Тёмный

በሸተኛ ሚስቱን ቤት አስቀምጦ ከእህቷ ጋር ሚማግጠው ግለሰብ 

Sile HiwotTV
Подписаться 664 тыс.
Просмотров 68 тыс.
50% 1

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 99   
@Hgjdjgf
@Hgjdjgf 4 месяца назад
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አለ ያገሬ ሰው የትኘዋ ኢትዮጵያዊት ናት ባሏን ያማገጠችባትን ሴት አቅፋ የምትሰናበተው ኡኡቴ
@comingsune
@comingsune 4 месяца назад
ወንደድ ነኝ ይላል ወንድ ሰለሆነ ባገኚበት መሽናት መብት ማን ሰጠው 😂 ጓደኛ ማለት እዲህ ነው
@salamtasfu
@salamtasfu 4 месяца назад
ሰላማችሁ ይብዛ ዉዶቸ ላይክ እስኪ አድርጉኝ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 4 месяца назад
እንዴ ለምንድነዉ ላይክ የምናደርግሽ ምክንያቱን ነገርን አንች ምን ሰራሽና ጉድ እኮ ነዉ
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 4 месяца назад
እኔ የማይገባኝ ነገር ግን ድራማስ ቢሆን እራቆት መተኛት አስፈላጊ ነው ቢያንስ ብጃማ ነገር መልበሱ አይሻልም ?
@AbayneshdesalegnGeremew
@AbayneshdesalegnGeremew 4 месяца назад
የኔም ጥያቄ ነበር ተናገርሽው እኮ😢
@HiymatHiymat
@HiymatHiymat 4 месяца назад
ኧረ ምን እያሳያችሁን ነዉ ምንስ እድንማር ነዉ
@fev984
@fev984 4 месяца назад
Endihm ale lemalet new yemimar ymarbetal
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 4 месяца назад
በቃ ፊልሙ ሁሉ ከሴክስ አልወጣ ይበል ዝሙት ብቻ
@AbayneshdesalegnGeremew
@AbayneshdesalegnGeremew 4 месяца назад
በጣም ያሳዝናል 😢😢😢
@llllll-vb5hb
@llllll-vb5hb 4 месяца назад
Andande temesgen elalew bebizat demo amaralew tilant samar nw yaderkut gin hiwot endezi bisbis chemlaka kehone tinkir yibel yikir belegn lamarerkubet gize fetariye
@mensurnafie8607
@mensurnafie8607 4 месяца назад
ሲጀመር በመጀመሪያ መተዋወቅና ማማገጥ በጣም ይደብራል ።
@tigistmengist319
@tigistmengist319 4 месяца назад
እዝህ ፕሮግራም በጣም የምወዳት እና የማከብራት ብስራት ከመቹ ብዙ ወንጀል ነክ ነግሮች ስታቀርብ አያለሁ እሷ የምታቀርባቸዉ ተከታታይ ነኝ አሁን አሁን እዝህ ፕሮግራም የምታመጦቸዉ ተዋንያን ብላችሁ በጣም ነዉ የሚያስጠሉት ከአለባበሳቸዉ ጀምሮ እንዴ ምንጉድ ኢትዮጵያ ባህል እና ወግ ዉጭ ይች የልጂቿ እህት ተብየዋ ስትዘጋ የለበሰችዉ ቁምጣ ነጮች እስፓርት ሲሰሩ የሚለብሱት ነዉ በጣም ነዉር ጀርባ እራቁት መሆን ሆድ ማሳያት ምንድነዉ ለትዉልድ እያስተላለፍችሁት ያለዉ ታሳዝናላችሁ
@Hgjdjgf
@Hgjdjgf 4 месяца назад
ልታስታምም ነው የመጣችው ወይስ ልትግማማ የሱ ይባስ ደሞ የተነሳበትን የማያውቅ መናጢ ደሀ
@husab29
@husab29 4 месяца назад
😢😢😢
@MahletGiday
@MahletGiday 4 месяца назад
እህቲቱ ግን ምን ነካሽ የህትሽ ባል እያለ እንደዚህ አይነት አለባበስ አይደብርሽም እንዴ የህትሽን ባል መመኜት አብሮ ግንኙነት ማድረግ ትልቅ ሀፅያት መሆኑን ዘነጋሽ እሱስ ወንድ ነው ያየውን ሴቶች ያመነትራል አንች ግን ባለጌ ነሽ እንደዚህ ምታደርጉ ሰዎች መቼም ፈጣሪ ይቅር አይላችሁም ከዚህ ቪዶ ብዙ ሰው መማር ይችላል
@Lifeisgood-b8r
@Lifeisgood-b8r 4 месяца назад
