Тёмный

/በስንቱ/ Besintu S2 EP.30 "ዕዳ 2" 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 526 тыс.
50% 1

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
"This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

10 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 315   
@Newhorizon2119
@Newhorizon2119 Месяц назад
ለልጆቼ የተፈቀደላቸው ብቸኛው የቲቪ መዝናኛ ፕሮግራም በስንቱ በሳምንት 2ቴ ቢሆን ደስ ይለኛል
@fikerprofessionalstudio4825
@fikerprofessionalstudio4825 Месяц назад
ጅል ሆነው ይቀራሉ😅
@alazargetachew6750
@alazargetachew6750 Месяц назад
የጥሩ ወላጅ ውሳኔ ነው!!
@user-bp2po3ox3g
@user-bp2po3ox3g Месяц назад
Teru abat😂
@beletenegesse814
@beletenegesse814 Месяц назад
Esey​@@fikerprofessionalstudio4825
@beletenegesse814
@beletenegesse814 Месяц назад
​@@fikerprofessionalstudio4825Esey
@user-sq5vu1od1v
@user-sq5vu1od1v Месяц назад
ይሄ ድራማ በሳምንት ሁለት ጊዜ የምትሉ ላይ ክ አድርጉ❤❤❤❤❤
@sofiyatube5553
@sofiyatube5553 Месяц назад
አንድ ጊዜ ባቅ ነው ሁለት ቢሆን ዳስ የምሎው በሕግ አምልክ ድራማ ነው
@EB4931new
@EB4931new Месяц назад
ጅል አይሙት ማለት እኮ እንደናንተ ያለውን ነው
@user-wk1wx7bn2s
@user-wk1wx7bn2s Месяц назад
​@@EB4931new😂😂😂😂😂
@ahmederina
@ahmederina Месяц назад
እደውም በወር አንዴ ይሁን
@ahmederina
@ahmederina Месяц назад
@@tewodrosshibru2680 ትክክል
@MrBookkk
@MrBookkk Месяц назад
ለዚህ sitcom ያለኝ commitment ለራሴ ይገርመኛል
@girmatalore2339
@girmatalore2339 Месяц назад
ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤❤
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 Месяц назад
ኢዲ ሙባረክ መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካውያን ሁሉም ሰላምና ፍቅር ❤❤❤❤❤❤
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 Месяц назад
አሚን ይረብ
@wyimam9103
@wyimam9103 Месяц назад
ዩያኩም
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Месяц назад
አለይና ወአለይክ ❤
@user-fc1uu6st4w
@user-fc1uu6st4w Месяц назад
ምርጥ ድራማ ነው ፈታ ነው የሚያረግ በሳምንት 2ት ግዜ ይሁንልን
@AlamuAbra
@AlamuAbra Месяц назад
በሰው አገር ያላችሁ ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤
@tekestedejene2250
@tekestedejene2250 Месяц назад
አሜን❤
@edenedu4580
@edenedu4580 Месяц назад
አሜን
@tube5986
@tube5986 Месяц назад
አሜን❤
@user-hq1oy8ly4n
@user-hq1oy8ly4n Месяц назад
Amen
@AlamuAbra
@AlamuAbra Месяц назад
@@tekestedejene2250 😘😘
@Mkids2836
@Mkids2836 Месяц назад
አምስት ሺ ሰው አይቶት ሁለት መቶ ሰው ነው ላይክ ያደረገው ለማንኛውም በርቱ ጥሩ ስራ ነው❤
@kibromzerai9113
@kibromzerai9113 Месяц назад
የድራማው አስተማሪነት ጥሩ ሆኖ እያለ ህጻን ሄኖክ ግን ብዙውን ጊዜ ከሓበሻ ስነምግባር ይወጣልና እርምት ቢሰጠው። ምክንያቱም ባህላችን፡ ስርዓታችን፡ ትልልቆጭን ማክበር ጂ መዳፈር ነውር ነውና
