Тёмный

በቀጣይ የምንማራቸው ጠቃሚ ትምህርቶች | Full Course | ክፍል 11 

Ak Tube
Подписаться 267 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 118   
@salme4126
@salme4126 2 года назад
እናመሰግናለን ኑ እንማር የእንግሊዝ ችግራችን እንፍታ በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነው ፈጣሪ እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን
@tigiberuk755
@tigiberuk755 2 года назад
Thank you so much! You are so organized! More Blessings!
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን !ቸሩ መድኃኔዓለም አብዝቶ ይባርክክ!ያሰብከውንም አስጀምሮ ያስጨርስክ በእውነት ልክ ነክ የተቸገርነው አንዱን ጀምረው ወደሌላው እየሄድ ስለሚሆን መሰረት መያዝ ያስቸግራል
@HelenWase-nj7ef
@HelenWase-nj7ef 11 месяцев назад
እውነት ያንተ ትምህርት ይለያል እግዚአብሄር ይባርክህ እኔ ቅርብ ግዜ ነው መከታተል የጀመርኩት ያንተ ትምህርት❤❤❤❤ ልክ ነህ እኔ ለላ እከታተል ነበር ግን አይረዳኝምነበር ምክንያቱም ከመጀመርያው. አይጀምርም እና አይረዳኝም እያልኩ ተስፋ እቆርጥ ነበር አሁን ግን ደስ እያለኝ እየተማርኩ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@wazwazfan3990
@wazwazfan3990 2 года назад
ይመችህ አንደኛ ነህ ሌሎቹ እኮ ስለ ናዉን ጀምሮ በንጋታዉ ስለ ሴንቴንስ ብለዉ እንደ ጭቃ ረጋጭ ዘሎ ሲያስተምር ታያለህ ያንተ ስቴኘ ጠብቀህ በማሳወቅህ መልካም ነዉ በርታ ምንቴ ያራዳ ልጅ።
@seed1252
@seed1252 2 года назад
I appreciate you.You’re making a huge impact in many people life.Thank you very much!!
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 года назад
በ10 ክፍል ጥሩ ለውጥ አምጥቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤ thank you so Mach teacher😊❤
@AkTube
@AkTube 2 года назад
Glad to hear that!!! I hope your English gets much more better. እስከመጨረሻው ተከታተይ፣ በቀጣይነት በጣም ጠቃሚ ስለሆኑት Noun, Pronoun, Adjective, Verb, Adverb እና የመሳሰሉት የምንማር ይሆናል። እነሱን ትምህርት በስርዓት ደብተር አዘጋጅተሽ Note እየያዝሽ ተማሪ።
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 года назад
@@AkTube oky😊
@enkuye5138
@enkuye5138 2 года назад
በጣም የሚደነቅ የማስተማር ችሎታ አለህ ተማሪዎችህን አንጎላቸውን ከፍተህ መጨመር ነው የቀረህ ለአስተማሪዎች ትልቅ ክብር አለኝ። ሰው ማባዛት ቢቻል አንተን ነበር ማባዛት ምክንያቱም አንተ የተፈጠርከው ለማስተማር ነው ያወከውን ስላሳውክ ትልቅ ክብር አለኝ🙏
@fitsumlove6627
@fitsumlove6627 11 месяцев назад
ከልብ አመሰግናለው የእስካሁኑ የእውነት ገብቶኛል ደስተኛም ነኝ😊😊😊😊😊😊 ተባረክ
@hiwotdiriba7353
@hiwotdiriba7353 Год назад
በእውነት ትክክለኛ የትምህርት አሰጣጥ ነው የ እኔ ወንድም አውቃቸዋለው ብዬ የምሳሳታቸውን የ እነባብ እና አፃፃፍ ነው የስተካከልኩት ሁሉንም ከጅምሩ ነው ያስተማርከው በጣም በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን
@ismemyfather2425
@ismemyfather2425 Год назад
Thanks Minta..keep it up...🙏🙏🙏👏👏👏👍👍
@fikiretgetachew9249
@fikiretgetachew9249 Год назад
ምርጥ ትምህርት ትክክለኛ ኡፍ ከልቡ መምህር ነህ
@zeferwerkijerjo5100
@zeferwerkijerjo5100 Год назад
Thank you teacher keep up 🥰🥰🥰
@azebbeyene3567
@azebbeyene3567 2 года назад
በእውነት አንተ ልዬ ሰው ነህ የሰዉ ችግር የገባህ ብዙ ሰው በአንተ አንደሚቀየር በጣም እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ ።ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ
@girmadesalegn3439
@girmadesalegn3439 2 года назад
በእውነት ምርጫህ ተመችቶኛል በተጨማሪ ስለ Relative clause ብታስተምርን
@ደራጉንዶመስቀል-አ1ረ
እናመሰግናለን ወንድማችን ብዙ ልጆች የቤተሰብ ችግር ትከሻችላይ ሲሆን ሳኖድ በግዳችን ትምህርት ትተን የተሰደድን ልጆች ከእንግድህ እከታተላለሁ Thank you
@አብጊያአብራሃም
