Тёмный

/በስንቱ/ Besintu S2 EP.2 "ጉምቱው" 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 824 тыс.
50% 1

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Besintu_sitcom
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 344   
@meseretldamenu9841
@meseretldamenu9841 Год назад
አሁን በዚህ ሰአት ይህንን ማቅረባችሁ ሰው እንደሆነ በትክክል አይረዳችሁም እኔ የተረዳሁት ግን ሰው ምን ያህል ሰው ሲመሰገን አይወድም ሰውየው በመምጣቱ አኔም አለሁ የሚለው ጀግና ነኝ ባይ መብዛቱን ነው የተመሉከትኩት ሰው ያልተባለውን ይላል እና ተጠንቀቁ። መከላከያ ይባረክ
@Natiblack-n5d
@Natiblack-n5d Год назад
እንኳን ደህና መጣቹ እኔ ኮሜንት ስጽፍ አልጋህ ላይ ሚስትህን እየረበሽክ ይምታነበው ሆኖ ነው ሚሰማኝ በስንቱ የፍቅር ሰው 😊😊❤❤❤❤
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Год назад
ፋትህ ለአማራ ገበሬዎች እንዳያርሱ መከላከያ ሠራዊት ዘምቶ ለተጨፈጨፉት ፋትህ
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
ማን ሠሚ አለና መንግስት ሲኖር በህግ ትፋረጃለሽ መንግስት ገዳይ ሲሆን ምን ማድረግ ይቻላል
@emu861
@emu861 Год назад
ይዘቱን የማይለቅ ምርጥ ድራማ❤❤❤❤❤❤
@short_videos1221
@short_videos1221 Год назад
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ታናሽ ወንድሜ የወንድ ልጅ አባት ሆኗል እኔ ዘመኔን ስደት ጨርሰው በእነሱ ህይወት እንኳን ተደሰች ብሎ ነው መሰለኝ እግዚአብሔር እና አክስት አደረገኝ እግዚአብሔር ይባርክለት ❤❤❤🎉
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 Год назад
እንኩዋን ደስ አለሽ
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ Год назад
እንኳን ደሥ አለሽ እህቴ 🎉❤❤❤❤
@jerrycanalem1955
@jerrycanalem1955 Год назад
Congratulations 🥳
@hayath8505
@hayath8505 Год назад
እኳንም ደስ አለሽ ግን አችም ግዜሽን ተጠቀሚበት እህት
@bezayacop9534
@bezayacop9534 Год назад
Uiu begezewe yunalieee❤amilke ymata engerashin kefe yaregewe❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
አይ በጉልቱ ጀነራል😂😂😂 በስንቱ👍 ያማል ቅኔው አሁን ነው ሁላችሁም ትችላላችሁ👍❤️
@Ethiopiannigus
@Ethiopiannigus Год назад
ሚስቴ የ7 ወር እርጉዝ እና የፕሮግራማችሁ ተከታታይ ናት. ትላንት እየጮኸች ደውላ የዝናቡ ሬስቶራት ቅቅል አማረኝ አለችኝ 😭😭😭 በፈጣሪ አድራሻውን አስቀምጡልኝ
@fkremaryamworke4588
@fkremaryamworke4588 Год назад
ዶማ
@MTUbe-p5x
@MTUbe-p5x Год назад
😂
@tsisami9841
@tsisami9841 Год назад
Haaaaahhhh😂 😂😂😂
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Год назад
😂ምስጊን
@ገብርኤልአባቴ-ዸ7አ
😂😂😂😂
@Bzuworqabaye-cm2xo
@Bzuworqabaye-cm2xo Год назад
እንዴት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች
@hadratube4986
@hadratube4986 Год назад
ዛሬ ይለያል በስቱ አሪፍ ቅኔነው ይመቻችሁ👍👍👈
@Alisdewu
@Alisdewu 9 месяцев назад
በስቱን ስሰሙ ያምሰቁ የምትደሰቱ❤❤❤
@kariyawbariyaw7726
@kariyawbariyaw7726 Год назад
ቅኔው በጣም ገባኝ እንኩዋንም ተማርኩኝ አማርኛ
@TofikMuzamil-rf1li
@TofikMuzamil-rf1li Год назад
የ በስንቱ ግሩፕ በጣም ነው ምወዳቹ
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 Год назад
😂ጉኑቱ የባለጊዜ ስሞ😅😅😅😅😅😅
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Год назад
አይ : በስንቱ family centered show. I love it.