@natnaelkebede6156
@natnaelkebede6156 Месяц назад
በጣም ደስ የሚል ሲት ኮም ነው በሳምንት 2 ጊዜ ያንሰዋል ❤❤
@bobyoung9359
@bobyoung9359 Месяц назад
ከልቤ ነው የሆነ ሰው ናፈቀኝ እናቴ ❤❤❤❤❤❤
@wyimam9103
@wyimam9103 Месяц назад
አወንእናት
@emyahmed8804
@emyahmed8804 Месяц назад
ሁላችንም ነው😢
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Месяц назад
እንሂድ❤
@techsador
@techsador Месяц назад
ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ፣ እስኪ የበስንቱ ተመልካቾች የኔንም ስራዎች ጓብኘት አድርጉልኝ በስንቱ አንደኛ🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@FunnyMan-sr6ly
@FunnyMan-sr6ly Месяц назад
amiin
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Месяц назад
አሜንንን
@bobyoung9359
@bobyoung9359 Месяц назад
ከልቤ ነው የሆነ ሰው ናፈቀኝ እናቴ ❤❤❤❤❤❤❤
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Месяц назад
Ayzon 🌹💜
@user-xy6zb3sh9o
@user-xy6zb3sh9o Месяц назад
ወይኔ በስንቱ የምር በጣም ነው ምታስናናኝ😂 እድሜና ጤና ይስጥክ ከን ቤተሰቦችህ
@GetiSima-pu9zn
@GetiSima-pu9zn Месяц назад
ሰላም ለዝ ቤት ድርምች ደስ ይላል ናጋር ግን ሁሉም ልጊዜ ነው ጊዜው የምግዲ ኑ ዋዳ አግዚአብሔር ልጅ ዋደ አየሱስ ማዳን በክርስቶስ ነው አየሱስ ጌታ ነው 🥰💕🙌🙌🙏
@De-iu7gg
@De-iu7gg Месяц назад
ሰላም እንዴት ናቹህ ይቺ አለም ከሀቅሜ በላይ ሆናለች ፈተናየን አበዛቺዉ ወሉም ነገር ከሀቅሜ በላይ ሆኗል አንዳንዴ አምላክ ለምን እንደፈጠረኝ እራሱ ግራ ይገበኛል ብዙ አላማ አለኝ ግን እየደከመኝ ነው አልቻልኩም እባካቹህ እርዱኝ ቢያንስ ፀልዩልኝ አይዞህ በሉኝ በጣም ደክሞኛል
@ChalituGomsa
@ChalituGomsa Месяц назад
አይዞክ ወንድም እግዚአብሔር ሲፈጥርህ አላማ አለው በርታ በል እመብርሀን ካንተ ጋር ትሁን
@seyuman9285
@seyuman9285 Месяц назад
አይዞህ እኔም ያንተ ስሜት ውስጥ ነኝ ግን በአሏህ ላይ እምነት አለኝ እንደማልፈው
@Ayu-jw1mp
@Ayu-jw1mp Месяц назад
Ayzogn huluem yalfele
@user-eq8rg9st2s
@user-eq8rg9st2s Месяц назад
Tselot adirg leminim ngr meftihew esu nw fetari yirdah
@user-yc7lw8dw1o
@user-yc7lw8dw1o Месяц назад
አይዞህ ወንድሜ ልዑል እግዚአብሔር ካንተጋ ጋር ይሁን ድንግል ማርያም ያጭቅ አማላጅቱ ካንተጋ ጋር ይሁን እግዚአብሔር የምወደዉን ሰው ነው የሚፈትነው እንደ እኔ ፈተናን ያየ የለውም ማለት ባልችልም ግን ብዙ ነገር ደርሶብኝ ነበር ግን ሁሉም አለፈ እግዚአብሔር ይመስገን ትላንትናን ያሳለፈልኝ እግዚአብሔር ነገንም ያሳልፍልኝ ተስፋ አትቁረጡ እህቶቼ ወንድሞቼ ተስፋ መቁረጥ ማለት እግዚአብሔር የለም ማለት እግዚአብሔር ደግሞ ሁሌም አለ እሱ ባይኖር ኖሮ አይነጋም አይጨልምም እና ሁላችሁም ጠላታችሁን ዲያብሎስን እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው በሉት ከፊታችሁ እንደ ጉም ይበናል
@dr.aliahmed7168
@dr.aliahmed7168 Месяц назад
ከጀርባ የሚሰማው ሳቅ በጣም ያስጠላል: ፈረንጆች አደረጉት ብለን የምናደርገው ነገር ሁሉ ይደብራል ዘመዶቸ።
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq Месяц назад
እኔም ሳቁን በጣም ነው የምጠላው ።
@TZ-oj4mr
@TZ-oj4mr Месяц назад
I don’t like it either.
