@aradaw320
@aradaw320 6 месяцев назад
EBS ማስታወቂያችሁ በጣም ነው የሚጨንቀው አረ ሼም ነው
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 6 месяцев назад
የዛሬውማ በሳቅ ሞቱኩ አይ በስይና ህሩቴ እውነት ትችላላችው ፈጣሪ ይጠቭቃችው ❤❤❤❤❤
@user-wf9wd3yl8n
@user-wf9wd3yl8n 6 месяцев назад
ሀገሬ ትናፍቀኛለች ልመጣ ሳስብ ግን የኑሮ ዉድነቱን ጦርነቱን የመኪና አደጋ መብዛቱ የሰዉን መጠላላት ሳስብ ልቤ ከአሁኑ ይደክመኛል ያስፈራኛል
@yonasalemie9615
@yonasalemie9615 6 месяцев назад
የስልክ ሌባውስ ኸረረረረረ
@selamethio1707
@selamethio1707 6 месяцев назад
Same here
@AzebHailemariam-jo7tk
@AzebHailemariam-jo7tk 6 месяцев назад
ይሄ ዘመን ይለፍልሽና ሀገራችን ራሷን ስትሆን ትመጫለሽ
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo 6 месяцев назад
ያአህያን ስጋ እረስተሻል/ሀል
@indichecewecentil7932
@indichecewecentil7932 6 месяцев назад
​@@bafekaduethioo😂😂😂
@zebu4271
@zebu4271 6 месяцев назад
ከእያንዳንዷ የተቆጣች ሚስት ጀርባ ምን እንዳጠፋ ያልገባው ባል አለ! ይመቻቹ ደራሲውና ዳይሬክተሩ👏
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 6 месяцев назад
👌 በጣም እንጂ😂 የቤት ስራ ሰጥተን ማብሰልሰል😂
@s0lomon150
@s0lomon150 6 месяцев назад
ሣቅ በጠፋበት ዘመን እናንተን በማግኘታችን እድለኞች እና ደስተኞች ነን ሒሩቴ በሤ ትችላላችሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ thank you
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 6 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የተደላደለ ኑሮ ይወፍቃችሁ
@zemzem5714
@zemzem5714 6 месяцев назад
አሚን
@user-vc2hg8ow8w
@user-vc2hg8ow8w 6 месяцев назад
Aminn
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 месяцев назад
አይ በስንቱ መደናበር በኛ ይብቃ አለ😂😂😂😂❤❤❤❤
@amentezera5259
@amentezera5259 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂 ወይ ዛሬ በጣም ነው ያዝናናቹሁኝ 😂
@abebeche722negash
@abebeche722negash 6 месяцев назад
ትምህርት ያለው ዘና የሚያደርገው መዝናኛ 🙏
@mayatube1107
@mayatube1107 6 месяцев назад
እኔና ባሌ መጀመሪያ እነበስንቱ እንደሆኑት ነን 😂😂ከደበረኝ ከጉዳዩ ማምለጫየ በተለይ ስከፍ ያደረከውን አንተ ታውቀዋለህ የምላት ነገር ከዛ ብቻየን ቁጭ ብየ ጥፍት መፈለግ ነው 😅ደግሞ ሲያይልኝ ትግስቴ ለጉድ ነው አሳልፍለሁ ሴቶችየ ቀድማቹሁ ጓ ነው 😂 ወንዶች ይሄን አላያቹሁትም አሉ 😊😊
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 6 месяцев назад
ክክ
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 6 месяцев назад
ግፈኛ😂😂😂😂
@zd4416
@zd4416 6 месяцев назад
😍🤣🤣🤣🤣
@nowisthetime7496
@nowisthetime7496 6 месяцев назад
በባልሽ ደካማ ነው ማለት ነው እኔ ብሆን ማልቀስ አደለም ብትታነቂም ዞር ብዬ አላይሽም። ሴቶች ከተሽቆጠቆጡላቸው እየባሰባቸው ነው ሚሄደው። 😅😅😅
@jemijemi9375
@jemijemi9375 6 месяцев назад
እንኳንሰላምመጣችሁእነበስዬ፣ኢትዮጵያሀገራችንንሰላሟንይመልስልን
@bibe26483
@bibe26483 6 месяцев назад
ለአገራችን ሰላም ፍቅር ጤና መተሳሰብ ያድለን
@ethiopiatube7446
@ethiopiatube7446 6 месяцев назад
😂😂😂😂😅😅😅😅 ዛሬ በስንቱ በሳቅ የገደለኝ😅
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 6 месяцев назад
ይህማ እውነት ነው፡፡ አየሱስ ጌታ ነው፡፡
@nowisthetime7496
@nowisthetime7496 6 месяцев назад
Idiot ማንም የማንም ጌታም ባርያም ኣይደለም!!! ሰው ነፃ being ነው!!