@AdisabrhamAbrham-tw3nl
@AdisabrhamAbrham-tw3nl Год назад
በርቱ እሚባል ጋዜጠኛ ይኖሮ
@Africa562
@Africa562 Год назад
ቀስ በቀስ የጃውሳ አላማን ለማሳካት የማትፈነቅሉት ድንጋይ የለም። መከላከያን ፊትለፊት ማዋረድ መጀመራችሁ ውድቀታችሁ ስለሚያፋጥን ባለውለታ ናችሁ።
@abdulbernegash1020
@abdulbernegash1020 Год назад
Thanks
@Kirubelkirubel-by2ik
@Kirubelkirubel-by2ik Год назад
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰን
@RahelLeake-ro9pc
@RahelLeake-ro9pc 11 месяцев назад
💟💕💖💗💘💝💜💓betamtmechunalathu nor gumtu
@አፀደማርያም-ዠ1ዘ
በስንቶችዬ 😂
@አፈወርቅጃንካ
@አፈወርቅጃንካ Год назад
ይመቻችሁ።።።።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@NatnaelNati-xg2pd
@NatnaelNati-xg2pd Год назад
አይ ጉምቱ 😂😂😂 አይ በስስዬ❤❤❤
@jojo-v1n8b
@jojo-v1n8b 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉በስንቱ
@alemnehtefera3060
@alemnehtefera3060 Год назад
ዉስጤ ናችሁ
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Год назад
ወይ በስንቱ ቅጣው ዝናቡ እኮ እያለህ ያለው አንተ እነሱ ሰፈር ስትገባ ጉንቱ መስለኽው ነበር ነገር ግን በቅርቡ ከንቱ መሆንህን መረዳታቸውንነው:: 😂 😆 😹 ክንቱ እና ጉንቱ እየለየን እንጂ ጎበዝ
@Mengistualehegn25708
@Mengistualehegn25708 Год назад
ዝናቡ ግን😂😂😂😂
@899-r9n
@899-r9n Год назад
የማምር ድራማ
@BakiYegezu
@BakiYegezu Год назад
ምን ልታዘዝን እያያችሁ
@meseretseleshi1877
@meseretseleshi1877 Год назад
Telvision alayem malet echelalehu Gin EBSn Ye Besentun Betam Betam Ewedwalehu meret sera Beretu
@tirsit5334
@tirsit5334 Год назад
Besntu and hirut l love you
@TangutAhmed
@TangutAhmed Год назад
አመኑኝ ሰዉየዉ ጀነራልም ሳይሆን የሆቴል ቤት መኪና ጠባቂ ነዉ ድራማዉ ተበልቷል ሙዱ አቁሙት በቃ
@ethiopianbestsatellitedishtrai
Mn aynetu dedeb nek kaltemechek alemayet new siketl dramaw suspens adelem astemari ye beteseb sitcom enji ena ebakik be amargna ena hind film yedenezezewn astesasebkn ezaw belemedkbet
@TangutAhmed
@TangutAhmed Год назад
@@ethiopianbestsatellitedishtrai በእዉነት ለሰጠህኝ ምክሮች በጣም አያመሠገንኩ ከወገቤ ዝቅ ብያለሁ
@emptyy_y
@emptyy_y Год назад
የአሜሪካን አበው😢😅
@በትእግስትያልፋል
እውነትም ለልጆቼችን ካላስተማርን በሀላችን ይቀራል አማርኛውም እነከበዳቸው ቴክኖሎጂውም በዝቶ ምን ይሻለናል
@mehretbetaso102
@mehretbetaso102 Год назад
🥰🥰🥰
@Nati_vip
@Nati_vip Год назад
Nice work
@menfes843
@menfes843 Год назад
መንግስታችንን መድሀኒያለም ይድፋልን"አላህ ችግሩን ያብዛለት" አሜን አሜን
@አልሀምዱሊሏህ1996
መድሀኒያለምና አላህ 😂 ኢዪትዬፒያዎይነትን በዚህኮመንትውስጥአየሁ❤
@muhamedmuhamed5114
