Тёмный

ከተማውን ያስጨነቁት የሁለቱ ሴት ሌቦች መጨረሻ 

Sile HiwotTV
Подписаться 579 тыс.
Просмотров 203 тыс.
50% 1

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Развлечения

Опубликовано:

 

11 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 209   
@gebretsadikalemu-kj2ce
@gebretsadikalemu-kj2ce Год назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እዚህ ላይ ቤተሰብ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል ልጆች ጥፋት ካጠፉ በኋላ ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ እና ወደ ትክክለኛው መስመር እንዲመለሱ ለማድረግ መስራት ሲገባቸው ጭራሽ ከቤት ውጡ ማለት ወደ ሞት መምራት ነው ቤተሰብ ጋር ሆነው ያጠፉትን ጥፋት ከቤት ወጥተው ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አይቸግርም ።
@user-wl8mi6mo8r
@user-wl8mi6mo8r Год назад
ኧረ ጌታየ መርቆ ይስጠን በቤተሰብ አትፍረጅ አላህ ሒዳያ ይስጥልን 🤗💞
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 Год назад
ትክክል ፡ ፡ ስንት ፡ ልጅ ፡ አለ ፡ አይደል ፡ እንዴ ፡ ሲነግሩት ፡ ሲመክሩት ፡ ቢዉሉ ፡ እንኳን ፡ የማይቀበል! እኔ ፡ አዉቃለሁ ፡ የሚል።
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Год назад
እሄ ፕሮግራም የብዙ ሰዉ ታሪክ አግልቶ ያሳያል ተወዳጅ ፕሮግራም ነው 🙏
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Год назад
Ethiopia 😴
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Год назад
በጣም
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Год назад
ከወንጀል ባሻገር የምትሰጡት ሙያዊ ምክር በጣም ጠቃሚ ነው በርቱ
@Fekadubezuayehu
@Fekadubezuayehu Год назад
ሰላም ለዚህ ፕሮግራም እዘጋጅች በሙሉ ብዙ ጊዜ በምታስተላልፍት ፕሩግራም መጨረሻ ላይ በቂ ፍርድ ተፍረደባቸው የምትሉት እይገባኝም ለምን ስንት እመት እንደተፍረደ እትናገሩም ምክንያቱም በቂ ይሁን አይሁን ለተመልካች ብትተውት።
@zobleselam5695
@zobleselam5695 Год назад
ልብ ወለድ ታሪክ ስለሆነ ነው ።
@Master_ofElements
@Master_ofElements Год назад
@@zobleselam5695እዉነተኛ ነዉ አልተባለም እንዴ
@ousman8519
@ousman8519 Год назад
አሚሚሚን ያ ረቢ። አላህ ሒዳያ ይስጥልን። ኢማን ይስጠን። ኢማን ይስጠን። ኢማን ይስጠን። ልጆቻችንን ፣ ወሬ ብቻ ሳይሆን ፣ ተግባር ስኬታማ ፣ የተሟላ ፣ ኢማነኛ እናደርጋቸው ፣ ያበርታን።
@sintayehufeyisa3851
@sintayehufeyisa3851 Год назад
ባለ ሱቆቹ እራሳቸው እንዝላልነትን አሳዩ አንድ ነጋዴ እቃ ስጥቶ እስኪሄዱ መጠበቅ ግድ ነው ልብስ ቤቷም ያንን ሁሉ ሲስርቁ የለችም ስለዚህ ለሌባ መጋበዝ ነው
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 Год назад
እነዚህ በእስር ቤት የተሻሻለ የሌብነት ስልት ተምረው ነው የሚወጡት። እነሱን የተለያየ ወጣ ያለ እስር ቤት መውሰድ ነው። በተጨማሪም ወላጆች ላይ አትፍረዱ ስንት በጣም አስቸጋር ልጆች አሉ። እግዚአብሔር ልቦናን ያድለን።🙏
@edentomas1244
@edentomas1244 Год назад
እግዚአብሄር ከክፍዎች ይጠብቀን ።
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Год назад
አሜን
@aron5741
@aron5741 Год назад
አሜን
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