@djbini2583
@djbini2583 Месяц назад
የበሴ ቤተሰቦች ሰላማቹ ይብዛ እንደ ሀገራችን ችግር
@Seble67
@Seble67 Месяц назад
እፍፍፍፍፍፍ ድራማም ቢሆይ በስየ ነፍሴ ተጨነቀች ሲል አሳዘነኝ😢😢እኔን እኔን በስየ እኔ ልጨነቅልህ የኔ አባት
@dhlogo4450
@dhlogo4450 Месяц назад
ከለሩን ቆንጆ ኣርጋችሁታል
@nisirayinoch5672
@nisirayinoch5672 Месяц назад
መልካምነት መልሶ ይከፍላል
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Месяц назад
የበስቱ አድናቂወች በላይክ አሳዩኝ 😂❤❤😊
@Sweetheart-nk1lm
@Sweetheart-nk1lm Месяц назад
ቢኒቢ የመሰከረልኝ ቆንጆ ነኝ 😂😂😂😂😂
@user-vv1ip5sh5g
@user-vv1ip5sh5g Месяц назад
አንዳንዴ በስንቱ ሆኜ መኖር እመኛለሁ አይሞቀው አይበርደው
@peace-for-all.
@peace-for-all. Месяц назад
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጠፋውን ብር ለማስመለስ ነው😂😂😂
@zewdehabtemariam9602
@zewdehabtemariam9602 Месяц назад
በጣም ደስ ይላል።
@ghuiHjkl-jv6qy
@ghuiHjkl-jv6qy Месяц назад
ሙሌ ከብልፅግና ነው የተማረው ብልፅግና ድሀነን አትበሉ እያለ ሰውን አደነቆረው።
@user-bi8cl4ev5i
@user-bi8cl4ev5i Месяц назад
ይህ ሾው ፕሮግራም ባለቤቱ ዓለማየሁ ካልሆነ በተሣታፊነቱ ዕውቀቱን በሳል ልምዱንና ችሎታውን ያልቆጠበ ስለመሆኑ ሥራው እያረጋገጠለት መሆኑ ጥርጥር የለኝም። ባለቤትነቱ የርሱ ከሆነም አድናቆቴ እንደተጠበቀው ነውና ፕሮግራሙ በሳምንት ሁለቴ ቢሆን ጥሩ ነው።
@user-cm3sl7bi6o
@user-cm3sl7bi6o Месяц назад
በስንቱ አለማዩሁ ታደሴ ና ባለደረቦች በዝህ ተከታታይ ድራማ የተሳታፍዎች ሁሉ አመሰግናለሁ በዙ የሕይዎት ልምድ ወስጄዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@tutututu4935
@tutututu4935 Месяц назад
ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤
@bethyeaserat9599
@bethyeaserat9599 Месяц назад
ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Месяц назад
የፈጣሪ መልክተኛ ነው
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy Месяц назад
​@@mymunahussen1263eyesus geta new
@BetsegaTerefe-ft1rg
@BetsegaTerefe-ft1rg Месяц назад
Amen
@desalechkufebo9832
@desalechkufebo9832 Месяц назад
Amen ❤
@AjaibKemal-vd5gs
@AjaibKemal-vd5gs Месяц назад
nebiy new
@Fani-xb9ju
@Fani-xb9ju Месяц назад
Selamachu yi biza ye bese Adenakwoch❤❤❤
@user-ek6ro4nt2g
@user-ek6ro4nt2g Месяц назад
Selam le sew zer be mulu yihun amen 🙏 🙌 👏
@user-vv5td6hb5p
@user-vv5td6hb5p Месяц назад
በጣም ነው እምውዳችው
@user-sd7sw1dt8r
@user-sd7sw1dt8r Месяц назад
היי אני מישראל. אוהבת מאוד לצפות בסדרה שלכם ממש מעניין ותורם ...😂
@fifilove2515
@fifilove2515 Месяц назад
በስንቴ አለባበስሕን እወደዋለሁ ያምራል ሂሩቴም በጣም ነው የሚያምርብሽ👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘 እወዳቹሀለዉ❤❤❤
@mylife8601
@mylife8601 Месяц назад
ደስ ምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ❤