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 5 месяцев назад
@@Calcio2006 ስለ ኢየሱስ ለማውራት ሁሉም ቦታ ቤተ-ክርስቲያን ነው ለኔ፡፡
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 5 месяцев назад
@@nowisthetime7496 ሰው ሲናገር ቁርጥ እራሱን ነው፡፡
@YordiZebib
@YordiZebib 6 месяцев назад
😂😂😂😂ሁሌም ከልቤ ነው ምስቀው ሙሉ ክሩው እድሜያቹ ይርዘም ሁሌ ሳቁ 😂😂
@pelefor
@pelefor 5 месяцев назад
እያዝናናችሁ ታስተምሩናላችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 6 месяцев назад
ማስታወቂያው ግን አልተንዛዛም አንድ ሮኮ ነው ሩኮን ለማስተዋወቅ ይህን ያህል ገተታ ምን ድን ነው ?
@AmexDend
@AmexDend 6 месяцев назад
በስንቱ ቅጣው “በሁሉ” ግድ-የለሽና በራሱ “ዓለም” ብቻ መኖሩ በፊልሙ ደስ ቢልም፤ ለተመልካች በተለይም ለወጣቶች ሕይወት ጥሩ አርአያ አይደለም። --- ለምሳሌ፦ ሂሩት በሕይወቷና በሥራዋ እና በቤተሰብ “serious” ናት። ስለዚህ በስንቱ ቢያንስ በ፩ ነገር ልዕቀት (excellence) ሊያሳይ/ሊኖረው ይገባል።
@tesfayehailu5093
@tesfayehailu5093 6 месяцев назад
በስቱዎች እባካችሁ ትንሽ የሚሽካኩትን ቀነስ አርጓቸው እኛ ፈገግ እንኳን ሳንል ካካካካካካካ ምንዲኖ😍😊
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@shalom744
@shalom744 6 месяцев назад
Kelal mindino😂😂..betam yirebishal
@seidhesu4921
@seidhesu4921 6 месяцев назад
መደናበረ በኛ ይብቃ😂
@AlazG
@AlazG 6 месяцев назад
waiting on ...
@militetsegaghebremichael9576
@militetsegaghebremichael9576 6 месяцев назад
You guys, you're amazing❤❤❤❤❤
@user-cs4dd9qo3k
@user-cs4dd9qo3k 5 месяцев назад
አሰፍየ እኮ ሞተብን ነበስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን💚እወድሀለሁ አስፍየ💚
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 6 месяцев назад
Very nice thank you so so much ❤❤❤❤
@makisol6237
@makisol6237 6 месяцев назад
ወይኔ በስዬ ስታሳዝን እንዳንተ የዋሆች ይብዙልን
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 5 месяцев назад
Wow this show. Amazing❤❤❤
@ewekassa5522
@ewekassa5522 6 месяцев назад
የዛሬው ምርጥ ነው
@sentayhuteklu6887
@sentayhuteklu6887 6 месяцев назад
Thank you besintu betam nu yazenankengi
@meseretlema9655
@meseretlema9655 6 месяцев назад
😂😂😂😂የሳቄ ምንጮች እረ ምን ልሁንላችሁ በጣም ነው እምታምሩት
@mekdestadesse4071
@mekdestadesse4071 6 месяцев назад
This episode hits different omg
@user-ez4gi4fl8m
@user-ez4gi4fl8m 6 месяцев назад
ሰላም እህት ወንድሞቸ መሳጭ የፍቅር ታሪኮችን ለመስማት የዩቱብ ቻናሌን ይጎብኙ ፣ አመሰግናለሁ❤
@user-vd6ru8rb1i
@user-vd6ru8rb1i 6 месяцев назад
Ebacachu bezew ketlu
@yonasalemie9615
@yonasalemie9615 6 месяцев назад
በእውነት እኔኮ ከመጀመሪያው ዝምብለህ አተኛም ወይ እያልኩህ ነበር። አልሰማ አልከኝንጂ😂
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 6 месяцев назад
ዛሬ ብቻችሁን❤
@koni9899
@koni9899 6 месяцев назад
This is the best episode ever guys!! everything was smooth and was flowing so flawlessly, great work everyone 😍😍😍😍
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 6 месяцев назад