@አብጊያአብራሃም 2 года назад
Yes You are right teacher very good blessed 🙏♥️ oke
@AbuMaher-oh5zt
@AbuMaher-oh5zt 14 дней назад
ሰለም ጤነ ይስጥልኝ መምህር የመስተመር ብቀትህን ሰለደንቅ በልፍ ኑፍጉነት ነዉ በርታ ተመሪ በሆንኩበት እንደንቴ መምህሬ ብዮ ኢንግሊዘኛ ሰብጀክት ኤ ነብ መገኛዉ።
@assadmohammed2766
@assadmohammed2766 2 года назад
I don't know what do you saying but your thoughts are different from individual gift ideas and other ways so amazing
@ሚካኤልወዳጅአባቴ
@ሚካኤልወዳጅአባቴ 2 года назад
በጣም ትክክል ነህ መምህር እኔም እያየሁ ተወዛግቢያለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ከአንተ ጋር የተሻለ እውቀት አገኛለሁ በርታልኝ 👌👌
@amrankan9083
@amrankan9083 2 года назад
የተባረክህ ሰዉ ተስፋ ከቆረጥሁ በኋላ መጥተህ ተስፋየን ልታለመልመዉ ነዉ እግዚአብሔር የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ
@amrankan9083
@amrankan9083 2 года назад
ፍቅር የሆንክ መምህር ነህ ተባረክ አቦ
@abrehamzeleke2730
@abrehamzeleke2730 2 года назад
ምርጥ ነበር ግን ጀምረክ የተውከው አለ ወይም የረሳሃው አለ ። Y እና Consent. 3. 4
@azebabebe3702
@azebabebe3702 2 года назад
እንኳን ደህናመጣህ በዉጪ ሀገር መፀሐፍ መላክአቺሉም
@muraelzebib5022
@muraelzebib5022 2 года назад
Thank you so much, God bless
@adelsouheilazeineddine991
@adelsouheilazeineddine991 8 месяцев назад
አተ ትለያለህ እግዚአብሔር ይስጥልን
@fekaduferedealemayehu5373
@fekaduferedealemayehu5373 Год назад
Amazing person thank you.
@tesfaneshteferi3671
@tesfaneshteferi3671 2 года назад
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ በጣም ተባረክ ሽ ግዜ ላይክ የምናደርግበት እድል በኖር ደስ ይል ነበረ ግን አይቻልም teacher fetari. ye ewuket Tsega yabizalh enamesginal betam desi bilogn nw Thank you so much
@abewada4784
@abewada4784 2 года назад
teacher betam gobez temar negn gin betam mambeb echilalehu gin menagerie alchilm meftya😢
@abrhammelke7935
@abrhammelke7935 2 года назад
በቅድሚያ አመሰግናለሁ በዜሁ ቀጥል።
@AkberetBerhe-n2f
@AkberetBerhe-n2f 6 месяцев назад
Did I learn this in school. My dear you are the best.
@muluabera7252
@muluabera7252 2 года назад
Inamesegnalen
@የጌታነኝየጌታነኝ-ሰ3ፐ
እናመሰግናለን በጉጉት እንጠብቃለን ትምርቱን
@abiduyahalabawu7936
@abiduyahalabawu7936 2 года назад
teacher በጣም በሚገባን መልክ ነው እያስተመርካን የለሃው ፈጣር እውቀቱን ይጨምርልህ በጣም እናመሰግናለን። በዚህች ምድር ላይ ሰው እስከሆንን ድረስ ፈጣሪ እውቀቱን ሰቶን ህዝብን ማገልገል ማለት በጣም ትልቅ ስጦታ ነው በርታ! በቅንነት ላይክ ሰብስክራይብ ሼር ያላደረገችው አድርጉ ለሌሎች እንድደርስ
@SalamSalam-gw1qb
@SalamSalam-gw1qb 2 года назад
ena gen chinkelate men edehon alewkem memare betam new yefelgew menager teneshi teneshi echelalehu menbebe edeza gen metsaf gen menem alchelem
@HussenHamdino
@HussenHamdino 8 месяцев назад
እዉቀትህን አላህ ያብዛልህ ወንድማጭን
@aklileteferaaddis12
@aklileteferaaddis12 2 года назад
Full course 12 part alewo
@AkTube
@AkTube 2 года назад
Yep ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-GrpTAjKTjZw.html
@ልጅሰሚራዩቱብ
@ልጅሰሚራዩቱብ 2 года назад
ትቼር በጠም እነማሳጊነላን በርተ ያኢንግሊዛኘ ህገ ደቡን ጫርሰን ከተማርን ቡሀላ ከ1/ ክላስ ማፀሀቭ ጀምራን ብንማርስ ምን ይማስልሃል
@AkTube
@AkTube 2 года назад
ሰላም ሰሚራ፣ እዚህ RU-vid ላይከብዙ ሰው እንዲህ ቢሆን የሚል በጣም ብዙ ሃሳብ እየቀረበልን ይገኛል። ሁሉንም እናስተናግድ ካልን ትምህርቱን በትክክል Manage ማድረግ ይከብደናል። ከይቅርታ ጋር!!!