ብስርዬ የኔ ውድ እንኳን በሰላም መጣሽልን ❤️
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ በውነት ያሳዝናል ወጣትነት እኮ ስጦታ ነው በዚህ እድማቸው ተምረው ሰርተው መለወጥ ሲችሉ እድሜን ወደ ጨለማ መግፍት የበተሰብም ጥፋት አለባቸው መቅጣት ሲኖርባቸው አውጥቶ መጣል ይህ እራሱ ወንጀል ነው
@yegusmolla4135
@yegusmolla4135 Год назад
ሮ ሾልን
@yegusmolla4135
@yegusmolla4135 Год назад
ህፕክዥ ።ዢ
@yegusmolla4135
@yegusmolla4135 Год назад
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Год назад
የሚገርሙ ናቸው
@abiavi43
@abiavi43 Год назад
እናመሰግናለን ትልቅ ተምህርት ነው
@melkamtesema7579
@melkamtesema7579 Год назад
አምላኬ ከዚህ አውጣን
@halimatube6731
@halimatube6731 Год назад
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን በስደት አለም የምትኖሩ ውድ የሀገሬ ልጆች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@hdbnokjul
@hdbnokjul Год назад
አሜን
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 Год назад
አሜን
@yoditgetachew3207
@yoditgetachew3207 Год назад
በጣም አስተማሪ ነገር ነው ምታቀርቡት ነገር ግን የፈርድን መጨረሻ ስንት አመት እደኦን ንገሩን
@zobleselam5695
@zobleselam5695 Год назад
ልብ ወለድ ታሪክ ነው ።ለህዝቡ ማስተማሪያ የሚቀርብ ነው ።
@mitabuze5729
@mitabuze5729 Год назад
​@@zobleselam5695ere ewunetegna tarik newu
@kuralove2988
@kuralove2988 Год назад
ፖሊሶቻችንማ የሙስና መቶና ሁለት መቶ ማሯሯጥ እንጂ ወንጀለኛን መያዝ አይችሉም
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 Год назад
ምነው በእንቁላሉ ቀቀጣሽኝ የሚባል ነገር አለ እነኚህ ቤት ውስጥ የለመዱ ናቸው አደባባይ ወተዉ የሚሰርቁት ደሞ የሴት ሌባ እጭ
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
ትክክል
@blenalemayehu5049
@blenalemayehu5049 Год назад
It was a very nice advice for parents in the end
@ethioethio9683
@ethioethio9683 Год назад
ብስራቴ ሰላም ነሽልኝ ይቺን ልጅ እኮ እንዴት አባቴ እንደምወዳት አትጠይቂኝ የሷ ፊልም ያለበትን ሁለ አሳድጄ ነው የማየው የሚገርምሽ የፊልሙን ሃሳብ አልከታተለውም እሷን ብቻ ማየት እንጂ ማለቴ ሜሪን ነው ገብቶሻል የምልሽ አይደል? ከምር ልቤ እስኪጠፋ እወዳታለው የምታምረኝ ደግሞ ሳትቀባባ ነው ዛሬ በመቀባባቷ ብዙ አልተደሰትኩባትም ሳትቀባባ ነው የምታምረው
@HayatHayat-pt4nf
@HayatHayat-pt4nf Год назад
አረልብሱን፣ጨረሱት፣ዉይይይይ🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Год назад
😂😂😂😂😂😂እኮ
@fjff2817
@fjff2817 Год назад
👌🤣🤣🤣🤣🤣😆
@mariamicahel4018
@mariamicahel4018 Год назад
ብስራት ፡ በጣም ቆንጆ ሜካፕ አጠቃቀም ነው የተጠቀምሽው ፣ምንም ሜካፕ የተቀባሽ አትመስዪም ፣ የተፈጥሮ ፊት የሚመስለው በዛ ላይ ከካሜራው ጋር ደግሞ በጣም ነው የተስማማው
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 Год назад
Hi Slie Hewot thank you so much Bisrat you are 36:21 so right I love your comment❤👍
@DeyeraTube
@DeyeraTube Год назад
ብስራት ገሙቹ ለምንድን ነው የቲቪ ድራማ መፃፍ ያቆምሽው?? ድንቅ ደራሲ አዘጋጅ ነበርሽ❤
@hagarawinet2088
@hagarawinet2088 Год назад
