Тёмный

/በስንቱ/ Besintu S2 EP.23 "ወንጀል እና ቅጣት" 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 668 тыс.
50% 1

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

21 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 598   
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 3 месяца назад
በጣም ከፍቶኛል የሚረዳኝ የለም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በሉኝ 😢😢😢
@filimonbelachew6269
@filimonbelachew6269 3 месяца назад
Fetari kanchi gar yehun🙏
@user-zm2jy5qc9w
@user-zm2jy5qc9w 3 месяца назад
እ/ር ካንችጋር ይሁን😢
@NatiMan-pf9kh
@NatiMan-pf9kh 3 месяца назад
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@menfes843
@menfes843 3 месяца назад
አይዞሽ እናቴ
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 3 месяца назад
እግዚአብሄር ሁሌም ከጎንሽ ነው ደስ ይበልሽ
@SADORATUBE
@SADORATUBE 3 месяца назад
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ👍👍👍👍👍👍
@Funworld-yf8df
@Funworld-yf8df 3 месяца назад
Amiin
@onefuny
@onefuny 3 месяца назад
Amen Amen Amen
@user-qi5tx8gn5h
@user-qi5tx8gn5h 3 месяца назад
አሜን
@betymahibety8185
@betymahibety8185 3 месяца назад
አሜን
@user-tk7lj5bj1f
@user-tk7lj5bj1f 3 месяца назад
አሚን ያረበል አለሚን🤲🤲🤲🤲
@Tsionov1xs
@Tsionov1xs 3 месяца назад
ፍትህ ለእምዬ ተዋህዶ 😭😭😭ፍትህ ለዝቋላ አቦ 😭😭😭😭
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 3 месяца назад
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል የወንድማችን ብሩክ ሀቅ ወጣ አሲድ የደፍበት ልጆች አንድ ተይዞ እኳን ደስ አላችሁ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ🤲😢
@HamzaJhad
@HamzaJhad 3 месяца назад
bota mrechi enji man...mn enargh tadya🙄...hagerawi dl aregshiw...hideh yeAcid zenah lay ኮምት
@hayatislam8513
@hayatislam8513 3 месяца назад
ሙስሊም እህት ወንድሞች መልካም የሻአባን ወር ይሆንልን አላህ ሱበሀኑ ተአላ ሶላታችንን ፃማችንን. ይቀበልን. ያርቢ በቅርብ እሮመዳን እየደርስ ነው አሏህ ፃመው ከሚጠቀሞት ባሪያ ያርግልን
@HiHi-ou1yr
@HiHi-ou1yr 3 месяца назад
አሚን
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj 3 месяца назад
Amiin yarab dua areguleng ehitoch wada hagere basalam ende gaba❤
@hayatislam8513
@hayatislam8513 3 месяца назад
@@SameeraS-wu4hj አብሺሪ ማማየ አላህ ካንችጋ ይሆን ኢንሻ አሏህ ያኡምሬ አንች
@qechaabate4543
@qechaabate4543 3 месяца назад
ቅዱስ ጌታዬ የናዝሬቱ እየሱስ ከንቺ ጋር ይሁን !!