@ልጅሰሚራዩቱብ
@ልጅሰሚራዩቱብ 2 года назад
@@AkTube ኢሺ አማሳግነላዉ
@belayzeleke4941
@belayzeleke4941 2 года назад
thanks AK Tube. please re learn pronouns lessons
@hewanayalew973
@hewanayalew973 2 года назад
eske mechereshaw abrehen endemtketle tesfa adergalehu
@lemedia509
@lemedia509 2 года назад
መምህር እንዴት ነክ ሰላምህ ይብዛ
@lieltabera7998
@lieltabera7998 2 года назад
ውዱ መምህራችን ከልብ ነው የማመሠግነው ያላወኩትን እዳውቅ አድርገኸኛል
@zeynebhassan5497
@zeynebhassan5497 2 года назад
welahi betkkl wendimachin wunet blehal
@betelhem9651
@betelhem9651 2 года назад
እናመሰግናለን በጣም ቲቸር
@Baye8319
@Baye8319 2 года назад
ወዳጀ በርታልን እያንዳዱ የማስተማሪያ መንገድህ በጣም ጥሩ ነው በርታለን
@tsionzinabu7198
@tsionzinabu7198 6 месяцев назад
Thank you teacher 100%%%%%%%%%%%%
@hanabintahmedin5409
@hanabintahmedin5409 2 года назад
እናመሠግናለን ቲቸር ቀጣይ ሳይለንት የሚሖኑ ፍደሎች አሰረዳን
@azizaseied2268
@azizaseied2268 2 года назад
ታውቃላችሁ ለምን ትላለህ ምንም አላውቅም
@mselemtewa8107
@mselemtewa8107 2 года назад
ወላሂ ሳላደንቅክ አላልፍም ጅግና you are wonderful
@abrhamabrham7774
@abrhamabrham7774 2 года назад
you will be different if you fail
@worekalem.mekuriaw5811
@worekalem.mekuriaw5811 2 года назад
Thank.you.teacher.good.good.job
@konjiterago8593
@konjiterago8593 2 года назад
Betam Aerif new👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
@jonwelu7085
@jonwelu7085 2 года назад
Btam harif tmrt newe ketlbet
@tube5169
@tube5169 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን በጣም እውነት
@meklitzewude8095
@meklitzewude8095 2 года назад
ቅመም እኮነህ ትቸርዬ
@danieleshete75
@danieleshete75 2 года назад
እናመሰግናለን በርቱ
@netsanettowlde2395
@netsanettowlde2395 2 года назад
what shall I say to you teacher ?
@ZiyadaAman
@ZiyadaAman Год назад
Selam ene english bicha sayihon mulu timert mamar faligi nabar gn sew ager hogne edime heda
@AkTube
@AkTube Год назад
ሰላም ዝያዳ፣አንኳን ወድ ቻናላችን በሰላም መጣሽ፣ሙሉ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር +251-911743326....ወይም በ+251-944096100 ይደውሉ።
@senayittube8741
@senayittube8741 2 года назад
በርታ የውነት የእንግሊዚ እውቀታችን እንደምትቀይረ አልጠራጠረም መምህር ምንተስኖት
@Sami-b6w
@Sami-b6w Месяц назад
12
@TgD-q6y
@TgD-q6y 4 месяца назад
በጣም አሪፍ ነዉ
@alasibwimkantemerake7612
@alasibwimkantemerake7612 2 года назад
በትክክል በጣም ነው የጠቀመን መቼም እ/ር ይባርክህ! ለእኔ ትልቅ ነገር ነው!
@AkTube
@AkTube 2 года назад
አሜን!!!
@alasibwimkantemerake7612
@alasibwimkantemerake7612 2 года назад
@@AkTube በትለያየ ምክንየት መማር ያልችልን መሰርት አስይዘህ እያስተምርከን ነው ካንተ በፊት ብዙ ሞክሬአለሁ ግን ምንም አልጥቀመኝም እና ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው በርታ!!