ልክ ነሽ ውዴ የተገላለጠ ልብስ ለብሰው ወንዶች ለማሳሳት ሆን ብለው ነው የሚያደርጉት ሁሌም ወንዶች ብቻ እንደሚደፍሩ ይወራል እንደ እህትዬዋ ዓይነቶች ደግሞ አሰገድደው ደፋሪዎች ናቸው ውዴ።
@mayamuller8741
@mayamuller8741 4 месяца назад
እረ መጋረጃ ማስተካከል ይህን ያህል ደቂቃ
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 4 месяца назад
😂😂😂
@selamf1101
@selamf1101 4 месяца назад
እውነተኛ ታሪክ አይደለማ:: መልህክቱ ግን እህት ወንድሞቻችሁን አታምጡ ነው መሰለኝ
@alemyimer7913
@alemyimer7913 4 месяца назад
የኢትዮጵያ ፊልም የሚያሳዝን ነው ለመሆኑ የነቡታል እህቷ ሆና ቤቷን አታቅም ባሏ ሆኖ እህቷን አያቅም ሲያሰጠሉ የሚመስል ነገር ቢስሩ ምናለበት
@GjgGnjjk
@GjgGnjjk 4 месяца назад
Eko😂😂 aygermume whola eko new
@JihanAhmed-u9o
@JihanAhmed-u9o 4 месяца назад
የማይመስል ነገር ነዉ እህትዋም እህት ባልዋም ባል አይሆንዋትም በዚመልኩ ማለቁ ያስቃል የህፃናት ድራማ ነዉ ማለቂያዉ ያስቃል
@545menel
@545menel 4 месяца назад
ምን ይመስላል የደርቀ እንጨት ከና ንግግሩ ሳሚ የሚባለው ከብት
@Davidm127
@Davidm127 4 месяца назад
ማማገጥ ከባድ ነው ነገር ግን ከአንድ ቤት ሁለት እህትማማቾች ላይ ደግሞ በጣም ይከብዳል
@beki4007
@beki4007 4 месяца назад
ከመስተዋት ውጭ የምያፀድት ነገር የለም እንደ😂😂😂
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 4 месяца назад
ግን ድራማ ስትደርሱ ስረአት ይኑራቹ ከእህቴጋር አመንዝሮ እንዴት ነው ምንሥ ሳይመስለኝ ትዳሬ የሚቀጥለው ቀላል አይደለም
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 4 месяца назад
ወገኖቼ አንዳንዴ የተረገምን ይመስለኛል መልካም ነገር እንዳናይ ጡሩ ወሬ እንዳንሰማ የሆነ ነገር ያለ ይመስላል ከባሏ ይልቅ የእህቷ ይባስ አፈር ያብለቹ ቆሻሻ ያውም ወንድ ተለምነው ጉረኞች
@SolSelu
@SolSelu 2 месяца назад
እባክህ የጎደኛህ ምክር ሰማ እ/ሄር ልብ ይሰሰጦህ
@warkwark6096
@warkwark6096 3 месяца назад
ያሰጠላል😡
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 4 месяца назад
😢so sad
@etsaygebre5375
@etsaygebre5375 3 месяца назад
ምን
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu 4 месяца назад
እህቷን አስቀምጣ በሚባል ይስተካከል እሱ ባዳ ነው
@robeltube8014
@robeltube8014 4 месяца назад
በሳት ነበር ቂጧን መለብለብ ወንድ ልጅ ካልሳቁለት ሴትን ልጅ አይቀርብ
@ארטואבבה
@ארטואבבה 4 месяца назад
አይነፋም አጨራረሱ
@gashawalelegn4704
@gashawalelegn4704 4 месяца назад
🤔🤔🤔🤔🤔😥😥😥
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 4 месяца назад
ከሚገርመኝ ነገር ቢኖር ይሄ ስለ ሂወት የሚባል ኘሮግራም እንደሆነ አልገባኝም ወይ ለትምህርት አይሉት ለበቀል አልገባኝም በፍፁም አልወደድኩትም
@ZeharaMohammed-n4i
@ZeharaMohammed-n4i 4 месяца назад
ቱ ሥንት አይነት ቆሻሻ እህቶቺ አሉ 😡
@merhaba9036
@merhaba9036 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@husab29
@husab29 4 месяца назад
እህቲቱእንዴትየህቶንባልያስጠላል
@dibootube816
@dibootube816 4 месяца назад
ስላም ስላም 😍😍