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 3 месяца назад
መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካውያን ሁሉንም ሰላምና ፍቅር
@Afd-no9lv
@Afd-no9lv 3 месяца назад
አሚን እህቴ❤❤❤❤❤
@ToyebbMohmed
@ToyebbMohmed 3 месяца назад
አላሁመሶሊ አላሙሀመድ
@ToyebbMohmed
@ToyebbMohmed 3 месяца назад
አሚን አላሁመ አሚን
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 3 месяца назад
አሚን❤
@RhamaHasan
@RhamaHasan Месяц назад
አሚንንንንን
@samuel_arse
@samuel_arse 3 месяца назад
What a family😮❤ በስንቱ ዛሬ active ሆኖ ነው የመጣው🔥🔥🔥
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 3 месяца назад
ኧረ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ተቃጥለን ሞትን💔😭ወይ እረኛ የለን💔😭የሞቱቱን ወገኖቻችን እግዚአብሔር በአጸደ ገነት ያኑርልን😢
@TombolaAbebaw-TOM_GUADEGNAYE
@TombolaAbebaw-TOM_GUADEGNAYE 3 месяца назад
እንዲህ ያሉ ሀሳቦች ብዙ ያስፈልጉናል! በርቱልን
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 3 месяца назад
ዉድ የኢትዮዽያ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችን ይብዛ ያሠብነዉ ይሳካ ❤❤❤❤❤❤ ዉድድ❤❤❤❤❤
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 3 месяца назад
አሚንን ያረብ
@fozisaditube4934
@fozisaditube4934 3 месяца назад
በስቱና ሂሩት ኢቢኤስ ላይ የቃጠሎ ፊሊሚያ ይቅረቡልን የምትሉ እጅ ወደላይ😅
@Simalebulloregassa
@Simalebulloregassa 3 месяца назад
ሙሉቀንና በስንቱ አይሻሉም ሙሌ ወንደላጤ ስለሆነ
@SmilingBasket-hm1ed
@SmilingBasket-hm1ed 2 месяца назад
ይቅርቡ በጣም ነዉ የሚስቁን
@bobyoung9359
@bobyoung9359 3 месяца назад
በጣም ደስ የምል ሳምንት ነበር እንኳን ደሃና መጣችሁ ።ግን በሳምንት ሁለቴ ይሁን የምትሉት እስክ በለይክ🎉
@user-fv4hp7ge1l
@user-fv4hp7ge1l 3 месяца назад
እንኳን በደህና መጣችሁ የኔ ድብርት አባራሪዋች በጣም ነው እምወዷችሁ ❤❤❤
@user-tm5nm9ki7m
@user-tm5nm9ki7m 3 месяца назад
በስቱግን ሰርተህበታል አለማየሁ ታደሰ አሌክሶየ ጀግና
@user-fm3sb7dj1l
@user-fm3sb7dj1l 3 месяца назад
ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤❤
@tesfayetememe
@tesfayetememe 3 месяца назад
Haleluya
@tesfayetememe
@tesfayetememe 3 месяца назад
ha ha😅😅😅
@user-mx4fy2ij8u
@user-mx4fy2ij8u 3 месяца назад
Yes ኢየሱስ ያድናል❤❤❤
@getachewgezaheng4727
@getachewgezaheng4727 3 месяца назад
Amen
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 3 месяца назад
በፌልምነው😂😂😂
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 3 месяца назад
በስንቱ ክፋኛ ጎዳህኝ !!ልጄን አይሆኑ ቅጣት ቀጥቼ ሳምንቱን ሙሉ ደንብሮ እንዳይሸሸኝ ስጨነቅ ነበር.ምን አለ ቀድማቹሁ በለቀቃቹሁት ኖሮ.በጣም የምወደው እና የማምነው ልጄ ስለነበር ትንሽ ጨቀንኩበት.ብቻ መማሪያ የሚሆን ነገር ስላቀረባቹ ደስ ብሎኛል!!❤❤
@lili-of7qm
@lili-of7qm 3 месяца назад
😂😂😂😂
@user-sq5vu1od1v
@user-sq5vu1od1v 3 месяца назад
ይሄ ድራማ በጣም አስቂኚ እና አስተማሪ ስለሆነ በሳምንት ሁለት ጊዜ ይሁን የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nesru23
@Nesru23 3 месяца назад
የሚገርም ስራ ነው ያቀረባችሁልን ❤❤❤ አላህ ይስጣችሁ
@asiyalenty2248
@asiyalenty2248 3 месяца назад
Wow Besintu !! You was amazing today.
@user-zf6hv4xr1l
@user-zf6hv4xr1l 3 месяца назад
Great advice with good Appearances !