Great advice for teens and parents
@HayatHayat-pt4nf
@HayatHayat-pt4nf Год назад
አይሠራም😄😄አሰተማሪ፣ነዉ
@user-ul5cf8ru6j
@user-ul5cf8ru6j Год назад
Kedekekawoch bewala yelekekal
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Год назад
ባህታ ለማርያም የመከራዉን ዘመን ታሳጥርልን🙏❤💒
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Год назад
Eritrea 🥰🥰🥰
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Год назад
Amen
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Год назад
አሜን አሜን አሜን
@kalkal8332
@kalkal8332 Год назад
አሜን😢
@smegnhaylemaryam7649
@smegnhaylemaryam7649 Год назад
ልጆች ሲያስጀግሩ የፀባይ ማረሚያ አስገቡልን ሲባል ወንጀል መስራት አለባቸው ነው የሚባለው የኛ አገር ህግ እንዲ ከባሰ ብዋላ ነው ህግም መስራት የሚፈልገው
@Tsiontub
@Tsiontub Год назад
የፀባይ ማረሚያ የሚኖረው እኮ ወንጀል ሲያድጉ እንዳይሰሩ ለራሳቸው ተብሎ የሚደረግ ነው ግን እነሱ እንኩአን ይሄን ሊያረጉ ነብሰ ገዳይ እራሱ በነፃነት የሚሄድበት ሀገር ላይ ነን እኮ
@bsratalem
@bsratalem Год назад
Filme eko nw
@jesusway3790
@jesusway3790 Год назад
እንደ ውጪ ሀገር ሶሻል ሴኩሪቲ ባገራቸህንም ቢኖር አንዴ ወንጀል ከሰሩ ያው ደግመው ቢያዙ ሙሉ ኢንፎርሜሽን. ኮንፒተሀሩ ስለሚዘረግፍ ማለተት ነው በዛውም ወንጀልን በጣም ይቀንሳል
@minty1188
@minty1188 Год назад
😂😂😂እኛ ከልመና መች ወጣንና እሱን አንዴ እንጨራረስና የተረፉት ወደፊት ያደርጉታል
@jesusway3790
@jesusway3790 Год назад
@@minty1188kkk
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Год назад
ይህስ ትንሽ ያዝናናል ደራርቱን ሆነችባቸው በሩዋጭነት
@bsratalem
@bsratalem Год назад
Ene eko
@asfahaabate8310
@asfahaabate8310 Год назад
እነዚህን ሁለት ድንቅ መካሪ እህቶች ሰምቼ አልጠግባቸውም ይበል የሚባሉ ናቸው
@user-lc5so7so9s
@user-lc5so7so9s 14 дней назад
ብስሪዬ ተባረኪ እደው ስወድሽ ኮ በርቱልኝ❤
@rev.chudinatoministries2057
Egziabher hoy le Ehetoch mastewl setachew
@martasafa7325
@martasafa7325 Год назад
ዉይ የሴት ከቱ መኦን ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ ❤
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Год назад
ምነው በሴት ሲሆን አደመቃችሁት ወንዶቹ ዘመናችንን በዘረፋና በሌብነት እረ ሥንቱ ሥናለቅሥ የት ነበራችሁ ጭራሽ በትረካመልክ ; ሌብነትን እያበረታታሁ አይደለም እንዲያውም 1ኛ ተጸያፊ ነኝ ክፉ መንፈሥ እንጂ የጤናማነት ተግባር አይደለም
@rev.chudinatoministries2057
Ye set seat betam Ye berhan1 seat new. Egziabher abzeto yebarkchesh what Bisrat
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 Год назад
Beseratye your make up is # 1 ❤❤❤❤
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Год назад
Merina Ena Bisu Swedachuh thtnachuh Betam Now Yemiyadenwow
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 Год назад
I am always agree Beseratye number one responsibility is for parent very true....