@muhamedmuhamed5114 Год назад
አቺደሞ ተምታታብሺኮ ከየትኛው ነሺ ለይ መጀመሪያ እምነትሺን
@dfdh-kc7gu
@dfdh-kc7gu Год назад
መጀመሪ ለይ ከማንኝው ነሽ 😅😅😅😅
@zemenay-i8n
@zemenay-i8n Год назад
😂😂😂😂😂😂
@ኡሙረያንባባዬ
@ኡሙረያንባባዬ Год назад
አሚን 😂😂
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 Год назад
በስዬ አለቀለት በቃ 😂
@BiranaMedia
@BiranaMedia Год назад
እዚህ ድራማ ላይ ሁልጊዜ ወንድ ሞኝ ፣ የማያመዛዝን ፣ ጅላጅል ገጸ ባሕርይ ለሴቶቹ ደግሞ ብልህ ፣ አርቆ ዐሳቢ ፣... ገጸ ባሕርይ ተሰጥቶ የሚተውኑት ከድራማው ጀርባ ምን አላማ ያነገበ ነው? ወዴት እያንደረደራችሁ እየወሰዳችሁን ነው? ሁልጊዜ በስንቱ ፣ ሙሉቀን ፣ እንዴት ማገናዘብ የማይችሉ ሊሆኑ ይችላሉ? ፌሚኒዝምን ለማስተዋወቅ ይሆን ? 🤔 የsecret society አላማ ያለው ነው? ከዚህ በፊት የበስንቱ ልጆች ዩኒፎርማቸው የለበሱት የሸሚዝ ኮሊታ ላይ የተዘቀዘቀ መስቀል ለብሰው ይታይ ነበር። የዚህ ድራማ አላማው ምንድን ነው?
@rozakebede2444
@rozakebede2444 Год назад
@TsiyonTsegaye-fq5uc
@TsiyonTsegaye-fq5uc 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@BettyAsfaw-p7o
@BettyAsfaw-p7o Год назад
Ay besintu
@FikerAmare-g3o
@FikerAmare-g3o Год назад
WawTemcha chHugu😅❤❤❤knewYmechal👍👍💪💪
@feyaFafi
@feyaFafi Год назад
ጆን ዳንኤል 1ኛ ነው ይመችክ
@gelilagirma1963
@gelilagirma1963 Год назад
Besintu#1
@NuhaminT-y2f
@NuhaminT-y2f Год назад
Wow
@bosswoman7393
@bosswoman7393 Год назад
Basentu😂😂😂😂
@MedhanyeMussie
@MedhanyeMussie Год назад
በስንቴ ለምን መቀሌ ኣትመጣም
@BethesamisAmsalu-yr2it
@BethesamisAmsalu-yr2it Год назад
🙏🙏🙏
@hayatquin2249
@hayatquin2249 Год назад
የዛሬዉ ፖለቲካ ደሞ የሌለ ነዉ😂😂
@elfaz2347
@elfaz2347 Год назад
Agbthal
@biniam9156
@biniam9156 Год назад
betam turu new
@NurumohammedBurayu
@NurumohammedBurayu Год назад
Fano degafi mekelakeya xelat
@ErmiErmi-i6e
@ErmiErmi-i6e Год назад
besntu
@እሙሀሊዲ-ከ4ጠ
@እሙሀሊዲ-ከ4ጠ Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰወዳቹህ
@EthiopianMusic-q2d
@EthiopianMusic-q2d Год назад
😂😂😂😂😂ere besak gedelugne
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Год назад
Wow good job 👏 ❤❤❤❤
@ምንአዲስ-ቀ5ሸ
@ምንአዲስ-ቀ5ሸ Год назад
ዐብይ ሲገባ የነበረን ሁኔታ 😁😁🤣
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp Год назад
ቱ በቱ አላለሞ አብይ ምርጫላይ የነበረው ነገር😂😂😂😂😂
@HayatQueen12
@HayatQueen12 Год назад
አዲሱ ጀመረ እንዴት 🧐 እኔማ የድሮውን ድጋሚ መስሎኝ😂😂
@RRuth8852
@RRuth8852 Год назад
❤❤❤😂😂😂😂
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Год назад
በሴ አቃጠልከኝ !!!