@AsantiiGuddato
@AsantiiGuddato 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@husab29
@husab29 4 месяца назад
መጨረሻውበጣምያስጠላል😢😢😢
@husab29
@husab29 4 месяца назад
በጣምያስጠላል😢😢😢እንዴትየህቶንባል😢😢
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 4 месяца назад
አታፍሪም ፈጣሪ ያውቃል ትያለሽ
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢
@faituuwaariqu4105
@faituuwaariqu4105 4 месяца назад
❤❤❤😢😢
@saraendis
@saraendis 4 месяца назад
ደሞ እኮ አርተፍሻል ቂጥ ነዉ የለበሰችዉ እህቲቱ😅😅😅
@AliAli-bc5mm
@AliAli-bc5mm 4 месяца назад
ምናችሁም አያምር
@bellav6686
@bellav6686 4 месяца назад
what kind is this message always nonsense one you count message every drama is sex ,cheating , lie killing etc change ideology to teach the new generation good staff please we already lots in the sauce don't add extra please for this new generation!!
@ፍቅር-ጨ6ጸ
@ፍቅር-ጨ6ጸ 4 месяца назад
እኔ ብሆን ይሄን ሰውዬ አናቱን በድንጋይ ነበር ምከፍለው
@emebetshemelish4754
@emebetshemelish4754 4 месяца назад
Gen Ethiopia endazye ayenate ehet ala
@Mili-z5g
@Mili-z5g 4 месяца назад
😢😢
@TaganshMajali
@TaganshMajali 4 месяца назад
😮😮😮😮😮
@fozesambi
@fozesambi 4 месяца назад
@JooklJookl
@JooklJookl 4 месяца назад
😢😢😢😢🥺🥺🥺🥺🥺
@Faeza....m
@Faeza....m 4 месяца назад
የምትለቁት ድራማ ሁሉ ግራዋ ግራዋ እያለ ነው ፣ ሲቀጥል የቂጣችሁ እስፖንጂ እየለየ ነው ደህና ልብስ ልበሱበት ከተጠቀማችሁት አይቀር ማለቴ ነው 😂😂😂😂መቸም ከመራቆት አልዘለላችሁ
@samrialem1917
@samrialem1917 4 месяца назад
Endezi aynet tereterachun akumu men lemastemar new ke miste ehet gar belachu metleku
@lili.123
@lili.123 4 месяца назад
Yeqer beyeshalew degami endatmechi belo maqef yawem ehtwa hona balwan amgtabat 😂😂😂yaskal betam
@بندرال-ط9ش
@بندرال-ط9ش 4 месяца назад
😴😵😵😵😵😵😲😲😲
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 4 месяца назад
ጥሩ ትምህርት ነው😢😢😢 እህት ተብዬዋ ደደብ
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@ThahHa-s4f
@ThahHa-s4f 4 месяца назад
😮😮😮😮😮
@Tigst-dt2yz
@Tigst-dt2yz 4 месяца назад
አይወድ
@Kidist954
@Kidist954 4 месяца назад
ደምሩኝ እስኪ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 месяца назад
ነይ እማ ደሚርኝ
@Kidist954
@Kidist954 4 месяца назад
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ እሽ ደምሪለው ደምሩኝ
@salahayasine126
@salahayasine126 4 месяца назад
አላህ አታፍረም እንሰሳ ነህ
@senaite
@senaite 3 месяца назад
Mene ayente balge wede nke dedebe
@tselotedaniel9343