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 Год назад
good gob
@kemeriahasen6782
@kemeriahasen6782 8 месяцев назад
Betam temer sechi zegeget new amesegenalehu
@amanuelghilagaber9809
@amanuelghilagaber9809 Год назад
ይለቀቅልን እባካቹ
@Habeshabete
@Habeshabete Год назад
እረ ሸባው😅😅 አንዳንድ ሰዉ እኮ እድሜ አይመክረውም:::
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
በትክክል😃😃😃
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Год назад
እግዚኦ ምሀረነ ክርሥቶሥ ፍጻሜውዘመን ያሣናል ሥብሀትለአብ
@AMNafar
@AMNafar Год назад
Don’t change everyday your channel logo just focus on one ❤
@mulukenayele5838
@mulukenayele5838 Год назад
Tamralachihu
@BirhanuGetahun-xp5lp
@BirhanuGetahun-xp5lp Год назад
💌ትክክል ብለሻል መሰረት አልባ ወላጀ አይስፈልግም
@kidanegebreigzi1617
@kidanegebreigzi1617 Год назад
Mrbya esrbet yasfelgal
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Год назад
yemigerm Lebnet Now Sistemachow Degmo
@abushe1364
@abushe1364 Год назад
Demo konjo nach ❤️gn tariku yewushat new 😄
@sameeramohamed2580
@sameeramohamed2580 Год назад
ይህተግባርመጀመሪያንሳይሆመጨረሻንነውየሚበላሸው
@user-wc5ur9xr7l
@user-wc5ur9xr7l Год назад
እደው ትንሺነገርትልቅ ይሆናል አይአላህከመጥፊነገርይጠብቀን
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
በትክክል
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Год назад
ይገርማል ምን ጉዶች ናቸው ግን እዉነተኛ ታሪክ ነው ብለን እንድናምን የፍርድ ውሳኔውን ብትገልጹልን ጥሩነው ትምህርትም ይሆናል ሁልጊዜ አለመግለፃችሁ ቅር ይለኛል
@zobleselam5695
@zobleselam5695 Год назад
ልብ ወለድ ታሪክ ነው
@Tsiontub
@Tsiontub Год назад
ሲጀመር እውነተኛ ነገር አይደለም እንደዚ አይነት ይኖራል ብላችሁ ታስባላችሁ ድራማ ነው አታስቢ እንደፊልም ነው የማየው እኔ
@user-po3cf9vs4v
@user-po3cf9vs4v Год назад
እውነተኛ ነው
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Год назад
​@@Tsiontub እውነተኛውን ታሪክ በድራማ መልክ እያቀረቡት እኮ ነው
@tahaeditor6368
@tahaeditor6368 Год назад
Sewe gen sera atewal men agebachehu
@disccell5888
@disccell5888 Год назад
እኳን፣ደና፣መጣቹ፣ውዶች
@kidistalamirew6349
@kidistalamirew6349 Год назад
😂😂😂😂👏👏👏waw yemchat
@unfairworld6725
@unfairworld6725 Год назад
I truly admired this program. Well done, and researched. But, I would like to share my opinion. As much as I agree with most of your suggestions, I feel like you were slightly tough on some decisions that parents are forced to take. Indeed, a minor is a minor and needs help. Street life should never be an option. Ethiopian needs facilities and programs to assist parents who are struggling with unruly, disobedient, and disrespectful children.
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u Год назад
እኮን መጣችሁ❤❤
@abrahamyohanse
@abrahamyohanse Год назад
I love you ❣️ Besrat
@habshawimedia47
@habshawimedia47 Год назад
betam yegrmal
@user-fr4gy4rw3n
@user-fr4gy4rw3n Год назад
በየትኛው ዘመናችን እናንተን ሁለት ድንቃድንቅ የመልካም ሥነ- ምግባር መምህራን የሆናቹህ ኢትዮጵያውያን እህቶቻችን ቦታና ስልጣ እንዲታገኙ የባከነውንሁሉ ትሰበስቡ? አዲስ አበባ ለሁለታቹህ ይሁን አሜን!!!