@sakaveathiop9314
@sakaveathiop9314 Год назад
😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁
@Danel-s1f
@Danel-s1f Месяц назад
😂
@ሰማያዊወርቅ
@ሰማያዊወርቅ Год назад
በስዬዬዬዬዬ ዛሬ በትኩሱ ተገኜህ
@የሽየድንግልማርያምልጅ
❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅
@uchulebanon9782
@uchulebanon9782 Год назад
ባስንቱን የምትወዱብቻ 💖💖💖💖
@berekettemesegen
@berekettemesegen Год назад
አይ እኛ በስንቱን ነው ምንወደው 😂
@senaitgutema5760
@senaitgutema5760 Год назад
Besintu zik malet yishalal
@mikakasu
@mikakasu Год назад
Ene yenenm ewedatalew😂😂😂😂
@Abdu-hi8ny
@Abdu-hi8ny Год назад
❤❤❤😂😘
@HewuletKindu
@HewuletKindu 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@wagey6343
@wagey6343 Год назад
❤❤❤❤
@ErmiErmi-i6e
@ErmiErmi-i6e Год назад
besntu
@brightentertainment3872
@brightentertainment3872 Год назад
ከመ ጤፍ ማለት ዝምብሎ የመጣ አይደለም ከመ ማለት በግእዝ እንደ ማለት ነው ጤፍ አሁን ዋጋዋ ተወዶ እንደተከበረችው ሳይሆን በአካል በጣም ትንሽ በመሆኗ ከምንም ሳይቆጥረኝ ለማለት ከመ ጤፍ ይባላል የጤፍን ያህል እንኳን ሳያከብረኝ ለማለት ነዉ።
@DerHerrkommtbald-m3k
@DerHerrkommtbald-m3k Год назад
አጉል ክብር መቆም አለበት ፣ ብራቮ በስንቴ
@ልጂሀዩ
@ልጂሀዩ Год назад
ሂሩቴና በስንቱን የሚወዳቸው እደኔ😊
@yeshiwalelign
@yeshiwalelign Год назад
ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ህዝብ በስንቱ ይመቸኛል በጉጉት ነው የምንጠብቀው
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
አብይ ሲገባ የነበርን አክት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@አልሀምዱሊሏህ1996
😂😂😂ትክክል
@ethiopiangottalent
@ethiopiangottalent Год назад
Besye 😂 ባንዳ ስትል ታስቀኛለህ
@dfdh-kc7gu
@dfdh-kc7gu Год назад
እኔም ስወደው❤❤❤
@kidistg2244
@kidistg2244 Год назад
ቅኔው የገባችሁ👍👍
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Год назад
የኛ ጉምቱ አንተ ነህ በስንቱ😂😂😂😂😂
@honey48757
@honey48757 Год назад
😂😂😂
@SoreneSorene
@SoreneSorene Год назад
"ጉምቱ" ማለት "ትልቅ" ማለት ነው
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Год назад
እኔ ደግሞ በአማራነታኛን ብቻ ተመርጠን የምንገደለው ለምን ለምን ለምን???
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
ሆድ ይፍጀው ብቻ ፈጣሪ ይፍረድ
@የማርያምነኝ-ነ4ጘ
😢😢😢😢
@Africa562
@Africa562 Год назад
ሬሳ ሆነህ ስታወራ ምን ተቀነሰብህ?