@user-fb2jw2fn4q
@user-fb2jw2fn4q Месяц назад
የዛሬው ደሞ ድንቅ ነው 👏👏😁
@Habshaw
@Habshaw Месяц назад
Nice amazing wow like it comedy amazing
@marchodere
@marchodere Месяц назад
በሰንቱ እዳከፈለከ ለመን ❤❤❤❤❤❤
@DesaleSharew-ox5ms
@DesaleSharew-ox5ms Месяц назад
በሳምት ሁለተኛ ይሁን
@user-bn9ff5mu1w
@user-bn9ff5mu1w Месяц назад
አው በሳምት ሁለተ ጊዜ እውነት ነው
@abiel7190
@abiel7190 Месяц назад
one of the best comedies ever ... wow
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Месяц назад
100 ሺ Birr ቢኖረኝ 😂😂 የዘንድሮውን የንሮ ውድነት እወጣው ነበረ 😂😂😂
@melatwossen5425
@melatwossen5425 Месяц назад
የሄኖክ የዛሬው ፓርት ልክ አይደለም እባካችሁ ልጆች ስለሚያዩት ጥንቃቄ ይደረግ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Месяц назад
እኔም አልወደድኩለትም ጥሩ አይደለም
@uaedxb6960
@uaedxb6960 Месяц назад
የውስጤ ውስጥ የሚነግረኝ ለኔ ፋኖ እንደሚያሸንፍ ነው ድል ለፋኖ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yomas_react
@yomas_react Месяц назад
አለማየው የማለዳ ኮኮቦች ላ እማ አትበይ ሲል አስታወሰኝ ከሙሉቀን ጋር ሲጨካጨቅ😅
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Месяц назад
ምረጦች ❤❤❤በሴ ትለያለህ አኮ
@MeronSelena
@MeronSelena Месяц назад
ያስቃል😂😂😂😂😂😂
@amuye671
@amuye671 Месяц назад
Tileyalachu👍👍👍👍👏👏👏👏👏
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤በርቱ
@user-re5mh6dd1w
@user-re5mh6dd1w Месяц назад
Bravo
@birtukantadessewasie
@birtukantadessewasie Месяц назад
astemari ena azenye drama new❤❤❤
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n Месяц назад
Beseyeeee❤
@nefisademessie8678
@nefisademessie8678 Месяц назад
ወይኔ በስዬ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂
@sintyegeta3439
@sintyegeta3439 Месяц назад
Welcome
@GizachewAberaGizachewAbera
@GizachewAberaGizachewAbera Месяц назад
የሃባሻ ምስት እኮ 👌👌👌👌❤️❤️❤️
@ba-ze-na4789
@ba-ze-na4789 Месяц назад
Tell me how can i get the links that copy and past to command prompt
@dinariyaofficial
@dinariyaofficial Месяц назад
Besiyeeeee way melat 😂😂😂😂
@eyobasefa5314
@eyobasefa5314 Месяц назад
ሄ ለዛቢስ ዛሬስ አስጠላከኝ የሬድዮን ስርአት ባታፋልስ ደስ ይለኛል
@ShewitGebrehiwot-fs6ng
@ShewitGebrehiwot-fs6ng Месяц назад
አይዞን ቀን ያልፋል
@adisuayele6076
@adisuayele6076 Месяц назад
Besntu ❤
@EleniHailu-xt5dh
@EleniHailu-xt5dh Месяц назад
Mule has some great point , he is telling us about power of subconscious mind , how many of us had got it. Thank u "Besintu sitcom" Directors.