@foreversunshine2585
@foreversunshine2585 Год назад
I disagree in somewhat because they are many parents that work hard towards their kids and their kids choose to go the other route,so please don’t judge in general.
@sintayhutarkgen3320
@sintayhutarkgen3320 Год назад
እኔ ግርም የሚለኝ የተበላሸ ኮሜንት የምትፅፉት ምን አይነት አስተዳደግ ነው እረ እፈሩ
@mesermeser7235
@mesermeser7235 Год назад
በጣም የሚገርሙ ናቸው ሆሆሆሆ
@user-nq9fc9on5b
@user-nq9fc9on5b Год назад
እነኝህማ ለስለላ ሰራተኛነት መቅጠር እንጂ የምን ማሰር
@betttyzola7181
@betttyzola7181 Год назад
Zelzaloch
@gebreadmasu7407
@gebreadmasu7407 Год назад
is it possible thSHE IS THE DAUGHTER OF NAVAL OFFICER MELAKU DAGNEhe was my best friend
@user-xr6jq5lc1k
@user-xr6jq5lc1k Год назад
ነዉ
@blueblue8966
@blueblue8966 Год назад
ሁለቱ ወፎች ይገርማል
@endalewminwuye6969
@endalewminwuye6969 Год назад
Bisrat G.
@tiegistyu3321
@tiegistyu3321 Год назад
My friend told me two girls they stole my bag In side the church she was really so disappointed I think they are the one
@bulakochebo7636
@bulakochebo7636 Год назад
make use of their brilliance for good purpose
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 Год назад
Echi mn lije nech arogit
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
እንዴ ምን ጉድ ነው?
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
ጉድ እኮነው ዘድሮ በሴትም በወድም
@indiyaidris9249
@indiyaidris9249 Год назад
Yemaymesil nger
@DIRE5TH
@DIRE5TH Год назад
ene ko megarmagn shisha maches lemen megist kelekela yetim alem lay shisha sewu yachesal .
@minty1188
@minty1188 Год назад
እረ ሁሉም አገር የራሱ የተለያየ ህግ አለው ጫት አሜሪካ ይዘህ ብትገኝ አለቀልህ ኢትዮጵያ ግን እንደፍየል አኝክ ብለው ፈቅደውልሀል በቃ እንደዛ ነው አባቴ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
ለሺማግሌው፡እንኳን፡ይገባዋል፡በዚህ፡እድሜ፡ከህፃናትጋር
@hyatali6607
@hyatali6607 Год назад
አኡዙቢላየለፋሁበትን በረካትፋልኝ
@user-tz7bg8ot2u
@user-tz7bg8ot2u 6 месяцев назад
Good garle ❤😂❤😂
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 Год назад
አረ አፈር ብሉ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Год назад
አይጣል ነው ከእንደዚህ አይነት የሌብነት ሱስ ይጠብቀን ተራኪውን ሳላደንቅ አላልፍም
@kamilaabdala2131
@kamilaabdala2131 Год назад
Asitogafuruly 🥺🥺🥺
@asterinatube
@asterinatube 8 месяцев назад
ብስራት ግን ስትናገሪ ደስስስስስ ነው የሚለኝ የወላጅ የአሳዳጊ ችግር ቀላል የማይባል ነው መግለጽ አቃተኝ
@sarayayi6928
@sarayayi6928 Год назад
batam.astamariy.midiya💛💚❤
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 Год назад