@ErmiMikael-jk2qg
@ErmiMikael-jk2qg 3 месяца назад
እንደዛሬ ከፍቶኝ አያውቅም ህህቶቼ እባካችሁን በማርያም ፀልዩልኝ
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 3 месяца назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 3 месяца назад
አይዞን ፈጣሬ የልብሽን መሻት ይስጥሽ
@user-bg5dn6yx9j
@user-bg5dn6yx9j 2 месяца назад
አይዝን ውዴ
@anegach9112
@anegach9112 3 месяца назад
ዋዉ ዋዉ በጣም ጥሩ አቀጣጥ ነዉ👍😂😂😂😂❤❤❤ አይ በሰንቱ አሁን ለራሰህ የሳማዉ መዳኒት ፈልግ በእዉነት በጣም ደስ ይላል👍👍👍❤❤❤
@maxmedia12
@maxmedia12 3 месяца назад
እስቲ ማነው እንደ እኔ በስንቱን የምከታተለው ? Like አድርጎ ❤ ( official MAX12 Text )
@bethyeaserat9599
@bethyeaserat9599 3 месяца назад
ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@hiwotfekadu4673
@hiwotfekadu4673 3 месяца назад
አሜን ለዘላለም
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 3 месяца назад
Great message ❤
@altubeti7567
@altubeti7567 3 месяца назад
የዛሬው😂😂ሲያስቅ የሙልቁን ሳማ መትከል የልጆቹ በስራ መቅጣት👏አሪፍ
@ilovemom1712
@ilovemom1712 3 месяца назад
ሙሉ ቀን ካዉያዉን ለምን እንደወዘወዘዉ የገባዉ ብቻ ላይክ 😂😂😂😂
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c 3 месяца назад
ከረጅም ጊዜ በኋላ ዛሬ ድራማውን ወድጄው ተመለከትኩት ። (ምናልባትም ወላጅ በመሆኔ ይሆናል ጉዳዩ የሣበኝ) ግን ግን በስንቱ እንደ ገፀ-ባህሪ እንዴት እንዲህ ዓይነት ምርጥ ምክር መምከር ቻለ ?! 😂😂😂 ይህ ዓይነቱ በሳል አስተያየት ከሂሩቴ ነበራ የሚጠበቀው !
@yemaryam1616
@yemaryam1616 3 месяца назад
ወገኖቼ በህመም ቤት ውዬ ኑሮ ቸገረኝ አብሶ የቤት ኪራይ እርዱኝ አለው በሉኝ
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 3 месяца назад
እየቀለድሽ ነው ወይስ ከምር
@yemaryam1616
@yemaryam1616 3 месяца назад
@@jerusalemisrael1686 ወንድሜ በችግር ይቀለዳል አትቸገር
@user-sq5vu1od1v
@user-sq5vu1od1v 3 месяца назад
ይሄ ድራማ በሳምንት ሁለት ጊዜ የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@helen9673
@helen9673 2 месяца назад
ትልቅ ትምህር አለዉ የዛሬዉ ምነዉ በእንቁላሉግዜ በቀጣሽኝ አለ ይባላል❤❤❤❤❤
@solosolo3351
@solosolo3351 3 месяца назад
በጣም ጠቃሚ ነው የዛሬው ይመቻቹ
@helenmulugta8852
@helenmulugta8852 3 месяца назад
Your the best like this sitcom tank you
@beingstrong3839
@beingstrong3839 3 месяца назад
በኢትዮጵያ ሲትኮም ደረጃ አንደኛ ሲትኮም ነው
@WondimuAbebe-oo6su
@WondimuAbebe-oo6su 3 месяца назад
የሙሌ Character ይመቸኛል👍 ያዝናናኛል😂😂😂
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 3 месяца назад
እኔን ክፍት ይበለኝ ኧረ አብሽሪ ፈጣሪ እኮ ብዙ አለውና
@ShaimliuIIIVIIX
@ShaimliuIIIVIIX 3 месяца назад
1St Zare gena lemjmreya geza honkug sezegag yehe derama endaw bayetay are endelachu nw amdam hula ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tl9rj8he2b
@user-tl9rj8he2b 3 месяца назад
የእውነት አባስዬን ፋገግታ ስወድ 😂
@yedaooarbasebat7407
@yedaooarbasebat7407 3 месяца назад
ሙሉቀን ሳማ ያዳቅላል፡፡ ቀበና ያሉ ሳማዎች በጣም ያቃጥላሉ፡፡ ኳስ ሜዳ ያሉት ደግሞ ረጅም ሰዓት ያቃጥላሉ፡፡ ሁለቱ ቢዳቀሉ ረጅም ሰዓት በሀይለኛው ያቃጥላሉ፡፡😂
@umusultan
@umusultan 3 месяца назад
በጣም ከፍቶኛል በስደት ተሰቃየሁ አላህ ስራ እንድሰጠኝ ዱአ አድርጉልን
@samerayousif2889
@samerayousif2889 3 месяца назад
የኔውድ አላህ መልካም መካሻ የሆነ ስራ ይስጥሽ
@umusultan
@umusultan 3 месяца назад