Esk demo enyew enkan dena metachie ❤❤❤
@user-et2ny2bi2b
@user-et2ny2bi2b 6 месяцев назад
በጣም አሪፍ ነው ቀጣዪን
@yitu8355
@yitu8355 6 месяцев назад
ዛሬ የበሴ የመጨረሻዋ መልዕክት ስትመች😅😂የምን መለማመጥ
@Nati_vip
@Nati_vip 6 месяцев назад
Nice work
@user-yy1er1gn6o
@user-yy1er1gn6o 6 месяцев назад
እንደው ከየት ነው ያገኘሁሽ part is killing me😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 6 месяцев назад
ኡፍ በስንቱ ትለያለህኮ ❤❤❤❤❤❤
@sikosilo815
@sikosilo815 6 месяцев назад
በስንቱ ጥሩ ትምህርት ለወዶች ሰጠህን
@Omna37
@Omna37 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂 የሄ ሲን በጣም ነው ያሰቀኝ በተለይ የመጨረሻው ኢንተርቪው
@user-dl1hx4ci8n
@user-dl1hx4ci8n 5 месяцев назад
አሪፍ ነው
@tinalee9564
@tinalee9564 6 месяцев назад
Besintu betam new yemiyaznanagn . Endehasab gn kurs lay firfir eyetebela hirute silk sitanesa " dehna walish" new yalechiw . Kaltesasatku dehna adersh new mehon yalebet. Beterefe bezihu ketlu...❤
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 6 месяцев назад
ደበር ሲለን የምንላት ነገር ነች በስዬ ቻለዉ እግዲህ 😂😂ሚስቱች እባካችሆ ያለምንም ምክንያት የጥፉተኝነት ስሜት እዲሰማቸዉ አታረጉ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 6 месяцев назад
😂😂😂
@elaybright8884
@elaybright8884 6 месяцев назад
እረ የዛሬውስ ይለያል በተለይም በትዳር ዉስጥ ላለነው እሳት ላይ መጣድ እንደ ሆነ የምንኖረውን ኑሮ ነው የአየሁበት ነው።።
@zainabmk1224
@zainabmk1224 6 месяцев назад
ወይኔ ሂሩቴ ሲያብሰለስል አሳድረሽው ምንም አልሆንኩም ትያለሽ
@ibrahimnoor6117
@ibrahimnoor6117 6 месяцев назад
በሴ ደህና የተረሳውን አስታውስክብን የዛሬ ወር ኪሎ ስንት እንደሚገባ አብረን እናየዋለን
@user-dq7dr2vd6x
@user-dq7dr2vd6x 6 месяцев назад
ሁሉም ከሌሉበት ምን ያህል እንደሚያስጠላ አየሁት
@gebremelesse2904
@gebremelesse2904 2 месяца назад
አድናቂህ ነኝ
@elsarakela
@elsarakela 6 месяцев назад
ወይ በስንቱ አሳዘንከኝ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም 😂😂😂የሴቶቾ ሙድ
@IsaacphilipT
@IsaacphilipT 6 месяцев назад
Nice
@user-zn6tx3bz5y
@user-zn6tx3bz5y 6 месяцев назад
ወዶችዬ ከእደዚች አይነት ሚስት ይሰዉራቹሁ 😂😂😂ምንም አላደረክኝም ብላ እርፍ እሱ ቆሞ አድሮ🙈🙈😂😂😂
@samuel_arse
@samuel_arse 6 месяцев назад
አረ አምላኬ ምን አይነት ድራማ ነው😮😮❤❤
@SadaA-nu2hv
@SadaA-nu2hv 6 месяцев назад
በስንቱ ልበጥበጥ አለች በሶ😊
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 6 месяцев назад
የትዬ ለሌ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ የሚወዳችሁ፡፡ እኔም የትዬ ለሌ እወዳችሃለው፡፡
@tigistmisir8754
@tigistmisir8754 6 месяцев назад
I’m dying here 😂😂😂😂
@abdijirata4501
@abdijirata4501 6 месяцев назад
Perfect!! Kelibe saku. “Yatefahewunma tawukaleh” seleba negn enem 😀
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 6 месяцев назад
ወይ ነገር ፍለጋ
@user-tt5xg9cx8o
@user-tt5xg9cx8o 6 месяцев назад
Besinitu $ hirute betam wodachualew bertu
@ashenafygirmay3942