@tselotedaniel9343 4 месяца назад
አአአአይ👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@aelafyfru2513
@aelafyfru2513 4 месяца назад
ባሌጌ ባል ቆሻሻ
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 4 месяца назад
ነውረኛ
@tigistwoldemariam1731
@tigistwoldemariam1731 4 месяца назад
Neftam drama
@aelafyfru2513
@aelafyfru2513 4 месяца назад
ባሌጌ እህት ሸርሙጣ ደደብ እና ግም እህት
@DeboraEthiopia
@DeboraEthiopia 4 месяца назад
Balege 😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢
@EtopeEtope-ei5tv
@EtopeEtope-ei5tv 4 месяца назад
😅😅😅😅
@degafuabino-uh9jf
@degafuabino-uh9jf 4 месяца назад
😢😅
@EdenAstatike
@EdenAstatike 4 месяца назад
Balgh
@hassanabdoulaziz-fq2vq
@hassanabdoulaziz-fq2vq 4 месяца назад
fsjn😢😢😢😂❤❤
@ganit1132
@ganit1132 4 месяца назад
😢😢😢😢😮😮😮😮😮
@saybd6657
@saybd6657 4 месяца назад
😂😂😂😂
@ALLEHWAKIL
@ALLEHWAKIL 4 месяца назад
😂😂
@TsehayLove-d9b
@TsehayLove-d9b 4 месяца назад
እኔ ስለህይወት ምን አይነት ትምህርት እንደምያስተምር ብቻ ነው ግረ የገበኝ ብቻ ስለ ዝሙት ብቻ ውጭ😌😌
@BizouGizaw
@BizouGizaw 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Milo-ur7og
@Milo-ur7og 4 месяца назад
😢😢😢😢
@melat-dz5uz
@melat-dz5uz 4 месяца назад
❤❤❤❤
@Hameremedia21
@Hameremedia21 4 месяца назад
ይሄ ሚዲያ በጣም ወደዋለው ግን ሁሌም ስለሴት ወንድ አብዘኛው ስለዝሙት ነው እስቲ የተሻለ አምጡ ኧረ ታው ግን ሴቶች በሰው ሕይወት ጣልቀ አትግቡ አብሶ በለትዳር ውስጥ ገብታችሁ ትዳር አትበትኑ😢 እንዲህ አይነት በሽታ ትግስት ይፈልጋል
@AynuAynu-pr5tb
@AynuAynu-pr5tb 4 месяца назад
ሁሌ መማገጥ የሚል ቃል አይጠፋም እንዴ
@MyPhone-jp3vu
@MyPhone-jp3vu 4 месяца назад
ዘፈኑ አልበዛም???
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 4 месяца назад
ቀለም ተቀብቶ ፀበል አይሄድም
@HffCds
@HffCds 4 месяца назад
😢😢😢😢😢
@SarahBerehan-h5g
@SarahBerehan-h5g 4 месяца назад
😢😢😢😢😢
@ገብርኤል-nc8qk
@ገብርኤል-nc8qk 4 месяца назад
😢😢😢😢😢
@Chaltu-k5s
@Chaltu-k5s 4 месяца назад
Men hayinet etinati 😢😢😢😢😢😢😢😢
@زهرهاثيوبيا-ت6و
@زهرهاثيوبيا-ت6و 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢
@diribachalaworkdena4381
@diribachalaworkdena4381 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢
@woinshetalemusissay9515
@woinshetalemusissay9515 4 месяца назад
ማፈሪያዎች ድሮም ወንድ ልጅ ባዳ ነው የዚች ይባስ
@ZabibaNegn-sd5fg
@ZabibaNegn-sd5fg 4 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭
Далее
በጓደኛዋ የተገደለችው ተማሪ
42:54
А вы играли в school boy runaway?
00:30
Просмотров 167 тыс.