@@samerayousif2889 አሚን ያረብ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 3 месяца назад
ትክክል አባባል ነዉ ልጆችን እዲፍሮን ማድረግ የለብንም 👍በቁላሉ መቅጣት ይሂ ነዉ 👌 ለምንፍልገዉ ነገር ፌለፊት መናገር ጥሮ ነዉ 👍አይ ሂኒ ብላኝ ብላኝ አለኝ አላለም😂😂
@Mkids2836
@Mkids2836 3 месяца назад
በርቱ ቀጥሉበት❤
@kasahuneshate
@kasahuneshate 3 месяца назад
አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
@meserettsegaye2639
@meserettsegaye2639 3 месяца назад
ሄኖክ የመስከረም ልጅ ይመስላል
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 3 месяца назад
እሷ ልጅ የላትም
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 3 месяца назад
መጎምጀት ለስራ ያነሳሳል 😂አይ በስንቱ
@user-bo2wl3el5k
@user-bo2wl3el5k 3 месяца назад
❤❤❤❤era ayiche litenga nage class newwww😢😢😅😅😅😅likekut
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 3 месяца назад
ምረጦች❤❤❤ 😂😂😂 አይ ሙሌ
@user-re5mh6dd1w
@user-re5mh6dd1w 3 месяца назад
Bravo
@onlyone3996
@onlyone3996 3 месяца назад
ኣይ በስንቱ 🤣🤣🤣 መጎምጀት ጥሩ ነው
@samuelkebede4231
@samuelkebede4231 3 месяца назад
እቺ የፈረንጅ ባህል ለነሱም አልጠቀመች። ልጆችማ ሲያጠፉ መገረፍ አለባቸው። በልጅነቱ ያልተገረፈ ልጅ ሲያድግ ወላጆቹን ልግረፍ ይላል።
@henokliyuzema4850
@henokliyuzema4850 3 месяца назад
Fly የሆነ ድራማ😂❤
@aai3499
@aai3499 3 месяца назад
በምንተስኖት ቦታ መኮንን ላከ ቢተውን የበለጠ ያምር ነበር ቀልዱ ደስ ይላል
@user-eh7jk4pi2n
@user-eh7jk4pi2n 3 месяца назад
እረ ልቀቁት❤❤😂😂
@bezawitmulugeta9800
@bezawitmulugeta9800 3 месяца назад
Besituye so perfect
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 месяца назад
ምርጥ አባት አሌክሶ
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n 3 месяца назад
Beseeyeeee❤arefe abate
@selamselam3065
@selamselam3065 3 месяца назад
ይመቻችሁ
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 3 месяца назад
😂😂😂😂 ሰላ ለሀገራችን ያዝናኑኛል ግን
@tsegeredasorhe3049
@tsegeredasorhe3049 3 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ ስለ አባት/እናት ግንኙነት ያነሳችሁት በጣም ተስማምቶኛል መነጋገር ቢለምድብን መልካም ነው:: በተጨማሪም ልጆችች ልፋትን እዲማሩ ድርጊት ውጤት (consequence) እንዳለው ማሳየት አስፈላጊ ነው ሃላፊነት እንዲሰማቸው ማድረግ ተገቢ ነው::
@sieideabdu3175
@sieideabdu3175 3 месяца назад
Betam qonjo❤❤❤
@shewashon2983
@shewashon2983 3 месяца назад
ሙሌ ዛሬ አደከመኝ😂😂😂😂😂
@user-fs6nq5el2m
@user-fs6nq5el2m 3 месяца назад
በስንቱ አንተ የተናገርከው ሰለ ልጆች በጣም ነው ውሰጤን የነካው ምክንያቱም በኔ ልጆች የደረሰ ነው ማለት በጣም ክተትና መራራቅ አለ በተለይ ነግግሩ ሁሌ ውስጤን ይነካኛል በተለይ አያገባኝም የሚለውን ንግግር
@yohannesgmeskel401
@yohannesgmeskel401 3 месяца назад
Welcome Besintuwoch
@etsegsnettesfaye8030
@etsegsnettesfaye8030 3 месяца назад
ቆንጆ
@endriaskolcha6763
@endriaskolcha6763 3 месяца назад
thanks
@Nati_vip
@Nati_vip 3 месяца назад
አይዞሽ አትከፊ
@MubarkeMuhamade
@MubarkeMuhamade 3 месяца назад
Basitu WOW❤
@tsigaradayemareyamlij463
@tsigaradayemareyamlij463 3 месяца назад
በስዬ እየበሠለ ነው ተመስገን 😊
@user-wu7zy8xp8n
@user-wu7zy8xp8n 3 месяца назад
ay bese fly eko nesh 😉
@adnanyasin4060
@adnanyasin4060 3 месяца назад
Ayeezooooshe yene ehet ayekfash eshi ng dgemo dsetgna tehognalsh