አይ ትንሽ ተጋነነ ኮስሞቲክሱን እንደ ቆሎ ሲዘግኑት ልብስ ጫማውን ሲያነሱት ተዝናንተው ነው ሻጯ ደግሞ ውስጥ ገብታ መቅረቷ ያን ሁላ እያፈሱ ቦርሳቸው ውስጥ ሲከቱ ሻጯ አትመጣም እንዴ የማይመስል ነገር።
@Master_ofElements
@Master_ofElements Год назад
አረ በጣም ነዉ ወይስ ሻጯን ልንሰርቅሽ ስለሆነ ዉስጥ ቅሪ ብለዉ ነዉ
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 Год назад
@@Master_ofElements ሳይሆን አይቀርም ሻጯ እንኳን እንደነሱ ተዝናንታ ይህ ሁላ እቃ አታነሳም።
@Tsiontub
@Tsiontub Год назад
አንደኛ እውነት አይደለም ሲቀጥል ደሞ ድራማ እንደዚ አይሰራም
@yonasarefaine6117
@yonasarefaine6117 Год назад
@@Tsiontub አዎ እኔም እስማማለሁ እነሱ እውነተኛ ታሪክ ነው ይላሉ እንጂ እውነተኛ ታሪክ አይደለም።
@fevfeb7534
@fevfeb7534 Год назад
😅የሚገርሙ ናቸዉ ወይ ቤተሰብ ይብላኝ ላሳደገሽ ያገባሽስ ይፈታሻል አሉ
@user-ir3lc9lk2s
@user-ir3lc9lk2s Год назад
😍😍😍🌹🌹🌹😘😘😘
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 Год назад
አስተማሪ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@meronmammo6124
@meronmammo6124 Год назад
Akerabiwochu gin makeup lemn tabezalachehu, plastic eko new yemetemeselut, aroginetachu endehon yasetawekal
@alemayehuabebe9704
@alemayehuabebe9704 Год назад
lebochi byhonu fikrachew desi yilal🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z Год назад
እኔ ጂዳነው የምፈልገው ዱባዩች ማሻ አላህ ግዙት
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
እንዴ በላሱቆ የት ሄደ ነው የሄን ሁሉ ነገር ስሰርቁ😒🙄
@getachewsamuelhotessa7346
@getachewsamuelhotessa7346 Год назад
በአንድ ወቅት በኢትቪ የቀረበውን ሶስቱ.. .ከገጠር የመጡ ሴቶችን ድራማ ታስታውሳላችሁ...
@lilmei6955
@lilmei6955 Год назад
Lemin be oromifa atakerbim . Oneg alinebersh.
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Год назад
እነሱ የሰለጠኑ ፖሊሶች አይደሉም ፖሊሶቻችን ድብደባን ትተው ስልጠና ላይ ቢያተኩሩ ሌባ ድራሹ በጠፋ ነበር ። እነዚህን ልጆችን አሳምኖ አስተምሮ በመቀየር ፖሊሲ ቢሆኑ ታሪክ በሰሩ ነበር ።
@dawitdima-se4vj
@dawitdima-se4vj Год назад
ስንት አመት እንደተፈረደባቸው ለምን አትናገሩም?
@MM-he4xs
@MM-he4xs Год назад
ይሄ ሁሉ ህዝባችን ተምሮ 12ተኛ ክፍል ከዛም ከፍተኛ ተቋም ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ በኋል ስራ ስለሌለ ተስፋ መቁረጥ ነው ። በእነሱ አይፈርድም ሀገራችን በባዕዳን ሀገሮች ጫና አለብን ሀገራችን በብዙ ነገር እየተበደለች ነው ለእዚህ ነው ዜጎቻችን እየተቸገሩ ያለው
@timetorelax7932
@timetorelax7932 Год назад
ስለህይወቶች እባካችሁ ልብስ ላይ ተጠንቀቁ። ተከታታይ ታሪክ ላይ የተለያየ ልብስ ባትጠቀሙ ጥሩ ነው። ማተባቸው ባይታይም ጥሩ ይሆናል።
@maryammaryam7694
@maryammaryam7694 Год назад
ባለሱቁአሳዘነኝ
Далее
ОБНОВАА?? ЛУТАЕМ МЕГАЯЩИКИ
3:12:14
Просмотров 318 тыс.
ከውሽማው ጋር እየማገጠ የተያዘው
36:42
Sile HiwotTV Live Stream
Просмотров
тгк: Логово FRIENDS
0:23
Просмотров 569 тыс.