Тёмный

በስዉር የደም ስኳር መጠን ከምረብሹ ነገሮች Episode 2  

Dr. Desta seba
Подписаться 29 тыс.
Просмотров 2,1 тыс.
50% 1

ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ።ለተሳካ የስኳር በሽታ ህኪምና ከመድሃኒት በተጨማሪ ወይንም ከመድሃኒት ዉጭ በርካታ መደረግ ያለባቸዉ ነገሮች አሉ፤፤ ዝርዝር መረጃዎችን ከዚህ በፊት በለቀኳቸዉ ቭዲዮች ማግኝት ትችላላችሁ፡፡በዛሬ ቭዲዮ በስዉር የደም ስኳር መጠን ከምረብሹ ነገሮች Episode 2 #health #diet #diabetes #Vit.D deficiency #diabetesmanagement
በዚህ ቻናል ለተሻለ እለተዊ ኑሩዋችን ጠቃሚ የሆኑ
የጤና
የአመጋገብ
የአመጋገብ እና ጤና፣
የአካል ብቃት
የአካል ብቃት እና ጤና
እንድሁም የተለያዩ የጤና ጉዳዮችን፣ በምግብ የተለየዩ በሸታዎችን መከላከል እና ምግብን እንደ መድሃኒትነት መጠቀምን፣ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ይቀርባል።
ለመከታተል ይመቻቹ ዘንድ የደወል ሚልክቷን በመጫን Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
ጥያቄ ካላችሁ በcomment፣
like እና share በማድረግ የቻናለ በተሰብ ይሁኑ።

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@GenetBogale-wi9nn
@GenetBogale-wi9nn 3 месяца назад
ዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን ስለምታካፍለን እውቀት በጣም እናመሰግናል።
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 3 месяца назад
ስላም ዶክተር እንኳን ስላም መጣህ
@derejelelesa9491
@derejelelesa9491 3 месяца назад
በውነት አመሰግናለሁ ዳክተር እኔ እቤት ከሆንኩ ሶስት አመቴ የገጠመኝ ይሆን ስኮርም አለብኝ በሷስት ወር ቼክ አረጋለው ሰባታሚን ዲ ግን ነግረውኝ አያቂም ለብቻው ነው ምርመራው የሚሰጠው ዳክተር
@marthat6031
@marthat6031 3 месяца назад
Thank you Dr🙏🏽
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 3 месяца назад
እንደምን አለህልን ዶ/ ር ሰላም እና ጤና ለአነተ እየ ተመኘሁልህ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነዉ በጣም አመሰግናለሁ በርታልን።
@verygoodaaa9049
@verygoodaaa9049 3 месяца назад
Dear, Dr. Your ONE of the best 💯💪💪💪💪🎉🎉🎉🎉🎈🎈🎈🎈🎈
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 3 месяца назад
Dr betam amsgnalhu tiru timhrt naw tabreki
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 3 месяца назад
የዛሬ 3 ዓመት የቫይታሚን D እጥረት አጋጥሞኝ ወገቤን በጣም በከባድ ሁኔታ ያመኝ ነበር በቅዱስ ዑራኤል ሆስፒታል ቼክ ሳደርግ ዶክተሩን ሳላመሰግን አላልፍም ምን አልባት የቫይታሚን D እጥረት ይሆናል ብሎኝ ቼክ ሳፈርግ ደም ናሙና ሰጥቼ ከ 30 በታች ያሳይ ነበር እናም Supplement capsule 10000C በመውሰድ በሳምንት አንድ ጊዜ አንድ ካብሲውል ለ3 ወራት ወስጄ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ወገቤ እንደ ወጣት ቀልጣፋ ነው።
@GenetBogale-wi9nn
@GenetBogale-wi9nn 3 месяца назад
ዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን ስለምታካፍለን እውቀት በጣም እናመሰግናል።
@GenetBogale-wi9nn
@GenetBogale-wi9nn 3 месяца назад
ዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን ስለምታካፍለን እውቀት በጣም እናመሰግናል።
Далее
ሰለ ስኳር በሽታ እናውራ !Q and A
2:00:10
Просмотров 1,8 тыс.