@AhmedDawud-hn3lb
@AhmedDawud-hn3lb 3 месяца назад
እዉነት በልሀል በሴ
@metikyeenatua
@metikyeenatua 3 месяца назад
Ehezabihar yagerahinin selam yemelselin enanem beyalenibet amelak yetbekin yasebenewen yasakalin
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 3 месяца назад
ትክክል፤ልጆችን መምከርና አቅርቦ ማወያየቱ ከመቆጣት የበለጠ ይገነባል።
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 3 месяца назад
Egzabher kanhgar yuen
@mohammedmohammed-qg1xq
@mohammedmohammed-qg1xq 3 месяца назад
Excuse me በስንቱ ና ሙሌ አላማችሁ ምንድን ነው በሳቅ ልትገሉን ነው 🤔🤔😂😂😂😂😂😊😊❤❤❤❤❤
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 3 месяца назад
ጡሩ ድራማ ነው alex ለልጆች ማ እንደዛ ነው
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf Месяц назад
😂😂😂😂😂 ኧረ በስቱ
@Zeynehussen-sc7hg
@Zeynehussen-sc7hg 3 месяца назад
ውይኔ እኔማ በሰንቱንና ሂሩቴን እንዴት እንደምውዳቸው
@betelihemsolomon5345
@betelihemsolomon5345 3 месяца назад
Ere mastawkiya beza ke deramaw yelek
@elhamyeabatuwalij6305
@elhamyeabatuwalij6305 3 месяца назад
መጎምዥት😂😂
@McHamer-rs2wj
@McHamer-rs2wj 3 месяца назад
Lasew ye chocolate latching 🤣🤣🤣🤣
@BetiGetiye
@BetiGetiye 3 месяца назад
wooow
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@saratesfaya2329
@saratesfaya2329 3 месяца назад
ዝቋላ አባቶቻችንን ጨረሱብን😢💔
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 3 месяца назад
😂እኔም ለቤተሰቦቼ እንድ ሙሉቀን ነው የሆኩባቸው አላገባ ብያቸው ያረብ እረ ዘውጀን☝
@user-vx6xy7hq9m
@user-vx6xy7hq9m 3 месяца назад
ክክክ
@Abi-jh8vj
@Abi-jh8vj 3 месяца назад
They learned now
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 3 месяца назад
አይ እናት❤❤❤❤
@belayyoutub8785
@belayyoutub8785 3 месяца назад
😅😅😅 ወይ ሙሉቀን ነፍዝናትህ ይመቸኛል
@Saade_Haseni-Sehami
@Saade_Haseni-Sehami 3 месяца назад
❤️❤️❤️❤️
@tebibusolomon9395
@tebibusolomon9395 3 месяца назад
❤❤❤❤
@user-we1rh4zk4z
@user-we1rh4zk4z 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@fayatubefaya6484
@fayatubefaya6484 3 месяца назад
አሌክሶ እና መስኪ ❤
@EverywhereBlessed-kn7ko
@EverywhereBlessed-kn7ko 3 месяца назад
ዮሐንስ 3፥16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የኤፍራጥስ ወንዝ ደርቆ እንደ ኦሜጋ ምልክት እየተፈጠረ ነው። ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ ተናግሯል። ራዕይ 16:12 ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።
@Nasuri979
@Nasuri979 3 месяца назад
Fly 😂
@ema3852
@ema3852 3 месяца назад
😂😂😂 እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ሰራተኛዋ ገፀ ባህሪዋ አልተዋጣላትም ይቅርታ ቀይሩላት ግነት በዝቶበታል
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 3 месяца назад
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰
@user-nd1fg6kl5y
@user-nd1fg6kl5y 3 месяца назад
@geniusman3433
@geniusman3433 3 месяца назад
በስዬ ዛሬ ፍላይ ሆናል !!
@edentomas1244
@edentomas1244 3 месяца назад
😍😍😍😍
Далее
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
35:14
Yes or No Fruit Shake for My Son #cooking #shorts
00:41