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Год назад
@@Africa562 አንተ ባዶ ራስ ስለማነው የምታወራው ገገማ ገና መቀመቅ እንደምትወርድ ማወቅ አለብህ ጠብቅ
@Africa562
@Africa562 Год назад
@@ZorishMenjeta ትሽ🤣🤣
@beingstrong3839
@beingstrong3839 Год назад
በስንቱ ሲትኮምን አይቶ አለመሳቅ ይከብዳል 😂😂
@ሎዛ
@ሎዛ Год назад
በስንቱ ወደ አሌክስ ሰመለስ ለምዶበት ለምን...ለምን የሚል ይመስለኛል😅
@ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
ጉምቱን በቀጣይ ያሳዩን የምትሉ😂😂
@almazbaye5691
@almazbaye5691 4 месяца назад
እኔም እስማማለሁ
@KemalAhmed-qq8rt
@KemalAhmed-qq8rt Год назад
ጉምቱ የሚለው ቅኔው ከባድ ነው ተመችቶኛል
@Yotorzeghion
@Yotorzeghion Год назад
Fano
@yoditkassa5541
@yoditkassa5541 Год назад
በጣም በጣም ዛሬማ በሳቅ ገደለን ስሙ በበ ተጀምሮ ቱ የሚያልቅ😂😂😂😂😂
@MalhetDejene
@MalhetDejene Год назад
ስወዳቸው እኮ ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ
@omerassefa2266
@omerassefa2266 Год назад
🎉🎉
@ekrutefe8481
@ekrutefe8481 Год назад
ቅኔ ነው የዛሬዉ ሃሃሃ አብይ ሲመጣና የህዝቡ አቀባበል 😂
@SalamMakhlouf-w4h
@SalamMakhlouf-w4h Год назад
😂😂😂😂😂😂😂
@ethiolovetop
@ethiolovetop Год назад
ሰላም ሰላም ለ ፊልም አፍቃሪያን በሙሉ እንዲሁም ለበሰቱ ድራማ ሁላችሁም ሰላማቹሁ ይብዛላቹ ምርጥ ድራማ ነው በርቱ
@samiabera7894
@samiabera7894 Год назад
አንተ ዘረኛ
@almazbaye5691
@almazbaye5691 4 месяца назад
ግን ምንን ነው
@DrMATIAS-ly4ch
@DrMATIAS-ly4ch Год назад
ጉምቱ በስንቱ ቅጣው😂😂😂😂😂😂😂
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Год назад
ይሄ ሰውዬ ከመጣ ጀምሮ😂😂😂😂😂😂 አሌክሶ ትናገረዋለህ እኮ 😂
@movietube8900
@movietube8900 Год назад
ሳናቀው አብይ አብይ ኢትዮጵዊ ስንል ይሄው ከሶሪያ ባስን
@abrhamtadele6125
@abrhamtadele6125 Год назад
በስመአቭ በስየ የዛሬው ቅኔ ሌላ ነው እኮ እዚህ ጋ መቆም አለበት
@AbenezerMekonen-wq2xo
@AbenezerMekonen-wq2xo Год назад
በስዬ ጉምቱ ነህ
@SAMdave183
@SAMdave183 Год назад
አብይ መጀመሪያ ራሱን ጉምቱ የኦህዴድ ዶክተር ሲያስብል ከርሞ አሁን ጉምቱ የ7ኛ ክፍል drop-out መሆኑን ሰማን :: የበሴ ቅኔው አሪፍ ነው::
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Год назад
ሂሩትዬ ምርጥ ሴት ❤
@birukbirhnu5805
@birukbirhnu5805 Год назад
ኖርርርር😂😂😂
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 Год назад
ግራ የገባዉ ሰዉ ግራ ያገባሀል አይ በሰንቱና ሙሌ ሚሰቶች ሁሉ እንደ ሂሩት ሁኑ
@destafilm
@destafilm Год назад
eski 1 yewededkutn film lgabzachu ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QYgjSVw-AB0.html
@enkuselasesilla4849
@enkuselasesilla4849 5 месяцев назад
ልክ እንዳተ ጉምቱ
@RomAbera280
@RomAbera280 Год назад
በስንቱ ነዋ ጋዜጠኛው🤣🤣🤣🤣መከበር ያለበት በስንቱ ነው
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Год назад
የበስንቱ ቅጣው ዘፈን😅😅😅😅😅
Далее
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 187 тыс.
С какого года вы со мной?
00:13
Просмотров 199 тыс.
ሐረግ ( ክፍል 4 )
31:42
Просмотров 31 тыс.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 2
32:19
Просмотров 583 тыс.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.17 "ገዳይ ዝና"
32:35
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.16 "ሼፍ ሒሩት"
39:24
9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 7
21:59
Просмотров 179 тыс.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.7 "ሰው ጥሩ! "
32:26
Просмотров 955 тыс.