@kedirnuru8075
@kedirnuru8075 Год назад
8 እና 9 10 የታለ?
@natiyoutub502
@natiyoutub502 2 года назад
Thank you so much
@sadasharif6866
@sadasharif6866 2 года назад
thank you so much
@SalamSalam-gw1qb
@SalamSalam-gw1qb 2 года назад
እኪ ላደምጥ ደግሞ
@addisgudeta7989
@addisgudeta7989 2 года назад
Thanks teacher
@ፍቅርቃልነኝየኢትዮጵያልጅ
በጣም አሪፍ ነው
@masaretteti1085
@masaretteti1085 2 года назад
Thank you 🙏👍
@bettyseyoum3196
@bettyseyoum3196 2 года назад
My God bless you
@hayathhayath2675
@hayathhayath2675 2 года назад
እናመሰግናለን
@masitube3731
@masitube3731 2 года назад
እናመሰግናለን
@frehiwotteshome1905
@frehiwotteshome1905 2 года назад
እናመሰግናለን
@EthiopianOrthodox-c4e
@EthiopianOrthodox-c4e 8 месяцев назад
🙏🙏🙏
@ebro___oro9173
@ebro___oro9173 2 года назад
Good teacher
@aminabintbabaallahkerim8770
@aminabintbabaallahkerim8770 2 года назад
እናመግናለን
@ሀገሬኢት
@ሀገሬኢት Год назад
Thanks
@memebakla378
@memebakla378 2 года назад
Thanks
@meriamnur9239
@meriamnur9239 2 года назад
Betekikil amazing nek
@mekdestefera798
@mekdestefera798 Год назад
Tebarek
@biniboss577
@biniboss577 Год назад
Tebarek
@shifaabdela5587
@shifaabdela5587 2 года назад
Mash ailha tanks stecher
@rahimush4916
@rahimush4916 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን መምህር አይ እስካሁን እደዚ ተምሬ ቢሆን ነፍ ስራ አገኝ ነበር በጣም አከበርኩክ ቲቸርዬ
@soltebibu6511
@soltebibu6511 2 года назад
aw
@mimialeme2055
@mimialeme2055 2 года назад
ብሮ ትለያለክ ተባረክልኝ በነፃ ሰተህናል
@እማየበጣምነውየምወድሽ
እናመሰግናለን መምህር በርታልን እኛም እንጉብዛለን
@yosefniguse4437
@yosefniguse4437 2 года назад
ያልከው ነገር ትክክል ነው ሁሌም ካንተ ጋር ነን ግን የምትሰራቸው ቪዲዮ ደቂቃ ቢጨመር ኣሪፍ ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanabintahmedin5409
@hanabintahmedin5409 2 года назад
አይ ደቂቃዉ እንኳን አሪፍ ነዉ ባይሖን እጠር መጠን ቢል እንጂ ሲበዛ መጀመርያ ያወቅነዉ ይጠፋናል
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 2 года назад
Sinezaza teru ayedelem ater belo enedeneyezew yeredanal
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 года назад
ተባረክ ዘርህን ያለምልመው።
@rahimush4916
@rahimush4916 2 года назад
ተማሪወች ስለማናውቀው ፖለቲካ መዘባረቅ ትተን ኑ እንማር
@ayehualemayehu6223
@ayehualemayehu6223 2 года назад
betam teru new ye gread temehert jemerlen
@hananselam7461
@hananselam7461 2 года назад
betam terunew yegreadtemehertjemerlen
@ateyatube7061
@ateyatube7061 2 года назад
በውስጥ እፈልገሀለሁ ወድሜ
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
Thank you very much My teacher
@user-jh9yb3qy6p
@user-jh9yb3qy6p 2 года назад
Great teacher
@eshetuhusen7929
@eshetuhusen7929 2 года назад
welcome techir mintesnot
@emeba951
@emeba951 2 года назад
Thx Teacher ! I got a good knowledge.
@khadeejahasan2579
@khadeejahasan2579 2 года назад
Thank you teacher
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 2 года назад
Eshi wed brother 🙏
@meditube7061
@meditube7061 2 года назад
እንኮን ደህና መጣህ እናመሰግናለን
@paulinegaile6753
@paulinegaile6753 2 года назад
Eunkne dan matelni
@ኢትዮጵያሀገሬተዋህዶክብሬ
Thank you 👍
Далее
Noun | Full Course | ክፍል 13
25:08
Просмотров 38 тыс.
What’s your English level? Take this test!
28:03
9 Types of Pronoun | Full Course | ክፍል 16
26:01
Simple Present Tense | Full Course | ክፍል 30
36:01
Pronoun | Full Course | ክፍል 15
1:00:43
Просмотров 62 тыс.