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Месяц назад
ኧረ ሔኖክን ስርዓት አስይዙ ታላላቆችን ያክብር።
@selamawitalemu3414
@selamawitalemu3414 Месяц назад
ሙሉውን ተውልኝ አልኩት 😂😂😂😂
@ellatube8646
@ellatube8646 Месяц назад
Ufffffff muluken selechegn
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Месяц назад
❤❤❤
@lidyatewodros6656
@lidyatewodros6656 Месяц назад
በስንቴ❤❤❤ እንወድሀለን
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 Месяц назад
በስንቴ ❤😂
@MelkamuHaylu
@MelkamuHaylu Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Месяц назад
ሙሌ ዝገት🙆🙆😂😂
@ademseyd8807
@ademseyd8807 Месяц назад
በሳምንት ሁለቴ ይሁን የምትሉ👍👍👍👍👍👍
@hintsahalfom3342
@hintsahalfom3342 Месяц назад
It is so funny😂😂😂🎉🎉🎉
@mulu_muleta
@mulu_muleta Месяц назад
የ መቶ ብሯ ነገር😂😂😂😂😂😂
@user-cn5ll8tu9u
@user-cn5ll8tu9u Месяц назад
Bexami des yilalaa 💕🙏💕❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habhabshi2484
@habhabshi2484 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@user-bj7jg9mc8x
@user-bj7jg9mc8x Месяц назад
❤❤❤❤❤
@MuluwerkDegu
@MuluwerkDegu Месяц назад
❤❤❤❤
@KalikdaneTaesfye
@KalikdaneTaesfye Месяц назад
Bsetu 😮😮😮😮😮
@AbbbAesm
@AbbbAesm Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@nasirabdi1858
@nasirabdi1858 Месяц назад
Yuhe part aynafam
@HabtamuMequanint
@HabtamuMequanint Месяц назад
አይ በስዬ አለች ሂሩት ውነቷን እኮነው ዘና አደረከኝ እኮ
@migolove2075
@migolove2075 Месяц назад
የውስጣችንን ውስጥ ብናደመጥ ኖሮ የት በደረስን😅
@andargesenbeta4954
@andargesenbeta4954 Месяц назад
Anay Andeg😊
@Rahel-dx8jv
@Rahel-dx8jv Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayehailu5093
@tesfayehailu5093 Месяц назад
በሴ እንደው በሞቴ የት ነው እያገኘሁህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@keneniyoutube
@keneniyoutube Месяц назад
Kkkkkk basituu😂😂😂😂😂
@user-pd4vz7fv3d
@user-pd4vz7fv3d Месяц назад
hufff ye hagre eda nwe yalbgne ekfele nbr besintuyi
@tewahdo_1221
@tewahdo_1221 Месяц назад
ሰላም ለክሙ
@user-ec4cy4eb7m
@user-ec4cy4eb7m Месяц назад
አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድነው በስንቱና ሄኖክ ቸልተኛና ዝንጉ ስህተት እሚያበዙ ተደርገው ሴቶቹ በተቃራኒው ንቁና ቀልጣፋ ሁሌም አራሚ ብቻ የተደረጉት ምንድነው አላማው?
@millionbekele7510
@millionbekele7510 Месяц назад
Besentu besentu 😂😂😂😂
@TtTtr-pp2si
@TtTtr-pp2si Месяц назад
@user-vz2fl1rr5s
@user-vz2fl1rr5s Месяц назад
Waw
@EndashawGebre-ng3se
@EndashawGebre-ng3se Месяц назад
ዛሬ በጣም ተጃጃላቹ
@anahabbana2562
@anahabbana2562 Месяц назад
Beye eletum bihon ayiselechim
@user-et8bl8mo6j
@user-et8bl8mo6j Месяц назад
👍👍👍👍🙏🙏🙏
@user-so7bd5vb2i
@user-so7bd5vb2i Месяц назад
ሄሎ በስንቱ👍👍👍👍👍
@fevensileshi
@fevensileshi Месяц назад
Besiye
@Markanberihun
@Markanberihun Месяц назад
Mert mezenagna new❤
@aybyou
@aybyou Месяц назад
እርማት ለ አለማየሁ፦ ወደመጨረሻው አካባቢ ለእይታ እንጂ ለታይታ አይባልም።
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 Месяц назад
ሀመስ ነው ምትመለሰው😂
Далее
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.31 "አስተዳዳሪው"
32:39
Which one is the best? #katebrush #shorts
00:12
Просмотров 4,9 млн
Жёсткий тест чехла Spigen Classic C1
00:56
/በስንቱ/ Besintu EP 27 "መሔድ የለም"
28:02
Tg - hahalivars
0:58
Просмотров 2,3 млн
сколько мне лет
0:59
Просмотров 6 млн