@ashenafygirmay3942 5 месяцев назад
Ay besentu ewunet belehal tweld ydan medenaberu begna y eka 😂😂❤❤❤❤❤
@amyawesomechannel4754
@amyawesomechannel4754 6 месяцев назад
በስዬ ሁሉም ሚስቶች እንዲህ ናቸው
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 6 месяцев назад
አይ በሴ ምረጥ ተዋና አኮነህ❤❤❤ 😂😂😂
@user-os5fn6jp8e
@user-os5fn6jp8e 6 месяцев назад
Arif new Zim blachihu qetlu
@samahrabaya2702
@samahrabaya2702 Месяц назад
😂😂😂😂😂ufff moteku
@clickclick7878
@clickclick7878 6 месяцев назад
😂😂😂ወይ በሴ😅😅😅😂😂❤❤❤
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 6 месяцев назад
ከየት ነው ያገኘሁሽ ሂሩቴ በስዬ እንዴት እንደምትችልኮ ቃላትም አይገልጽህም የሚገርም ችሎታ ነው ያላቹ ባንተ ቦታ ሌላ ሰው ቢሆን በሂሩትም ቦታ ሌላ ሰው ቢሆን ይሄ ድራማ የዚህን ያህል አያምርም ነበር
@bisrat1269
@bisrat1269 6 месяцев назад
True
@TarikuAlemu1
@TarikuAlemu1 5 месяцев назад
የኛ ሰዉ
@geteneshtamiru8939
@geteneshtamiru8939 27 дней назад
❤❤❤❤
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n 4 месяца назад
@bisrat1269
@bisrat1269 6 месяцев назад
Hirutaye ❤❤❤
@telahunyitbarek2150
@telahunyitbarek2150 Месяц назад
አቢቲ 😂😂😂 የሚል ስም ሌላም ጋር አለ እንዴ ? ግን ያስቃል እንዴ 😢😂
@user-wh9ey3po2z
@user-wh9ey3po2z 6 месяцев назад
Wowwww alemayew 🤣🤣🤣🤣
@hayatab5501
@hayatab5501 3 месяца назад
ተወልዱ ቡናቸውን ሲያቃርሩ አደጉ ሞቱ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@reditube
@reditube 2 дня назад
Yih Sitcom siyalk bamin inniznana biye hasab ligalegn
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 6 месяцев назад
ኪኪኪኪ መደናበር በኛ ይብቃ ተመቸኝ😂
@user-lf5em7cc1h
@user-lf5em7cc1h 6 месяцев назад
ሠላም ናችሁ የበስየ ቤተሰቦች ሠላማችሁ ይብዛልኝ🎉🎉
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 6 месяцев назад
ክክክ ዛሬ ሂሮት ተቆጥታለች🤣🤣🤣🤣🤣
@medina6236
@medina6236 14 дней назад
ባልና ሚስትኮ አይደሉም እሚሳፍዳብ ሰዉ አለ 😂😂😂
@HaniTube2
@HaniTube2 6 месяцев назад
ክክክክክ😂አረ በስንቱ
@amderufaelzemu
@amderufaelzemu 6 месяцев назад
ኡፍፍፍ 👌👌👌😂
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂 ኡፍ እደዛሬ ስቄ አላቅም አይ በስንቱ 😂😂😂😂😂 ሆዴን አቆሰለው በቃ በስንቱ ያጠፋከውን ታውቃለክ 😂😂😂😂😂😂
@dawitgashaw3486
@dawitgashaw3486 6 месяцев назад
ይድረስ ለ የኛ ሰው😂😂😂 ባለ ግዜ
@user-uy8ck1cw1v
@user-uy8ck1cw1v 6 месяцев назад
Selam Legerachin
Далее
Bike Speed World Record 🏅
00:19
Просмотров 689 тыс.
He is liars
00:45
Просмотров 1,2 млн
Help Barry Searches Prisoners Feat. Mellstroy New
00:30
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.38 "ፖድካስት 2"
32:18
/በስንቱ/ Besintu EP 15 "እጅ ከፍንጅ "
47:18
Надо в город ехать
0:59
Просмотров 1,7 млн
Надо в город ехать
0:59
Просмотров 1,7 млн
Разрезанный Человек 🤯
0:31
Просмотров 3 млн
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
0:30
Просмотров 3,6 млн